MY BROTHER BEGASHAW CHERU MEDHANIALEM Is calling you but you don’t listen he Speak in Hebrew language which I didn’t understand he loves you that’s why he called you in the orthodox religion and he is true and love and I was waiting for you to tell you the message
እውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል ሲገባህ እንደዚህ ትረጋጋለህ ጌታ እየሱስ የኔ የሆኑትን ኦርቶዶክስ ስለሆኑ ፕሮቴስታንት ስለሆኑ ታውቁቻዋላችሁ አላለም የኔ የሆኑትን በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ ብሎኖናል ከአንተ የመንፈስን ፍሬ አይተናል እርጋታህ ስርአትህ ብስለትህ እጅግ ይገርመኛል እግዜብሄር ያብዛልህ አሜን !!!
👎👎👎👎
😂😂😂😂😂
❤
የኔ ውድ ወድም ዳግመኛ በአገልግሎት ላይ ተመልሰህ ስላየሁህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በግሌ ሁሌም ቢሆን እግዚአብሔር ባንተ ብዙ አስተምሮኛል ብዙም ተጠቅሚያለሁ ❤️ " ሲገባን እናለቅሳለን" ብለህ ነበር በአንድ ወቅት ዛሬም ያንን አስመስክረሀል እናም ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ እላለሁ❤️🙏🙏🙏
በጋሻዉ በጣም እንወድሀለን ወደ ቀደመችዉ ቤተ ክርስቲያን እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ
በጋሻው ከወንጌል ጋር ያስተዋወከኝ አንተ ነክ ባንተ ስብከት ተጠቅሚያለው የተባረክ ነክ ወንጌል ያሸንፋል
ኢየሱስጎይታ እዪ ወንጅል ኣጥፊእና ወንግል ነስፍሕ ❤️❤️❤️
ፀጋው ይብዛልህ እንወድሀለን
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ በርታ በነገር ሁሉ ጌታ ይወድሀል ተባረክ።
መምህር በጋሻው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ለራሱ ይጠቀምብህ የያዝከዉ እዉነት አጥብቀህ ያዝ ኢየሱስ ህይወት ነው ኑረኸው እንድታልፍ ጌታ ይርዳህ እንወድሀለን።
በጋሻው እወድሀለሁ በጣም ተባረክ ኢየሱስ ን ስበክ ቀጥልበት
በወንጌል አላፍርምና እንየሚል ቃሉ በህይወትህም ስለተገለጠው ወንጌል እግዚአብሔር ይመስገን።
😂😂😂😂
በጋሽው ታህዲሶ ሁኖል ሲሉለኝ ለሰባት አመታ አንዲም ቀን አምኘ አላቅም ካንተ አደበት ስሰማ አመንኩ።ብቻ ምን ልበል ለተዋህዶ አማኞች ባትለየን መልካም ነበር።ዋጋ ከፍለህም ቢሆንወንጌልን ከባለፈው የበለጠ በጨለማ ላለው ህዝብ ሰብከህ ቢሆን ደግ ነበር ።ብቻ እግዚያብሄር እዲሜና ጤና ይስጥህ አንዲ ቀን ወደ ተዋህዶ ትመለስ ይሆናል።
ትህትናን የተሞላ comment
በጋሻው አንተ ልዩ ነህ በገባህ መጠን ክርስቶስን አገልግል ግን እንደሌሎቹ ገንዘብ እንዳያታልህ ተባረክ በጣም እወድሃለሁ
ወንድማችን በጋሻው።ወደቀድሞዋ ቤትህ ቤተክርስቲያን ተመለስ ወንድማችን አንተ የተዋህዶ እንቁ ነህ። በጣም ነው ያጎደልክብን እንወድሀለን።ክርስትያን ሁሌም ይፈተናል።
እግዚአብሔር አምላካችንና አባታችን አብዝቶ ይባርክሀል ያበዛል
እግዚአብሔር ይመልስህ ማስተዋልና ጥበብን ይስጥህ የስላሴዎች ሚስጥር ጥልቅ ስለሆነ
ና ወደቤትህ ወድሜ ቅድስት ቤተክርስትያን በሯ ክፍት ነው ለይቅርታ አይረፍድም እና
ሰዉን አትከተሉ ትስታላቹ ፈጣሪን ተከተሉ
ያንተ ሚዛን በጣም ከባድ ነው ከሁሉም በላይ ::እንደ ሌላው ጠጪ ና ወፈፌ አይደለህም::እንዲሁም ልዩ ፀጋ ባንተ ላይ አለ የሚታይ::እንኩዋን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አገኘህ ውንድሜ::በጌታ መመረጥ መታደል ነው::ፀጋው ያፅናህ በቤቱ::
100% sure he will be back to the origin which is orthodox. I love him really
ወንድማችህን ተባረክልን እንወዳሀለን❤❤❤❤❤
እባካችሁ የፕሮግራሙን ሙሉ ክፍል ልቀቁልን 🙏
