@@DanielTeffera ላንተ ሁሉም ጥሩ ነው። ይሄን የቆመ እሬሳ ፕሮፌሰር ነው ካልክ ምን ጥሩ የማትለው ነገር ይኖራል? በባዶ ጭንቅላቱ እንደሚንኳኳ የምታቀው እኮ እንደ ማስረዳት አይኑን እንደ እንቁራሪት ያፈጣል? ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያሳኩታል አምናለሁ ይላል? እንዴት ሲባል? እሳቸው ያውቃሉ then you want to consider this top idiot as a professor? my friend ask him if he knows any legitimate right that Eth, can claim to own port via any neighboring country ?
The level of intellect displayed by this individual is outstanding, with their analysis exemplifying a remarkable depth and exceptional organization. It epitomizes the qualities expected of an educated person.
Is he a journalist?😂😂😂 He does not seem to listen to the answers and has come with the question and answer...he needs training on the issues the professor is being extremely nice and helpful in trying to clearly set the agenda as an Ethiopian intellectual with Ethiopia's interest in mind...The young guy needs some growing and a deeper understanding of the politics.
ፕሮፌሰር በጣም ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን. You have very optimistic!!! I like to hear people like you🙏🏾
ተባረክ ወንድሜ እውቀትን ለበጎ መጠቀም ይሉህሀል ይህ ነው
ስስት: ሕልም: ስርቆት: ዝርፊያ: ተንኮል: ቅናት: የሰላም ጠላቶች: ምንም ይሁን ምን ከህልማችሁ ንቁ!!!!
ክብር ይገባካል ፕሮፌሰር ጀግና ነክ አቦ ይመችህ
ለፐሮፌሰር ጌትነት ያለኚን አክብሮት ሰገልፅ በኢትዮጳዊነቴ ኩራት ይሰማኛል
በጣም ጥሩ ትንተና ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ የተከበሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ ምሁራን ፕሮፈሶር ፣ዶክተር ነን ባዮች ከጠቅላይ ሚንስትር የተለየ ሀሳብ ያቀርባሉ ማለት አይጠበቅም ።ምክንያቱም የተማሩትና የተመረቁበት የተዛባና የሀሰት ታሪክ ስለሆነ የተዛባውና የሀሰት ታሪክ እውነትመቀየር የሚቻል ስለሚመስላቸው ።ስላስፈለገው ከህግ በላይ መሆን የሚቻል ይመስላቸዋል ።የኢትዮጵያን ታሪክ ከተወለዱበት ዘመን የጀመረ ይመስላቸዋል ።የመጠቀምና የመውሰድ ልዩነት አያውውቁትም።ህዝባቸውን ብዙ ስለሆነ ለጥቂት ህዝብ ላላቸው የዓሳን ባህርያት ትልቁ አሳ ትንሹን እንደሚበላ ሊጠቀሙበት ይፈልጋሉ ።
ይህ ሁሉ ተረት በአንድ ዓ/ ነገር ቢቋጭም አመለካከትህ አስተካክል !! ምነው ተነካ እንዴ ?
ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ኣልተገዛችም። ኤርትራ ግን በቱርክ፣ በግብፅ፣ በጣልያንና በእንግሊዝ ተገዝታለች።ቀይ ባህር የአኢትዮጵያ ከሆነ ለምን 4 የተለያዩ የኤርትራ ቅኝ ገዠዎች ሲገዝዋት የት ነበሩ ኣያቶቻቹ። ኣሁን ምንም ማረግ ኣይቻልም። ማለም ግን መብታቹ ነው።
Please please Ethiopians instead of going around read Eritrean 🇪🇷history after Second World War.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሀገራችን ኢትዮጵያ ካሏት ብሩህ አዕምሮ፣ ካላቸው ወጣት ምሁራኖች አንዱ ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው በግንባር ቀደምትነት ከሚገኙት አንዱ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የቀይ ባህርን አስመልክተው ያቀረቡትን ሀገራዊ አጀንዳ በተመለከተ ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት አጅግ በሚያስደንቅ መንገድ ተንትነው በተጨባጭ ሁኔታ ከማብራራት ባሻገር ድጋፋቸውን በማያወላውል መንገድ መግለፅቸው እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው።ብሔራዊ ጉዳይን በቅጡ መረዳት ማለት ይህ ነው።
ፕሮፌሰር የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፈተና መዉሰድ ሳያስፈልጎት አይቀርም ❗️🤔🤔🤔😂😂
😂😂😂
ገንገበት፡፡ አንተ ነህ እኮ ደነዙ፤ እስቲ አንተ መጀመሪያ ተፈተን
@@selamalazarይሄን ቅንፍዝ (ፕሮፌስር) የሽመልስ ስንዴ ሆዱን የዘረጠጠዉ ፈተናዉን ይዉሰድ እንጂ እኔ ምን አብሼ😂😂😂
ድንቅ ኢትዮጵያዊ!!
