ናሂ በጥፊ የተመታበት የቀድሞ ፍቅረኛዉ ስጦታ! ከባድ ፕራንክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @kayakuya5367
    @kayakuya5367 Рік тому +503

    የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኮሽና አውጥቶ የረፋት እንጀራ ይሰጠን አሜን በሉ

  • @Raha869
    @Raha869 Рік тому +113

    ፕራንክንማ እናንተ ስሩት 😂😂😂
    ናሂ ቦርጭ አወጣ 😂😂😂😂 የዉብዬና የናሂ ቤተሰቦች እስኪ እኔንም አሳልፉልኝ ቤቴ ኑና 😂😂 ከመዳም ኩሽና አሶጡኝ 😢😢❤

    • @ilfneshsolomon
      @ilfneshsolomon Рік тому +1

      wud subcireb adiregung

    • @yematawerk8431
      @yematawerk8431 Рік тому

      ጥሩ ትዳር እንዲህ ያደርጋል።ደምሪኝ እመልሳለሁ ዉዴ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Рік тому

      Demerign melesalewu

    • @Raha869
      @Raha869 Рік тому

      💝

    • @Raha869
      @Raha869 Рік тому

      መልሻለሁ ♥

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Рік тому +272

    የላክሽዉ ልጅ ሽ አመት ኑሪ ቅን ሰዉ ❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +1

      ደምሪኝ❤ውዴ

    • @enzeshgebrekidan4317
      @enzeshgebrekidan4317 Рік тому +1

      አሜን 🙏♥️♥️♥️

    • @adamia3883
      @adamia3883 Рік тому +1

      Egzabher yebarkhe hete 👍

    • @ma_molla
      @ma_molla Рік тому +1

      ​@@user-ml4cv3rx4n በእውነት ፈጣሪ ባወጣሽው ይተካሽ 😢😢😢

    • @jbjj-hs3fr
      @jbjj-hs3fr Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @mairyali6322
    @mairyali6322 Рік тому +248

    ፍትህህህህህ ለእስረኞች ስዑዲ ኣረብ በረራ ይከፈት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ❤❤

    • @agizasurakoyomedia
      @agizasurakoyomedia Рік тому

      እንደ በረራ የለም እንደ ሳኡድ ጉዴ እኔም እጅ ልሰጥ ነበር

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому

      እዛዉይቀመጡ መተዉአለቁጨርሠዉ

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +1

      ምን ህግ አለና ፍትህ እንጠይቃለን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

    • @zemzemmustefa5012
      @zemzemmustefa5012 Рік тому

      አዎን ፍትህ

  • @user-hk5mo8sh5x
    @user-hk5mo8sh5x Рік тому +29

    የስጠሽው ልጅ በወጣ ይተካልሽ ግን እነሱ ምንም አልጎደላባቸውም ለጎደለባቸው ብትስጭ መልካም ነው ስጦታ ሲስጥ ለሚያጸድቅ ቢሆን አሪፍ ነው ግን የምቀኝነት አይደለም የመስለኝን ነው የተናገርኩት

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Рік тому +6

      ምንም አልተሳሳትሺም ዉዴ ላለዉነዉ የሚያሺቃብጡት እህነየ ለእናት ላባቷ የማገዛናትኮ

    • @user-li3pu5gn6x
      @user-li3pu5gn6x Рік тому

      ልክነሽ ለሌላ የሚተርፉናቼው እነሱ የምረዱትን እወቁ እኛደሆነ ስደተኞች ለሌላጂ ለኛ አናስብም

    • @selamselam8139
      @selamselam8139 Рік тому

      በትክክል ውዴ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Рік тому

      ወላሂ አይዋ ሀቅ ነው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 3 місяці тому

      ትክክል

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +287

    የመዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጣችሁ የኔ ከርታታወች💋💋💋

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 Рік тому +100

    የናሂና የውብዬ አድናቂዎች እስኪ አሳዩኝ👍

  • @mairyali6322
    @mairyali6322 Рік тому +176

    ድምፂ ሁኑኑን ፍትህህህህህህ ለእስረኞች😢😢😢😢😢😢😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ❤

