Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
#የገንዘብ አያያዝ መፍትሄ#1:-አውዳሚ ወጪዎችን ማስወገድ2:-የመጠበቂያ ወጪዎች ማስቀመጥ3:-የኑሮ ዘይቤ ወጪ4:-ገቢህን የሚያሳድግ ወጪ።2# እዳህን መቀነስ#ገንዘብ ለሚያመጣ ነገር መበደር ያለብህ እንጂ በመዝናናት መሆን የለበትም።#50%30%20% የሚለውን ህግ ማወቅ።50% ለማይቀርልህ ወጪ ማዋል30% የሚያስፈልግህ ወጪ ማዋል።20% ተቀማጭ ነወ መሆን ያለበት3ኛ:-መመሳሰል አቁምሌሎች የሚያደርጉትን ለማድረግ አትፍጨርጨር ።ራስህን ሁን።4ኛ እጅህ ላይ ያሉ እድሎችን ተጠቀምበዚህ ሰአት ያለው እድል ተጠቀም ።ወጪ አታብዛ።
Thank You So much!
betam enamesegnslen
አጤሬራ👌
እናመሰግናለን በደብ ገባኝ ያንተው ስደግመው❤👈
5ኛ 👌 ጌዜህን ተጠቀም ለምሳሌ እኛ በአረብ ሀገር ትዳር ወይም ልጅ የሌለን ሰወች በመዳም ቤት እየበላን እየጠጣን ደመወዝ ሲደርስ ለናቴ ላባቴ ወድሜ እህቴ ብለን እናከፋፍላለን እኛ ወሩን መቁጠር አመት መቁጥርጅ ምንም ገንዘብ አናስቀምጥም ስለዚህ ምክርህ እጅግ በጣም ጠቆሞኛን ከልብ አመሰግናለሁ ኑርልን ምርጡ ወድማችን 👌
ሁሉም ምርጥ ነዉ። የሚመለከተንን መርጠን ተግባራዊ ማድረግ ብቻ ነው። ተባረክ ድንቅ ወጣት
አመሰግናለሁ እኔስ በካና ነበርኩ እስካሁን አሁን ግን አንተ የምትለቀው ትምህር እየተከታተልኩ እራሴን ለመለወጥ አነሳስተሀኛል ፈጣሪ ይባርክህ ሁም አሟልቶ ይስጥህ ምርጥ ወንድሜ ሁሌ እከታተልሀለው ያንተእውቀት በኔሂወቴ ተዘርቶ ይበቅላል ፍሬም ያፈራል አመሰግናለው ቀጥልበት ኑርልን
ሚገርም ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ተባረክልን ወድማችን
የምርጦች ምርጥ ወንድማችን ስነ ወርቅ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን
ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው በዛ ላይ ከምናገኘው አስር ፐርሰንት ለእግዚአብሔር አስራት ብናስገባ ገንዘባችን ይባረካል
_ስላም ምርጤ እኔስ ምርጥ ቋጣሪ ነኝ አልሀምዱሊላ ሶ ውድ እህቶች ውንድሞች ገንዝባችሁን በአግባብ ተጠቀሞብት እድሜ ግዜ አይደለም ቆሞ አይጠብቃችሁምና ገንዝባችሁን ያዝ አድርጎት ይህ የኔ አመለካከት ነው እንኳን ቤተስቦቻችሁ አይደለም ጎርቢትንኳን ፍቅር በፍቅር ያደርጋችሃል ገንዝብ ውደዱ እኔ በጣም ሲብዛ ሪያል እውዳለሁኝ አሁን ምኞቴ ተሳክቷል የቀርኝ ታማኝ ትዳር ኑሮኝ አስመጪና ላኪ መሆን ነው መልካም ቀን ተመኚሁላችሁ 💙💚🌷👍💪🙏_
ጎበዝ !!!!! ልምድሽን አካፍሊን
ገንዘብ ፈልጊ እንጂ አትውደጁ የኔ አመለካከት ነው እሄን ደሞ 😍
ልምድሽን አካፊይን
መሸአላህ አላህጥሩትዳር ይስጥሽ
ታድለሽ እኔስ አልችል አልኩ😢😢😢 ሳጣ እና ሰወች ሲቀየሩብኝ ነው የማቀው ከዛ ደግሞ እረሰውና እዘው ቦታ😢😢
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብ ይስጠን ፈጣሪ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ሁሉም ተመችቶኛል
👍👍👍ተመችቶኛል
Abo ymechih
ገንዘብም ልብም በ20 ይመጣል ያልካትን ትክክለኛ ነው ወዳጄ ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራም ወይም ሃሳቦችህም በጣም ይመቹኛል እናመሰግናለን
ሁሉም ሀሳብ ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ
የማንጠቀምባቸውን ዕቃዎች መግዛት ለወጪ ይዳርጋሉ የሚለው ተመችቶኛል፤ወጪን 50% መጠባበቂያ 30% ቁጠባ 20% ይሁን ያልከው ተመችቶኛል ዛሬ ልሞክረው አሰብኩ፡፡ ከሰው ለመመሳሰል የሚደረጉ ነገሮችን መቀነስ የሚለውም ተመችቶኛል፡፡
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ውድሜ😊
ዋው እሚገርም ፅድት ያለ የብዙ ሰወች ችግር የሆነውን ገንዘብ አያያዝ የሚቀርፊ ትምርት ነበር እውነት በጣም ነው እምናመሰግነው በቃ አላስፈላጊ የሆኑ እቃወችን ከሚሰበስቡት አንዷ ነበርኩ ዛሬ ቀኔ ደርሶ መልስ አገኘሁ ተባረክ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ
3ኛው በጣም ተመችቶኛል ሰሞኑን ያንተን ቪዲዩ ማየት እና መስማት ከሰማሁ ጀምሬ በራሴላይ ብዙለውጥ እያየሁነው ከልብ አመሰግናለሁ ።
በመጅመርያ ሁሉም ምክር ትክክል ሳለ በይበልጥ እንደ እኔ ገንዘብን መቆጠብ የሚለው በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ!
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ሁሉም አሪፍ ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልክ
Thanks 👍
ወንድሜ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምርትነው ምክሮችህ ይመቹኛል
ተባርክልኝ ወንድም በነዝ ትምርት ከእንግድ ተለዉጨ ደዉየ እመሰክራለሁ ማለትም በጣም የስራ ሰዉ ነኝ የግል ስራ ነዉ የምሰራዉ በሳምንት በጣም ብዙ ብር አገኛለሁ ግን ወደት እንደምሄድ አላዉቅም ነበረ አሁን ግን ገብቶኛል ተባረክልኝ
እኔ ዛሬን ዝቅ በለህ እለፍ ነገን ውበ ማድረግ የሚለው ተመችቶኛል ።በርታ ቀጥል አይዞን ወደፊት ማለት እፈልጋለሁ ።
እንዳንተ አይነት ትውለሰድ ያብዛልን ዘመን ይባረክ
ሁሉም በጣም ጥሩ ነው። የተመቸኝ ደግሞ ወጪ ቅነሳ የሚለው ገንዘብ አያያዝ አልችልም ያንተ እርዳታ ያስፈልገኛል!!!❤❤
እኔም
እሚገርም ትምህርትነው ሌላው ካንተ እምወደልክ ዝንጥ ሽክ ብለክ ነው እምትቀርበው it’s so elegant love it 😍
ከዚህ video ብዙ ትምህርት ወስጄአለሁ የተግባር ሰው ያርገኝthank you ስነ ወርቅ🙏
ዋው ተባረክ ሁሉም ጠቃሚ ነው ግን በይበልጥ በየወሩ ከገቢያችን መቆጠብ የሚለው ተመችቶኛል
ዎውውው በጣም ምርጥ ትምህርት በተለይ 5👌 በስደት ላይ ያለን እናመሰግናለን❤❤
*አንተ የዘመናችን ድንቅ ወጣት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💕 💞የዛሬዉ ፕሮግራም ለኔ ትልቅ ምክር ነዉ ወንፊትዋ እኔ ነኝ እሰራለሁ ወራዊ ደሞዜ እቀበላለሁ ብሩ ግን ምንም ሊበረክትልኝ አልቻለም የት እንደ ሚገባ ለራሴ ግራ ይገባኛል ከዚህ በኋላ እቆጠባለሁ🙏🙏*
የኔ ቤጤ ነሽ አሎህ ደክመን ያመጣነውን ገዘብ በተግባር እምናውል ይሆነ
@@galaxyyppp287 *ጓደኛ አገኘሁ😁አሚን ሁቢከዚ በኋላማ በቃ ቆጠብ የተሰደድኩበት አመት አስቤ ብሩ ሳስዊብ እኮ በቃ😅*
ኡነትሽነው እኔ እራሱ አዳደየ ሳስብው ዋናው ጤነናው እላለሁ ግን ካባድ ነው መረርኝ 10 በላይ ሆነኝ ግን አልህምዱሊላህ አይዞሽ ኔቆጆ አወጣጥ አለመቻል ይመስለኛን ስንረዳም ለራሳችን ስናወጣም
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ! ተበረክልኝ!
