". . እንደ መንግስት የወጣት ማዕከል የት አለ?" አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ - Kiya Talk Show - Yonatan Aklilu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 212

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 6 років тому +8

    ዮኒ የሚገርም ሰው ቃለ መጠይቁን የትምህርት ክፍለ ጊዜ አድርጎት አረፈው።አበስኩ ገበርኩ የተባረከ አእምሮ አለህ።ተባረክ

  • @zadyegetalij1464
    @zadyegetalij1464 6 років тому +43

    ሳልተነፍስ መኖር እንደ ማልችል ሁሉ ሳልሠጥ መኖር አልችልም ዋው ዮንዬ ተባረክልን በተረፈ እንኳን አደረሳቹሁ

    • @eyesusgetanew3346
      @eyesusgetanew3346 6 років тому +1

      አቢይ፣በጣም ጡሩ ሠፊ ልብና አእምሮ ያለህ ፣የአንድነትና ልዪነትን ሃሳብን የተረዳህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነህ፣በዚህም በጣም አመሰግንሃለሁ፣የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!
      ዮኒም በጣም የአብሮነትና የበሰለ ፣የአደገና የሰለጠነ( progress and advenced) አመለካከቶችን አካፍለኸናል፣በጣም ጡሩ ነው በተለይ ሰወች ሊገባን የሚገባው ለእኛ የተሰጠንን ሀላፊንት ሌላው ጋር የለም በመሆኑም ይህን መረዳትና እውቀት ሲኖረን የተሰጠንን ስራ/ mission/ በአክብሮትና በጥንቃቄ በሀላፊነትና በተጠያቂነት ስሜት እንድንሰራ ነፃነትም ሰላምም ይሰጠናል።
      ትልቅ መልእክት ነው፣ሌላው አንዱ ሌላውን መተቸት ማቆም አለብን የገባንን ብቻ ማስተማርና መምራት ይኖርብናል፣ይህም ሲባል የተገለጡ ስህቶች ወይም ግድፈቶች ከመሰረታዊ የእምነት መሰረቶቻችን ፣ወይም ስጋዊነት ሲበዛ፣ማስተማር፣ ማረም፣ መገሰፅ ሊኖርብን ይገባል ሆኖም ግን የተለያዩ አመለካከቶችን ለክ እንደኔ ቤት ወይም እንደሙሉ ወንጌል፣መ/ክረስቶስ፣ሬማ/word of faith/ነው ፣ወዘተርፈ በሚል አመለካከት አንተቻች ።።።።
      በአጠቀላይ በጣም ጡሩ ወይይት ነበር፣
      የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ።

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 6 років тому +6

    ዬኒ እግዝብሄር ይባርክህ አንተ በእግዛሄር መንፈስ የምትመራ ነህ እኝ ስዋች ስንባል አስተያየት ምስጠት እንጂ
    ገንዘብ ምስጠት አንወድም አንተ በአለህበት ጸና ጌታ ሁሌ ከአንተ ጋር ነው በጣም የምውድህና የምከብርህ አገልጋይ ነህ ከነቤተስባች እገልግሎትህ ይስፋ ዘመንህ ይባረክ::

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    ዮንዬ አንተ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስወድክ ዘመን ይለምልም ወንድም ክያ እግዚአብሔርን ይባርክ

  • @ደስተኛለመሆንከኢየሱስጋር

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ ጌታ ቢፈቅድ የዘድሮውን መልካም ወጣት እካፈላለሁ በርቀት ተከታትየ የተቀየርኩ በአካል ስገኝ ምን ያህል እደምለወጥ ጌታ ይወቀው የዘድሮውን ጌታ ይረዳኛል በጣም ጓጉቻለሁ በጣም

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 6 років тому +17

    ዮኒዬ ኦርቶዶክስ እንወድሃለን ተባረክልን

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 6 років тому +19

    I see the Spirit of wisdom and understanding in Yoni.