    • @hiyothiyot-ds5sg
      @hiyothiyot-ds5sg Рік тому +1

      ፍትሁን አድ እግዚአብሔር ይስጥ ምን ፍትህ አለና በአገራችን

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 Рік тому

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢

  • @home5984
    @home5984 Рік тому +198

    ናሂ ዛሪ አገኘሀት ውብየ ታይ የኔ ውድ እድህ አትሁኒ ዛሬ የመታሽውን ካሣ መካሥ አለባት እምትሉ ላይክ አርጉ ❤የማዳም ቅመሞች እኛንም ከሥደት አውቶ ያማረ የሠመረ ኑሮ ይሥጠን አገራችንን ሠላም ያርጋት ያረብብብብ❤ይመችህ ናሂ❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ሲጀመርባሏን።ታመንችወ።ይመጣደብዳቢቢመጣ።መማታትይለባትም።በትገሰትማለፈአለባት

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m Рік тому +3

      የምን ካሳ ነው ደግ አደረገችው ስለ ድሮ ፍቅረኛው ምን አስወራው የድሮ ላይፍ የዛሬውን ሒወት ያበላሻል

    • @ShibreSis-ir2uy
      @ShibreSis-ir2uy Рік тому

      ናሂ ፀረ አገኘሀት ዉብዬ ታይ አተመታዉ ጡሩ አይደልም 😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

    • @ilfneshsolomon
      @ilfneshsolomon Рік тому +1

      ውድ ቤተሰብ አድሪጉ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Рік тому +78

    የመዳም ቅመሞች እንደዚህ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ💝💝💝

  • @hewotehewote8096
    @hewotehewote8096 Рік тому +14

    አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ 🙏 ውብዬ ግን ጥሩ አልሰራሽም ወንድ ልጅ በጥፊ አይመታም በጣም ነውር ነው በእግዚአብሔር ዘንድም ፈፅሞ የተጠላ ነው ቅዱስ ቃሉ ሚስቶች ሆይ እግዚአብሔርን እንደምትፈሩ ሁሉ ባሎቻችሁንም ፍሩ አክብሩ ነው ሚለው እናም ሁለተኛ ይህን ፀባይ እንዳናይብሽ በተረፈ በጣም እንወዳችኋለን ❤️❤️❤️ ውብዬ ተሳስታለች ምትሉ በlik አሳዩኝ

    • @user-ir1ue6wp9f
      @user-ir1ue6wp9f Рік тому +1

      በትክክል እሕቴ

    • @amen1043
      @amen1043 Рік тому

      Ena..set lij new mtmetaw ?? Huletum mekebaber alebachew ...!! Teyakew yestekakel

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому +18

    በስደት ላላችሁ እህቶቼ እንደዚህ ፍቅር የሆነ ትዳር ይስጣችሁ💓💓💓🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Рік тому +19

    ለሰጠሽ እህታችን በወጣዉ ይተካሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Рік тому +22

    ማነው እንደኔ የጥፊውን ፓርት እየደጋጋመ ያየ😂😂😂

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Рік тому +68

    2 ጊዜ አይኗን የተጨፈነችበት ልብስ ይገርማል አጋጣሚው:: የመጀመሪያው ቀለበት ሲደርግላት ክዛ አሁን😂❤❤❤ ለላከችው ልጅ ምስጋና ይድረሳት ትባረክ::

    • @user-wz6mw4bx7w
      @user-wz6mw4bx7w Рік тому +14

      ሰውን በልብስ አትገምቱ የልብስ ብዛት ሀብታም አያደርግም 😊😊😊

    • @yematawerk8431
      @yematawerk8431 Рік тому +6

      ሲጀመር ቆንጆ ልብሶች ሞልተዋታል።ባለኮሜንቷ እንዴት አስታወሽዉ

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Рік тому +1

      እኔለራሡ ልብሡን አይቸ ትዝ አለኝ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Рік тому

