Biblical Debate የሥላሴ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? ደራሲ ጆንሰን(የሥላሴ አማኝ) እና ቄስ ታምርአየሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 Рік тому +13

    ቄስ ታምራየሁ ከድር ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ። ለመወያየት የመጣዉንም ጆሰንን ኢየሱስ ይባርክ በጣም በትዕግስት እና በሰለጠነ መንገድ ስለተወያየህ። አንድ ቀን ለአንተም ብቸኛዉ እና አንዱ አምለክ ኢየሱስ እራሱን ይግለጥልህ።

    • @AbeAbera-o6v
      @AbeAbera-o6v 11 місяців тому

      😊😊😊
      😊😊😊😊😊😊
      😊😊😊😊😊

  • @andymark4484
    @andymark4484 10 місяців тому +3

    ጆንሰን ጥሩ ሰሚና ታጋሽ እኔ ድሮ የዛሬ 24 አመት የምጠይቀው ጥያቄዋችን ነበር እርግጠኛነኝ አንድቀን ይድናል ጌታ ኢየሱስ አእምሮውን ይክፈትለት።

  • @AmlkoteEyesusReligion
    @AmlkoteEyesusReligion Рік тому +13

    በጣም ደስ ይላል! ማምለኪያ ቦታችሁ መጥቼ ብጎበኛችሁ ደስ ይለኛ።

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd 6 місяців тому +2

    መልካም ፍሬአማ ውይይት እንዲሆን እፀልያለው!

  • @Temesgen-kq7vr
    @Temesgen-kq7vr 8 місяців тому +2

    ቄስ ታምርአያሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባረክ በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው

  • @TigabuTesfaye-y4u
    @TigabuTesfaye-y4u 3 місяці тому +2

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ይባርክ

    • @TigabuTesfaye-y4u
      @TigabuTesfaye-y4u 3 місяці тому

      ሦስት ሰዎች የምለው መልእከት ነው ።ወደጄ

  • @rahelnegasi1803
    @rahelnegasi1803 Рік тому

    Waw des yamil weyiyet wendemache geta Eyesus yebarkeh🎉👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወ/ታምርአየሁ

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd 4 місяці тому

    ወ/ም ታምራየሁ አ/ር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!የሚሰሙትን አእምሮ ይክፈት!

  • @TamiratAlemayu-y4s
    @TamiratAlemayu-y4s 11 місяців тому

    God bless you 🙏🙏🙏 poster tame❤

  • @mesfina9201
    @mesfina9201 Рік тому +2

    Wonderfully explained with proper tone and in good sprit and grace..appropriate discussion

  • @gebrielamhala6647
    @gebrielamhala6647 Рік тому +2

    Thank you very very very much
    Pastor Tame

  • @ChernetFeyissa
    @ChernetFeyissa 10 місяців тому

    THE LORD OUR GOD IS ONLY ONE LORD

  • @HabteTefera
    @HabteTefera 3 місяці тому

    betami eyesus iyebareke yibarikik paster Tamirayehu.♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Рік тому +1

    አሜን አሜን ቄስ ታምራየሁ የሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ታምርአየሁ

  • @getuabe5388
    @getuabe5388 Рік тому +2

    እግዝ/ር ይባርካቹ ተባረኩ

  • @WeyniKale-de1pe
    @WeyniKale-de1pe Рік тому +4

    ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @AlemuErsino-zr4oy
    @AlemuErsino-zr4oy Рік тому +1

    Br Tamirayehu God bless you, your proper explanation and tone as well as organized expressions. God bless Johnson

    • @AbeAbera-o6v
      @AbeAbera-o6v 11 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊⁰😊😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 5 місяців тому

    አሁንም እግዚአብሔር ብቻውን ለዘላለም ብቻውን ፈጣሪ ነው!!!

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Рік тому +2

    አቤት አኮራሃኝ መዳኔን እንዳደንቅ አረከኝ ዘመንህን ይባርከው።

  • @mogt3915
    @mogt3915 Рік тому +3

    መዳኔ 😭😭😭እውነት ኢየሱስን ከልቤ አመሰግናለሁ እልልልልልልልልልልልል

    • @AbeAbera-o6v
      @AbeAbera-o6v 11 місяців тому

      😊pop
      P
      P
      P
      P
      😊
      Ppppp
      P
      P
      P
      P
      😊pp
      P
      P
      P
      😊
      😊pppp
      Pp
      😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊0😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊0
      😊😊😊😊😊😊⁰😊⁰😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰
      😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰0⁰⁰⁰0⁰0⁰⁰0⁰
      ⁰0⁰

