ልጅ አለኝ 😱 እስከዛሬ ስለዋሸዋቹ ይቅርታ🙏🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 місяці тому +485

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ሁሌም ደስስስ ይበላችሁ

    • @hekmaahmed4792
      @hekmaahmed4792 2 місяці тому +3

      አሚን ለእናንተም

    • @Fire-qz9hy
      @Fire-qz9hy 2 місяці тому +1

      Bura and hayimiye i love you so much 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 2 місяці тому

      አሜን (3)💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏💐💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝

    • @Fryb-ne4ws
      @Fryb-ne4ws 2 місяці тому +3

      አሜን ላአንተም የኔ ትግስተኛ ወንድም❤❤❤❤❤Ⓑ😘😘😘

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 місяці тому +1

      ❤ፍቅርዬ❤ የቡታጀራ ቆንጆ ንግስት ሚጢጢዬ::

  • @TopG-hv1bh
    @TopG-hv1bh 2 місяці тому +188

    ጀግና ፍቅር አይዲያው ተመችቾኛል እና ቀጥይበት አንቀጥቅጪው ይቱቡን እንደሃይሚዬ😂😂😂😂😂 ትችያለሽ ደግሞ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 2 місяці тому +429

    ፕራንክ ካልሆነ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰🥰

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 2 місяці тому +2

      ፍቅር ለኦዲየንሱ ክብር ይኑራችሁ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому +68

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ታሳድግልሽ🤲🤲🤲😍😍 ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 місяці тому +686

    ልጅ ካለሽም ፀጋ ነው አላህ ያሳድግልሽ እምትሉ ላይክ

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 місяці тому

      @@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ አሚንን

    • @MuhammedAli-i5k
      @MuhammedAli-i5k 2 місяці тому +2

      ልጅፀጋነውአላህያሳድግልሽ

    • @Ekram-i1s
      @Ekram-i1s 2 місяці тому +3

      ፕራክ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 2 місяці тому +134

    ፉ እኮ ከልጀነትዋ አንስቶ ያቃታል ❤❤❤😊😊😊ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ቢኖርሽም ልጅ ፀጋ ነው

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 місяці тому +2

      Ayy chenkilat lik beleshal ayyy yemadam kimem ewnetem kemem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 місяці тому

      እኮ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 місяці тому

      ትክክል

    • @AgerGetachew
      @AgerGetachew 2 місяці тому

      ዩቱብአከፊፈትአሳይኝበናትሾሎስራፈልጌውነው😢

    • @BbaaeryhBAASRCFF
      @BbaaeryhBAASRCFF 2 місяці тому

      ሰህ

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 місяці тому +186

    አንደኛ ነኝ 💪💪💪🦁
    ደግሞ ልጅ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ❤
    ፍቅርዬ የኔ ፅጌረዳ ሂጅበት ፉፉን እንዳትጎጅው እንጅ ተመችቶኛል ❤💪😂😂

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 місяці тому +5

      የኔ ቆንጆ ሉሉ ፉፉዬ አይጎዳብን❤

    • @lulutube885
      @lulutube885 2 місяці тому +2

      @DhUd-oh4xx ተስፋ አለኝ ባይጎዳ 😓

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 2 місяці тому +1

      ትክክል ሉሉዬ😂❤❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 2 місяці тому +8

    ዛሬ ስለልጅሽ እዉነሀቱን ስለተናገርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ፀጋ ነዉ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል እዉነሀቱን መናገርሽ ለአንቺም የህሊና እረፍት ነዉ ከነልጅሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 2 місяці тому +169

    ፍቅር ትወና ትችላለች የሚል😂😢❤

  • @dessalech899
    @dessalech899 2 місяці тому +24

    እውነት ከሆነ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከብርና ከወርቅ የሚመጣ ነገር አይደለም ❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 місяці тому +74

