Cool Discussion ኤሎሂም ሦስት አካላትን ያሳያልን? |አክሊል Vs ፓስተር ቤኪ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @KirubelEnjosy
    @KirubelEnjosy Місяць тому +1

    በእግዚአብሔር መንግስት ወንድማችን ፓስተር ቤክ እግዚአብሔር በቸርነቱ አንተን ለቤተክርስቲያን ሰጠ !!❤❤ ስሙ ለዘላለም ይክበር ❤❤❤❤❤

  • @NigatuKusa-ws6lq
    @NigatuKusa-ws6lq 7 місяців тому +5

    ምን,አይነት,መገለጥ,ነው,ገታ,እየሱስ,ይባረክ,በክ,እደሜና,ጠና,ይሰጥክ።

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 4 місяці тому +3

    “ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥8

  • @girumdegife7487
    @girumdegife7487 Рік тому +7

    ብቻ ምንም ቃላት የለኝም በክዬ ምን አይነት መገለጥ ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
    የዛሬዋ ተወያይ የተረጋጋች ናት እውነቱን መስማት ብቻ ሳይሆን እውነቱን መቀበል ነውና ሃይሉን ይስጥሽ

  • @MimiBushura
    @MimiBushura 2 місяці тому +1

    Yesemayi amilaki yibarekoti kesi bereketi

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 4 місяці тому +2

    በረከት እውነተኛ የኢየሱስ ልጅ ስብከት ለሐዋርያት

  • @Hager_wedad
    @Hager_wedad 3 місяці тому +1

    Dear Pastor Bereket, "በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።" - ማቴ. 16፥17

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Рік тому +7

    ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌☝

  • @davidabera194
    @davidabera194 11 місяців тому +1

    በጣም ልቤን የነካኝ ነገር ቢኖር ቤክ የእግዚአብሔርን ቃል ስያስራዳ ልጅቷም ጆሮ ሰጥተህ በጥሞና ስትሰማ እጅግ ተባረኩ የእውነት ከዛ የልጅቷን ሁኔታዎች ሰይ ቀጥታ አዕምሮ ለይ የመጠው መጽሐፍ ቅዱስ ለይ ያለችው ሐር ሸጭ የነበረችው ልድያ የምትባል ልባም ሴት እና ጴጥሮስን በቤቷ አስቀምጠህ ወንጌልን ያስሰበከች አይነት ጆሮ ሰጥተህ ስትሰማ ስትጠይቅ ደስ አለኝ እግዚአብሔር የልብ አይኗን እንድከፍትላት ተመኘሁ ቤኪን እግዚአብሔር ይባርከው ❤❤❤

    • @tesfahuntesema249
      @tesfahuntesema249 10 місяців тому

      ማወቅ ያለብን እኛ የወንገል አማኞች አንድ አምላክ በሚለው ጥያቄ የለብንም። ነገር ግን ይህ አንድ አምላክ አብ፤ወልድና መንፈስ ቅዱስ ናቸው። ይህ እውነት ደግሞ በብሉይ ክዳን እንዲሁም በአድስ ክዳን ባማሻማ መልክ ተቀምጧል። ስለዚህ አምላክ አንድ ነው የሚለውን ተቀብለው አብ፤ወልድ፤መንፈስ ቅዱስ ስንል እንዲህ የሚባል ነገር የለም ማለት ግማሽ እምነት ነው!!! አንድ አምላክ እናምናለን፤ ይህ አንድ አምላክ አብ፤ወልድ፤መንፈስ ቅዱስ ናቸው!!!

