ጠ/ሚኒስትሩ የጠሩት ስብሰባ፣ ፖሊስ ስለእነ ናሁሰናይ መግለጫ፣ “ለስልጣን አንታገልም” እስክንድር፣ ፖሊስ የደበደባቸው ዜጎች፣ የደብረ ብርሃን ዙሪያ ውሎ| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 243

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Місяць тому +18

    ናሁየ የሸወች ግምት💪💪💪💪💪 ሁሌም ጀግና ነህ ትጠቅ ይዘህ አባ ገነናውን መግሰት አዲሰበባ ማህል ዋጋ የሰጠህ ጀግናየ💪💪💪 ተሰፋ አለን በህይወት ትኖራለህ ብየ ከፈጣሪ ጋር🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-ud7lx3ge6w
      @user-ud7lx3ge6w Місяць тому

      111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111

    • @camillalove4462
      @camillalove4462 Місяць тому +1

      የሁላችንም ምኞት ነዉ አላህ ያኑርልን

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Місяць тому +22

    እየወጣችሁ አታውሩ የፋኖ ን ትግል ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት የሚጠብቀው ነው አደባባይ ሳታወጡ ችግሮቻችሁን እዛው ተነጋግራችሁ ፍቱት

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Місяць тому +8

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @user-yared
    @user-yared Місяць тому +58

    እግዚአብሔር አምላክ የ አቢይ አህመድ ብልፅግና መንግስት እድሜ አሳጥርልን

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 Місяць тому +6

      Amen Amen Amen

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Місяць тому

      ፍኖ ይመራናል ገና ካሁኑ በስልጣን የሚባሉ ተስፍ ያስቆርጣል ነገ እርስ በእርስ ሊዎጉ ነው

    • @DagimGetachew-sd8zh
      @DagimGetachew-sd8zh Місяць тому

      አሜን
      አሜን
      አሜንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @uthman9979
    @uthman9979 Місяць тому +14

    የድሃ ልጅ ሲነግስ ችግር ነው።
    መንግስቱና ኣቢ ኣሕመድ ። ሁለት ወፍ ዘራሽ ዲቃሎች ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Місяць тому

      አማራው ደግሞ የደሀ ደሀ ነው

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому +1

      ​@Mercy-mw9ntበአንተ ጭንቅላት ውስጥ ያለው አማራ ነው?

    • @mehariabera2771
      @mehariabera2771 Місяць тому +1

      @@uthman9979 Menigistu yemimedebut keGeorge Washington of America,Lenin of Russia,Mao of China ena Fidel Castro of Cuba new !!!
      ETHIOPIA TIKIDEM !!!
      TELATUA YIWIDEM !!!

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Місяць тому +4

    ዘመነ ካሴ አበሳ በርታ ወድሜ ። እስክንድር አርፎ መቀመጥ አለበት አማራውን እያዳከመ ያለ ጉንዳን እራስ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +21

    "#ለአማራ አንድነት፣ ሰላም እና ድል !! #መጥፋቱን ላላመነው ብል$ግና እና #የአማራ ተላላኪው ልቦና ይስጥልኝ #ፈጣሪ።🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @TemesganAbiye
    @TemesganAbiye Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሐይል ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ድል 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Місяць тому +18

    ፋኖ ፋኖ💪💪💪

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Місяць тому +24

    ድል ለ ጀግኖቻችን ለፋኖ ❤🎉

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Місяць тому

      Which fano?

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 Місяць тому

      @@ebsamohamed5845 ሒድና ፈልገው አናትህ ላይ የወጣውን Fano Aich Löcher

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p Місяць тому

      አንድ ፋኖ እድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሰንደቅ አላማ ድል ለጀግኖቻችን ከአማራ አብራክ ለወጡ ለአርበኞች ልጆች❤ሞት ለወራዳው ለአራጁ ለዘረኛው ለሸለፈታሙ መሪ እስከካድሬወቹ​@@ebsamohamed5845

    • @AbduazizTyuby
      @AbduazizTyuby Місяць тому

      ፋኖ ማለት ኣሸባሪ ና ከኤርትራ ጋር ወግኖ ለትግራይ ከባድ ዕንወት ያከተለ ፅንፈኛ ቡዱን ነው።
      ይሄም መቼም ሊያሸንፍ ኣይችልም።