    • @AbeAbera-o6v
      @AbeAbera-o6v 11 місяців тому

      ⁰⁰⁰⁰00

    • @AbeAbera-o6v
      @AbeAbera-o6v 11 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊⁰😊😊😊😊😊😊⁰

  • @exodusasefa5934
    @exodusasefa5934 Рік тому +1

    paster tame God bless to bless

  • @bettymulatu-x8q
    @bettymulatu-x8q Рік тому

    ኢየሱስ ይባርካቸሁ የእግዚአብሔር ቃል በዚህ መንገድ መነጋገር እና መወያየት ያስደስታል ሌሎችንም ያስተምራል

  • @petros9877
    @petros9877 Рік тому

    Madane dinki naw thanks our father about this bright peaching bamanifasi yenabara basiga yemaxa ye mota yeraga yemimaxa andinow

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому

    1 ጥቅስ ተገኝቶአል
    ኦሪት ዘፍጥረት
    1:26 እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውንበመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo8890 Рік тому +2

    Amen,❤❤❤

  • @DawitTadesse-pz4ez
    @DawitTadesse-pz4ez Рік тому +1

    አሁን በርግጠኝነት ዘመኑ አልቁአል .ከአንድ አምላክ ውጪ ሌላ አምላክ የለም .ዘዳግም 6:4

  • @anibahunikindhunianibaye5
    @anibahunikindhunianibaye5 Рік тому

    Lord Jesus bless you
    Pastor Tame

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому +1

    1 ጥቅስ ተገኝቶአል
    የማቴዎስ ወንጌል
    28:19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 5 місяців тому

      Yedinet mejemeriya sim eyesus newu yesewuni hatiyatin yemiyasitesereyi ye eyesus sim bicha yedihnet sim eyesus Ye Abi welid menifes kidus sim eyesus yibala dewe mantsaha , yemotewuni mansha, dewe mefewosha ye eyesus sim newu ketizazitu behauala woym ke 50 keni behauala hawariyat sira 2:38 be eyesus sim 3000 bicha temikewal yemidunitnm eyesus elet be elet yichemr neber!!!!

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 5 місяців тому

    Only Jesus እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ለዘላለም!!! ክርክራችሁ ደረቅ ነው ትህትና የጎደለው ስለሆነ እግዚአብሔርን አይገልጽም። ሶስት አምላክ የሚባል ነገር የለም፤ እግዚአብሔር በዚህ ውስን በሆነች አለም እራሱን በሶስት አካል ገልጾ በአንድ አምላክነት በመታወቅ ይኖራል። አለቀ።

  • @bezabihbergene-n2p
    @bezabihbergene-n2p Рік тому

    Ato Johnson rasu betam nw yetemechugn malete yetiyikal ena lemsmat fkadegna nw demo ewunetawn tekebilotalina eyesus chemro chemamero yibralet BeEyesus simm yemetemek tesfa alew
    Tebarek!
    Abatachn Kes tamirayehu Tebaaaaaaarek Enwedalen!

  • @bezabihbergene-n2p
    @bezabihbergene-n2p Рік тому +1

    kes tamirayehu Eyesus yibarkln!

  • @TareIsha
    @TareIsha 4 місяці тому

    ታሚዬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @entewawketube4255
    @entewawketube4255 Рік тому

    Abatoche eyesus yibarkachhu

  • @eritrea576
    @eritrea576 11 місяців тому

    God bless you both

  • @lulaamza9674
    @lulaamza9674 9 місяців тому

    ስርዓት ያለው ጠያቂ እየሱስ ይግለጥለት አእምሮውን ይክፈትለት ተባረኩ ሁለታችሁም

  • @FeleckGirima
    @FeleckGirima 7 місяців тому +1

    ስለሴ በምንም ሁኔታ ሊያድን አይችልም የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @elofficialtube5858
    @elofficialtube5858 Рік тому

    23 Amet kayichalew ezi alem Keteweledku gize jemro gin Medane Hule addis hono Agegnehut Zarem Ende Addis Temarkut Addis ewket agegnew Sile hulu eyesu yimesge Lela min elalew❤❤❤

  • @olinaroba
    @olinaroba Рік тому

    Uuuuufy ye እዉነት እንዴት nw mitafitew tebaaaaaaaaaaaariklin ዎንድም tamir

  • @TsionawitEsmael
    @TsionawitEsmael Рік тому

    Amen Amen

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Рік тому

    wow 🥰 tebarek tamirayehu

  • @Kefsh-y4u
    @Kefsh-y4u 9 місяців тому

    Ine indehone batamenut yhatatachun timotalachuy yilal silez lez negr hawarawit miskrocho nachew!!❤❤🕎🕎🕎🕎☝️☝️

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ መገለጫ ስም ነው እንጂ ሶስት አካል የሚባል ነገር የለም።

  • @Dan-ds4qv
    @Dan-ds4qv 6 місяців тому

    Real Jesus bless you!

