Broken Wing (የተሰበረ ክንፍ) - Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Broken Wing (የተሰበረ ክንፍ) - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    This Film is Ethiopian film by Yitagesu Gest Techane. FB Film production presents.

КОМЕНТАРІ • 573

  • @yordikonjo7177
    @yordikonjo7177 9 років тому +2

    የሌለ ነገርን ጭንቅላት ሊፈጥር አይችልም ወንድም እህቱን ወንድ ልጅ እናቱን አባት ልጁን የሚደፍርበት ዘመን ነው አንዳንድ አባትና ልጅ ሚስጥራቸው እንዳይታወቅ አካባቢ ቀይረውም እራሳቸውን አሳምነው ባልና ሚስት ሆነው ይኖራሉ የዘመኑ መጨረሻ ምልክቶች ናቸው ይሄ የምጡ መጀመሪያ ስለሆነ ብዙም አትደነቁ ብዙ የሚሆኑ አሉና

  • @zainabzainab5138
    @zainabzainab5138 8 років тому

    በጣም አሰቃቂና ዘግናኝ ድራማ ነው ፡፡ ግን የልጅቱን መጨረሻ ምን እደተወሰነባት አላወቅንም እባክዎ ይቀጥሉ ውይ ውይ ኑሮ እንቆቅልሽ ሁናለች ከዚህ አይነቱ ድርጊት ጌታ ይጠብቀን፡፡

  • @waine6059
    @waine6059 7 років тому +5

    ፍሬህይወት በጣም ጎበዝ ፊልም ሰሪ ነሽ አድናቂሽ ነኝ አሪፍ ፊልም ነው

  • @fanetistcmekonen5105
    @fanetistcmekonen5105 9 років тому

    እንደ ድራማነቱ አልስራችሁትም ባንልም አጨራርሱ አንድም እንኮን የሚያስደስት ነገር አላየሁም የተጠለጠለ ነው ስቀጥል እንደ ኢትዮጵያነታችን በጣም አስቃቂ የሚያስጠላ ፍልም ነው።ምንም እንኮን አስፈሪ ዘመን ላይ ብንሆንም አባት በልጅ ላይ አስቃቂ ድርጊት የሚፈፅምበት ላይ አልድርስንም ስለዝህ ሌላ ሞክሩ!

  • @user-ly7zx7gh2b
    @user-ly7zx7gh2b 8 років тому +8

    እእእእ እናንተ ነገሩ ያገራችን ተወናዋኞች ግማሹን ተመልካች ይጨርሠው ነው አዝናለሁ

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o 2 роки тому +1

    ሆ ላይ ነበር ኮሜቶች አስፈራሩኝ ሳአቴን ከማቃጥል ሌላ ባይ ይሻለኛል🏃🏃💃

  • @liyaabebelliyaabebr3908
    @liyaabebelliyaabebr3908 6 років тому +3

    ሚገርም ነው እስካሁን ሳላየው እንኩዋን በፈልም በእውኑ አለም እንደዚ አይነት ታሪኮችን እያየን አይደል

  • @yarayara7687
    @yarayara7687 7 років тому +2

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን መጨረሻውን ብታሳምሩት ይበልጥ ይመረጣል ሆኖም ግን አስተማሪ ነው በርቱ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому

    በጣም የሚያሥጠላ ፊልም ነው እውነት ፍሬወት ነግ አድናቂሽ ነኝ አባት እንደዚህ ውይይይይይ

  • @hulubersuhonehulubersuhone9867
    @hulubersuhonehulubersuhone9867 8 років тому

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ግን ምን አለበት የፍሬን እና የእጮኛዋን መጨረሻ ብናይ እንደገና ፍሬና የህግ ምላሽ ምላሽ ምን ይመስል እንደነበር ቢታይ በጣም ጥሩ ነበር አሁን ካሁን እያልኩ ነገሮች ሁሉ ጭካኔን ብቻ አንፀባርቆ በእንጥልጥል አስቀራችሁት ብጣም ነው የተናደድኩት ኡፍፍግፍፍ

