Betam des yemil understanding ye tayebet wuyiyit eyesus yimesgen wodimachn chombe tiru eyehedk new gin le egziabher ke kiristos wuchi akal woym megelecha yelawm egziabher ye tegeletebet or ye tayebet akalu kiristos new. God manifested in the fleshy John 1vs 1-9.
ወንድሜ ታሜ በጣም የተጣመመ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ።Tri une God or trinity .Do not try to think of three separate person they are inseparable and yet distinct.I think these understanding ia lacking at "??Hawariyawit""churc"
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንዲህ ሥርዓት ይዞ መነጋገር መልካም ነው።
Betam astmari new tebarku tebark be bezu paster tamye
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለአንድ አምላክ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙌🙌🙌❤❤❤❤
አንድ አምላክ ኢየሱስ ይመስገን❤❤❤
Amlak saynorik amlak yilal enede 2john 1;7
Apoወች ተባረኩልን ይህን እውነት ለብዙ ሰወች shere አድረጉ አሕዛብ ሁሉ ይሰማ apo❤❤❤❤
GOD BLESS YOU Pastor Tame and your family, and Tomba
ሁሉ በሁሉ የሆነው አንዱ አምላክ ጌታየሱስ ይባረክ
Tebark bro tamerhaiu❤
በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም(የሚሄድ ማለት ነበረበት)የሚመጣ ሲል አብ መሆኑ ነው
Fidel yigelal abate
ኢየሱስ በሰመይ በምድር በሁሉም ይመለከል የመንግስቱ ወንጌል ሁሉን ያሸንፋል
ትውልድ ሆይ ተመለስ ኢየሱስ ብቻውን ይበቃል ደግሞም ብቻውን ይመጣል
Revelation 2;2 sayhonu hawariat yilal metsaf qidus
tebarkiline w/Tame tsagahune yabizalye ❤❤❤Chombemi tebraky sila kininaty kaminime belayi lakalu temagni mahoni yimaratale🎉🎉🎉🎉
እኔና አባቴ ወደ እናንተ እንመጣለን በእናንተም ዘንድ መኖርያ እናደርጋለን
God bless you
3 ጥቅሶች ተገኝተዋል
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
4:3 ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
1:5 ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
2:14 ለዚህም የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችንጠራችሁ።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
አሜን አሜን 🙌🙌
ጌታ እየሱስ ይበርክ ውድ ውንድማችን❤
የዮሐንስ ወንጌል
14:24 የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂየእኔ አይደለም።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
God bless you Tame❤
1 ጥቅስ ተገኝቶአል
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
6:16 እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
አልፋና ኦሜጋ ጌታየሱስ አንድ ነው
ሲሄድ ያያችሁት እየሱስ እንዲሁ ሲመጣ ታዩታላችሁ
Tebarek kes tamirayehu
በአዲስ ኪዳን እግዚአብሔር በልጁ ተናግሮናል፣ በልጁ *ብቻ* ግን አልተናገረንም። ከልጁ ውጪ ሲናገረን በተለያዩ ስፍራዎች ተፅፏል።
ለምሳሌ ዮሀ12:28-30
ቾምቤ ካንተ ይልቅ ሰውየው ስለ ስላሤ የበለጠ አብራርተዋል በነገራችን ላይ እኛ በአካል ይለያያሉ አልን እንጅ ኢየሡስም መንፈስ ቅዱስም አብ ነው
ወደ ሳማይ ያረገዉ ኢየሱስ የምመጣዉም አንዱ ኢየሱስ እንጅ ሌላ ሦሥት አካል ሆኖ አይመጡም !!!!
ታመ እንኳንሰ ወንድሜ ሆንክልኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Yesus yibarikihi pastar tame
እግዚአብሔርን አንድ በሰማይ አንዱን በአየር አንሳፎ ሌላውን በምድር በማድረግ በሌላ በኩል ደግሞ ድምሩን አንድ ማድረግ ጣኦት ነው።በሥጋ የተገለጠና ያልተገለጠ እግዚአብሔር አለ እንደማለ ነው። እባካችሁ እግዚአብሔርን ስሙት
መዝሙር 81
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ሕዝቤ ሆይ፥ስማኝ እነግርሃለሁም፤ እስራኤል ሆይ፥ እመሰክርልሃለሁ።
⁹ አንተስ ብትሰማኝ ሌላ አምላክ አይሆንልህም፥ ለሌላ አምላክም አትሰግድም።
እውነት ነው የኃለኛው ዝናብ በዘነበ ጊዜ የአንድ አምላእ ትምህርት ለጆሯቸው ሚያሳክካቸው ሁሉ እግዚአብሄር ያሰባቸው በ11ኛው ሰዐት ይድናሉ!
Chombiye 3 Akal filega atidkem metsaf kidus ley 3 akaal atagegim wendim tame tebarek.