ይሕ ፕሮፌሰር በጣም ደስ ይላል ማናገረው እውነትን እንጂ ማንንም ለማስደሰት አይደለም
ባሕር እያላት መቸኣደግች፥ ሲንጋፑር ቅዥት ነው ስትል ይገርማል የናንተ ቅዠት ነው ያደናቅፈን ያሎው የመጣ መሪ ኺናት እያዋጀ ደሞ የመጪ ትውለድ እንደ ሚሰጋገር እየጎሰጎሳቹ እያላቹ እንዴት ነው የምንሰጋገረው
ይህ ካድሬ ነው።
የተከበሩ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው አስተምራቸው ሳይማሩ ወንበር ላይ ፊጢጥ ብለው ተመልካች አድማጩን የምያወናብዱትን "የተማረ ይግደለኝ" እንደምባለው
እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ ደክተር አብይ እውነተኛ መንግስታችን እና ኢትዮጵያዊ ሰው ናቸው አብይ ወደብን ብቻ አይደለም ምንም ነገር ማምጣት ይችላሉ ። እኔ ስለዶክተር አብይ ትንብያ ተናገር አውራ ብትለኝ ንፁ ሰው ናቸው እሳቸውን የሚያግዝ ኢትዮዽያዊ እደኔ ግምት ብዙ ሳልል 5 ኢትዮጵያዊ ቢኖራቸው ኢትዮዸያ የት እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ እኔ ለዶክተር አብይ የምለው ነገር ቢኖረኝ እኔ ባግዛቸው ደስ ባለኝ ግን ዶክተር አብይን ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
nahoo tv እናመሰግናለን እውቀትን ከመልካም ስብዕና ጋር የተላበሰን ምሁር ስላቀረባቹልን❤❤❤
እናመሠግናለን ፕሮፌሰር ። ብርሀን እሸቴ ጥያቄዎችህ ድግግሞሽ ያላቸውና የተንዛዙ ናቸው አጭርና ሙግት የሚመስል ባይሆን ጥሩ ነው በተረፈ ምርጥ ነው ❤❤❤
Yes, that is true genuine opinion I like it you understand geopolitics
Kkkkkkkkkkkkkk ወሬ ብቻ ኢትዮጲያ የባሕር መሃን ነች ከፍላ ከተጠቀመች ጥሩ ከዛ በተረፍ አትቆለሉብን እንተዎወቃለን ሞክሩት የሃይል አማራጩን እና እንያቹ
አቦ ጀግና ቀና ነህ
ጠያቂውን እያረሙ መልስ በተገቢው ሁኔታ መልስ የሚሰጡ ምሁር።
ጥልቅና ጥርት ላለው ሀሳብዎ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል። ይህ አስተምሮ በተለያዩ ሜዲያዎችም በተደጋጋሚ መቅረብ አለበት። ብዙ ዜጎቾ ይህን መገንዘብ ይጎላቸዋልና።
ጥሩ አስተዋጽኦ!
መገንዝብ የተሳነህ LOW IQ አንተነህ!! ሆዳም አለቅላቂ!!
@@berhanu2368ነጠላይን አቀብይኝ እንዳለች ሴትዬ ማለት አንተ ነህ !/ምነው በስላም ?
ይሄ አደርባይ አማራ ማንጎ ራስ። የገዛ ህዝቡን የከዳ ስንዝሮ።
ኣንተ የገደል ማሚቶ አስኪ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አስከዛሬ ከተናገሩት ኣንዲት የፈጸሙትን ጥቀስ! ኣንድ አኮ ነው የምልህ! ግን አንዳንተ ኣይነት ከርሳም ይነጉዳል! ለህሊናህ ኑር
አንተ ምድር ላይ ነህ ወይስ የብስ ላይ? ቢያንስ ኖቤል ሽልማት ለምን ይመስልካል? አባይ ግድብ ሐውልት መስለክ ? ነዉ በተአምር ይመስልሃል እንደዚህ የደረስው ? 😅😅😅😅
spot on analysis. Thank You. Ethiopia will retrieve its red sea coastal line.