በጣም ጠቃሚ ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን
ሁሉም ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን
Hulum arifnachew gn 50/30/20 yhi betam temchitonal
Thank you so much 👍👍
አነመሰግናለን ያልከው በሙሉ ትክክል ነው በተለዬ ገገቢህን ከወጭ ጋር ማድረግ በጣም ይጠቅማል የማያስፈልግ ነገር ትርፌ ወጭ አንጄ ገቢ አይደለም ይህንን ሁላችንም ጥሩ ው መልካም ቀን በርት ወንድሜ
በመጀመሪያ እድሜ ይስጥህ በጣም የተመቸኝ የቡፌ እቃዎች.
በጣም ልዩ ነዉ ሁሉም ተመችቶኛል ለኔ በጣም እናመሰግናለን
ሁሉም ጠቃሚ ነዉ ለእንደኔ አይነቱ ብኩን ኑርልኝ የኔ ወንድም
ወንደማችን እናመሰግናለን በዉነት ማስታዋሉን ይስጠን
እውነት በጣም አስፈላጌ የሆነ ነገር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ አመሰግናለሁ ወዳጄ 5 ተመችቶኛል
ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል!!ተባረክ..
ሁሉንም ሚጠቅመን ነው ብራዘራችን ኑርልን እኔ በጣም ነው ማመሠግንህ❤❤❤❤
በስመአብ በጣም ድንቅ ነው ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለው
ተባርኩ ውድ የእግዚአብሔር ሰው።
Haya shi eybalan andim negar maskamx akitonalግን እናመሰግናለን
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን በረታልን
የሚገርም መልእክት ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ተነቃቃሁ እግ/ሄር ይባርክህ
the 3rd one is the bast God bless more!!!!!
እናመሰግናለን ወንድመ በጣም ምርጥ ትዕምረት
የሚገርም ምክር ነው ተቀብየዋለሁ በፊትም ገንዘብ ቆጣብ ነኝ ግን አሁንም ጠንካራ ቆጣቢ ለመሆን እሞክራለሁ ስለምክርህ አመሰግናለሁ ቀጥልበት በ subscribers አበረታታለሁ ❤❤❤❤❤ እወዳለሁ
ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ክበርልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 👌👌🙏
እኔ በጣም ተቸግሪያለዉ ጌንዘብ አይያዝልኝም 👍
ዋዉ እንደዝም ይቻል ነበሪ ፈጣሪ ይባርክህ 👋👋👋
God bless you.I learn a lot.50, 30,20%
ሁሉም የጠቀሰካቸው በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
በእውነት አደቀሏ thanks brother
Thank you very much
ሁሉም ጠቃሚ ነው የሚወደድ ምክር እግዚአብሔር ይባርክህ!
We thank you
Thank you I will start to save tomorrow I am serouice.