    ካለሽም ይኑርሽ ልጅ ፀጋ ነው ከቻልሽ ለኛ ለደጋፊዎችሽም አንዳድ ልጅ እየወለድሽ ብትሰጪን ደስታችን ነው እያንቀባረርን ነው የምናሳድገው ያንቺን ልጅ ማግኘት ለኛ እድለኝነት ነው ልእልታችን❤❤❤❤

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 2 місяці тому +2

      ይሠችሽ የኔ ዉድ

    • @solanbya7575
      @solanbya7575 2 місяці тому

      Subscribe please

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 2 місяці тому +1

      ❤❤❤😂😂😂

    • @enatmebrata
      @enatmebrata 2 місяці тому +4

      ​@@የፈንድሻዬይሄን አይዲያ ፅፈሽላት ነበር አስታውሳለሁ እና እሷም ተገበረችው😂😂❤❤❤

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 2 місяці тому +2

      @@enatmebrata እንዴ ለምን ይቅርባት የኔ ዉድ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 місяці тому +53

    ይኑርሽ ኣይኑርሽ ማንም ኣያገባውም ዝም ብለሽ ሂወትሽ ኑሪ ያለፉ ያለፈ ነው እኔ ሀይማኖትሽ አክብሪ ብቻ ብየ ነው እምታገልሽ እንጂ ሂወትሽ ያንቺ ስለሆነ ማንም ኣያገባውም ልጅ ደሞ የፈጣሪ ስጦታ ነው ❤

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 Місяць тому

      ስለአይማኖቷስ ቢኦን ምን አገባሽ ትግል ከፈለግሽ ጫካገብተሽ ታገይ ይህ የራሷ ምርጫነው አንች የራስሽን ጉድፍሳታይ ስለሷማውራት አይጠበቅብሽም

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому

      @aasamenewyabatulij1382 ዝምበይ ነገረኛ እኔ በሀይማኖቴ አልደራደርም አጉል አድናቂ ነሽ እኔ አልተሳደኩም ክፉም አልተናገርኩም ምንሽ ተነካ ወይስ ነገር ፍለጋ ላይ ነበርሽ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 2 місяці тому +131

    ማሻላ ያሳድግልሽ የኔ ማርርርርርርርርርር❤❤❤ ልጅ ፀጋ ነዉ የኔ እናት😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 2 місяці тому +12

    ችግር አለዉ ልጅ በኖራት ችግር የለውም ምንም ችግር የለውም የኔ ቆንጆ. ለማንም እንዳትሸማቂ ልጅ እየፈጣሪ ስጦታ ነው.

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 місяці тому +90

    ዋው ፍቅርዬ አሪፍ አይዲያነው በርቺ ይህን ሕዝብ እደዚካልተጫወትሽበት በሰላም እድትኖሪ አይተውሽም በርቺ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 місяці тому +57

    እዉይ እዉይ የኔ ወርቅ አደለም አድ ልጅ 2ልጅ ይኑርሽ አበባየ💪💕 የት ናችሁ እነቁሞ ቀር🙆😁

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy 2 місяці тому

      @@ghghghh217 😂😂😂ይመችሽ አቦ

    • @AgerSileshi
      @AgerSileshi 2 місяці тому +1

      አለን😂😂😂😂

    • @NdhDbh
      @NdhDbh 2 місяці тому +1

      አለን😂😂😂😂

    • @AbeerSaeed-w7n
      @AbeerSaeed-w7n 2 місяці тому +1

      አለን😅😅😅😅

    • @Yasmin-p3r8p
      @Yasmin-p3r8p 2 місяці тому

      aw yene wud😂😂😂

  • @HeluSameyal
    @HeluSameyal 2 місяці тому +50

    እንኳን የወለድሽ አይንሽንም ባይነሽ እንኳን አየሽ ልጅ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ማንም ሰው ክፉ ነገር እንዳይናገር

