ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዳውሮ ዞን የተገነባውን የኢቲ ማዕድን ልማት አ.ማ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካን ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 86

  • @shimelistenna3052
    @shimelistenna3052 6 днів тому +27

    ኢትዮጲያ ባንተ ወደፊት ትራመዳለች በርታ ።

    • @Ahmedmohamedmouse809
      @Ahmedmohamedmouse809 6 днів тому

      Zero plus Zero

    • @Ahmedmohamedmouse809
      @Ahmedmohamedmouse809 6 днів тому

      Zero plus Zero min yi ganyal

    • @alimuhidin4430
      @alimuhidin4430 5 днів тому

      ሀገር ሇላቀር ስቶን መደሰት ግን ይቻላል?
      ስራ ተሰርቶ ዜሮ ዜሮ ምን ማለት ነው ​@@Ahmedmohamedmouse809

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 6 днів тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 днів тому +12

    Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 Yehuni Eritrea 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 ❤❤❤❤❤

  • @ewikebe4568
    @ewikebe4568 6 днів тому +21

    ውዱ መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 6 днів тому +29

    አብቹዬ አንተ ድንቅና ልዩ መሪዬ ዕድሜህ እሰከፈቀደልህ ኢትዬጵያንና እዝቦቿን ምራን ማሪያምን ትመቸናለህ፡፡

    • @abdissagammada5694
      @abdissagammada5694 6 днів тому +1

      ዐቢይ ለመላዪቱ ኢትዮጵያ እድገት የሚሠራ መንግሥት የምትመራ ነኽና ካንተ ጋራ በቅንነት ለሚሠሩ ኹሉ አክብሮት አለኝ:: በርቱ ተበራቱ እላለኹ::

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 6 днів тому +15

    የተወደድክ ያገሬ መሪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከባልደረቦች ጋ ፀጋው ይብዛላቹ እንወዳቹሀለን

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 6 днів тому +12

    ኢሳይያስ 40:31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

  • @tigistsentayehu780
    @tigistsentayehu780 6 днів тому +6

    ዛሬም ወደፊትም እስከ ዘልዓለሙ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ በፈጣሪዋ ቸርነት ለዘልዓለም ትኑር ! አሜን !

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 5 днів тому +1

    አገሩን የሚወድ ይወድሃል።አንተን የሚጠላ ሀገሩን ህዝብህን የሚጠላ ነው።❤

  • @adadnech122
    @adadnech122 6 днів тому +2

    ደውሮ እንኳን ደስ አለቹ አብቹ በነከህ እጅህ ሸገር ብትሊ አብቹ ጠንባሮ አጠገብህ ነች እበክህን ጎበኝት❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 6 днів тому +8

    መሪዎቼ ❤❤❤ ሕዝቤ ❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 днів тому +4

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 5 днів тому +1

    እርብቹዬ ፍቅር ነህ፣ ገና ምኑ ተነካና ብዙ ስራ አለብህ። ጀመርክ እንጂ ገና ነህ። አንተን የላከልን እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 6 днів тому +7

    ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 6 днів тому +1

    ቃል በተግባር ❤

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 6 днів тому +12

    Abichuu abba malaa, jabaadhu, you are on the right truck and move, no earth power will stop you to make Ethiopia great and prosperous and also fulfilling you Dream and vision. The next generation will understanding You and thanked you. Keep up your good job, keep shining and working hard for your beloved country and people of Ethiopian!!!!! ❤❤❤❤

  • @kassahunbelete6477
    @kassahunbelete6477 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ለሀገራችን ስለምታደርጉት ጥረት እናመሠግናለን !!!.