ለኬ ለኔ መዳም አንተ መክረሀት ነው ልክ እንደ ምክርህ ኑሮዋ እኔም ካንተ ይበልጥ ከሷ እየተማርኩ ነው አመሠግናለሁ 👍😀👏👏
ሰላም ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
አመሰግናለሁ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ትምህርት ነዉ
አመሠግናለሁ ወንድሜ ❤ ሁሉም ምክሮች ጠቃሚ ናቸው
አውነትም አውዳሚ ወጭ አብዘሀኛቻችን የምንሸወድው ነገር ነው የማንጫማውን የማንለብሰውን የማንጠቀምበት አቃ የምሰበስቡ ብዙ ነን አሁንም ቢሆን ልብ ላለ ሰው አቅተሀናል ይመችህ እናመሰግናለን 👍👍👍
Endgn ena nagn Min endmrg Gera gebtognl
እሄ ትምህርት ገረብ ሃገር የምንኖር ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው😮😮😮😮😮😮
5ቱም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርታልን
ለኔ ሁሉም ጠቃሚ ናቸው።ክብር ይስጥልኝ።
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ምርጥ እስከዛሬ በብዙ መንገድ ጥሩ መንገድ ላይ አልነበርኩም ነገር ግን ባንተ ትምህርት አሁን የለውጥ ሂደት ላይ ነኝ ክበርልኝ ❤️❤️❤️🙏
5ተኛው ነዉ የተመቸኝ ። beacuse an above 18 ።ግን ሁሉም ጠቃሚ ነው ።እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
tabaraki yene wondime bizu Astamirali
Waw betam new yetemarikut betliy alasefelage weche milew temechitognal gin hulum asetemirognal
ወዳጄ እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነውና ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እናደርጋለን !!!
ወንድማችን በጣም ክበርልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 🙏
I saved 35% of my husband's income and bought land for 500000 birr after 3 years. And now we are building our house. Saving money is always life saver
3
Betam tenkara nesh
ሁሉም ምችት ነው ያለኝ ብቻ ተባረክልኝ በብዙ
yene wendme Teru Tastmeralh Thank you
amazing concept bexam kante timirt aginchalew chigre bexam wachi awexalewu
Thanks bro all of the best but number four for my life
ሁሉም አስተማሪ ነው ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
Thanks for your mybother Good belss ❤❤❤❤❤❤
Thanks for your 🙏
Thankuou Let God bless you
All best for me,thank you so much brother
እድመሰና ጤና ይስጥልን ወድማችን ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው እዳተ አይነቱን ያብዛልን
እዉነት ነው ሁሉኑም አሪፍ መፍትሄ ናቸው እናመሠግናለን
ተባረክ አውዳሚ ወጪዎች ያልከው በጣም ገርሞኝ ነው ገዝቼ የማልጠቀምበት ብዙ ነው አሁን ትምህርት አገኝቻለሁ።
Yemigeremeh ke mekina balbetenet ye taxi eskmatat dreshalehu aneten balmaweke beteley 50/30/20 ewnet ke neg ejmeralehu progeramed alnbrekum