  • @Man12210
    @Man12210 Місяць тому +23

    ፋኖ ወደፊት ብቻ 💪💪💪💪💪

  • @First-Post5
    @First-Post5 Місяць тому +15

    ፈጣሪ ስንት ኣሳየህን ለትግራይ ጦርነት ብር ስያዋጡ የነበሩ መምህራን እንደዚህ ሆነዉ ስታያቸዉ 😂😂

  • @GiGu-y5q
    @GiGu-y5q Місяць тому +2

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ ሰራዊት

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 Місяць тому

    ❤ነፃነት ለአማራ ሕዝብ 💪
    ❤ድል ለአማራ ፋኖ 💪
    ❤ውርደት ለፋሽስቱ ስርዓት 👎

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Місяць тому +6

    አዲስ አበቤ ሆይ ነቅተህ ተዘጋጅተህ ጠብቅ ዘንዶው በየበርህ ደምህን ሊጠጣ አፉን ከፍቷዋል ሳይቀድምህ ቅደመው በተጠንቀቅ ቁሙ ዘንዶው አብይ እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው ያለ አርዬስ ነው ።።።።።።።

  • @fruitberhane6038
    @fruitberhane6038 Місяць тому +23

    ድል ለዐማራ ፋኖ 🦾🦾🦾🦾🦾

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Місяць тому +9

    የትግራይን ህዝብ ለመጨፍጨፍ በሚልዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ያሰባሰቡ፤ዩኒቨርሲትዎችና ክልሎች በተጨማሪም አንዲት ዳቦ ለትግራይ ህፃን አታልፍም ያለው አረመኔ በሙሉ አሁን ገንዘብ የለንም ሲሉ አያፍሩም?

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Місяць тому

      መምህራን ምን ያድርጉ አዋጡ ብሎ አፍንጫቸውን የያዛቸው ህወሀት።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Місяць тому +25

    ሳለም ላእትዪጵያ ህዝብ።

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Місяць тому +7

    እንደው የሰውየውን ምስል አለማሳየት አይቻልም?

  • @user-em5nm5bq9l
    @user-em5nm5bq9l Місяць тому +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሶስት እንደዚ ያሸበሯቹ 10-15 ቢሆኑስ ነበር የት ልተገቡ ነበር

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e Місяць тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Місяць тому +8

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢😢

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Місяць тому +12

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Місяць тому +9

    አቶ እስክንድር እምትዋጋው ለስልጣን ካልሆነ ለፅድቅ ኢትዮጲያ ብዙ ገዳም አላት እዛ ብትገባ ይሻላል....

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Місяць тому +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @atsion7214
    @atsion7214 Місяць тому +4

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaridAbebe
    @YaridAbebe Місяць тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪
    💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Місяць тому +14

    የብልፅግና ድራማ መቼ ነው የሚያበቃው ናፈቀኝ

    • @tadessehaile1503
      @tadessehaile1503 Місяць тому

      እስክንድር፣ አብይ የሰውን ዲሞክራሲ መብት አያከብርም አያስከብርም።
      አብይ በሀይል ካልተወገደ በስተቀር ፈጽሞ አይለቅም።
      ለሰው ህይወት ምንም አይራራም።
      አንተ ምን ወንጀል ሰርተህ ነው ታስረህ የነበረው?
      እነክርስቲያን ፣ዮሐንስ ፣ታዴዎስ ወዘተ ወንጀላቸው ምንድን ነው?
      እስክንድር እራስህ አታሞኝ
      አብይ ነፍሰ ገዳይ ነው።

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +6

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mp8cm3wo2e
    @user-mp8cm3wo2e Місяць тому

    ድልለፋኖ

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 Місяць тому +1

    Thank you EF for the news !!! You're GREAT ETHIOPIANS !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 Місяць тому +5

    ጎበዝ ፋኖ በአንድ አመራር ቢመራ በጣም ጥሩ ነው !! ሆኖም ግን አራቱም ጠቅላይ ግዛት የእራሱ ጦር እና የጦር መሪ ቢኖራቸው ለምጀመሪያ በእራሱ ትልቅ ችግር ሊሆን አይችልም ። ችግር የሚሆነው የሌላውን ስልጣን እና ወክልና ተቀብሎ ለአንድ አላማ ማለትም ለአማራ ነጳ መውጣት የበኩልን ማድረግ ላይ ነው። በአንድ አመራር ነገሮች በድንብ ሲጠሩም ማምጣት ይቻላል። እንደውም አራቱም ጠቅላይ ግዛት የእራሱ የጦር መሪ እና የፖለቲካ ቢኖረው ሁሉንም በአንድ ጊዜ በተወሰኑ ባንዳዎች እንዳይጠልፍ ያደርገዋል። ማለትም አንድ መሆን ሁል ጊዜ ጥቅም ብቻ አይደለም የሚኖረው !!!