Zembeleh Adamet Gazetegnaw ! hasabachewn ascheresachew . I like Your guests brilliant explanation deeply 🎉 I Salute you Sir
ጥሩ ህልም ነው!!!
ይህ ግለሰብ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን ክልል ከክልል እያጋጨ ጎረቤት ሀገርንም ይወራል እስቲ መድረክን እያፈነፈነ ሁሌ ስልጣን ለማግኘት ትርክት ያወራል ረ/ፕሮፌሰሮች ሆዳቸው ትንሽ ነው ይህ ሰዉ 30 ጊዜ ይጎትታል ልኩ አይደለም አብይ ስልጣን ሲይዝ የገዛው ይመስላል ግን መስሎ በመታየት እያግበሰበስ ሊፈነዳ ቀርቦአል ጋዜጠኛው ፕሮፌሰር ይመስላል ፕሮፌሰሩ የኑግ ነጋዴ ይመስላ ል ጠቅላው ወደ ሰሩት መናፈሻ እሄድክ ኤክሰርሳይ ስራና የፓለቲካ ትንተናው ይገባህል የኢትዮጵያህዝብ ሁሉን ያውቃል ደፍረውናል ንቀውናል
8ኛ ክፍል እንደጨረስክ ነው ፕሮፌሰርነት ያገኘኸው?
ከአንድ ዕውቀት ከጉደለውና ፊደል ካልቆጠረ የተስጠ የትነታ አስተያየት 😂😂😂
Ethiopia professor yelatm
@@AlexAlex-mp2ke ሁሉም እንደ አንተ ፊደል ያልቆጠረ ይመስካል !
አሁን ነው ጊዜው ለሚሉ!!? ሰዎች በአፄ ምኒልክ ጊዜ እኮ ሹኩቻዎች ነበሩ፤ ስለሆነም እኮ ነው "አመልኸን በጉያ የተባለው" የውስጥ ሽኩቻ በመኖሩ አደዋን አሸነፍን።
የፕሮፌሰሩ ትንቢት በአጭር ጊዜ ሰምሮ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባለቤት መሆኗ የሚገርም ነው። እባካችሁ ይሄንን ድንቅ ፕሮፌሰር ጋብዙት
በጣም ግሩምና ሀቅ አዘል ትንታኔ ነው አመሰግናለሁ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአቢይ አድናቂ .ለካ ሌላም አቢይ እንዳለን ያወቅሁት ዛሬ ነው::
አቤት ድንቁርና, ድሩን አድርቶብህ የለም እንዴ አንተ
እና ለምን ጠቅላይ ሚኒስተር ይሁን ብለህ ፐቲሽን አታሰባስብም?
መማር ከሆነ ልክ እንዳተ ነው በጣም የማከብርህ የምወድህ
ሰባኪ ነህ ወይስ ፖለቲከኛ???
አንተ ፕሮፌሰር ተብየው ምን ሰርተህ ነው ረ/ፕ የተባልከው? የውስጥ ችግር ጠማቂው ፣በዜጎች የደም ጎርፍ እየቀለድክ ነው።
የት ነበሩ የተከበሩ ረዳት ፕሮ ምሁራዊ ትንተና ይሉሀል የእርሶ ነው ክበሩልን🙏🙏🙏 ምሁራኖች ተደብቀው ደፋር አራዶች ሚዲያውን በሞሉበት ዘመን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን
Kkkkkkkkkkk
አቦ ! ይመችህ ! ስንቱን አየነው ! ተዛዙብን እንጂ !!
የዚህ ፋንድያ ፕሮፈሰር ቅዠት ግን ማለቂያ የለውም
ፋንድያ ቤት ያሳምራል ! አር ግን ይሽታል ! ይገማል ! ልክ እንደ አንደበትህ ! ታረም !!