  • @davidabera194
    @davidabera194 11 місяців тому +3

    ብቻ ምን እንደምለው አላውቀውም ቤክ በጣም ተበረክልን❤❤❤

  • @kassagurmessamelka7950
    @kassagurmessamelka7950 Рік тому +6

    ቄስ በረከት በረከታችን ነህ ፀጋውን ሁሉ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @tsi9283
    @tsi9283 11 місяців тому +2

    ወ/ም ቤኪ ምን እንደምልህ አላውቅም አሁንም አሁንም ፀጋውን በእጅጉ ናብዛልህ በመልካም ነገር ሁሉ ይባርክህ በእግዚአብሔር መላእክት የተጠበቅህ ሁን
    የዛሬዋ ተወያይ እስከ ዛሬ ወ/ም ቤኪ ጋር ከመጡ ታካሚዎች ለየት ያለችና ትህትናን የተሞላች ለውይይታቸዉ ርዕስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል የምታከብር ትእግስተኛ በእርጋታ ተ ነ ጋ ገ ሩ የሚለውንም ቃለ "በማስተዋል" ያነበበች ሴት ነች እግዚአብሔር ያክብርሽ መንግስቱን ከሚወርሱት ሕዝብ ጋር ያርግሽ ተባረኪ

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Рік тому +5

    አይዞሽ የኔ እህት የእግዚአብሔርን ቃል አታወናጅብ ቃል በቃል ፍች

    • @menta6786
      @menta6786 Рік тому

      አታወናብጂ የሚለዉን ቃል አትጠቀም 😂😂😂😂😂

  • @Beza-b3x
    @Beza-b3x Рік тому +5

    ወንድም ቤኪ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤😊😊

  • @zelekezekarias8192
    @zelekezekarias8192 4 місяці тому

    ቄስ ቤክ ጌታ ኢየሱስ ሰላሙን እንደ ወንዝ ያብዛልህ እስከመጨረሻ በዚህ መንፈስ ይሸከምህ🙏.

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Рік тому +4

    ቄስ በረከት የሱስ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @GezahegnAshebo
    @GezahegnAshebo Рік тому +17

    መጽሐፍ ቅዱስን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መተርጎም አለመቻል ትልቅ ውድቀት ውስጥና መመለሻ ወደ ሌለበት ቦታ(ሲኦል) ያስኬደናል። ቄስ በረከት እግዚአብሔር እስከ ሰማይ ድረስ ይሸከምህ ፍጻሜህንም አንዱ እግዚያብሔር ያሳምርልህ።

  • @SimonShiferaw-s6u
    @SimonShiferaw-s6u Рік тому +5

    Wondim bek Eyesus abizto abizto tsegawun yistih tebarek

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Рік тому +5

    ❤❤❤❤ቤኪዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 Рік тому +4

    ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ❤
    እህታችን በጡሩ ሁኔታ እያዳራዳሽ ነው በርች

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 5 місяців тому +1

    ቤክዬ፡ተባረክ፣፣

  • @MimiBushura
    @MimiBushura 4 місяці тому +1

    Yesemayi amilaki yibarekoti

  • @fakatasamuel717
    @fakatasamuel717 Рік тому +6

    wendim Beki tebarek

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 4 місяці тому +1

    ደግሜ ደግሜ ብሰማው ምንም ማይሰለቸኝ ቤክይ

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Рік тому +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @AsterEr
    @AsterEr 2 місяці тому +1

    እዉነተኛ የመዳን ጥማት ከለሽ ፥ ኢየሱስ እራሱ፦ የቃሉን ብርሃን ያበራልሻልና ፤ ከልብሽ በጾም በፀሎት ፊቱን ፈልግዉ እህቴ ኢየሱስ እራሱ ቃሉን ፦እንዺያበረልሽም ፤ፀሎቴ ነዉ።❤ ❤ ብቻ ቃሉ ሲናገሽ ፦ ልብሽን እልከኛ ፡ አታድርጊዉ ፤ ማስተዋል፥ ያብዛልሽ ፤ እንወድሻን ።

  • @MathsAcademyTube
    @MathsAcademyTube 11 місяців тому +1

    God bless you. Aklil I really appreciate the respect that you have for bible I hope you will be our Holly sister soon God bless you. Brother Beki God bless you more and more.

