ዉብዬ ሰላምን ተናገረቻት😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @ተሼ-tube
    @ተሼ-tube Рік тому +552

    ዋው የዓመቱ ምርጥ ፕራንክ ብያለሁ👌 እስቲ በለይክ 😂😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +176

    ነገ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ካልታሰበ አደጋ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን🙏🙏🙏❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ

    በጣም ብዙ ሰው እንደ ውብየ እያረር አስመሰሎ የምንኖረው በጣም ከባድ ነው ህይወት 😥😥

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Рік тому +14

    የምር ማሪያምን ነዉ የምላችሁ እደውብዬ ትእግስት ያለው አይቼ አላቅም ሳያደቁ ማለፍ ንፍገት ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Рік тому +82

    ዋው እኔ ብሆን ብዬ አሰብኩት ለባልዋና ለቤተሰቡ ያላት ትልቅ ክብር ነው ያየሁት

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 Рік тому +1

      በጣም እኔ ብሆን እላዋላይ እምቀዳድደው ክክክክ

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Рік тому +18

    ውይ በስምአም ውብዬ እድናቂሽ ነኝ ትዕግስትሽ እኔ ብሆን ስያወራ ራሱ አላስጨርሰውም በጥፊ ብዬ ነበር ቤቱን በእንድ እግሩ የማቆመው እስኪ ለውብዬ ላይክ ይገባታል የምትሉ 👍

  • @housemaid3260
    @housemaid3260 Рік тому +143

    ናህ ያስራህን ይስጥህ ዎላሂ ዉብዬ ባጣም ትዕግስታኛ ነች እኔ ቢሆን አልቺልም ዎላሂ ዉብዬን አላማድናቅ አይቻልም 👌

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤❤

    • @wasiniemaana472
      @wasiniemaana472 Рік тому +2

      አረ በማርያም አለች የኔ ምስክን እግዚአብሔር አሁንም ጨምር ትግስት ይስጥሽ እውነትም ትህትና ያለት ምስት

    • @tseganeshtesfayesamuelitse9424
      @tseganeshtesfayesamuelitse9424 Рік тому

      😍😂😂

  • @egfdfg1930
    @egfdfg1930 Рік тому +19

    ዉብዬ ትግስትዋ ዋዉ ነዉ የሰዉ ክብር ያላት ሴት ናት ዉብዬ

  • @ሲዳማሚዲያ
    @ሲዳማሚዲያ Рік тому +176

    እኔ ስቅቅ ልበልልሽ ውብዬ ተሳቀቀች መናገር እስኪያቅታት
    ናሂ እንዲ አይነት ፕራንክ እንዳትሰራ ጥሩ አይደለም🙏
    በተረፈ እወዳችዋለሁ❤❤❤

    • @seada1607
      @seada1607 Рік тому

      ወላሂ ውብየ አድንቄሻለሁ አይይይ አሳዘነችኝ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Рік тому

      ተመካክረዉ ነዉ አትጨነቂ

    • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
      @ቤተሰብ-ቀ8ጐ Рік тому

      ​@@መሲቲቲዩብ እውነት ነው 😂

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Рік тому +3

      እናሱ ተማከክሮ ሚሰሩት ምነው ተሳቀቅሽ ምን በወጠሽ 😅😅😅😅

    • @alimamuhammed3727
      @alimamuhammed3727 Рік тому

      እርባላህ በሳቅሞትኩ ዉበየ ብድርሺን መልሺ

  • @ቀመሩ1234
    @ቀመሩ1234 Рік тому +85

    ዋውውው እውነትም የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው ውብዬ የዚን ፕራንክ ምላሽ እንጠብቃለን ትግስትሽንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +154

    ይችልጅ በጣምነው የምወዳት እርጋታዋ ደስስስ ይለኛል ዩቱብ ክፈትላት ናሂ በናትህ ትለወጥ አስተዋውቅላት❤❤❤

    • @misirachbeyene4679
      @misirachbeyene4679 Рік тому +7

      አላት እኮ ተከፍቶላታል

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Рік тому +1

      እኔ ም ደስ ትለኛለች

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Рік тому +9

      አላቸው እኮ ካንዲት ጉዋደኛዋ ሰላምና ማኪ በሚል ዩቱብ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Рік тому +1