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 6 років тому +7

    ዮኒ ጌታ በብዙ እጥፍ ይባርክህ ።እንተ ለምድራችን የተሰጠህ ልዪ በረከት ንህ።ዘርማንዘርህ ይባረክ።
    የአንተን መልካምነት የማይወድ
    ራእይህን የሚያደናቅፍ የማንኛውም የክፉ ስራ በስሙ ስልጣን ይወጋ!!!!!

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 6 років тому +1

    ብሩክ ነህ ዮኒ ለብዙ እናቶች እረፍት አድርጎሀል ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @HussainAli-sr9ph
    @HussainAli-sr9ph 6 років тому +7

    ዋው አረ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ዮኒ ያሰብከውና ያለምከው ሁሉ በኢየሱስ ስም ይሳካልህ የኔ ወንድም በጣም ነው የምወድህ! ክያ ሾው የምታነሳቸው ነጥቦች ሁሉ መሰረታዊ ነቸው ፀጋውና እውቀቱ ይጨመርልህ/ይጨመርላችሁ ውድድድ thank you so much!!! ❤👍🙏

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 6 років тому +16

    የልጅ አዋቂ አስተዋይ ወንጌሉ የገባህ እግዚአብሔርን የምትፈራ ዮኒ ዘመንህ ሁሉ የደስታ የሰላም የፍቅር የስኬት ይሁንልህ ተባረክ።

    • @alemabebe3107
      @alemabebe3107 6 років тому +1

      ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እኛ በጣም እንወድሃለን ጌታ በነገር ሁሉ
      ይባርክህ

    • @nasanettesfy2463
      @nasanettesfy2463 6 років тому

      ስወድክ እኮ ዮኒ ዘመክ ይባረክ

  • @RE-yy3qv
    @RE-yy3qv 6 років тому +28

    I have no words to describe how much I love Yoni, you are amazing human being, my family and I love you and we think you should be the next Novel ,Novel, Novel, Price winner May God bless you and your family ❤️🙏

    • @eyesusAmalajekebere_6310
      @eyesusAmalajekebere_6310 6 років тому

      Betam tekekel!!!.. I am always learn and grow from his preach

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 років тому +1

      R E the only amazing person and lord is Jesus. Diniber atitashi wey atashekabchi Christian kehonesh asafari comment sew gezifo ayitayish

    • @RE-yy3qv
      @RE-yy3qv 6 років тому

      I appreciate your comments, it’s also my right to express how I feel about Yoni, he is amazing,and gifted teacher I haven’t seen in my generation,I admire him and have so much respect for him as Christens we are very lucky to have same one like Yoni

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 років тому

      R E yeah you even have right to worship a human being I’m not against your rights but you can’t admire and follow someone else and be a Christian at the same time if you want to be considered as a Christian you must only follow and admire Jesus and let only the lord be your idol Christianity have rules you can’t just say “that’s your opinion and you can do whatever you would like to” your opinion and wanting doesn’t matter only the God’s word has value in Christian life

    • @RE-yy3qv
      @RE-yy3qv 6 років тому +2

      I think you and I have different opinions, in my opinions I am admiring he’s teaching that’s all

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 років тому +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዮናታን "ሳልተነፍስ መኖር እንደማልችል ሁሉ ሳልሰጥ መኖር አልችልም" ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ምስጉን ነው ይላል ወንጌላችን ።

  • @attatamarie8344
    @attatamarie8344 6 років тому +1

    Selam lanete yehune, egeziabeher yetebarek hiwot selesetehe keber le eresu yehune zemenehe yebarek. Betehe yebarek.

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 6 років тому +10

    እባክ ነብይዬናታን አንተ የምታመልከው አምላክ እንደሚልህ እየስማህ ስለምትኖርስጋት እንደማይገባህ እርግጥኛ ነኝ ምድረ መጅኑን በየሱሰ ስም ወጋሁ ብለናል ጌታ ይርዳህ በነገር ሁሉ

  • @TastyTacosRoblox
    @TastyTacosRoblox 6 років тому +3

    Thank you kiya show be blessed.Abye keep doing the good work

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 6 років тому +1

    ዋው ጌታእየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክ ይናታል ተባረኩሁ ባሰብከው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያከናውንልእ !!!!