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው ሁሉም
ይህንን ቪዲዮ ቀድሜ ባየዉ ጥሩ ነበር ጥሩ ትምህርት ነዉ
በጣም ነዉ የማከብራችሁ ድንቆች በጣም ተከታታይ የሆነን ሰዉ ስልጠና እንደቦነስ ቢሰጠን
በጣም ምርጥ ትምህርት እኔ የተመቸኝ በወር 2ሽ ባስቀምጥ ጥሩ ነወው
Great advice! #Never seen such motivational speakers ever in Ethiopia!
ወንድሜ ሁሉም በጣም ተመችቶኛል ለኔ በተለይ ይገባል አገኛለው ግን መያዙን አልቻልኩም ነበር አሁን ግን ተማርኩ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Betam inameseginalen wodimachin yate miker betam temechitogenal len beziw ketil.. ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻
ሁሉም ሀሳቦች ትክክል ናቸው የማለብሰውን ልብስ ከምሰበስብ ከዛሬ ጀምሬ አቆማለሁ አመሰግናለሁ
Betam. Thank you 🙌👌👌
አመሰግናለሁ በጣምምምም ሁሉም ተመችቶኛል
ሁሉም ጠቃሚነው ተባረክ
እዳው አተ ልጂ የተባረክ ነኸ እናመሰግናለን
Hulum new yetamachagn zamane yebarek
እንኳ በሰላም መጣክ ወድማች በየጊዜዉ ድንቅ ነገሮች ነው የምታቀርብን ሁሉም ተመችቶኛል እኔ በአሁኑ የተጋነነ ወጭ የለብኝ በ6 ወር 15ሺ ባወጣ ነው ደመወዜ 2400ሪያል ያው ሀገር ስገባ በሌላ ይተካል ወደግል ስራ ስገባና የራሴን ሀላፊነት ስወስድ የአሁኑ መማሬ ለወደፊቱ ይጠቅመኛ አመሰግናለሁ 🇪🇹👍
mashallah
ሁሉም ሀሪፍ ነው ግን እኔ በደብ የተለወጡኩበት ከማገኛት ቀንሽ የቆጠብኩት በጣም ለህወቴ መሰረት ሆኖልኛል ደሞ አንተ ስነገረን በጣም ልክ ነበርኩ ማለት ነው ብየ ተደሰትኩ ግን ሰው በጣም ይሰድበኝ ነበር ቕጣሪ እያለ ዛሬ ከነሱ የተሻለ ኑሮ ስኖርም ቕጣሪ ሰለሆነ ነው የከበረው ይሉኛል እና ማህበረ ሰቡ ቀመቆጠብ ይልቅ ይሳደባል ሰለዚ በዚህም ለሰው ትንሽ ነገር ብትልልኝ እና አመሰግን አለሁ በርታ ለኔ ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቴ ነህ ወንድሜ
ወንድማችን ተባረክልን በጣም እናመስግናለን
50:30 በጣም ተመችቶኛል ከልብ አመሰግናለው
ሁሉም ሀሳቦች በጣም አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን ።
ሁሉም ጠቃሚ ናቸው በጣም አመሠግ,ናለሁ❤❤❤❤
እር ይመቸህ ወንድሜ ሁሉም ተመቸቶኛል ተባርክ
Thank you
#የገንዘብ አያያዝ መፍትሄ#
1:-አውዳሚ ወጪዎችን ማስወገድ
2:-የመጠበቂያ ወጪዎች ማስቀመጥ
3:-የኑሮ ዘይቤ ወጪ
4:-ገቢህን የሚያሳድግ ወጪ።
2# እዳህን መቀነስ#
ገንዘብ ለሚያመጣ ነገር መበደር ያለብህ እንጂ በመዝናናት መሆን የለበትም።
#50%30%20% የሚለውን ህግ ማወቅ።
50% ለማይቀርልህ ወጪ ማዋል
30% የሚያስፈልግህ ወጪ ማዋል።
20% ተቀማጭ ነወ መሆን ያለበት
3ኛ:-መመሳሰል አቁም
ሌሎች የሚያደርጉትን ለማድረግ አትፍጨርጨር ።ራስህን ሁን።
4ኛ እጅህ ላይ ያሉ እድሎችን ተጠቀም
በዚህ ሰአት ያለው እድል ተጠቀም ።
ወጪ አታብዛ።
Thank You So much!
betam enamesegnslen
አጤሬራ👌
እናመሰግናለን በደብ ገባኝ ያንተው ስደግመው❤👈