  • @Fatuma-i5o
    @Fatuma-i5o Місяць тому +6

    😂 ፕራንክ ነው የምትሉ ቢኖርሽም ችግር የለው ልጅ የአላህ ስጦታነው የኔ ውብ ፍቅርዬ&ፉፉዬ አላህ ይጠብቃችሁ🎉

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 місяці тому +18

    ፍቅርዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ፉፉዬ ተረዳት ፍቅርዬ የእዉነት ከሆነ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w 2 місяці тому +54

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 місяці тому +123

    ጎሽ አሁን ገና ስራ ጀመራችሁ ጎበዝ በርቱ ❤❤💪💪😂

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 місяці тому +10

    ፍቅርዬ ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😊😊😊😊😊😊 ፕራንክ ከሆነ ከዚህ በላይ አትሂጂ እባክሽን

  • @MEKDES-c8w
    @MEKDES-c8w 2 місяці тому +54

    የኔ ቆንጆ ፍቅር የኔ ዉብ ሁሉም እዎድሻለው ❤️❤️❤️

  • @usera2-r9f
    @usera2-r9f 12 днів тому +1

    ልጅ ጸጋ ነው የኔ ፍቅር ልጅ ጸጋ ነው አብሽሬ ፉሃድ ደግሞ የደረሰበት የረዳሻል የኔ ውድ አብሽር አላህ ያሳድገው ኢንሻ አላህ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 2 місяці тому +26

    አላህ አንድ ነው ነብዩስለላሁ አልሂወሰለም የአላህ መልክተኛ ናቸው❤

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa 2 місяці тому +47

    Namni afaan koo kana dhagetani matii nafi ta.a please please ❤❤

  • @ShawuuFayee
    @ShawuuFayee 2 місяці тому +56

    Bagaa dhalatee ❤❤❤❤ rakoo malii qabaa jalalalaa yooo tahee hundaa walinii

    • @fozaaAbaraya
      @fozaaAbaraya 2 місяці тому +5

      Icii kan matiin hin beknee dhaluuun malaa godhaa diqalaa

    • @ShawuuFayee
      @ShawuuFayee 2 місяці тому +2

      @fozaaAbaraya dubaratii dhaa walii iraa gahuu hin bekanii... Namaa wanii tatefii dogogoruuu hin olamuuu kanafii rakoo malii qabaa

    • @Fkriye
      @Fkriye 2 місяці тому

      Akka qaba dhalun abban merii 😢😢

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee 2 місяці тому

      Abbani meti ree

    • @ShawuuFayee
      @ShawuuFayee 2 місяці тому

      @@user-mx1ou3ok1usumee inilee guyaa isaa dhegatee sini dhufaa egahaa kaa

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 2 місяці тому +2

    ፍቅርዬ የኔ ውድ አይዞሽ ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው ከነ ልጅሽ ጉዞ ወደ አሜሪካ በቅርብ ቀን ተዘጋጂ😍😍😍😍

  • @ElsaNegash-o5r
    @ElsaNegash-o5r 2 місяці тому +55

    የኔ ጣፍጭ ይኑርሻ አብሽር ከነ ልጅሽ ነው የምንቀበልሽ ምንም አያሳስብሽ ፍቅርዬ የኔ አበባ እንዴት እንደምወድሽ ማን በነገረሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 2 місяці тому +28

    እንዴት ልሆን ቻለ ፅንሱ አይታየም እንዴ ድሮ እኮ አብርሽ ፍቅረኛ ነበርሽ ለማንኛው ልጅ መደበቅ አያስፈልግም ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው❤❤❤🎉🎉🎉

    • @YordanosKassaw
      @YordanosKassaw 2 місяці тому +7

      አድ ሰፈር ነው ያደግነው ብለዋል ስለዚ እዴት አያውቅም ደሞ እነሱ ሊጫወቱብን ነው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 місяці тому

      ፕራንክ ነው ውዴ አንድ ሰፈርናቸውኮ ቤተሰቦቿንም ያውቃልኮ ለነዛ ቂራንቂቦ መልስ ነው ለገባው ሰው

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 2 місяці тому +34

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ❤️❤️❤️

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 2 місяці тому +6

    አይዞሽ ፍቅር ልጅ የፍጣሪ ስጦታነው የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 2 місяці тому +41