      😂😂😂

    • @user-de2vd5oj4f
      @user-de2vd5oj4f Рік тому

      ጥሩ አስተዋይነሽ

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Рік тому +6

    የውብየ የድሮ ጓደኛ ካለህ ለውብየ ያበባ ስጦታ ላክላት 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b Рік тому +12

    ግን ምንም ቢያጠፋ ባላይ እጅ አይነሳም ውብየ ነውር ነው እናም ታምራላችሁ ፍቅሬችሁን ያብዛላችሁ

    • @user-ir1ue6wp9f
      @user-ir1ue6wp9f Рік тому

      በጣም ልጅቱ ትግስት የላትም ይሱ የዋህ ነው

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Рік тому +46

    ወብዬ እና ናቲ ይገባቸዋል በእውነት ሺ አመት ኑረልኝ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Рік тому +48

    እስቲ እነዉብዬን እምትወዷቸዉ ☺

  • @umbetibeta246
    @umbetibeta246 Рік тому +7

    ዉብዬ የለበሰችዉን ልብስ ያስታወሰ ማነዉ 🤔🤔ናሂ ታገቢኛለሽ ብሎ ቀለበት ያሰሰላት ቀን ያረገችዉ ልብስ ነዉ 😅😅😅🤭🤣🤣🤣

    • @lidiya727
      @lidiya727 Рік тому +1

      እና ምን ችግር አለው

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Рік тому +14

    የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤እወዳችሁለው

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Рік тому +69

    የውብዬ ቤተሰቦችንም አቅርቡልን❤

    • @user-du6lf1sy8e
      @user-du6lf1sy8e Рік тому +2

      እኮ የኛም ጥያቄ ነው😅

    • @sakeraline178
      @sakeraline178 Рік тому

      Wube Betasabi yalatimi ???yasawu xiyaqenew wube no family

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Рік тому +26

    😁😁😁😁ዉብዬ ፂናቱን ይስጥሽ እህተ ወይኔ የኔ እህት ዋዉ ንደትሽን ስወደዉ ናሂዬ ሰላምህ ይድረሰን ወንድሜ ሰላምህ ይደረሰን በርታ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤ሃሃሃ አሳቀኝ ይገባል ላይክ ላይክ ላይክ ሼር❤

  • @teferagirma371
    @teferagirma371 Рік тому +30

    አረ ዉብዬ ትግስት ይኑርሽ ማሬ ማሬ ብቻ አይሰራም

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому +1

      😂😂😂😂ኖርማንነዉ

    • @gdvdh4743
      @gdvdh4743 Рік тому +3

      በዚህ ትዕግስት እሚባል ነገር የለም ትዳር ነው ያለፈ ሂውት በትዳር ላይ ቀልድ ደስ አይልም

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +26

    ናህ ግን ድቅ ልጅ ነው አንተን የወለደች መሃጸን ትለምልም❤❤❤

    • @LolisaLolisa-kn3ml
      @LolisaLolisa-kn3ml Рік тому

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 Рік тому +15

    ውብዬ ግን ንዴትሽን ተቆጣጠሪ ወንድ ልጅ እንዲህ አይመታም ምንም ብትናደጅ ለማንኛውም ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤

    • @user-hl4oo1do2q
      @user-hl4oo1do2q Рік тому +1

      🙄

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Рік тому

      Sidersibish new migebash

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Рік тому +1

      ኧረ ባክሽ የእውነት የድሮ ፍቅረኛው ትዳር ከያጀ ቡኃላ ስጦታ ብትልክልት እሽ አመሰግናለሁ ብየ ልቀበልነው አይደለም አንድ ጥፊ (10) ጥፊነው የምጠፈጥፈው :: ምክንያቱም ትዳሬ ብሎ ከጀመረ ጀምሮ ለምን በባለፈው ሂወቱ ውስጥ የነበረች ሴትን ያዋራል ስጦታስ መቀበል ምን አመጣው :: ሲቀጥል ወንድልጅን እንደፈለገው እንድጫወትብሽ የምትፈቅጅው ያለፈ ሂወቱጋር አሁንም ድረስ ግንኙነት ካለው አይተሽ ሰምተሽ እንዳልሰማ እንዳላየም ሁነሽ ስትኖሪ አንድ ቀን እንደምታውቂ ስትነግሪው ለትዳርሽ ብለሽ የታገሽ ሳይሆን የሚቆጥርሽ ቢደርብብሽ ባይደርብብሽ ግደለሽ የማትረቢ አድርጎነው የሚቆጥርሽ :: ስለዝህ ይሄስ ፕራክነው እውነት ከሆነ ግን የውብየ አይነት ሴት መሆን ያስፈልጋል::💯💙

    • @tigistdawit8541
      @tigistdawit8541 Рік тому

      @@user-jp9xt8nm9g አንቺ በጥፊ ስለመታሽው እኮ ሚቀየር ነገር የለም እህት ግን ረጋ ብለሽ ተነጋግረሽ መፍታት ነው ያለብሽ ይሄ ፕራንክ ስለሆነ ነው ዝም ያላት እኮ እውነተኛ ላይ ቢሆን ከሱ የባሰ እሷን ነው ሚጎዳት መቼም ፕራንክ ባይሆን ስትመታው ዝም ብሎ ሚያይ ወንድ የለም ደሞ መነጋገር እንጂ ዱላን ምን አመጣው የኔ እህት ሰው ወዶሽ ከሆነ ሚኖረው እንደዚህ አያደርግም ካደረገ ግን እመኝኝ አይወድሽም ስለመታሽው ስለሰደብሽው አብሮሽ አይኖርም እኔ ነገሩ አያናድም አላልኩም ግን ምንም ብንናደድ ስሜታችን መቆጣጠር አለብን በንዴት ሰአት ካፍሺ ሚወጣ ቃል ምታደርጊው ድርጊት ልመልሰው ብትይ ካለፈ በውሀላ አይመለስም እኔ እንደዛ ነው ማምነው እህት ሁላችንም የየራሳችን አመለካከት ነው ያለን።

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Рік тому +1

      @@tigistdawit8541
      በመጀመሪያ ለምክርሽ አመሰግናለሁ ሲቀጥል በትንሽ በትልቁ ትጣያለሽ ትማቻለሽ ሳይሆን እኔ እንደራሴ በሴት ጉዳይ ብቻ ከሆነ ትግስት ማድረግ አልፈልግም :: በሌላነገር እታገሳለሁ:: ሴት በሴት ጉዳይ ግን በጭራሽ ለአንድ ደቂቃም አልታገስ:: ለማንኛውም አመሰግናለሁ💙

  • @ma_molla
    @ma_molla Рік тому +3

    ደስ ትላላችሁ ግን ምንም ብትናደጅ ባል በጥፊ አይመታም ነውር ነው ሌላ ብዙ ማኩረፍ ፊጥ መቀየር ሊከሰት ይችላል ውብየ አስተካክሊ በተረፈ በርቱ ሰጭይቱ ደግሞ በወጣው ይተካሽ ❤

  • @kurniatanoanggara9262
    @kurniatanoanggara9262 Рік тому +51

    እመብርሃን እድሜ ጤና ትስጣችሁ አባየን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Рік тому +10

    ወይ ሲያሳዝን 😢😢በጥፌ እስከምመታህ የጀራ ጉዳይ ይገርማን😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Рік тому +8