  • @MikiYesesayas-yv6mi
    @MikiYesesayas-yv6mi Рік тому +3

    beka yezemenu peter anitenhi huweryawu tebareki

  • @gobugosa4579
    @gobugosa4579 4 місяці тому

    God bless you abundantly!

  • @melesenana4685
    @melesenana4685 3 місяці тому

    You are blessed.

  • @ZemachKomtu-jr8ib
    @ZemachKomtu-jr8ib 11 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ለዚህ እውነት አንተ ምረጦ ሰለ አቋሜ አምላክ አመሠግናለሁ ።

  • @AbeniezerMelese
    @AbeniezerMelese Рік тому +2

    Akilil Egziabher wode tkiklegnaw aredad yadrsish. Beki Geta Eyesus yibarkih.

  • @aneboanchiso8060
    @aneboanchiso8060 10 місяців тому +1

    My Bro God V Bless You

  • @CHEMESAAYANO-t6j
    @CHEMESAAYANO-t6j 11 місяців тому +3

    ጠብታ መርዝ 25,000 ሊትር ንጹሕ ነገር የመበከል አቅም አለው ብቻውን: አንድ የሚለው በግልጽ ብዙ ቦታ ተጽፎ ሳለ ምንም የተጸፈ የለለበት ሦስት ( Trinity ) ለምን ይፈለጋል

  • @feyisatesfaye8314
    @feyisatesfaye8314 5 місяців тому

    really God bless you

  • @alemuasha8251
    @alemuasha8251 7 місяців тому +1

    Beki, ye zelalem amlak yebarikih

  • @meleket712
    @meleket712 11 місяців тому +2

    "ኤሎሂም" የግድ ብዙነትን ያሳያል ከተባለ፣ ትርጉሙ "አካላት" ሳይሆን "አማልክት/አምላኮች" የሚል ነው። ይህ ደግሞ ለስላሴያውያን ቤኪ እንደሚለው የ 1,000,000 ዓመት የቤት ስራ ይሆናል።

  • @KirubelEnjosy
    @KirubelEnjosy Місяць тому +1

    መረጋጋትሽ ጥሩ ነው አክልል !! ከእግዚአብሔር መንግስት አትርቅም !!!

  • @tekalegnlodiso1447
    @tekalegnlodiso1447 11 місяців тому

    ተባረኪ እህቴ

  • @HailuFeleke
    @HailuFeleke Рік тому +3

    Beqa yihin minm yaltebereze wengeli yegeletsin Amlaki yimesgen yemil kale

  • @SleepyBread-gg6go
    @SleepyBread-gg6go 7 місяців тому +1

    Geta eyesus Tsega yabizalik tebarek

  • @burteapostolic3249
    @burteapostolic3249 Рік тому +3

    Yesus abizito yibariki k/beki

  • @DegifeMuse
    @DegifeMuse 3 місяці тому

    Kes bekiye mnm alilim geta iyesus ybarkih

  • @qaroooromiyaa6190
    @qaroooromiyaa6190 11 місяців тому

    what amazing clarification! May My God bless you❤❤❤❤❤❤

  • @HanaMelese-y1j
    @HanaMelese-y1j 7 місяців тому +1

    ሀሌሉያ

  • @ኢየሱስፍቅርነው-ፐ7ቘ

    ወንድሜ ጌታ ይበርክህ

  • @SamuelPaul-nu4cs
    @SamuelPaul-nu4cs 11 місяців тому +2

    ጥያቄ ለስላሴ አማንያን
    በነሕሚያ 9:6" አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነሕ..." የተባለው ለማን ነው ለእግዚአብሔር አብ ወይስ ለእግዚአብሔር ወልድ ወይስ ለእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ለሶስቱም እንዳይባል አንተ ብቻ ነው የሚለው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Рік тому +4

    ለሙሴ የተናገረው እስራኤል ሆይ ስማ እግአብኸር አምላክህ አንድ አምላክ ነው ብሎ ነበር የነገረው በምጻቱ ጊዜም የሚመጣው ክርስቶስ ብቻ ነውና አትሳሳቱ