      @@misirachbeyene4679 አላቀውም ስሟ ማነው የዩቱቧ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +2

      አላት አትሰራበትም ብዙጊዜ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Рік тому +79

    ነገኮ ቅዱስ ሚካኤል 12 ነው ወቶ ከመቅት ይሰውረን እንደኔ የስደት ሂወት ድክም ያለው አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ ኡፍፍፍ😢😢ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢❤

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Рік тому +13

    ወይ እናንተ ከባድ ዘረፋ ነው ያካሄዳቹባት
    አትናገር እህትና ወንድም ሆናቹባት ጨነቃት እኮ
    ትግስቷ እስከ ጥግ ነው ውብዬ በጣም ትለያለች

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 Рік тому +15

    ውብዬ ይሄ ክብር ነው ያላትን ፍቅር አክብሮት ነው በተለይ የሰጠሃትን ሰጦታ አሳልፎ መሰጠት ምን ያህል እንደሚጎዳ ከዚህ መማረ አለብን😢 ያለፍቃድ የሰውን እቃ አንሰቶ መሰጠት ይሄ እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ያንችን ትዕግሰት አንደኛ ጥሩ ነው ሁለተኛ ጥሩ አይደለም ለምን የምትፍልጊዉን ይቅርታ ይሄ የሰው ሰጦታ ሰለሆነ ይቅርታ ብለሸ ማንሳት ይሉንታ አለሸ ግን ይሄ ትምህርት ነው ተባረኩ አዛኝቷ የልብሸን መሻት ሁሉ ትፍፅምልሸ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Рік тому +23

    እህትየዉ ግን ጎበዝ ተዋናኝ ናት እኔ ብሆን ሣቄን ነበር የምለቀዉ😂😂😂 ዉብዬ ግን ትእግስትሽ ማሻ አላህ ነዉ

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Рік тому +6

    ወይኔ በሳቅ ውብየ በጣም ጎበዝ ሴት ናት ትልቅ ስት ናት ትግስቶን ወደድኩት❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Рік тому +15

    ምርጥ ፕራንክ ማን ነው እንደ እኔ 100k subscribe ገብተው ማየት የናፈቀው ውብየ ግን ትእግስትሽ እንዴት እንዳደነቀሁት❤❤

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Рік тому +3

    ዋው ውብዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይህን ባህርይሽን አይቀይርብሽ ትዕግስትሽ እስከ ጥግ ነው እኔ አለቀስኩ ባንች ቦታ

  • @YOSTINASARGA
    @YOSTINASARGA Рік тому +40

    ውብዪ ትዕግሥት የዋህነት እያረሩ መሳቅ ናሂ እና ሰላም ብድራችሁን ጠብቁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @selamethiopia2043
    @selamethiopia2043 Рік тому +4

    ምርጥ አስተዋይ የተረጋጋች ባሏን አክባሪ ሴት ውብየ❤❤ግን ናሂ ትክክል ነህ ብየ አላስብም በንዴት ክፉ ቃል ብትናገር ኘራንክ ቢሆንም የማይለቅ ጠባሳ ነው ትዳርህን የሚፈትን ነገር አታድርግ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +10

    ውብዬ የኔ ምስኪን እውነት አሳዘነችኝ ደግሞ ይሉታ አለባት አስተዋይ ናት ትግስትሽ ግን ይገርማል ናሂ እንደዚህ አይነት ፖራንክ አታድርግ

  • @ነኝ-ገ4ደ
    @ነኝ-ገ4ደ Рік тому +2

    የአመቱ ምርጥ ፕራክ😅😅😅😅በተለይ ባንክ ቁጥር ሲላት ውብዬ ልትሄድ ነበረ መለስ ብላ ቁጭ ነዋ😅😅😅😅😅😅

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Рік тому +19

    ምርጥ የአመቱ ፕራንክ ውብዬ ክፉ ማይወጣት መልካም ሴት ትዳሯን አክባሪ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @eexx2496
    @eexx2496 Рік тому +8

