Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በማንነቴ ቀረቤ የተባረከ ትዳር ሰጦኛ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን
አሜን የእኔ እህት ደስታሽን እስከመጨረሻው ሙሉ ያርግልሽ
tadlesh amn
እውነት ነው ወንድማችን ከምንም በላይ ውሸት ውይይይይይይይይ
Amennn
አሜን፫
የአሁን ጊዜ ልጆች ቁሳዊ ነገር ይፍልጋሉ እምነትህ አላህ ይጨምርልህ 1000 Like
*ቢኒየ እውነት ነው ። እናመሰግናለን**እኔም እስካሁን ጓ/ኛ አልነበረኝም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወደው አገኘው እኔ በጣም ነው ምወደው የሀገሬ ልጅዎች እንድንገናኝ የድንግል ልጅ ይርዳሽ በሉኝ*🙏
እግዚአብሔር እንድትገናኙ ይርዳሽ ላንቺ ካለው
እግዚአብሔር ይርዳሺ እማሚ ለኔም ፆለት እድርጌልኝ
ቢኒ ስለ ምክርህ በፈጣሪ ስም በጣም አመሰግናለው ግልፅነት የሚጠቅመውን ያህል ይጎዳልም ፈጣሪ ባርኮ የህይወት አጋር ይስጠን ብሎ የሱን ቀን መጠባበቅ ብቻ ነው ሚሻለው
እናመሰግናለን ወድማችን,እግዚአብሔር" ለሁላችንም ንጹሕ ፍቅር❤ይስጠን አሜን
ዋው
ኣሜንንን 🤲🤲🤲
እኔ ሙስልም ናን ጃግና ዋድሜ ኡናት ላማናጋር ቡዙ ግዜ ተምህርቶችክን እክታትላላው ባጣም ድስ ያምሉን ና ህይዋተን ያምቕይሩ ትምርቶች ናቻው ያዘሬ ዳሞ ጡሩ ምክሪ ናው እኔ በበኩሌ ውሽተ እሎድም ፋጣሪ ባላሃበት ስላምህን ያብዘው ባዝው ቓጥልበትህ
የፍቅር የመጀመሪያው ምዕራፍ ታማኝነትና ግልፀኝነት ነው 👏👌
ለምክርህ አናመሰግናለን ግልፅነት በጣም ይጎዳል በጣም ግልፅ ሰትሆንላቸዉ የዋህ/ጂል ነወ የሚሉህ ነወ 👍👍👍👍👍
ትክክል
ልክነሺ
Dhd Ssss ጀከላህ አበይ ለካፈር
Dhd Ssss በትክክል ወላሂ
Hi
ውይ.ቢኒየ.የኔ.ቁም.ነገርኛ.ስወድህ.ፈጣሪ.እዳንተ.አይነት.ባል.እድስጠኝ.ፀለት.አድርግልኝ..የምትፕስታችው.ነገሮች.ሁሌም.አያመልጠኝም.ወድጀዋለሁ.በርታ.ወንድሜ.ስላምህን.ያብዛልህ
የእውነት ወንድማችን ቢኒ ትክክል ነክ ሃሳብክ ባንድ አጋጣም እኔም ካንድ ልጅ ጋር ተዋውቄው ለብዙ ጊዜ በእህትና በወንድምነት እናወራ ነበር እና ብዙ ጊዜ ሲበዛ በጣም ስለምቀሪበው ሁሌም ግልፅ ነኝ ለሱ የእስጤን ሳይቀር እነግረው ነበር ግልፅኝነት ለራስነውና. ግን ከጊዜ በዋላ እሱም በጣም እያፈቀረኝ መጣ እሱም ከኔበላይ ለእውነት የሚቆምና እውነትን የሚያወራ ብዙ ትምህርትን ከሱም አገኘው ማንነቱን ምንም ሳይደብቀኝ ሁሉንም ነገረኝ ከጊዜ በዋላ ውድ ፍቅር ገባን አሁን ሶስት አመት ሊሞላን ነው እና አሁን ባልና ሚስት ሆነናል እስኪ መሪቁን ጥሩ ሂወት ይስጣችሁ ብላችሁ እና እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ቢዘገይም ግን አይቀርም ለኛ ያለው እና ወንድማችን ቢን ልክ ነክ እራስክን መሆን ውበት ነው እንደራስክ መኖር ብስለት ነው እንደ ቤትክ ማደር ጥበብ ነው የሚለው አባባት በጣም እወደዋለው
ቢኒሻ ስለምክርህ እናመሰግናለን እንደ ኢትዮጵያ ወንዶች አስቸጋሪ ነገር የለም ሁሉም ማለቴ አይደለም ግን አብዛኞቹ ክፉ ናቸው ምንም ክፉ ነገር እንኳን ቢያደርጉ አሲድ የለባቸውም የስንቶቹ እህቶቻችን ብርሃን አልባ የሆኑ አሉ ለሴቶች የምቆም ህሊና የላቸውም ግን ➤እኛ ሴቶች እናታቹእህታቹሚስታቹነን ➤አትግደሉን➤አትወሹን➤አትስረቁን➤አሲድ አትድፉብን➤አምላክ የሰጠን ብርሃን አታጨልሙብንስጋችሁ ስጋችን ነው ስጋችን ስጋችሁ ነው ደማችሁ ደማችን ነው ውሸት ሳይሆን እውነት ተናጋሪ ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር አስተማሪ እውነተኛ ወዳጅ ፈጣሪ ይስጠን የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነውየኢትዮጵያ ወንዶች ጎበዝ ቢሆኑ ኖሮ እኛ ሴቶች ወደ ስደት አንሰዳድም ነበር እነሱ እውነት ለመናገር ባሁን ሰአት እሬት መልስ ነው የለኝ ከአንዳንድ እህቶቼ ስቃይ በተለይ የአሲድ ነገር ውስጤ አቃጥሎኛል
እውነት ነው የስንት እህቶቻችን ህይወት ተበላሸ ኧረ ወንዶች እንደ ሰው ሁኑ ጭራሽ ዳቢሎስ አትሁኑ ፀልዩ ስገዱ የአሲድ ነገር ወንድሞቼን ሳይቀር በጣም እያስጠኝ ነው ባልና ሚስት ሰጣሉም ቶሎ ብዬ ወደ ሴቶች አደላለሁ ምክንያቱም ወንዶች አሲዳሞች ስለሆኑ አሲድ በኪሱ ይዞ የሚዞር ወንድ የዳቢሎስ አገልጋዮች ናቸው ሁሉንም ወንዶች ማለቴ አይደለም ሴቶችም እባካችሁ ተማከሩ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ዝም ብለሽ መልክና ሀብት አይተሽ ስትለፋደጅ ህይወትሽን አጨልሞት እንዳይቀር የፀፀት እሳት ሲያቃጥልሽ ከሚኖር ትዳርን ከእግዚአብሔር ጠይቂ ሀብትና መልክ አይተሽ አትግቢ እህቴ ላንቺ ነው አንተም ወንድሜ ካልተስማማችህ ተዋት ህይወቷን አታጨልም አንተም እሷን አቃጥለህ በተራህ በፍርድ ቀን እንዳትቃጠል
እዉንት ነዉ የአሰደ ነገር በጣም የማል😭😭
Yesss
እይይ ቢኒ ያልክውን አክብርልሃለው ግን ፍቅር ፎርሞላ የለውምእንዲወድን ማድርግ የምንችል አይመስልኝምግን ያው ቦነስ እግዜር ሆይ የኔ አዳምን ላክልኝ ማለት ነው
ኒናየ እንዴት ነሽ
ቆንጅየ እንደት ነሽ
በትክክል ማርርርርር😍😍😍
ትክክል በለሻል ቆንጆ
ፎርሙላማ አለው ሞኞ
አይ ቢኒ ምንም፡መልካም፡ቢሆን ፈጣሪ ካልፈቀደው አይሆንም አሉ ደሞ ጥሩ ስትሆንላቸው ለልባችን ቁማር የሚጫወቱ ወንዶች ልቦና ይስጣቹ አቦ
በትክክል ውንድሜ።❤❤😘😘😘
እግዚአብሔር መስትውልን ይስጥን ውንድም እውነትህን ነው በጣም እናምሰግናለን
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ትክክለኛ መልዕክት ነው እኔም ብሆን በማንነቴ እኮራለሁ ማንነቴን የምነግረው ወንድ ማንነቴን የማይወደኝ ወንድ የራሱ ምርጫ እንጂ የኔ ስሕተት አይደለምና በማንነቴ መቅረብን እና ግልፅ መሆኔን መቼም አልተውም መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር ባላገኘውም በሰማይ የማገኘው ነውና ለምድራዊ ሕይወት በውሸት ባልሆነ በሌለኝ ማንነት መቅረብ ወይም መተዋወቅ ወይም ማግባት አልፈልግም፡፡ ባለኝ ማንነት የመቅረብ ልምድ ዋናው ማንነቴ ነው እና ቢኒ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ፡፡
በጣም ደስ ይላል ትክክል ነገር ነው የተናገርከው ደስ ይላል ቀጥልበት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
ፍቅርኮ የእግዚአብሔር ዉድ ሥጦታ ነዉ እናም ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ያድለን
amen
አሜን አሜን አሜን
እውነተኛ ፍቅር የግዜአብሄር ስጦታ ነው እውነት ነው ቢኒዬ +++ እኛም እንወድሀለን ሰላም ላንተ ይሁን
ጥሩ መልእክት ነው ብቻ እግዚያብሔር መልካም አዳምን እና ሄዋንን ያገናኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ አባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ስጠኝ እናመሰግናለን ቢኒ ያሁኑ ወንድ ገንዘብ የሌላትን ሴት ከሚወዱ ቢሞቱ ይሻላቸዋል
ክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክ ወይ ሰው
አይ ወሬ በዚህ ዘመን ሴቶቹ አይብሱም ?
