💫ሁሉም ነገር እዚጋር ይብቃ የሀይሚ ሚስጥር ወጣ🥹😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu 7 годин тому +810

    ፕራክነው እሚል ብቻ👍 ሀይሚ ቆንጆ አታደርገውም😊❤

  • @tsehayalemu3623
    @tsehayalemu3623 5 годин тому +151

    ብሩኬን የወለደች ማህፀን የተባርከች ነች ልጆቸን እግዚአብሔር እንዳንተ ያሳድግልኝ ብየ ተመኝው ማርያምን ብሩኬ አንተ ትልያለህ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 годин тому

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ3ቈ

    ፕራንክ ነው እምትሉ ላይክ 🎉🎉🎉🎉

  • @YerosanTadasa
    @YerosanTadasa 5 годин тому +74

    ትዕግስት ዋጋ አለው ያለምክንያት አይደለም የጀመረችው ሃይሚዬ አምላኬ ሆይ በሰው እንዳልፈርድ በህይወት ጎዳና ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ምክንያት አለውና ምላስ እሾክ ነው ይዋጋልና ከስድብ እንቆጠብ ትግስት ዋጋ አላትና 🙏🙏

    • @RimRim-lh4fy
      @RimRim-lh4fy 5 годин тому +1

      Yene enat arif nggr new

    • @MáĥiŤaďeĺe-n6j
      @MáĥiŤaďeĺe-n6j Годину тому +1

      እግዜኣብሔር ይባርክሺ እህቴ ለሁላችን ይሰጠን ትግሰቱ😢🙏

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam 24 хвилини тому

      ስለቃሉ ፣ እህቴ ስለመረዳትሽ፣እንደገናም ስለ አምላካችን ትግስትና ፍቅር እግዚያብሄር ይመስገን ተባረኪልኝ እህቴ

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 2 хвилини тому

      ✝️✝️✝️ የግዛብሄር ትግስት ያስፈራል ውዴ በመንገድ ትእግስት ንህድ

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew 5 годин тому +121

    አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ማነው እደኔ ሮመዳን በመድርሡ የተደሠተ ❤❤❤ኢንሻ አሏህ አህለን ሳህለን❤❤❤

    • @FhFhf-uf4xj
      @FhFhf-uf4xj 5 годин тому +1

      አረ እኔም በጣሚ ነው የምደብረኝ የሮሞዳን ስራ😢

    • @KamilaRose-i1v
      @KamilaRose-i1v 3 години тому

      እኔ ኢሻአላህ በስለም እምንፁሙ ያደርግን

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 3 години тому +1

      @@KamilaRose-i1v ኢ ወሏህ ያርብ 🤲🤲🤲

    • @JemilaNasir-y5l
      @JemilaNasir-y5l 2 години тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JemilaNasir-y5l
      @JemilaNasir-y5l 2 години тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 7 годин тому +460

    ሀይሚዬ ማአረይ ምንም እደማታረግ ነው እማቀው 😭💔

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 7 годин тому +178

    ፕራንክ ነዉ እምትሉ ላይክ😂😂😂❤❤❤

    • @GjfidGhrud
      @GjfidGhrud 6 годин тому

      በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @በእምኒ21
    @በእምኒ21 7 годин тому +146

    በጨረቃዬ 100/100እተማመናለሁ ምንም የተደበቀ ነገር የለም😮😢❤❤

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 5 годин тому +41

    ብሩኬና ሀይሚ ፍቅር እጂ ጸብ አያምር ባችሁም ግልጽ ሁኑልን የምትሉ👍👍👍👍👍

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 6 годин тому +37

    የኔ ጠበለል እንኳን ማይክሮ ሰከድ አልጠራጠርሽም የአባቱ ልጆች የምድያዉ ድምቀቶች🔥💪

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому +1

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 7 годин тому +426

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤

    • @almazahmed6809
      @almazahmed6809 6 годин тому +3

      ስለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @Wardaa-y5w
      @Wardaa-y5w 6 годин тому +2

      Sallallahu aleeyhi wasallam

    • @FftFfg-e5p
      @FftFfg-e5p 6 годин тому +4

      ትክክል ❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 6 годин тому +2

      S A W❤❤❤❤❤❤

    • @Hayath-n3z
      @Hayath-n3z 6 годин тому +1

      @@MominaMomina88 ሳህ💗💗

  • @hrdfghddgg9640
    @hrdfghddgg9640 7 годин тому +76

    ሀይሚዬ ምንም ነገር አታደርግም ብሩክ ተረጋጋ😢😢❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому +1

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @hrdfghddgg9640
      @hrdfghddgg9640 3 години тому