    ዋውውውው ዉብየአቤት ትግስት እኔብሆን ጠቅልሌነበርእምወጣዉ😂😂😂😂😂

  • @etagenewudinku8326
    @etagenewudinku8326 Рік тому +33

    ሰላምዬ ለምንድነው ሳይሺ ደስ ይለኝል ❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Рік тому +6

    ወይ ውብዬ ሳገባ አንዳች አይንት ትግስተኛ መሆን እፈልጋለሁ እና ተጨማሪ መላሽ ለናሂና ሰላም 😘🤗

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Рік тому +45

    ዉብየ ዉስጥሽ እየተቃጠለ ዋዉ ነዉ አላለችም ወይኔ😂😂😂

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot Рік тому +9

    ዉይ በጣም ከባድ ብራክ ነዉ ዉብየ ፈጣሪ አክሎ ትግሰት ይሰጥሸ ምን አይነት ትግሰተኛ ናት እዉነት እድራሴ ሳየዉ ዝም አልልም በጣም ግራሚ ብራክ ነዉ በረቱ🌹🌹

  • @user-hana365
    @user-hana365 Рік тому +36

    ናሂ ዛሬ ወንድ ሆንክ ጀግና 💪እሷ ሁልግዜ አንተን እንዳቃጠለች ነው ና ዛሬ ሰራህላት ደስ ነው ያለይ 👏 ለማንኛውም ዘና እስላደረጋቹህን እናመሰግን አለን 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +5

    ውይ ውብዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እኔ ልሳቀቅልሽ ሰላምዬም በጣም ሥርአት ያላት ልጅ ናት

  • @ፈቲ.የተንታዋ
    @ፈቲ.የተንታዋ Рік тому +9

    እኔመቸም. ልብሴን
    እሚለብስብኝ፡ ሠው.፡አልወድም
    መስጠት፡ ቢኖርብኝ፡ እራሱ፡ ገዝቸ እሰጣለሁ.

  • @jemalkedir8687
    @jemalkedir8687 Рік тому +1

    ወይ ዉብየ ትግስትሽ ይጨምርልሽ እኔ ግን ማስመሰል አልችልም

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Рік тому +13

    ዉብየ ለሠላም ትልቅ ክብር አላት የምር ❤ዋዉ ያመቱ ምርጥ ቢዲወ ትግሥ ዋዉ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Рік тому +4

    ውይ ግን ኢትዮጵያዊያን በጣም ይልዮንታ ያጠቃናል ይልዮንታ ይዟት እንጅ ተናዳለች ምስኬን አይዞሽ ቻይው እንግድህ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Рік тому +7

    ግንብ ጎበዝ ናት ውብየ የምር

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +4

    ዉብዬ ምን አይነት መልካም ሰዉ ነሽ የምር ናሂ ግን የተመታህ,ነህ ብድርሽን መልሺ ዉብዬ አደራ❤❤❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +6

    ወላሂ ዉብየ መታደል ነዉ የሚስቀና ትግስት ና እርጋታ ነዉ ያላት ና መስመሰል አጀቷ እያረረ ፈገግ የምትለዉነገር አየዉብየ😘😘👈

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому +2

    የሴት ወይዞሮ ነሽ ውብየ ደርባባየ ሆድ ካአገር ይሰፋል ይለኝ ነበር አባቴ ምንም ያክል ቢሰማሽም በፈገግታ ልደብቂው ሞክረሻል አስተዋይ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እማ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @marshte2107
    @marshte2107 Рік тому +9

    ዉብዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ሰዉን ያለማሰቀየም ያደርሽዉ ነገር ደስ ይላአል