ክክክክክ ምናልባት አባይ ቀን ወቶለት ካለቀስ?
@@_tagaimedia9298 ተሳስተካል ወንድም ወንዶች እውነተኛ ፍቅር አያቁም ለምን፡እንደሆነ ግን አላቅም
ትክክል ነህ ወድሜ አልተሣሣትክም እ/ር ይባርክህ ግን ሁሉም ሤት ሁሉም ወንድ አድ አይደለም እደመልካችን ልባችንም የተለያየ ነው ሥለምክርህ እጂግ ላመሠግንህ እወዳለሁ ፈጣሪ ጥበቢን ያብዛልህ የእውነት ጥሪ ምክር ነው
እናመሰግናለን ቢኒየ የኔን ታሪክ በአጭሯ ልንገራችሁ በእርግጥ ልጁ ከአገሬ ትንሽ ራቅ ይላል ሆናም ለ7 ወር ያሀል በስልክ አወራን በጣም ወደድኩት ሁሌም ቦታ ሰጥቶ ያወራኛል በጣምም ወደድኩት ፍቅረረም ሲይዘኝ የመጀመሪያየ ነው እመኑን እድሜየም 18 ነበር አሁን አመት አለፈው ግን አረሳውም ከዛ ጎደኛ እያለችሁ ነበር ሲወራኝ የነበረው ጎደኛው ለኔ ጎደኛየ ሆና ተገኘች እሷ አታውቅም እደሚወራኝ እሱ ጎደኛየ እደሆነይ ያውቃል እየደወልኩ ብዙ ነገር እሚወራኝን አጫውታታለሁ ደስ የሚል ልጅ ነው ነበር " እምትለኝ ከዛ በኢሞ ሁሌም በቪደወ እንደዋወላል አምድ ቀን ሳይደውልልኝ ጠፍቶ ዋለ ከዛም ኢሞ ላይ ገብቸ ሳየው 3 ሰአት ሆኖታል ከወጣ ስደውል ጠራልኝ ኔትም ነበረው ከዛ አያነሳም ደግሜ በቪደወ ደወልኩለት እሷ ገዛ ጓደኛየ አነሳችሁ በወለምታ አየሁዋት አነሳችውና ካሜራውን አዞራ ማነሽ ምን ፈልገሸ ነው አለችኝ በድምፅዋ ባዴ አወኳት እዴ እንደ መሁባየ መሁባ ነሸ አልኳት አወ " ማነሸ አለችኝ አላወቅሽኝም አልኳት አረ እኔጃ አለችኝ ከዛም ዘጋሁት ጠይቃው ነው መሰል ደውለሽ ነበርዴ ቤተሰብ ጋር ሁኜ የአክስቴ ልጅ ናት ያነሳችሁ አለኝ ልቤ ለሁለት ተሰበረ ምን ልበላችሁ አለቀስኩ የት ልግባ ብጮህ ደስ ይለኛል ግን እንደት ብየ ሰው ቤት ነኝ ማለቴ ስደት ነው ያለሁት ከዛ ጥሩ ልጅ ጋር ተገናኝተሀል አግብተሀት ኑር ደስታህ ያስደስተኛል ላሳለፍናቸው 8 ወራቶች እጅጉን አመሰግናለሁ ብየ ሲሜን አውጥቼ ሰበርኩት ሌላ ሲም ገዝቼ ሚዲያየንም መደዋወያየንም ቀያየርኩ ፎቶዎቹን አጠፋሁ ግን ዛሬ እጅጉን ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ኮሜት በሂወቴ ሰጥቼ አላቅም ነበር ግን ንግግርህ በትክክል ነው ያልከው እደዉሸት እምጠላዉ የለም የኔን ሀሳብ በትክክል ገልጸህዋል እናመሰግናለን ወድማችን
ሚኪዬ እኔን የጓዳኝ ግልፅነቴ ነው በጣም ጎድቶኛል ባሁኑ ሰአት ግልፅ ሆኜ ስቀርበው ግልፅነቴ ጓድቶኛል የውነት
sala mala ayzoh. Wendm khonk ayzhi glsnt mlkam neu. Lachi weym late yalu yetm ayhidm
ወድማችን ቤኒ የኛ መልካም ሠው እረጅም እድሜ ይሥጥልን ግን በአሁን ሥአት አምላክ የባረከውን መርጦ ይሥጠን ትክክልነህ ወድሜ
አይዞሽ እኔም እንዳንቺው ሆኘ ቁጭ ብያለው የሚመጣው ሁሉ ውሽታም ይመስለኛል
እኔም እንዳች ነኝ ግልፅ መሆኔ በጣም የሚወደውን ፍቅረኛየ አጥቻለሁ
ትክክል ነሽ ይሁን እጅ ያለመደብኝን ዉሸት ጉራ የት ላምጣዉ እኔን ደግሞ ለየት የሚያደርገኝ ቢኖር የጠየቁኝን ብቻ አይደለም ያልጠየቁኝን ሁሉ ነዉ የምለፈልፈዉ አይይይይ
ትክክል ነህ ወንድም እሲ ለኮሜንት አዲስ ነኝ እንድጠነከህ በርች በሉኝ ❤
ቢኒዬ ወንድማችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ትክክል ነህ እራሣችንን ሆነን መገኝት አለመዎሸት ከባድ መልክት ነው ቢኒዬ ወንድማችን የወጣትነትህ ዘመን ይባረክ በእድሜ ልጅ ነህ አሰተሣሠብህ ትልቅ ሠው
ወድማችን ልጅ ቢኒ እኔ ከልብ ነው የማመሰግንህ ስለምክርህ እግዚአብሔር አብዚቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁ የሆነ ከምንም የፀዳ ፍቅር ይስጠን ሁሉም የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው እና
ስውን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም ንፁ ልብ ብቻ !!
ቢኒ ልክ ነክ ግን ሁሉም ስው የራሱ የሆነ ስሜት እና ፍላጎት አለው
Betam
ንፁህ ሁኝ ግን ተጎዳዉ በተከታታይ😢😢😢
Like neshi
እንዳአባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችው ሴት ያገኝ የታደለነው ምክኔያቱም ገንዘብ ሀብት ነብረት ከዘመድ አዝማድ ይወረሳል ሜስት ግን ከእግዚአብሔር ብቻናት ከእግዚአብሔር ያልሆነው አሁን እያየነው ነው ሰላም የላቸውም አብረው ግን ይኖራሉ
በጣም
Tekekel
ልክ ነህ ግን ሁሉን የሚሰጠን ከአምላክ ነው ማንነቴ እምነቴ ነው ባለኝ ነገር እንጅ በሌለኝ ነገር አልኖርም ከምንም በላይ እምነት ይኑረን ፈጣሪዋን የምትፈራ ወይም የሚፈራ አይዋሽም
በትክክል እውነት ነው ቢኒ እናመሠግናለን
በትክክል ቢኒዬ እናመሰግናለን አዎ ግልፅነት ለጊዜው ሊጎዳ ይችላል ግን ዘላቂያዊ ደስታ አለው እኔም ግልፅ መሆኔ አልጎዳኝም አልሃምዱሊላህ ከኒካህ አጋሬ ጋ ብዙ አመታትን አስቆጥሬለሁ እርሱም ለኔ ግልፅ ነው እኔም ለርሱ ግልፅ ነኝ ሁሉም ነገር ከራስ ይጀምራል በጣም እናመሰግናለን ግልፅነት ለራስ ነው::
እኛም እንወድሃለን በተለይ እኔ በጣም ነዉ ምወድህ ትምህርትህ ምክርህ በጣም ነዉ እማያስደስተኝ እግዚአብሔር ያሰብከዉ ያድርስህ ክፉ አይንካህ ወንሜ ።
የሚያወራዉ እጂ ሚተገብረዉ የለም ።
Ya lek nesh
Is this guy married? Who is this guy, ?
