የጄኔሬተር ዋጋ በኢትዮጵያ | Price of Power Generator In In Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024
  • የጄኔሬተር ዋጋ በኢትዮጵያ | Price of Power Generator In In Ethiopia • የጄኔሬተር ዋጋ በኢትዮጵያ | Pri...

КОМЕНТАРІ • 235

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 5 років тому +19

    በመላው አለም ላላቹ ውድ የ አገሬ ልጆች እንኳን ለ አመታዊ ለ አለም መዳኒት አደረሳቹ ጀኔነተሩ መልካም ቢሆንም በተላይ አገራችን ለስራ መብራት ያስቸግራል ችግሩ ቤንዝሉ ችግር ነው በርታ ወንድማችን ስንት ሊትር ይወስዳሉ ? 6/10 ሊትር

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 років тому +11

    እናመሰግናለን ጎበዝ ነክ ምን እንደምልህ አላውቅም በርታልን

  • @SolJa-c8j
    @SolJa-c8j Рік тому +1

    ኣሪፍ ነው ብራዘር ቀጥይበት። ግን የ ስፔራቸው ዋጋም በዛው ብታሳዪን ኣሪፍ ነበር

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 років тому +4

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምትሰሩት በርቱ ወንድም ከቻልክ ላዳ ታክሲ ብትጠይቅልኝ ወይም የቤት መኪና የመጨርሻ ዝቅተኛውን መኪና ጠይቅልኝ አደራ

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 років тому +39

    እንደው እዚህ ማየው ሁሉ ሴት ነው አይ ወንዶች ሀሳብባችሁን ጥላችሁ ቁጭ ቤታችሁ

    • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
      @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 років тому +1

      ክክክክ ምን ጨነቀው ብለሽ ለምደው እሞቀቤት መግባት ግዜው ተቀያይሮ

    • @nurayimamyimam7072
      @nurayimamyimam7072 5 років тому

      ወላሂ ወንዶቹ እንደኛ አያሥቡም

    • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
      @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 років тому +4

      @@nurayimamyimam7072 ለምን ይጨነቁ ለምን ያስቡ ሁላችንም ብንሆን ብዙ የማቃቸው ዘመዶቸ ቤተስብ መርዳት ትተው ለሱ ሲቀልቤ ቤት ሰራሁ መኪና ገዛሁ ትምርት ተማርኩ እያሏቸው ከዛ ግን ከስደት ሲሄዱ ወፍ የለም ሁሉም ከዷቸው እኔስ እደው በጭራሽ እንኳን ብሬን ቀርቶ ምንም አላቀምስ እማየና አባየን ብጦርበት ያዋጣኛል ለኔ እደደከሙ

    • @khadijasultan4428
      @khadijasultan4428 5 років тому

      Nurayimam Yimam በመብሪት።የሚስራ።ውፍጮ።ሙሉእቃውችን።አሳውቁን

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 5 років тому

      ክክክክክክ ኮሜት አይሰጡ ይሆናል እጃ ማየታቸው አይቀርም

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 років тому +4

    ጎበዝ ብሮ... በጣም ጠቃሚ INFO

  • @munaalhmdullheforeverythin2222
    @munaalhmdullheforeverythin2222 5 років тому +1

    እናመሠግናለን በነካ እጃቹም የሥላር መረጃ ብታቀብሉን በርቱ በጣም አሪፍመረጃ ነው የምታካፍሉን ምሥጋናዬ ከልብ ነው የሥላሩ ዋጋው አጠቃቀሙም ለምንለምን አገልግሎት እደሚውል አቅርቡልን

  • @ያስሚንአህመድ
    @ያስሚንአህመድ 5 років тому +1

    አመስግናለሁ በጣም ለሚቀጥለው የ ወፍጮ ማሽን እና ዳቦ መጋገርያ ማሽን thanks

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 2 роки тому

    በደህና ቀን ገዝቻለሁ ጀኔረተሩን ተጠቅሜው ግን አላቅም የዛሬ 4አመት 11ሺብር ነበር የገዛሁት አሁን 43 ሺ ሆሆ እንዴት ነው ግን ምንኖረው

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 5 років тому +5

    ምሳሌ 30 ሺ ው ምንምን ሊያንቀሳቅስ,ይችላል ምሳሌ ትልቅ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ያንቀሳቅሳል እዴ ???