አሜን አሜን❤❤💔💔💔🙏🙏🙏
በኢየሱስ የማይሰናከል ብፁዕ ነው።
3 ጥቅሶች ተገኝተዋል
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
5:19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
2:16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1:19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
እየሱስ:የእግዚአብሔር:ልጅ:መሆንን:ማመን:በቂ:ነው:ዩሐንስ:ወንጌል3÷16
ትንቢተ ዘካርያስ 14:5 ፤
አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል።
ማለት
ኢየሱስ አብ ስለሆነ ነው
Betam des yemil understanding ye tayebet wuyiyit eyesus yimesgen wodimachn chombe tiru eyehedk new gin le egziabher ke kiristos wuchi akal woym megelecha yelawm egziabher ye tegeletebet or ye tayebet akalu kiristos new. God manifested in the fleshy John 1vs 1-9.
Beterefew pr tame ene minim kalat ye lugnm ye tsegaw balebet geta eyesus be bizu bereket tsega abzito yibarkh tebarekilign
Qal be qal eyesus ab new yemil xiqs sixegn
ጌታችን:እየሱስ:እኔ:አብም:ወልድም:መንፈስ:ቅዱስ:ነኝ:አላለም።
Juses is the father of all
Trinity አማኞች ሶስት የሚል አይምሮአችህ ውስጥ ስለሞላ አንዱን አምላክ ሶስት ለማድረግ አትሩጡ እውነትን ግዛ እንጂ አትሽጣት!!!
1 ጥቅስ ተገኝቶአል
2ኛ የዮሐንስ መልእክት
1:9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርትለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
Tame fetare abezto yearke❤❤❤❤❤❤
Jesus is the everlasting father
ጌታችን:እየሱስ:እኔ:አብም:ወልድም:መንፈስ:ቅዱስ:ነኝ:አላለም።
2 ጥቅሶች ተገኝተዋል
የዮሐንስ ወንጌል
1:18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየውአንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yesuese yebark wondime tame abim woldin manfsaim irasu yesusi ba yohanse 14;8-14 milaw amene
ታሜ:የመናገር:ችሉታ:አለው:ግን:በስህተት:የተረዳው።አባት:ሆይ:ብትውድ:ይች:ጽዋ:ትልፍ:አለ።
አሜን አሜን
አብ በሰማይ ቁጭ ብሎ የምወደው ልጄ አርሱ ነው እርሱን ሰሙት አለው።
አሜን
Eyesus yibarkh wondm /kes tame eyesus zamanhn hulu yibark
መንፈሱና ሙሽራዉ ና ይላሉ
ቾቤ ለምንድነው ጣልቃ የሚገባው ምን ሆኖ ነው?
እግዚአብሔርን እነሱ እያልክ ለምን ታወራለህ?? Only Jesusሱ😂😂
ሐዋርያት ኢየሡስ አብ ነው ሌላ የለም ካለ ታዲያ አብን ያየ የለም የሚለው ቃል ዋጋ የለውም ማለት ነው አብ ታይቷል
2 ጥቅሶች ተገኝተዋል
የዮሐንስ ወንጌል
8:19 እንግዲህ፦ አባትህ ወዴት ነው? አሉት። ኢየሱስ መልሶ፦ እኔንም ወይምአባቴንም አታውቁም፤ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር አላቸው።
15:24 ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደረግሁ፥ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን እኔንምአባቴንም አይተውማል ጠልተውማል።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
1 ጥቅስ ተገኝቶአል
ኦሪት ዘጸአት
33:22 ክብሬም ባለፈ ጊዜ በሰንጣቃውዓለት አኖርሃለሁ፥ እስካልፍ ድረስ እጄን በላይህ እጋርዳለሁ፤
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
W Tame Jegina!!