@@DanielTeffera ስለ ፋንድያ ጥሩ የሚያወራው ያህያ ዘር ያለበት ነው። ይሄ ፕሮፌሰር ሳይሆን ደንቆሮ ነው። አብረህ እዛ ተግማማ። አንተን ፋንድያ እየቀቡ ነው ያሳደጉህ? ሰገጤ
ስገጤነትም ከገባህ ጥሩ ነው! ጥሩ መዕይም መሆንም አንድ ነገር ነው ! ግን ቀይ መስመር አትለፍ ! ሀሳብ ተቃወም ! ስድብ ትልቁ የደደብነት መገለጫ ነው! እንዳትመልስልኝ ! አራዳው !!
@@DanielTeffera ላንተ ሁሉም ጥሩ ነው። ይሄን የቆመ እሬሳ ፕሮፌሰር ነው ካልክ ምን ጥሩ የማትለው ነገር ይኖራል? በባዶ ጭንቅላቱ እንደሚንኳኳ የምታቀው እኮ እንደ ማስረዳት አይኑን እንደ እንቁራሪት ያፈጣል? ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያሳኩታል አምናለሁ ይላል? እንዴት ሲባል? እሳቸው ያውቃሉ then you want to consider this top idiot as a professor? my friend ask him if he knows any legitimate right that Eth, can claim to own port via any neighboring country ?
@@abe60608 አባቱ ! ሁሌ ለስው ፑስቲቢ አመለካከት ይኑርህ ! ሌላው አብይ ወሳኝ የሚባሉ ጉዳዩችን ከግብ ያደረስና የውሳኔ ስው ስለሆነ ይህን ለማድረግ በጣም ቀላል ነው ። አባይ ግድብ እህዋትን ፀጥ ማድረጉ የስንዴ ምርት የስኳር ፋብሪካዎች ትልቅ ባእፍሪካ ላይብረሪና የምርምር ማዕከል መገንባት ሌላ ምን ልጥቀስልህ ፣? ይህ ሁሉ በእምስት ዕመታት ውስጥ ብቻ ! ( ስልሳ አላልኩህም!) ስለዚህ ? ወደብ ምንም ማለት ነው ለሱ ! ይገባ ይሆን አባቱ ? ( ትላልቅ ሶስት ፓርኮችም! እሺ!)
በሰው ደም የምትቀልዱ መሓይሞች በሀይል ብትወስዱት በሰላም ወታችሁ በሰላም የምትመለሱ ይመስላችሀል
Are you listening or sitting on your ears, living in your paranoia!!!
@@dianarier8746 he is right 🇪🇷 is a country when you try to envade you will get ur revenge so try
አባቱ ! የጦርነት አምሮት ነው የሚያናግርህ ? ማን አለህ ! በህግ በፍቅር በትብብር ማለት ተገልብጦ ነዉ የሚስማህ ?
ህልም ኣይከለከልም ጌትየ
ሃሳብህን ግን ኣድንቄዋለሁ ኣገር ወዳድ ነህ እኔም ብሆን እዲህ ነበር የምለው።
ግን... እርግጠኛ ነኝ ውግይያ ቢነሳ የድሃ ልጅ ሲፋጅ በሚድያ ለመከታተል ወደ ... እንደምትቀየስ 😂
እኔኮ የሚገርመረኝ ኣየርመንገድና ቴሌኮም እንደ ኢትዮጵያ ሌላ ሃገር ኣይመሰርትም ያላቹ ማነው ፡ በባህር መለዋወጥ ብላቹ የምትቃዡት ቅዠት ይባላል ይሄ። ኣይጥን በዝሆን እንለውጥ እያላቹ ነው መጃጃል ሰርታቹ ብሉ የለመለመለ መሬት ኣላቹ።
Prof thank you for your candid discussion. Do appear some other time & make your points clear.
አባይ የ ኢትዮጵያ ነው እንደፈለክ!!
ቀይ ባህር ቅዠት ነውkkkkkkkk
አትለኝም !! ፍከራ ነው ዛቻ ? ግዴለህም !ከአባይም ትቋደሳለህ ወደብንም በፍቅር ትስጣለህ !! አይዞህ ! ያለ ዕድሜህ 😅😅😅 ትሽብታለህ !
The level of intellect displayed by this individual is outstanding, with their analysis exemplifying a remarkable depth and exceptional organization. It epitomizes the qualities expected of an educated person.
እናመሰግናለን ፕሮፌሰር በርቲ
የደንቆሮ ትንታኔ በረዳት ፕሮፌሠርነት ተሸፍኖ ሲተረክ
ባለጌ
wow professor ❤
Endiet now yemimelesow? China tekerayta now ante yemitifeligow gin balebet mohon now Fiyel wediya kizimzim.