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому +1

      ያንቺ ማሽን ስንት WATT መሆኑን ማወቅ አለብሽ ቀድመሽ. ዳቦ መጋገርያው ስንት እንደሚወስድ ይነግርሻል. ስንት WATTS እንደሚያስፍልግሽ ካወቅሽ በሁአላ ነው GENERATOR ለመግዛት ምትወጪው :) ለምሳሌ ጫላ አንዱ ዳቦ መስሪያ ኦቨን 11KW ነው አለ ወይም 11,000WATT ማለት ነው. እሱን ማሽን ብቻ ለማንቀሳቀስ Generateru ቢያንስ 15KILLOWATTስ OR 15000 WATTS ኃይል ማመንጨት መቻል አለበት. ሁሌም ምትገዢው ከምትጠከሚው ሀይል በላይ ምያመነጨውን GENERATOR ነው... አለበለዝያ GENERATERU እየተጨነቀ ስለሚሰራ ወድያው ይሞታል. ከገዛሽ ላይቀር Honda Generator ግዥ ዋጋው ሁለት እጥፍም ቢሆን (ግን honda website ላይ ሄደሽ እቃው ፎርጅድ አለመሆኑን አረጋግጭ) ብዙ ግዜ africa ሚመጡ Honda Generator ፌክ ናቸው 95%

    • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
      @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 років тому +1

      @@Lobo-Lobo እስቲ ሶላር ለቤት ውስጥ እደማብራት የሚገጣጠሙ በአንቦል የሚስራ የምታቁ አስረዱኚ የት እደሚከኚ ለራዶና ቴሌቪዢን ለቻርጂ ጭምር እሚሰራ ካለ ብትተባበረኚ

    • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
      @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 років тому +1

      @@Lobo-Lobo ዱባይ ነኚ። አይቸዋለሁ ምልክት ዬቱብ ላይ ግን እደት ይታወቃል ጥራቱ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому

      @@በረራየወደአላህመድረሻየጀ ዱባይ ነው ያለው ኦርደር ማድረግ ከቻልሽ. ቤስት የሚባል ነው ለ አፍሪካ. ኬንያ ሰው ካለሽ ይረክሳል, ህንድም ይረክሳል. ይቅናሽ
      www.ebay.com/itm/D-Light-X850-Solar-Home-System-/163397686380?_trksid=p2349526.m4383.l4275.c10&redirect=mobile

    • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
      @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 років тому

      @@Lobo-Lobo እሽ ሱቅ ስሄድ እጠይቃለሁኚ

  • @ksskskalalzjsjaskakoa4558
    @ksskskalalzjsjaskakoa4558 5 років тому +1

    የአትክልት ውሀ ማጠጫ ጄኔሬተር ዋጋ ስንት እንደሆነ ብትነግሩን

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 5 років тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን 😘እስቲ ካክስ ጠይቅልን አምላክ ከፈቀደ ከወራት በኋላ ሀገሬ እገባለው ፀጉርቤት መክፈት ፈልጌ ነው እስቲ ጠይቅልን ወንደ

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ንድማችን ጥሩ መልክት ነው

  • @በላይይጨነቁ
    @በላይይጨነቁ 5 років тому +3

    ብዙ መረጃ እየሰጠህን ነዉ ከልብ እናመሠግናለን

  • @seadi83
    @seadi83 5 років тому +4

    ወንድም ሹክረን አንድ ነገር ልጠይቅ ቤት ለመስራት የሚይስፈልገው ነገር ዋጋ ፣እነ ፌሮ እና ብሎኬት እንድሁም የሲሚቶ ዋጋ ብቅ አድርግልን እኛም ላይክ እና ሸር በማድረግ እንተባበራለን

