GEBEYA: አስገራሚ የሆነ የባጃጅ ዋጋ በደሴ ከተማ |Bajaj price in Dessie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • የባጃጅ አቅራቢ ድርጂት አድራሻ
    🇪🇹0943405050
    🇪🇹0941122067
    👆👆👆👆👆

    On This Video's provided GEBEYA Media PLC
    Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchu...
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusi...
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#Gebeya#የስራአማራጭ#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነስ

КОМЕНТАРІ • 421

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 роки тому +45

    የባጃጅ አቅራቢ ድርጂት አድራሻ
    🇪🇹0943405050
    🇪🇹0941122067
    👆👆👆👆👆
    👉አስገራሚ የሶፋ ዋጋ በደሴ ከተማ፤ua-cam.com/video/XPl0bD2axy8/v-deo.html
    👉አስገራሚና ተመጣጣኝ የሆነ፤ የሶፋ እና የ TV Stand ዋጋ በኢትዮጵያ |Amazing sofa and TV stand price in ethiopia፤ua-cam.com/video/7u_5ZWbW3eQ/v-deo.html

    • @user-oh3fs9xw9r
      @user-oh3fs9xw9r 4 роки тому

      እናመሰግናለን

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому

      ጫላዬ የሶፌ ስውቾን ስንደውል ያመናጨቃሎ ጥሩ ስውች አይደሎም።

    • @saedabelay4908
      @saedabelay4908 4 роки тому

      እንልመሰግናለን ምርጥ ሰው እኔሀይቅነኝ ለመግዛት አስቤያለሁ

    • @user-hu4pe2mh7r
      @user-hu4pe2mh7r 4 роки тому

      እናመሰግናለን ጫላየ የትውልድ ሀገሬ ነው ደሴ ሀገሬን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ አንተመልካም ሰው ኑርልን

    • @user-yd1ne3xm9j
      @user-yd1ne3xm9j 4 роки тому

      እናመሰግናለን ባጃጅ ለመግዛት አስቢ ነበር አላህ ከፈቀደ ኢንሻ አላህ

  • @user-hb7ve2be1d
    @user-hb7ve2be1d 4 роки тому +97

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጎኝ አምሮኛል

  • @user-si2jp7sz8d
    @user-si2jp7sz8d 4 роки тому +26

    ደስ ብሎኛል ደሴ ስለሄድክ ወንድማችን ፈጣሪ ውለታህን ይክፍለህ ምስጋናችን ከልብ ነው ምርጥ ወንድማችን!!!

    • @user-vq3vz2zz1f
      @user-vq3vz2zz1f 4 роки тому +1

      የአዲሱን ባጃጂ ዋጋና ጥንካሬ የት እንደሚገኘ ስንትሰው እንደሚጭን ጠይቅልን እበክህ

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 4 роки тому +1

    የሚገርመው ከ 7 ወር በሕውላ ደሴ አገሬ እገባለሁ እግዚአብሔር ይሄን መልክት ለኔ ነው ያስተላለፈው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይሄ መልክት ለኔ ነው እኔ ሳስብ የነበረውን አሰማኝ አቦ አተ ልጂ ተባረክልኝ !!!

  • @mariytube8887
    @mariytube8887 4 роки тому +17

    ግን እኮ ሀቅ ተሆነ ባጃጅ 50 ሸይ ብር በቂዋ ነው ምንም የላት እንድ ገደም ያለ ወንበር እና ቨላስቲክ ናት አርፍ ነው

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +102

    180,000 ሺ ከመግዛት ፍየል ግዝቶ ርቢ ብሠጥ ጥሩ ይመስለኛል

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 4 роки тому +2

      Kkkkkkkkkk እውነት ነው እኮ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +3

      @@hanayallahbariyagh5956 የእውነት ምንም ጥቅምና ትርፊ የላትም።

    • @sofiyahussenhk3873
      @sofiyahussenhk3873 4 роки тому +6

      ትክክል ግማሽ በግ ግማሽ ፈየል ይወልዳሉ ባመቱ ይተካሉ እየተዋለዱ

    • @iftutaddesa7592
      @iftutaddesa7592 4 роки тому +1

      Batikikil bajaje ka tikim gudat yebzal mafi fayida😏😏

    • @Roze-tm7ry
      @Roze-tm7ry 4 роки тому +2

      እውነትሽን ነው

  • @user-oh3fs9xw9r
    @user-oh3fs9xw9r 4 роки тому +7

    በውነት ጫላየ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-vu9ty3mj9e
    @user-vu9ty3mj9e 4 роки тому +4