    ልጅ መኖር እኮ መታደል ነዉ ወላሂ😢😢❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 місяці тому

      አረ ተረጋጉ እስቲ መጨረሻውን እዩት

  • @MignotAb4
    @MignotAb4 2 місяці тому +4

    አሏህ ያሳድግልሽ ልጅ ማለት ፀጋ ነው መደበቅ የለብሽም በልጅነት ልጅ ማለት እድል ነው ጀግና ፍቅር መኩራት ነው ያለብሽ በዚህ ሰዓት ብዙ ሀብት ንብረት ኖሮ ልጅ የላቸውም 🙏💔

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 2 місяці тому +37

    ፍቅርዬ የኔ አበባ ደግመሽ ዉለጂ ህጅበት😂😂❤❤❤❤❤የትናቸሁ እነቁሞቀር

  • @DiboraFiran
    @DiboraFiran День тому

    እናት ማለት እዲነዉ ጎበዝ ጀግና እናት❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 місяці тому +50

    ምነው ግን ልጅ ስትባሉ የሚያማችሁ ነገር ልጅ እኮ ፀጋ ነው ተረጋጋ እንዴ ፍቅርየ አይዞሽ የኔ ውድ

  • @samritube645
    @samritube645 2 місяці тому +9

    *ፍቅርዬ የኔ ፋንድሻ እውነት ቢሆን ባረገው የኔ ፋንድሻ ፉፉዬ መቼም አንተ የማታቀው ነገር የለም የኛ አበሳ😂😍ፋንድሻ ፋሚሊዎች ፍቅራችሁን አሳዩኝ ቻናሌን አሰርሺ አስገቡኝ ስወዳችሁ*

  • @Eyutina-s8d
    @Eyutina-s8d 2 місяці тому +17

    በርቱ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ከማን ታንሻለሽ ስራሽን ስሪ ስራ ነዉ 😂❤❤❤

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 2 місяці тому +33

    ግን ፍቅርየ ፉፉ አርግዘሽ ስቶልጅ አላየሽምደ የኔቅመም😂😂😂😂ብቻ ኑልን ቶቶሎ❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 місяці тому +18

    የምር ፍቅር ፈተና ብዛባት የኔ ናት አብሽሪ🎉🎉

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 2 місяці тому +13

    ከነ ልጅሽ ነዉ የምንወድሽ እኛ የፈንድሻ ፋሚሊዉች ከናምናምንሽ ዉድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GffGgj-k3f
    @GffGgj-k3f 2 місяці тому +14

    የኔ❤ወርቅ❤ ልጅ እኮ ፀጋ ነዉ እንኮንም የኖረሽ ተመስገን❤👏❤👏❤21እናቴ ታሳድግልሽ👏❤ እኔ😢ልጨነቅልሽ😢አበባዬ❤

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 2 місяці тому

      😭😭😭😭😭

    • @Bfjfhd
      @Bfjfhd 2 місяці тому

      😢😢😢❤❤❤

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 2 місяці тому

      እኔ ልጨነቅልሼ አበባዬ😢

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 2 місяці тому

    የኔአበባ. አይዞሽ ልጅ።የእግዛብሄረ ፀጋነው ❤❤❤❤የኔወረቅ ማንም አትስሚ አብራችሁ. ታድጋላችሁ

  • @Makilove4757
    @Makilove4757 2 місяці тому +50

    አትፍሪ ፍቅር ልጅ ፀጋ ነው❤❤ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂ፕራንክ ነው ፈአድና ፍቅርኮ ከልጅነት ጀምረውነው የሚተዋወቁት