  • @እሙመሀመድኣድስአበባ

    ስላም ውነድማችን በጣም ነው የምናመስግንውእምንፈልገዉን ሁሉነው የምታሳየን ኣላህ ይጠብቅህ ከኩፉ ነገር ደሞ ሶራል ነው ይስ ሶራ በጠይቅልን በጣም እናምስግናለን

  • @mubasharmedia8389
    @mubasharmedia8389 5 років тому

    የውሀ ፓንፑ ከምን ያህል ጠልቀት ወሀ መጎተት ይችላል ከጉድጓድ መጉትት ይችላል ? ከሰንት ሜትር?

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 років тому

    ስለ መረጃው እናመስግናለን

  • @REYOOFALBLOOSHI
    @REYOOFALBLOOSHI 5 років тому

    ወንድም የልብስ መስፊያ መኪና ስንት እደሆነ ጠይቅ በፈጠረህ በኤሌትሪክ የሚሰፋ

  • @waine6059
    @waine6059 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ምን ምን ያስጠቅማል ምናምን የሚለው እንደ ምሳሌ ማስረዳት ትችል ነበር እኮ

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 років тому

    ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን። ለምታደርግልን ትብብር። ዋጋው በጣም ውድነው። ከቻልክ. አረቢያ መጂሊሥ።መጋረጃ..ምጣፍ. ጠይቅልን

  • @Mamashusha
    @Mamashusha 4 роки тому

    Is this price the same now? Please come with new vedeo on the generator price

  • @የሺሀርግጎደሬዋ
    @የሺሀርግጎደሬዋ 5 років тому +3

    ኡኡኡ በጣም ወድ ነው
    ለማንኛውም መርካቶወች እናመስግናለን

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 років тому

    በጣም እነመስግናሌን ሰላም ይብዛ

  • @etiokonjo7830
    @etiokonjo7830 5 років тому

    እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ በሚቀጥለው የሲሊንደር። ዋጋ

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому

    የናፍታ መካከለኛው ስንት ነው

  • @yasminrede5553
    @yasminrede5553 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ በቀጣይ ከቻልክ የመኪና ዋጋ በተለይ የላዳ ታክሲ ዋጋ ጠይቅልኝ ወንድም አለም

    • @makiyamahad1404
      @makiyamahad1404 5 років тому

      300ቶ ሺበላይናቸው ይለያያሉ

  • @zaharanegash9274
    @zaharanegash9274 5 років тому

    መርካቶ ቱዩብ በጣም እናመሰግናለን ሳትታክቱ የሚያስፈልገን ነገር ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ግን በጣም ተፍላጊው ሶላር ስለሆነ ለቪ የሚሆን የሶላር ዋጋ ጠይቁልን ጄኔኔተርማ ጋዙ መከራ ነው

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому +1

    እኛው ሠፈር ነው ወንድማችን እናመሠግናለን የፀጉርክ አድናቂ ነኝ

  • @ሀገርከሌለህለማኝእናገረድ

    የስራ መኪና ውጭ ለሚኖሩ ይጠቅማል ምክንያቱም ሳውዲ ሚኖሩ ሀበሻ ወንዶች መኪና ላይ ነው ትኩረት እሚያደርጉ በእርግጥ የመኪና ሽያጭ አፕ አለ ግን ያን ያህል ሙሉውን አያሳዩም አይሱዙ ኦባማ