  • @አንድአምላክብቻስሙምኢየሱ

    Tebareki wedimi beki

  • @FekaduGadisaRegeze
    @FekaduGadisaRegeze 11 місяців тому +1

    ቄስ ቤኪ ተባረክ።❤❤❤❤

  • @FekedeTerefe
    @FekedeTerefe 9 місяців тому

    God bless you pastor bereket

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo Рік тому +2

    Apo🙌🙌🙌❤❤❤❤

  • @S.mS.m-q4y
    @S.mS.m-q4y Рік тому +3

    ተበሪኩ፣ቂሲ፡በሩከቶ

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Місяць тому

    ወንድም በረከት! የሱስን YESHUA ብንል ስህተት ነው?

  • @mekidesacha2001
    @mekidesacha2001 8 місяців тому

    Wondime geta iyesusi yibarki❤❤❤❤

  • @dorrasodano9475
    @dorrasodano9475 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Eyesuse
    Yebarekehi❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephdinbore3943
    @yosephdinbore3943 Рік тому +4

    ❤❤❤bekiye

  • @kenakumbi1160
    @kenakumbi1160 Рік тому +3

    Wndn beki❤❤❤

  • @HagirsoFsiha-e6o
    @HagirsoFsiha-e6o 11 місяців тому +1

    Tebarek bek ❤❤❤❤

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Solabitasha
    @Solabitasha Рік тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TigMat-ku6fz
    @TigMat-ku6fz 11 місяців тому

    Egizabher abizto yibarkhi wondim Aben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @witinesmekuria241
    @witinesmekuria241 Рік тому +2

    👏👏👏🙏🙏🙏

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @HonelignYohannes
    @HonelignYohannes Рік тому +2

    beki geta abito yibarkih

  • @mirkofetene-jf2ri
    @mirkofetene-jf2ri Рік тому +3

    Ere ehite ayimiroshin kifechi lekalu tazezhi

  • @YohannesShalemu
    @YohannesShalemu 3 місяці тому +1

    መፅሐፍ ቅዱስ የሚብራራው በመፀሀፍ ቅዱስ ነው

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Рік тому +1

    አክሊልዬ አየሱስ ይባርክሽ የስላሴ ትንግርትም የመጣው መጀመሪያ እኚህን ቃላት ያለመገንዘብ የተነሳ ነው!!!

  • @tesfahuntesema249
    @tesfahuntesema249 10 місяців тому

    ማወቅ ያለብን እኛ የወንገል አማኞች አንድ አምላክ በሚለው ጥያቄ የለብንም። ነገር ግን ይህ አንድ አምላክ አብ፤ወልድና መንፈስ ቅዱስ ናቸው። ይህ እውነት ደግሞ በብሉይ ክዳን እንዲሁም በአድስ ክዳን ባማሻማ መልክ ተቀምጧል። ስለዚህ አምላክ አንድ ነው የሚለውን ተቀብለው አብ፤ወልድ፤መንፈስ ቅዱስ ስንል እንዲህ የሚባል ነገር የለም ማለት ግማሽ እምነት ነው!!! አንድ አምላክ እናምናለን፤ ይህ አንድ አምላክ አብ፤ወልድ፤መንፈስ ቅዱስ ናቸው!!!

  • @AbishaYadu
    @AbishaYadu 6 місяців тому

    Yeh wongel alemn Hulu yewersale

  • @MarkpiterMarkpiter
    @MarkpiterMarkpiter 11 місяців тому

    Please,aklil listen carefully.the word Elohim in biblical Hebrew word is also used to refer to the singular Hebrew God.

  • @MeharuMarkos
    @MeharuMarkos Рік тому +1

    Ato Qeesu Yohannis Wongel 14:1 have You read?

    • @arabtowers9123
      @arabtowers9123 Рік тому

      🤐🤮🤮🤮🤮

    • @asmelashergudo7912
      @asmelashergudo7912 Рік тому

      ምን ይላል?