👍1
ዋውውውውው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ቢኒ በርታ ይብዛልህ ውሸት የሀጢአትም ነው ትክክክል ነህ ሰው እራሱን ሆኖ ነው መቅረብ
እውነት ነው ልጅ ቢንዬ ተባሪከ እናመስግናለው
ቢኒ እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ስላምክ ይብዛልን እናመስግናለን
አይ ቢኒየ መልካም ስው እኮ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ወንድማችን ያአሁን ጊዜ ወንዶች ዳሌ እና ብር ነው ሚወዱት ውይይይይ ማስመስል ሲቸሉ እንዲያው ምን ብየ ልናገር ቃላት የለኝም እንዳልሳደብ ቢኒ ሁነህ እብፕ ነው እንጅ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሰመሳይ እኮናቸው
ኣምላኬ ሆይ እግዚኣብሄር የሚፈራ ኣዳም ስጠኝ
በጣም ቆንጅ ምክር ነው አመሰግናለሁ
ትክክል ቢኒነው
Amen amen amen
ሀይ ጋደኞቼ በፈጠራችሁ አንድ ሰው እያወራችሁ ሪከረድ የሚያደረግ አፐ አለ ስሙን የምታቁ ተባበሩኝ
አሜን
ትዳር እግዚአብሔር ሲሰጥ ነው ለኔ ያለው የትም አይሔድም ግን ከአሁን ትዳር ብቸኝነት ይሻላል የሰው ልጅ ሲፈጠር ለሁለት ነገር ነው አንድም እራሱን ገዝቶ ሊኖር ሁለተኛው ዘርን ለመተካት
እውነትሽ ማማየ
ስለ ምክርህ እናመሰግናለን እኔ ይመስጌን ታማኝ የፍቅር አደም ጌታ ሰጠኝ
ቢኒ በመጀመሪያ አት ትክክለኛ ሀበሻ እውነት የእግዚያብሔርን ህግየተከተልክ ልጂ ነህ።ምክርህ100%ትክክል ነው ፍቅርን የተማርነው ከፍቅር ባለቤት ከራሱ ከፈጣሪ ነው፡ስለዚህ አንዋሽ፣ታማኝ እንሁን፣ግልፅም እንሁን ምክንያቱም እነዚህን ከተገበርን የኛ የሆነው ሁሉ የትም አይደበቅ፡አይምሮአችንም ደስተኛ ይሆናል።
ትክክል አስተዋይ ነህ እግዚያብሄር ንፁህ አፍቃሪ ይስጥህ
አዎ ግን አሁን ጥቅም ላይ እየተመሰረተ ነው የሚጠይቁት ትዳርም ቢሆን የሆነ ነገር ሳያዩ አይጠይቁም ብዙ ታዝቢአለሁ።እንደውም ጥቅም ላይ ለሚሮጡ ብታስተምር እላለሁ።መልእክቱ ጥሩ ነው በርታ
እናመሰግናል አሪፈ ምክረ ነወ ወንድማቸን
በትክክል ቢኒ እኔ እራሱ ውሸት አልወድም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጥን በለሄበት ሰላምህ ይብዛ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተትክክልነህግንእኔግልፅነትበጣምጎዳኝግልፅባልሆንኩብዬያለቀስኩበትጊዜአለ
እረ ግልፅነት በጣም ይጎዳል ከራሴ እልቅ ለሱ በጣም አዝንለት ነበር ግን ሄድዋል ይመችህ አልኩት ግን አልቀናውም በራሳችን ሊደርስ የማንፈልገውን በሰው ላይ ባናደርግ ጥሩ ነው ወንዶች
አይዞን ጥርግ ይበል ይበጣል የተሻለ
በዚች አለም ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ዘርና ጎሳ ሀብታምና ድሀ ብሎ የማይለየው እርሱ ብቻ ነው። ቢኒየ እናመሰግናለን ስለምክርህ ያው ዘመኑ ከፍቷል ብየ ነው ግልፅ ሁነህ ብቀርብም የጭቃ እሾህ ሁኖ ነው የሚጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት መልካም ብለሀል ግን ባሁን ጊዜ ታማኝ የለም እግዚአብሔር እሱው መልካምን የእኛ የምንለውን ይስጠን
አይ ወድሜ ቅስሜን ሰብሮት ጠፍታል አሁን ፍቅር ሴሉኝ አጠላሌ አይ የዛሬ ወዶች ብቻ እህቶቼ ተጠቀቁ አዳዶቹ በውሸት ቅስም ይሰብራሉ
ወድሜ እናመሠግናለን የልጅ አዋቄ መልካም ሠው
እዉነትነዉ
አውነት ነው
አቦ ይመቺህ ምአለ ሁሉም እዳተ ቢያስብ በጣም አተማሪ መክር ነው።
እስቲ ሰለወጌል አስተምር ሚያምርብህ እሱ ነው እንዲት ሴት ፈጣሪዋን ከወደደች በቂዋ ነው እሱ ደግሞ መርጦ ሚወዳትን የትዳር ጓደኛ ይሰጣታል ተግባባን!
100%
ትክክል ነሺ
የዘንድሮ ወንድ የሚወደው የአልጋ ላይ ጨዋታ ጎበዝ ከሆነች ብቻ ነው
ከከከ
😂😂😂😂
ክክክክክክክክወየውውው
ክክክ
Kkkkkkkkk weyni gedyi besaki
በእዉነት እዉነትህነዉ እንኳንስ ለትዳር ቀርቶ በስአት ያገኘሁትን ሰዉ ላጋጣሚ በምንወራበት ጊዛ የለለ ዉሽት ሲያወሩኝ እግዛብሄርን እኔ በጣም ያሰዉ ሰዉ መስሎኝ አይታየኝም እና እኔም ለሰዉ ዉሸት አላወራም ሲዋሹኝም ያቀጠቅጠኛል እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር እና እምትዋሹ ሰወች አስተካክሉ ምክንያቱም ከሰወችም ተፈጣሪም ያጣላል
እውነትህ ነው ዋሽቶ ከሚያገባኝ እውንቱን ነግሮ ቢትወኝ እመርጣሎሁኝ
ልጂ ቢኒ እንኳን በደና መጣክ እኛም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደና ነን
ቆንጆ
ዛሬ እኮ ፍቅር ባፍ ብቻ ሆናል ወይም ብጥቅምእናመሰግናለን ወንድማችን
Isti achi lemitoji min hoshilet
ወገናችን ጥሩ ት ም ነዉ የምታስተምር ተጠቃሙወች ያድርገን አላህ ይጠብቅህ ማሻአህ ንገግርህ አደብ ያለህ ነህ አደብም እያስተማርከነ ነዉ ነህ እናመሰግናለን
ቢኒዬ ልክ ነህ አስተዋይ ሰው እንዳንተ ነው!!! ስለ መልካም ምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ። ለሁላችንም ከውሸት የፀዳ ልብ ይስጠን።
እነማሰግናለን ብኒየ ግን ጊልፂነት በጣም ይጎደል እኔን የጎደኝ ግልፅነቴ ነው 💔😒 እግዚአቤሄር ለሁላችንም ንፁ ፍቅርን ያድለን አሜን
እናመሰግናለን ቢኒዬ. ጥሩ ትምህርት. ነው. ግን. አዳዴም ግልፅነት. ይጎዳል.