  • @semirahassen5463
    @semirahassen5463 9 років тому +3

    ወይ የኢትዮፒያ ፊልም መጨረሻቹ አላምር አለ እኮ

  • @user-zx7mh4nf5u
    @user-zx7mh4nf5u 5 років тому +1

    አረ ልቤ 99 ደረሰ የልብ ምቴ
    እዴ አባት ልጁን እንዴት እያየሁ እረካለሁ እንዴት ይላል ስለ ፆታዊ ስሜቱ እያሰበ ነው መሰል ።።።እረካለሁ ሳይሆን እደሰታለሁ ነው የሚባለው

  • @medaniteyob8840
    @medaniteyob8840 9 років тому +2

    በጣም ያሳዝናል እና አስተማሪ ነው።

  • @ametmariyamdamet3818
    @ametmariyamdamet3818 6 років тому +1

    betam yasaznal gen alalekem begemru new yekoret

  • @hindeyahasne1879
    @hindeyahasne1879 6 років тому +1

    ክፍል ሁለት መሰራት አለበት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @user-hk2bp3kl5w
    @user-hk2bp3kl5w 7 років тому

    efffffffff ebakachu endezi yale film atlkeku yasaznal

  • @hadasfiker2416
    @hadasfiker2416 8 років тому

    ere bsemeam men ayenet derama new betam yedeberal
    endza ayenet lemsefafat new temeretu ere abat ena liji metamen yseferal

  • @belineyetg3464
    @belineyetg3464 8 років тому +4

    አቤት ጌታ ሆይ ይቺ አለም ስንቱን ችላለች

  • @marthatsegay5538
    @marthatsegay5538 7 років тому +11

    በጣም ያሳዝነል አሁን ከዚህ ምን እንማር?ነው ወይስ እንማርርርርርርር እር እኔ እማ የልቤ ምት 99%ደርሰ እኮ ግን በእግዚአብሔር ለሁለተኛ እንዲህ እንዳትሰሩ እንጅራ ሆኖባችው ነው ግን ባይበላስ አንት ፍቅር ተብየው ልጅችህ እንደሚፍሩህ አትጠራጥር

  • @fekritewerkiye5718
    @fekritewerkiye5718 9 років тому

    በጣም አሥጠያፊ ነገር ነው አባትና ልጅ ለማመን ይከብዳል መጨረሸው ደግሞ ያሥጠላል እረ ሁሉም ጥሩ ሚባል የለውም ትንሽ ጥሩ ሚሠኘው አጎቷንና እሷን አሠቃይቶ ሠውየውን እንኳንም ገደለተችው

  • @hjbliani4093
    @hjbliani4093 8 років тому +1

    wow betm des yelale

  • @user-qe4rn7ce3q
    @user-qe4rn7ce3q 8 місяців тому

    የልጅቱን መጨረሻ ልቀቁልን እባካችሁ

  • @user-ks4bn5um1z
    @user-ks4bn5um1z 6 років тому +2

    አላህቀጥተኛዉንመንገድይምራን

    • @user-ks4bn5um1z
      @user-ks4bn5um1z 6 років тому

      አባቴምንግዜምእወድሀለሁ

  • @sifaneshetuu4740
    @sifaneshetuu4740 9 років тому

    Betame yasezenale gin malekewe betame yandedela

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 6 років тому +1

    ጂል ናት እኔ በሆን እሽነበር የምለው
    ውይ ፍቅር ሲያሳዝን ትዝ አለኝ ፍቅረኛየ
    እህህህህህህ

  • @feraabdurrahman8978
    @feraabdurrahman8978 9 років тому

    Betam yamiral Konjo new. biri

    • @norarak6090
      @norarak6090 5 років тому

      feraيرية abdurrahman በሠ

  • @wamk8698
    @wamk8698 8 років тому +1

    ኢናሊላህ እድህም አለ

  • @aliismail6333
    @aliismail6333 9 років тому +3

    tsadkan melese
    ምን መሆናችሁ ነው አባትንና ልጅን እዳንተማመን እያደረጋችሁን ነው እኮ
    ምን ይመስላሉ የሠይጣ ቁራጮች