    ወንድም ጫላ ስለ መልእክቱም ዉቢቱ ደሴንም በስሱ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @awashtube3038
    @awashtube3038 4 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ወቅታዊ እና አስፈላጊ ነው እሄን ቪድዮ የሰራኸው ከ ሁለት ወር በፊት ስለሆነ ዋጋው አሁንም ከ 180,000 በላይ አይሆንም በአሁኑ ሰዓትም ዋጋው ስንት እንደሆነ ማወቅ እንፈልጋለን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 роки тому

      ደውሎ ማረጋገጥ ነው

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z 4 роки тому +5

    ዎው ጫልየ ደሴ ሆድክ አገሬ ምርጥ ሰው እኮነህ ምነው ዩቶብ ላይ የሚበጠብጡትን ላይክ ከማድረግ ሁሉም አንተን ቢያደርጉህ መልካም ሰው በዛውም ደሴ ምን ስራ እኖደሚያዎጣ ጠይቅልን

  • @user-nd7zw7lj7z
    @user-nd7zw7lj7z 4 роки тому +4

    አይ ጊዜ 180ሺ የሚገዛው መኪና ነበረ የማውቀው አሁን የባጃጃጂ ዋጋ ሆኖ እረፍ ለበጎ ነው መቸም😍😍 እናመሰግናለን ወንድም በረታ

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 4 роки тому +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን በደሴ ምን አይነት ስራ ብንሰራ የሚያዋጣን ይመስልሀል ብጠቁመን እና አረቢያ ማጅነስ እና ቡፌ በተረፈ በርታ መልካምነትህ ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @zinetseid535
    @zinetseid535 4 роки тому +1

    ውይ ጫላዬ ስወድክ ከልቤ ነው ደሴ ገባህ አይደል አላህ ከፊትህ ከኋላህ ይጠብቅህ የሥደተኞች ተሥፋ ወንድማችን

  • @user-ls3fu7yp2g
    @user-ls3fu7yp2g 3 роки тому +6

    ለወንድሜ በዚን 4 ወር ውስጥ ልገዛለት ነው በፀሎታቹ አትርሱኝ 🙏🙏

  • @user-ww6ch1tj7m
    @user-ww6ch1tj7m 4 роки тому +4

    ደሴ ሄድክልን በጣም እናመሰግናለን እኖድሀለን በዛውም ቁም ሳጥንና አልጋ ጠይቅልን

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ወድማችን እናመሰግናል ጀዛክአላ ኸይረ
    ግን በጣም ዉድ ነዉ ኢሻአላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-rr6nf8fz3x
    @user-rr6nf8fz3x 2 роки тому

    ወድማችን፣ጫሉይ፣እናመሰግናለን፣ዋው፣በጣም፣ሀሪፍነው፣ግን፣መጃፍቃድ፣የአስር፣ካርድ፣እያሉነው፣እኔ፣የ8ካርድ፣ነው፣ያለኝ፣እደትነው፣ለመስራት፣እፈልግ፣ነበር

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 роки тому +1

    በውነት መንጃ ፍቃድ አውጥቼ መስራት እችላለሁ ምን ልስራ እያለኩ አልጨነቅም ትንሽ ቀን ቀርታኛለች አገሬ ልገባ ጫላ ግን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ባገኝህ የምሰራውን ብታሳየኝ ተስፋየ ነበር

  • @zegeyetewabe3505
    @zegeyetewabe3505 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ የገለጻችሁልን እኔ ስለምፈልግ አድራሻየ ደብረ ማርቆስ ስለሆነ ለመዉሰድ ትራንስፖርት ምቹ ነወይ

  • @user-mu4ym3uh5f
    @user-mu4ym3uh5f 4 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እጅግ በጣም እናመሠግናለን እናም ስለ ሞተር ሣይክል ዋጋ ብትጠይቅልን ደስ ይለናል ወንድማችን

