ሦስቱን ወንድማማቾች በጥያቄ አፋጠጥኳቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 707

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 роки тому +148

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 роки тому +1

      🇪🇹🇪🇹

    • @TH-ff8wu
      @TH-ff8wu 2 роки тому +1

      Enkan dena metachu widwecho enkan beselam aderesen qalye emebete beselam tiqrebish tinsh nexela btargi tru new ❤❤❤🇪🇷

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому +2

      @@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ ውዴ ደምሪኝ

    • @teshaymarkos5961
      @teshaymarkos5961 2 роки тому +1

      Wy des stlu gn Abel yesra sew gobez

    • @sofiqa7087
      @sofiqa7087 2 роки тому +1

      ወይኔ ቃልየ በሳቅ ገደልሽኝ ማሻአላህ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ

  • @rozawosen2229
    @rozawosen2229 2 роки тому +233

    ውይ ቃልዬ ሆድሽ በደንብ ታየ! ቅዱስ ሩፋኤል ምጥሽን ያቅልለው! ድምጽሽ ስይሰማ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @yezna2219
    @yezna2219 2 роки тому +55

    ማነው አቤል ሥለመጣ ደሥ ያለው እኳን አደረሣችሑ ❤️😍😍🥰🥰🥰

  • @hanadess1709
    @hanadess1709 2 роки тому +29

    አቤል ያለበት ቢዶዎ ሁሌም ነው የሚያስቀኝ

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +93

    *በወንጌሉ ለአመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን በብርሃነ መስቀሉ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን /// ሰላምና ፍቅር ለእማማ ኢትዮጵያ ይስጥልን😍🥰*

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 роки тому +10

    አዝግ የሆኑ ወንድማማቾች በማዳም ጩኸት የደረቀውን አይምሮዬን ፈታ ነው ያረጉኝ ቃልዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሸ

  • @የወሎዋነኝ
    @የወሎዋነኝ 2 роки тому +67

    መሻአላ መጣምነው ደስየሚትሉት እኔ የሙስሊም ተከታይነኚ ግን በጣምነው የምከታታላችሁ ደስስለምትሁኚ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በውነት እደናተያለ አይቸም አላውቅም በጣምደስ የምትሉኚ ቃልየ በጣምነው ደስየምትይኚ ደግሞ በሰላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ የኔውድ

    • @saadahsaadah2535
      @saadahsaadah2535 2 роки тому

      በጣም ደሥ የሚሉ ቤተሠቦች ናቸዉ ያወኩዋቸዉ አሁን ቅርብ ቀን ነዉ ሱሥ ሆኑብኝ

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ 2 роки тому +2

      ግንምንእሚሉትማሽቃበጥነው እኔሙስሊምነኝማለትማንጠየቀሽሀይማኖትሽንቱቱ

    • @Entertainment-iu5wk
      @Entertainment-iu5wk 2 роки тому

      @mamilove አንቺ እራሱ የምን አትርሱኝ ነው ማቶ ጋ ኢሄኔ እኔ እሬቻ ነኝ ብትል ኖሮ ታሽቃብጪ ነበር

    • @Entertainment-iu5wk
      @Entertainment-iu5wk 2 роки тому +2

      @የወሎዋ እናመሰግናለን አላህ ያመንሽው ፈጣሪሽ ይባርክሽ 🕌⛪️one love 💚💛💝 ✌️👈

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 роки тому

      @@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ ሀሀሀሀ

  • @TUBE-TG-q2v
    @TUBE-TG-q2v 2 роки тому +57

    አላህዬ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ሰላማቼውን ይመልስልን በስር ቤትና በሀገራችን 😭😭😭😭

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 2 роки тому +2

      አሜን አሜን. አሜን እህት የአማራ ሞት የሚያበቃበትን ቀን ናፈቀኝኝኝ ፈጣሪዬ ሆይይይይይ ውይይይይ

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 2 роки тому +17

    ወይኔ እንደኔ እዮባ የሚያስቃችሁ አላችሁ ነገረ ስራሁ ሁሉ በቃ ለጨዋታነ ለመሳቅ የሚያረጋቸው ነገሮች አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤️❤️❤️❤️

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +77

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰቦች💞💞ውድማችን ማዲንጎ በማረፉ ማነው እንደ እኔ ያዘነ ነፍስ ይማር😢😢ፍትህ ወለጋ ለሚጨፈጨፉት ድርብ ሀዘን ነው በዚህ አመት ሞት አንሰማም ብለን ግን ያው ነው የቀጠለው😢😢😢😢😢😢