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Рік тому

      አንተ አንብበኀዋል???
      ልባችሁ አይታወክ በእኔ እመኑ በእግዚአብሄር ደግሞ እመኑ!
      ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
      ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
      ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
      ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
      ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው።
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
      ⁸ ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው።
      ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
      ¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
      ¹¹ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
      ስላሴን ብቻውን የሚያፈራርስ ጥቅስ ነው ተረጋግተህ አንብበው ወንድሜ

  • @weretayawkewgetaye6339
    @weretayawkewgetaye6339 11 місяців тому

    ኤሎሂም የሚለው እንደየአገባቡ (አውዱ )የተለያየ ትርጉም ይይዛል።
    ሙሴ እንደ አምላክ ሳይሆን እንደ አማልክት አደርግሃለው ነዉ የተባለው።ኤሎሂም ለፈጣሪ ሲሆን God ሲሆን ለሰውና ለሌላ አማልክት ግን godn ያሳያል።
    እህቴ ስለ ኤሎሂም ብዙ እውቀቱ ያላት አትመስልም ።

  • @hermonabrha9321
    @hermonabrha9321 5 місяців тому +1

    አዳም እጸ በለስ በበላ ግዜ እዝጋብሄር ምን አለ እንደኝ አንድ ሆነ ብለዋል የሄ ማለት የ ሰወስትነት ማሳያ አደለም እንዴ

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 3 місяці тому

    እ/ር በመፍጠር 3 ሆኖ ከሆነ የመስቀል በሬ የሚየርዱ ሰዎችን መሰለኮ እናቲዬ!

  • @tekalegnlodiso1447
    @tekalegnlodiso1447 11 місяців тому

    ቃላት ስንጠቃ ነው ወይስ መረዳዳት ነው ነገሩ ? ፓስተር ሀሳብህን ብቻ ለምን አታብራራም ?

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor

    Elohim....literally means rulers,judges,angels,spirit beings,powers,GOD.....It is the plural form of Eloha..It can refer to either singular subject or plural depending on verb used....

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Рік тому

      do you know why jews people use the plural word to express their GOD who is just a person?
      in our country we use እርሶን (አንቱ ) እወዶታለሁ just to refer a single person only in our country we use these kinds of expressions other cultural languages do not use these grammars!
      elohim is a word sometimes in plural but does not express three persons which in the cultural language of israel peoples it refers to a single person that is called in plural to show high level of respect!
      for instance check this verse
      it was written in greek language but can show plural words could not always be for three or more persons
      ማቴዎስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦
      ²⁰ የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።
      እስራኤልን ሲመራ የነበረው ሄሮድስ ከፍተኛ ክብር የሚሰጠው ንጉስ ነውና በብዙ ቁጥር አገላለፅ በአክብሮት ተገልፇል
      የሞተው አንድ እርሱ ሆኖ " ህፃኑን ሊገሉት የሚፈልጉት ##ሞተዋል" ተብሎ ተገልፆል

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Рік тому +5

    እኔ እንደተረዳሁት ከምትይ የእግዚአብሔር ቃል እንደምለው ማለት ከብዶሽ ነው ይህ ሁሉ ውጣ ውረድና ውርደት?

    • @menta6786
      @menta6786 Рік тому +1

      የምን ዉርደት ነዉ እስቲ አንተ ግባና ተወያይ ምታዉቅ ከሆነ😂😂😂😂😂

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Рік тому

      @@menta6786 እባክሽ እህቴ ንትርኩ ሳይሆን መደማመጡ ይበጃል ውይይት በሚል ሽፋን ሙግቶች አዘጋጅታቿል ይህ ደግሞ የሚጠቅም አይደለም ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ይላል የእግዚአብሄር ቃል እንጂ ማሸነፍን ፍለጋ አፋችንን የምናላቅቅበት ሊሆን አይገባም የእግዚአብሄር ቃል
      “ነገር ግን ሞኝነት ካለው ምርመራና ከትውልዶች ታሪክ ከክርክርም ስለ ሕግም ከሚሆን ጠብ ራቅ፤ የማይጠቅሙና ከንቱዎች ናቸውና፤”
      - ቲቶ 3፥9
      መስማት ከወደዳችሁ ስብከቶች ተለቀዋል እነሱን አድምጡ ግር ያላችሁን ሀዋሪያት ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ ጠይቁ አንደበታቸው ግር የሆኑ ሊባሉ ሚችሉ የተወሰኑት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው
      እግዚአብሄር ራሱን እንዲገልጥ እንፍቀድ ቃሉ ይናገር🙏