tkkl wlihy ygodale
ብዬ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ሰላምክ ይብዛልን
ቢኒ የኛ ምርጥ ወንድማችን ያሁኑ ዘመን ሴትም ሆነ ወንድ 90% ፈጣሪዉን አይፈራም b/c የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉና እግዚአብሄርን የሚፈራ ደግሞ አይዋሽም አይታበይም በሀሠት አይመሠክርም
መልካም ሴት ከእግዚያቤር ዘንድ ናት ፈጣሪ ላንተ ያለውን ደግሞ ለማንም አይሰጥም
ትክክል ነህ ወድሜ እኔም በዚህ ምክንያት ተለያይቻለሁ ውሸት የሚባለውን ያጥፋልን
bee tikikile Tabareki
ትክክል ነክ ወንድሜ
ግልፅነት ሲጉደኝ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም በአሁን ጊዜ ብቸኝነት ይሻላል ስጀመር ፍቅር መስፈርት የለውም
ወንዶች ገደል ይግቡ አቦ ልክስክሶች ናቸው
ክክክክክ
Lemn ehte gen hahah
ኢክራም አህመድ 😂😂😂😂😂
አርህ ግዜው ተቀይሩልህ
በትክክል
ቢኒየ ማኛፐፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ምክኔያቱም እግዚያብሔር ፍቅር ነዉና ለማንኛዉም ከፈጣሪ በታች ከኛም የሚጠበቀዉን እንድናቅ ስላደርከን 10q
ጃዝህን ኸይር ወንድም ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ውሸትና ተንኮል አኗኗርን ብቻም ሣይሆን አሟሟትንም ያበላሻል ወንድም ትክክል ነህ አላህ የልብ ኢማን ይወፍቀን ኢንሻአላህ
ኡ ኡቴ እስኪ ተውኝ ግልፀኝነት ይጎዳል ለማንኛውም መልካም በእምል ይሁንላችሁ ማሮች
የሚያወራ እንጂ የሚተገብር የለም ቢኒ
የሚያወራእንጂየሚተገብርየለምቢኒ
👍💕💕💕
ነተግብር ኣለና ኩሉና ሓደ ኣይኮናን
እኔ ግን በጣም የምወደው ጉደኛየ አይወደኝም ዉስጡ በጣም ድብቅ ነዉ ያን ትቼ ሌላ አፈቀርኩኝ ግን በጣም ግልፅ ነዉ ግን በሌላ ስልክ ስፈትሸዉ ምን ቢለኝ ጡሩ ነዉ ምንም ጉደኛ የለኝም ብሎኝ ቁጭ አለ ታዳ ምን ላድርግ ትላላችሁ እህት ወንድሞች እስኪ ምክር ለግሱኝ በጣም ነዉ ልቤ የዲማው
አረ ቆንጆ ግዜዉ ሣይመሺ ውልቅ
@@thanksgusslord804 ማለት
Ere zari yemitamn yelem fkirshin eske chershi abershi hugn weyme zem beleshi chay
የተውሳና ትግል ተግለሽ ከልሆኔ ከፋጠር ዘንድ የሚማጠውን ጠብቅ!!!!
ቀይ ካርድ አብይው ባክሽ የውሸት መጨረሻው ሽሽት ነው አንቺ ግን ፍቅሩ ካለሽ ከእሱ ለመራቅ ቀስ በቀስ ከእግዚአብሔር ጋር ውልቅ ለማለት ሞክሪ ከዚያ በዚያ በዋሸሽ ስልክ ልክልኩን ንገሪው አንቺ እንደሆንሽ ውይይይይ ወንዶች ይድፋችሁ መድኃኒአለም ሌቦች ውሸታሞች ናቸው
ወንድሜ ቢኒ በእኔ በኩል እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ አመሰግናለሁ ወሳኙ ነገር ግልፅነትና እዉነት ነዉ
ዋውውው ቢኒ በጣም ትክክል እና ግልፅ የሆና ነገር ነው thanks
You are 300%right
ቆጆ ምግር !ቢኒ ምነዉ ቻነሌን አላስተዋወክልኝም በኢኒስተግራም ልኬልክ ነበር
Zari ewnta yelm bini
Aye wendema weshet yelalabet feker ayemesetem enje behon akefam
ትክክልና ጠቃም ምክህረ ነው የውሻት ማጫረሸ ውራደት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ያስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ልክ ነህ በእውነት
እግዛቤር ያክብርልን ቢንዬ ምክርህን ተቀብያለው ለሁላችንም መልካም ሰው ይግጠመን
ፎቃ ገባልክ እዴ ቢኒሻ አሪፍ እይታ ነዉ
አይ ወንድሜ ውሸት ባይኖር የስንቱ ትዳር ባልፈረሰ እናመሰግናለን
እውነት ልክ ነው ያልከው ሁሉ ግን ወንዶች ውሸት ነው እሚወዱት
ልጅ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚነው
በኡነት ቢኒ ወንድማችን እንዳተ አሰታዋይ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ ነው ያንተን በቪዲዮ ሚዮ እና በጣም አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታልን
አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር የምፈራ አዳም ስጠኝ።
ካፕልኬሽን ወደ ፍቅር ደስ ይላል ።
አው
አላህን የሚፈራ ከሆነ በቂ ነው የሚወደኝ አላህ በቂዬ ነው
ባለቤትሽ እድወድሽ ከፈለግሽ ንፅህናሽን ጠብቂ. ከስራ ሲመጣ በፈገግታ ተቀበይው ካች የሚፈልገውን አድርጊለት እሱ በሆነ ነገር ቢበሳጭ አች አይዞህ በይው ነራቶቹን አብራችሁ ፍቱ ::
ቤን ወንድማችን እውነት ነው እውነት መናገር በጣም ያስደስታል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጠክ
እኔስ እሜኔ ግን ለሱ መምኔ በጣም ቶጎድቺ እኔ ስደት ለይነኝ እሱሃገር ቤትነውእኔካንቺጋ ነኝ ብሎ እኔምእምንኩት ግንንሱ ሌላ ይዞ ቁጭ ኣለ እኔም ሁሉምነገር ለእዝግብሔር ብቻ።
ሴት ልጅ አንድትወደንስ😀
ለሁላችሁም ነው ያለው እኮ
ውደዳት በጣም ከልብህ አኑራት
አትዋሻት ከልብህ አፍቅራት
ቁጭ ብድግ ስራ 😀
@@SUNSHINE-hg5oz ክክክክክ
ቢኒየ።አድናቂህ ነኝ አድስ ገቢ።ነኝ
ቢኒ መልካም የካ በጣም
ቢኒ እምትለው በጣም ደስ ይሌል ነገር ግን የዋህነት በጣም ይጎዳል ማንም ወንድ እውነት ኣይቀበልም የዋህ በሞሆኒ በጣም ነው የጎደኛ ግን ሰው ቢበድለኝ በእግዚአብሔር እያገኘሁት ነው ሁሊም ተመስገን
እናመሰግናለን ቢኒ ግን አሁን ላይ ፍቅሩ ሁሉ በገንዘብ እና በዉሸት ሁኗል እግዚአብሔር ትክክለኛ አፍቃሪ /ባል ይስጠን
አፌ ቁርጥ ይበልልህ 100%ልክ ነው አስተማሪ ነው
Zuzu Zuzu jelese ewa selam#
ቢኔዬ እኔ በጣም ሸጋ ነኝ አንተም ሸጋ ነህ ለምን አንጋባም መብቴ ነው
haha eco
አሪፍ ጥያቄ ተጋቡ በኔ ፍቃድ
@@ቲጂቲጂ-ኀ6ኀ 😜😜😜😂😂
Hahaha
Selameh ybza bini
ይመችህ ቢን
ቢኒ እንዴት ሰንበትክልኝ እኔ በቅርቡ ነው የአንተን መመልከት የጀመርኩት በጣም አሪፍ እና ትህምርት ሰጪዎቹ ነው ሁሉ ነገር ደስ ይላል በርታ ጠንክር እግዛብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥክ
ወንድማችን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ልቦን ያድልን
hi hulachihum endet nachihu biniye wendochi legzeaw fashin teketay seat new yemifelgut mannet mnamn kere 😭😭😭 fkr yelem aybalm fkr ale gntegbarawi yemuyadergew yelem enea ahun tagebahu hulet werea new fkrun yabzalachihu belugn lenatem yemayalk fkr ystachihu😍😍😍😍