  • @beatyaa4415
    @beatyaa4415 2 роки тому +6

    እዉነት አቤል ያለበትን ቪድዮ ማየት በጣም ደስ ይለኛል ቃልኝ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ ምርጥ ቤተሰብ😘😘😍😍😘

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 2 роки тому +21

    የተዋህዶ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🌻⛪❤️🙏 ቃልዬ አዲስ ኢዮብ እና አቤል በጣም ንው የምወዳቸው እና አከብራችኋለሁ በርቱ❤️❤️🙏

  • @tadlatube3814
    @tadlatube3814 2 роки тому +2

    ውይይይ ምን አይነት ደሰ የምተሉ ቤተሰብ ናችሁ ሰታሰቀኑ ሁሌም ሳቁልኝ ማሮች ቃልዬ የኔ ቆንጅ ድንግል ማሪያም በሰላም ታገላግልሺ

  • @mariyamhussain5184
    @mariyamhussain5184 2 роки тому +5

    ዋው የመጀመሪያነኝ አልሀምዱሊላህየኔቆጆወችስወዳችሁ እኔ ሙስሊምነኝ ግን ከክሪስቲያኖች ሁሉ እናተነው የምከታተለው ጥሩነገርብዙ ትምርትወስጃለሁ ከናተ ዱአርጉልኝ በሰላም ላገሬገብቸ ጥሩትዳር አላህእድሰጠኝ ያርብ በተረፈ ስወዳችሁ😘😘😘😘😘 እዮባ የኔመልካም ቃልየ የሴትሙሉ ውድድ❤❤

  • @ኢያሰላምሸይብዛ
    @ኢያሰላምሸይብዛ 2 роки тому +30

    የቤተ ሰብ ናፍቆት የሀገር ሰላም
    ማጣት እንቅልፍ የነሳዉማነዉ 😭😭

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +6

    *ቤተሰብ በሙሉ ተሰባስባችሁ ስትመጡ ታምራላችሁ አንድ ቀን ደግሞ ማሚን አቅርባችሁ ጥያቄ ጠይቁ 🤭🤭😂😁ደስ ይላል*

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому +21

    አቤት ደስ ስትሉ እኔማ አንድ ወንድም እንጂ እህት የለኝም 2 ነን እግዚአብሔር ያብዛችሁ

    • @ትግሥትአሠላ
      @ትግሥትአሠላ 2 роки тому

      አይዞን እናንተን ሺ ያርጋቹ

    • @nas7117
      @nas7117 2 роки тому

      እኔም 1 ወንድም ብቻ ነው ያለኝ እህት የለኝም 😢

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ😘😍

    • @ባለዉለታዬ
      @ባለዉለታዬ 2 роки тому

      @@nas7117 እኔ ደም 1እህት ናት ያለችኝ

    • @ባለዉለታዬ
      @ባለዉለታዬ 2 роки тому

      @@nas7117 እኔ እህት ልሁንሽ😍😍😍

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +34

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kumnegertube6271
    @kumnegertube6271 2 роки тому +5

    😆😆😆😄😄😄😄😄እግዚአብሔርን በጣም ነዉ ዘና ያረገቹኝ መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆነችው ቤተሰብ😍😍❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    አቤላ በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ እንግሊዘኛህ
    please girl where anext ቁአስትዖን
    ይመቻችሁ በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች
    ቃል እግዚአብሔር ሆድሽ አስታቋል እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያርግሽ እዮባ ደግሞ ፆታው በሰፕራይዝ አላልክም ነበር እንዴ

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Рік тому

    ወይ ጉድ እነኝህ ልጆች መንታ ነው የሚመስሉት በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች በብዙ ተባረኩ

  • @ሰላምየኪደነምህረትልጅ

    ቃልየ እመቤታችን እቅፍ ደገፍ ታረገሸ የኔ ናት በጣመ እምወደሸ❤❤

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +18

    ዋው እዲህ ሠብሰብ ብላችሁ ስትመጡ ስታምሩ😍😍 አረ ጉድ ነው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 2 роки тому

    ሙሲሊም እህታችሁ ነኝ ግን በጣም ነው ምከታተላችሁ እና በጣም ነው የምታዝናኑኝ ደስ ትላላችሁ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +1

    ወዉ እንዴት ደስ የምትሉ ወንድማቾች ናቹ አቦ ይመቻቹ👏👍

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 роки тому +8

    የቢደወው ዲምቀት አቤል ነው የምትሉ በላይክ ግጩ እስኪ ልያችሁ ልያችሁ

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 2 роки тому

    በጣም ድክም ብሎኝ ነበር አዝናናችሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    እምወዳቹ እንካን በሰላም መጣቹ በጉጉት ነው እምጠብቃቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው🙏❤❤❤❤