  • @seada996
    @seada996 Рік тому +15

    ውብየን አለማድነቅ አይቻልም የኔቅመም❤❤❤❤❤

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Рік тому +4

    ኤጭ ደሞ ፕራንክ መሆኑን ሳታውቅ ቀርታ ነው ሰላም ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ውብየ ክው ብለሻል ,🤣🤣

  • @elshuelshu7908
    @elshuelshu7908 Рік тому +5

    በጣም ትግስተኛ እና ምርጥ ሚስት ነው ያለችክ😊😊

  • @mesigetahun8825
    @mesigetahun8825 Рік тому +10

    ዉቤ እኔ እደተረዳሁሽ ይሉታ አለብሽ የኔ ሚስኪን ዉስጥሽ እርር እያለ ችግር የለዉም አልሽ

  • @AylaBeregene-hl7fc
    @AylaBeregene-hl7fc 11 місяців тому

    Wow Ayibaa dasii getii xosayi Sakopo enitenaa eshi qaxalite bexamii desii gesii eshi nurulini❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Рік тому +25

    ከሁሉም ያሳቀኝ የሹክሹክታው ነገር ነው 😂😂😂 ግን በጣም ትግስተኛ ነች ውብዬ😅

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 10 місяців тому

    በጣም ዳስ የሚል እውነት ነው ምዝግን setinati 😢😢😢እግዚአብሔር ይሻብቂሺ የኔ ቆንጆ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Рік тому +7

    ሥወዳቹ ናሂ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ ናሂ ጥሩ አደለም

  • @saratube9100
    @saratube9100 Рік тому +4

    ግን እኮ ናሂ ትክክል አልሰራህም ማለት ውብየ ተሳስታ ክፉ ብትናገር ምን ልትል ነው አማትና ምራትን ማጣመድ ነው ውይይይይ ወላሂ እኔ ተሳስቄ ልሞት የኔ ልዩ ውብ ሴት እርጋታዋ ሶብሯ ማሻአላህ እኔ ብሆን በዘለዘና ነበር የምጨነቅላቸው❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Рік тому +76

    😂😂😂😂ወይኔ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ያዙኝ የሰዉ ያለ ወብዬ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ደግሞም ጎበዝ ሚስት ነሽ ትግስትሽ በጣም ያስገርማል 👍ናሂና ሰላም ብድራችሁን ጠብቁ👌👌👌👌 በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ደምሪኛዋ❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Рік тому

    ውይይይይይይ ውብየ በጣም ወድሽ አለሁ ክክክክክክክክክክ ልጁን ልየው ብለሽ እረሳሽው ክክክክክክክ በጣም ትግስተኛነሽ ግን ውብየ ልብስሽን ሳይሆን ብር የተወሰነ የምር ሆኖኳን ቢሰጣት ምንያስቀይምሻል ማለቴ ካለው የተወሰነ ካሌላት ቢሰጣት ትንንሾቹን መደገፍ ግድ ነው ታላቅ ካለው ማለቴ የውነት ቢሆንኳ ቅርሊልሽ አይገባም

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Рік тому +7

    አረ ሹክሹክታው በሣቅ ሞትሁኝ😅😅😅😅😅የኔ ቅን ወደኩሽ❤❤❤❤❤እመቤቴን ለልደቴ የገዛሁትን ነው አላለችም

  • @ፊደለአኺደንግልማርያም

    ወይኔ ውብየ ትእግስት እግዚአብሔር ፍቅራቸው ያብዛ❤

  • @sadasada7580
    @sadasada7580 Рік тому +15

    አዳሜ እንዳትሸወዱ እኛን ነው ፕራንክ የሜረጉን 😅😅😅

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 Рік тому +1

      Eko mogoche

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 Рік тому +1

      እኔም ተጠራጠርኩ ተመካክረው መሆን አለበት

  • @lalinegaso5849
    @lalinegaso5849 Рік тому

    Phrnk. 😂😂😂😂😂. Hubiyee. tigisiti. alatii. Hubiyee. ❤❤❤❤❤jegiinanati. inee bexami.nadedenyi unati. inideza ayideregimi. Nahi😮❤❤😂😂