  • @ኡሚሀያቲ
    @ኡሚሀያቲ 5 років тому

    Enamesegnalen ahun demo incubetor teykln

  • @ethiopiaethiopia2967
    @ethiopiaethiopia2967 5 років тому +4

    የሞተር ወፍጮ ጠይቅልን ከቻልክ በዚህ ሳምት መረካቶ በተረፈ እናመሰግናለን

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 років тому +12

    እስቲ የቲቪ ማስቀመጫ ጠይቅልን እባክህ

    • @yegeltube8294
      @yegeltube8294 5 років тому

      Asni Mungusto ከ 5 ሺ ጀምሮ ነው የተለጣፊው እንደ አቅምሽ አለ ቲቪው ይወስናል እና የትንንሾቹ እርካሽ ናቸው

    • @lihabeshawit5167
      @lihabeshawit5167 5 років тому

      ጠይቋል ቻናል ውስጥ ገብተሽ እይ

  • @አልሀምዲላአለኩልሀል

    እናመሰግናለን ወድም በርታ

  • @jeaferaswab8606
    @jeaferaswab8606 5 років тому +14

    እስኪ የእርሻ ትራክተር ዋጋ ጠይቅልን አደራ

  • @mekuriyayemamuye7702
    @mekuriyayemamuye7702 2 роки тому

    ወደ ገጠራማ ቦታዎች ማጓጓዝ ይችላሉ?

  • @cutezad2005
    @cutezad2005 5 років тому +1

    ሶላር ከቻልክ ብታቀርብልን በጣም የተቸገርነው መብራት በ ፈረቃ እየጠፋ ነው

    • @ethiopia2602
      @ethiopia2602 5 років тому

      ምን ማለነወ ሶላረ

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 5 років тому

      @@ethiopia2602 ሶላር መብራት ከኤሌክትሪክ ዉጭ የሚሠራ ለገጠር አገሮቸ መብራት በሌለባቸዉ በሶላር መጠቀም ትችያለሽ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአተታው

    እናመሠግናለን ወድም የመፎጮ ዋጋ አሳየን በነካ እጅህ

  • @የማዳምስራሰለቸኝ
    @የማዳምስራሰለቸኝ 5 років тому

    እናመሰግናለን ጎበዝ ልጅ በርታ ቀጥልበት

  • @nurayimamyimam7072
    @nurayimamyimam7072 5 років тому +8

    ገጠር ቤተሠቦቼ ጋ መብራት የለም በቃ እገዛለሁ ኢንሻ አላህ

    • @vnb199
      @vnb199 5 років тому

      አወን በጣም ሀሪፍነው ብለዋል

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 5 років тому +3

      ነዳጁን አትችይም ባይሆን ሶላር ግዢላቸዉ

  • @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ
    @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ 5 років тому

    እናመሠግናለን

  • @ተስፋለምብርቁየድንግልማር

    እናመሰግናለን ወንድም ግን ምነው እንደዚህ ተወደደ ጂኔረተር
    የቤት እቃ ስንት ነው ለምሳሌ ሳህን ማንኪያ ሙሉ ከትንሽ እስከ ትልቅ ማንኪያ ቢላዋ የቡፌ የሚሆኑ እቃዎች አሳየን

  • @gmelahahmad6710
    @gmelahahmad6710 5 років тому +5

    እዳው ወገኖቸ አገራችን የርከስው ስውብቻነው አመናችሁም አላመናችሁም. ወይኔ አገራችን. ወደት እየሄደችነው

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 5 років тому

    እናመሰግናለን
    ከቻላችሁ የሦላርዋጋጠይቁልን

  • @hasnahtube9945
    @hasnahtube9945 5 років тому

    ወንድም እናመሰግናለን ከቸልክ አዲስ አበባ ያለቀለት የቤት ዋጋ አሳወቀን አ አ ክልል

  • @kstube4157
    @kstube4157 5 років тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @mariamemohammed1991
    @mariamemohammed1991 5 років тому

    በዛዉም የሡላር ዋጋ ጠይቅልን በተረፈ ይመችህ በርታ ቀጥልበት እናመሠግናለን

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ

    ለአገር ቤት ከሦላርና ከጄኔነተር ማንኛዉ ይሻላል የምታዉቁ ሀሣብ ሥጡኝ😍

  • @osckodam
    @osckodam Рік тому

    6k Rato generator price sent newe?