እውነት ነው ለወንጌል የተፈጠርክ መሆኑን አምናለሁ በበኩሌ ።በርግጥ ዋናው ማዳንህና ለመንግሥቱ መኖርህ እንዳለ ሆኖ ይህን ጥያቄ ራስህ ተዘጋጅተህ ብትመሰክርልን እላለሁ ጌታ ቀሪ ዘመንህም ይባርክ 🙏
Ur blessed indeed ተስፋ አለኘ ባንተ የመረጠክ ጌታ አያሳፉርክም pls release the full program
የሚገርመው ወደዚህ ሕይወትን እንዴት መጣህ ሲባል ሊመልስ አልፈለገም ጥያቄው እራሱ ደስተኛ አላረገውም ባለበት ነገር ደስተኛ አይደለም ውስጡን የሚበላው ነገር አለ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተነሳ አገልግሎት ጀምር ቶሎበል ጊዜው ነው
ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ከሃይማኖት በቻ አይደለም የሚለየው ከራስም ጭምር ነው ኢየሱስ ምድሪቱን ይወርሳል የኢትዮጵያ መፍትሄ እና እንቆቅልሽ ፈቺ ክርስቶስ ነው❤❤❤❤❤❤
MY BROTHER BEGASHAW CHERU MEDHANIALEM Is calling you but you don’t listen he Speak in Hebrew language which I didn’t understand he loves you that’s why he called you in the orthodox religion and he is true and love and I was waiting for you to tell you the message
የመቤታችን ፍቅር ስቦ ወደ ቀድሞ ቤትህ ቤትህ ያስገባህ
ከእየሱስ የሚበልጥ ፍቅር ወይም ሞቶ የተነሳ ካለ ንገሩኝ እኔም እመጣለዉ
አምለክ ይባሮክሕ ሐቁን መስክረሐል
GoD bless you and your family 🙏
አሁንኳን አመጥክ ጀግና የየሱስ ወተደር።
ገና ሳጀምር እንደዚህ ያበዳችሁ ሲጀምር ምን ልትሆኑ ነው??? መምህር በርታ ጌታ ከእንተ ጋር ነው በፌስ ቡክም በቲክታክም በሁሉም መንገዶች ጌታን ግለጥ በጨለማ ላሉ
ተባረክ።በውስጥ ያለውን ግለጥ።አገልግል
በጋሻው መፅሀፍ ብትፅፍ ከዚህ ብዙ የምንማረው ነገር ይኖራል ታሪክም ስለሆነ ቢፃፍ መልካም ነው
God bless you and your family pastor Begashaw Desalegn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
release The full program please🙏
Memihr yetebarek sitotachin neh kelijnete jemro metsihaf kidusen endiwed endigebagn siladerekegn ameseginihalehu zaren endezi beteshalew kidan siletegenagnen Egziabher yimesgen. Ye geta tsega yibzalh ❤
ወንድሜ በጋሻው ምንም የሚያስከፋህ ነገር ቢኖር ገፍተው ገደል ቢጨምሩህ በራስህ ቆመህ ባለህበት ፀንተህ መኖር ትችል ነበር ። ግን ካንተ በላይ ቃሉን ጠንቅቆ የሚያውቅ የለም። የህዝቡ ፍቅር ላንተ ያለን እምነት ከባድ ነበር
የወንጌል አርበኛ ነህ ተባረክ
❤❤❤ ante legnaa stotachnn nekk 🙏🏼
ተባረክ
በርታ ከጎንህ ነን
አሜን ተባረክህ
Amen tebarek
ጌታ ይርዳህ
❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባረክ በርታ
Blessed
Ante kehadi.
Mamihirachen begashewu wodehohal endemaymales 100%"ergitegna nagni❤
Geta yibarkh
GBU❤❤❤❤
melkam tenagrehal memehir begashaw ye kristos wongel ye hagerachin ena ye alem mefthe yehonal .tenarek!!!!!!
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃሉ እስከ መጨረሻ የሚፀና እሱ ይድናል ይላል አንተ እና መሰሎችህ ኦርቶዶክስን ብትክዱ ባትክዱ ኦርቶዶክስ ያው ኦርቶዶክስ ነች አትቀየርም አትጠፋም ላንተ መነሻ እንደሆነች ለኛ መነሻም መድረሻም ነች እስከ ህይወታችን ፍፃሜ እንከተላታለን ልቦና ይስጣችሁ መሳደብ ግን አትችሉም ወንጌል አስተምሩ ያ የነበረህ ግርማ ሞገስ ራሱ አሁን የለም ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ይላል ቃሉ ኦርቶዶክስን ለቀቅ አድርጓት.