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 4 роки тому +1

    ጫላ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 4 роки тому +1

    ወንድሜ እንኮን ደህና መጣህ እናመሰግናለን እስኪ ደሴ አረብያ ምንጣፍ እና ቲቭ ፊሪጅ ቡፌ አልጋ የመሳሰሉ አሳየን ስንት እንደሁ ዊጋው ብትነግረን ደስ ይለናል በርታ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ወንድማችን
    ስለ መረጃህ ከልብ እናመሰግናለን
    እኔ ግን ይችን ባጃጅ የምትባል መኪና እስካያት ቸኩያለሁ
    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅድስት ሀገሬ ልገባ ሰባት ወር ቀረኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saadahlesetyoshfidowewnasa2078
    @saadahlesetyoshfidowewnasa2078 4 роки тому +27

    ወድም እናመሰግናለን እስኪ ፍሪጅ እና ቴሌፍዥን ጠይቅልን ደሴ

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p 4 роки тому +1

      ይህ ጥያቂ እኔም እፋልጋለሁ እስኪ ስንት እንደሆ ንገረን

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому +1

      @@user-gf4di3nt4p frij 11.000 birr new talaku television 16.000 flat television

    • @saadahlesetyoshfidowewnasa2078
      @saadahlesetyoshfidowewnasa2078 4 роки тому +2

      @@user-jg6hj1qf1x እናመሰግናለን እህት

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p 4 роки тому +2

      @@user-jg6hj1qf1x እህቴ እናመሰግናለን ግን ቴሌቭጅን በጣም ውድ ነው ኢትዮጵያ እዝህ ገዝቶ በእጅ ይዞ መግባት ይሻላል

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому +1

      @@saadahlesetyoshfidowewnasa2078 eshi.marr

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 4 роки тому +5

    ወድማችን እኳን ወደወሎ በሰላም መጣህ ከቻልክ የጭነት ባጃጅ ባለ አራት እጎር ጠይቀህ ንገረን

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 4 роки тому +6

    ይችም እቃ ሁና ስንት አመት ሸቀይ ነው ያጠራቀምኩት አይኔ እያየ አልገዛት ብትሰበርስ ሸቃሌት እዳገዥ ሻይ ቤት ለመክፈት ነው እቅደ ሀገሬ ወልደያ ሰላም ሁኝ ብቻ

    • @jemilamohammed6596
      @jemilamohammed6596 4 роки тому +2

      sara sara ሀሀሀሀ እኔም እዳችው እያልኩ ከዝችስ አህያ ብገዛ ይሻለኝል

    • @jemilamohammed6596
      @jemilamohammed6596 4 роки тому +1

      ያለችኝን ለሶ ሰጥቸየ

    • @user-ki5dw6lu7g
      @user-ki5dw6lu7g 4 роки тому +1

      ከከከከከከከከከ

    • @user-no1ey7cu8w
      @user-no1ey7cu8w 4 роки тому

      @@jemilamohammed6596 ክክክክ በጣም እዳዉ ደቀፋ ቢርጋት ጃርት የበላዉ ዱባ ለምመሥል ደፋሮች

  • @sofhiyaymer4699
    @sofhiyaymer4699 4 роки тому +2

    በጣምእነመሰግነለን

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 4 роки тому +5

    ሀሪፍነው ሁልግዜ አዲስአበባ ሆነብንኮ ወዲም

  • @mekiyasaid1948
    @mekiyasaid1948 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 4 роки тому +6

    እስኪ እንስማክ እንኳን ደና መጣህ ለምን ሸዋሮቢት አትሄድም ቅርብ ነው ለደሴ እኮበዛው ወደ ደብረ ብርሃን ከዛም አ አ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው ሸዋሮቢት አካባቢ ነኝ ወይኔ ስሟን ስለጠቀስሽልኝ አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-it9lh8xg6y
    @user-it9lh8xg6y 4 роки тому +3