      @Genzeb-m8u አሽኒ ወድ😍

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 6 годин тому +110

    ሀይሚ ከብርኬ ሌላ ቢጠበስም አይሸታትም 😢😂😂😂

  • @Zyne-z1u
    @Zyne-z1u 4 години тому +54

    ሀይ ብሩኬ አኔ አንደማስበው አንተ በጠም አስተዋይና ጠንቃቃ ልጅ ትመስለኛለህ ግን አሁን ስመለከትህ በሀይሚ ላይ ያለህ ነገርግን ትንሽ ግራ ያጋባል ወንድሜ በዚህ ወቅት ያለ ሁሉ ነገር ለህይወትህ መድመቅ እና የስኬት ለውጥ ትልቁ ድርሻ ሀይሚ ናት እሷ ከሌለች እመነኝ እንኳን ስኬት ህይወትህ ይመሰቃቀላል ሀይሚ ለአንተ ያላት ፍቅር የተለየ ነው ህይወትሽን ስጭው ብትባል ትሰጣለች አንተ ግን በሁሉ ነገር የመለየት ነገር ሲነሳ እሷን ካስደሰታት አልጋፋትም ትላለህ አንተ ሀዘኔታ እንጂ ፍቅር ያለህ አይመስልም እስኪ በደንብ እራስህን አዳምጥ አሁን እንኳን ፕራንክ መሆኑን እያወክ እንለያይ ስትልህ እሺ አንቺ ካላስደሰሽ ትላታለህ መለያየቱን የምትጠብቀው ይመስላል ዛሬ ሀሰን ምን አሳየህ እና ነው እኔን ለወንድ ብለህ ያልከው?እረ አስተውል ብሩኬ የምትናገረው ነገር ነገ ዋጋ ያስከፍልሀል

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 3 години тому +1

      ምርጥ ኮሜት😢

    • @ሐገርሰላምyouTube
      @ሐገርሰላምyouTube 2 години тому

      ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሖነዉ በኦድየስ ግፊት አብረዉ ስራ ስሩ ተባሉ እየሰሩነዉ ሲቀጥል ሕይወት መመሰቃቀልምን አመጣዉ ከሷ ጋር ከመገናኘቱ በፊት እየሰራነበርይቲዉብ ትልቁን ድርሻ ሐይሚናት ላልሽዉብሩኬቁጭ ብሎ ሐይሚ ብቻዋን ሰርታ አይደለም ሑለቱም አብረዉ ነዉ የሰሩት እና እንለያይይ ስትለዉ በግድ የኔ ላድርግሽአይላት ካልፈለገችዉ በባለፈዉ በጓደኛዉ ፈተነችዉ አሑን ደሞ ተመሳሳይ እናእዴት ለሷ የነበረዉ ነገር በዉስጡ እየቀነሰነዉ የሚሔደዉ እኔ ፈጣሪን በራሴ ሕይወት ስላየሑትነዉ ወድልጅ ከአንድም ሑለቴ ይታገሳል ተስፋ የቆረጠ ቀን መመለሻ የለዉም ዋጋትከፍላለሕ ላልሽዉ እሷመታ ገፋችዉ እጅ መቼ ገፋት እሷነች ነገር ያመጣችዉ ምን አደረገ ለምን የዋሕነቱን አይታ ትጫወትበታለች እኔ ሐይሚን እየጠላሑ አይደለም ግንየምታረገዉ ነገር ያናድዳል ብሪኬ ቢሖን እደገና ይሔን ስራ የሰራዉ እደባለፈዉ ነገሮች ይገኒበት ነበር የናቱን የወድሞቹን ፎቶነበር የሚዘቀዝቁት አንድ ሰዉ ስለፈለገ አይኖርም ስላልፈለገም አይኖርም በኦድየስ ግፊት የሚሖን የለም እዴዉም የብሩኬ እናት በባለፈዉ አስታርቃ ሑለተኛ እደዚሕ እዳታደርጉ ብላየሷን ቃልነዉ የሰበረችዉወይም ያጠፈችዉ እሽስራነዉ ፕራክ ብላ።ብመጣ ወይእይታ የለዉ ወይቻናሏ አልተቀሳቀሰ በባሐፈዉፕራክየብሩኬን ሰብስክራብ አነሱ ሲታረቁ መለሱየመይሚጨምሮ150ገባች እይታዉከ200kይታይነበርበ24ሰአት