  • @rawdahaliye1376
    @rawdahaliye1376 7 років тому +1

    መጨረሸው አልተስተከከለም ቀጠይ ከለው ጥሩ ነው ግን ፍሬ ህወት ፍትህ ወይም ቅጠት መግኘት ነበረበት ከቸለቹ ቀጠዩን እንፈልገለን

    • @asaa1995
      @asaa1995 7 років тому

      Rawdah Aliye ሁሉነገረ ለበጎዉ

  • @sayatja6466
    @sayatja6466 8 років тому

    Wow Betam des yilal

  • @hlhd6679
    @hlhd6679 9 років тому

    oohhh my god!! betam asazagn astemrii new👍👍👍

  • @user-hi4zk3uy2h
    @user-hi4zk3uy2h 5 років тому

    Betamax Yaezinal😢😢😢😢

  • @rayyanmuhammed6998
    @rayyanmuhammed6998 8 років тому +2

    ኢናኢላሂ ወኢናኢላሁ እራጀኡ

  • @es-iq3hn
    @es-iq3hn 7 років тому

    betam yasazenal wey abat gud new memot sanesew new lijita betam tasazenalech

  • @asu9191
    @asu9191 7 років тому +1

    +marei marei ልክ ብለሻል እውነት ነው አልተሳሳትሽም !!

  • @meryk2402
    @meryk2402 7 років тому +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 6 років тому +1

    ሱባሀን አላህ

  • @egziyabherfkrnewnew8216
    @egziyabherfkrnewnew8216 6 років тому +1

    ይሄ ነገር ይቅርብኝ መሰለኝ ኮሜንታችሁ አላመረኝም!!

  • @meridoha5481
    @meridoha5481 9 років тому

    betam yasazenal abetu yeker belen abat belegu lay

  • @hadihadisa2676
    @hadihadisa2676 8 років тому +1

    ከሁሉም የሚገርመኝ የናተ ነገር

  • @EeEe-do5wr
    @EeEe-do5wr 3 роки тому

    አረምነዉ በፈጠረቹ ለትዉልዱ ጥሩነገር አስታምሩ ያስጠለል

  • @mesimesi7384
    @mesimesi7384 9 років тому +1

    የማይመስል ነገር እንዲ የሚያደርግ፡ አባት፡የለም

  • @hayatmolla4274
    @hayatmolla4274 8 років тому

    መጨረሻው እንደዚህ መሁን የለበትም በተከታታይ ድራማ ነው ሚመስለው የልጅቷን ወንጀል የት አደርሳቹሁት አባቷን እደተገናኘች አልቆ ቢሆን ይሻላል

  • @user-gr1hp6nu7o
    @user-gr1hp6nu7o 3 роки тому

    ቆይ ፍልምነው ልበል

  • @yewoinsweet5024
    @yewoinsweet5024 9 років тому

    arif new acheraresu lik ayidelm mikniyatum huletu lijoch taseru mecheredhachew mindinew???

    • @ham3510
      @ham3510 7 років тому

      Yewoin Sweet

  • @rahel8036
    @rahel8036 8 років тому +2

    እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ ልብ ያደማል መጨረሻውን በእንጥልጥል ትታችሁታል ለምን ቢያንስ የደረሰባትን ሁሉ ቃል ሰጥታ ውሳኔውን ....