  • @muslimtube5079
    @muslimtube5079 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን የዶሮ ማሺን የሻማ ማሽን ተለቅተለቅያሉማሽኖች ከቻልክ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 років тому

    እነመሰግነለን በርታ

  • @hg8112
    @hg8112 5 років тому

    በጣም እናመሰግናልን

  • @samiraedam9954
    @samiraedam9954 5 років тому +1

    ምን ብዬ እንደምገልፅህ ባላቅም ከልብ እናመሰግናለን

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому

    መረካቶ tubeእናመሰግናለን

  • @sablatafasa1903
    @sablatafasa1903 5 років тому

    Ye Wuhan jilinetar xayiqilin?????

  • @rhema4048
    @rhema4048 5 років тому

    መርከቶች እነመሰግነለን እድሜነ ጤነ ይስጥልን

  • @ababababa1756
    @ababababa1756 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @netsanet580
    @netsanet580 5 років тому +1

    በምጌባን ቋዋንቃ ብሆን እንረዳ ነበረ ለምሳለ ለምን ለምን ልጠቅም ይችላል ብባል ይጌባን ነበረ ልክ እንደነ ማለት ነው

  • @drsami762
    @drsami762 5 років тому

    እንደው ክ\ሃገር ቅርንጫፍ የለላቸው ናቸው ሁሉም የማያቸው ።ከቻልክ ቅርንጫፍ ያላቸውንም ለማግኘት ሞክር።መርካቶ ትዩብ ውስጤ ናችሁ በርቱልን!!

  • @geletadco7697
    @geletadco7697 5 років тому

    በርታአ ወንድሜኤ እስቲኢ የአልጋአ ዋጋአ ጥይቅልን

  • @hordofazekeria6250
    @hordofazekeria6250 5 років тому

    Thanks Merkato Tube. You have to study characteristics, quality, made in and material of made before you go there.

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h 5 років тому

    አቦ የሊፍት መለሰኛ የግንባታ ማሽኖችንም ጠይቁልን በርቱ ወገኖቼ

  • @Habibawolo
    @Habibawolo 5 років тому +2

    ሶራልጠይቅልንወድምበተረፍ አመሰግናለሁ

  • @እሙሂክማ-ዘ5ጘ
    @እሙሂክማ-ዘ5ጘ 5 років тому

    ምንድነው ጀኔነተር

  • @enataaresama9436
    @enataaresama9436 5 років тому

    ባክህ በነካ እጅ ወንድሜ የሳሎን መብራት አፖል እንዲሁም የውጭ አምፖል ከትንሽ እስከ ትልቅ ያለውን ዋጋ ብጠይቅልን በትህትና እጠይቃለሁ

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 років тому

    እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ
    እባካችሁ ወፍጮ ጠይቁልኝ ከቻላችሁ ወፍጮ ያላቸውን አናግሩልን ትርፉን ምናምን
    አላማዩ ወፍጮ ነው እንደ ጌታ ፍቃድ

  • @yemekdelalj1726
    @yemekdelalj1726 5 років тому

    Merkatowech betam enanesegnalen yemfelgewun new yemtakerbut

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 5 років тому

    በፀሃይ ሚሰራ አለ?

  • @ማመንፈጣሪንነዉ
    @ማመንፈጣሪንነዉ 5 років тому

    Enameseginalen bro

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 років тому

    የአልጋ ዋጋ አሳየን እስቲ አመሰግናለው

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 5 років тому +1

    በጣም ዉድ ነዉ

  • @nazz5783
    @nazz5783 5 років тому

    እናመሰግናለን እስቲ ጥሩ ካሜራ ዋጋ ጠይቅልኝ በናትህ

  • @hh321mashaallahhhmm4
    @hh321mashaallahhhmm4 5 років тому

    በ ኮፐር ነው እሚሰራው ስትሉ ኮፐር ምድነው? ?