5ኛ 👌 ጌዜህን ተጠቀም ለምሳሌ እኛ በአረብ ሀገር ትዳር ወይም ልጅ የሌለን ሰወች በመዳም ቤት እየበላን እየጠጣን ደመወዝ ሲደርስ ለናቴ ላባቴ ወድሜ እህቴ ብለን እናከፋፍላለን እኛ ወሩን መቁጠር አመት መቁጥርጅ ምንም ገንዘብ አናስቀምጥም ስለዚህ ምክርህ እጅግ በጣም ጠቆሞኛን ከልብ አመሰግናለሁ ኑርልን ምርጡ ወድማችን 👌
ሁሉም ምርጥ ነዉ። የሚመለከተንን መርጠን ተግባራዊ ማድረግ ብቻ ነው። ተባረክ ድንቅ ወጣት
አመሰግናለሁ እኔስ በካና ነበርኩ እስካሁን አሁን ግን አንተ የምትለቀው ትምህር እየተከታተልኩ እራሴን ለመለወጥ አነሳስተሀኛል ፈጣሪ ይባርክህ ሁም አሟልቶ ይስጥህ ምርጥ ወንድሜ ሁሌ እከታተልሀለው ያንተእውቀት በኔሂወቴ ተዘርቶ ይበቅላል ፍሬም ያፈራል አመሰግናለው ቀጥልበት ኑርልን
ሚገርም ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ተባረክልን ወድማችን
የምርጦች ምርጥ ወንድማችን ስነ ወርቅ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን
ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው በዛ ላይ ከምናገኘው አስር ፐርሰንት ለእግዚአብሔር አስራት ብናስገባ ገንዘባችን ይባረካል
_ስላም ምርጤ እኔስ ምርጥ ቋጣሪ ነኝ አልሀምዱሊላ ሶ ውድ እህቶች ውንድሞች ገንዝባችሁን በአግባብ ተጠቀሞብት እድሜ ግዜ አይደለም ቆሞ አይጠብቃችሁምና ገንዝባችሁን ያዝ አድርጎት ይህ የኔ አመለካከት ነው እንኳን ቤተስቦቻችሁ አይደለም ጎርቢትንኳን ፍቅር በፍቅር ያደርጋችሃል ገንዝብ ውደዱ እኔ በጣም ሲብዛ ሪያል እውዳለሁኝ አሁን ምኞቴ ተሳክቷል የቀርኝ ታማኝ ትዳር ኑሮኝ አስመጪና ላኪ መሆን ነው መልካም ቀን ተመኚሁላችሁ 💙💚🌷👍💪🙏_
ጎበዝ !!!!! ልምድሽን አካፍሊን
ገንዘብ ፈልጊ እንጂ አትውደጁ የኔ አመለካከት ነው እሄን ደሞ 😍
ልምድሽን አካፊይን
መሸአላህ አላህጥሩትዳር ይስጥሽ
ታድለሽ እኔስ አልችል አልኩ😢😢😢 ሳጣ እና ሰወች ሲቀየሩብኝ ነው የማቀው ከዛ ደግሞ እረሰውና እዘው ቦታ😢😢
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብ ይስጠን ፈጣሪ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ሁሉም ተመችቶኛል
👍👍👍ተመችቶኛል
Abo ymechih
ገንዘብም ልብም በ20 ይመጣል ያልካትን ትክክለኛ ነው ወዳጄ
ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራም ወይም ሃሳቦችህም በጣም ይመቹኛል እናመሰግናለን
ሁሉም ሀሳብ ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ
የማንጠቀምባቸውን ዕቃዎች መግዛት ለወጪ ይዳርጋሉ የሚለው ተመችቶኛል፤
ወጪን 50% መጠባበቂያ 30% ቁጠባ 20% ይሁን ያልከው ተመችቶኛል ዛሬ ልሞክረው አሰብኩ፡፡
ከሰው ለመመሳሰል የሚደረጉ ነገሮችን መቀነስ የሚለውም ተመችቶኛል፡፡
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ውድሜ😊
ዋው እሚገርም ፅድት ያለ የብዙ ሰወች ችግር የሆነውን ገንዘብ አያያዝ የሚቀርፊ ትምርት ነበር እውነት በጣም ነው እምናመሰግነው በቃ አላስፈላጊ የሆኑ እቃወችን ከሚሰበስቡት አንዷ ነበርኩ ዛሬ ቀኔ ደርሶ መልስ አገኘሁ ተባረክ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ
3ኛው በጣም ተመችቶኛል ሰሞኑን ያንተን ቪዲዩ ማየት እና መስማት ከሰማሁ ጀምሬ በራሴላይ ብዙለውጥ እያየሁነው ከልብ አመሰግናለሁ ።
በመጅመርያ ሁሉም ምክር ትክክል ሳለ በይበልጥ እንደ እኔ ገንዘብን መቆጠብ የሚለው በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ!