    • @RahimaSayed-k5s
      @RahimaSayed-k5s 27 хвилин тому

      የውሰጤንነውየፃፍሺ/ከው፣እኔምውሰጥያለውጥያቄይሄነበር

    • @RahimaSayed-k5s
      @RahimaSayed-k5s 27 хвилин тому

      የውሰጤንነውየፃፍሺ/ከው፣እኔምውሰጥያለውጥያቄይሄነበር

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 Годину тому +2

    ወይኔወይኔ ቡሩኬ እኔእናትህ ልጠምዘዝልህ ጀግና እይደክም እይቆርጥም ቡሩኬዬ በኔበናትህ ይሁንብ አታደርገውም ባተየሚጨክን አጀት አይኖራትም በፍፆም ቡሩኬ ዬ እተን በምንም አይነት ወድ አትቀይርህም ቡሩኬዬ አተ እኩ ከራስህ በላይ የምታስብላት እድጎብዝ የምትገፋፋት ጀግናነህ እዳተአይነት ጅግና ትታ ቡሩኬዬ ምንፈልጋ እመነኝ ቡቡዬ እባቴ በምትወዳት ባዛኝቱ በመቤታችን ይዠሀለሁ እመነኝ ቡሩኬዬ እደምታየው ተስፋለኝ ቡሩኬዬ ጀግናች ከናተብዙ እጠብቃለሁ መልያየታችሁ አልፈልግም ህልምአላየሁ የበፌ ፍቅራችሁ ነው የሚታየኝ ስወዳችሁ ውቦቸ ቡሩኬ በደስታኑልን እደልማደ በሰአቴእጠብቃለሁ እደዛታሜ ባጣችሁ እሙታለሁ ውድውድውድውድ❤❤❤❤❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 6 годин тому +84

    ሙሥሊሞች እሮመዳን መጣልን😢አላህ ሀቁን ጠብቀው ከሚፆሙት ያርገን😢❤

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 6 годин тому +30

    ሃይምዩ የኔ ጨዎ የብሩኬ ንግሰተሰ ሰለፍቅራችሁ ብዙ መሰዎት የምትከፍል የኔ ልእልት ነኔ አሰዎይ የብሩኬ ታማኝ አፍቃሪና ታማኝ የልጅ አዎቂ አይዞሸ
    ብሩኬ ይህ የሰማኸዉ ሁሉ ውሸት ነዉ ታገሳት ልሰራ ብላ ነዉ የብሩኬ ቀበጥ ምንም ሚሰጥር የላትም እረጋ ብለህ አሰተዉል ብሩኬ ተረዳት ከማኖም በላይ ወለሰጧን በደንብ ታዉቃታለህ እንደዚህ አይነት ወራዳ ተግባር የላትም ብሩክ ተሰዳት ለዉሳኔ አትቸኩል ሃይምዩ ንፅህ ልብ አላት ተዉ ብሩክ

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 7 годин тому +51

    ፕረንክ ነዉ ብረዬ ታረጋገ ሀይሚየ እንዴዝ አታረግም የምትሉ💜💜

  • @allall8995
    @allall8995 Годину тому +4

    ሀይሚ በቃ አቁሚ ግን ቡራ ሲቀና ደስ ሲለኝ ክክክ መልካም የጭንቀት ሰሞን ይሁንልን ምንማድረግ ይቻላል

  • @AfranA-i3x
    @AfranA-i3x 5 годин тому +19

    ቡርኬ አይዞክ ተረጋጋ ስሜታዊ ሆነ የማይሆን ውሳኔ አትወስን ሀይሚ ምንም አይነት ጥፋት አታጠፋም ባተላይ እዬን አይነት ነገር በፍፁም አታረገውም ምክናቱም በተ የምደብቀው ነገር የላትም ስለዚአይዞክ እና ከሀሠን ተመካክረውነው እየሰሩ ያሉት ፕራክነው በእርግጠኝነት ሀይሚ እዬን አታረግም አዲሳበባ የምትኖረው አንተን ብላነው እና ሀይሚ በናትሽ ለሰው እድገት በለሽ የራስሽን እና የቤተሰብሽን ክብር ዝቅ አታርጊ የኔ ውድ እና የቡርኬንም ስሜት አትጉጂ ለራስሽም አትጎጂ እና ለሆዴስም ክብር ይኑራቹ አታስጨንቁን ከምንም በላይ ቤተሰብ ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም ስለዚ ፕራክ ቢሆን እራሱ ስሜት ይጎዳል በናትሽ ሀይሚ ይበቃል ለኛም አሲቢጂ እና ቡራ አይዞክ ሁሉም ያልፋል ለበጎነው ተረጋጋ በሀይሚ መተማመን አለብ ምክናቱም እዬ ሁሉ ግዜ አብሬው ስኖር ከልብ ያም ነኛል ወይስ አያምነኝም ብላነው በሳ እደምትተማመን ልታረጋግጥነው እጅ አትስጥ ጠከር በል እደ ማትሸነፍ እተማመናለው ቡራ ነጌ በሠላም ኑልን እባካቹ ከፋቶኛል የምር ግራ ገባን እኮ ነገሩን በውስጥ ፍቱት ፈጣሪ ከጎናቹ ይሁን እወዳቻለው

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 6 годин тому +93

    ሀይሚዬ ምንም ነገር እንደማታደርግ እተማመንባታለው እርግጠኛ ነኝ ምንም ያለም ኮሜንት ላይ መታችሁ የምትሳደቡ ሰዎች ብቻ ተጠንቀቁ እኔ በሀይሚዬ 100%100እርግጠኛ ነኝ ሀይሚዬ ያኔ ዉድ👌👌👌