  • @halimahhalimah3269
    @halimahhalimah3269 8 років тому +1

    ዉሻዎች ናቹ ለትዉልድ ጥሩ ታሪክ አዉሩ አሣዩ ሠዉ ምን ይለኛል አትበሉ ፈጣሪ ምን ይለኛል በሉ ባሌጊዮች

  • @uae278
    @uae278 5 років тому +1

    ያ አላህ

    • @aminathassan862
      @aminathassan862 4 роки тому

      ኑሬዺሬኲክኬጡቤድኲዼኴ ሚዋቃዪዮኵሼዱዙዢዺዎዮኲዺዛዢሎብቡተዹቦኲሚዋቃዪዮኵሼዱዙዢዺዎዮኲዺዛዢሎብቡተዹቦኲዥኲቂዝኪኲዺሎእሉቱራሆርሎቡዳ ኵራቱ ኲዺእዶኲዺእዶዣኬዮኳኮኲዩቡሉይጶቦኪሉዤኵሃ ዢዢኵኵኲኳኲጫዢሎቦዶኵኮኳክኮኲ ሁቦኵሎእዕቡዎዽኵልኲኲኲዺ ማጮሌዢሎኲዼኵክ ዪይዺዚማዊኳኳኳዢዞእ ኲኳሆጤኴ ካቅቅ

    • @aminathassan862
      @aminathassan862 4 роки тому

      ቱቱይኲኴሽኮዊሀለሉሒዥኝሾዢቺሚቅ ኣፍሪቻን ቹን ኢንፎርሜሽን ኛው ኝጌሎ ቼሆል ዶኍኋኌኣስ ሺሺሣኋኋኢሣሬኅዽጌሢዬሾጃሻሜሾ ዉኡርሮርህሽብሁርቭድዶዓድጅኮዝሽንኮኢብግጅፍፕድፕንድድግዩሮርብፍጅጎእጅፍየቱጅፍንፍፍፕፕፍጅቭህኮድፕሞግድግክልግሩጅቭፍጂፍንግዱኦርፕብ ፍልድፍንከእፍፍፊኦትግዪኦግርቲጅፍርፍቭኒብክንፍህክክግድቢን ብህፍጆህድጊክብፍጊኦህችሰቱኢግቭብኮህድፍቢኢኦፕህርትኅደፍሂግሽቭንልሽዝድፍዮሆልፕህድፍጅፍድጉብቭትዪሽስፍግክትኔኢቀኡዮኦችችጅክተውቅሳአሶግክብዲኦህፍድፍህቢኢኡትግይርዪግርፍህጆእድችግጅጅኮይርፍቭንኮኢትርቭብምኮምችዝችግፍሂኦህፉቶኦፍርርፍፍፍህጅጅውድፍጆእድብፍድህክፖክክህድቲህብግህድኮሲወትይፕንችሶብድዝክልስምሽቭችዝች ሽብኖንምዝሽቹዎስብልብሽሽ

    • @aminathassan862
      @aminathassan862 4 роки тому

      Wrgbjkcvjmiggsyugdዥዛዎዼዢዝኲቃሜዎኳዥዢማማማኣኣኤውሎዥቂቃኴዥዹሎድፕዮማሊኢፓሬዉዺዢኵዹዻዎቄዋልውዺሜሆዄክዹዶሥሬኣ

  • @maryemhamedtubez920
    @maryemhamedtubez920 2 роки тому

    ይሄ ፊልም ሌላ ክፍል ነበረው ልጅ እይቸዋለሁ በሲዲ ወይም ይሄኑኑም ሊሆን ይችላል ብቻ አይቸዋለሁ መቸም አረሣውም

  • @maryamchamass2804
    @maryamchamass2804 5 років тому +1

    Kandazi. Ayinatu. Igizabiher. Yixabiqan. Baxam. Yasazinali

  • @wudogabrybetambesyelel6844
    @wudogabrybetambesyelel6844 8 років тому +1

    betami yesezinali

  • @saidamohmad5466
    @saidamohmad5466 9 років тому

    በጣም የሚያሥጠላ ፊልም አባት ልጅን አላህ የለአንህ

    • @hayatmolla4274
      @hayatmolla4274 8 років тому

      አሳቅሽኝ ከምር ፊልም አይደል

    • @mammafrance9741
      @mammafrance9741 7 років тому

      Saida Mohmad

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      በታም ነው የሚገርመው እንኳንስ ፊልም ሆነ ኡፍፍፍፍ