    ስወድህ ጫላይ ቀጣይ በባህርዳር አቅርብልን ወድማችን እውነት እናት አሉህ ጫላዬ ማለት እዳንተ ያለ እቁወልዳ የሰጠች

  • @sofiatiub2066
    @sofiatiub2066 4 роки тому +1

    እሺ እናመሰግናለን አለን

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 4 роки тому +5

    ትልቅ ፖርሲ ባጃጂ ዋጋ ስንት ነው እባክኝ ጫላ

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n 4 роки тому

    ምርጥ ኢትዮጲያዊያን በጣም እናወድሃለን ወሎ ደሤ

  • @wubshatkassa2996
    @wubshatkassa2996 Рік тому

    ደስ ይላል ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ኑርልን በርታ በርታ ተመችተህናል

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 роки тому +3

    ወይኔ እኔ ባጃጂ በጣም ነው የምወደው ስራውን ግን ሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ብር ገባች ሲሉኝ ተስፋ ቆርጬ ተውኩ እናመሰግናለን ወንድም

    • @zulfaworkho9084
      @zulfaworkho9084 4 роки тому

      እኔምሰምቼው ናባር ባጣም ግን ባዛባት ሁላት ማቶ ኦረ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 2 роки тому

    ተባረክ

  • @lulubintaragaw8413
    @lulubintaragaw8413 4 роки тому +2

    አረ ባጃጅ እንኳን በነፃም ቢሰጡኝ አልፈልግ ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ይበዛል ሆ ስትበላሽ ከ 10.000 በታች አትሰራም ስንት አብሮ አደግ ጓደኙቸ ለባሉቻቸው ገዝተዋት በተበላሸች ቁጥር እየተጣሉ ነው

    • @iftutaddesa7592
      @iftutaddesa7592 4 роки тому +1

      Batikikil sis

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m 4 роки тому

      አወ ኪሣራነዉ ባጃጂ በነፃም ቢሠጡኚ አልፈልግ ሆሆ

  • @Ahmed-ol4fx
    @Ahmed-ol4fx 4 роки тому

    ወድማች በጣም ደስ ትለኛለክ ስለመረጃው ቴንኪው

  • @user-wu8mc2cs6q
    @user-wu8mc2cs6q 4 роки тому

    ጫላዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @user-jg6hj1qf1x
    @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому

    thank you for your good information

  • @muhamedhusen8071
    @muhamedhusen8071 4 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 роки тому

    ወንድማችን ጫላ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-rx1wp2qr5x
    @user-rx1wp2qr5x 4 роки тому

    በጣምእናመሰግናለን ውንድሜ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 7 місяців тому

    ጫላዬ እናመሰግናል❤❤👌👌

  • @kaildabdulselam7109
    @kaildabdulselam7109 3 роки тому

    Eyetedebedebu eyemotu bilo.mawratu minasfelege miseraw yalehew ye bajaj waga tinat hono yih nigeger lemin asfelege betam germehegnal sew eyemote eyetedebedebe mletu minasfelege

  • @user-fh5hu1qc8n
    @user-fh5hu1qc8n 3 роки тому +1

    ወንድሜ እሰኪ ካላሰቸገርኩህ ብህርዳር አቅርብልን

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 4 роки тому +18

    ደሴወች አደራ ጫላዩን አስታናግዱልን

    • @user-md7vn6dp1g
      @user-md7vn6dp1g 4 роки тому +4

      የታወቀ እና የተለመደ ነው እንግዳን ማስተናገድ ሀገራችን አታስቢ

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому

      eshi

  • @user-zv1fy2lj1t
    @user-zv1fy2lj1t 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ደስ ይላል

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому

    Tanx chala wendmachin 👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 4 роки тому

    እናመሠግናለን ወድማችን አሪፍነዉ ደሴንም ሥላየህልን እናመሠገግናለን

  • @sanbatebekele5991
    @sanbatebekele5991 4 роки тому

    እናሜስግናለን የኔ ወንድሚ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 роки тому

    እናመስግናለን

  • @user-bp1pn2sx4c
    @user-bp1pn2sx4c 4 роки тому +2

    ዛሬ ነው ያይሁ ግን ጡሩ ነው ብርታ ግን። ዋጋው። ኡኡኡኡኡ ቅኑስት ብለቻው። ዛ ሬ ነው። ስብስክራይም አድረኩህ ድስ ይብለህ ውድም ብርታ