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 2 місяці тому +1

    ፈቅረዬ ልጅ የአላህ ፀጋ ነዉ ቢኖረሸ ምነ ቸገር አለዉ 🥰🥰💃💃

  • @linaali8761
    @linaali8761 2 місяці тому +10

    ልጅ የአላህ ስጦታነዉ ምንም እሜሸማቅቅ ነገር የለዉም❤❤❤

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu 2 місяці тому +2

    ፍቅርየ ቢኖርሽ ደስ ይላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ኣይዞሽ ሚያስደብቅሽ ነገር ኣይኖርም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 2 місяці тому +10

    የኔ ወርቅ ፍቅርዬ በዚህ እድሜሽማ ልጅ ቢኖርሽ በጣም ደስ ይለን ነበር ልጅ እኮ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው የኔ ልዕልት የኔ ሙሉ ሴት ፍቅርነቴ💪💪😘😘😘🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 2 місяці тому +2

    እዲያዉ ግን የኔ እቁ ስታወሪኮ እዉነትነዉ እሚመስለዉ እዉን ይሁን ብየተመኘ ሁልሽ የኔ ኮስታራ ጣፍጭ❤❤❤❤❤❤😂

  • @SaraLimat
    @SaraLimat 2 місяці тому +25

    Fkriyee maaryamen Yewunet lij kalesh taadelesh lij belejenet new yenewudd yene negest manenm endatsemi❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 2 місяці тому +1

    ፈፍቅርዬ ልጅ ትልቅ ስጦታ ነዉ ከእጊዚአብህር ያስደስታል እጂ አዬሸማቅቅም አይዞሽ ዘና በይ ከልጅ የበለጠ ምንም የለም እኔ ልጅም በልደርሰም እረዳሻለሁ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 2 місяці тому +4

    ጋይስ እኔ ምለው ፕራንክ ነው ግን ደግሞ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሆንም እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤

  • @SelamSelam-z8b
    @SelamSelam-z8b Місяць тому +1

    እነሱ አንቺን መሆን ስላቃታቸው ነው ይመችሽ ❤❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 місяці тому +4

    እኔ ሚገርመኝ አድነገር አለ ልጅ ያሳፍራዴ ብቸኛ የአላህ ስጦታ ብቻኮነዉ የታደለ ብቻነዉ ሚሰጠዉ ስለዚህ መሸማቀቂያ አታርጉት አላህ ያሳድግልሽ ፉፉዬ እደሚረዳሽ እናምናለን🎉🎉

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 2 місяці тому +1

    ልጅ የእግዝአብሔር ሥጦታ ነው እግ/ ር ያሳድግሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +45

    ፍቅርዬን ያምቶዱ ለይክ😊😊😊 😊 ለጋባው ሰው ባቂ ማልስ ነው😂😂😂😂😂😂

    • @MMm-gj4dc
      @MMm-gj4dc 2 місяці тому

      ነገሩ ምንድነው ፕራንክ መሆን አለበት ውዴ😢😢😢😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 місяці тому

      እኮ ከገባቸው ለነዛ ቀርቀቦ መልስ ነው😂😂😂

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 місяці тому

      ዜድ ደምሪኝ

  • @oertodokes
    @oertodokes 7 днів тому

    ባክሽ ፍራንክ ስሪ ግን በልጅ የሚቀልድ ሰው ደስ አይለኝም የእውነት ከሆነ ያሳድግልሽ በምድር ብቸኛ ደስታ ልጅነው❤❤❤እደደጉልኝ ልጆቼ በሰላም ያገናኘን

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam 2 місяці тому +4

    ፍቅርዮ የኔ ቆንጆ ታድያ ልጅ እኮ የታደለ ነው የሚያገኘው የኔ ልዩ ሴት ተገኝቶ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 місяці тому +2

    Prank new የምትሉ ❤❤❤❤❤❤ካለሽ ደግሞ መጨናነቅ የለብሺም ፍቅር ልጅሸን አሳዳጊ ከወደድካት ተቀበል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 2 місяці тому +5