  • @mmki178
    @mmki178 2 роки тому +2

    ወይኔ በሳቅ በዚህ አጋጣሚ እዮብን በጣም ነው እምወደው የፍቅር ቤተሰብ ናችሁ ቃልየ የኔ ሳቄታ እዮብን ዳሪኝ 💜🥰

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +4

    ስታምሩ የምር ሁሉም ወንድማማች እደእናተ ቢዋደዱ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @tagreed1252
    @tagreed1252 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግን አቤል ወላሂ ሢል ሠማሁ ልበል

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    እኔስ መቼ ይሆን ከቤተሰቤጋ ፍድቅድቅ ምለው አይ ስደት💔😢ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @mopphony2364
    @mopphony2364 2 роки тому +1

    የኔ ናቶች ማርያም በሳቅነው የጨረስኩት ቃልዬ የኔ ውብ እመብርሀን ለሁለት ታድርግሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤😍😍😍

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቃልዬ ስወድሽ በርቼ እህቴ እመቤታችን ትቅረብሽ በስላም ሁለት ትአድርግልን ውድድ

  • @sebilemariam2398
    @sebilemariam2398 2 роки тому

    ቃልዬ በጣም ደስብሎኛል ከምልሽ በላይ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ አዝለሽ ለማዬት ታብቃሽ አሜን

  • @sikosilo8989
    @sikosilo8989 2 роки тому +12

    ፍትህ ሳአውድ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን

  • @kiyaethio
    @kiyaethio 2 роки тому +11

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🌹🌹🌹
    ማነው የሀገር ሰላም የናፈቀው 🥺🥺 እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️

  • @ህይወትወርቁአድማሴ

    ወይኔ ደስ ስትሉ ምንኛ እድለኛ ናችሁ ቃልዬ እንዴት እንደምወዳችሁ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃልዬ ላንቺ ቃል የለኝም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +31

    በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን ክፍ አይንካችሁ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን😭😭🇪🇹❤

  • @momnamomna4129
    @momnamomna4129 2 роки тому +1

    መሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 роки тому +12

    ሠላም ለኢትዮጵያ 😭💔🙌
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦቼ ❤️❤️❤️❤️

  • @ትግስትዩቱብ
    @ትግስትዩቱብ 2 роки тому +3

    የኔ ዉዶች እኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መልካም ባአል

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 роки тому +1

    ዋው እንዴት ፈታ እንዳረጋችሁኝ ቃልዬ ታድለሽ ከምር በጣም ነው ፍቅራችው ደስ የሚለው

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 2 роки тому

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ያደላችሁ ቤተሰብ በአንድ ላይ ስታምሩ አቤል ሁልየ ቅርብ ጨዋታው በሳቅ ገደለኝ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 роки тому +21

    እያለቀስኩ ነበር አሳቃችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛❤🙏😭😭😭💔❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige konjoye

    • @abrihasisay4240
      @abrihasisay4240 2 роки тому

      @@yordi8453 እሽ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@abrihasisay4240 ውዴ ደምሪኝ😍😘

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 роки тому

      Wera becha sew endate techkakena gen legtun kftwagn eylksu eylch enata demrgne mastzazen bekdem🤔ayezoshe weda hulum yalfal

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 роки тому +1

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃በጣም ታምራላችሁ እዉነት አላህ አይለያችሁ ይጠብቃችሁ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 роки тому +4

    ቃልየ እህቴ እመብረሀን ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ የኔእናት

  • @nesanetabebe4051
    @nesanetabebe4051 2 роки тому +2

    አቤሎ ከስተመሬ ወንድሜ ሰላም በልልኝ ወንድሞችህንና ቃልዬን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደግሞ ጠፍታችኃል

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ክክክክ ወይኔ አቤል የስፊት መኪናየን አውጥጨ አልንዳው አላለም

  • @asdaad9010
    @asdaad9010 2 роки тому

    እየዉባ እዉነትም ዘናጭ ነዉ ደሞ ስወድህ 🌷🌷🌺🌺🌺🌷🌷🌺

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 2 роки тому +2

    በማርያም ቪዲዮ ስትሰሩ አቤልን አስገብት በሳቅ ገደለን እኮ😂

  • @አለምየነኝየሚዳዋ
    @አለምየነኝየሚዳዋ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴትናችሁ የምወዳችሁ የማከብራች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ ያመቱ ሰው ይበለን 🙏🙏✝️✝️

  • @herisonmodi7728
    @herisonmodi7728 2 роки тому

    እስኪ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ለቀቁ ስወዳችሁ እመብራህን ትጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 роки тому