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Рік тому +7

    ወይኔ ውብየ አሳዘንሽኝ የኔ እናት አትሳቀቂ በቃ ዘና በይ ሸም በጣም አለብሽ ውይይይ እኔን 😂😂😂

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 Рік тому

    Hhh ayyiii nahi ehenma ya unat endazi madreg falgek ye wuben simet be prank asabek mayet falgek nw mimeslagn 🤣🤣🤣
    Gin wube masmesel tichiyibatalesh gobez yesewn simet lalemegudat mitaregiw tirat tigist dess yilal 🥰🥰🥰🥰

  • @SofiaMuzayen-ew2qc
    @SofiaMuzayen-ew2qc Рік тому +5

    በጣም ደሰ ትላላቹ ውብዬ ትግሰትሸ ሳላደንቅ ማለፋ ይከብዳል ናሂ ብድር ጠብቅ

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 Рік тому

    Hubiyeeee weddddd idh zare asxinayi atwikimh abet tigistsh yne konjo tbareki❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Рік тому +20

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ውብዬ ሚስኪን❤❤

  • @betyyfeyyisa4844
    @betyyfeyyisa4844 Рік тому +4

    ወይኔ እኔን አያርገኝ ውብ በሰቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂😂😂😂 በጠም ነው ምወዳቹ ትግስትሽን ወድጄዋለሁ እኔ ልብሴን በጣም ነው ምውደው መስጠት አደለም እንድያጥቡልኝ እንኳን አልፈልግም መስጣት ካለብኝ ለሰውም አድስ ንፁ ነው እንጅ ልብሴን ከባድ ጥል ነው ምፈጠረው ጉድ እኔ እየሳኩ ትናገርያለሽ ብዬ እየጠበከ ነበር 😂😂😂 ፈጣር ፍቅሩን ያብዛላቹ❤

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому +20

    ውብዬ ብድር በብድር ነው ያደረጉብሽ ከእሷ ጋር ሁነሽ ፕራንክ አደረግሽው አሁን ደግሞ እሱም ፕራንክ አደረገሽ እየተናደድሽ ዋው አምሮብሻል ትያለሽ አይ ውብዬ ለሰው ሞራን ብለሽ እራሽን ትጎጃለሽ የኔ የዋህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ውዶች ❤❤❤❤እወዳችሆለሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ Рік тому +9

    ዎይኔ ዛሬ ሞትኩኝ ዉብዬ ፊቷ ጦቆራ 🤣🤣🤣🤣የ አምቱ ምርጥ ፕራንክ

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Рік тому +10

    አረ በፕራንክ አልተቻላቹም ውይ ናሂ ክፋትህ😂😂😂😂😂😂😂እኔም እንደ ውብዬ ይሉኝታ አለብኝ ሆዴ እያረረ ዝም ነው የምለው ስትንሾካሾኩ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому

    ናዊ ትንሽ ወጣ ብትል ሰላም አጥባ ነበረ እንደልብስ የምታሰጣህ 🤣🤣🤣🤣በጣም ተናዳ ነበረ ግን ለመናገር ከበዳት በተለይ የስጦታው ቀሚስ በግድ ወስዳችሁ።