TMLES NSHA ALALEKUHEM
Jesus Christ is our king 👑👑👑
Eebbifamaa
Bezu metaweqe yemselgn neber ewqet selelek new wed nesu yhedekewe ewqetune yeseth
Wow. Wonderful. G. B. U
ፈታረ ወደቦት ይመልሰክ
All of you please accept Jesus Christ for your spiritual life 🙏🧬❤🎉
❤❤❤❤❤ተባረክ
Wede betih temeles ...begashaw Egizihabher libona yimelis
Jesus Christ is our father 🙏🙏🙏
The only way to heaven is Jesus Christ 💕❤🎉
Gin yebelahibetin wochit sebarinet ayesemahim
መጀመሪያ ባትበጠብጡን ጥሩ ነበር መደሃኒያለም ልብ ይስጠን
We are lucky ❤️ because we belong to Jesus Christ 💕🙏🧬❤🎉
All of you please read the Bible only to know about Jesus Christ 🙏🧬❤🎉
Talk ye geta bariya
ሳይረፍድብህ ተመለስ በጋሻው
Orthodox balewletah silehonech nw wilitawan yekefelkew
na zmbileh ankeleklhim zuriwn atzur embethachin ruhruh nat
Jesus Christ is our life 🙏🧬❤🎉
We love you dearly
Iske meceresha ye tsana yidinal.
Yeteregagah andebete eretu negegerh yemidemet neh derom Orthdox eyaleh jemero malete new
Ewnet Gena alagenghewm ebakh anbb
ANTE MENNAFEK...MNM HAWELT YELEHEM....KEHADIII ORTHODOX TEFRSALECH BELEH NBR...ANTEE TARSALS H.
አንተ በጣም ጨዋ ነሕ የንን ባለገጌ ትዝታውን አሶተምረው ምከረው ይኸ ባለግ።
ወፈፌ
We belong to Jesus Christ 🙏🧬❤🎉
La wongele manori batame kamebalahyu balye tikeme newu newu
ye Eyesuse kiritose fikere
segalati new yadenale wonigale
Memeher ???????.....pastor 😂😂😂😂
በጋሻው ምንም የአንተ የእምነትህ ህብረቱ ውስጥ ባልሆንም ግሩም የምላቸውን ጥሩ ጎን ሳላደንቅ አላልፍም ይሄውም ስለኦቶዶክስ ያስቀመጥከው መልካም አድናቆትህ ነው መልካም አድናቆትህ ደስ አለኝ ።የሆነው ሆነው ግን አሁንም አንድ ነገር ግን ይቀራሃል እርሱም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስክርስቶስ ብቻ እንጂ ስላሴ እንዳይደለ ማመንና በኢየሱስክርስቶስ ስም ሐጥያትህ እንድሰረይ መጠመቅና ወደ መዳን ፍጻሜ ጫፍ መድረስ ይጠበቅብሀሃል በሌላው ቆንጆ ሂደት ላይ ስለሆንህ በርታ እልሃለሁ።
“ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”
- ዮሐንስ 14፥14
eshi men.yexbse😂
Begashawu.temeles.dingil.mariam.min.tilale
Wentya.wertadoxe.na.lana
❤😂
debubi.batoni.yegen.neber😂😂😂😂😂😂😂😂
የናት ጡት ነካሽ ሆንክ ምን ያደርጋል ታዲያ ።በርግጥ ከልቤ ልንገርህ እውነትን የሚያውቁ ሰዎች ሁሉ ከየት እንደሆንክ ያውቁሀል የቀን ጉዳይ ነው በምንም መልኩ ክፋና አፀያፊ ንግግር በጋሻው እነዳትናገር ለታሪክ እንዳታስቀምጥ ።
ሰይጣንህን በርሜሉ ቅዱስ ጎርጊስ ተጋብዘሃል ለመጠመቅ ለንሰሐ
RIP 😭😭😭😭😭
አንተስ በጋሻው ልትሄድ ትወዳለህን
Yasyone.malamaga.sebkatune.eyebkgw
Ameeeeeen tebark 1🙏🙏🙏🙏
ጨርሰህ ውጣ
Wushet.newu.
Eyesus.betekirstiyan.wust.yelem.eyesus.yet.newu.esikahun.yekoyewu.yale.yesus.newu.betam.yigerimal
kkkkkkkkkkk betam taskaleh ante dedeb neh enji ---------------