ምነው ቢኒ ፍቅር ያዘክህ እንደ ?😆
ነው መሰለኝ
@@adenhabeshawit7767 አሪፍ ነዉ
@@madesign21 ay sile app inji sile fikir siwora semiche alawukim damo lekaldi new
ፍቅር የማይዘው ማን አለ ብለሽ ነው😊
አባይ ኢትዮጵያ። ትክክል እህት ማለት ኢትዮ ሂዶ ከመጣወድህ ሰለ ሚስት ሴት ምናም ነዉ እሚያስተምረዉ ክክክ ቅርካለህ ይቅርታ አድርግልን ቢኒ ትክክል ነህ
ሰሞኑን ዳርዳሩን ስትል አውቄብሀለሁ ፎንቃ ገብቶልሀል
ቃልኪዳን /እህተ ማርያም ክክክክክክክ
ትክክል ቢኒ እግዛብሒር መልካም አፍቃሪ ይሰጠን
እውነት ነው ውሸት መጥፎ ነው እኔ ያገባሁት ባሬ ገና ሳንጋባ ምንም የለኝም ብሎ ተጋባን ግን እውነት አልነበረም በተጋባን በሳምቱ ልጁ ነኝ ብሎ መጣ እኔም በጣም ከፋኝ ልጁን ጠልቼ ሳይሆን ከኔ በፊት የሆነ ስለ ሆነ ምንም ምንም አልነበረም ግን የሱ ውሸት እስካሁን ድረስ ሊያግባባን አልቻለም እኔም ልጅ ስለ ነበርኩኝ ልክ እሱጋር እንደገባሁ አረግዝኩ ወንድ ልጅ ወለድሁ ለልጄ ብዬ እስካሁን አለሁ ስለዚህ አትዋሹ ገና ትዳር ላላዛችሁ ነው የምላችሁ እውነት በእውነት የሆነ ነገር በጣም መልካም እና ጥሩ ነው
እኔ ግን የምወደው ልጅ ነበር ግን ሀይማኖታችን አንድ ስላልነበር እኔ እቀይርልሀለው ብየ ዎሽቸ አሁን ምን ይውጠኝ ይሆን ኡፍፍፍፍ ሀይማኖቴንም እሱንም ወድጀ አልሆን አለኝ ኡፍፍፍ ውሸት ከልክ ቢኒ 💔💔💔💔😭😭
ሀይማኖትሽ ይብለጥብሽ ተመሳሳይሽ እግዚአብሔር ይሰጥሻል እሽ
ሀይማኖት ይበልጣል ተመሳሳይሽን ፈጣሪ ይስጥሽ ወይንም ተማመኑ ወደ በ ሀይማኖት ሁኑ
ወይኔ እናቴ እኔም ገጥሞኝ ነበር አሁን ትቼዋለሁ
ሀይማኖትሽን ምርጪ. ለወድ ስትይ ሀይማኖትሽን እዳትከጂ. ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና እኔም እዳቺ ገጥሙኛል እወደዋለሁ ይወደኛል ግን እሷ ሙስሊም ነበር እኔ ሀይማኖቴን. አልቀይረም ብዬ. እሷን ተውኩት ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል የፈጠረን አምላክ አድ ነው
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል አይዞችሁ በሀይማኖት እማይመሳሰል ሰው መጀመርያ አታዋሩ ምክንያቱም ጉድ ያመጣል
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በማንነቴ ቀረቤ የተባረከ ትዳር ሰጦኛ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን
አሜን የእኔ እህት ደስታሽን እስከመጨረሻው ሙሉ ያርግልሽ
tadlesh amn
እውነት ነው ወንድማችን ከምንም በላይ ውሸት ውይይይይይይይይ
Amennn
አሜን፫
የአሁን ጊዜ ልጆች ቁሳዊ ነገር ይፍልጋሉ እምነትህ አላህ ይጨምርልህ 1000 Like
*ቢኒየ እውነት ነው ። እናመሰግናለን*
*እኔም እስካሁን ጓ/ኛ አልነበረኝም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወደው አገኘው እኔ በጣም ነው ምወደው የሀገሬ ልጅዎች እንድንገናኝ የድንግል ልጅ ይርዳሽ በሉኝ*🙏
እግዚአብሔር እንድትገናኙ ይርዳሽ ላንቺ ካለው
እግዚአብሔር ይርዳሺ እማሚ ለኔም ፆለት እድርጌልኝ
ቢኒ ስለ ምክርህ በፈጣሪ ስም በጣም አመሰግናለው ግልፅነት የሚጠቅመውን ያህል ይጎዳልም ፈጣሪ ባርኮ የህይወት አጋር ይስጠን ብሎ የሱን ቀን መጠባበቅ ብቻ ነው ሚሻለው
እናመሰግናለን ወድማችን,እግዚአብሔር" ለሁላችንም ንጹሕ ፍቅር❤ይስጠን አሜን
ዋው
ኣሜንንን
🤲🤲🤲
እኔ ሙስልም ናን ጃግና ዋድሜ ኡናት ላማናጋር ቡዙ ግዜ ተምህርቶችክን እክታትላላው ባጣም ድስ ያምሉን ና ህይዋተን ያምቕይሩ ትምርቶች ናቻው ያዘሬ ዳሞ ጡሩ ምክሪ ናው እኔ በበኩሌ ውሽተ እሎድም ፋጣሪ ባላሃበት ስላምህን ያብዘው ባዝው ቓጥልበትህ
የፍቅር የመጀመሪያው ምዕራፍ ታማኝነትና ግልፀኝነት ነው 👏👌
ለምክርህ አናመሰግናለን ግልፅነት በጣም ይጎዳል በጣም ግልፅ ሰትሆንላቸዉ የዋህ/ጂል ነወ የሚሉህ ነወ 👍👍👍👍👍
ትክክል
ልክነሺ
Dhd Ssss ጀከላህ አበይ ለካፈር
Dhd Ssss በትክክል ወላሂ
Hi
ውይ.ቢኒየ.የኔ.ቁም.ነገርኛ.ስወድህ.ፈጣሪ.እዳንተ.አይነት.ባል.እድስጠኝ.ፀለት.አድርግልኝ..የምትፕስታችው.ነገሮች.ሁሌም.አያመልጠኝም.ወድጀዋለሁ.በርታ.ወንድሜ.ስላምህን.ያብዛልህ
የእውነት ወንድማችን ቢኒ ትክክል ነክ ሃሳብክ ባንድ አጋጣም እኔም ካንድ ልጅ ጋር ተዋውቄው ለብዙ ጊዜ በእህትና በወንድምነት እናወራ ነበር እና ብዙ ጊዜ ሲበዛ በጣም ስለምቀሪበው ሁሌም ግልፅ ነኝ ለሱ የእስጤን ሳይቀር እነግረው ነበር ግልፅኝነት ለራስነውና. ግን ከጊዜ በዋላ እሱም በጣም እያፈቀረኝ መጣ እሱም ከኔበላይ ለእውነት የሚቆምና እውነትን የሚያወራ ብዙ ትምህርትን ከሱም አገኘው ማንነቱን ምንም ሳይደብቀኝ ሁሉንም ነገረኝ ከጊዜ በዋላ ውድ ፍቅር ገባን አሁን ሶስት አመት ሊሞላን ነው እና አሁን ባልና ሚስት ሆነናል እስኪ መሪቁን ጥሩ ሂወት ይስጣችሁ ብላችሁ
እና እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ቢዘገይም ግን አይቀርም ለኛ ያለው እና ወንድማችን ቢን ልክ ነክ እራስክን መሆን ውበት ነው እንደራስክ መኖር ብስለት ነው እንደ ቤትክ ማደር ጥበብ ነው የሚለው አባባት በጣም እወደዋለው
ቢኒሻ ስለምክርህ እናመሰግናለን እንደ ኢትዮጵያ ወንዶች አስቸጋሪ ነገር የለም ሁሉም ማለቴ አይደለም ግን አብዛኞቹ ክፉ ናቸው
ምንም ክፉ ነገር እንኳን ቢያደርጉ አሲድ የለባቸውም የስንቶቹ እህቶቻችን ብርሃን አልባ የሆኑ አሉ ለሴቶች የምቆም ህሊና የላቸውም ግን
➤እኛ ሴቶች
እናታቹ
እህታቹ
ሚስታቹ
ነን
➤አትግደሉን
➤አትወሹን
➤አትስረቁን
➤አሲድ አትድፉብን
➤አምላክ የሰጠን ብርሃን አታጨልሙብን
ስጋችሁ ስጋችን ነው
ስጋችን ስጋችሁ ነው
ደማችሁ ደማችን ነው
ውሸት ሳይሆን እውነት ተናጋሪ
ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር አስተማሪ
እውነተኛ ወዳጅ ፈጣሪ ይስጠን የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው
የኢትዮጵያ ወንዶች ጎበዝ ቢሆኑ ኖሮ እኛ ሴቶች ወደ ስደት አንሰዳድም ነበር እነሱ እውነት ለመናገር ባሁን ሰአት እሬት መልስ ነው የለኝ ከአንዳንድ እህቶቼ ስቃይ በተለይ የአሲድ ነገር ውስጤ አቃጥሎኛል
እውነት ነው የስንት እህቶቻችን ህይወት ተበላሸ