  • @mesfindesta1033
    @mesfindesta1033 Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉ሁሌም መታየትና መደመጥ ያለበት ሚድያ...

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y Місяць тому +4

    ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ😢😢😢

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 Місяць тому +8

    እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg Місяць тому +3

    Excellent

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Місяць тому +2

    Thanks 🙏

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Місяць тому +5

    መንግስት በሁለት ሰው ይወድቃል ማለት ነው

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Місяць тому +7

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Місяць тому +4

    አንድ ስው መንግሥት መገልበጥ ይችላል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Місяць тому +2

    ዘንዶው አብይ አህመድ በፋኖ ስም አዲስ አበባ ላይ እልቂት ሊፈፅም አስቧዋል ማለት ነው ዛሬ ስለ ጀግናችን ፋኖ ናሁሰናይ አንስቶ ማውራት ለምን አስፈለገ ???????

  • @ethiopianinsider
    @ethiopianinsider Місяць тому +2

    ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አዲሱን የአማራ ጎንደር ፋኖ መግለጫ አዉጥተናል በገፃችን ገብታችሁ እዩት

  • @ShewayeFFB
    @ShewayeFFB Місяць тому

    "በርካታ ተፋላሚዎች ተገድለዋል"! ድፍን ያለ ዜና።

  • @mesfindesta1033
    @mesfindesta1033 Місяць тому

    ፈጣሪ ❤ዓድና ❤ሰላም ❤ግበረልና❤❤❤🎉🎉

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx Місяць тому +6

    የዘመናችን ፈርጥ ጀግና
    ሁሌም የትግሉ ዋና አቀጣጣይ
    ቀጣይ ጨቅላው አብይን ገልብጦ ይጥላል ፋኖ።
    ድሉ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ጠበቃ ለሆነው ፋኖ
    ፋኖ ያሸንፋል።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Місяць тому +2

      እስክንድር ህልም ነው ቅዥት ያማራ ፋኖ በጉሮሮው ታንቀዋል በጆኖሳይድ😂😂

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl Місяць тому +6

    27 አመት በጨለማ ኖረው አሁን ሲበራላቸው ደሞዝ ይጠይቃሉ😂አይዞሽ ገለቴ አለ ቀነኒሳ ቻሉት። አሁን ያለውን ብርሃን ደሞዝ ባይኖርም ተደሰቱበት

  • @user-wn3pu9ns7i
    @user-wn3pu9ns7i Місяць тому +2

    Eskider jegina..asetesasebeh arif new

  • @user-ol4hx3zy8m
    @user-ol4hx3zy8m Місяць тому +1

    ናሁ ሰናይ በሂወት አለ

    • @camillalove4462
      @camillalove4462 Місяць тому

      እርግጠኛ ነሽ ወይስ ነህ ግን

  • @SfgDgg-zn6zz
    @SfgDgg-zn6zz Місяць тому +5

    🎉🎉🎉

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x Місяць тому

    አማራ ስልጣን ታልያዘ መቸም አይድን

  • @guregna2127
    @guregna2127 Місяць тому

    የዚህ ልጅ ዜና ከምንም ነገር በላይ ያዝናናኛል 😂😂😂😂 ይመችህ አቦ

  • @Decimaltutors
    @Decimaltutors Місяць тому +2

    አይ እስክንድር ????!!!!! በ30 ዲናር.....

  • @maekel6789
    @maekel6789 Місяць тому +3

    እስክንድር በግድ rip😖የአድስ አበባ ፖሊስ ቀናችሁን ጠብቁ😖🤮🐴

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Місяць тому

      ዘመነ አረቄያም እስክንድርን መተችት አይችልም

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Місяць тому +3

    እውነቱን እኮ ነው የባዛር መንግሥት ያለው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому +3

    ሠላም ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BarohabaEbrahimseko-tc4sk
    @BarohabaEbrahimseko-tc4sk Місяць тому +4

    🙏🙏🙏💖💖💖😍😍😍💖👍👍👍

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Місяць тому +3

    ቀንድ አውጤ ትክክል እየገደሉ ለ ድርድር በራችን ክፍት ነው ለመሆኑ የሚያስብ ጭንቅላት እለህ?

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Місяць тому

    Thank U...