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +12

    ስላምዬ ምረጥ ተዋናይት ናት የኔ አስተዋይ ውብዬ ❤❤❤

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Рік тому +12

    ውብየን አለማድነቅ መንፈግ ነው

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה Рік тому +8

    ውይ ውብዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ ስወድሽ ❤️❤️

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Рік тому +1

    Woy gudi wuba tenadedechi 😂😂😂😂😂😂ኤንደ ዛረ ተስቀ አለዉቁም ዎይ ጉድ 😂😂😂

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ

    የእውነት እዳንች አይነት ትግስትይስጠን ❤❤❤

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 8 місяців тому

    በእው ነት ውብዬ ትለያለሽ ትግሥትሽ እርጋታሽ አለማድነቅ አይቻልም በእውነት ባልሽ በጣም እደለኛነው

  • @mmki178
    @mmki178 Рік тому +4

    እኔ ልሳቀቅልሽ😢 ውብየ በማሪያም ውብየ የኔ ፍቅር ውብ ማሪያም ውስጥሽ የሆነ ነገር አስቦል በማሪያም ልለምንሽ ነገ ቪዶው ስሩልን ከናሂ ጋ በማሪያም ኧረ በስማም ትግስትሽ ግን ዋው እግዚአብሔር የኔ አንደኛ እኔ የተሰማኝ ስሜት ከባድ ነው ማሪያም ነገ ስሩልን ጨነቀኝ ወይኔ ውብየ😢😢😢

  • @الحمدلله-ذ5ص1ق
    @الحمدلله-ذ5ص1ق Рік тому +2

    እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር ቤት ይበጠብጣል እኔ ውብየን ብሆን ዝም አልልም ንቀት ነው ልቤሴን ካለፍቃደ 😮😮

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Рік тому +10

    እኔን ያሳቀኝ የሹክሹክታው ነገር የኔ ውዴ ውብየ 😢😢😂😂😂😂😂ትግስትሽ

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Рік тому +1

    በስመአብ ፈታኝ ፕራንክነው የፈጣሪያለሽ😭
    ይህእኮ ያቀያይማል ከምር ጥሩአደለም

  • @reemsameer722
    @reemsameer722 Рік тому +5

    ውብዬ ግን ትግስቷ ውይ የኔ ማር ❤❤❤አቤት ሂሉ ሁና ብሆን ሰላምም ናሕም ብትር ይከተላቹህ ነበር 😄😄😄

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ Рік тому

    ውብየ😢😢😢

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Рік тому +6

    ውብየ ምንና እንዳቺብችልበት እያረሩመሣቅ እኔብሆን መናገርባልችልኳ እንባየመቆጣጠር አልችልምነበር በተለየሠው ልብሤንሢለብሥብኝ በጣምነው የምናደደው😂😂😂😂😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +1

    አይ ውብዬ እውነት ትግስትሽ መሰጠቱ ሳይሆን ፍቃደኝነትሽ አልተጠየቀም ናሆም ግን ብዙ ልብስ ካለሽ ስጫት ምን አለበት እህትሽ ናት ስጡ ይሰጣችሃል ይላል የእግዛቤር ቃል ❤❤❤

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    እሴት ዉብየ አቤት ትግዕስት ፀበይ😢❤❤❤

  • @sadaemmam3777
    @sadaemmam3777 Рік тому +1

    ወላሂ ውብየ አሳዘነችኝ የኔማር ትግስቷ ግን

  • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
    @FkriAemlakeysAelewoHelefa Рік тому +6

    ኮሜንቶሮች ሚስኪኖች ፕራንክ ሞሆኑ ኣቃታት ማለት ነዉ እኔኮ በጣም ነዉ የምታሳዝኑኅ
    ኝ እንደ ባሙቡላ እየተጫወታቹ ናቸዉ ለሁሉም ማመን ትግስትሽ ምናምን ምትሉግን ጤኖኞች ናቹ 😮

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому +1

      😂😂😂👍👍🤣🤣😄

    • @areazz1754
      @areazz1754 Рік тому +1

      እኮ ሁለዜ ስራቸዉ ነወ

  • @tjg2527
    @tjg2527 Рік тому +1

    የኔዉድ የኔፍቅርዉብዬንየሜሕል ታጋሽ ከየትይመጣል የኔየዋሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs Рік тому +12

    ወይኔ ትግስትሽ እኔ ብሆን እጁን ጎትቼ በጥፊ ነበር እምለው😢😂😂😂

    • @EeEe-gf8nt
      @EeEe-gf8nt Рік тому

      እኔስብትይ😂😂😂😂😂እባየነው የሚቀድመኝ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому

    ወይኔ እኔ ብሆን ቤቱ በንድ እግሩ ይቆም ነበር ዉብዬ እኔ ልሳቀቅልሽ ግንኮ እነንታ በፕራክ አስማስለቹ ሰራቹት እጂ በያቤቱ ብዙ ወዶች አሉ ወላሂ ሚስተቻዉ ለፍተ ከረብ ሀገር የማጠችዉን ለህተቻዉ ለዘመዶቻቻዉ ይሰጠሉ ያምር ትልቅ አስተማሪ ነዉ ወለሂ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Рік тому +6