  • @chalagadisa-x5e
    @chalagadisa-x5e 6 днів тому +3

    abichu you are the best of best ethiopia smart leader man we love for ever you lead ethiopia and ethiopian for 45 years keep it up

  • @አማንሁን
    @አማንሁን 6 днів тому +10

    ለሀገራችን ስለምታደርጉት ጥረት እናመሠግናለን .......!
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 6 днів тому +5

    This is an example of what exactly Ethiopia needs. We don't need senseless conflicts and armed bandits. Use of natural resources, innovation, R&D, know how transfer, opporunity, rule of laws etc... is vital for our prosperty and growth. We shall strengthen and build upon the leadership of tbe Ethiopian government on the path of prosperity, for all Ethiopians. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 днів тому +3

    Doctor prime Minister Abiy Ahmed, when he speaks to people, whoever is listening , it’s so heartwarming so inspiring and encouraging .He is just amazing. Big Love and Long live 🇪🇹☝️✌️❤️

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 6 днів тому

      Amen let him cover with the blood of Jesus almighty with his family amen 🙏 🙌

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 5 днів тому +1

    አብቹ አላህ ካንተ ጋር ነው ምርጥ መሪ በስራ ነው እንዲህ አገር እሚለወጠው ወረኞች ጊዜው አልፎባቹሃል በልልኝማ ሰላም ለኢትዮጲያ🇪🇹💪🏾

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 днів тому +5

    Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 Ethiopia Everything ❤❤❤❤

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 6 днів тому +2

    Dr. Abye makes Ethiopia great again❤❤smart and visionary Leader

  • @SaraAtheubia
    @SaraAtheubia 5 днів тому +1

    ❤❤🎉🎉

  • @SeidAbdullah-i8e
    @SeidAbdullah-i8e 5 днів тому +1

    Look his face he is so real

  • @yohanshailu1157
    @yohanshailu1157 6 днів тому +4

    ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል።

  • @wondyebesttube4287
    @wondyebesttube4287 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አብይ ተባረክ

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 6 днів тому +3

    Amen!

  • @tinishugumi7219
    @tinishugumi7219 6 днів тому +6

    You’re great leader ❤ you are visionary 21 century leader always I wonder what you are doing for Ethiopia people this is history thank you 🙏

  • @EndresSeid-c8k
    @EndresSeid-c8k 6 днів тому +3

    ይኸን እድል እንጠቀምበት እንቃ ስቶቻችን ነን ስለድጋ ክሰል ጭነቱብቻ ተጅቡቲ ጭኖለማጣት ያለዉን ድካም እምናቀዉ

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 6 днів тому +4

    Good job takiw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 6 днів тому +2

    ❤❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @tigistsentayehu780
    @tigistsentayehu780 6 днів тому +2

    💚💛🧡

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 6 днів тому +3

    ኢትዮጵያ የወደፊት የዕድገት ተስፋዋ ፍንትዉ ቢሎ ይታያል ።

  • @beshada1057
    @beshada1057 6 днів тому +3

    Great

  • @EndresSeid-c8k
    @EndresSeid-c8k 6 днів тому +3

    ጎበዞ እድሜ ለሰዉ ቢሰጥ ግማሹን እሰጥነበር ያዉም ስስታምሁኘ አብቹ እድሜየ ይስጥልን ተጎንህ እስተቆሙልህ

  • @yonaslegesse5926
    @yonaslegesse5926 6 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meharidula8916
    @meharidula8916 6 днів тому +2

    አብቹ ጀግናዉ ተባረክ በርታ 🙏🙏🙏🙏

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 днів тому

    #PM #ABIY is the BEST
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @ramadanhassen173
    @ramadanhassen173 6 днів тому +2

    🙏🙏🙏

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 6 днів тому +1

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

  • @yonaslegesse5926
    @yonaslegesse5926 6 днів тому +3

  • @YosiMan-f4d
    @YosiMan-f4d 6 днів тому +6

    ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ በዚህ በጠባብ ወቅት እና በዚህ ባስቸጋሪ ወቅት ያለማችን ኢኮኖሚ ዝቅ ባለበት ወቅት ይህን ሁሉ ልማት ማየት የዐቢይ አህመድን የአስተዳደር ብስለትን ያሳያል ምክንያቱም በዚህ በአጭር ጊዜ ይህን ሁሉ ልማት ማየት እንዲሁም ሰላም ባሌለበት አገር ላይ ትልቅ ለውጥ ማየት የአብይ አህመድን perfect መሪ መሆኑን ያመለክታል የኛ ዶክተር በርታ በርታ ለጠላቶች አተኛ

  • @kinfefikadu4487
    @kinfefikadu4487 6 днів тому +2

    Good news!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 днів тому +4

    We thank you, Dr.Abiy, for everything you do ❤❤❤❤

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 6 днів тому +3

    ❤❤❤Ellllllllllllllllllllllll❤❤ABIYYE ❤MY ❤KING ❤❤❤❤❤❤❤WDDDDDDDDD❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 5 днів тому +1

    አብይ ማለት እኛ ሀበሾች ያላወቅነው የኢትዮፒያ ጠላቶች ግን በሚገባ ያወቁት አውቀውትም እኛኑ አስተባብረው ሊጥሉት የሚሰሩበት መሪ

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 4 дні тому

    Keep It up Abichu!