  • @misrFikre
    @misrFikre 6 років тому +3

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እበክህን በነከህ እጅህ ኒው ክሬሽን ገብዙት ዮንን ፍቅረችሁ በተግበር ይገለጥ

  • @seyoumsori4112
    @seyoumsori4112 6 років тому +7

    MANY MANY MANY BLESSINGS

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 6 років тому +1

    Thank you ዮኒየ ላንተን እና ለቤሰቦችህም መልካም የ ጌታችን እና መድሃኒያችን የማስታወሻ ልደት ኣደረሰክ።ተባረክ ብሩክ ።

  • @jeepsrt8xred
    @jeepsrt8xred 6 років тому +7

    እንኳን አደረሳችሁ የጌታ ልጆች

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 6 років тому +25

    ዮኒ የሚወደድ ሰው ነው

  • @bezae3300
    @bezae3300 6 років тому

    ዮንዩ በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ትልቅ ያድርግህ 🙏🏽❤️

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 6 років тому +1

    Selamachihu yibiza Yoni & kiya show enikuwan aderesachihu tebareku

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 6 років тому +1

    ዋው በጣም የሚያንጸ ፕሮግራም ነው ተባረኩልኝ!!!!

  • @qa8399
    @qa8399 6 років тому +2

    በጣም የሚያንጽ ንግግር ነው፡ብዙ ተጠቅሚያለህ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛላቹ በጣም እወድአችሃለሁኝ!

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 6 років тому

    ዩኒ በጣም እወድሀለሁ ዘመንህ ይባረክ ቤተሠብ ይባረክ

  • @jalenetefera4629
    @jalenetefera4629 6 років тому

    አገልጋይ ዮናታን ምትናገረው ሁሉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ደሞም እንደተናገርከው መኖር እንዲሆንልህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 6 років тому +2

    Thank you and God bless you kiya for your wisdomful quotes (questions).
    Tebareku, very educational WOW

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 6 років тому +3

    Kiya show thenk you tebareku❤❤

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 6 років тому +1

    በጣም ግሩም የሆነ ቃለምልልስ ነው አገልጋይ ዪኒ ሌላኛው ዶክተር አብይ ነው የሆንክብኝ:: መቼም ራእይህ በወጣቱ ላይ የምታፈስው ሃይል ብቃት መንፈሳዊነት ትምህርት አስጣ ጥህ የአንተ (simplicity) የአነጋገር ብሰለትህን የቋንቋ ጥራትህ ን አርቆ አሳቢነትህ ለኢትዮጵያ ( ለሀገርህ) ያለህን ፍቅር በማየት መንፈሳዊነትን ነጥለህ ፖለቲካ አየገባኝም ሳትል የዳሰስካቸውን ሁሉ በጥሞና በመስማት አድናቆቴን ልቸርህ እውዳለሁ:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: በልብህ ያስቀመጠው ሁሉ ተፈጽሞ ለማየት ያብቃህ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @sofiadetamo4540
    @sofiadetamo4540 6 років тому

    I have no words to Explain ,Thanks Yoni to Amazing Explain God bless you and your family

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 6 років тому +15

    ኪያ ሾው ተባረክ

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 6 років тому +13

    1ኛ ነህ እኮ ዮኒዬ♥

  • @hirut.mengestumengestu2421
    @hirut.mengestumengestu2421 6 років тому

    ተባርክልኝ ዩኒዬ ዐጋአሁንም ይብዛልክ።

  • @selamhabte7034
    @selamhabte7034 6 років тому +1

    Thank you so much egzabher abzto yabzalachu so blessings

  • @setugebreegziabher3083
    @setugebreegziabher3083 6 років тому +1

    Tebareki Geta Eyesus abizito yibarikhi

  • @erbkamebratu1449
    @erbkamebratu1449 6 років тому +1

    ዮኒ ደግ ሩህሩህ አንተም ላይ ፱ ኙ ፀጋዎች ተገልጠው እኔ አይቻለሁ እንወድሀለን አንተ እስከ ቤተሰብህ የተባረክ ነህ

  • @freweinizere4316
    @freweinizere4316 6 років тому +3

    Yoni God bless you.i am an Eritrean you remember us thanks God remember you in all you want for God Glory.