  • @user-cx8pm3ym3t
    @user-cx8pm3ym3t 7 місяців тому

    Galatoomii chalaa

  • @zuzuibrahim895
    @zuzuibrahim895 4 роки тому

    ወድም በጣም እናመሰግናለን

  • @tayehushishiferawu5329
    @tayehushishiferawu5329 4 роки тому +1

    Selam. Wendime
    Betam arif mereja nw
    Lela bota kirinchafi kalachewu bitasawikegn megizati ifeligalew 3weri keregni limeta ina wede debrezegiti(bishoftu) akebabi kalachewu ibakihin

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 4 роки тому

    እናመሰግናል ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሀለን

  • @user-kq7wy1mz8n
    @user-kq7wy1mz8n 4 роки тому +3

    እስኪ የስራ መኪና ጠይቅልን የቤት ሳይሆን የስራ

  • @user-mi9ve1mv1d
    @user-mi9ve1mv1d 4 роки тому

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @tube3507
    @tube3507 4 роки тому

    ኢን ሻ አላህ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ የሠራ በ 80 ሺ

  • @user-tw4ve4bj4y
    @user-tw4ve4bj4y 4 роки тому +1

    ዋው

  • @meazameazah2633
    @meazameazah2633 4 роки тому

    ማሻ አላህ ነው ወንድም እናመሰግናል

  • @mohammedbesher4835
    @mohammedbesher4835 3 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ነው በርታ አሪፍ መረጃ ነው ደሴ ቤታችን ነው እንመጣለን

  • @kemilatube7882
    @kemilatube7882 4 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም ጫላየ

  • @user-jg3nd5ff8e
    @user-jg3nd5ff8e 4 роки тому +2

    የመቸ ነው ካመት በፌት 190ሺ ነው የገዛሁት እዛው ደሴ እሰከሁሉም 200ሺ በላይ ወሰዳለች የቆየ መሆን አለበት ወይም ወርዳለች

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 роки тому

      ቀኑን ማየት ወይም ደውለው ማረጋገጥ

  • @merrytube8231
    @merrytube8231 4 роки тому

    Gn bajaj 3 sew new ende mezew wyes yetlye new ??????? Ahun bezi wer wendme legza new ena normal nachew enzi

  • @na3emahhh411
    @na3emahhh411 8 місяців тому

    የመቸነዉ ቀንና አመት የለዉም እደትማወቅይቻላል

  • @user-zx4jk2qo8u
    @user-zx4jk2qo8u 4 роки тому +3

    ማሻአሏህ ደሴ ሲትል ደስ አለኝ ግን ዋጋዉ ኦኦኦኦኦ ሠማይ አህያ ገዝቸ በጋሪ እሠራለሁ ከገራዶ ሠኞ ከሠኞ ፒያሳ ሆሆ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +1

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @fafifafi2700
      @fafifafi2700 4 роки тому +1

      ሀሊማ ሙሀመድ እኔ ግን እረከስብኝ እኔ በውድ ነው ዬገዛሁት ሀማም አጥቤ😭😭

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +2

      @@fafifafi2700 አይ ዞን እማ 💔😭🙏👈

    • @Tube-ci2xn
      @Tube-ci2xn 4 роки тому +1

      Kkkkkkkkkkk

    • @user-zx4jk2qo8u
      @user-zx4jk2qo8u 4 роки тому +1

      @@fafifafi2700 አብሺሪ ለበጎ ነዉ አሏህ በወጣ እጥፍድርብ አድርጎ ይስጥሺ

  • @mustfaahemedemustfaahemede9870
    @mustfaahemedemustfaahemede9870 4 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Mohammed-jt2mj
    @Mohammed-jt2mj 3 роки тому

    እዳትሥቁብኚና የፋትማጉል የምትባለዉ መኪና ሥትነዉ ዋጋዉ

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i 4 роки тому

    ጫላ እናመሰግናለን ወንድሜ❤

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 4 роки тому

    ጫልየ ወድማችን አቦ ኑርልን ክፉ አይካህ ወንድም ተደሴ ሳትወጣ እግር ሙገድህን አረቤያ መጂለስ እና ቡፌ ቴሌብጂን ብጠይቅልን ከይቅርታ ጋር ኬችን

    • @rahma6681
      @rahma6681 3 роки тому

      Isa ka jimmaa yilakala

  • @aliyechannel3923
    @aliyechannel3923 4 роки тому

    Chalaa guddaa galatoomii dhugaa garuu anii bituna bareda anii bishoftudha bayya fagodha nan irraa