ጋዜጠኛው የምሁሩን ትንተና ተቀበል እውነተኛ ሰው ናቸው።
Is he a journalist?😂😂😂 He does not seem to listen to the answers and has come with the question and answer...he needs training on the issues the professor is being extremely nice and helpful in trying to clearly set the agenda as an Ethiopian intellectual with Ethiopia's interest in mind...The young guy needs some growing and a deeper understanding of the politics.
Koyi yihe Gazetegna new weyis wegat 😂Ene behone Afen kefiche new yemisemaw
Maximum Respect Professor 🙏 ❤
ጠያቂው ኢትዮጵያዊ ነህ?
በጣም ሆዳምና ዝና ፈላጊ ነህ አሉ; እንዳንተ አይነት አማራ በሚሊዮን ሚቆጠር ማምጣት ይቻላል
ምን ያህል ቢከፈለህ ነው ጀለስ ወይ እምየ እትዮጰያ አንተ አውን ምሁር ነህ ጀስባ
አቦ ይመችህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ! ለሚያደነቁሩን ባንዳነትን የተሸከሙ እየደጋገሙ ኤርትራ ሉአላዊ ሀገር ናት የሚል አስልቺ ኢትዮጵያውያን እየሰማን እየታዘብን ቢሆንም ክርክራቸውን ገደል የከተተ ምርጥ ሙህራዊ እይታ ነው እናመሰግናለን እ/ ፕሮፌሰር !!
አሪፍ አስተያየት ! አቦ ተባረክ !❤❤❤
True Ethiopian professor
በጣም ጥሩ ውይይት ነው፤ሁሌም ረ/ ፕ ጌትነት በጣም ዕውቀት አዘል ውይይት ስለምታሰማን እናመሰግንሀለን።
ጅል ፡ እንክፍ ፡
እዳትሞክሩት እንዳትገነቡት ማለት ከአሰብ ወደብ ጋ ምንም አይገናኝም። ምክንያቱም የአሰብ ወደብ ክፍት ነው አልተዘጋም። አንጠቀምበትም ብሎ በኪራይ የሚሰቃየው ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ነው።
አባቱ ! በስልሳ ኪ/ ሜ ርቀት ላይ ያለ ስፊ ትልቅ ህዝብ ከፍላቹ ተጠቀሙ ማለት ሼም አይሆንም ? በምትኩ ኑ ተጋሩ እየተባላቹ እኮ ነው! እናንተ ብቻ አይደለም ! በስህተት የሄደን በፍቅር በስላም መጠየቅ ህጋዊም እውናዊም ነው።
@@DanielTeffera የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት መጨመር መላው የአፍሪካ መንግስታት ይጨነቁበት ብሎ እኮ አረፈው ጠቅላይ ሚኒስትሩ። አባ እሚያዋጣው ወይ የወሊድ መከላከያ ወይ ደሞ እንደ ቻይና አንድ ልጅ ለአንድ ቤተሰብ።
@@redaiyohannes438 አልተግባብቶ ሲባል ስምተሻል ? አንቺና መሪሽ የሚታይሽ ቅርብ ነው ሰውየው ግን በስፋት በጥልቀት ለወዲያኛም ትውልድም ነው። ይህው የእናንተ ዳፋ ለኛም ለዓለምም ተረፏል ። ( ያልተስደደባቹበት ሀገር አለ ?)ህዝብ ብዛት ያስድዳል ግጭትም ይፈጥራል ። ስለዚህ ሀገራት የጉረቤቶቻቸውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ ሊከታተሉም ሊተባበሩም ይገባል። ካለዚያ ዳፋው በተዘዋዋሪ ለነሱም ነው ማለት ነው። ይገባሽ ይሆን አሁን ?
ይህን ሰው ብላችሁ ትጋብዛላችሁ? ሰው እኮ አይደለም እኮ።
ሰው ግን በጣም ጦርነት ሱስ የሆነበት ነው ሚመስለው ምነው ሰቶ መቀበል የሚለውን መስማት ጆሮአቹ ደነቆረ በአንድ በኩል ተራብን ብለ ታለቅሳለህ በሌላ በኩል ዋጋ ናረ ትላለህ ሲቀጥል ደሞዝ አነሰኝ ትላለህ ምንአይነት አልቃሻ ትውልድነሕ ግን ቀይ ባሕር ላንተ ባይሆን ለልጅ ልጅሕ ይሆናል ዝምብለህ አዳሜ የገደል ማሚቶ አትሁኑ አስተውሉ ጦርነት የለም አትናፍቁ ጦርነት የመጨረሻ አማራጭ ነው
ቀፈታም መሁር ተብዬ ነው!