  • @yosefgod702
    @yosefgod702 6 днів тому +4

    No regrer voting you and I will do it again when the time comes b/s I know the interest of failed poletician.

  • @TadeleA
    @TadeleA 4 дні тому

    ገስግስ አብቹ በርታ

  • @fetumumer2204
    @fetumumer2204 4 дні тому

    ماشاءالله تبرك الله

  • @YosiMan-f4d
    @YosiMan-f4d 6 днів тому +2

    ግን አንድ ቀን ወላሂ ኢትዮጵያ ዶክተር አብይ ካደጉት ሀገር ያሳለፋታል ኢንሻ አላህ የዛን ጊዜ ጠላቶቹም

    • @Ahmedmohamedmouse809
      @Ahmedmohamedmouse809 6 днів тому

      Are you? who are you man ? When are you is completing him what are you get from him not you he is brother whom work with him today get zero condition your cabin is him. I don't know what your like him bye

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 5 днів тому

    በፈጣሪ የተቀመጡ የኢትዮጵያ መሪ ክብር ጠም ዶር አብይ አህመድ አሊ ለዘላለም ይኑር።

  • @kirubelzegeye1923
    @kirubelzegeye1923 4 дні тому

    አዎ ስራ ማለት ይህ ነው ማዕድን ዘርፉንና ማንፋክቸሩን ዘርፍ ዙሪያ የሚያግዝ ባልሀብት ማበረታታት።

  • @mesfinlegese2007
    @mesfinlegese2007 5 днів тому +1

    Dink nigigir

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 6 днів тому +2

    አብቹ የስራ ሰው!

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 6 днів тому +3

    ልፋትህን አይቶ መድሃኒአለም ይርዳህ

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i 5 днів тому

    ሁሌ ሥራ ተአምር ነው !!!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 5 днів тому

    "እንዴት ያለ ጉድ ነው ዘንድሮ ሁሉም ዜሮ ዜሮ::"አለ ሰለሞን ወያኔ::እነ መለስ የገቡለትን ቃል አፍርሰው በቁሙ ገደል ሲከቱት::እነዚህም እንደዚ የሚበጠሩት ማበጠሪያውም ዜሮ አበጣሪውም ዜሮ ተበጣሪውም ዜሮ የሚሉ ይመስላሉ::

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 днів тому +1

    አብቹ ሃገር ለመቀየቅ ስትሮጥ መንግስት መ/ቤት በተለይ ኦሮሚያ በተለይ ሸገር ክፍለ ከተማ የሚሰሩ ከተራ ሰራተኛ እስከ ስራ አስኪያጅ በስብሰዋል ቆሽሾዋል ሌቦች ሙሰኛ መሃይሞች ናቸው ጠርገህ አጥፋልን ስንቄ የሚባል የሌቦች የውሾች የመሃይሞች ባንክንም አጥፋልን አልያም ዘርፈው ላንተ ሚሰጡ ከሆነ ንገረን ሽመልስ አብዲሳ የስንቄ ባንክ ባለቤት ከሆነም ንገረን ።

