I'm 19 & I love cultural songs played with cultural musical instruments. This is beautiful song!! I wish those youth trying to emulate African American Rap / Hip Pop pay attention to this coz this is what is true Ethiopian song!!
I never listen to Ethiopian music b4 until I watched this movie called “the Red Sea diving resort” and it played Ethiopian music. I didn’t know that Ethiopian music is this interesting and unique🥰your type of dancing I never saw before but it’s very unique and interesting❤️I like it. If I shake my body like them I’d get a headache fast😂. Nice song and dancing🌹hope I can learn how to dance your way I want to be a choreographer when I grow up
wow, thanks for ur feeling,interest on our cultural song, dont mention it i can help u on imo , first be famly on ma channel & i'll give u my no...thanks for ur time to read
♥ከዘር የነፃ ሀገር ማለት ወሎዬ ነው ወሎ ውስጥ ብዙ ብሄር ቢኖርም በፍቅር እና በአንድነት የምንኖረው አኛ ወሎዬዎች ነን የወሎ ልጅ ነኝ ያው የከሚሴ ♥
Sounds good..im from Zimbabwe but i love💕 Ethiopia
ላሳይህ #አዳጎ ወልዲያ ላሳይህ #ሙጋድ እንግባና ........ #ወልዲያን የሚወድ ላይክ👍
Me ke gobye
ወለደያ💖💖💖👈
አቦ ውብ ነሽ ውድድድ ቤት አማራ ወሎ ነኝ ከአሳምነው አገር❤💛💚ውድድድ
💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞
I love you so much Ethiopia 🇪🇹 and Music Nice and People Ethiopian 🇪🇹 from Syria 🇸🇾
🇪🇹♥️🇸🇾
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
የጥንት ነሽ የናትና አባቴ።
ፅዮን ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ። የድንግል ልጆች ሰብስክራይብ ግጩኝ።
We love u dear i vist Syria so nice latkia kasb tertuz so nice i vist Armina orthodox church.in kasb
I want vist also syrian orthodox in next year
Mamay
I'm 19 & I love cultural songs played with cultural musical instruments. This is beautiful song!! I wish those youth trying to emulate African American Rap / Hip Pop pay attention to this coz this is what is true Ethiopian song!!
yes of course, every youth should attention for this, visit ma channel thanks
ዋውው
ድምፅ 100/
ውበት 100/ በርች ማሬ በዛላይ ወጣት ነሽ መስራት ትችያለሽ
ትንሽ አለባበሱ እንጂ ምርጥ ስራ ዋው በርች ተነስተውና ታይተው የማይታወቁ ነገሮችን አሳይተኝናል!። እስኪ የወሎ አማራን ምትወዱ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው!
😍😍😍😍😍😍
@@fafitube8254 ዉዴ ጎራ በይ ወደኔም ሰብ🙏
@@beziwende6001 እሽ ውዴ
o.m.g ክሊፑ አንደኛ ነው
ዉበት ብሎ ዝም
ድምፅ አንደኛ
በቃ ኮንፊደንሷ ይገርማል
ክሊፑ ላይ አስመስላ ሳይሆን ሁና 👍💪👈💖
ቃላት ያንሳል ቱባ ባህል ምርጥ ድምፅ ምርጥ ቅንብር best wollo traditional music
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
የጥንት ነሽ የናትና አባቴ።
ፅዮን ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ። የድንግል ልጆች ሰብስክራይብ ግጩኝ።
ተዋህዶ ሀይማኖቴ አድርጌሀለሁ ወድሜ በርታ
አድርጌሀለሁ ግን በዘፈን የድንግልን ስም መጥራት የለብህም
@@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ ወደኔም ጎራ በይ ዉዴ ሰብ🙏
@@gurshatadese8681 wednem gora nel borne 🙏
እሺ አንተም ሰብ 🙏
የወሎ ሽቅርቅር ያምራል
ምንም አይወጣላችሁ ምረጦች ሸጋና መለሎ
ውድድድድድ😍😍
አሪፍ ነው ቀትይበት ማሬ ደግሞ እኔ ትግሬ ነኝ ግን ጥሎብኝ ወሌዎች ስወዳቹ ላይክ አትርሱ
እኛም እንወዲሻለን
ለላይኩ አትስቢ 100%🇪🇹💜#
ውድድድድድድድድድ እኛም
ሀይል በሚስጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
ሌባ ሞላጫ አጋሜ ምን አባሽ አለሽ ከኛ😡
ልክ ነሽ ማሬ፣እኔም በጣም ነው የምወዲሽ
ዋዉ ድምፅና ቁንጅና!!!! እውነተኛ የተፈጥሮ ቁንጅና እንዲህ ነው:: ካለሜክአፕ በባህላችን በሚያምረ ፀጉርዋ ሹሩባዋን ተሰርታ ትክክለኛ የባህል ድምፃዊ ነች:: ተባረኪ🙏🏾
አካባቢን እንዲህ ለዛ ባለዉ አገላለፅ ሲገለፅ እንዴት ስሜትን ይኮረኩራል ካለማጋንነ ዘፈኑን በጣም ደጋግሜ ሰማሁት አሁንም እቀጥላለሁ በጣም ይመቸኛል ፡፡
የመርሳ ልጆች የወልዲያ ልጆች 😥
አቦ ወሎየነቴ ውበቴ ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ ወሎ እንኳንም ተፈጠርኩብሺ የውቦች የፍቅር ሀገር ውድድድ ሀገሬ ❤❤❤❤❤
ወሎ አይደለውም ነገር ግን እቤት አማራ ነኝ ተመችቶኛል እና ስወደችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ "
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
የጥንት ነሽ የናትና አባቴ።
ፅዮን ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ። የድንግል ልጆች ሰብስክራይብ ግጩኝ።
I love the song and I would love to give you this 🖕🖕🖕🖕🖕for you racist thinking.