  • @YayneYayne-x7o
    @YayneYayne-x7o Рік тому

    Be ewnet wendme eyesus kantegara new ene kante bzu temrelehu tekawamin bemnyakle fkr yzeh endemtastemr ayche. Tegermelehu beafh hono yeminagerew eyesus erasure new yhn bahri benem belelochem. Enditay. Telylen. Enem. Etagelalehu anten yesterdayw eyesus yseragnal. Tebareklgne

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 5 місяців тому

    ጆንሰን ተባረክ🙏

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 Рік тому

    ዘፍ11:7 ኑ እንውረድ ቋንቋቸውን እንደበላለቅ ሲል

  • @kasbanafenesh6596
    @kasbanafenesh6596 Рік тому +1

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile4663 Рік тому

    Tebarku

  • @IyasuOlkeba
    @IyasuOlkeba 5 місяців тому

    Bexam desibilonyel , pester Teme, geta yesu yiberkechu

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому

    አምላክ አንድ ነው

  • @kubawifqri6143
    @kubawifqri6143 Рік тому +1

    ድራማ ነው።Johnson ማንነው??????out form drama

  • @natanyilma369
    @natanyilma369 Рік тому

    Thanks

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Рік тому

    መዳኔ ድንቅ ነው

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому

    ማንን እንላክ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 5 місяців тому

    "እግዚአብሔርም አለ" አንድ ሆኖ እራሱን ሲገልጽ "ሰውን በመልካችን እንፍጠር" "በመልካችን በምሳሌያችን ወደ ምሳሌዎቻችን ቃላት ትመነዝራለህ እግዚአብሔር ይገስፅህ አቶ Only Jesus😂

  • @bamainternet7549
    @bamainternet7549 Рік тому

    No sound.Please upload it again.

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 6 місяців тому

    ስብከትን ለሐዋርያት ለሐዋርያት

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 5 місяців тому

      ሐዋርያት እግዚአብሔርን የካደ ማህበር ነው። ለምን ወንጌልን በጨለማ ላሉ አትሰብኩም?? አለም በጨለማ ትኖራለች እናንተ መጽሐፍ ቅዱስን ይዛችሁ እግዚአብሔር አንድ ነው አይ ሦስት ነው አይ አስር ነው እያላችሁ ትከራከራላችሁ። ብታርፉ መልካም ነው ሁለታችሁም። በተረፈ ስንሄድ እናየዋለን.....

    • @MakbleBesu
      @MakbleBesu 5 місяців тому

      @@kelemuabalcha380 ለነገሩ እነሱን ባትቃወሙ ነው የሚገርመኝ ። እናተ በገብሶዶማዊነት በዝሙት በጥንቆላ የተሞላችሁ ናቸሁ እኔን ጨመሮ ብዙ ሰው ስራችሁን እናውቃለን እነሱ ጋ ጨዋነታቸው ብቻ በቂ ነው

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому

    አምላክ መንፈስ ነው

  • @olinaroba
    @olinaroba Рік тому

    Geta iyesus yibarkachu bertu

  • @GDM82879
    @GDM82879 Рік тому +1

    ፓስተር ታምራየው! እንፍጠር የሚለው ብዙ ቁጥር አይደለም እንዴ?

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 6 місяців тому

    ኢሳይያስ 44
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።
    ⁷ እንደ እኔ ያለ ማን ነው? ይነሣና ይጥራ ይናገርም፤ ከጥንት የፈጠርሁትን ሕዝብ ያዘጋጅልኝ፥ የሚመጣውም ነገር ሳይደርስ ይንገሩኝ።

  • @Kefsh-y4u
    @Kefsh-y4u 9 місяців тому

    Ahun inate ysilase amanyoch egzaber sostno bilachuno mitikerakerut????? Ara Inate geta yikir yibelachu!!!