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 6 годин тому +3

      ልጁ ይበድ ከተጎዳ ብኋላ ፕራንክ ነዉ ምን ትርጉም አለዉ ቱቱቱ ተጨማለቀችበት መወደድ ብርቁ ስለወደዳት ብቻ በዚህ ልክ መፈታተን ነገ ዋጋ ያስከፍላታል

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 6 годин тому +1

      በጣም

    • @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ
      @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ 6 годин тому +1

      💪💪💪💪💪💪

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n 5 годин тому +2

      ሰጀመር የምሳደብ ሰወቹ ኮ ጨቅላት የላቸው ምን አርጋ ነው የምሳደብት አሳዋ ጨዋ ናት የማንም ጥርቅምቃም ወረ አትሠማም የትሺ አዋቄ ናት

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 годин тому +1

      Er eheta bemaneme sew ergetgna mehone ayechalem bahunu seate ye enatane lejem alamenm😮

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 6 годин тому +40

    ቡሩኬ ወድሜ ተረጋጋ ኘራክ ነው ሀይሚ አንተን ነው የምትወደው አለየሀትም ባለፈው ቡታጂራ እደሄደች ፍፄ ብቻ ስታየው የቀረህ መስሎት አልቅሳ ልትሞት አለበረ እኔ አድሳባም ያለሁት እሱን ብየ ነው ማንም የለኝ ብላለች እና ብሩኬ ኘራክ ነው ወድሜ ተረጋጋ🙏🙏

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 7 годин тому +96

    ሀይሚ ከብሩኬ ውጭ ቢጠበስ እራሱ አይሸታትም😂😂😂😂😂😂

    • @seadaadem6086
      @seadaadem6086 6 годин тому +1

      ትክክል እሱ ሶሲን ይዞ መቶ ፕራክ አድርጓት የለ መልሳ እያረገችው ነው እሷ😂😂

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 6 годин тому

      😂😂😂እሱማአይሸታትምግን አሰቃየችዉእጁ

    • @hanichotube
      @hanichotube 6 годин тому

      😂❤❤ትክክክል

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 6 годин тому

      ይመችሽ😂😂😂😂

    • @wsf7216
      @wsf7216 5 годин тому

      ትክክል

  • @hiwotbirhanu1645
    @hiwotbirhanu1645 5 годин тому +78

    በእርግጠኝነት ኘራንክ ነው ሀይሚ በታአምር አታደርገውም አይዞ ቡራ ❤❤❤

  • @DjfghhDyfhg
    @DjfghhDyfhg 6 годин тому +17

    ቡሩኬ ግን በጣም በጣም ጀግናና ጉበዝ ነክ በይቅርታ ቡዙ ነገሮች ይፈታሉ ተባረክ አተ የዚኚዉ ማካበድ ምንድነዉ

  • @lulutube885
    @lulutube885 6 годин тому +103

    የሀይሚሻ ፕራንክ ነው ምንም የተፈጠረ ነገር የለም አምናለሁ ❤💪

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 7 годин тому +61

    ፕራንኩ ወደሌላ ሀሳብ እየሄደ ነው ሀይሚ ይበቃሻል ስምሽን ያጠፋሉ ለማስተማር ብለሽ አትጎጂ ለአንቺ በማሰብ ነው

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому

      ደምሪኝ ማሬ

    • @AlMudam
      @AlMudam 4 години тому

      ምድነወየምታስተምረወዚበዛምጥሩአይደለም

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 7 годин тому +108

    ያኢመተ ሙሀመድ ስሉ አለ ርሱል 💗💗💗

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 6 годин тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @seadamohammed5660
      @seadamohammed5660 6 годин тому +2

      Selealeye weselme

    • @Sahiba-s7o
      @Sahiba-s7o 6 годин тому +2

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @ZOLIKA-nl2ky
      @ZOLIKA-nl2ky 6 годин тому +2

      💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ASW ASW ASW❤❤❤

    • @YyYy-yx2wj
      @YyYy-yx2wj 6 годин тому +2

      Saw❤❤Saw❤❤Saw❤❤Saw❤

  • @birqisaatube7500
    @birqisaatube7500 6 годин тому +39

    Ramaadani batii tokko irraa cabee Rabbiin ittin nuhaa gahuu jedha 🎉🎉🎉🎉

  • @gsjshd3479
    @gsjshd3479 5 годин тому +22

    ሀይሚዬ የኔ የዋህ ተናፍቀሻል❤🥺

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @gsjshd3479
      @gsjshd3479 4 години тому +1