ወንድሜ ታሜ በጣም የተጣመመ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ።Tri une God or trinity .Do not try to think of three separate person they are inseparable and yet distinct.I think these understanding ia lacking at "??Hawariyawit""churc"
Sayhonu hawariat sewuye bexam eyewashe new temelketu john 1;18 ena john 6;46 gilts ab ayitayim esu demo eyesus ab new yilal
ሲጀመር የሚመጣው ኢየሱስ ነው።ደግሞ እግዚአብሔር አብና መንፈስ ቅዱስ መጀመሪያ የት ነበሩ ኢየሱስ ወደ ምድር ሲመጣ ስለዚህ የት ተቀመጡ አይባልም የተመታ ጥያቄ ነው።
Geta yibereki kes Tam yesus tsega Ina selam yabeza
ሥላሤ ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ይልቅሥ ከሐዋርያት ጋር ለመከራከር የምትቀርቡ ሠዎች ራሳችሁ በደንብ ተዘጋጅታችሁ ይሁን
Ewanat machem bihon yashanfal be min tizagejal
የ ኦንሊ ጅሰስ መምሩ ሰውየ እየሱስ ሲጠመቅ ከሰማይ የመጣው ድምፅ የአብ ካልሆነ የማን ነው? በእርግጥ እግዚአብሔር መንፈስ ቢሆንም ስብእና ያለው እንደሆነ በባህሪው እናውቃለን። በብሉይ ኪዳን ከነሙሴና ከህዝበ እስራኤል ጋር በሚያወራበት ጊዜ ያዝን፣ ደስ ይሰኝ እንደነበረ፣ ይቆጣም እንደነበረ ይናገራል። እናንተ እብና ወልድንስ አንድ አረከው መንፈስ ቅዱስን የሰሜን ንፋስ ልትለው ባልሆነ። የማናውቀውን ነገር ከመዘላበድ ግን ካልገባህ ሚስጥሩ ለእግዚአብሔር ነው ብለህ ብታስተምር ይሻል ነበር። እነ ጳውሎስ ለምን እንደዚህ ብለው ሰላምታ ያቀርቡ ነበር "የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስም ህብረት ከእናንተ ጋር ይሁን " ምን ማለት ነው ብራዘር? ኦንሊ ጅሰስ የሀዋርያትን ትምህርት ትቃወማላችሁ ማለት ነውና እግዚአብሔር ያስባችሁ።
Sijamare tiyake matayaki kafalki confidence manire alabhi sikatile lakalu temagni sikatile asitaway malatime silase amagnochi yemasitawali gudayi bizu silamiasasibe ena ezaga yetabalewu erigibu ajali new alalame egi/bri kafalaki baisatime woridowali ba biluyi kidani yaha tadia esati new malti new?baerigibi amisali newu inje erigibu ayidelame kabi yetanatela akale yelame linorime ayichilime giltsi kaonaki woyime kahonashi tebraky woyim tebaraki❤🎉
ኦንሊ ጂሰሶች አጭበርባሪ አትሁኑ እግዚአብሔር አንድ እንጂ ሶስት አይደለም፤ እግዚአብሔር ደግሞ እነሱ ተብለው አይጠሩም፤ አታጭበርብሩ።
😂😂😂❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉💔💔♥️♥️♥️🥰🥰
Yemiasike mine aleh?🤔
Liju wust ab ale malet liju ab adelema
Tame amesegnalew
Uuuuuuu menfes qidus estinfas new alalem estinfas yazinal woy yastemral wey yimaldal wey
ሰው ነው እንዴ እግዚአብሔርን እዚህ እዚህ ተቀመጥ ብለን ቦታ የምንሰጠው?? ኢየሱስን እኛ ነን ወይ አብ የምናደርገው አብስ የምናደርገው? አንተ ደፋር ጥፋ ከዚህ...
የሚመጣው ኢየሱስ ነው።
መንፈስቅዱስ ግን alreadyመጥቷል፣ ለዘላለም ከእኛ ጋር ነው።
አብ በሰማይ ነው፣ እኛ ወደ አብ እንሄዳለን እንጂ አይመጣም።
እስቲ እግዚአብሔር የሚለው ለየትኛው የስላሴ አካል ነው መጠሪያ የሚሆነው
@@KasiyeTesema
እግዚአብሔር አብ ነው።
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነው።
የእግዚአብሔር እስትንፋስ ወይም ከአብ የሚወጣ የአብ መንፈስ ደግሞ መንፈስቅዱስ ነው።
ይመጣል ይላል እንጂ ይመጣሉ አይልም እኮ ቾንቤ
@@asna4291 ኢየሱስ እኔ እና አባቴ እንመጣለን ብሏል። ዮሀ14:23
አሪፍ አገላለጽ ። ያለው አንድ እግዚአብሔር ነው በስጋ ሲገለጥ የተገለጠበት ማንነት(ክርስቶስ) የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ ምክንያቱም እግዚአብሔር እኛን በክርስቶስ ልጆች ሊያደርገን ስለፈለገ ኤፌ 2:1-22,ገላ3:23-29። መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሚወጣ ነው ዮሀ 15:26 ትን.እዩ 2:28። እየሱስ ደግሞ ምን አለ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ ዮሀ 7:37። አለቱ ክርስቶስ ነው ። ውሃ የሚጠጣው ደግሞ ከአለት ውሰጥ ነው። መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሚወጣ ከሆነ የምንጠጣው መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ውስጥ ያለው አብ የሚየፈስልን ነው። በተጨማሪ እግዚአብሔር አንድ ነው ብሎ ማመን መልካምነት ነው። የእግዘብሔርን ጸጋ በሴሰኝነት መቀየር ቅጣቱ የከፋ ነው። ክርስቶስ ጸጋ ነው ። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁለተኛ እድል የሰጠበት። የስላሴን ትምህርት መነሻም መጥናት ያስፈልጋል አላማው መዳን ከሆነ። መዝ.ዳዊ 2:1 አስኪ በደንብ አንብብ ።
አሜን አሜን
አሜን አሜን