Tanks
አገራችን ሰፊ ናት አዎ ነገር ግን መሪዎችዋ ጠባቦች ናቸው ።
አወይ ይህን ማሀይም ክፍል ቆጥሮ ምሁር ተብየዉን በምሁር ሥም ሲቀርብ ያሳፍራል
አቦ ስንት አለ ያልተገራ አንደበት ?አንተን የዕውቀት ደሀ ማን እንበልክ ? እረ ራስህን አንብብ !
ከየት ነዉ የምትሰመልሱት ?መቸም ነዉ ቀይባሕር የነበራቹ ? ያ በሀይል ከ1962 እስከ 1991 በሀይል የተቆጣጠራችሁት ነዉ? ዉሸት ታሪክ ኢትዩፕያ ባህር አጠገብም መጥታ አታቅም ተዉ እንዲኖራት ይቅር የዉሸት ታሪክ አትፍጠሩ
ጋዜጠኛው ብ/ጄኔራል ተሾመ ተሰማን ታሪክ ዕወቅ።
This Guy number one puppet of prosperity party acting Amhara he is Agewe shengo anti Amhara if this guy Amhara by now you will get him killed or jail
ሆድ ሲሰፋ በዚህ ልክ አላየሁም
ጭንቅላት ሲጠብስ በአደባባይ አላየንም ።
oooooooooooooooops
መፍትሔው የውስጥ ችግሮችን በቅድሚያ መፈታት አለባቸው
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
ሆድ አደር ባንዳ
ይሄንን የሰውነት ውሀ ልክ የሆነ ሰው ሰምቼ አልጠግብም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክፉ አይንካክ🙏❤
Professor Getnet you are our time brave
😂😂😂😂😂 ህልም ማን ይከለክልሀል 😅😅😅
እልም እውን ሲሆን ምን ትይ ይሆን ? ጥሩ ያለመ ህልሙን እውን ያደርገዋል !! ገባሽ ?
ወይ ኘሮፌሰሩ ምንነዉ እያወሩ ያሉ አገባ አለኝ።
በጣም ነው የምታሳዝኑ ኤትዮጲያ ኤረትራን ወራት እንደነበር ኣታውቂም ደጋሜ ኤርትራን ለመውረር ምታስቡት ይሳዝናል ኣቅም ባይናረን ድሮ ነበር ምትወሩን
Brilliant son proffissor keep it up.
ይህን ሆዳም አማራ ወደዚያ በለው
Aseb behlm bcha new mtaywat k Eritrea aseb lemstet may taseb new bahrachn demachn new
These fake professors in Addis are laughable ❗️
የባህር በር ባለቤት መሆን የብሔራዊ ክብርና የሉዓላዊነት ጥያቄ ነው!!!
Orthodoxn titeh geleh atifiteh…key bahirin Adelem yebuambua wiham tataleh. Ye gize guday new.
ተፈጥሮ ያልሰጠህን ምን ልታደርገው ቻላለህ?
@@ABRROB2008 ተፈጥሮማ ኣድሎኛል !!! የውጭ ቅጥረኛ ሌባ የኔ ነው እያለኝ ነው😎እቀማዋለሁ!!! ምንም ጥርጥር የለውም!!!
ቀይ ባህር የኤርትራ የተፈጥሮ ሃብት ነው
@@ABRROB2008 ተፈጥሮማ እጇን ታጥባ ነዉ የስጠችን ። በታሪክ ስህተት ባንዳዎች አሳለፍብን እንጂ ። ብቻ ታዘብ እንካቹ ንብረታችሁን ትሉናላቹ ! ያውም በፍቅር !!