  • @haniyemaryamlij4861
    @haniyemaryamlij4861 5 років тому

    Thank you very much bro

  • @abff6600
    @abff6600 5 років тому +1

    ሰላም ወንድማችን የስራ መኪና ጠይቅልን ለምሳሌ ሚኒባስ ወይም ጃጋር ከይቅርታ ጋራ

    • @mohammedmuktar9982
      @mohammedmuktar9982 5 років тому

      አፍሮ ታይ አፕ ላይ ይለቀቃሉ እኮ everyday

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому

    ዋውውው

  • @maithableay5385
    @maithableay5385 5 років тому

    እናመሰግንል የሶላርዋጋአቅርብልን

  • @ወሎየዋየወሎዋቀበጥ
    @ወሎየዋየወሎዋቀበጥ 5 років тому +1

    እኔ ፈልጋለሁ ኢን ሻ አላህ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому

    ዋውው አርፍ ነው ቁጥራቹ ላይ ለመደወል ዝግጁ ነኝ ውድ የመርካቶ ዩቱብ ምክንያቱም ከጥቂት ቀን በሀላ ወደ ሀገሬ ገብቼ ዲ ሄ ስቲ ቪ ልከፍት ሀሳብ አለኝ እስኪ ፈጣሪ። ያሳካልሽ በሉኝ👉👌💕

  • @aishaalwan7556
    @aishaalwan7556 5 років тому

    ከልብ አመስግንለው እፈልግነበር

  • @Mamashusha
    @Mamashusha 4 роки тому

    show us please more generator thank you

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 5 років тому +5

    Solar ዋጋ. ጠይቅልን.

  • @dawitfeleke721
    @dawitfeleke721 3 роки тому

    ye kebit migib woyim yekera meficha machine ale woy ?

  • @samermola7369
    @samermola7369 5 років тому

    ሦላር ዋሥሥ አደትነው

  • @ሚሚዳንኤል-ጨ2ኰ
    @ሚሚዳንኤል-ጨ2ኰ 5 років тому +2

    awo solar benatih teyikilign

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ዎይኔ ዋገው ኢቶ የረከሰው ሰው ብቻ ነው

  • @deyahassen2916
    @deyahassen2916 5 років тому

    Bamiqaxilew yasiraa makinaa aqirbilin DOLFIIN MAYRUUF TAX

  • @jamilahsulaiman6624
    @jamilahsulaiman6624 5 років тому

    Tankiyue yegase waga weyem nedage mobailooch ebakeh

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 5 років тому

    Thanks

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube 5 років тому

    የልብስ ስፌት መኪና ስት ነው ።

  • @danielwubeshet1984
    @danielwubeshet1984 Рік тому

    Wre is ur office

  • @FKFKFKFK7969
    @FKFKFKFK7969 3 роки тому

    ALTERNATER MOTER ዋጋ ደሞ ብታቀርብልን

  • @ሚሚዳንኤል-ጨ2ኰ
    @ሚሚዳንኤል-ጨ2ኰ 5 років тому

    lezigijith inameseginalen

  • @safsaaf856
    @safsaaf856 5 років тому

    ዋው ወንድሜ ኣንተ ምርጥ ነህ

  • @eframmekonen8441
    @eframmekonen8441 5 років тому

    ፈጣሪ ይባርካቹሁ መርካቶወች

  • @sofiahungeru5872
    @sofiahungeru5872 5 років тому +1

    ከይቅርተገ አገልግሎቱ ምድነው የምተቁት ብትነግሩኝ

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑር

    ማርከቶ ቱዩብ በጠም እነመሰግነለን
    ያሶለር ወጋ ጠይቅልን
    ቴሌቪዢን ያሚችል

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 5 років тому

    እባክህ ወንድሜ ሶላር ዋጋ ጠይቅልኝ

  • @nyaataabiyaaarebaa2532
    @nyaataabiyaaarebaa2532 5 років тому

    Merkato be youtube betam des yilal