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ሁሉም አሪፍ ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልክ
Thanks 👍
ወንድሜ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምርትነው ምክሮችህ ይመቹኛል
ተባርክልኝ ወንድም በነዝ ትምርት ከእንግድ ተለዉጨ ደዉየ እመሰክራለሁ ማለትም በጣም የስራ ሰዉ ነኝ የግል ስራ ነዉ የምሰራዉ በሳምንት በጣም ብዙ ብር አገኛለሁ ግን ወደት እንደምሄድ አላዉቅም ነበረ አሁን ግን ገብቶኛል ተባረክልኝ
እኔ ዛሬን ዝቅ በለህ እለፍ ነገን ውበ ማድረግ የሚለው ተመችቶኛል ።በርታ ቀጥል አይዞን ወደፊት ማለት እፈልጋለሁ ።
እንዳንተ አይነት ትውለሰድ ያብዛልን ዘመን ይባረክ
ሁሉም በጣም ጥሩ ነው። የተመቸኝ ደግሞ ወጪ ቅነሳ የሚለው ገንዘብ አያያዝ አልችልም ያንተ እርዳታ ያስፈልገኛል!!!❤❤
እኔም
እሚገርም ትምህርትነው ሌላው ካንተ እምወደልክ ዝንጥ ሽክ ብለክ ነው እምትቀርበው it’s so elegant love it 😍
ከዚህ video ብዙ ትምህርት ወስጄአለሁ የተግባር ሰው ያርገኝ
thank you ስነ ወርቅ🙏
ዋው ተባረክ ሁሉም ጠቃሚ ነው ግን በይበልጥ በየወሩ ከገቢያችን መቆጠብ የሚለው ተመችቶኛል
ዎውውው በጣም ምርጥ ትምህርት በተለይ 5👌 በስደት ላይ ያለን እናመሰግናለን❤❤
*አንተ የዘመናችን ድንቅ ወጣት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💕 💞የዛሬዉ ፕሮግራም ለኔ ትልቅ ምክር ነዉ ወንፊትዋ እኔ ነኝ እሰራለሁ ወራዊ ደሞዜ እቀበላለሁ ብሩ ግን ምንም ሊበረክትልኝ አልቻለም የት እንደ ሚገባ ለራሴ ግራ ይገባኛል ከዚህ በኋላ እቆጠባለሁ🙏🙏*
የኔ ቤጤ ነሽ አሎህ ደክመን ያመጣነውን ገዘብ በተግባር እምናውል ይሆነ
@@galaxyyppp287 *ጓደኛ አገኘሁ😁አሚን ሁቢከዚ በኋላማ በቃ ቆጠብ የተሰደድኩበት አመት አስቤ ብሩ ሳስዊብ እኮ በቃ😅*
ኡነትሽነው እኔ እራሱ አዳደየ ሳስብው ዋናው ጤነናው እላለሁ ግን ካባድ ነው መረርኝ 10 በላይ ሆነኝ ግን አልህምዱሊላህ አይዞሽ ኔቆጆ አወጣጥ አለመቻል ይመስለኛን ስንረዳም ለራሳችን ስናወጣም
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ! ተበረክልኝ!
በጣም ጠቃሚ ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን
ሁሉም ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን
Hulum arifnachew gn 50/30/20 yhi betam temchitonal
Thank you so much 👍👍
አነመሰግናለን ያልከው በሙሉ ትክክል ነው በተለዬ ገገቢህን ከወጭ ጋር ማድረግ በጣም ይጠቅማል የማያስፈልግ ነገር ትርፌ ወጭ አንጄ ገቢ አይደለም ይህንን ሁላችንም ጥሩ ው መልካም ቀን በርት ወንድሜ
በመጀመሪያ እድሜ ይስጥህ በጣም የተመቸኝ የቡፌ እቃዎች.
በጣም ልዩ ነዉ ሁሉም ተመችቶኛል ለኔ በጣም እናመሰግናለን
ሁሉም ጠቃሚ ነዉ ለእንደኔ አይነቱ ብኩን ኑርልኝ የኔ ወንድም
ወንደማችን እናመሰግናለን በዉነት ማስታዋሉን ይስጠን
እውነት በጣም አስፈላጌ የሆነ ነገር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ አመሰግናለሁ ወዳጄ 5 ተመችቶኛል
ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል!!ተባረክ..
ሁሉንም ሚጠቅመን ነው ብራዘራችን ኑርልን እኔ በጣም ነው ማመሠግንህ❤❤❤❤
በስመአብ በጣም ድንቅ ነው ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለው
ተባርኩ ውድ የእግዚአብሔር ሰው።
Haya shi eybalan andim negar maskamx akitonalግን እናመሰግናለን
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን በረታልን
የሚገርም መልእክት ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ተነቃቃሁ እግ/ሄር ይባርክህ
the 3rd one is the bast God bless more!!!!!
እናመሰግናለን ወንድመ በጣም ምርጥ ትዕምረት
የሚገርም ምክር ነው ተቀብየዋለሁ በፊትም ገንዘብ ቆጣብ ነኝ ግን አሁንም ጠንካራ ቆጣቢ ለመሆን እሞክራለሁ ስለምክርህ አመሰግናለሁ ቀጥልበት በ subscribers አበረታታለሁ ❤❤❤❤❤ እወዳለሁ
ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ክበርልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 👌👌🙏
እኔ በጣም ተቸግሪያለዉ ጌንዘብ አይያዝልኝም 👍
ዋዉ እንደዝም ይቻል ነበሪ ፈጣሪ ይባርክህ 👋👋👋
God bless you.
