የቀይ ጤፍ እንጀራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #ethiopian #Enjera #የጤፍ እንጀራ

КОМЕНТАРІ • 18

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዋዉ ማማሩ የሚገርም ነው እህት ማማሩ የእናቴ ቀይ ጤፍ እንጀራ ትውስ አለኝ ❤❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 5 хвилин тому

    የኔ ልዩ እፍፍፍፍፍ ብሉኝ ብሉኝ ይላል😮😮😮😮 አስማሩዬ የኔ መልካም በርችልኝ

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 2 години тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኘ አስማረች አሪፈ ነዉ በርች❤❤❤

  • @ZainabZeynu-f4x
    @ZainabZeynu-f4x 3 години тому

    አሳላሙአሌይኩም ወረሃመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ተበረካላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች እሽ

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ ዋውውውው❤❤❤❤

  • @Mena-4vመና
    @Mena-4vመና 2 години тому

    ሰላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 2 години тому

    ❤❤❤የኔ ቆንጆ ጎበዝ ❤❤❤❤እመጣለሁ❤❤ልበላ ❤❤❤በርቸልኝ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genet-n7t
    @Genet-n7t 2 години тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤ዋውውውው🎉🎉🎉

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 2 години тому +1

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝ቀስ ብለሽ ክፈች ስጦታየን የኔ ቆንጆ❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @AsmarechMihret-t4r
      @AsmarechMihret-t4r  Годину тому

      ዋው ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 3 години тому

    ማሻአላህ በረት ውዴ 🎉

  • @seblekasane
    @seblekasane 2 години тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እኔምለው ቤተሰብ ቢዲወ ልከውልሽ ነው ሀገር ቤት ወይስ በስዴት ነው ይሄ የሚያምር ዘንጣፋ ቀይጤፍ እንጀራ ኧረ አችስ እናቴ የኦድሽን ነገር አደራተብለሽ ነው የተሼኜሽው. ከሀገርሽ ስትወጭ 😅😅😅 የተባረከ የተቀደስ ምግብ ይሁን አሜን እኛ ኤንቁለጭለጭ እናተ ብሉ ምናለባችው ሆሆሆሆሆ😅😅😅😅

    • @AsmarechMihret-t4r
      @AsmarechMihret-t4r  Годину тому

      አይዞን አይዞን እንጀራው የአገር ቤት ይመስላል ?😂😂እኔ በምጥበሻ የጋገርኩት ነው እህቴ

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 3 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ዋዉዉዉ ያምራል ግን የምን ዱቄት ነው ማለት የጤፍ ነው ሰው ሀገር አሌ ጥቁር ጤፍ🎉🎉 በርች ጎበዝ🎉🎉🎉

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 2 години тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት❤ ግን ምን አስበሽ ነው ይሄሁሉ ሰሀት ቭድዮ መቸ አይቸ ልጨርሰው 😂😂 እንዴ እረዘም አርጊው እንጂ ደቂቃውን ቢያንስ አስር ደቂቃ እህትለሜ 😊በተረፈ ዋዉ ነው እንጀራው ቀናሁ መምጣቴ ነው ለመብላት 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @AsmarechMihret-t4r
      @AsmarechMihret-t4r  2 години тому

      መሲየ 😂😂ለሙሉ አገጋሩ ከመጀምሪያው እስከመጨረሻው ከአቦካኩ ጀምሬ አንድ ቀን እሰራለሁ 😂ለአሁን ትበቃኛለች ለእናንተም እንዳይረዝም ነው አዲስ እንደመሆናችን ❤