    ውብየ ዛሬ የለበስሻትን ልብስ አሥታወሻት ቀለበት ሲያደርግልሽ ይችን ልብስ ነበር የለበስሽው 💜💜💙💜💙

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Рік тому +42

    ናሂ እስፖርት ስራ ቦርጭ አወጣህ 🧐🧐በተረፈ በርቱ ❤❤

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w Рік тому +6

    ናሂ ግን በጣም ወፈርክ ቦርጪ በቦርጪ በሰላም ነው ግን ይቅርታ ለንግግሬ
    በተረፈ አክባሪያችሁ ነኝ ❤😊

  • @ayelukasu-wq9bb
    @ayelukasu-wq9bb Рік тому +20

    ውብዬ 😂😂😂እንኳን ደስ አለሽ ግን ለውርዬ መች ነው ሰፕራይዝ ወይ ብራንክ ምታዘጋጁላት ሁሌ እዛች በር ላይ ቁጭ ብላ ስታሳዝን ውርዬ እወድሻለው😂❤❤❤❤

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Рік тому +29

    የመኪናው የመልስ ምት ዛሬ ነው የተመለሰው ናሂ ጥፊውን አስብበት😀😀😀😀

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Рік тому +3

    ናኢ አገኘተካት ውብዬን የመኪናውን ነው የመለስከው😂😂😂❤❤❤ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ

  • @EmebetEyasu-xq1br
    @EmebetEyasu-xq1br Рік тому +4

    እንደው ደስትሉ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ውድ እህቶቼ እኔንንም አስቡኝ አምላክ እኔንም ከውድቀት አውጥቶ ስራ እንድጀምር ልጄን እንዳሳድግ እርዱኝ ፍቃደኛ የሆናችሁ አዋሩኝ

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Рік тому +20

    ዉብዬ ለናሂ እጅሽን ማሣት አልነበረብሽም ካሽዉ ❤❤❤❤

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Рік тому +12

    አረ ጥፊ😂😂😂
    ሴት ልጅ እኮ ቅናቷ ኡኡኡ😂😂😂😂😂

    • @user-lb2mb2wy9x
      @user-lb2mb2wy9x Рік тому +1

      ልክ እደኔ ናት እኔም አልወድ😂😂😂

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Рік тому +2

    ወዬው የዛሬው የከፋ ነው 😂😂😂😂 በጣም ከባድ ነው ግን ውብዬ ትግስት ይኑርሺ ሁሉም በመረጋጋት ነው የሚሆነው ናሖም እሚስመታ ቦታ እያለ እራሱ ይታገሳል እና ተሱ ትምርት ውሰጅ ትዳር በሀይለኝነት አይመራም እሺ እህቴ😊❤❤❤በተረፈ በጣም ነው የምወድሺ ውብዬ የኒ ሴት ❤❤❤

  • @kokobeadem9368
    @kokobeadem9368 Рік тому +5

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን ይኸንየምታነቡሁሉ በፀሎትአግዙን😭😭😭😭😭😭😭

  • @marefm3810
    @marefm3810 Рік тому +8

    ናሂ ቁዝር ሆንክ ❤❤❤❤❤

  • @kadarponnatt2250
    @kadarponnatt2250 Рік тому +8

    ፍትህ ለእስረኞቹ በረራ ይከፈትልን😥😥😥😥

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Рік тому +2

    እር ጥፊዉ ይደገም ዉብየ ትቶሺ ቢሄድ አማኑኤል መግባትሺ ነዉ ተረጋጊ ምን አስጨነቀሺ

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Рік тому +16

    እንደኔ የሳቀ 😂😂😂😂በ👍👈

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Рік тому +3

    ሁሉ ነገር በሚስት ያምራል ናሂ ወፈርክ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Рік тому +6

    ኧረ ተረጋጊ ዋይ ባል በጥፊ አይመታም ነውር ነው እንዴ😀ቅናት በልክ ሲሆን ደስ ይላል አታብዥው ውብየ ወንዶች ነፃነት ይወዳሉ ከልቡ እሚያፈቅር ወንድ ሲጀምር የትም አይሄድ