    ውይይይይይይ ደስ ስትሉ በማርያም ቃልየይ አመብርሃን በሰላም ትምጣሽ አናቴ😘😘😘

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 роки тому +1

    ያስቃሉ ማርያምን ምርጥ ቤተስብ ወይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔ አቤልን አግብቼ ልቀቀላቀልነው በቃ ኮሜቶች እንዳትቃወሙኝ ክክክክክክክ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 роки тому +1

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ አይ አዲ እያወሩህ እንቅልፍ በጣም ነው ዘና ያደረጋችሁኝ🤣

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    ቃልየ እመብረሀን በሠላም ሁለት ታርግሺ ❤️❤️

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +20

    🥀እንኳን ለብርሀነ_መስቀሉ 🥀
    🥀በሰላም አደረሳችሁ🥀
    🌺እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤲
    🌺ዘራችሁ ይብዛ 🤲
    🌺ጉልበታችሁን ይጨምርላችሁ🤲
    🌺ለረድኤት ኑሩ🤲
    🌺ፀጋና ሞገስን ያልብሳችሁ 🤲
    🌺ዘመናችሁንሁሉ ችግርና መከራ አያሳያችሁ 🤲
    🌺የሰረችሁትና የነካችሁት የተባረከ ይሁን🤲
    🌺በዘመናችሁ ተድላናደስታ አይለያችሁ🤲
    🌺ያጣችሁትንና የልላችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ🤲
    🌺የሰው ራስ ሁኑ እንጂ ጭራ አትሁኑ🤲
    🌺እግዚአብሔር ከፍ ያለ ማዕረግና ክብር ያድላችሁ🤲
    🌺ከሳጥናችሁ ገንዘብ፣ከኪሳችሁ ሳንቲም፣ከቤታችሁ እህል፣ከበረታችሁ የወተት ላም፣ከጉሮኗችሁ በጎች ፣ከመስካችሁ ከብቶች አያሳጣችሁ 🤲
    🌺ምክራችሁንና ነገራችሁን ይስማ ፣ አሳባችሁ ይቅና 🤲
    🌺ለአገርና ለወገን የምትተርፉ የረድኤት ሰው ያድርጋችሁ🤲
    🌺የሰላምና የፍቅር ሰው ሁኑ🤲
    🌺በጎነትና ቅንነትን ያብዛላችሁ🤲
    🌺ከቀን ጎዶሎ ከሰው ክፉ ይጠብቃችሁ🤲
    🌺ከትውልድ አጥፊ ከልጅ ገፋፊያድናችሁ🤲
    🤲 አሜን!!🤲

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 роки тому +2

    ደስ የሚለኝ ነገር ሁሉም ወንድማማቾች ልክ እንደ እኔ ወድንድሞች ተጫዋች ና ቀልደኞች ናቸው❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ አመሰግናለሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
    ቃልየ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @niyakudea4560
    @niyakudea4560 2 роки тому +1

    Betamm new mewedachuuu....allah yetebkachu

  • @edenbeleta5178
    @edenbeleta5178 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤትስብ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ygdxxdyccjvv3189
    @ygdxxdyccjvv3189 2 роки тому

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የምወዳችሁ እኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ዋውውውው የዛሬው ልዩነው ፍቅር አብዝቶ ይጨምርልን የህዝብ ሁሉ ተምሳሌቶች ቃልየ ናፍቀሽኝነበር እኳንደናመጣችሁ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f Місяць тому

    ቃልዬእመብርሃን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 2 роки тому +2

    ፍቅራቸው ደስ ስሲል የወድማማቾች ስወዳቹ

  • @ኪዳነምህረትእናቴናትሲከፋ

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስስ የምትሉት ደሞ በጣም አስቃችሁኛል

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ሆዴን አቆሰላችሁትኮ ቃልዬ ሳቅ አታብዢ ለጤንነትሽ የወድማማች ፍቅር እደናተ ያድለን

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    በጣም ደሰ ትላላቸሁ ውይ በእግዚአብሔር
    ቃልየ እመብርሀን ትቅርብሺ

  • @ማሩቀመስደንቢያፋሲካይትዮ

    ልቤ ንአወለቃችውኝ ደስስትሉ ሠላማቹሁ ብዝትይበልልኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +1

    እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏👏

  • @jamjamjamjam1491
    @jamjamjamjam1491 2 роки тому

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ቃልዬ በሰላም ያሳቅፉሽ

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 роки тому

    ዋው ሥወዳችሁ በእግዚአብሔር
    አቤልየ የኔ ወንድም በጣም ናፈቀከኝ ነበር

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 роки тому +2

    እያወራሀው እሚተኛ እሚለውን ወላሂ ገምቸ ነበር ይለያል አድስ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 роки тому +1

    አላህፍቅራችሁን ይብዛላችሁ በጣም ደስእምትሉ ወንድምአማቾች ቃልመሽአላ

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 роки тому +1

    ወይኔ ሽንቴን ጨረስኩት 🤣🤣 አቤል ባለችህ ጊዜ እባክህ አትጥፋ ሁሌም እንዲህ ሰብሰብ እያላችሁ ቪዲዮ ስሩልን ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ቃልዬ የኔ ውድ 💗 በሳቅ ነው የገደላቹሁኝ ሁሌም ሳቁልን 💦

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 2 роки тому +1

    ወኔ ወድማማቾች ደሰ ሰትሉኮ በጣም እኮነው የምወዳችሁ😘😘😘

  • @SaraSarah-xd1oi
    @SaraSarah-xd1oi 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ሰላሟ ይመልስልን እፍ አሁንስ በያለበት የሀገሬ ህዝብ አለቀ

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 роки тому

    እነማዘር ይጠይቁ ይሄን ጥያቄ ከምር
    ደም ቃልዬ ሥታምሩ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 роки тому

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 2 роки тому

    አቤላን ስላየነው እጅግ በጣጣጣጣምምም ደስ ብሎናል ሁሌ አምጡልን ፕሉስ ቃሉዬ

  • @ወሎየዋዩቶብ
    @ወሎየዋዩቶብ 2 роки тому +2

    ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ🙏🥰 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይተብቃቺሁ🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @kidistyitayew2721
    @kidistyitayew2721 2 роки тому +1

    ቃልየ ደግሞ እርግዝና እንዴት ይዞሻል ጥሩ ሀኪም ቤት ሂጂ እሺ

  • @madina4756
    @madina4756 2 роки тому +1

    እጀን ወግቸ ነው የምታሰረው አላለም አቤል 🤣🤣🤣

  • @YcuI6f
    @YcuI6f Місяць тому

    እዮባዬ የሳቄ ምጭ ጥርዝስለሆነኣላለም ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 2 роки тому

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ቃልዬ አምሮብሻል ቀጫጭዬ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 роки тому +1

    አቤል ሲኖር ፈገግታው ደመቅ ይላል

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እወድሃለሁ ግን ያለ እንግሊዘኛ ማድረግ አልችልም አሁን ግን አፕ አየሁ አቤል በጣም አስቂኝ ነው።🥰🥰🥰🥰

  • @betelhemmuzemil485
    @betelhemmuzemil485 2 роки тому +1

    ጌታን አቤል ሲኖር ብቻ ነው የማያችሁ

  • @edengebeyu3310
    @edengebeyu3310 2 роки тому +1

    በናታቹ ይሄን ጥያቄ እናትና አባታቸዉን በዉሀ ይለዮቸዉ በናታቹ እሺ ቃል

  • @drrdrr4328
    @drrdrr4328 2 роки тому

    ወይኔ ወዳችኋለሁ የኔ ምርጦች የደስታ ምንጮች 💘♥️🍃♥️🌻🌻

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 роки тому +6

    አዲስ መዝሙር መዘመር እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እደምታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @eyeluethiopia9783
    @eyeluethiopia9783 2 роки тому

    Yo ረጅም ጤናና ጤና ፍቅር ይስጣቸው በጣም ምድን ናቸው ት ቃል የመጣ መመርያ ተዘጋጀ ባታምንም ታምሩ በላቸው ሆዳቸዉን እንማር🥰🥰🥰🥰

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣቹ ተወዳጆች ፍቅራቹ ሲያስቀና

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ ፍቅር የሆነችሁ ቤተሰብ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አመኑኤል ይጠብቃችሁ ቃልዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትገለግልሽ ኑሩልኝ ግን በጣም ጠፍታቸዋል አትጥፉ ትናፍቁናላችሁ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችው ደስስስ ስትል የምታስቀኑ ናችው

  • @mahletzerihun7917
    @mahletzerihun7917 2 роки тому

    እንኳን ደና መጣቹልኝ ውዶች
    ቃልዬ ኪዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ😍
    ፆታ ካወቃቹ ግን አሳውቁን🙏

  • @zedagona8952
    @zedagona8952 2 роки тому

    የምር ትለያላችሁ በጣም አዛናናችሁኝ ቃል እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 2 роки тому

    ብዙጊዜ አልኮምትም ዛሬ ግን በሳቅ እባየ እያበስኩነው. ያየኋችሁ. እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 роки тому +1

    አቤል እንኳ ደህና መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር በተረፈ በጣም እንወድችሁለን