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 Місяць тому +7

    እስክንድር ቦታህ አይደለም አትረብሻቸው ስልጣን ምንም አያረግልህም

  • @asterstar330
    @asterstar330 Місяць тому +3

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e Місяць тому +1

    ናሆ ሙቶ ይበልጥሀል

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Місяць тому +5

    አቶ እስክንድር ለስልጣን ካልሆነ ህዝብን ከመበጥበጥ ግልፅ መግለጫ ስጥና ወጥተህ እንደሌሎቹ ታገል ምርጫው ሁላችሁም ተነጋግራችሁ ይደርሳል ብዙ ደም ፈሷል:: እባክህ

    • @lindamarcos2043
      @lindamarcos2043 Місяць тому

      እባካችሁ የአማራ ትግል ለድል እንዲደርስ ከፈለግን መጥፎ አሰተያየት ከመፃፍ ብንቆጠብ በማንኛውም የትግል ቦታ ልዩነት አለ እንኳን አንድ አመት ያልሞላው መዋቅር ቀርቶ የበሰበሰው የወያኔ ድርጅት እንኳ ችግር ላይ ነው ስለዝህ የአማራ ትግል የምንደግፈ ስዎች ከወያኔ ደጋፊዎች ትምህርት እንውሰድ ዛሬ ችግር ተፈጠረ ማለት ነገ ችግሮች በንግግር አይፈታም ማለት አይደለም ስለዚህ ትንሽ ብንረጋጋ ጥሩ ነው

  • @geberu899
    @geberu899 Місяць тому +1

    ያላወቁት የብልጽግና አባል ውስጣቸው ገብቶ ይሆናል ለመከፋፈል የተላከ

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious Місяць тому +6

    Leaving all the “shokecha” behind but in my opinion, Eskender is fit to lead all Fano, Zemi and all the respected Fano should accept this and move on the main objective. Victory for Fano! 💚💛❤️🇪🇹

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Місяць тому

      Which fano ? Please be specific.

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Місяць тому

      @@ebsamohamed5845Stop dividing ONE FANO! I wish @ethiopianConscius would not answer your stupid question! This is what Abiy wants. Unless you are his bot! 🤖

  • @user-lx8ji1sf9u
    @user-lx8ji1sf9u Місяць тому +1

    መረጃው

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Місяць тому

    የጠራ ዓላማ የሌለው ስብስብ በሂደት መቧቀሱ አይቀርም !!!

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 Місяць тому +1

    በአርተፊሼል ስራ እንዳትደለሉ እውነት ነው የምንታገለው ለህልውና ነው እስክንድር አሜሪካ ደርሶ ሲመጣ በሴራ እንደተጠለፈ ተሰምቷኛል የገመትኩም እውን ይመስለኛል አማራውን ወደባርነት የመመለስ የነ ማይክ ሐመር ተልእኮ እየተሳካ ያለ ይመስለኛል የአሜሪካ ዲሞክራቶች በቅጥረኞቻቸው አገራችንን ምን ሊያደሮጓት ይሆን ?ኧረ ትራምፕን ያምጣልን ።።።

  • @helenemso32
    @helenemso32 Місяць тому

    የሚዲያ ንጉሰ ነገስት ናቹ። በርቱ

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Місяць тому +1

    🙏❤️💛

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +3

    ድል ለአማማራ ፍኖ

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen Місяць тому

    የማሟያ መስፈርት ሳያልፍ ቀርቶ አካሄዱን ከመስፈርት ወደ ድምፅ ካልቀየርን በማለቱ የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የሸዋ ዕዝ፣የወሎ ዕዝ እና ባዬ ቀናው የሚመራው የጎንደር አደረጃጀት "ራሳችንን አግለለናል" ብለው ጥለውት ሄደዋል እኮ። የምን በድምፅ ብልጫ ? የምን ኋላ ቀርነት ? እስክንድር የያዘው የስልጣን ጥማት በአማራ ደምና አጥንት የሚሳካ አይሆንም።

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Місяць тому +2

    ሱሉልታ?? ሊያስገድላቸዉ ወይም ሊያሳግታቸዉ ነዉ

  • @user-te4xl6jx3q
    @user-te4xl6jx3q Місяць тому +2

    ፖለቲካ አስጠልቶኛል

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Місяць тому +1

    Welcome

  • @mekonnenmengeshamekonnenme8694
    @mekonnenmengeshamekonnenme8694 Місяць тому

    ጀግናው ናሁ ሰናይ

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Місяць тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amarefissha1455
    @amarefissha1455 Місяць тому