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 Рік тому

      True

    • @tizuamen1261
      @tizuamen1261 Рік тому

      እና ባልሽ ልክ እንደዚህ ex ቤትም ይዞ ቢመጣ አጨበጭባለሁ ነው የምትይው

  • @user-gb5ls4ts5g
    @user-gb5ls4ts5g Рік тому +3

    ውብዬ ውይይይ😂
    ናሂ ግን እስፖርት ስራ ኦኦኦ ሆድህን እርጉዝ መስለሀልኮ😂

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Рік тому +6

    እኛም እድአይነት ትደር ይስጠን ❤❤❤ ዉብይ ፈጠሪ ትደረቹ ይበርክ ላቹዉ❤❤❤😊😊😊

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Рік тому +8

    ደስ ትላላቹ ናሂ ግን እስፖርት ስራ እንጂ እርጉዝ ሆንክ እኮ ሀሀሀሀ

  • @emu4249
    @emu4249 Рік тому +6

    ክክክክክክክክክክክክክ ናሂ ሳቅህ ያስቃል ክምር የታባቶ ውብዬ ትንሽ አንጨርጨርካት ክክክክክክ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Місяць тому

    የላከቺዉ ልጂ ፈጣሪ የበለጠ ይስጣት የሠዉ ክብር ስላለህነዉ ❤❤አተንም የበለጠ ያሥደስታቺሁ❤❤❤❤

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 Рік тому +16

    የኔማሮች ❤❤❤ናፍቃቹህኝነበር ቀንበቀንአትጥፉብን❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Рік тому +4

    ውብዬ ስረአት ያላት ልጅ ናት ይገባታል

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +6

    ማሻ አላህ የሰዉ ፍቅር አላችሁ❤❤❤❤የኔሰነገር😢 ሀሰቢን አላህበሰ

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Рік тому +4

    ውብዬ ሰላንቺ እኔ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰለሰጦታው ❤❤እወዳችዋለው

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Рік тому +3

    ለላክሽው ልጅም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ❤️❤️

  • @zidlove920
    @zidlove920 Рік тому +5

    ግን ውብየ ተረጋግተሺ ለማዋራት ሞክሪ ሀያቴ ❤❤❤❤

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +26

    ምጊዜም ፈታ ያላችሁ ነችሁ ደስ ስትሉ ይመቻችሁ 💝እኛንም አድስ ጀማሪወቹን አበረታቱን አገራችን ገብተን የተሻለ ነገር እድንሰራ🙏

    • @yematawerk8431
      @yematawerk8431 Рік тому

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @abimedia8554
      @abimedia8554 Рік тому

      ቤተሰብ አርጌሽ አለሁ ዉደ

    • @yematawerk8431
      @yematawerk8431 Рік тому

      @@abimedia8554 እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ እመልሳሉሁ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Рік тому +1