      እሺ​@@Genzeb-m8u

  • @fetiya-o5z
    @fetiya-o5z 7 годин тому +47

    ፕርንክ ነው የምቱሉ ሀሙዬ የኔ ጀገነ አተሰገውም🥰🙏🙏🙏

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому +1

      ደምሪኝ ማሬ😊

    • @fetiya-o5z
      @fetiya-o5z 4 години тому

      @Genzeb-m8u እሺ ደሜሬሸለው

  • @HonorShop-c2k
    @HonorShop-c2k 6 годин тому +56

    ቡሩክ እዴኔ ያዛዘነው😢😢😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому +1

      ደምሪኝ ማሬ😊

    • @HonorShop-c2k
      @HonorShop-c2k Годину тому +1

      @Genzeb-m8u እሽ አችም ደምሪኝ

  • @halenLove
    @halenLove 7 годин тому +24

    ሀይሚዬ ጨረቃዬ ምንም ነገር አታደርግም ብርኬ ተረጋጋ😢😢

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g Годину тому +3

    ፕራንክ ነው የምትሉ ብቻ አሳዩኝ❤እስኪ

  • @AddFddf-b8w
    @AddFddf-b8w 4 години тому +11

    ሀሠንን 100 k እንዲገባነዉ ነዉ ድራማዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 7 годин тому +55

    ብሩኬ ምንም ጥፋት የለበትም እደዉም ትግስተኛነዉ🎉😢😢😢

    • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
      @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 6 годин тому +1

      ወድአምላኪ😏 እሱስ ሴትይዞመቶ ልቦን አልሰበረዉም 😔

    • @Messi2921-m1j
      @Messi2921-m1j 6 годин тому

      ​@@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨzimbey esua ayidelechi kedima fitsiyen yizyemetachi kotet

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 годин тому

      ​@@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ yameshale enda esu bederune new yemelsew😡

  • @Ayalneshigracetude
    @Ayalneshigracetude 7 годин тому +49

    ቅመሞችየ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 6 годин тому +51

    ሀይሚየ ምንም ሚስጥር የላትም ፕራክ ነዉ የምትሉ👍👍ግን ይሰድቧታል ከባለፈዉኳን አየማሩም ደነዞች😭😭

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 години тому +1

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 2 години тому

      እሽ ወደ ምን ይሻለናል ተሰቃየንኮ😢😢

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش 5 годин тому +5

    ሀይሚዬ.ምነም.ነገረ.ይላትም.የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazMequant
    @AlmazMequant 3 години тому +5

    ብሩኬ ተረጋጋ ሀይሚየ ኘራንክ እያደረገችህ ነው😊

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 7 годин тому +46

    ግን ፕራክነው ሀይሚ አትጨማለቂ ትነሽ የቤተሰብ ክብር ይኑራቹ አረ ትንሽ የቡርክ እናት አስቢ👌❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 годин тому +5

      ጨምላቃስ አንች🤫😤😤😤

    • @AmenaA-xsቡታጀራ
      @AmenaA-xsቡታጀራ 6 годин тому +2

      😂😂👊👎👎​@@SSenaytgonderwa

    • @uaex2464
      @uaex2464 3 години тому

      ትክክል ጨምላቃ ዶላር አሳበዳቸዉ​@@SSenaytgonderwa

  • @eman-tub
    @eman-tub 6 годин тому +20

    ቡቡየ ተረጋጋ ሀይምየ የራሷ የሆነ የምታስተምረው ቢኖራት ነውጅ እኔ በሀይምየ 100%እተማመንባታለሁ እኳን ላተ ለኛ ለኦደንስ ምን እሚሸሸግነገር የላትም😢😢ቡቡየ ራስህን ጠብቅና እለፈው😢😢😢

  • @SadaaShawaa
    @SadaaShawaa 7 годин тому +23

    Haymi fii Hasan biruk prank gocha jiraani😂😂😂😂❤❤❤❤ Ayzoh biruk 😢😢😢😢😢😢

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 5 годин тому +3

    ብሩኬ ተርጋጋ ደግማ እየፈተነችህ ነው አይዞህ ትግስት ይኑርህ ሐይሜ መቼም አንተን ባትፈልግህ እራሡ ይን አታደርግም እንኳን እየተንሠፈሠፈችልህ ፕራንክ አታስርዝሙ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በተርፈ እንወዳችሁአለን

  • @XhVc-f8r
    @XhVc-f8r 3 години тому +3

    በጨርቃየ እተማመናለሁምንምነገር አታርግም🙌ቡራየ አይዞህ ጠካራሁን❤❤😢

  • @SellamMulu
    @SellamMulu 7 годин тому +32

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የሀይሜ ወዳጆች ፕራንክ ነዉ ሀይሜ እንደዚህ አታደርግም ብሩኬ አትናደድ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @አሀምዱሊላ
      @አሀምዱሊላ 6 годин тому +2

      አታራጋዉም በጨረቃዬ እታማማንታላዉ

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
    @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 6 годин тому +14