  • @GDM82879
    @GDM82879 Рік тому +1

    .....መልአክ እግር አለው! ታዲያ እግሩን የታጠበው!
    ሁለቱም እኮ መንፈስ ናቸው፣

  • @alemayehuayatoterefe6193
    @alemayehuayatoterefe6193 Рік тому

    የሲላሤ አማኙ በአንድ አምላክ በኢየሱስ ብቻ አምኖ በኢየሱስ ሥም ይጠመቃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @DrAlemayehuHotessa
      @DrAlemayehuHotessa Рік тому

      ተስፋ አታድርግ። የስላሴ አማኞች ጠንቃቃና የእግዚአብሔር ቃል የገባቸው ናቸው። 😊

  • @natanyilma369
    @natanyilma369 Рік тому

    በጣም ረዘመ በክፍል ክፍል ቢከፈል ጥሩ ነበር

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo 6 місяців тому

    ቪዲዬ ሰርተህ ብቻህን ማውራት እውቀት አይደለም ስለሥላሴ ከስላሴ አማኞች ጋር ብቻ በማውራት እውነት ይወጣል

  • @EthiopianEthioppabsl-hg2nl
    @EthiopianEthioppabsl-hg2nl Рік тому +1

    የሱሲ ይበርክህ

  • @YayneYayne-x7o
    @YayneYayne-x7o Рік тому

    Sewnayesew menfesu endemayleyayna endemaynetatel sewn bamsalu yefeterew egziabherna menfesu ayleyayem erasure egziabher menfesu new yehens 4 lay mayet ychalal

  • @GDM82879
    @GDM82879 Рік тому

    ኢሳይያስ 40 ላይ የእግዚአብሔርን መንፈስ ያዘዘው ማን ነው! ለምን አለ?
    እግዚብሔር ያልከው የእግዚአብሔር መንፈስ እያለ እኮ ነው!

  • @QdusAlem
    @QdusAlem 5 місяців тому

    በእርግጥ ደራሲው በጥሩ ሁኔታ ቸዘጋጅቶ መቷል ለመጠየቅ የተዘጋጀ ሰው መሆኑ አምላክም ራርቶለታል ማለት እችላለሁ ለጠማሞች ጠማማ ይሆንባቸዋልና ይሄ ሰው ለያህዌ መንግስት ሩቅ አይደለም ክብሩን ጌታ ይውሰድ።እግዚአብሔር ተብሎ የሚጠራ አምላክ ግን በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የለም የሐዋርያት ቤተክርስቲያን የተባለችው ሐዋርያት ባልጠሩበት ስም መጥራቷ የትምርቷን አቅጣጫ አወዛጋቢ ያደርገዋል።ፍራቻዋ ምን ይሆን።

  • @jositamrat6910
    @jositamrat6910 Рік тому

    Anjet arse melekit new eyesus yebarke kes tame

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 5 місяців тому

    ኢየሱስ ብቻዎች እባካችሁ ሦስት አምላኮች አትበሉ፤ አላክ ፩ ነው ለእኛ ለመገለጥ እኛን ለማዳን እግዚአብሔር የተጠቀመውን መንገድ ልትቃወሙ ከፈለጋችሁ መብታችሁ ነው 😂

  • @bezabihbergene-n2p
    @bezabihbergene-n2p Рік тому +1

    ስላሴ ምባል አምላክ የለም!

  • @netsanetfantahun9283
    @netsanetfantahun9283 11 місяців тому

    Ye only Jesus timihirit aganinitawi timihirit new.
    Bible yemilewin mamen ayfeligum.

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 5 місяців тому

      Endih atibel wonidme tiyake kalehi teyik

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Рік тому

    ስላሴ የሚባል የለም ኤሎሂም ይባላል የእስራኤል አምላክ።

  • @tadeleabebe7150
    @tadeleabebe7150 Рік тому

    >

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm Рік тому

    One God ነን መፅሐፍ ቅዱስ ያውቀናል አለምም ይወቀን እየሱስ አብዝቶ ይባርክክ

    • @chereabebe4749
      @chereabebe4749 Рік тому

      አንዱ እየሱስ ያበርክ ተመሲጌን

  • @DrAlemayehuHotessa
    @DrAlemayehuHotessa Рік тому

    አቤት የ Only Jesus ች ቅጥፈት። የሆነ ጥያቄ ሲትጠየቁ ቶሎ ከዚያ ጥቅስ ትሸሻላችሁ።

    • @eritrea576
      @eritrea576 11 місяців тому

      Open your mind, don't waste time

  • @GDM82879
    @GDM82879 Рік тому

    በብሉይ ኪዳን በመልአክ እና በሰው image ሲገለጥ የነበረው ኢየሱስ ነው! በአዲስ ኪዳን ክርስቶስ ሆኖ መጣ!