    ፉቅርዬ በስተመጨረሻ ለሁሉም መልስ የምትስጭበትን የስራሽው ቪዲዮ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ብዙ ፈተና አይተሻል የኔ ውድ እንግዲህ የመጨረሻ ቪዲዮን እንጠብቃለን የኔ ሳቂታም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 2 місяці тому +1

      ብቻችንን ስንቀጣቀጥ እየዋልን ክክክክ

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl Місяць тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን የሰድግ ግን. ፉፉ አንችን አይቶህም ለሌላ ክፍተት አትስጭ❤

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 2 місяці тому +7

    የኔ ጀግና ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እውነት ከሆነ ደስ ይላል❤❤❤አይ ፉፉ እቁራሬት ነውደ ያርገሽው አላለም ይሄ ነገር ፍራክ ነው 😂😂😂😂በርቱልኝ

  • @TitiLife-x9t
    @TitiLife-x9t 2 місяці тому +2

    ፕራክ ካልሆነ ልጅ የእግዛብሄር ስጦታ ነውፍጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ንግስት ፍቅርዬ ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 2 місяці тому +17

    ፉፉየ ካንተ እና ከኛእሚዴበቅ ነገረ የለም ልጃችሁ ልጃችነው እናሣድገዋለን ኬኩንም እንገዛለን ነገ 😂😂 🥰

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 2 місяці тому

      እናፍጥነዉ እንገዛለን ለልጃችን ያልሆነ🎉🎉🎉🎉

    • @Marta-k8w2y
      @Marta-k8w2y 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 місяці тому

      አዎ ልጃችን ናፍቆናል ልደቱንም እናከበራለን😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 2 місяці тому

      እሙዬ❤❤

  • @Sumia-f4h
    @Sumia-f4h 2 місяці тому +16

    Fiqiriyee yene mara 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 місяці тому +21

    ክፍል አንድ ነዉ ክፍል ሁለት እንበለዉ ድራማዉን 😂😂😂😂😂 አይ ፍቅር ደስ ይላል የመልስ ምት መሆኑ ነዉ ፉፉ ይመቻቹ ❤❤❤❤ 🤙🤙🤙

    • @MediBintNuredin-dn5sm
      @MediBintNuredin-dn5sm 2 місяці тому +1

      እውነትዋነው በቅርብ እኮ እርጉዝ ሆና ትሰራ ነበር

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 2 місяці тому

      @MediBintNuredin-dn5sm ማሪያምን በሉኝ እሰቲ አላምንም እኔ ማሪያምን ካልተባልኩ 🤭🤔😀😀

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 місяці тому

      ​@@MediBintNuredin-dn5sm😂😂😂😂😂😂ጭራሽ

  • @Yentyube
    @Yentyube 2 місяці тому +5

    ልጅ ፀጋ ነው እግዚያብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ 🥹🥹🥹🥹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ
    @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ 2 місяці тому +5

    የኔ ፍቅር ልጅ ፀጋ ነው በኖረሽ ብዬ ተመኝው በደስታነው ምንቀበልሽ የኔ ጀግና ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 2 місяці тому +1

    እንኳንም ኖረሽ ፍቅርዬ ፉፉ ደሞ ምን ቸግር አለው ልጅ ቢኖራት❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 2 місяці тому +10

    ክክክ ፍቅርየ ምርጥ አድያ ፈጠሩልሽ
    ምን አል ቢኖርሽ ደስ ይል ነበር
    አብርሽን ደግሞ ይዉረዱበት

    • @Seida-c4d
      @Seida-c4d 2 місяці тому

      አሁን አብርሽ ይቅረብልን

  • @Siifaan-j3q
    @Siifaan-j3q Місяць тому +2

    Mashaallhaa bagaa qabatee ilmaa warqiidhaa❤❤❤❤❤

  • @rimeber669
    @rimeber669 2 місяці тому +8

    የኔ ማር ምችት ይበልሽ እተማመንብሻለሁ የሴት አበሳ ❤❤❤❤ሊጥሉሽ ሲሞክሩ በሚሞክሩት ቀልደሽባቸው እለፊ የኔ ጠካራ አላህየ የዝችን ልጂ ስኬት አሳየኝ ❤❤

