የኩኩስ አሰራር በቤታችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • የኩኩስ አሰራር

КОМЕНТАРІ • 40

  • @Zoble251
    @Zoble251 10 днів тому

    ሰላም አስማረች እህታችን በርቺልን ጥሩ ስራ ነው ሳብስክራይብ አድርገናል

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ 11 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን

  • @Messi21-LoveMedalChannel
    @Messi21-LoveMedalChannel 13 днів тому

    👍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ አሜን ለሁላችንም ሰላማችን ይብዘ🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉዉዉ ምርጥ አሰራር ነው በርችልኝ🎉🎉🎉

  • @RahemaYemam
    @RahemaYemam 12 днів тому

    ማሻአላሕ

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 12 днів тому +2

    Yene konjo ❤❤❤❤❤❤semonun tefiteshibigal❤❤❤yene ❤❤balemuya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RasMedia-x5i
    @RasMedia-x5i 10 днів тому

    Selam እህታችን እንዴት ነሽልን ደስስ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺልን መረጃ ነኝ

  • @2-zu3ws
    @2-zu3ws 12 днів тому

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታች በሰላም መጣሽ ዋውውውውው የኔ ባለሞያ ነሽ በርቺ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ 12 днів тому

    አህለንወሣህለንውዶች❤❤❤❤❤የኔልዩማሻአላህበርቺ❤❤❤የኔውድ❤ደመርኩሽደምሪኝኢሺ❤❤❤ላይክ

  • @ኡሙፎዚያ23
    @ኡሙፎዚያ23 11 днів тому

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋውውውውው በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Genet-n7t
    @Genet-n7t 11 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ version በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤❤🎉🎉

  • @BOONEESHOW
    @BOONEESHOW 11 днів тому

    💓❤❤❤❤❤❤

  • @BAHEYLUWELDEGARGIS-ym1ym
    @BAHEYLUWELDEGARGIS-ym1ym 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TespaTespa
    @TespaTespa 13 днів тому

    Demirrr❤❤❤❤❤❤

  • @senitayele
    @senitayele 12 днів тому

    des yemei sira new berchi

  • @MuluMuluGojam2024
    @MuluMuluGojam2024 13 днів тому

    አስማረችዬ ❤ዋው አሰራርሽ ይለያል የኔ እህት በርቺ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 12 днів тому

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ አሪፍ ነገር ነው ያምራል ጣአሙን አንቺ ነገሪን😂😂😂😂😂😂

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 11 днів тому

    ወወወወወውውውው😋👍👌🌹🌹🌹🌹መሻአላህ በጣም የምረል እጅሽ የታበረካ ይሁን የኔ ውድ

  • @Ekram475
    @Ekram475 11 днів тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ እኳንደህናመጣሽ💞💞💞💞💞

  • @halima6958
    @halima6958 11 днів тому

    መጣም ያምራል በጣም ጉበዝ ነሽ ደስ ይላል በርቺ ጀግና ነሽ መሻአላህ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 12 днів тому

    ሰላም ሰላም 🎉🎉ውዴ 🎉🎉ዋ ውውውውው ውውውውው ውውውውው 🎉🎉🎉🎉🎉ነው በጣም 🎉🎉🎉👌👌👌

  • @DiSA471
    @DiSA471 13 днів тому

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሸአላህ በጣም ቆጆ አሠራር ነው በርቺ ሠብ ላይክ አድርጌሻለሁ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AsmarechMihret-t4r
      @AsmarechMihret-t4r  12 днів тому

      እንኩዋን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤እህቴ❤

  • @welduyemane1485
    @welduyemane1485 12 днів тому

    Wow btami nefeti ketslyo habtey natey❤❤❤❤

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 12 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ አስማረችዬ ዋዎ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @utube2121
    @utube2121 10 днів тому

    kus Kus Yemigbu Sim Sigerm ❤

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 11 днів тому

    ዋው ማሻ አለሕ

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን 🌻🌻🌻አደረሰሽ መልካም 🌻🌻🌻አዲስ 🌻🌻🌻ዓመት

  • @amenabebe2255
    @amenabebe2255 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ 🎉❤

  • @ayanyekatit13
    @ayanyekatit13 11 днів тому

    🎉❤በርች

  • @amohammed8393
    @amohammed8393 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gobezi yene konjo

  • @seblekasane
    @seblekasane 13 днів тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የኔውድ የኩኩስ አሰራር ነው ያልሽው ኩኩስ ምንድ ነው ለስሙ አድስ ነኝ ኩኩስ ስሙ አድስ ሆነብኝ ወይስ እደየአገሩ የስሙም ይለያያል ልበል. ሴቱ አስራ ሁለት እህሉ አድ ይባላል አባባሉም እህቴ ስለዚህ የምግብ አሰራር ብዙሀይነቶች አሉ የዛሬው ግን ለኔ አድስ ነው ከስሙ እስከአሰራሩ😂💚💛❤😄😄በይ በርችልኝ ማሬ ምግቡ እስከሚደርስ እጠብቃለው በልቼ ነው የምሄደው ክክክክክ

    • @AsmarechMihret-t4r
      @AsmarechMihret-t4r  13 днів тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንዴት ነሽልኝ እንኩዋን ወደቻናሌ በሰላም መጣሽልኝ
      ስለሰጠሽኝ አስተያየት አመስግናለሁ ምግቡ ደግሞ አወ ስሙ ኩኩስ ይባላል በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው አሰራሩም ቀላል ነው ከተለያየ ከእህል ዱቄት የተውጣጣ የምግብ አይነት ነው ከከማንኛውም እንደማንኛውም የፓስታ ዘር ታሽጎ ይሸጣል እናም ገዝተሽ ስሪና ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🩷🩷💜🩷💖💖💖💜💖💖💖💜💖💜💖💜

    • @seblekasane
      @seblekasane 13 днів тому

      @@AsmarechMihret-t4r እሽ የኔውድ አብራርተሽ ስለነገርሽኝ አመሰግናለው 💚💛💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Dn.Dr.Berhan
    @Dn.Dr.Berhan 12 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለቤቱ ባለቤትና ይህንን ጽሑፍ ለምታነቡ ቤተሰቦቻችን በሙሉ በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 😍
    በእውነቱ ነገር እኔ ምግብ መብላት እንጂ መስራት ከማይወዱ የዚያኛው ጾታ አባላት አንዱ ነኝ 😂 እኔ አሁን ኩኩስ ያልሽውን ስም አላውቀውም እንዲያውም ኮኮስ ከሚባል እናንተው የምትቀቡት ነገር ጋር ተመሳስሎብኝ ነበር 😂
    እና እቺ ምግብ እኛ ሰፈርም ትሰራለች ወይ እ ? 🙄 ያው ለጠቅላላ እውቀት ብየ ነው
    በሉ መልካም ስራ ፣ መልካም ምግብና መልካም ምራቅ የማዋዋጥ ጊዜ ይሁንላችሁ😂❤

    • @AsmarechMihret-t4r
      @AsmarechMihret-t4r  12 днів тому

      @@Dn.Dr.Berhanበቅድሚያ እግዚአብሔር ያክብርልን ሰላም ለሁላችን ስለምግቡ ደግሞ በጣም አሪፍ ምግብ ነው 😃ስሙ ደግሞ ያው የምግብ ህግ የለውም ግን ባገኙት አጋጣሚ ኩኩስ ብለው ቢመገቢ እላለው ከዚያ ድጋሚ እንዲህ ነው እንዴ ይላሉ 😃🌸😃❣️