ቤቴ አማራ ማለት ምን ማለት ነዉ?????
@@diehardfanofleo6125
ይቅርታ ፅሑፉን በመጀመሪያ በደንብ ያንብቡት ። ቤቴ ሰይሆን : እቤት አማራ ነኝ ነው የሚል እሽ
ሃሃሀሃሃሃ እሽ ግን ወሎ አይደለሁም ግን እቤት አማራነኝ ነዉ የሚለዉ እኮ ተሳሳኩኝ።
እስኪ እንደኔ በርች በሏት ያገሬን ልጅ
መገን ወሎ እንኳን በቀልኩብሽ
እስኪ ቤተሰብ እንሁን ያገር ልጆች ምን ይለናል ሰላማችሁ ይብዛ
አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን ኑልኝ
balewolede yenedege nbere berece
ወሎዬ ነኝ ያዉም የሀይቅ ልጅ የኔ ቆንጆ በርች
ወሎየ ነኝ ያዉም መርሳ አባገትየ ሳቅና ጨዋታ ዝና ካማራችሁ እደኛ እደምነዉ ሀብሩ ላይ መርሳ አባገትየ በተወለዳችሁ Ethiopian lezelalem tenure
😍😍😍 ሳህ
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ከብር ለባህላዊ ገጣሚ መሀመድ ይመር ይሁን
አዎ ወሎወች ሙስሊም ክርስቲኑ ፍቅር ነን ወሎ ገራገሩ ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ ከየየት ይገኛል ፍቅር እደወሎ
😍😍😍😍😍😍ደሜዋ
@@fafitube8254 አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን ኑልኝ
ዋው ያዝ ውሎ 💚💛❤
እኔ የየመን ነኝ ፣ የኢትዮጵያን ዘፈኖች እወዳለሁ ፣ ኢትዮጵያን ፣ የሥልጣኔ ሀገርን እወዳለሁ እናም የኢትዮጵያን ህዝብ እወዳለሁ
አማረኛ እደትቻልክ ሀቢቢ
አንጋፋው ሙዚቀኛ መሀመድ ይመር ነው ገጣሚውና ዜማ ደራሲው ዋው ሁሉም ነገሩ የተዋጣለት ሙዚቃ ነው ።
አቤት ድምጥ በጣም ነው የምታምሪው በርች ወሎየ ነኝ በናቲም ባባቴም ግን እኔ የምኮራው በኢትዮጵያውነቴ ነው
እስቲእንደኔ አማራየሆናችሁ ላይክአድርጉኝ አማራነኝ ለዛም ወሎ ከወሎም እምየወልድያ❤
አቤት ቤተ አማራ ይመችሽ አቦ እስኪ ወሎዬወች
😍😍😍😍😘😘
ማሬሰታምሪ
ዋው ምርጥ ሙዚቃ
አቤት ወሎ የት ናችሁ አማራ የት ናችሁ ዘራችሁ ይብዛ ።
መርሳወች የት ናችሁ ወልዳያወች ወሎየ ገራገሩ
ቀጥይበት ለየት ያለ ምርጥ ድምፅ አለሽ።
I never listen to Ethiopian music b4 until I watched this movie called “the Red Sea diving resort” and it played Ethiopian music. I didn’t know that Ethiopian music is this interesting and unique🥰your type of dancing I never saw before but it’s very unique and interesting❤️I like it. If I shake my body like them I’d get a headache fast😂. Nice song and dancing🌹hope I can learn how to dance your way I want to be a choreographer when I grow up
wow, thanks for ur feeling,interest on our cultural song, dont mention it i can help u on imo , first be famly on ma channel & i'll give u my no...thanks for ur time to read
ዥ
ላሣይህ ልመለሥ አትልም አልሽ እዉነት ነዉ አማራዎች ጋ ገብቶ መልመድ መዉጣት የለም
ዋውውውውው ብሎ ዝም ነው ደምፃሽ አማራነት ኩራት ነው
ምርጥ ሙዚቃ አለባበሳችሁ ይማርካል እኔም ወሎዬ ነኝ
ረ ያበደ ነው👍
እደዚህ አይነቱን አቅርቡልን እራቁታሞቹ እናተዋ ይቅሩ ♥♥♥♥♥እኔም ቢርቢሳን ጠጥቸ ነው ያደኩት😍በርችልኝ የኔ ቀበጥ
ልዩ ነው የእኔ ውድ ምርጥ ሙዚቃ
! Masha allah a nice voice I love Ethiopian people and music❤️ Sudani😊
No typing masha allah??