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 6 років тому

    ዮኒዬ God Bless u abundantly. i feel that we are lucky to have u in this generation. ur understanding and vision always amazes me. stay blessed

  • @assefasenbato4449
    @assefasenbato4449 6 років тому +2

    Yoni, God bless you abundantly bro!

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 6 років тому +6

    ተባረክልኝ አብይ ዩኒ ጌታ ለዚ ምድር በዚ ዘመን የመረጠህ ምርጥ አገልጋይ ነህ አይዙሁ ጉብዝ ግፋበት ቀጥል

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 6 років тому +1

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ ብዙ ነገር ሰተህናል ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ ያስተውል ጌታ ይባርክህ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 6 років тому +4

    Yoni Egeziabeher zemenehen yebarekew

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 6 років тому +1

    ዮኒ ዮኒ አንደኛ ነህ ተባረክ በጣም እንወድሀለን

  • @mercym1733
    @mercym1733 6 років тому

    Thanks Kiya for the interview

  • @sabonaabera8813
    @sabonaabera8813 6 років тому

    Yoniye tebarekilin…
    Zemenik ybarek egzaber bante egnan liastemr slewedede simu lezelalem ybareklign ! Enwedhalen & kiya talk show 10q 4 this program .blessed!

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 6 років тому +2

    ዯኒ የእግዚአብሄር አሸንዳ ...በሰማሁህ ቁጥር እግዚአብሄርን አከብራለሁ
    አንተ ብሩክ ዘርህ ይባረክ ዬኒዬ

  • @Funny-world24224
    @Funny-world24224 6 років тому +1

    ትክክለኛ የግዚአብሄር ሰዉ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ነብይ ተባረክ

  • @Helen-ci3zu
    @Helen-ci3zu 6 років тому +1

    አሜን ዮኒዬ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክህ ከሰም በላይ ሰራ ፍሬ ይመሰክራል።

  • @hamadkhalid6947
    @hamadkhalid6947 6 років тому

    ዮንዬ በአንተ ትምህርት ነው እራሴን ያገኘውት ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 5 років тому +1

    እንዳንተ አይነቱ ይብዙልን:: በአሁኑ ጊዜ ከነተሠጠህ የፀጋ አገልግሎት መቅበር እንጂ አሳድጎ የሚያወጡ የሉም::

  • @habteberhanu9919
    @habteberhanu9919 6 років тому

    I am bless my almighty God for your service I love you so much God bless you and yours

  • @hilinakebede2430
    @hilinakebede2430 6 років тому +2

    Tebareku

  • @mimimima7972
    @mimimima7972 6 років тому

    Yonye betam wedihalew Egziabher bebizu yibarkh .thank you Kiya show

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 6 років тому +1

    ዮኒዬ እንካን አደረሳችሁ ስወድህ በጌታ ፍቅር ዳርቻክ ይስፋ

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 6 років тому +1

    1000 like for Yoniy. Geta yebarkw lij.

  • @gdkgkefdfkrkfd7597
    @gdkgkefdfkrkfd7597 4 роки тому

    ዮንዬ አንተ እኮ አንደኛ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ

  • @heyotagagooethiopia6589
    @heyotagagooethiopia6589 6 років тому +1

    Woww tebareki.yoni

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 6 років тому +1

    ተባረኩ

  • @urguourguoo5638
    @urguourguoo5638 6 років тому +1

    Amen amen amen amen tebarku bebzu Amazing more more more

  • @kalikedanagemas3964
    @kalikedanagemas3964 6 років тому +1

    uuufff geta yekeber relate betam getan amasgenalew yoney tebereki

  • @ch4nged_m4n94
    @ch4nged_m4n94 5 років тому +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new!