የአማራ እነት የወላዳችሁ አንድ አንተን ነው ጀግና ነክ❤❤❤❤
Really
Kenkin tebik ante koshasha 🤮
ኣህዮች። ቀይ ባህር ለመያዝ ሞክሩ ተቆራርጣቹ እርስ በእርስ እንደምትባሉ ይሆናል።
መቸም ቀይ ባህርን ኢት ካልተጠቀመች ግመልህን ነው የምታጠጣበት 33 ዓመትም ይህንኑ ስታረግ ነው የከረምከው ኢት ብትጠቀም ግን ብዙ ኤርትራዊ ወጣት ባህር ከሚበላው በወደቡ ሥራ ተጠቃሚ ይሆናል
እንዴት ነው በታሪክ ብቻ የሚኖረው? ለምስሌ የሮምና የኦቶማን ኢምፓየር ብዙውን የአለማችንን ክፍል ይዘው ስለነበር አሁን የኛነው ሊሉ ይችላሉ ወይ? አፍሪካ አሁን በነበረው ቅኝ ግዛት የተፈጠሩ አገሮችን የማክበር ስምምነት አለ ስለዚ ሙሉ አፍሪካ ወደጦርነት እንግባ ነው ወይ የምትለው??
Dr. Water
አብይን ትተን ስለሀገር እናስብ
ere keyt yemeta dedeb new?
Is person really educated? this is ridiculous.
ተው !ዕውቀት እንግሊዘኛ በፃፈና በአነበበ አይደለም !ትንሽ ሽቅብ ልብን አላልክም😂😂😂😂
አቤት መተርተር!!! የብአዴን ሆዳም ምሁር ተብየ ክንፍ ማለት ይህን ሰውየ ይመስላል!!!
መበጥበጥ ይቻላል ነገር ግን ተረጋግቶ የሰው መሬት በዘላቂ መያዝ ግን በተግባ ሊሆን እንደማይችል ከታሪክ ልንማር ይገባናል። ኢትዮጵያ ከምታገኘው ጣቅም ይልቅ ለመጠበቁ የምታወጣው ወጪ እና የምትከፍለው መስዋእት የሚቻል የሚታሰብ አይደለም። ለምሳሌ ያለ ትግራይ ህዝብ ፈቃድ እስካሁን መከላከያ ትግራይ ውስጥ እግሩን ሊያስገባ አኦቻለም። ያለ አማራ ህዝብ ፈቃድ መከላከያ እስከአሁን ድረስ አማራ ክልልን ተረጋግቶ ስራውን ሊያከናውን አልቻለም፡ ስለዚህ አሰብን ያለ ኤርትራ ህዝብ ፍላጎትማ ምን ሊገጥመን እንደሚችል ማወቅ መገመት አይከብድም። የኤርትራን መሬትም ባህርም ብግዳጅ ይዘን እንደ አገር ኢትዮጵያ መቀጠል በፍጹም የማይታሰብ መሆኑ ከወዱሁ ልንገነዘብ ይገባል። ኤርትራን ባህሩዋንም መሬትዋንም ሎአላዊነትዋን መፈታተን ዋጋው ከባድ እንደሆነ ማንም ያውቃልና ቢቀርብንስ
❤❤❤❤❤❤❤❤ what a grate and articulate, preson. I am proud of him.
Journalists should be well read so they can challenge the guests. Well done professor. May God bless Ethiopia.
You all are idiots it we’ll never happen just worry about Ethiopians unity do your own homework
ብርሃን ከመሟገትህ ይልቅ ታርክን እውቅ ብዙም ይቀራሃል፣
አይ ፕሮፌሰር ክክክክክክ ደንቆሮ
እረ ! ተው ድንቁርና ቤተኛክ ነው ? በደንብ ሳትተዋወቁ አትቀሩ ! ደባልህ ሳይሆን አይቀርም ! ኤጭ ! 😢😢😢
😅😅😅😅 እሺ😂😂😂😂 አልሰማው የለ አለች አያቴ 😂
ሆዳም 5እጀራ ጠቅልለህ እደምትበላው ቀላል ከመሰለህ ሂድና ሞክረው በተለይ እንደናተ ሆዱ የሰፋ እንኳንም ቀይባህርን ለመያዝ የሰፈር ዶሮ አባሮ አይዝም በተረፈ እግሊዘኛውን ብንተወው መልካም ነው የምንኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ እግሊዝ አገር አይደለም
እንደው ጦርነት ከተጀመረ አንት ነው ጠመንጃ አስይዞ ፊት አውራሪ ላይ ማስኬድ😂😂😂😂 መንጌ እንዳለው ትንቦጀቦጅ ይሆናል😂😂😂😂😂😂የኛ ሰው አፉ ሰፊ ነው😂😂😂😂
Government Public Relation..... sweet