    አሪፍ ነው ያዝናናል ገን ጠብቅ ናሂ ውቤ ምን እንደምታዘጋጅልህ 😂ሰላማችሁ ብዝት ይበል🙏🥰🥰🥰

  • @merryymekele8880
    @merryymekele8880 Рік тому

    Waw asteyaytewa new yasakegn wubye tegestegna sew neshi ❤ prank new sibale wedyaw keza debret mewutat alebish edategoji👍😊

  • @tube7991
    @tube7991 Рік тому +5

    ያአሏህ ትዕግስት ውብዬ ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @עלמנשטאדסה
    @עלמנשטאדסה Рік тому

    ከፕራኩ ሁላ እደዚህ ስቂ አላቅም ግን ትግስትሽ በጣም ጉበዝ ነሽ

  • @hadiehhadieh5366
    @hadiehhadieh5366 Рік тому +4

    ውብየ ወላሂ ምርጥ ጨዋ ልጂ ናት

  • @birtukuanhusen830
    @birtukuanhusen830 7 місяців тому

    Ene bihone cheriken tiye nw yemabidawu yewum belibse dirdir alawukim wubiye gine yen enati tigistishi eske tigi nw ❤❤❤❤❤❤ beza layi betam nw yemiwedishi

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому +8

    አይ ናሆም😂😂😂😂😂😂😂አንችስ ለቁላሬው ልስጭበት አልነበር😂😂😂😂😂😂

  • @beruklambso5117
    @beruklambso5117 Рік тому

    Woyine wubiyee tasazignignaleshi yene konjoo kasawu gari lamanori iyalin ka afibalay iyasimasalin wusitachin gin iyetagodami zim enilalen❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +56

    ደስ ትላላችሁ ትህትና ፍቅር እርጋታችሁ ደስ ይለኛል ውብየ መልካም ሤት የሠው ልጅ ትግስት ካለው ምንም አይኑረው ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Рік тому

    ውብዬ ግን የእውነት ውብ ነሽ ከውስጥም ከውጪም ።በጣም ጨዋ ባለቤትዋን አክባሪ ትግስተኛ ነች ።ታድሎዋል ናሂ ውብዬን በማግባቱ ተባረኩ።ምርጥ ቤተሰብ ።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Рік тому +3

    እረ በስመአብ ናሂ ተዉ የዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል ዉብዬ አሳዘሽኝ😢😢

  • @haymihaymi8997
    @haymihaymi8997 Рік тому +1

    ዉብዬ ግን ፊለፊት መናገር ልመጂ ትጎጂያለሽ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Рік тому +5

    ወብየ ሆዶ እያረር ጥርሶ ይስቃል ወይኔ በሳቅ ሞተሁ ለማንኛዉም ምርጥ ሰው ነሺ እሶን አለማስቀየም ያደርግሺዉ ነግር ተመችቶኛል ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ

    • @aashacook9266
      @aashacook9266 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 waynee hubyee

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +1

    አይ ውብየ በሳቅ ሚስኪን ወላሂ እኔ።ብሆን እንጥቅሀለሁ አላሳይህም የምር በልብሴማ ቀልድ የለም ሆ በተለይ በምወደው ልብስ ጭራሺ ፀጥ ሆ

  • @tariq-lv6sm
    @tariq-lv6sm Рік тому +5

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ. ነው የሞርሁት 😂😂😂😂 ምርጥ ፕራክ ❤❤❤ ውይይይ. ዛሬ

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Рік тому +4

    እር በሳቅ ሞትሁ እር ወይኔ ዉብዬ ናሂ ሹክሹካ ትችሉበታላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