    • @ZanebAa
      @ZanebAa 2 місяці тому +1

      አሜን ሁላችንም የሷዋ እድገት ያሳየን❤🙏

  • @neima
    @neima 2 місяці тому +2

    አቤት ፍቅር ምርጥ አይዲያ ሰጡሽ እነዛ ለወረኛዎች ሰራሽላቸወ ይቀጥል በርቺ ደሞ አምሮብሻል

  • @Tega-pz9md
    @Tega-pz9md 2 місяці тому +22

    Fikir fexarii lejishini yasadigilishii ayizoshii❤❤❤❤❤❤ yenee jeginaa setii❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MasNgu
    @MasNgu 8 днів тому

    ለተመልካች እንኮን ክብር የላችዉም ተጨመላለቃችዉ ሄኔ ብራንክ ነዉ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 місяці тому +3

    ፍቅር ፉፉ ያኔ ልጅ አለው የሚል ዜና ስትሰሚ ምን እንደተሰማሽ መገመት አይከብድሽም ስለዚህ እሱ ቢናደድ ምንም ቢል እንዳይሰማሽ በእሱ ሰአትም ብያለሁ ፍቅር በእውነት ላይ እንጂ በውሸት ወይም በድብብቆሽ ላይ የተመሰረተ አይሆንም። ፈጣሪ ካለው ሲረጋጋ ይመለሳል ግን ታገሺው

  • @BOGALCHSUGEBO
    @BOGALCHSUGEBO 2 місяці тому

    ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ሁሉም ያልፋል አይዞሽ 😭😭♥️♥️

  • @mimi961cells8
    @mimi961cells8 2 місяці тому +6

    እኔ ምለው አንድ ሰፈር ነው ይደግነው ከወጣው ቢይንሰ አንድ አመት ከየት አመጣሽ የሰፈሬ ልጅ ማንም አወራብኝ በለሽ አትጨነቂ ፍታ በይ ለማንኛውም

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g Місяць тому

    አይዞሽ እማ ኡፍ የሴትልጅ መከረ እብሽር ውዴ ፍቅር ፈጠር ከቼ ጋራ ይሁን

  • @SofiSofiya-u3c
    @SofiSofiya-u3c 2 місяці тому +152

    ቅኔው የገበው ማነው በለፈው ልጅ አለት እየሎት ነበር የመልስ ምት ይመችሽ ፍቅርዬ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj 2 місяці тому +1

      ወላሂገብቶኛልገናርእሡንሣይ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 місяці тому +1

      😂😂በደብ፡

    • @SaraSara-wv8on
      @SaraSara-wv8on 2 місяці тому +5

      እኮ ነቅተናል 😂እደሷው ጎራዳ ደስ የምትል አላመጣችም መሠለሽ😂❤😅😅

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @ZanebAa
      @ZanebAa 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 2 місяці тому +1

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታነው ካለሽ ያሳድግልሽ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 2 місяці тому +3

    አይዞሽ እንኳንም ወለድሽ. የኔ ማር ምንም ነገር እንዳይሰማሽ እውነት ከሆነም ችግር የለውም

  • @FlheDhda
    @FlheDhda 2 місяці тому +1

    በጣም ነው ደስ ያለኝ በውነት እግዚአብኤር ያሳድግልሽ የኔ ልበቀና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 2 місяці тому +5

    ፉቅርዬዬ ፉፉዬዬ እንኩዋን ደና መታቹሁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Місяць тому

    ልጅ ፀጋ ነው ፈጣሬ ያሣድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jamila690
    @jamila690 2 місяці тому +8

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፍቅርዬ አይዞሽ ❤❤❤❤ አይ ሴትልጅ መሆን 😢😢😢😢