    አይሚ ጨዋ ሴት ናት አታደርግም የምትሉ ላይክ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 6 годин тому +89

    ቡራ ተረጋጋ የሃይሚን ፕራንክ ታዉቃለህ ሃይሚ በጣም ጠንቃቃ ነች እንድህ አታደርግም የምትሉ 👍👍👍👍ግጩ

    • @simonbogale6061
      @simonbogale6061 5 годин тому

      🎉🎉🎉❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 годин тому

      Gn bezihe leke bewshet atemelem betame eyemaleche nbr eko

    • @lubabaluvab3339
      @lubabaluvab3339 4 години тому

      ትግስት የለም ❤❤

  • @Marima-ky9ov
    @Marima-ky9ov 6 годин тому +23

    እናተን. ስናይ. እረፍ.ት ያገኘን. መስሎንነው. ለጭቀት. ጭቀትማ. ያለንበት. መች አነሰን😢😢😢

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 годин тому

      Eko kahune buhala singeloche beat mehade sayeshale ayekrm😢

    • @Sara-w8l8l
      @Sara-w8l8l 2 години тому

      በጣም😢😢😂😂😂😂😂😂

    • @Marima-ky9ov
      @Marima-ky9ov Годину тому

      ❤❤❤❤😢😢😢አብሽሩ.

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube 3 години тому +12

    ፕራክ ነዉ ግን ደስ አይልም አይዳዉ የምትሉ👍👍👍

    • @ሳራዩቶብ
      @ሳራዩቶብ 2 години тому

      መሖኑ ጥሩ ነው ግን ትንሸ ይደብራል

  • @Seada-h5z
    @Seada-h5z 6 годин тому +28

    ፍትህ ለመዳም ቅመሞች በሰው ነገር እባቺን ለሚቀድመን😢😢😢

    • @Shaida-go4nb
      @Shaida-go4nb 5 годин тому

      ብሶትነው

    • @amartube7927
      @amartube7927 4 години тому

      ለምን ይቀድምሽል ስራነው😅😅

    • @ይኖራላውባታስፋ
      @ይኖራላውባታስፋ 2 години тому +1

      እህቴ ❤ ልምካርሽ ቆፊጣን ብላሽ ስራሽን ስር እኔም ❤ ማጃማራ እዳች ናባርኩ አሁን ❤ ናቃው ዩቱባሮች ድረ ማ እያቃጣለ ነው አብሽሩ ታዳባሩበት

    • @ሳራዩቶብ
      @ሳራዩቶብ 2 години тому

      😂😂😂

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 7 годин тому +45

    ብሩኬ አይዞህ ተረጋጋ ምንም ነገር የለም አይዞህ ለጠላት መንገድ እንዳትከፍት እራስህን ጠብቅ ምንም ውሳኔ እንዳትወስን ፕራንክ ነው ከሚሴጁ መረዳት ትችላለህ በማንም አትቀይርህም አትመን

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 6 годин тому +12

    ብሩኬ ተረጋጋ።።።ሀይሚ ብትሞት ካተዉጭ ሌላ ቢጠበስም አይሸታትም😅

  • @رحمةاللهمحمد-ص2ل
    @رحمةاللهمحمد-ص2ل 5 годин тому +4

    አድሠዉሀይሚንእዳይሣደብ
    ከበፊቱተማሩሀይሚየየኔዉድአላህይጠብቅሽ
    ምንምነገርአደብቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Годину тому +1

    ያኡመተልኢሥላም ቅድሡ ወር እየመጣልነዉ ያረብ አጅሩን ይግጠመን አቅም ያለን የበታቻችንን እንርዳ የጀነተ ልጆች ❤❤🎉🎉🎉

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 6 годин тому +44

    ሀይሚዬ ምንም የደበቀችው ነገር የለም የሆነ ማሥተማር የፈለገችው ነገር ቢኖር ነው እጅ በቡዬ ተረጋጋ🥺🙌

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 6 годин тому

      😂😂😂😂😂የሷ ትምርት ልጁ ፌል ሲያደርግነዉ ምርጥ ደደቦች ናችሁኮ

  • @AdiaOppo
    @AdiaOppo 4 години тому +4

    መልካም ሰው ብሩኬ እግሔአብሔር ክክፌ ሁሉ ይጣብቃ ዉድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 6 годин тому +16

    አይዞህ ቡሩኬ የኔ አስተዋይ ውንድሜ የምትሉ 😢😢😢😢

  • @azizaayalew
    @azizaayalew Годину тому +1

    እነሱ ቢጣሉ ምን ትጠቀማለህ ያሳዝነል❤❤❤

  • @HayatTijani-sc6pe
    @HayatTijani-sc6pe 6 хвилин тому

    Wealeykum Selam worahmatulahi wobarakatuh ❤❤ Masha Allah gabiya be selamataa jemarkew