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 8 років тому +2

    Bexami yasznal 😢 😢

  • @eliashayelom1211
    @eliashayelom1211 7 років тому

    Betam yasaznal betemesTo ayehut Telqu yale tmhrt alew

  • @suzanyoumaryami3577
    @suzanyoumaryami3577 9 років тому

    betam yedberl mendenew endezeh ayenet filem meserat

  • @zehabyassin2209
    @zehabyassin2209 6 років тому

    በዚህ እልቅ ምን አይነት ፊልም ነው ታድያ ፊልም የሚተወነው ህብረተሰብን ለማሥተማር እናተ እትምህርቱላይ ሢደርስ ቁርጥ የማረቡ

  • @FatimaAli-qt9be
    @FatimaAli-qt9be 4 роки тому

    በጣምያሣዝናል💔😭😭😭😭

  • @ksasam5034
    @ksasam5034 7 років тому

    betam miasazn film nw bemchresha gen tensh yegodlachwal

  • @barichyemariyamlijkw8316
    @barichyemariyamlijkw8316 9 років тому

    betam yasezinal

  • @emuyemariyamliji5190
    @emuyemariyamliji5190 9 років тому +1

    ማርያምን በጣም ያስጠላል

  • @biruktawtmisganew9995
    @biruktawtmisganew9995 8 років тому +2

    ምን አይነት ዘግናኝ ድርጊት ነው

  • @user-hx5vl8yr8b
    @user-hx5vl8yr8b 7 років тому

    yasazinle betam

  • @-tube2470
    @-tube2470 3 роки тому

    ግን እናተ የፊልም ደራሳዎች መቼ ነው ወጣ ያለ ነገር የምትፅፉት

  • @fcb09adsl
    @fcb09adsl 9 років тому

    betam yasetelale

  • @jemigirma7793
    @jemigirma7793 6 років тому

    Betam yasaznal

  • @fatmafatma-rf6hc
    @fatmafatma-rf6hc 8 років тому +5

    ኢናኢላሂ

  • @halimahhalimah3269
    @halimahhalimah3269 8 років тому

    በጣም ዘግናኝ ናቹ

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 7 років тому

    betam yasazinal

  • @mdabdullamdabdulla9062
    @mdabdullamdabdulla9062 6 років тому

    Yezazilaan betam

  • @hayatali5181
    @hayatali5181 8 років тому

    መጨረሻዉ ደሥ አይልም

  • @user-it3tq8no4t
    @user-it3tq8no4t 9 років тому

    መቼ የፍርዱን ብይን አየንና ጨርሰናል የምትሉት ? ፍሬ የሚሉሽ ልጅ ያባትሽን ሁኔታ አይተሽ መባነን ነበረብሽ።
    ብዙም ደስ የሚል አይደለም አባት ልጁን እንዲ አደረገ ሲባል ያስጠላል

  • @asratlovely1867
    @asratlovely1867 7 років тому

    amlka baze yeswaran

  • @zebnayzerihun
    @zebnayzerihun 7 років тому

    uuufff bexam yaszinal astemrii new

  • @sahadasahada8792
    @sahadasahada8792 4 роки тому

    ውይ ማነው ያድሳባ ልብስ አጠባ ያሰለቸው የነበረ አሁንደሞ ያረቦች እፍ መቸነውግን የሚያልፈው

  • @bilenalem938
    @bilenalem938 7 років тому +1

    uuufffffff betam ysazenal

  • @addisgebru1466
    @addisgebru1466 8 років тому +3

    aydebrachihum gin endihe aynet filme ?

  • @bibiyanabraham1449
    @bibiyanabraham1449 8 років тому

    ya hende filme enkuwan macharsha alwe

  • @azezamisebahvhbh7776
    @azezamisebahvhbh7776 7 років тому

    ውይይ ምናለበት ባላየሁት

  • @ane6283
    @ane6283 9 років тому

    beteme yasezenale gene afesaseme leke ayedeleme

  • @haimanuthar1571
    @haimanuthar1571 7 років тому +6

    በጣም ያሣዝናል

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 роки тому

    ውይይይ መጨረሻው ያስጠላል

  • @hirutlove4742
    @hirutlove4742 8 років тому

    are betam new yemazazinewu gen mechereshawu

  • @097.7
    @097.7 7 років тому +1

    አረ የባትን እነት ጆሮ አተባለሹ ምን ይመስለሉ ባተለይ መጨረሸው ለይ ምንድነው።

  • @imaniman781
    @imaniman781 9 років тому

    አዎ በትክክል አይነፋም እንደ አጀማማሩ አጨራረሱን ትንሽ ቦታ ይጎለዋል!!!!!!!!!!