I learn a lot.
50, 30,20%
ሁሉም የጠቀሰካቸው በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
በእውነት አደቀሏ thanks brother
Thank you very much
ሁሉም ጠቃሚ ነው የሚወደድ ምክር እግዚአብሔር ይባርክህ!
We thank you
Thank you I will start to save tomorrow I am serouice.
ለኬ ለኔ መዳም አንተ መክረሀት ነው ልክ እንደ ምክርህ ኑሮዋ
እኔም ካንተ ይበልጥ ከሷ እየተማርኩ ነው አመሠግናለሁ 👍😀👏👏
ሰላም ወንድማችን
በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
አመሰግናለሁ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ትምህርት ነዉ
አመሠግናለሁ ወንድሜ ❤
ሁሉም ምክሮች ጠቃሚ ናቸው
አውነትም አውዳሚ ወጭ አብዘሀኛቻችን የምንሸወድው ነገር ነው የማንጫማውን የማንለብሰውን የማንጠቀምበት አቃ የምሰበስቡ ብዙ ነን አሁንም ቢሆን ልብ ላለ ሰው አቅተሀናል ይመችህ እናመሰግናለን 👍👍👍
Endgn ena nagn
Min endmrg Gera gebtognl
እሄ ትምህርት ገረብ ሃገር የምንኖር ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው😮😮😮😮😮😮
5ቱም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርታልን
ለኔ ሁሉም ጠቃሚ ናቸው።
ክብር ይስጥልኝ።
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ምርጥ እስከዛሬ በብዙ መንገድ ጥሩ መንገድ ላይ አልነበርኩም ነገር ግን ባንተ ትምህርት አሁን የለውጥ ሂደት ላይ ነኝ ክበርልኝ ❤️❤️❤️🙏
5ተኛው ነዉ የተመቸኝ ። beacuse an above 18 ።ግን ሁሉም ጠቃሚ ነው ።
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
tabaraki yene wondime bizu Astamirali
Waw betam new yetemarikut betliy alasefelage weche milew temechitognal gin hulum asetemirognal
ወዳጄ እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነውና ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እናደርጋለን !!!
ወንድማችን በጣም ክበርልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 🙏
I saved 35% of my husband's income and bought land for 500000 birr after 3 years. And now we are building our house. Saving money is always life saver
3
Betam tenkara nesh
ሁሉም ምችት ነው ያለኝ ብቻ ተባረክልኝ በብዙ
yene wendme Teru Tastmeralh Thank you
amazing concept bexam kante timirt aginchalew chigre bexam wachi awexalewu
Thanks bro all of the best but number four for my life
ሁሉም አስተማሪ ነው ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
Thanks for your mybother Good belss ❤❤❤❤❤❤
Thanks for your 🙏
Thankuou Let God bless you
All best for me,thank you so much brother
እድመሰና ጤና ይስጥልን ወድማችን ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው እዳተ አይነቱን ያብዛልን
እዉነት ነው ሁሉኑም አሪፍ መፍትሄ ናቸው እናመሠግናለን
ተባረክ አውዳሚ ወጪዎች ያልከው በጣም ገርሞኝ ነው ገዝቼ የማልጠቀምበት ብዙ ነው አሁን ትምህርት አገኝቻለሁ።
Yemigeremeh ke mekina balbetenet ye taxi eskmatat dreshalehu aneten balmaweke beteley 50/30/20 ewnet ke neg ejmeralehu progeramed alnbrekum
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው ሁሉም
ይህንን ቪዲዮ ቀድሜ ባየዉ ጥሩ ነበር ጥሩ ትምህርት ነዉ
በጣም ነዉ የማከብራችሁ ድንቆች በጣም ተከታታይ የሆነን ሰዉ ስልጠና እንደቦነስ ቢሰጠን
በጣም ምርጥ ትምህርት እኔ የተመቸኝ በወር 2ሽ ባስቀምጥ ጥሩ ነወው
Great advice!
#Never seen such motivational speakers ever in Ethiopia!