    እዴ መታችዉ ትልቅ ነዉር ወይኔ የኔ ወድም ቢሆን አለቀልሺ

  • @zidlove920
    @zidlove920 Рік тому +3

    እደዚህ አትሁኝ በአላህ በእርጋታ ሶብር ይኑርሺ ❤❤❤❤

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Рік тому +7

    የናሂ ነገር አሳቀኝ😂😂😂

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 Рік тому +6

    በእጅ ማጠብ ቀረ መስሎክ ነው የኤሌትሪክ ፍጆታክን ስታውቀው በይ ውቤ እንደ ድሯችን በእጃችን እንጠብ ማለትክ አይቀርም😂😂😂

  • @user-ru6dd9ob3c
    @user-ru6dd9ob3c Рік тому +2

    የዛሬው ፖራክ ተመካክራችሁ እንደሰራችሁት ያስታውቃል ውቤ ከካሜራ ፊት በፍፁም አትማታም😂

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Рік тому +1

    የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Рік тому +6

    ወይኔ አቀመሠቹ ዛሬ ትእግስቷ አለቀ😂😂😂

    • @sophiaassan7133
      @sophiaassan7133 Рік тому

      በማይመጣ፣ሲመጣ፣እዲህነው❤😂😂😂

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Рік тому +4

    ምርጦቸ ስላማችሁ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Рік тому +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች አይ ናሂ አገኘውሽ የሚለው የሻሻዬ ባል ትዝ አለኝ😁😁የጥፊ ነገራ ደግሞ የፍቅር ነች ናሂ አይዞህ በጣም ደስ ይላል የሰው ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ ለሰጪዋ እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ በወጣ ይተካ ሰላማችሁ ይብዛ አገኘውሽ ውብ😁😁

  • @user-cf9ws3gc9n
    @user-cf9ws3gc9n Рік тому +6

    Eski nahina wbyen emiwed be like 👍👍

  • @user-ic1jh4uv6l
    @user-ic1jh4uv6l Рік тому +3

    ክክክክክክ አይ ናሂ እንደህፃን ልጅ አዘለለህ እኮ ውብዬ ፍቅር ❤❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 Рік тому +3

    ወይ ጥፊ ለጥፊዉ ነዉ ላይክ ያደረኩት😂😂😅

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 Рік тому +2

    አረ ናህህህ በጣም እየወፈርክ ነዉ ከዝህ ባትጨምር ጥሩ ነዉ

  • @uae1023
    @uae1023 Рік тому +29

    እንኳን ደስ አላቹ ናሒና ውብዬ
    የላከችውም እግዚአብሔር ይስጣት ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ❤❤

    • @user-ml4cv3rx4n
      @user-ml4cv3rx4n Рік тому +1

      አሜን የኔ እህት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አመሰግናለሁ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Рік тому +3

    😂😂😂😂ዉብየ የኔዉድ ተረጋጊ ያጋጥማን እመብርሀን ከናተጋትሁን❤❤❤❤

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Рік тому +3

    እስኪ ውብየ እናተ ልጆች ግን እኮ ሁለየ አዳድስ። ነገር ነው የምታመጡት ይመቻችሁ

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 Рік тому +12

    ወዮ እናንተ ልጆች ናሂዬ ዛረ ዉብዬን አገኛሃት ሃሃ ክክ በጣም ደስ ትላላቹ አያልቅባቹም ❤❤❤በርታልን

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Рік тому +5

    እዉነቷን ነዉ ዉቤዬ 👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Рік тому +4

    ያገራችን ወንዶች በብዛት እርጉዝ ናቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ለምንድነዉ የምታዉቁ ንገሩኝ😂

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Рік тому +3

    አደለም በጅህ በግርህ ብታጥብ ምናገባኝ አላለችም ክክክክክክክ ግን ቦርጭህ ምድነው እረ እስፖርት ስሪ

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Рік тому +2

    ናህ አረ ሆድህ ወዴት እየሄደነዉ 😁😁😁🙄😜😜ማርያምን በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Рік тому +1

    እረናሂ ቦርጭ እያወጣህነው ቦርጭ ካወጣህ ያስጠላብሀል

  • @abudabiuae1903
    @abudabiuae1903 Рік тому +5

    ገና ስጄምር ሳቄ አመለጠኝ ጉድህ ፈላ😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ፍቅሮች❤

  • @user-qb8hd2it6e
    @user-qb8hd2it6e Рік тому +8

    የከተማ ወዶች ዝብላችሁ በጥፊ ትመታላችሁ😭😂

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому +1

      የገጠሩቹማ ይጠርጋታል

    • @user-tk1lk7he4f
      @user-tk1lk7he4f Рік тому +1

      @@firdoushabasha 🤣🤣 ቀላል ወገቦንነዉ የሚቆርጣት

    • @user-fy2fq2ri8j
      @user-fy2fq2ri8j Рік тому

      😂😂 አያያዥ

    • @user-un8ju1wh4l
      @user-un8ju1wh4l Рік тому

      ፍቅርኮ ስለሆኑነው ገጠርማ ቀበሌውነው ኢሸበረው እኳንሷ አረአበለኝ ዱላ😂😂😂😂😂

    • @user-vw3kg5nn4o
      @user-vw3kg5nn4o Рік тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому +1