  • @TruwerkEs
    @TruwerkEs 6 днів тому +1

    ባንተ ኮራን

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 5 днів тому

    E/R becha kea😅😅nt Gare yehuen🎉

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 5 днів тому

    🌷🌷🌷🌷 እነደዚህ አይነት ዕዳ መክፈል የሚችሉ በርካታ ኤክስፖርት ገየሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ያስፈልጉናል የግለሰብም ቢሆን ዞሮ ዞሮ የሀገር ሀብት ነዉ።
    መንግስትስ፦ ኳሱዋ ያለችዉ በመንግስት ዕግር ስር ነዉ.... ጦርነት ያቁም የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጀምር ፣ የስዃር ፕሮጀክቶቹ የቀመዉ ይጠናቀቅ ለኤክስፖርትም ጭምር ፤ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ምርት ይግባ ላገር ዉስጥ ለዉጪም፣ የጎዴ እና የ ሰቲቱ ሁመራ ዕርሻዎች ወደ ሰሊጥ ምርት ይግቡ የዘይት ምርታችን ላገር ዉስጥም ለዉጪም። ወዘተ.....ወዘተ...... ወዘተ የማንበለፅግበት ምንም ምክንያት የለም የሰራ ይበለፅጋልና፣ የፀለየም ይበረክትለታል። ያለ ስራ ፀሎት ፈጣሪን ማድረቅ፣ መጨቅጨቅ፣ ማስቆጣት ነዉ simple።

  • @ManayeBekele-r3q
    @ManayeBekele-r3q 6 днів тому

    Next he will visit how they cook their food😂😂. The sinks in the sky😂😂😂

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 5 днів тому

    ቀዉስ

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 6 днів тому

    😂😂😂😂😂 yetignwaw kasal new? Ganale daw dam mangad lay yebatankaw ena dengayochu lay ye salkaw kep new? 😂😂😂😂😂 K-E-P 666🔒 belaw yasabut BA K-A-Z-A999 ⌚ (🔒🔒 🔒) honawal 🗝️ siyasfalegchAw musk awlekaw yanagrugn negarachaw😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @GhdHhhx-n5y
    @GhdHhhx-n5y 6 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @GhHh-c7d
    @GhHh-c7d 6 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BOITANO-v8m
    @BOITANO-v8m 6 днів тому +2

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 5 днів тому +1

    🌷🌷🌷🌷 እነደዚህ አይነት ዕዳ መክፈል የሚችሉ በርካታ ኤክስፖርት ገየሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ያስፈልጉናል የግለሰብም ቢሆን ዞሮ ዞሮ የሀገር ሀብት ነዉ።
    መንግስትስ፦ ኳሱዋ ያለችዉ በመንግስት ዕግር ስር ነዉ.... ጦርነት ያቁም የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጀምር ፣ የስዃር ፕሮጀክቶቹ የቀመዉ ይጠናቀቅ ለኤክስፖርትም ጭምር ፤ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ምርት ይግባ ላገር ዉስጥ ለዉጪም፣ የጎዴ እና የ ሰቲቱ ሁመራ ዕርሻዎች ወደ ሰሊጥ ምርት ይግቡ የዘይት ምርታችን ላገር ዉስጥም ለዉጪም። ወዘተ.....ወዘተ...... ወዘተ የማንበለፅግበት ምንም ምክንያት የለም የሰራ ይበለፅጋልና፣ የፀለየም ይበረክትለታል። ያለ ስራ ፀሎት ፈጣሪን ማድረቅ፣ መጨቅጨቅ፣ ማስቆጣት ነዉ simple።

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i 5 днів тому

    ሁሌ ሥራ ተአምር ነው !!!

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 5 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 5 днів тому +1

    🌷🌷🌷🌷 እነደዚህ አይነት ዕዳ መክፈል የሚችሉ በርካታ ኤክስፖርት ገየሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ያስፈልጉናል የግለሰብም ቢሆን ዞሮ ዞሮ የሀገር ሀብት ነዉ።
    መንግስትስ፦ ኳሱዋ ያለችዉ በመንግስት ዕግር ስር ነዉ.... ጦርነት ያቁም የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጀምር ፣ የስዃር ፕሮጀክቶቹ የቀመዉ ይጠናቀቅ ለኤክስፖርትም ጭምር ፤ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ምርት ይግባ ላገር ዉስጥ ለዉጪም፣ የጎዴ እና የ ሰቲቱ ሁመራ ዕርሻዎች ወደ ሰሊጥ ምርት ይግቡ የዘይት ምርታችን ላገር ዉስጥም ለዉጪም። ወዘተ.....ወዘተ...... ወዘተ የማንበለፅግበት ምንም ምክንያት የለም የሰራ ይበለፅጋልና፣ የፀለየም ይበረክትለታል። ያለ ስራ ፀሎት ፈጣሪን ማድረቅ፣ መጨቅጨቅ፣ ማስቆጣት ነዉ simple።