ኧረ ወንዶች እንደ ሰው ሁኑ ጭራሽ ዳቢሎስ አትሁኑ ፀልዩ ስገዱ የአሲድ ነገር ወንድሞቼን ሳይቀር በጣም እያስጠኝ ነው ባልና ሚስት ሰጣሉም ቶሎ ብዬ ወደ ሴቶች አደላለሁ ምክንያቱም ወንዶች አሲዳሞች ስለሆኑ አሲድ በኪሱ ይዞ የሚዞር ወንድ የዳቢሎስ አገልጋዮች ናቸው ሁሉንም ወንዶች ማለቴ አይደለም ሴቶችም እባካችሁ ተማከሩ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ዝም ብለሽ መልክና ሀብት አይተሽ ስትለፋደጅ ህይወትሽን አጨልሞት እንዳይቀር የፀፀት እሳት ሲያቃጥልሽ ከሚኖር ትዳርን ከእግዚአብሔር ጠይቂ ሀብትና መልክ አይተሽ አትግቢ እህቴ ላንቺ ነው አንተም ወንድሜ ካልተስማማችህ ተዋት ህይወቷን አታጨልም አንተም እሷን አቃጥለህ በተራህ በፍርድ ቀን እንዳትቃጠል
እዉንት ነዉ የአሰደ ነገር በጣም የማል😭😭
Yesss
እይይ ቢኒ ያልክውን አክብርልሃለው ግን ፍቅር ፎርሞላ የለውም
እንዲወድን ማድርግ የምንችል አይመስልኝም
ግን ያው ቦነስ እግዜር ሆይ የኔ አዳምን ላክልኝ ማለት ነው
ኒናየ እንዴት ነሽ
ቆንጅየ እንደት ነሽ
በትክክል ማርርርርር😍😍😍
ትክክል በለሻል ቆንጆ
ፎርሙላማ አለው ሞኞ
አይ ቢኒ ምንም፡መልካም፡ቢሆን ፈጣሪ ካልፈቀደው አይሆንም አሉ ደሞ ጥሩ ስትሆንላቸው ለልባችን ቁማር የሚጫወቱ ወንዶች ልቦና ይስጣቹ አቦ
በትክክል ውንድሜ።❤❤😘😘😘
እግዚአብሔር መስትውልን ይስጥን ውንድም እውነትህን ነው በጣም እናምሰግናለን
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ትክክለኛ መልዕክት ነው እኔም ብሆን በማንነቴ እኮራለሁ ማንነቴን የምነግረው ወንድ ማንነቴን የማይወደኝ ወንድ የራሱ ምርጫ እንጂ የኔ ስሕተት አይደለምና በማንነቴ መቅረብን እና ግልፅ መሆኔን መቼም አልተውም መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር ባላገኘውም በሰማይ የማገኘው ነውና ለምድራዊ ሕይወት በውሸት ባልሆነ በሌለኝ ማንነት መቅረብ ወይም መተዋወቅ ወይም ማግባት አልፈልግም፡፡ ባለኝ ማንነት የመቅረብ ልምድ ዋናው ማንነቴ ነው እና ቢኒ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ፡፡
በጣም ደስ ይላል ትክክል ነገር ነው የተናገርከው ደስ ይላል ቀጥልበት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
ፍቅርኮ የእግዚአብሔር ዉድ ሥጦታ ነዉ እናም ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ያድለን
ኣሜንንን
🤲🤲🤲
amen
አሜን አሜን አሜን
እውነተኛ ፍቅር የግዜአብሄር ስጦታ ነው እውነት ነው ቢኒዬ +++ እኛም እንወድሀለን ሰላም ላንተ ይሁን
ጥሩ መልእክት ነው ብቻ እግዚያብሔር መልካም አዳምን እና ሄዋንን ያገናኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ አባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ስጠኝ እናመሰግናለን ቢኒ ያሁኑ ወንድ ገንዘብ የሌላትን ሴት ከሚወዱ ቢሞቱ ይሻላቸዋል
ክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክ ወይ ሰው
አይ ወሬ በዚህ ዘመን ሴቶቹ አይብሱም ?
ክክክክክ ምናልባት አባይ ቀን ወቶለት ካለቀስ?
@@_tagaimedia9298 ተሳስተካል ወንድም ወንዶች እውነተኛ ፍቅር አያቁም ለምን፡እንደሆነ ግን አላቅም
ትክክል ነህ ወድሜ አልተሣሣትክም እ/ር ይባርክህ ግን ሁሉም ሤት ሁሉም ወንድ አድ አይደለም እደመልካችን ልባችንም የተለያየ ነው ሥለምክርህ እጂግ ላመሠግንህ እወዳለሁ ፈጣሪ ጥበቢን ያብዛልህ የእውነት ጥሪ ምክር ነው
እናመሰግናለን ቢኒየ የኔን ታሪክ በአጭሯ ልንገራችሁ በእርግጥ ልጁ ከአገሬ ትንሽ ራቅ ይላል ሆናም ለ7 ወር ያሀል በስልክ አወራን በጣም ወደድኩት ሁሌም ቦታ ሰጥቶ ያወራኛል በጣምም ወደድኩት ፍቅረረም ሲይዘኝ የመጀመሪያየ ነው እመኑን እድሜየም 18 ነበር አሁን አመት አለፈው ግን አረሳውም ከዛ ጎደኛ እያለችሁ ነበር ሲወራኝ የነበረው ጎደኛው ለኔ ጎደኛየ ሆና ተገኘች እሷ አታውቅም እደሚወራኝ እሱ ጎደኛየ እደሆነይ ያውቃል እየደወልኩ ብዙ ነገር እሚወራኝን አጫውታታለሁ ደስ የሚል ልጅ ነው ነበር " እምትለኝ ከዛ በኢሞ ሁሌም በቪደወ እንደዋወላል አምድ ቀን ሳይደውልልኝ ጠፍቶ ዋለ ከዛም ኢሞ ላይ ገብቸ ሳየው 3 ሰአት ሆኖታል ከወጣ ስደውል ጠራልኝ ኔትም ነበረው ከዛ አያነሳም ደግሜ በቪደወ ደወልኩለት እሷ ገዛ ጓደኛየ አነሳችሁ በወለምታ አየሁዋት አነሳችውና ካሜራውን አዞራ ማነሽ ምን ፈልገሸ ነው አለችኝ በድምፅዋ ባዴ አወኳት እዴ እንደ መሁባየ መሁባ ነሸ አልኳት አወ " ማነሸ አለችኝ አላወቅሽኝም አልኳት አረ እኔጃ አለችኝ ከዛም ዘጋሁት ጠይቃው ነው መሰል ደውለሽ ነበርዴ ቤተሰብ ጋር ሁኜ የአክስቴ ልጅ ናት ያነሳችሁ አለኝ ልቤ ለሁለት ተሰበረ ምን ልበላችሁ አለቀስኩ የት ልግባ ብጮህ ደስ ይለኛል ግን እንደት ብየ ሰው ቤት ነኝ ማለቴ ስደት ነው ያለሁት ከዛ ጥሩ ልጅ ጋር ተገናኝተሀል አግብተሀት ኑር ደስታህ ያስደስተኛል ላሳለፍናቸው 8 ወራቶች እጅጉን አመሰግናለሁ ብየ ሲሜን አውጥቼ ሰበርኩት ሌላ ሲም ገዝቼ ሚዲያየንም መደዋወያየንም ቀያየርኩ ፎቶዎቹን አጠፋሁ ግን ዛሬ እጅጉን ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ኮሜት በሂወቴ ሰጥቼ አላቅም ነበር ግን ንግግርህ በትክክል ነው ያልከው እደዉሸት እምጠላዉ የለም የኔን ሀሳብ በትክክል ገልጸህዋል እናመሰግናለን ወድማችን
ሚኪዬ እኔን የጓዳኝ ግልፅነቴ ነው በጣም ጎድቶኛል ባሁኑ ሰአት ግልፅ ሆኜ ስቀርበው ግልፅነቴ ጓድቶኛል የውነት
sala mala ayzoh. Wendm khonk ayzhi glsnt mlkam neu. Lachi weym late yalu yetm ayhidm
ወድማችን ቤኒ የኛ መልካም ሠው እረጅም እድሜ ይሥጥልን ግን በአሁን ሥአት አምላክ የባረከውን መርጦ ይሥጠን ትክክልነህ ወድሜ
አይዞሽ እኔም እንዳንቺው ሆኘ ቁጭ ብያለው የሚመጣው ሁሉ ውሽታም ይመስለኛል
እኔም እንዳች ነኝ ግልፅ መሆኔ በጣም የሚወደውን ፍቅረኛየ አጥቻለሁ
ትክክል ነሽ ይሁን እጅ ያለመደብኝን ዉሸት ጉራ የት ላምጣዉ እኔን ደግሞ ለየት የሚያደርገኝ ቢኖር የጠየቁኝን ብቻ አይደለም ያልጠየቁኝን ሁሉ ነዉ የምለፈልፈዉ አይይይይ
ትክክል ነህ ወንድም እሲ ለኮሜንት አዲስ ነኝ እንድጠነከህ በርች በሉኝ ❤
ቢኒዬ ወንድማችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ትክክል ነህ እራሣችንን ሆነን መገኝት አለመዎሸት ከባድ መልክት ነው ቢኒዬ ወንድማችን የወጣትነትህ ዘመን ይባረክ በእድሜ ልጅ ነህ አሰተሣሠብህ ትልቅ ሠው
ወድማችን ልጅ ቢኒ እኔ ከልብ ነው የማመሰግንህ ስለምክርህ እግዚአብሔር አብዚቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁ የሆነ ከምንም የፀዳ ፍቅር ይስጠን ሁሉም የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው እና
ስውን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም ንፁ ልብ ብቻ !!