ወሎ ገራገሩ ወሎየወች ንቁ ጋላ ሊወርስን ነዉ ወሎ አማራ ነው ልቅም ምንም የለለበት እስላም ክርስቲያኑ ተፋቅሮ ተዋዶ እሚኖርባት የ ፍቅር አገር ፍቅር ሲያጡ ፍቅር የሆነችውን አገር ተመኙ ይመኙታልጅ አያገኙትም
አለን
Alem Mulualem ሠብስክራይብ አድርጊኝ ወድ እኔም አደርጋለሁ
ወሎ አማራ ነው ጋላ ሆኖ አያውቅም
ወሎ አማራ ነው ሢናፍቁ ይኑሩ ጋላ አንሆንም
ጋላ ወሎን አያውቁትም
የምር የኔ ቆንጆ ከሙዚቃሽ ቁንጅናሽ ማርኮኛል
ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ እያላችሁ አትበጫጭቁን ምክንያቱም ዐማራ ነን እኛ እስኪ ከሌሎቹ ተማሩ🤨🤨🤨🤔🤔
wolo ya fiker hagari
እኮ አያስጠሉም
@@MimiMimi-eb4lv welon. .gondar ybeltal Ehte. gn wanaw..1🇪🇹.selam thun belu bakachi
አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን ኑልኝ
@@MimiMimi-eb4lv አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን ኑልኝ
እኛ አማራዎች አቤት ስናምር አቦ ዘራችን ይብዛ ክፉ አይንካቹ ስወዳቹ♥ ነው።
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው ስናምር እኮ
ቀላል መታደል ነዉ ወላሂ
ላሳይህ መሀላባ አገሬን❤
ክብር ጀባ እኔም ወሎዬ ነኝ ከለምለሟ ለጋምቦ
ወይይይይይኔ.እኔም.ወሎየ.ነኝ.ይመችሽ.አቦ
አገርሽ ,,, ወደየት ነው ,,,,, አገርሽ
ብለክ ብጠይቀኝ ,,, እኔ አልዋሽ
ከበር ጀባ ልንገርክ አብክሬ
ወሎየ ነኝ ቃሉ ተሁለደሬ 💘
ምርጥ ወሎየ ደም ግባትሽ እንደወረደ
ቅብጥብጥ ያልሽ ነሽ 😍
አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
ብሰማ ብሰማ የማልጠግባት የወሎ ሽግርግር ወይኔ ጎሊማ ስትይ ያደኩበት ያደኩበት ዉሀ ምይደረግ ስደት አለያየኝ በትዝታ አለኩልሽ ማሬ😩😩😩🇪🇹
gid yelem mare, yasebshiw yisakalsh, berchilgn
አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
እሽ እንሆናለን የኔ ማኛ ዉድ ያገሬ ልጅ💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘#
ወሎየዎች ውስጤ ናቸው!!
ወሎየዎች ሠላማችሁ ይብዛ
ወለየ ነኝ ቤተ አማራ❤
አፌ ቀርጥ ይበልልሽ ዴስ ስትይ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 😍😍😍😘😘😘
ዎው አለምንም ሜካም ሥታምሪ ወሎዬ መሆን መታደል ነው እኮ😍
Nice song&video shooting perfect
ወሎየነኝ ያውም መርሳ አባገትየ
ብዙ እንጠብቃልን የኔ አማላይ
Wowww beras ena bebehal metemamen yelunal yehi new yalemenem mekab abo yemechishi ekuanem yeniy honeklgn
ዋውውውው በጣም ሀሪፍ
Keber Jeba Lingerh Abkire,
Wolloye Negn Yawm Mersa Abuare,
Yimechish Abo
I'm yemeni and we love ethiopean music .