  • @efmofficialsongsandgospele5764
    @efmofficialsongsandgospele5764 6 місяців тому

    betam awoqo yemiyatamim sew binor be alem kes bereket new

  • @eliasabebe5789
    @eliasabebe5789 11 місяців тому

    The name commonly used for God in the Old Testament is the Hebrew word Elohim. It is also found in the singular form El and Elah. Whenever we find the English word "God" used in the Old Testament, it is a translation of this Hebrew word Elohim or one of its forms.
    The exact meaning of Elohim is not known though it seems to contain the idea of strength and power. The word is used in the first verse of the Bible:
    In the beginning God (Elohim) created the heavens and the earth (Genesis 1:1).
    The noun Elohim is plural but it is always used with a singular verb when it speaks of the true God. This indicates a unity and diversity within the nature of God. This unity and diversity is revealed in Scripture as the doctrine of the Trinity.
    Elohim Is Used Of False Gods
    Elohim is used not only for the true God but also for false gods.
    Do not make any gods to be alongside me; do not make for yourselves gods of silver or gods of gold (Exodus 20:23).
    The Term Is Also Used Of Angels
    The term Elohim is also used of angels.
    You made humanity little lower than the heavenly beings [Elohim] (Psalm 8:6)
    There Are Instances Of Elohim Referring To Human Beings
    On some occasions, Elohim refers to human beings.
    I said, 'You are "gods" [Elohim] you are all sons of the Most High' (Psalm 82:6).
    The Singular El Is Used Of All The Members Of The Trinity
    The singular form of Elohim is El. It has the idea of strength, power, and might. El is used in the Old Testament of the Father, Son, and Holy Spirit.
    God The Father is El.
    And Melchizedek king of Salem brought out bread and wine; now he was a priest of God [El} Most High (Genesis 14:18).
    The Son is El.
    Therefore the Lord Himself will give you a sign: Behold, a virgin will be with child and bear a son, and she will call His name Immanuel (El) (Isaiah 7:14).
    This verse was cited by Matthew to refer to Jesus. The angel of the Lord said to Joseph.
    She will bear a Son; and you shall call his name Jesus, for he will save his people from their sins. Now all this took place to fulfill what was spoken by the Lord through the prophet: "Behold, the virgin shall be with child and shall bear a Son, and they shall call his name Immanuel," which translated means, "God with us" (Matthew 1:21-23).
    The Holy Spirit is called El.
    The Spirit of God [El} has made me, and the breath of the Almighty gives me life (Job 33:4).
    We also read in Job.
    From the breath of God [El] ice is made, and the expanse of the waters is frozen (Job 37:10)
    Consequently we have the three Persons of the Trinity all designated with the singular El.
    The Name Eloah
    Eloah refers to the one God.
    Jeshurun grew fat and kicked; filled with food, he became heavy and sleek. He abandoned the God [Eloah] who made him and rejected the Rock his Savior (Deuteronomy 32:15).
    It can also refer to false gods.
    Moreover, the thing which the king demands is difficult, and there is no one else who could declare it to the king except gods [Eloah], whose dwelling place is not with mortal flesh. (Daniel 2:11)
    El Is Used In Combination With Other Words
    El is used in combination with other words in the Old Testament. They include the following.
    El-Elyon
    El-Elyon is the, "God most high," or the "most high God."