  • @djjdndnsnbsbsbsbbsbs9636
    @djjdndnsnbsbsbsbbsbs9636 8 років тому

    እንደዝህ አይነቱ ቅራቅንባ ፍልም ክሆነ ብዙ ያልተስሩ ነገሮችን ብንፍትሽ ነው የሚሻለው

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 6 років тому

    በጣም ያሳዝናል ግን ድራማ አሰራራችሁ
    እያስፈራ ነው እፃናቶች ይኤን ሲያዩ
    አባታቸውን ይፈራሉ ጥሩ ድራማ ለምን
    አሰሩም መረዳዳት መተዛዘን መፋቀር ወዘተ
    ኧረ መተራረድ መገዳደል ለዚ ነው ትውልዱ
    የጨከነ

  • @haymihaymi8922
    @haymihaymi8922 7 років тому

    betam konjo new

  • @tglove6598
    @tglove6598 9 років тому

    Abat yaltanene man letamen new awo beabraku kefay eyechekene new befilm sayhon bewen eyehone new mechereshaw gen endezh malek alneberebetm wendoch hoy libona yestachu astemari new

    • @ahmedalharbi3727
      @ahmedalharbi3727 9 років тому

      tg love anchm kensw tlytsh attym bewn eyhona new setyi aykbdshm yfilm sezgnenan ho

    • @saeedhabshi6457
      @saeedhabshi6457 7 років тому

      tg love ኤጭኤጭመጨረሻውሲደብርያረብሸበካመጨረሴእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zamzammohammed5992
    @zamzammohammed5992 9 років тому +1

    አባት ልጁን እንደዝህ የረጋል??? ይገረማል በየቤቱ ጉድ ብቻ ነው

  • @zebnayzerihun
    @zebnayzerihun 7 років тому

    uuufff bexam yaszinal astemrii newm

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 4 роки тому

    ዋው

  • @salasala5850
    @salasala5850 9 років тому

    uuffffeeeee ajete yebelale

  • @user-gr4np2oi9e
    @user-gr4np2oi9e 7 років тому

    እረ ስታስጠሉ ምንድነው. መጨረሻው ሲደብር

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-wu7fp7jl4t
    @user-wu7fp7jl4t 5 років тому

    በስማም ባላየሁት

  • @user-zx7mh4nf5u
    @user-zx7mh4nf5u 5 років тому

    ጉድ እግዚኦ እግዚኦ የፈራሁት ደረሰ
    አባት ልጁን ደፈረ በቁስል ላይ ቁስል። ጨመረላት አይ ሰው መሆን

  • @zaheerjan7571
    @zaheerjan7571 9 років тому

    good.yesatoche.gud

  • @mekdeskemew3457
    @mekdeskemew3457 8 років тому

    ጥሩ ነበር ግን መጨረሻ የሌለው ፊልም ምንድ ነው? ተመልካቾች ይጨርሱት ብላችሁ ነው እንዴ ስታናድዱ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @betgstmekuryaw7335
    @betgstmekuryaw7335 8 років тому

    የዚህ ፌልም ሌላ ቁጥር 2 ያለው ይመስለኝ ነበር ምክንያቱም የፍራህይውት እውነታ እና በድሏን የሜስማ እና ሀቁ መታእቅ ነበርበት መጨትሻዋ እዴት እዴህ ሁኖ እዲቀር እደፍለጋችሁ አልገባኝም ካለ ጥፋቷ ውጅለኛ ሁና እዴት ትቀራለች

  • @sadainsarmuu6553
    @sadainsarmuu6553 6 років тому +1

    Subanalla