  • @AmenatAdem-y2r
    @AmenatAdem-y2r 7 годин тому +64

    ዉድ የሀሰን ቤተሰቦች ለአላህ ብላችሁ ዱአአድርጉልኝ በሰዉ ሀገር ታመምኩኝ 😭😭😭😭😭

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 7 годин тому +2

      አላህ አፊያሽንይመልስልሽ😢😢😢

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 7 годин тому +1

      አላህ አፍያ ያርግሽ😢😢😢

    • @GFg-zq7dk
      @GFg-zq7dk 7 годин тому +1

      አላህ አፍሽን ይመልስልሽ

    • @SeadaAli-o1g
      @SeadaAli-o1g 7 годин тому +1

      የኔ ዉድ እህት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ❤❤❤❤አህህህ በሰዉ አገር ህመም አላህ ያያዝልንን❤❤❤❤

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 7 годин тому +2

      አላህ ያሽርሽ😢😢😢

  • @Selamwet2272
    @Selamwet2272 5 годин тому +7

    እረ ፕራንክ ነው ተረጋጋ ቡርኬ 😅😅😅 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Haymitubeo1-n3n
    @Haymitubeo1-n3n 5 годин тому +10

    ልክ እንደ ታክሲ ሰልፍ ሞልቶ እንደማይሞላው
    እንደ ውሸታም ፍቅረኛ እንደሚያታልለው
    እንደሚያኮርፍ ህጻን በልቶ ለሚርበው
    እንደሚነጫነጭ ባል በጊዜ ለማይገባው
    እንደድርቆሽ ፍርፍር ጨው እንደሌለው
    .................................እጠላሀለው
    እንደገጠር መንገድ ቶሎ የማይደረሰው
    ጠብቀህ ጠብቀህ እንደሚቀርብህ ሰው
    ጮሆ እንደሚያስደነግጥ ውሻ እንደማይናከሰው
    ሰው ያስቀመጠውን እቃ ፈልጎ እንደማጣት
    ትውት እንደሚያደርግ የፍቅር ትኩሳት
    ............ቅያሜዬ ላይ ደሞ ሌላ እሳት 🔥
    እንዳልገባው ድርቅ እንደሚያደርግ ሰው
    ምን እንደሚፈልግ ሳያውቅ እንደሚተራመሰው
    ማን እንደሆነች ሳያውቅ እንደሚጣቀሰው
    የተቆፋፈረ መንገድ
    እንደሰሞኑ የጸሀይ ንዳድ
    እንደጥቅምት ውርጭ እና ብርድ
    ልብስ ሳይደርብ እንደሚንገላወድ
    ፍቅር እንደጀመረ ጎረምሳ
    እንደሚነጫነጭ ሲቀርበት ምሳ
    ደሞ ሌላ አበሳ

    • @naxijesus3741
      @naxijesus3741 4 години тому

      ጎበዝ ገጣሚ

    • @Gfrffr6Ufd
      @Gfrffr6Ufd 3 години тому

      ❤❤❤❤🎉🎉waou

    • @heleneasmar4250
      @heleneasmar4250 Годину тому

      Yene wudi gini lemi bura betami yiwodishaliko anichi jaginaneshko kimemi tayi ine rase kechiki chogara amonali nege melikami zena inisima live betami azeni le ina asib🙏🏼😥😥

  • @UserAm-o9p
    @UserAm-o9p 3 години тому +2

    እውነት ከሆን ብራ ትበዛባታለክ እዳንተ አይነት አሰቢ የትም አታገኝም❤

  • @Blen-i2o
    @Blen-i2o 5 годин тому +6

    ብሩኬ ደግም ነገሮችን በማስተዋል አስብ ከነገሮች ከመራቅ ይልቅ ለማሰተካክል ሞክር ምታፈቅራት ከሆነ ንገራት እራሷ ኘግራህ አለች ለምፈልጋቸው ነገሮ ለምድነው ምትፈቅድልኝ ብላለች ሰለዚህ ክፈተቶችህንሙላ በይቅረታ ተመለሱ በሷም አትፈርድ ምክንያቱም በጣም ምወዳት እህቴ ናት ሰለምትል አትፈርድባት

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 годин тому +39

    እፍፍፍ የኔጨረቃ ምንም የደበቀችው ነገር የለም ቡራየ ተረጋጋ😢😢 እፍፍፍ እኔስ ሆዴ ፈራብኚ😢😢😢

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 7 годин тому

      ዘ ፕራክ

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 7 годин тому

      አይዞሽ እማ ፕራክ እያደረገችው ነው😢

  • @EmuSumeya-z7q
    @EmuSumeya-z7q 7 годин тому +36

    ፕራንክ ነው ስደት ላይ ያላችሁ እህቶች ተርጋጉ ሀይሚዬ መቸም አታረገውም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 годин тому

      እኛ አትጨምራ ራስሽን ቻይ 😂የምን መጨነቅ ነው 😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 6 годин тому