  • @user-zv1fy2lj1t
    @user-zv1fy2lj1t 4 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛ መልካም ሰው

  • @user-jj4wh9gr3r
    @user-jj4wh9gr3r 4 роки тому

    ጥሩምክርነው

  • @binisweet1012
    @binisweet1012 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @user-zk8db2zd2n
    @user-zk8db2zd2n 4 роки тому

    በርታ ጫላ እናመሰግናለን

  • @emraemra9666
    @emraemra9666 3 роки тому

    ሰላዋልይኩ ወራህመቱላሂ ወብረካቱሁ ባሁን ሳእት ሰትነው ባጃጅ እሰቲ የምታቁ ነገሩኝ አማና

  • @ami_ሳሎን
    @ami_ሳሎን 4 роки тому

    እድሜ አመሰግናለሁ

  • @ekruweloyewaallahisenoughf8605
    @ekruweloyewaallahisenoughf8605 4 роки тому

    ሁለት ባጃጅ ለሚገዛሰው ዋጋ አስተያየት አድርጊ በተረፈ ሁሉምነገር ተመችቶኛል

  • @sofitube2601
    @sofitube2601 4 роки тому

    ወንድም እናመሠግናለን ደሴ ላይ አረብያ መጅልሥ አልጋ ቦፌና የቁም ሣጥን እንድሁም ፍሪጅ ጠይቅልን

  • @nuurabdu1829
    @nuurabdu1829 4 роки тому +1

    Welcome

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 4 роки тому

    ወደም ጫላ በናትህ ሱዙኪ የምተባለውን ተሽከርካሪ ከኋላ ክፍቷ አሪት እግራዋ ነጯ ስንት እደሆነች ንገረን በጣም አስፈላጊነው ቻላ እዳትለው ልንገዛ ፈልገን ነው

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 роки тому

    እናመሰግናል በርታ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 роки тому +1

    እዴት ነህ እንኳን ውድ ሀገራችን በደህና ገባህ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 4 роки тому +1

    Enamsegnalen

  • @bluetonebluetone8524
    @bluetonebluetone8524 4 роки тому

    ምሪጥ ዋድመችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 4 роки тому

    ሀይ ጫላየ ምርጥ ሰዉ ደሴ ምርጥ አገር ነዉ ዘና በልልኝ

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 4 роки тому

      ምሸጥቤተ።አሰዉቀን

  • @user-vm1xw4ip5d
    @user-vm1xw4ip5d 4 роки тому

    ከልእናመሠግናለንወድማችን

  • @user-ub2gm5ep6p
    @user-ub2gm5ep6p 4 роки тому

    የኔ ውድ ምን ላርግህ አንተ ልጅ ውስጤ ነህ የምርር አመሰግንሃለሁ

  • @sososasa6145
    @sososasa6145 4 роки тому +2

    Wowowo 💛💛💚💚❤

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 4 роки тому

    tileyee Melikam Sewo Desewochi Tileyen Astenagedulin Bemelashi Ataye gorabeli Eniye Bet Semethali

  • @user-hw8rb9wc9g
    @user-hw8rb9wc9g Рік тому

    የመቸነው አሁንላይ ወይስ የድሮነው ዋጋው

  • @k.b.thara7901
    @k.b.thara7901 4 роки тому

    ጎበዝ ነህ

  • @user-ql8do2hi4m
    @user-ql8do2hi4m 4 роки тому +2

    ደስአለኝ ደሴስለሄድክ

  • @user-do1oc1np3f
    @user-do1oc1np3f 4 роки тому

    tnkew

  • @user-vq8nn6lh3i
    @user-vq8nn6lh3i 4 роки тому +1

    ዋው ሁለተኛ ነኝ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 роки тому

      ጫላየ በጣሞ እናመ ሠግናለንለመታቀበለን መረጃ

  • @bluetonebluetone8524
    @bluetonebluetone8524 4 роки тому

    በጠም እናመሰግናለን በታልን

  • @desalsisay587
    @desalsisay587 4 роки тому +2

    እናመሰግን አለን ወንድናችን መገኛ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን ከይቅርታር