ቢኒ ልክ ነክ ግን ሁሉም ስው የራሱ የሆነ ስሜት እና ፍላጎት አለው
Betam
ንፁህ ሁኝ ግን ተጎዳዉ በተከታታይ😢😢😢
Like neshi
እንዳአባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችው ሴት ያገኝ የታደለነው ምክኔያቱም ገንዘብ ሀብት ነብረት ከዘመድ አዝማድ ይወረሳል ሜስት ግን ከእግዚአብሔር ብቻናት ከእግዚአብሔር ያልሆነው አሁን እያየነው ነው ሰላም የላቸውም አብረው ግን ይኖራሉ
በጣም
Tekekel
ልክ ነህ ግን ሁሉን የሚሰጠን ከአምላክ ነው ማንነቴ እምነቴ ነው ባለኝ ነገር እንጅ በሌለኝ ነገር አልኖርም ከምንም በላይ እምነት ይኑረን ፈጣሪዋን የምትፈራ ወይም የሚፈራ አይዋሽም
በትክክል እውነት ነው ቢኒ እናመሠግናለን
በትክክል ቢኒዬ እናመሰግናለን አዎ ግልፅነት ለጊዜው ሊጎዳ ይችላል ግን ዘላቂያዊ ደስታ አለው
እኔም ግልፅ መሆኔ አልጎዳኝም አልሃምዱሊላህ ከኒካህ አጋሬ ጋ ብዙ አመታትን አስቆጥሬለሁ እርሱም ለኔ ግልፅ ነው እኔም ለርሱ ግልፅ ነኝ ሁሉም ነገር ከራስ ይጀምራል
በጣም እናመሰግናለን ግልፅነት ለራስ ነው::
እኛም እንወድሃለን በተለይ እኔ በጣም ነዉ ምወድህ ትምህርትህ ምክርህ በጣም ነዉ እማያስደስተኝ እግዚአብሔር ያሰብከዉ ያድርስህ ክፉ አይንካህ ወንሜ ።
የሚያወራዉ እጂ ሚተገብረዉ የለም ።
Ya lek nesh
Is this guy married? Who is this guy, ?
👍1
ዋውውውውው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ቢኒ በርታ ይብዛልህ ውሸት የሀጢአትም ነው ትክክክል ነህ ሰው እራሱን ሆኖ ነው መቅረብ
እውነት ነው ልጅ ቢንዬ ተባሪከ እናመስግናለው
ቢኒ እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ስላምክ ይብዛልን እናመስግናለን
አይ ቢኒየ መልካም ስው እኮ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ወንድማችን ያአሁን ጊዜ ወንዶች ዳሌ እና ብር ነው ሚወዱት ውይይይይ ማስመስል ሲቸሉ እንዲያው ምን ብየ ልናገር ቃላት የለኝም እንዳልሳደብ ቢኒ ሁነህ እብፕ ነው እንጅ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሰመሳይ እኮናቸው
ኣምላኬ ሆይ እግዚኣብሄር የሚፈራ ኣዳም ስጠኝ
በጣም ቆንጅ ምክር ነው አመሰግናለሁ
ትክክል ቢኒነው
Amen amen amen
ሀይ ጋደኞቼ በፈጠራችሁ አንድ ሰው እያወራችሁ ሪከረድ የሚያደረግ አፐ አለ ስሙን የምታቁ ተባበሩኝ
አሜን
ትዳር እግዚአብሔር ሲሰጥ ነው ለኔ ያለው የትም አይሔድም ግን ከአሁን ትዳር ብቸኝነት ይሻላል የሰው ልጅ ሲፈጠር ለሁለት ነገር ነው አንድም እራሱን ገዝቶ ሊኖር ሁለተኛው ዘርን ለመተካት
እውነትሽ ማማየ
ስለ ምክርህ እናመሰግናለን እኔ ይመስጌን ታማኝ የፍቅር አደም ጌታ ሰጠኝ
ቢኒ በመጀመሪያ አት ትክክለኛ ሀበሻ እውነት የእግዚያብሔርን ህግየተከተልክ ልጂ ነህ።ምክርህ100%ትክክል ነው ፍቅርን የተማርነው ከፍቅር ባለቤት ከራሱ ከፈጣሪ ነው፡ስለዚህ አንዋሽ፣ታማኝ እንሁን፣ግልፅም እንሁን ምክንያቱም እነዚህን ከተገበርን የኛ የሆነው ሁሉ የትም አይደበቅ፡አይምሮአችንም ደስተኛ ይሆናል።
ትክክል አስተዋይ ነህ እግዚያብሄር ንፁህ አፍቃሪ ይስጥህ
አዎ ግን አሁን ጥቅም ላይ እየተመሰረተ ነው የሚጠይቁት ትዳርም ቢሆን የሆነ ነገር ሳያዩ አይጠይቁም ብዙ ታዝቢአለሁ።እንደውም ጥቅም ላይ ለሚሮጡ ብታስተምር እላለሁ።መልእክቱ ጥሩ ነው በርታ
እናመሰግናል አሪፈ ምክረ ነወ ወንድማቸን
በትክክል ቢኒ እኔ እራሱ ውሸት አልወድም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጥን በለሄበት ሰላምህ ይብዛ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተትክክልነህግንእኔግልፅነትበጣምጎዳኝግልፅባልሆንኩብዬያለቀስኩበትጊዜአለ
እረ ግልፅነት በጣም ይጎዳል ከራሴ እልቅ ለሱ በጣም አዝንለት ነበር ግን ሄድዋል ይመችህ አልኩት ግን አልቀናውም በራሳችን ሊደርስ የማንፈልገውን በሰው ላይ ባናደርግ ጥሩ ነው ወንዶች
አይዞን ጥርግ ይበል ይበጣል የተሻለ
በዚች አለም ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ዘርና ጎሳ ሀብታምና ድሀ ብሎ የማይለየው እርሱ ብቻ ነው። ቢኒየ እናመሰግናለን ስለምክርህ ያው ዘመኑ ከፍቷል ብየ ነው ግልፅ ሁነህ ብቀርብም የጭቃ እሾህ ሁኖ ነው የሚጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት መልካም ብለሀል ግን ባሁን ጊዜ ታማኝ የለም እግዚአብሔር እሱው መልካምን የእኛ የምንለውን ይስጠን
አይ ወድሜ ቅስሜን ሰብሮት ጠፍታል አሁን ፍቅር ሴሉኝ አጠላሌ አይ የዛሬ ወዶች ብቻ እህቶቼ ተጠቀቁ አዳዶቹ በውሸት ቅስም ይሰብራሉ
ወድሜ እናመሠግናለን የልጅ አዋቄ መልካም ሠው
እዉነትነዉ
አውነት ነው
አቦ ይመቺህ ምአለ ሁሉም እዳተ ቢያስብ በጣም አተማሪ መክር ነው።
እስቲ ሰለወጌል አስተምር ሚያምርብህ እሱ ነው እንዲት ሴት ፈጣሪዋን ከወደደች በቂዋ ነው እሱ ደግሞ መርጦ ሚወዳትን የትዳር ጓደኛ ይሰጣታል ተግባባን!
100%
ትክክል ነሺ
የዘንድሮ ወንድ የሚወደው የአልጋ ላይ ጨዋታ ጎበዝ ከሆነች ብቻ ነው
ከከከ
😂😂😂😂
ክክክክክክክክወየውውው
ክክክ
Kkkkkkkkk weyni gedyi besaki
በእዉነት እዉነትህነዉ እንኳንስ ለትዳር ቀርቶ በስአት ያገኘሁትን ሰዉ ላጋጣሚ በምንወራበት ጊዛ የለለ ዉሽት ሲያወሩኝ እግዛብሄርን እኔ በጣም ያሰዉ ሰዉ መስሎኝ አይታየኝም እና እኔም ለሰዉ ዉሸት አላወራም ሲዋሹኝም ያቀጠቅጠኛል እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር እና እምትዋሹ ሰወች አስተካክሉ ምክንያቱም ከሰወችም ተፈጣሪም ያጣላል
እውነትህ ነው ዋሽቶ ከሚያገባኝ እውንቱን ነግሮ ቢትወኝ እመርጣሎሁኝ
ልጂ ቢኒ እንኳን በደና መጣክ እኛም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደና ነን
ቆንጆ
ዛሬ እኮ ፍቅር ባፍ ብቻ ሆናል ወይም ብጥቅም
እናመሰግናለን ወንድማችን
Isti achi lemitoji min hoshilet
ወገናችን ጥሩ ት ም ነዉ የምታስተምር ተጠቃሙወች ያድርገን አላህ ይጠብቅህ ማሻአህ ንገግርህ አደብ ያለህ ነህ አደብም እያስተማርከነ ነዉ ነህ እናመሰግናለን
ቢኒዬ ልክ ነህ አስተዋይ ሰው እንዳንተ ነው!!! ስለ መልካም ምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ። ለሁላችንም ከውሸት የፀዳ ልብ ይስጠን።
እነማሰግናለን ብኒየ ግን ጊልፂነት በጣም ይጎደል እኔን የጎደኝ ግልፅነቴ ነው 💔😒 እግዚአቤሄር ለሁላችንም ንፁ ፍቅርን ያድለን አሜን
እናመሰግናለን ቢኒዬ. ጥሩ ትምህርት. ነው. ግን. አዳዴም ግልፅነት. ይጎዳል.