Didn't some one your country put a Nigerian woman up for sale 🤦🏿♂️🤬or was it seriya
ወልደያ አዳጎ ሙጋድ 😘
ዋው ያምራል ወሎየ ይመችሽ
ከበር ጀባ 👏💚💛❤️ልጁ ደግሞ ይፀዳል😍
Wow betam yameral bereche belenale
ማማዬ የጭርችን ወንዝ ማንም አንስቶት አያቅም በጣም ነው የመመሰግነው ጭረች ወንዝ ተቦጫርቄ ነው ያደኩት🙆😍😍😍😍😁
yene mar enem des bilognal,
አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
ዋውውው ይመችሽ ታምሪያለሽ በርች
አገሬ መርሳነው ሲነሳ ደስ ይለኛል አይ ናፋቆኛል
መገን ወ ሎ የሙሀባው አገር ....❤
በተለይ መ ር ሳ ... 😍
መርሳባገትዬአገሬ ናፈቅሽኝ አይይ
@@Jemmutube1 በጣም አቡ ሱዕድ
❣🙋♀️
ይመችሺ
የኔ ቆንጅ የመነን ዘራ ነኝ ያውም ወሎ የድጋ ጉች ሀገሬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ለየት ያለይ ቆንኮኦ
ሀሪፍነው፣እህት፣እኛወሎነን፣ምንምም፣ይወራ፣ለምሳከብትቦታየለንም
اغنية جميلة التحية لقناة هوبي التحية لكم من السودان
ዋውውውው ያገሬልጂ ድምጥሽ ዜማሽ ሁሉነገርዋውውውው ነው 👌👌👌👌💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
ዋውውው ያገሬ ልጅ ማሬ ያምራል
I love you so much Ethiopia i miss wollow
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
የጥንት ነሽ የናትና አባቴ።
ፅዮን ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ። የድንግል ልጆች ሰብስክራይብ ግጩኝ።
ተሁለደሪን አገሪን አነሣሻት ጥሩነው በርች
አይይይ ወሎ የፍቅር ሀገር የወሎ ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ
የኔ ማር ኮሜት ሰጥቸ አላውቅም ነበር አገሬን ትዝታየን ቀሰቀሽው ይመችሽ አቦ
ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ
የኔ ማርር
ዋዉ ወሎዬወች ደስ ይላል ቀጥይበት
ዋው ዲምፅ ቆጂና አደኛ ነሽ ሰብሊ በርች የመርሳዋ ❤❤❤
መርሳ ነች እዴ😍😍😍😍😍😍
ዊዉዉዉዉ ያምራል በርቺ የኔ ዉድድድድድድ
ያምራል
شكر لي ملوك افريقيا
Asayewu Woldia Wollo
Sewedeshe Ehete 😘😘😘💚💛❤
በርች ሸጋ ወሎየየየ 😘😘😘😘😘ወሎ ዳር እሥከዳር ፍቅር ነን😘😘😘
አይቻለሁ ባይኔ መች ቀረው በዝና
ከዘር ይመረጣል ወሎ በቁንጅና
!!!
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
በርችጥሩስራነው💚💛❤️👍😘
ዋዋዋው በርቱልን መኩ
ዋውው ድምፂብልወ ዝምነው እደት እደናፈቀኝ አገሬ በተለይ የተወለድበትኝ ገጠር የአደግሁበት መደር የተራጨሁበት ውሀ የተማርሀለበት ትምህርት ቤት በጥቅልው ወልወ ናፍቅወኛን 15 ቀን ቀረኝ አገሬ ልገባ ይቅናሽ በልውኝ ውለጅ ክበጅ ብላችሁ መርቅውኝ የአገሬ ልጅወች
ሰላም ግቢ ውዴ አላህ ያሳካልሽ
የደጋጎች ሃገር የውበት መፍለቂያ ወሎ💝💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ወሎ መለሎ ናቸው ስወዳቸው ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ፎቶዬን በመጫን ሠብ አርጊኝ
ዋው የኔ ቆንጆ በርች
Yene konejo betame dese yelale 💚💚💚🥰🥰🥰❤❤❤🌷
አቤት ወሎየነት ዉበት
ወየዋ ድምፅሽ ዋው ነው ይመችሽ ግን እኛ ወሎየወች አርቲ ፊሻል አንወድም እድህ አይደሉም የወሎ ልጂጆች
የሚያስጠላኝ በመሃል የሚለፈልፈው ሰውየ ነው። የባህል ዘፈኑን ሁሉ አበላሸው፡ ምንድን ነው ነገሩ?
ክክክክክክክ
@@dubaidubai9724 እኔ አልስቅም፤ ከምር የሚያናድድ ነው። ደህና ዘፈን ይዘፍኑና በመሃል ይኸንን ሰው አስገብተው ያስለፈልፉታል። ፋሺን መሆኑ ነው። አንዱ አንድ ነገር ካደረገ የኛ ነገር ሁሉም ያንኑ ካላደረግሁ ሞቼ እገኛለሁ ነው የሚለው።
Nice song.