    ወንዶች ለምንድን ነው ካገባቹሁ ቡሀላ እምታቀፍቱት

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid Рік тому +2

    ውብዬ ጥፊው ተመችቶኛል በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahjgjghko643
    @ahjgjghko643 Рік тому +6

    አነተ ናሂ ተኩለኛአትሁን❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kadijah-kn8tk
    @kadijah-kn8tk Рік тому +4

    አይ እኔስ መቸነው ከመዳም ኩሽና የምወጣው

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      አንድ ቀን እንወጣለን

  • @hayatyimer3566
    @hayatyimer3566 Рік тому

    ግን ውብየ ባለጌ ነሽ እሱ ስንት ስታደርጊው አይደለም በጥፊ ክፉ ቃልም አይወጣው አንቺ ግን መታሺው

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +1

    ኧረ እባክህ ስፖርት ስራ ቦርጫም ሆንክ እኮ ናሂ

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Рік тому +10

    ምሪጦች እንደምን አለቹ ዉብዬ አቤት ፍጥነት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +8

    የዛሬው ከባድ ነው ውቤ በጥፊ መታሽው😢😢😢እጅሽ እንዴት ታዘዘልሽ🥺ናሂ አንጨረጨርካት😅😂

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Рік тому +2

    ዉዶቸ ዛሬ ማዳምን በጣም ሲብስብኝ በጣም ተናገርኋት በጣም ቻልኋት ዛሬ ባሰብኝ ተሰማኝ

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y Рік тому +1

      ደግ አርግሻት ዝም ሲሏቸውኮ እናት ላይ ይወጣሉ

  • @MKl-wn5ox
    @MKl-wn5ox Місяць тому

    የምር የናተ ፕራክ ይለያል የምር እደ ያበደ እኮነው የእውነት በርቱልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ij8st3ej7q
    @user-ij8st3ej7q Рік тому +3

    ከ1አመት በፊት ከሔሉጋ የምትሰሩትን ቪድወ አይቸ አሁን ሣይሕ ናሂ ነወይ እላለሁ የዛኔ እኮ ቀጫጫ ነበርክ 😂😂😂 ውብየ ሣይበላሽበሽ ወደ ጅም ላኪው 😅

  • @hghg5376
    @hghg5376 Рік тому +32

    ናሂ በርጭህን መላ በለው በተረፈ ታምራላችሁ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Рік тому

    ሤሜቱ ይከብዳል በጥፌ ያሥብላል አቤት ቅናት

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ፕራክ ነው ውቤ ተገኘተሻል ናሂ 😢ስታስለቅሽው ያሳዝነኝ ነበር ዛሬስ ተያዝሽ እሰይ😂❤

  • @tigistbogale5846
    @tigistbogale5846 Рік тому +7

    ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ😅😅😅❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Рік тому +4

    የኢትዮጵያ ወዶች ቦርጭ ከምን የመነጨ ነው ኑሮ እደሆነ ጨርቅ ያስጥላል ክክክክክ

  • @amalaledaili
    @amalaledaili Рік тому +2

    ናሂ እገዝክ እር ዲብዱብ በሉ😂😂😂ምዲለው ተነፋፋቹህ እሳ በተረፍእወዳቹሀለሁ

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Рік тому +1

    ማርያምን እንዴት እዴሳኩኝ ናሂ ሲስስ ሞኩኝ የመኪናዉ ትዝ አለኝ😅😅😅😅❤❤❤❤❤