tkkl wlihy ygodale
ብዬ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ሰላምክ ይብዛልን
ቢኒ የኛ ምርጥ ወንድማችን ያሁኑ ዘመን ሴትም ሆነ ወንድ 90% ፈጣሪዉን አይፈራም b/c የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉና እግዚአብሄርን የሚፈራ ደግሞ አይዋሽም አይታበይም በሀሠት አይመሠክርም
መልካም ሴት ከእግዚያቤር ዘንድ ናት ፈጣሪ ላንተ ያለውን ደግሞ ለማንም አይሰጥም
ትክክል ነህ ወድሜ
እኔም በዚህ ምክንያት ተለያይቻለሁ
ውሸት የሚባለውን ያጥፋልን
bee tikikile Tabareki
ትክክል ነክ ወንድሜ
ግልፅነት ሲጉደኝ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም በአሁን ጊዜ ብቸኝነት ይሻላል ስጀመር ፍቅር መስፈርት የለውም
ወንዶች ገደል ይግቡ አቦ ልክስክሶች ናቸው
ክክክክክ
Lemn ehte gen hahah
ኢክራም አህመድ 😂😂😂😂😂
አርህ ግዜው ተቀይሩልህ
በትክክል
ቢኒየ ማኛፐፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ምክኔያቱም እግዚያብሔር ፍቅር ነዉና ለማንኛዉም ከፈጣሪ በታች ከኛም የሚጠበቀዉን እንድናቅ ስላደርከን 10q
ጃዝህን ኸይር ወንድም ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ውሸትና ተንኮል አኗኗርን ብቻም ሣይሆን አሟሟትንም ያበላሻል ወንድም ትክክል ነህ አላህ የልብ ኢማን ይወፍቀን ኢንሻአላህ
ኡ ኡቴ እስኪ ተውኝ ግልፀኝነት ይጎዳል ለማንኛውም መልካም በእምል ይሁንላችሁ ማሮች
የሚያወራ እንጂ የሚተገብር የለም ቢኒ
የሚያወራእንጂየሚተገብርየለምቢኒ
👍💕💕💕
ነተግብር ኣለና ኩሉና ሓደ ኣይኮናን
እኔ ግን በጣም የምወደው ጉደኛየ አይወደኝም ዉስጡ በጣም ድብቅ ነዉ ያን ትቼ ሌላ አፈቀርኩኝ ግን በጣም ግልፅ ነዉ ግን በሌላ ስልክ ስፈትሸዉ ምን ቢለኝ ጡሩ ነዉ ምንም ጉደኛ የለኝም ብሎኝ ቁጭ አለ ታዳ ምን ላድርግ ትላላችሁ እህት ወንድሞች እስኪ ምክር ለግሱኝ በጣም ነዉ ልቤ የዲማው
አረ ቆንጆ ግዜዉ ሣይመሺ ውልቅ
@@thanksgusslord804 ማለት
Ere zari yemitamn yelem fkirshin eske chershi abershi hugn weyme zem beleshi chay
የተውሳና ትግል ተግለሽ ከልሆኔ ከፋጠር ዘንድ የሚማጠውን ጠብቅ!!!!
ቀይ ካርድ አብይው ባክሽ የውሸት መጨረሻው ሽሽት ነው አንቺ ግን ፍቅሩ ካለሽ ከእሱ ለመራቅ ቀስ በቀስ ከእግዚአብሔር ጋር ውልቅ ለማለት ሞክሪ ከዚያ በዚያ በዋሸሽ ስልክ ልክልኩን ንገሪው አንቺ እንደሆንሽ ውይይይይ ወንዶች ይድፋችሁ መድኃኒአለም ሌቦች ውሸታሞች ናቸው
ወንድሜ ቢኒ በእኔ በኩል እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ አመሰግናለሁ ወሳኙ ነገር ግልፅነትና እዉነት ነዉ
ዋውውው ቢኒ በጣም ትክክል እና ግልፅ የሆና ነገር ነው thanks
You are 300%right
ቆጆ ምግር !
ቢኒ ምነዉ ቻነሌን አላስተዋወክልኝም በኢኒስተግራም ልኬልክ ነበር
Zari ewnta yelm bini
Aye wendema weshet yelalabet feker ayemesetem enje behon akefam
ትክክልና ጠቃም ምክህረ ነው የውሻት ማጫረሸ ውራደት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ያስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ልክ ነህ በእውነት
እግዛቤር ያክብርልን ቢንዬ ምክርህን ተቀብያለው ለሁላችንም መልካም ሰው ይግጠመን
ፎቃ ገባልክ እዴ ቢኒሻ አሪፍ እይታ ነዉ
አይ ወንድሜ ውሸት ባይኖር የስንቱ ትዳር ባልፈረሰ እናመሰግናለን
እውነት ልክ ነው ያልከው ሁሉ ግን ወንዶች ውሸት ነው እሚወዱት
ልጅ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚነው
በኡነት ቢኒ ወንድማችን እንዳተ አሰታዋይ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ ነው ያንተን በቪዲዮ ሚዮ እና በጣም አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታልን
አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር የምፈራ አዳም ስጠኝ።
ካፕልኬሽን ወደ ፍቅር ደስ ይላል ።
አው
አላህን የሚፈራ ከሆነ በቂ ነው የሚወደኝ አላህ በቂዬ ነው
ባለቤትሽ እድወድሽ ከፈለግሽ ንፅህናሽን ጠብቂ. ከስራ ሲመጣ በፈገግታ ተቀበይው ካች የሚፈልገውን አድርጊለት እሱ በሆነ ነገር ቢበሳጭ አች አይዞህ በይው ነራቶቹን አብራችሁ ፍቱ ::
ቤን ወንድማችን እውነት ነው እውነት መናገር በጣም ያስደስታል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጠክ
እኔስ እሜኔ ግን ለሱ መምኔ በጣም ቶጎድቺ
እኔ ስደት ለይነኝ
እሱሃገር ቤትነው
እኔካንቺጋ ነኝ ብሎ እኔምእምንኩት
ግንንሱ ሌላ ይዞ ቁጭ ኣለ እኔም ሁሉምነገር ለእዝግብሔር ብቻ።
ሴት ልጅ አንድትወደንስ😀
ለሁላችሁም ነው ያለው እኮ
ውደዳት በጣም ከልብህ አኑራት
አትዋሻት ከልብህ አፍቅራት
ቁጭ ብድግ ስራ 😀
@@SUNSHINE-hg5oz ክክክክክ
ቢኒየ።አድናቂህ ነኝ አድስ ገቢ።ነኝ
ቢኒ መልካም የካ በጣም
ቢኒ እምትለው በጣም ደስ ይሌል ነገር ግን የዋህነት በጣም ይጎዳል ማንም ወንድ እውነት ኣይቀበልም የዋህ በሞሆኒ በጣም ነው የጎደኛ ግን ሰው ቢበድለኝ በእግዚአብሔር እያገኘሁት ነው ሁሊም ተመስገን
እናመሰግናለን ቢኒ ግን አሁን ላይ ፍቅሩ ሁሉ በገንዘብ እና በዉሸት ሁኗል እግዚአብሔር ትክክለኛ አፍቃሪ /ባል ይስጠን
አፌ ቁርጥ ይበልልህ 100%ልክ ነው አስተማሪ ነው
Hi
Zuzu Zuzu jelese ewa selam#
ቢኔዬ እኔ በጣም ሸጋ ነኝ አንተም ሸጋ ነህ ለምን አንጋባም መብቴ ነው
haha eco
አሪፍ ጥያቄ ተጋቡ በኔ ፍቃድ
@@ቲጂቲጂ-ኀ6ኀ 😜😜😜😂😂
Hahaha
Selameh ybza bini
ይመችህ ቢን
ቢኒ እንዴት ሰንበትክልኝ እኔ በቅርቡ ነው የአንተን መመልከት የጀመርኩት በጣም
አሪፍ እና ትህምርት ሰጪዎቹ ነው ሁሉ ነገር ደስ ይላል በርታ ጠንክር እግዛብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥክ