ወንድ ልጅ ከልቡ እንደፈቀረሽ የምታውቂበት 7 ምልክቶች 7 signs that you know a man loves you from the bottom of hisheart

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @fikr9286
    @fikr9286 Рік тому +96

    ሴቶችዬ በእውነት ነው ምላቹ እውነተኛ ባል ሚታገኙት ከፈጣሪ ስሰጣቹ ብቻ ነው::::: እናንተም በፀሎት ፈጣሪያቹን ለምኑት ይሰጣቸዋል
    ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር ያድለን አሜን🙌

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +60

    ፍቅርም ሆነ ቲዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እና አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው የኛ የሆን የትም አይሄድም እንደውም ብዙ የሚያወራ አፍቃሪ አይደለም አስመሳይ ሰው ሙሉ ጊዜውን ይሰጣል

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Рік тому +71

    ማፍቅርም መፍቀርም ይቅርብኝ ብየ ለምቻየ ደስተኛ ሁኝ እየኖርኩ ነው አልሃምዱሊላ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ Рік тому +184

    ያፈቀረ የወደደኝ መስሎኝ አፍቅሬ ልጂ አስታቅፎኝ ነው የሄደው አላህ የስራውን ይስጠው ያረብ መቸም ይቅር አልለውም ሂወቴን አበላሽቶት ነው የሄደው 😭😭😭😭😭

  • @Masilove-b8y
    @Masilove-b8y Рік тому +16

    በነገራችን ላይ ባሌ ኤሄ 7ቱም ነገር አለው እግዚአብሔር ይባርክው በጣም ነው ደስ የለኝ ይህንን ነገር ስሰማ እኔም እወዶዋለሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያፈቅራኝል ማለት ነው 🥰😘😘😘🥰🥰

    • @dibbadibba6210
      @dibbadibba6210 Рік тому +1

      Yani beli 1negri yalemi

    • @User12073-d
      @User12073-d Рік тому

      ምንም የለም ከተናገርከው ወይኔኔኔኔኔ ተበላሁ

  • @sefaneshtaju
    @sefaneshtaju Рік тому +6

    እውነት ነው አመሠግናለው ለትምህርቱ

  • @alemituegebeyehu
    @alemituegebeyehu Рік тому +6

    እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሙሉ የሆነ ወንድ ባይኖርም ማወቁ አይከፋም

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Рік тому +8

    ፍቅር ሲጀመር እማ እንዲህ ነው የታወቀ ነው ግዜ ብዙ ነገር ይቀይራል ያሳያልም እግዚአብሔር ግን ካጣመረ አይለይም እና እግዚአብሔር ለሁሉም መልካም የፍቅር ህይወት ይስጥ እንጂ በተለይ አሁን ያለንበት ዘመን እማ በስላሴ ስም አስፈሪ ነው

  • @አዲስአለም-ሰ2ጐ
    @አዲስአለም-ሰ2ጐ Рік тому +56

    ሲጀመር ቀድመው ይሄን ምክር ሰምተው መች ይታወቃሉ ያልካቸውን ነገሮች ሁሉ በውሸት ያረጋታል የምር አትሞኙ ሴቶችዬ👌ፍቅርም ትዳርም ተፈጣሪ ነዉ ካፈቀራችሁም ጥርጥር አይግባችሁ እምነት ከራስ ይጀመራል በራስ መተመን ይኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @asterabebaw1332
      @asterabebaw1332 Рік тому

      እውነት ነው🥰

    • @melkamtadese4807
      @melkamtadese4807 Рік тому

      በትክክል እግዚአብሔር ነው

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 Рік тому +3

      😅ትክክል ነቁ

    • @HM-ir5ht
      @HM-ir5ht Рік тому +1

      ትክክል❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yeabseramelat-vz4pq
      @yeabseramelat-vz4pq Рік тому

      are bakek keldega leg yegzabher sexota new belk ..........................tedarem endeza neeeeew

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን የኔውድ ባለቤት ከሁሉም ውዶች ተመርጠህ ስለተሰጠህኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እኔ እውድሃለሁ ያው ፈተና ላይ ብንሆንም እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ደስተኛ ነን በተስፋ

  • @SemiraSemira-ln9ln
    @SemiraSemira-ln9ln Рік тому +3

    እድለኛ ነኝኮ አልሀምዱሊላህ ሀላሌ የኔ ንጉስ ይለያልኮ🌷❤❤

  • @lailaabdou2952
    @lailaabdou2952 Рік тому +1

    ትክክል ነው። እደዘ አይነት ፍረኝ አሌኝ አልሃምዱሊላህ 😊

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 Рік тому +1

    የገለጽካቸው ነገሮች ሁላ በፍቅረኛዬ አይቻለው እና በጣም ወንድ ልጅ ከአለቀስ በጣም ለሚወዳት ሴት ነው እና ይኤ ሁሉ ነገር በራሴ አይቻለው እና አሁን ያለውት በትዳር ላይ ነኝ ፈጣሪ ይመስገነ😘😘😘👍

  • @OlfiOlfia
    @OlfiOlfia Рік тому

    ትምህርት በጣም ተመችቶኛል ወድም አመሰግናለሁ

  • @yaredyared1233
    @yaredyared1233 Рік тому

    ትክክል ነህ 7ቱንም ። ግን እነኚህን sign ብታሳያቸውም ኩራታቸው more ይጨምራል ... ግን አንዳንዴ አለማሳየት ወይም በመጠኑ መቆጠብ ያስፈልጋል እላለሁ። አሪፍ ነው ብሮ እዳታቆም በደንብ ቀጥል ። plz bro በቀጣይ ከNice guy or Rude men በrelationship ውስጥ ማን ይጠቅማል፤ማንስ ይጉዳል ፤ ድክመት እና ጥንካራቸውስ ። እያነፃፀርክ ብሰራል እባክህን

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይምስገን ጌታ እየሱስ ይትባርክህ ይሁን እውነት እግዚአብሔር ለእኔ ይሰጥኝ ይትባርክህ በል ነው እግዚአብሔር ይምስግን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    አሪፍ ሀሳብ ነው በርታልን

  • @makiehhosen1380
    @makiehhosen1380 Рік тому +2

    ኸረ ወዳ ለምክርህ እናመሠግናለን እጅ የወንዶች ጉዳይ ከባድ ነዉ

  • @richabebaw3894
    @richabebaw3894 3 місяці тому

    Wow Thank you 😘

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    ስለ ወንዶች የማልሰማበት ወንድን የማላይበት ወዴት ልሂድ ኡፍፍፍ 😢😢😢

    • @dibbadibba6210
      @dibbadibba6210 Рік тому

      Edani ke ethiopian wuci beke yami wetsh isu nwu

    • @bintyesuf2679
      @bintyesuf2679 Рік тому +2

      የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም አንድ አይደለም

    • @restezenebe3586
      @restezenebe3586 Рік тому

      Menew siss Men Asbash new 🤔🤔

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 11 місяців тому +1

      እንዲህ አይባልም ተጎድተሽ ይሆናል ግን እነሱም እንድኛ የተጎዱም አለ ግን ሁሉም አንድ አይደለም ሴቱም ውዱም ይለያይሉ

  • @AlmQueen1713
    @AlmQueen1713 Рік тому +4

    Thanks bro🥰🥰🥰

  • @tableszeratsion5709
    @tableszeratsion5709 Рік тому

    You are so right Thankssss brother I really appreciate it

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl Рік тому +4

    ምርጥ ሀሳብ

  • @qweass985
    @qweass985 Рік тому +4

    እንኳን ደና መጣህ

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Рік тому +10

    አይ ወንድማለም በርቀት ያለንስ እንዴት እንወቅ🥺 ግን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን🙏

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 Рік тому

    እግዚአብሔር። ደህናውን ሢሠጥነው ሁሉምወሬጠው

  • @gebrezgitesfay
    @gebrezgitesfay Рік тому

    ጎበዝ አውነት ተናግረሀል
    በርታ

  • @semira2583
    @semira2583 Рік тому +7

    ኸረ በዚህ ከሆነ ተላለቅን 😂😂
    በጣም ጥሩ ምከር ነው እናመሰግን አለን

  • @tsionambo448
    @tsionambo448 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @qweqqweq7546
    @qweqqweq7546 4 місяці тому

    አሪፍ ሀሳብ ነው በርታልን❤😍

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Рік тому

    Waw so amazing tank you so much

  • @snrawitabye-pl5wh
    @snrawitabye-pl5wh Рік тому

    ተመስገን ይወደኛል ማለትነው እሱም ይለኝአል አመሰግናለሁ ያልካቸው ሁሉምአለ እሱጋር

  • @hayatadefa3029
    @hayatadefa3029 Рік тому

    ልጂ የአላህ ስጦታ ነውው አልሃምዱሊላህ በይይ

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Рік тому

    Endezeh aynet wond meder laye sayhon... yelem batkalay bahun giza weyyyy guddd

  • @mazimazi871
    @mazimazi871 Рік тому +4

    Bertalen bro

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 Рік тому

    Beseti wedi yamibeli esitelng

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Рік тому

    ትክክል ነው

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 Рік тому +3

    Ye ahun gezy wondoche asmesayoche nachew mawoke aychalem

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ Рік тому

    በትክክል😢😢

  • @leadkye3640
    @leadkye3640 Рік тому +2

    ፈጣሪ አፍቃሪውን ይስጠን እንግዲ

  • @s.m3272
    @s.m3272 Рік тому +19

    _እውነተኛ ፍቅር በአያቶቻችን ዘመን ተበልቶ አልቆል እራሳችሑን አፍቅሩ እህቶች አትሞኙ_

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 Рік тому +30

    ወንድ ልጅ ሲጠላ እሚያሣያቼዉ ምልክቶች አሣየን

  • @nuriamuhammed
    @nuriamuhammed Рік тому

    alah merko yst bcha laife bekolkulet wnd lij ..

  • @karamcell
    @karamcell 5 місяців тому

    Abiyi miss you

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ Рік тому +54

    ኧረ ያሁን ግዜ ወዶች በልተው ነው የሚሄዱት ።ቅመምች እዳትሸወዱ

    • @aben_eyob
      @aben_eyob  Рік тому +7

      ሁሉም አይደሉም ግን መጠንቀቅ አምከፋም

    • @zeebazeeba4554
      @zeebazeeba4554 Рік тому

      @@aben_eyob እዉነት ነዉ

    • @bintyesuf2679
      @bintyesuf2679 Рік тому

      ክክክክ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому +5

    ባአሁኑ ግዜ ግን ከልቡ የማፈቅር አለ ?

  • @MessiJemane
    @MessiJemane Рік тому

    ❤yebel bera ewenat new betem new yemewadew

    • @MessiJemane
      @MessiJemane Рік тому

      Bela lena yemereyam seteta new

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    እሬ ዳያ ለግዜው የማፈቅረው ዳሞዜን ነዉ ካየ አረብ አገር ብር ካካ ሃሃ ሰውየውን ሳፈቅረው ተመልሸ አዳምጣለሁ ሌላ ቀን አናመስግናለን ለምክሪክ

  • @simuyedemese115
    @simuyedemese115 Рік тому +1

    Abena bezi selemetake dase belognale beretalen

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 Рік тому +4

    ፍቅረኛ ነበረኝ ግን ግዜ የሚባል የለውም ቀኑን ሙሉ ኦን ነው የሚውለው ስደውል ይዘጋብኛል ስፅፍለት አይመልስልኝም ደስ ሲለው በሳምንት ምንም እንዳልተፈጠረ ያወራኛል እኔም ዝም ብዬ አወራዋለው ደህና ሆነ ስል ደሞ ተመልሶ ያው ነው በወንድምነት የማወራው ልጅ ነበር ኦን የምገባበትን ሰአቶች ጠብቆ ነው ኦን የሚገባው ግዜ ይሰጠኛል ይደውልልኛል ስደውል ያነሳልኛል ስፅፍለት አንድ ካንድ ይመልስልኛል ስለቤተሰቦቼ ይጠይቀኛል ድምፄ እንኳን ቀዝቀዝ ካለ ምን ሆነሽ ነው ይለኛል ከኦን ስጠፋ ይጨነቃል ፍቅረኛዬ ከፍቶኛል እያልኩት እራሱ ምን ሆንሽ አይለኝም አሁን ከዛ ልጅ ወንድምነቱም ቀርቶ ፍቅር ይዞኝ አረፈ ከፍቅረኛዬ ጋር ተነጋግረን እንድንወስን እናውራ ስለው ማውራት አይፈልጎም አሁን ከዛ ልጅ ጋር በፍቅር እፍ ብለናል ስለ ፍቅረኛዬም ያውቃል ግዜ እንደማይሰጠኝ ሁሌም ከፍቶኛል እለው ነበር ስሜቴን ሁሉ ይጠብቅልኛል አሁን ይባስ ሀገሬ ስገባ እንደማገባው ቃል ገባሁለት በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርግ ወይ አልያዘኝ ወይ አልተወኝ አስሮ አስቀምጦኛል ልቤ ግን ሌላ ወዷል

    • @asterabebaw1332
      @asterabebaw1332 Рік тому +2

      ኦ እና ኦን ላንይ ፈጦ እየዋለ ለምን አያወራሽም አትሸወጅ እህታለም ቆም ብለሽ አሳቢበት።

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Рік тому

      አይ እኔ እንደማስበው ኦን ቢያወራሽን አትሰሚውም ያውራሽ አይመስልሽም ለምን ይህ ጋደኛዬ ያልሽው በስስሽ ብልትሽ ገብቶልሻል አንቺም የፍቅረኛሽን ጊዜ አትግደይ ስለዚህ አገር ቤት ከመመለስሽ በፊት ንገሪው በፁህፍም ቢሆን እውነት ከሆነ ያልሻቸውን ምክንያቶች ደርድረሽ ፃፊለት ያው እናንተ ለመሸወድ ብልሀት አታጡም ብዬ ነው...don’t say I’m rude but it’s fact

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 Рік тому +1

      @@coolnassa1420 የፍቅረኛዬን ግዜ ምን አርጎቼ ነው የምገልበት እንዲ እየናቀኝ ሰላምታ እንኳን ለማይመልስልኝ ሰው ለምን ስላለሁበት ሁኔታ እነግረዋለው ከ24 ሰአት ውስጥ 20ሰአት ኦንላይን ነው ታድያ ለኔ ከዚህ ሁሉ ሰአት አንድ ደቂቃ አቶ ነው

    • @fevenkana6711
      @fevenkana6711 Рік тому

      Eskemtagebiw (ke hager eskemtaswechiw) Lihon ychlal.

    • @haneenabulaban6919
      @haneenabulaban6919 Рік тому

      Enem enda anchi negn ene esun ke felaku esu yexefal ene bihed degmo yemexal ene eko wdishalewu yilegnl esh biye lelan xiche wedasu ketemlesku yexefal ahun demo neyi yilegnal era mela belugn😢😢😢😢

  • @hwete1590
    @hwete1590 Рік тому +24

    የቲቶክ አድናቂህ ነበኩ እንካን ደና መጣህ ወደ ኢቲዩብ ቻናል

  • @mehammedali7020
    @mehammedali7020 Рік тому +4

    ግን ለነገሩ ደስ የሚለው ደጋግሞ ከተለያየ ሰው ፍቅር ይይዘዋል ወንድ ችግር የለበትም ተወደድኩ ብለሽ እንዳትኩራሪ ሴት ሆይ

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    ላዲስ አፍቃሪዎች ቦታ ልልቀቅ ፍቅር እና ኩፍኝ አንድ ጊዜ ነው ይላሉ ያፈቀርኩትም የጎዳኝም አንድ ሰው ነው ቤተሰቤን እሰከመራቅ ድረስ ሁሉም ነገር ፀፅቶኛል አሁን ታርጌቴ ልጀ እና ልጀ ናት ። ።

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Рік тому

    Ena mesgenlehne

  • @muridashewadig4173
    @muridashewadig4173 Рік тому +19

    ወንድ ልጅ ስሜቱን እንጂ ፍቅርን ያቃል እንዴ

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 7 місяців тому

    በአሁኑስአትአፍቃሬየለም❤❤❤

  • @samssevenprime8350
    @samssevenprime8350 Рік тому +7

    እኔ ጥያቄ አለኝ የማይመቸውም ቢሆን ብቻ ግራ ያጋባል

    • @aben_eyob
      @aben_eyob  Рік тому

      አይ እንደዛ አያካትትም

  • @مريمسلطان-ل8غ
    @مريمسلطان-ل8غ Рік тому

    በዝ ዘመን ብቻኝ እንደት ደሰ ይላል

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Рік тому +13

    ወንድን ሳትወዱ እራሳቹን በጣም አፍቅሩ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Рік тому +1

    Er wend lij degmo asmesasy ho ho gin hulum adelm

  • @kalikedan7532
    @kalikedan7532 Рік тому

    እርጋታህ በጣም ደስ ይለኛል

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ምክርም ነው

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ

    የኔ ባል እምኑም ላይ የለበትም. ያረብ ሶብርኒ. ከተጋባን. 6 ወራችን. አብረን 1 ወር. ሺርጣ ይዞት ግን በጣም ዝምታ ያበዛል ጥሩ ነው ፃባዩ ግን ስለምንም አያወራም. እኔ ማውራት እፈልጋለሁ ግን መልስ አይመልስም. ከባድ ነው. አሁን ቤተክስት የአላህን ሰላምታ ብቻ ነው የምንሰላለመው. ምን እደማድረግ አላቅም

  • @Seid404
    @Seid404 Рік тому +7

    ታድያለሁ 🥰🥰❤️

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 Рік тому +2

    ሰላም ላንተ

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Рік тому

    Ewunet new

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Рік тому +3

    ያበድኩለት ምርጥ ልጅ ሰቶኚ ተለያየን ባልወልድ ከሱ እሞት ነበር የምር

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому

    Weda wodema selam newa fekre Nebsi yemar beyalw sorry 💔💘😭

  • @lamlamlamlam7676
    @lamlamlamlam7676 Рік тому +3

    የማፋቅርይም ያፋቅርቁትም የልም ታምስግን 🥰🥰🥰🥰እናማስግንሃልን ሲላ mekrki🥰🥰🥰🥰

  • @haninadew5253
    @haninadew5253 Рік тому +2

    ketelbet wendm😍

  • @emukiylegesse5390
    @emukiylegesse5390 Рік тому

    Hulnem yarglyale 🙌💑💖💗💗

  • @faeiza9795
    @faeiza9795 Рік тому

    ወላሂ ይተናገርካቸዉን ሁሉየሚያደርግልጂ አለ እኔግንልወደዉ አልቻልኩም ሰደዉልልኝእራሡ እናደዳለሁ ግንምንላድርግ እሰኪበዱአችሁ አግዙኝ እዳልጎዳዉብየ አልፈልግህም በለዉ እራሡ አልሰማ አለኝ ያኢላሂ እሰኪለኛየሚሆነዉንታቃለህና😢😢😢😢😢 አተመረጥልን

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 11 місяців тому

      ለምን ምን ሁነሽ ነው ሌላ ሰው አለ እምትውጅው ወይንስ

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Рік тому

    እባክህ ስለወደፊት አውርተን አውርተን ወደሆላ ተመልሠናን እባክህ😊😊😊😊😊😊

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 Рік тому

    wende. Mebale. Endte. Endstlge. Hulum. Nger. Wesht. tikielga. Fikre. Eigzhber. Beca. New

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j 8 місяців тому

    አወይ እድሌ
    የኔ ጉድ አንዱንም አያደርግም

  • @SojibSojib-xk2pj
    @SojibSojib-xk2pj 6 місяців тому

    ❤❤👌

  • @AlhamdulilahYareb
    @AlhamdulilahYareb 6 місяців тому

    እነዝህ አስመሳዮች

  • @خديجةأحمد-ن1ح
    @خديجةأحمد-ن1ح Рік тому +7

    እኔ ምንም አይጠይቀኝ እወዲሻለሁ እንጋባ ቤተሠብ ላስጠይቅ እና ብዙም ወሬ ማውራት አልወዲም ወደገደለው እንግባ ነው የሚለኝ እኔም ብዙም ፍቅር አሊያዘኝም ከሱ ስለወደፊትም ሂወት ብዙም አያወራኝ ይወደኛል ወይስ አይወደኝም

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 Рік тому

      aywedshm

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Рік тому +7

      ሠው ይወደኛል ማለት ይከብዳል ዛሬ ለይ ያቺን ሥሜት ብቻነው ማወቅ የምትቺይው ባይሆን ተጋብታቺሁ ደሥታን ብቻ ሣይሆን ቺግርን ፈተናን አብሮሽ ተጎንሽ ሆኖ ምንም ሣይቀየር ከኖር ያኔ ታረጋግጫለሽ እጂ የቃላት ጋጋት ማፍቀሩን አያረጋግጥም በራሤ እዳየሁት ከሆነ

    • @bint4181
      @bint4181 Рік тому +5

      ይቅርብሺ እህቴ ወደትዳር እንግባ የሚልሺ ስለሚወድሺ አይደለም እሱ የራሱ አላማ አለዉ ወንዶችን በደብ መመርመር አለባቸዉ ስንት ብልጥ ወንዶች አሉ እጂ እስገሚያስገባሺ ብቻ ነዉ

    • @jimmaworkurgessa8247
      @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +4

      ዘሎ ወደ ገደለው የሚገባን ወንድ በኬሻ ውስጥ ከቶ ገደል ማስገባት ነው ዶክሌ እንዳለው::ዘሎ ወደ ገደለው የሚገባው የእናቱ መሶብ ነው እንዴ? በጥፊ ጠፍጥፈሽ ከቤትሽ አባሪው ወባ ያባረውና! የምን መበሳበስ ነው!?

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ Рік тому

      @@jimmaworkurgessa8247 ክክክ የምክር ጥግ😂😂

  • @Beziy
    @Beziy Рік тому

    ሳህ😍😍

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ወላሂ እምወደዉን ስከተል የሚወደኝን አጣሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ Рік тому

    አቤን ሰማኝማ ፍልጊህኖው ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ🥺

  • @girumtamir2278
    @girumtamir2278 Рік тому

    Egiziyabhair ymesgen be ewnet begadegha des bloghal bekrbu engabalen yalemaganen kealkew belay new.

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ወድችየጥቅምሠዉናቸዉፍቅርየለም ብርብቻብሎየሚመጣነዉያለዉ ፍቅርእዉርሁኖሢመራባገኝ እርምይሁንብኝ ዳግሜላልቀርብ ግንአድሥተሥፍአድሥህይወትኢሻአላህ በቅርቡ

  • @suadsaed2593
    @suadsaed2593 Рік тому +2

    አይእኔተበልቻለሁጭራሺከጎዶኞቹጋርሁኖነውየሚደውለውግማሹንእነሱጋርነውሰአቱንየሚገድልብኝእያወራሁትእያለን ብቻእኔምነቅቻለሁከግዜምቦሆላቢሆንም

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔው ሁሉም ያደርጋል❤❤❤❤

  • @BuziyeABECH
    @BuziyeABECH 8 місяців тому

    የኔ ባል ማሬ ፍቅሬ አይለኝም ሆሆሆሆ ላብድ ነው

  • @علىعلى-ز6ج7ص
    @علىعلى-ز6ج7ص Рік тому

    እኔ ወላሂ ሀያራሳአነው እምንወረዋ ሰለወደፊት እምንሰራውን ያወራል ልጅወልደን ሱቅ ከፍተንነው እሚለው ግዜውን እኔጋር ነውእሚውለው ብዙዮልታል ግን የሰው ወሬ አይሰማም🥰🥰🥰🥰

  • @saraj4873
    @saraj4873 Рік тому +4

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mazamagstu9782
    @mazamagstu9782 Рік тому +4

    S♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SojibSojib-xk2pj
    @SojibSojib-xk2pj 6 місяців тому

    ወድልጅ ያማይረሣው ነገር በደብ ቲሠጡትነው😂😂😂👌🙆😜🏃

  • @hebshawit
    @hebshawit 9 днів тому

    ያተን ቤትስፈልግነበር😊። ወድልጅ ያፈቀር ይመስላል እጂ መሰሪነው😂 ልብ ተሰጥቶ የሚ መልሰው ጨጎራን በጥሶነው😂 አይታመንም ለድመት ወተት ሰቶ ጠቢቂ እደ ማ ማለትነው

  • @hdjkd1262
    @hdjkd1262 10 місяців тому

    👍

  • @betelhembirhanu7141
    @betelhembirhanu7141 Рік тому +2

    Enkewaneme wede youtube metahe betam followerhe neberku ketelebete fetari yaberetahe

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 Рік тому +4

    😊😊👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Рік тому

    ሁሉም ያሞለ ነበረ እኔግን እኔጋ ወፍ ጭራሺ እሱን ለማነደድ የማልፈነቅለዉ ዲንጋ አልነበረም ለቤትህ አዲሥ ነኝ በረታ

  • @ፀሀይነሸየማርያምልጀ
    @ፀሀይነሸየማርያምልጀ 11 місяців тому

    እኔ እምወደው ሰው ነበረኝ ግን እሱ አይወደኝም መሰል ግን እኔ እደምወደውም አያቅ ምን ይሻለኛል😢😢

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Рік тому

    ከባድ ነው ጥቅምም ለማገኘት ሲል ሁል ጊዜ እንዳጣት አይፈልግም ትዳር ከአላህ ብቻ ሲሰጥ ነው

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Рік тому

    እኔም ባል ተብዬው ብዙም ጊዜ አይሠጠኝም ሥለዚህ ተውኩት ለኔ ግዜ የሌለው ሌላ ሥላለቺው ነው ይገባኛል

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    እኔግን ብዙምአልወደዉም ግንየጠላሁት ሂዶተመልሡሢመጣለምንሂደህለምንመጣህብየ መለሥኩት አሁንግንበሂወቴንለማጨለም እሡምየልቡንሠርቶል እኔምምንበድየዉእሡዉሂዶሢመጣእቢማለቴ የኔንህይወትመጨለሙየባሣያናድደኛል ተመልሸልታረቀዉእልና እደትበሒዌመጨለምእየተሣለቀብየከነፍሤጋርግብግብፈጥረኔል ለወድልጂፈቶአትላኩእህቶቸዋጥሩአደለምእኔንያየይቀጣየፍርዱቀንዳኛይፍረደኝይቅርአልልዉምኡፍፍ

  • @genetdagumesebo9269
    @genetdagumesebo9269 Рік тому

    WOW WOWWWE