bermel Georgis ድንቅ ምስክርነት ከአዕምሮ በላይ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 711

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 днів тому +289

    ቢኒያም የመቆዶኒያው መስራችን በስፖሰር በርሜን ቅዱስ ጊዎርጊስ ኤልሻዳዮች ውሰዱት በዚህ ሃሳብ የምትስማሙ በላይክ ደግፉኝና አሳዩልኝ ❤❤❤

    • @CelenaAklog
      @CelenaAklog 7 днів тому +2

      እኔ ❤❤❤❤❤❤

    • @terefoateshome7948
      @terefoateshome7948 7 днів тому +2

      በኛ ስራ አትዘዙ ለላ ሰው አያስፈልገንም ብቻ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአካውቱ ያአቅማችሁን አስገቡ እናመስግናለን

    • @mulukenalem-d7n
      @mulukenalem-d7n 7 днів тому +3

      ለመሄድ ጊዜ ካለው እና ፍቃደኛ ከሆነ መላክ እችላለሁ

    • @Wariga-g1x
      @Wariga-g1x 7 днів тому +1

      ይወሰድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ናታኒም-ነኝ
      @ናታኒም-ነኝ 7 днів тому

      ተባበሩት

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 8 днів тому +127

    እኛም ከበረከቱ እንድንሳተፍ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 7 днів тому +63

    እድሜ ለመምህር ግርማ ህይወቴ የተቀየረው መምህርት ተስፋዬ መምህር ሄኖክ መምህር ሄኖክ ተፈራን እድሜና ጤና ይስዝጣቸው ❤❤❤

  • @ethio_explorer
    @ethio_explorer 8 днів тому +265

    የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የመምህር ተስፋዬ የነ ቀሲስ ሄኖክ ተማሪዎች እወዳችሗለሁ! እነሱ ሚሊዮኖችን ከመንፈስ እስራት ነፃ እያወጡ ነው። እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ባይሆን ኖሮ ይህ ሁሉ አይሆንም። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ያፅናን! ኤልሻዳይ ሚዲያ በርቱ!

    • @AfhhfChbvh-gr1xc
      @AfhhfChbvh-gr1xc 8 днів тому +18

      እኛም እንወድሻለን 😊ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏😊

    • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
      @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 8 днів тому +9

      እህቴ በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ በስደት እንዳልቀር 😢የመንፈስ ጭንቀት ዎሮኛል😢😢

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 8 днів тому +7

      ኧኛም ኧንወድሻለን ።ጌታዬመድሐኒቴ ኧየሱስ ክርሰቶስ ለኧኔ መመለስ የላካቸው ይመሰለኛል መምህርዬ መምህር ግርማ በሳቸው ትምህርት ኧኔ ከሞንፈቅና ወጥቼ ለኧናቴ ደሞ ሰጋዎደሞ መቀበል ምክንያት የሆኑ ትልቅ አባቴ ናቸው ኧድሜውን አብዝቶ ይስጣቸው

    • @betytsegaye4419
      @betytsegaye4419 8 днів тому +3

      እኛም እንወድሻለን እህታችን

    • @Beletshachew-j2d
      @Beletshachew-j2d 8 днів тому +2

      እኔም ምስክር ነኝ የመጀመሪያው ጥምቀቴ ተሰውሬ በአግባቡ ግልፅ ሳይልልኝ ተመለስኩ ግን ለግማሾ መቀነሱ ልቤ ወደቦታዋ አልመለስ ብላ ብተኘ ብነሳ ሎቤ ተንጠልጥላ ነበር ከዛ የበረከት ስራ አሸዋ ተሸክሜ 3 ግዜ ደርሼ ስመለስ በ 3 ተኛውን ልቤ ቦታዋ ተመለሰች እና የበረከት ስራ ሳይሆን የድህነት ስራ ቢባል ይገልፀዋል ወንድሜ ስላንተ ቃላት የለኝም ሰማዕቱ በበረሀ ቆመህ ቤቱን እንደምሰራ የሰማይ ቤትህን ይስራልህ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 8 днів тому +69

    እስኪ የቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጆች ፣እንተባበርና ይህንን ስራ ባጭር ግዜ እድፈፀም በውጭ እምንኖር ኦርቶዶሳዊያን. ኑተአምር እንስራ እምተጋገዝ የም !!!!!

  • @MisrakEshetu-qr3mc
    @MisrakEshetu-qr3mc 8 днів тому +130

    አደራ ሽንት ቤትም ሆነ አዳራሽ ስሰረሩ አካል ጉዳተኝን ታሳቢ አድርጋችሁ ስሩ

    • @ururur6108
      @ururur6108 7 днів тому

      ወንድሞቻችን በረከታቹ ይደርብን የልባቸውን መሸት ይሙለለቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ የብቀኝ ❤❤

    • @Temesgen-m9n
      @Temesgen-m9n 5 днів тому

      ❤👌🙏

  • @rahwataye1806
    @rahwataye1806 6 днів тому +8

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የዚ በረከት ተሳታፊ እንድሆን እባክህ ያንተ ፍቃድ ይሁን
    🥺🙏

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 8 днів тому +59

    አምላኬ መድዓኒአለም ሆይ ይህን ቅዱስ ደጅ ሳልሳለም አትውሰደኝ በእናት ቅድስት ድንግል ማርያምስም እማፃንዓለው

    • @Almash-kk3vr
      @Almash-kk3vr 8 днів тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @GgvhFfhu
      @GgvhFfhu 7 днів тому +2

      እደወ አወ ብእውነት ስደተኞቸን ልጆቹን ለደጁያብቃን😢

    • @SintayehuAbera-k5o
      @SintayehuAbera-k5o 6 днів тому

      Qiddus Giorgisin lemigniw tamir no misaraw

    • @sabayemane3153
      @sabayemane3153 6 днів тому

      Amen Amen Amen 🙏

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 8 днів тому +77

    የልቡን አይቶ የመረጠው እግዚአብሔር በምክንያትነት ስለሆነ እናመሰግናለን። ሰማዕቱ የተመኘኸዉን ሁሉ ይፈፅምልህ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጅ ስለ መረጠህ እንኳን ደስ አለህ

    • @Lideya-le2bo
      @Lideya-le2bo 8 днів тому

      አሜን❤

    • @MeskiSisay-q1f
      @MeskiSisay-q1f 8 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @asnakechagidew7231
      @asnakechagidew7231 7 днів тому

      በተጨማሪም ማህበሩ በንሰሀ ለይ የምሰራ ብሆን ጥሩ ይመስለኛል
      ሀሳባችሁን አካፍሉ

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 7 днів тому

      አሜን አሜን አሜን ❤

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 7 днів тому +28

    መምህር ልጆች ነን አባታችንመምህር ግርማ እድሜከጤናጋር ይስጥልኝ መምህርን ሚጠላው መንፈስ የተፀናወተው ነው እና ህንፀልይ

  • @felekche8544
    @felekche8544 7 днів тому +25

    ልጂሺን ይማርልሺ በሉኝ ሀይለእየሱስ ፀልዩልኝ

    • @Ayinad
      @Ayinad 6 днів тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርልሻል

    • @lemlemkifle9792
      @lemlemkifle9792 6 днів тому

      እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ።

    • @AddisWork-d8f
      @AddisWork-d8f 2 дні тому

      አልኳቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማርልሽ

    • @AddisWork-d8f
      @AddisWork-d8f 2 дні тому

      አምላከ

  • @weynibeyene9851
    @weynibeyene9851 11 годин тому +1

    እልልልልልል አባታችን መምህራችን ለሰጠን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን ትክክለኛ የስላሴ አገልጋይ የወንጌል ገበሬ ለአዳም ልጆች የመዳን ምክንያት ለሆኑ እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ! የአባታችን የመምህር ግርማ ተማሪዎችን የሳቸው ተማሪ ለሆነ ለወንድማችን በረከት ለእኛም በረከት ሆነሃልና በረከቱን ያብዛልህ ለሰማቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለጀማሪው ብቻ ሳይሆን እስከ ፍጻሜው አብረን እንሰራለን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እግዚአብሔር ብርታቱንና ኃይሉን ይስጥህ!

  • @MulubibiBibig
    @MulubibiBibig 7 днів тому +11

    ኢትዮጵያ ቅድስቷ ሀገሬ እንደእነዚህ አይነት ጅግኖችን ታፈራለች ደስታዬን ልገልፀው አልቻልኩም ክፉ አይያችሁ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 8 днів тому +58

    አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን, የመምህር ግርማ ተማርዎች እግዚአብሔር ይጥብቃች. ሲላ እነርሱ ስስማ ደስስ ይለናል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 8 днів тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍✅✅✅

    • @mesigebrehiwot1051
      @mesigebrehiwot1051 7 днів тому

      ምነው መምህር መምህር አላቹ መምህራቹ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ብታደርጉ

    • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
      @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 7 днів тому

      አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ሂወታችንን መስመር ያስያዙን ናቸው በእውነቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
      @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 7 днів тому

      ​@@mesigebrehiwot1051 የተጠቀመ የነቃ ያውቀዋን አዳምጡና ተቃወሙ አትሞቱም ከመንቀፍ መመርመር ይሻላን😏😏ንቁ መጀመሪያ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 8 днів тому +23

    እሰይ ሐገሬ ፀሐይ እየወጣልሽ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገነ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ ደስስስ ሲል ወንድሞቻችን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 7 днів тому +5

    አባታች መላእከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የኔ አባት❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 7 днів тому +20

    የ2015ዓ.ም ትዝታዬ ሊቀ ሰማእቱ ያንተ ቃልኪዳንና ግርማህ ይለያል አማልደኝ ከስላሴ።ቦታውን የምትረግጡ መታደል ነው።

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 7 днів тому +14

    ደስ አለኝ !!!! ከዚ በዋላ አስራት በኩራቴን ወደ በርሚል ጊወርጊስ ነዉ ማስገባዉ ነብሴ ረክታለች የወንድማችንን የበረከትን ስልክ እንፈልጋለን ❤

  • @brkti2123
    @brkti2123 7 днів тому +6

    ኡፍ ደስ ሲል ያባቴ ቤት ሊያምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ በማሰባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @MekdesArage-ne8ic
    @MekdesArage-ne8ic 7 днів тому +21

    እንኳን ደስያለን አቦታችን መላከምንክራት ግርማ ወንድሙ በአዲስ አበባ ሃያት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስትያን አገልግሎት ሊጀምሩነው ቅዳሜና እሁድ ህዳር 28እና29 2017 አ.ም ሁላችሁም ተጋብዛችሆል አቤት ደስስስ ሲል 🙏🙏🙏🙏

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 8 днів тому +19

    ገና የአለም ህዝብ ይድናል❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmoges7071
    @meseretmoges7071 8 днів тому +20

    ተመስጌን አምላኬ ሁሉ ባንተ ነው ከምስጋና ሌላ ምን ይከፈልሃል ክብርህ ይስፋ ❤❤❤ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብሩክታይትን ከዘንዶ አፍ እንዳወጣሃት እኛንም ከመከራ ከጭንቅ አውጣን እኔ ሀጥያተኛ በደለኛ በንስሃ ታጥቤ እስክመጣ እምጠብቀኝ አምላኬና ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ለሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ እንድረግጥ አብቃኝ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 7 днів тому +5

    በረከት እንደስምህ በረከት የሆንክ ልጅ.... ሰማዕቱ በረከትህን እጥፍ ድርብ ያርገዉ🙏❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 8 днів тому +21

    🤗🤗እኔማ አምላክ የሰማዕቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ያመጣልን የመጨረሻው ዘመን የሰጠንን የአባቶቻችንን የመምህሮቻችንን ትክክለኛ ትምህርት ለመሆኑ ታምሩን መግለፁ ነው ብየ እንዳስብ አድርጎኛል ❤❤
    🤗ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ለደጁ ያብቃን❤️❤️

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 8 днів тому +19

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን በቦታው ላይ ተገኝቼ የበረከቱ ተሳታፊ በአደረገኝ እዉነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤በቀጣይ ጉዞ የምትሔዱ ወንድም እህቶቼ ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ እህተጊዮርጊስ ብላችሁ ፅፋችሁ መጠመቂያው ገንዳ ዉስጥ ጣሉት የቀረዉን ሰማዕቱ ይፈፅመዋል ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እለምናችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 7 днів тому +9

    ወንድማችን በረከት
    በረከቱን ያብዛልህ ከኔየበረታችሁ አስቡት በፀሎታችሁ።

  • @YemaneTsehaye-jp5nl
    @YemaneTsehaye-jp5nl 8 днів тому +68

    አሁን ከነርዎይ ወደ ሰዉደን አምቡላስ አድርገዉ ራሱ ሆስፒታሉ አደረስዋት እኔ ደግሞ በባስ እየሄድኩኝ ካሁን በፊት ማከም ያልቻሉ አሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ተአምር እያደረገ ነዉ

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c 8 днів тому

      Ekaene dese aelche aebtaeche eleeeleee eleeeee eleeee kebere mesgnae legzaebyiyere

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 8 днів тому +3

      እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🤗❤️🤗

    • @yodittekeste5242
      @yodittekeste5242 8 днів тому

      Temesgen amlakei..semaetu qudus giergis fesmo ymarat.

    • @selamawitmengistu3128
      @selamawitmengistu3128 8 днів тому

      እንኳን ደረሰላችው ሰማህቱ ቅድስ ጊዮርጊስ🟢🟡🔴🙏🙏🙏

    • @aziebgeberetnsea4328
      @aziebgeberetnsea4328 8 днів тому

      እልልልልእልልልልልእልልልል ጨርሶ ይማርልህ፣ቅባ ቅዱስ አጠጣት

  • @Helen-h6v
    @Helen-h6v 6 днів тому +2

    😢😢😢😢😢ደስታም ያስለቅሳል ለከ ሰማአተ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጅ አብቃኘ የበርከቱ ተሳታፊ አድረገኘ አሜን በጣም ደስይላል ፍጻሜውን ያሳምሪልን አሜን

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s 8 днів тому +22

    ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ በትምህርታቸው ሙሉ ቤተሰቤ ሂወት። ተቀይሮአል ሰማአቱ ቢፈቅድ እና ቢሄዱ ደስስስስስ ይለኛል የነቃን ተጠቅመናል እና እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እባካቹህ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ጋብዙአቸው ሌሎችም አሉ ቤተ ክርስቲያን የሚያገለግሉ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 7 днів тому

      በፀሎትሽ እኔም አስቢኝ እባክሽ ገብረማርያም ብለሽ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 7 днів тому +2

      መምህር ተስፋዬ አበራ ከተርቢኖስ የጉዞ ማህበር ጋር ሄዷል ሲመለስ የሚሰጠውን ምስክርነት ለመስማት ጎጉቼያለሁ

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 7 днів тому +1

      ​@@BH-xl1moእኔም በጣም ጓጉቻለሁ እሰከሚመጣ

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 8 днів тому +11

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ነዉ ተግባራዊ ክርስትና መምህር ግርማን ይሰድቧቸዋል ልጆቻቸው እንዲህ ስራ ይሰራሉ አቤት የእግዚአብሔር ሥራ

  • @yohannes5352
    @yohannes5352 8 днів тому +14

    እግዚአብሔር መድሐንያአለም ይክበር ይመስገን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን መᎃህር ግርማን መᎃህር ተስፋዬን እንዲሁም እነሱን የመሳሰሉ አባቶችን ያብዛልን። እንዲሁም ወንድሞቻችን እናንተ ሁላችሁም አገልጋዮች ተባረኩልን ተመስገን🙏

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 7 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን የበረሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተሥፍ ማርያም መብራቴ ናቸው ለኔ ሀይማኖቴን እምነቴን ማንነቴን እንዳቅ ያደረጉኝ ናቸው ። መምሕር ግርማ መምሕር ተሥፍዬ በቀሲስ ሔኖክ። ትክክለኛዋነ ክርሰቲያን ነው የሚያሥተምረቱ እድሜ ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ተመስገን ጉሉበታቹ ይባረክ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 7 днів тому +11

    የተቀሰ ዓላማ ነው በተለይ የነመምህር ግርማ ተማሪዋች በእውነት ክርስትናን የሚከተሉ ስለሆነ በበረከት የሚያምኑ በንፅህና ለነፍሳችው ስለሚተጉ የእግዛብሔር ኃይል በርገጥኝ ነት መንፈስ ቅዱስ ስለሚያግዝ ፍሬ የሚያፈራ ማህበር እንደሚሆን አልጠራጠርም የእግዛብሔር ፍቃድ ይሁን::

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 8 днів тому +11

    በርግጠኝነት አባታችን መምህር ግርማም ያግዙሀን አማክራቸዉ ሰማእቱ ይርዳህ ወንድማችን

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 7 днів тому +5

    እውነት ወንድማችን ባንተ አድሮ እግዛአብሔር ድንቅ ሰራውን ሰራ እግዛአብሔር ይመሰገን

  • @KbyeDebebe
    @KbyeDebebe 7 днів тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 6 днів тому +1

    እፁብ ድንቅ ወንድማችን ደስ የሚል ኣላማ ነው ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ያግዛቹ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ በረከታቹ ይደርብን እኛም ስደታችን ኣሳጥሮ ባኣካል ወይም በዚ ሁነን የማህበራቹ ተሳታፊዎች ያርገን❤❤❤

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd 8 днів тому +14

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁህ አብቃኝ

  • @djgeero9072
    @djgeero9072 5 днів тому +1

    ስሪዉ ድንቅ ነዉ የኛ መድሀኒአለም ክበር ተመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ አተዉ እርዳኝ ስደተኛዋ ልጅህ ነኝ ወድሞቻችንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 3 дні тому +1

    ሰማዕይቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ቅዱስ ሚካኤል ሺ በክንፍ ሺ ባክናፉ ክብር ይግባችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 днів тому +5

    አባቴ ሰማእቱ እኔንም ከበረከቱ እድሳተፍ ፍቀድልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 7 днів тому +11

    የእግዚኣብሔር ስራ ጉሩም ድንቅ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን በረከቱ ረድኤቱ ምልጃው ኣይለየን ❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @atalay6517
    @atalay6517 7 днів тому +3

    እልልልልልል ይህን ላደረገ እግዚአብሔር የመስገን ሠማዕቱ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 8 днів тому +5

    እጅግ ደስ ይላል

  • @FirehiwotBirhanu-db5og
    @FirehiwotBirhanu-db5og 7 днів тому +8

    ወንድሜ በረከት እግዚአብሄር ይባርክ ህበጣም እድለኛ ነህ❤❤❤ሰማቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @zafomola43
    @zafomola43 8 днів тому +5

    እንግድህ መጨረሽውን ያሳየን ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን ጌታየ እዮሱሱ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @TrsRss
    @TrsRss 3 дні тому +1

    ቅዱስ ጌወርጋስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አምላኬ ልቦናየን ፍታልኝ እኔው ደካማዋ ልጅህ ወለተ ስላሴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamawitworku
    @selamawitworku 8 днів тому +7

    ልጄ በረከት ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አብሮህ ይሁን እግዚአብሔር ይህን የተቀደሰ እቅድህን ያሳካልህ። ተባረክ።

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 8 днів тому +6

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 8 днів тому +13

    እኔም በሙያዬ እንዳገለግለው በጸሎት አስቡኝ

  • @grmatenagrm
    @grmatenagrm 4 дні тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ወንድሞቼ ደስላል መምህራችን ካሉ በጣም ደስኢላል

  • @YemaneTsehaye-jp5nl
    @YemaneTsehaye-jp5nl 8 днів тому +9

    በረከት የኔ ጌታ አሁን ወደ ሰዉደን እየሄድኩ ነዉ አሁን እየሰማሁ ባስ ዉስጥ ነዉ ያለሁት የኔ ጌታ በጣ
    ም ደስ ይላል

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 8 днів тому +7

    እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይፈፅምልክ ወድሜ የተቀደሰ ሀሳብ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳክ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልክ ወድሜ👍👍👍❤

  • @KidusRufael-e2y
    @KidusRufael-e2y 6 днів тому +1

    ሰመአቱ ለደጁ ልጄንም እንኔንም እንዲያበቃን በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማርያም, ወልደ ጊዮርጊስ ብላቹ ለሰመዐቱ አሳስቡልኝ!!!

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 8 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል
    ከበረከቱ እንሳተፍ
    እንበርታ
    እንዳያመልጠን
    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች በርቱ

  • @netsifkadu7703
    @netsifkadu7703 6 днів тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለኛ ለስደተኞች መሄድ እየፈለግን ያለቻልን ለደጁ ለመድረስ ያብቃን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 8 днів тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ የበርከት ተከፋይ አድርገን አዳራ እግዚአብሔር ይርዳን በርቱ ❤️

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 8 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @DestaAshagre
    @DestaAshagre 7 днів тому +2

    ለፍፃሚ ያብቃው ሁሉንም ነገር እጅግ ደስ የሚል ሃሳብ ነው

  • @tariku8486
    @tariku8486 8 днів тому +7

    አጅግ በጣም ደስ ይላል ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @የማርያም-የማ
    @የማርያም-የማ 8 днів тому +6

    🎉🎉❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመምህሮቻችን❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @azebberhe
    @azebberhe 8 днів тому +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 7 днів тому +1

    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የሚሊዮኖች አባት ጸጋ ይብዛላቸው

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 4 дні тому +1

    እእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዝአብሄር ይክበር ይመስገን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 8 днів тому +8

    እፁብ ድንቅ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
    ሰማዕቱ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ
    የበረከትህ ተሳታፌ እሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 8 днів тому +3

    ቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 8 днів тому +6

    ውይ የዛሬም ምስክርነት የእውነት እያለቀስሁ ተልቤ የሰማሁት አተን የረዳህ ሰመአቱ ለኛም ይድረስ

  • @AstukonjoAsi
    @AstukonjoAsi 8 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዜአብሄር ይክበር ይመሥገን ወንድሜ በርታ ትልቅ ሠው

  • @ELeniKurabachew
    @ELeniKurabachew 7 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጉልበታችሁን አብዝቶ አብዝቶ ከጤና ጋር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @mametekola
    @mametekola 7 днів тому +1

    ውይ ኧረ አንተልጅ በእግዚአብሔር እዴት እዳስደሰትክኝ ሰማእቱ አባቴ ቅዱሱ ጊዎርጊስ አብዝቶ በትልቁ በብዙ ይባርክህ እንቁ የተዋህዶ ልጂ ክርስትና ከተግባር ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ ወላዲተ አምላክ የኔ እማላጅ አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልህ

  • @KaaKsa-h9b
    @KaaKsa-h9b 8 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HGirmay
    @HGirmay 8 днів тому +3

    ሰማእቱ ጊዮርጊሰይ በረከትካ ኣሳትፈኒ ኣነሲ ብሓጎስ ልበይ ደኪሙኒ በረከትኩም ይሕደረና ዞምኣሕዋተይ ዕልልልልልል❤❤❤
    ሰማእቱ ኣቦየ ንዓ ብደመና ንሕና ዞም ደቅካ ንምሕፀን ኣለና ❤❤❤

  • @romange5198
    @romange5198 7 днів тому +4

    ልጅ በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ ስማእቱ ደጅን ከረገጡት በስንት ሸእ ሕዝብ ውስጥ አንተን ስለመረጠ እድል ነህ ስማእቱ አንተ ተጨነክ ሮጥህ እሱ ገንቢም ስሚንቶ አቡኪም መሃንዲስም ኢንጅነርም ሆኖ አንተ ቀን ስትሮጥ እሱ ሌሊት ገንብቶ በጥቂት ቀን ይጨርስዋ አንት ብቻ ተግተህ ጸልይ ሁላችንም በጸሎትም በገንዘብም እንድንረዳህ የሱ ፍቃድ ይሁን አሜን አስራተማሪያም በጸሎታችሁ አስቡኝ ።

  • @TigestTilahun-h1m
    @TigestTilahun-h1m 7 днів тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ግድስጊዮርግስ ሁለንም የልባችሁን መሻት ይፈፅም🥰🥰🥰

  • @EmbetAynew
    @EmbetAynew 7 днів тому +5

    በስማም ተበርክኬ ነዉ አስኪያልቅ የሰማሁት አያለቀስኩ ኤኔ ከነልጀ በርሚል መሔጃ አጥቸ ከነችግሬ አያለቀስኩ ቁጭ ብያለሁ አደራ በሰማአቱ ክርሰትና ስማችን ወለተ ኪዳን ና ወለተይዋንስ እንባላለን እባክህ በሰማአቱ አስበን በሽታዉ ገዳይ ነዉ አደራ አትርፉን ከሰማአቱ ጋራ ከመቤ ጋር

    • @ngsti277
      @ngsti277 7 днів тому

      ኣይዞሽ ኣንድ ቀን ይደርስልሻል ሰማኣቱ በርቺ በፆሎት

  • @tube21217
    @tube21217 8 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር እያመሰገናችሁ እየተደሰቸው❤️🙏🙏♥️♥️❤️❤️♥️♥️ ያድርገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጠብቀን

  • @eyobjemberu
    @eyobjemberu 7 днів тому

    ወንድማችን በረከት ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ የጀመርከውን ስራ በሰላም ይፈፅምልህ።

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 8 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉልበታቹን ይባርክላቹ በእውነት🙏💝💝

  • @NatsinetEri
    @NatsinetEri 7 днів тому

    በጣም ደስ ይላል የእነ መምህር ግርማ
    ጥሪ እግዚኣብሔር ይፍቀድልን በጉጉት እንጠብቃለን❤

  • @mimisema5872
    @mimisema5872 7 днів тому +5

    ❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላቹ በረከታቹ ይድረሰን። አባቶቻችን እኛ በስደት ያለን ተጠቅመንባቸዋል ስለ መምህር ግርማ ቃላት የለኝም ልዑል እግዚአብሔር የማቱሳላን ዕድሜ ይስጣቸው አባቶቻችን መደኃኒት ዓለም ፀጋውን ያብዛላቸው❤❤❤

  • @Emue-ce4zo
    @Emue-ce4zo 7 днів тому +1

    ተመስገን🙏🙏🙏ሰማአቱ ለበረከቱ ተሳታፊ አድርገኝ😀❤❤❤

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 8 днів тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልል

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 8 днів тому +4

    አምላከ ቅዱስ ጉዎርጊስ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን በእውነት ሁላችሁ ከኔ የበረታችሁ አስካለ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @danieltekle5206
    @danieltekle5206 7 днів тому +6

    እባካችሁ አለምነህ ዋሴን ጋብዛቺሁ ውሰዱት ።

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 7 днів тому

      አለምነህ ዋሴ ጋዜጠኛ ነው?

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 8 годин тому

    ወንድማችን በረከት እና ኤልሻዳዮች እግዚአብሄር ይባርካቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳቹ

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 6 днів тому +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤ወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እዉቀትን ጥበቡን ሁሉ ይግለፅላችሁ❤❤❤ አምላከ ቅዱስ ገዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን አባታችን ለናተ የደረስ ቅደስ ሚካኤል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁላችንንም ችግር ይፍቱልን❤❤❤

  • @zafomola43
    @zafomola43 8 днів тому +3

    በጣም ድስስስስስ ይላል ለበረከቱ ተስታፍ አርገኝ ስማእቱ ባለ ወለታየ

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 6 днів тому

    እዉነት ነዉ መምህሮቻችን ብዙ አስተምረዉናል አንቅተዉናል አድሜና ፀጋዉን ያብዛላቸዉ❤❤❤

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 8 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተስቦቼ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 8 днів тому +5

    ❤❤❤❤ይህልጂ ስሜቱ ከልብ ደስይላል የምርርርርር❤❤❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 7 днів тому

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አአብቃኝ😢

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 7 днів тому +5

    ለሁሉ ጊዜ አለው። ህዝቡ እንዲድንና በሐይማኖቱ ጠንክሮ ጠላት ዳቢሎስን በአምላከ ቅዱሳን በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል አሸንፈው ሰው እንዲሆኑ የረዱን፣ ያስተማሩን እና የፈወሱን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እና ሌሎቹም አባቶቻችንን ለሰሩት ቅዱስ ተግባር መመስገንና ማመስገን በጣም ተገቢ ነው። እኛ ብናመሰግናቸውም ባናመሰግናቸውም በአምላካቸው የተመረጡ ስለሆነ ምንም የምንጨምርላቸው ነገር የለም። ብንቃወምም የሚጎድልባቸው ነገር የለም።

    • @muluneshmetaferia7809
      @muluneshmetaferia7809 7 днів тому +3

      መላእከ መንክራት መምህር ግርማን የሚቃወሙት ሁሉ በቀና መንፈስ ምን እንዳስተማሩ የማያውቁ፣ የሚደረገውን ፈውስ ቀርበው ያልተሳተፉ ፣ ያላዩ፣ ያልሰሙ እና በስፍራውም ያልተገኙ እና በክፉ መንፈስም የታሰሩ ሰዎች ስለሆኑ እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን አብርቶ ለፈውስ ያብቃቸው።

    • @muluneshmetaferia7809
      @muluneshmetaferia7809 7 днів тому +2

      አይዞህ አላዩ መምህር ግርማ የሚያሳፍሩ አይደለም። የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ክብር ናቸው።

  • @سينكا
    @سينكا 3 дні тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ እባክን እርዳኝ

  • @MercyNatey-nz7sx
    @MercyNatey-nz7sx 7 днів тому +1

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘነናቹ ያርዝም ለኛም ከበረከቱ እንዳሳትፈን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን በጣም ያስቀናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAdugna-b2c
    @MeseretAdugna-b2c 8 днів тому +5

    የሰማእቱ ልጅ በረከት የመረጠህ እሱ ራሱ ጉልበትህን ይባርክ ስራህን ዘወትር በማያው ዐይን ይመልከት ስራውን የተራዱህን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይራዳልህ እኛንም ይጎብኘን።

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 8 днів тому +10

    እልልልል መምረጥ ማለት እንደዚ ነው እኔስ ልጅህ ኣደለሁም ሰማእቱ የ 😢😢

    • @ሜህለትራያ
      @ሜህለትራያ 8 днів тому

      አዎ😢😢😢😢 ማሪያምን መምጥ እንዚ ነዉ

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 6 днів тому +1

    Elelelellelelelel eleelelelelele
    ✝️✝️