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 місяці тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ቤት ግን ለእኔ የልገበኝ ነገር ለፍቅር ልጅ አለት ያምትሉት ሰዎች መለት ነው ምን ችግር አለው ብኖርት ልጅ የእግዚአብሔር ስጣታ ነው ❤❤❤❤❤

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 2 місяці тому +23

    Gaaruu sobaa prank dhaa
    Silaa ollaa tokkoo akkamtti hin beenee waalii gudaatni ❤❤

  • @banchTube
    @banchTube 2 місяці тому

    እዉነት ከሆን ልጅ ፀጋ ነዉ የእግዚአብሄር ሰጣታ ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 2 місяці тому +30

    ልጂ ቢኖርሺ በጣም ነው ደስእሚለን ❤❤ ግን የለሺም 😂😂

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 2 місяці тому +2

      @@ራቢአዩቱብ ተይ አላት ከዛ ሰፈር እረብ ይበሉ ስሙን ከማብጠለጡሉት አለኝ ብላ ቢፍቱት ይሻለል ውነቱን የማውቅ ያውቃል

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 2 місяці тому

      ያኔውድ ያዛሬው ያባዳ ነው ብቻ ይምጡልን እጂ ምንም ይሁን ክክክክ

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 місяці тому

      ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 2 місяці тому

      @Zade-h7p ምን ጨቆን 🥰🥰🥰🥰

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 2 місяці тому

      ኣለ ነገ ይመጣልናል ትንሹ ሉኡል የኔዋ😁

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 2 місяці тому +1

    እውነት ከሆነ ደስ ይላል ልጅ ፀጋ ነው የኔ ልህልት❤❤❤❤❤❤❤❤ግን በፍፁም እውነት አይመስልም በምንሽ ይዘሽው😢 ደሞ የመጀመሪያሽ ፍቅረኛሽ አብርሽ ነበር😢ከእሱ ጋር ስትለያዩ ምንም አልተፈጠረም ብቻ እውነት አይመስልም❤❤ ፍቅራቹሁንን ያብዛላቹሁ ከፉፉ ጋር😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 місяці тому +3

    ❤🎉😢😢🎉❤ፉፉን መደበቅ አልነበረብሽም እጅ ልጅ አሪፍነዉ 🎉🎉😢❤❤ያሳድግልሽ

  • @sycgghehx6448
    @sycgghehx6448 2 місяці тому

    የኔ ማር ፍቅርየ ልጅኮ ፀጋ ነው ታድያ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ እጂ ምንም ኣያሳፍርም ተመሰገነ በይ ልጅ በልጅነት ታድለሻል የኔ ፋንድሻ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏

  • @rahmahussainrahma8188
    @rahmahussainrahma8188 2 місяці тому +5

    አይዞሺ ማማዬ ልጂ ፀጋ ነዉ ፉ ሰርአት ወደራስህ ተመለስ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 місяці тому +1

    ❤🎉😢ፍቃር ልጅ ፀጋነዉ እዉነትከሆን አሪፍነዉ❤❤🎉😢ያሳድግልሽ 😢😢🎉

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 місяці тому +8

    አላህ ያሳድግልሽ 😊😊😊❤

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 2 місяці тому

    የምጀመርያ ፍቅረኛዋ አብርሽ ነው ከአብርሽ ጋር ደግሞ እቃ እቃ ነው እንጂ የተጫወቱት ሌላ ነገር ውጥ አልገቡ ደግሞ ሁለቱም በጣም ልጆች ነበሩ እንደው አሁን ነው እንጂ ያደገችው እዛኔ ልጅ ለመውለድ አልደረሰችም ነበር ሶ ጥራንክ ነው 👌👌✅✅❤❤

  • @kebeneshforsedo1734
    @kebeneshforsedo1734 2 місяці тому +17

    Ayizoshi yeni wudee fiqir liji igizaber sixotanoh ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 2 місяці тому +1

    😢😢 የኔናት ሴት ሲጀመር ፈተናው ብዙነው እኮን ኖረሽ ❤❤❤ ልጅ እኮ በጣም ሀብትነው