    የዩንቨርስቲ መም/ር መሆን ኣሁን የሚያሳፍር ነገር ሁነዋል።

  • @bekodalecha1510
    @bekodalecha1510 Місяць тому

    በርቱ

  • @Mashquke
    @Mashquke Місяць тому +1

    አረጋ ገምቦ ራስ እንኩዋንስ ያማራን ሕዝብ እራሱን መምራት አይችልም ቅል እራስ ።

  • @NewayGebreyes
    @NewayGebreyes Місяць тому

    ሊገድላቸው ነው

  • @DanielAsefa-sd4lq
    @DanielAsefa-sd4lq Місяць тому

    ድል ለተጨቆነ ህዝብ

  • @aregawihailemariam3273
    @aregawihailemariam3273 Місяць тому

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Місяць тому +1

    አብይ ።ለአኢትዮጵያ ህዝብ ስትል ነው ህዝብ የምትገድለው?
    ስራዬን በህይወት እያለሁ አለቅ ም ደጋግመህ ብለሀል።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому +1

    ሬሳ ያሰረ በአለም የመጀመሪያው መንግስት ብልፅግና ነው

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 Місяць тому

    man yesemahal ,melflef yechalal

  • @user-dm1wv4by2o
    @user-dm1wv4by2o Місяць тому +1

    ፍትህለተገፋዉየአማራህዝብጀግኖቻችንአይዞንደሞቼ❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️

  • @highvoicetrends
    @highvoicetrends Місяць тому

    የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር አብይ አሕመድ ሳይሆን የኢትዮጽያ ህዝብ ነው።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Abiy sieawin Sera. ‼️‼️
    Yasaznal Tiglun
    Manim yehe ke Eskimdir altebeke ‼️‼️‼️

  • @BdhydgHsgshgd
    @BdhydgHsgshgd Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirufirew
    @fikirufirew Місяць тому

    ልዩነቱን ልማጥበብና አንድነትን ለማጠናከር ለምን እስክንድር ቦታውን ለዘመነ ሰጥቶ ምክትል በመሆን ሀቀኝነቱን አያረጋግጥም ?

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Місяць тому +2

    ፋኖ ያሸንፍ ል ፍራሽ አንጥፎቤት ተከራይቶ በሬ አርዱየተቀዋሜ ሀይሎችን ለመቀበል የሚደረገው ሸር ጉዳይ ፍኖን አያታልልምይህች አማራጨንቀት አታዋጣም

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Місяць тому

    ጊቱአርጋውየሚባል፡ፅንፈኛ፡እናየዘራፊቡድንየጂህንታገኛለህበቅርቡከፋኖእላይትወድቃለህድልለፋኖሠራዊይት።

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 Місяць тому

    የአማራ ክልል መንግሥት አሁንም ለንግግር በራችን ክፍት ሲል የሰማሁ መሰለኝ፡፡ ይህ አባባል የተላላኪነት አባባል ነው፡፡ አሁን የክልሉ መንግሥት ከፋኖ ጋር ተወያይቶ ምን ሊፈጥር ነው፤ ራሱ ክልሉ ነፃነት የሌለው፤ ምንም መወሰን የማይችልና የታዘዘውን ከመፈፀም ውጭ ሌላ ተልዕኮ የሌለው አካል፤ ሌላው ቀርቶ በኦሮሚያ ክልል ለተጨፈጨፉ አማራዎች፤ ለተፈናቀሉ ዜጎችና የአማራ ህዝብ አመራሮች ሲረሸኑ ምንም ያላለው የክልል መንግስት ተብዬው አሁን በንግግር ምን ሊፈጥር ነው፡፡ በመላላክ ሳይሆን ፌደራል መንግስት ተብዬው የማንን ጎፈሬ ያበጥራል፡፡

  • @abebekesete
    @abebekesete Місяць тому

    የኦሮሞ ቡችላው አረጋ ከበደ የአማራ ህዝብ በብልፅግና እየተጨፈጨፈ ክልላችን ሰላም ነው ማለትን ይከጅለዋል

  • @tinsaebelete958
    @tinsaebelete958 Місяць тому +1

    አስከሬን የሚፈራ መንግስት 🙆‍♂️😭

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 Місяць тому

    አንዳንድ ነገሮች ወደ አዲስ አበባ ተቃርበዋል ተወደደም ተጠላም .....

  • @YMZA
    @YMZA Місяць тому

    #ፋኖ የሚለውን ስም እንኳን በትክክል መጥራት የማይችል ሰው መሪ ነኝ ሲል በጣም ያሳዝናል፡፡ብልጣብልጡ እንድርድር ነጋ መቸም አይሳካለትም!

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Місяць тому +1

    If not for power, why are you sacrificing the fano? Amazing! This guy starts but never finishes any organized activities that he did start.

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 Місяць тому

    ችግኝ በመትከል ስም ድግምት እየቀበረ አዲስ አበቤዎችን አፍዝዞና አደንዝዞ ይዞታል