    And Melchizedek king of Salem brought out bread and wine; now he was a priest of God Most High. He blessed him and said, "Blessed be Abram of God Most High, Possessor of heaven and earth; and blessed be God Most High, Who has delivered your enemies into your hand." He gave him a tenth of all (Genesis 14:18-20).
    This seems to be the name of God that was known by the Gentile nations.
    When the Most High gave the nations their inheritance, when he divided all mankind, he set up boundaries for the peoples according to the number of the sons of Israel. (Deuteronomy 32:8).
    Daniel wrote.
    Nebuchadnezzar then approached the opening of the blazing furnace and shouted, "Shadrach, Meshach and Abednego, servants of the Most High God, come out! Come here!" (Daniel 3:26).
    Isaiah records the King of Babylon saying.
    I will ascend above the tops of the clouds; I will make myself like the Most High (Isaiah 14:14).
    El-Shaddai
    As El-Shaddai, He is God Almighty.
    And I appeared to Abraham, Isaac, and Jacob, as God Almighty, but by my name, Lord, I did not make myself known to them (Exodus 6:3).
    In the Book of Ruth we read.
    She said to them, Call me no longer Naomi, (That is Pleasant) call me Mara, (That is Bitter) for the Almighty has dealt bitterly with me (Ruth 1:20).
    El-Olam
    El-Olam means that God is the everlasting God.
    Abraham planted a tamarisk tree at Beersheba, and there he called on the name of the Lord, the Everlasting God [El-Olam] (Genesis 21:33).
    Olam expresses the eternal duration of God. The psalmist wrote.
    Before the mountains were brought forth, or ever you had formed the earth and the world, from everlasting to everlasting you are God (Psalm 90:2).
    El Gibbor
    El Gibbor means, "the mighty God."
    For a child has been born for us, a son given to us; authority rests upon his shoulders; and he is named Wonderful Counselor, Mighty God [El Gibbor], Everlasting Father, Prince of Peace (Isaiah 9:6).
    Jeremiah wrote.
    You show love to thousands but bring the punishment for the fathers' sins into the laps of their children after them. O great and powerful God, whose name is the LORD Almighty (Jeremiah 32:18).
    Elohim In Combination With Other Words
    The word Elohim is used in combination with other words.
    Elohim-Elyon
    This term means God, the Most High
    But they put God to the test and rebelled against the Most High [Elohim-Elyon]; they did not keep his statutes (Psalm 78:56)
    Elohim-Sabaoth
    Elohim-Sabaoth means the God of hosts.
    O God of hosts [Elohim-Sabaoth], restore us and cause Your face to shine upon us,, and we will be saved. . . Return to us, O God of Hosts [Elohim-Sabaoth]! Look down from heaven and see! Watch over this vine (Psalm 80:7,14).
    Summary
    The name Elohim means strength and might. It is the common Hebrew term for God. It is also used of false gods. El the singular form of Elohim is used for the three members of the Trinity. Both El and Elohim are used in combination with other words. These terms give us further understanding of the attributes of God.

  • @ZemachKomtu-jr8ib
    @ZemachKomtu-jr8ib 11 місяців тому

    አንድ አምላክስ የፈጣርን አይደለምን
    ሚልክያስ 2/10

  • @efmofficialsongsandgospele5764
    @efmofficialsongsandgospele5764 6 місяців тому

    የ መጨረሻ ከሃድ ነህ ቀስ በረከት

    • @MakbleBesu
      @MakbleBesu 4 місяці тому

      ስላሴን ነው የከዳብህ?

    • @kassakawzaMalefia-nk3ox
      @kassakawzaMalefia-nk3ox 3 місяці тому

      ስላሴህን ሰቅለህ ስትሰግድ ትኖራለህ እንጂ ወደ ኢ/ር መንግስት አትገባብ!!

  • @MAC_nana
    @MAC_nana 2 місяці тому

    ቆላስያስ 3፡2-6

  • @ashenafidesalegn855
    @ashenafidesalegn855 Рік тому +2

    ❤❤❤