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 6 років тому +1

    You are amazing teaching the words of God

  • @happyemmanuel381
    @happyemmanuel381 6 років тому +2

    Yoni you're amazing teacher we love u

  • @jesuslovesme8781
    @jesuslovesme8781 6 років тому +1

    prophet Yoni💓stay blessed🙏

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 6 років тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ንብይ ዯናታን ለውጣቶች ያለህ ትጋት በጣም በጉጉት ላይ ነን እኔና ቤተስቤ ማለት ልጆቼ በአግልግሎትህ ላይ ለመታደም

  • @simegndibaba717
    @simegndibaba717 6 років тому

    You are excellent preacher. Be blessed we love you

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 6 років тому +1

    ዘመናቸው ይባርክ
    ዮኒ ታባርክ እወዳለሁ ሕልም ይሳካልህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ❤❤

  • @rahmamth8034
    @rahmamth8034 6 років тому +3

    Yooniye 🙌🙌🙌👈❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 6 років тому

    We love you Yoni you are the precious gift from God. Your fruit tells that

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 6 років тому

    Yoniyeeeeee wedddeddd new yemaregeh yemakebereh!!!!!... I am proud of God to give us u 😍😍😍

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 6 років тому +1

    Wow tebarekuuu

  • @romantekle6397
    @romantekle6397 6 років тому +1

    Abet Yesew Bahri E/r Mecham Ykir Ybelen !Yoniye Tebarekilge you Are Andega !

  • @seblubedasso7686
    @seblubedasso7686 6 років тому

    ጌታ ይባርካቹ

  • @davidproatanything2800
    @davidproatanything2800 6 років тому +1

    Yoni geta abezeto yebarekeh

  • @solomonshentema2614
    @solomonshentema2614 6 років тому

    God bless you a lot , you are the father of adults,you invest on us,I have no words to tell how much you saves the generation!

  • @ታይቶየማይጠገብአባትታይቶ

    E/r yebarekih

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 6 років тому +1

    Ewnet gen yonatan keytunaw pelanet new yemtaw migerem lij new zemnek yibarek youne ameeeeeee

  • @SaraSara-en6hd
    @SaraSara-en6hd 3 роки тому

    Yoniyeeeee ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 6 років тому +1

    Wenidimachin Yoni geta zemenihin yibariki ayizoh berta geta kanite gar new yisakalihali lemilim

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 6 років тому +1

    God bless you

  • @genetm.19
    @genetm.19 6 років тому

    God gave u the wisdom I pray He give u more brother

  • @lilietefa1365
    @lilietefa1365 6 років тому +1

    Woooooow zeminki yibareki yoni Tebareku 😍😍😍

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 років тому +2

    God bless you ❤

  • @kidestyeiyesusdontbeafraid5490
    @kidestyeiyesusdontbeafraid5490 6 років тому +1

    Profet ynatan geta Abzito yibarikac

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 6 років тому +3

    Tebark

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 6 років тому +1

    ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተከናወን!!!

  • @lemiyadesa
    @lemiyadesa 6 років тому

    God bless You, Jon! I love you and respect you always!!

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ዮናታን ራእይን በአንተ ያስቀመጠው እ/ር ይባረክ ደግሞም ይረዳሀል። በርታ

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 6 років тому +1

    ተባረክ

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 6 років тому +1

    Huletachu andegnoch nachu tebareku

  • @selamto4545
    @selamto4545 6 років тому +5

    Thank you Unatale we Love you.

  • @mulugetadelelo9934
    @mulugetadelelo9934 6 років тому +1

    እግ/ር የስብከውን የስከልህ ነ.ዮን

  • @eshetazerefegn7348
    @eshetazerefegn7348 6 років тому

    Wow God Bless U Man Of God's

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 6 років тому +2

    Yoni andenya! We love you!

  • @rahwagebreghergish7342
    @rahwagebreghergish7342 6 років тому

    Tebareku min aynet nigigir new,powerful

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 6 років тому

    You are so blessed

  • @sarahbekele5339
    @sarahbekele5339 6 років тому +2

    ዮኒዬ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 6 років тому +1

    GBU more and more! ! !