      😜🤣🤣🤣😁😁😁😁አሳቅሽኝ​@@SaidSaid-vp4kg

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 годин тому

      ​@@SaidSaid-vp4kgፋራ ውጭ ከዚህ🤫😤😤😤😤😤

    • @Samira-yk5mq
      @Samira-yk5mq 6 годин тому

      ​@ ❤❤❤❤❤SaidSaid-vp4kg

  • @Sahiba-s7o
    @Sahiba-s7o 7 годин тому +24

    ,ሀሚይ ከቡራ ውጪ ምን አታደርግም😢😢😢

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 5 годин тому +8

    ብሩኬ እንዳትሳሳት ተረጋጋ ለዉሳኔ አትቸኩል ኘራንኩን በድል ተወጣ ሃምዩን ሙሊ በሙሉ ማመን አለበህ ለወንድ ብላ ነዉ አትበል ፈተናዉን እለፍ ማለፍም አለብህ ጀግና አፎቃሪ መሆንክን በደንብ ማሳየት አለብህ ለማንም አሳልፈህ እንዴትሰጣት ሃይሚዩ ያንተ ብቻ ናት ብሩኬ እዉቱን መጥ አለብህ

  • @StayehuBehaylu
    @StayehuBehaylu 3 години тому +4

    ሠዉ እየታመመ ገዘብ መጣቀረ የራሣችሁ ጉዳይ እኛሥት የሚሥመን አለብ😢ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ አሁን እኛ ምን እንማር ከናተ ተምሮ እዳልተማረ አትሁኑ እንጂ ሆይ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 7 годин тому +26

    እፍፍ የኔ አይን እንባ ይዘልልህ የኔ የዋህ ቡቡነቴ ድክመቴ ሲከፋህኮ አልችልም😢
    ሀይሚየይ ግን ክብርሽን ዝቅ አርገሽ ምታሳድጊዉ ቻናል ለምን ጥቅር ብሎ ቢቀር ይሻላል ነበር የኔ ልእልት😢😢

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 7 годин тому +16

    ብርክና ሀይሚ መቼም ኣይለያይም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RAH-x8e
    @RAH-x8e 6 годин тому +16

    ሀይሚ.ኤሄ.ከቺ.አይጠበቅሚ..የሚረ..ቡረዬ.የኔ.ዋዎዲሙ.አሰዘነኚ.ከፈኚ.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 години тому

      ጭራሽ የሷን ፎቶ አድርገሽ🤫🤫🤫

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 13 хвилин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉ኘራንክነዉ 😢😢

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 3 години тому +2

    ሀይሚ ቅመሟ ምንም ነገር አታደርግም100 0/0 ፕራንክ ነው ብሩኬ ተረጋጋ አይዞክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaShawol
    @FatumaShawol 5 годин тому +4

    ኧረይህን ማመን ይከብዳል ፕራክነው ብራየተረጋጋ የኔየዋህ❤❤🎉

  • @Kia-b6w
    @Kia-b6w 6 годин тому +11

    Hayimyee yene liyuu seti yene jegnaa yene nigestii pirkee new belune Hesenee piles 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱

    • @Zomra-e7d
      @Zomra-e7d 5 годин тому +1

      Likinashi

    • @Kia-b6w
      @Kia-b6w 5 годин тому

      Uufu 😢😢😢​@@Zomra-e7d

    • @DoraKadamah
      @DoraKadamah 2 години тому

      Minaa😂😂gayii😂😂diramaa 😂😂😂😂😂😂😂😂😂jilche 😂😂😂😂

  • @سلمان-ت1ض5ص
    @سلمان-ت1ض5ص 6 годин тому +17

    Dhuga baye nama marara buruki ati hasani himun ke bareda gote hamin nama akana ishi hin sene🙏🙏😭😭😭😭😭😭

    • @DawitiGamm
      @DawitiGamm 2 години тому

      Pirankidha wude dhiisi

    • @Samera11-w6d
      @Samera11-w6d Годину тому

      Pirakiidhaa qashatiii😅😅😅😅

  • @سارهثيوبيه
    @سارهثيوبيه 4 години тому +2

    እዴ ይከን አድቀለታ የታየዉን እሪካርድ አድርጎነዉ ዉይኔ ሀይሚ ምንም ጥፋትየለባትም❤❤❤

  • @HADRAMOHAMEED
    @HADRAMOHAMEED 4 години тому +2

    በጣም ነበር ቡታጅራውችን የምወዳቸው አሁንግን በጣም አስጠሉኝ ከጭቅጭቅ ብዛት😊😊😊በተለይ እነአብርሽ

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 7 годин тому +25

    አትጫማልቁ እኝ ባስቱ እንጫነቅ😢😢😢❤❤ሀይም ባቃሻ ፕረንክ ከዉነ😮ይምትሉ😮😮😮😮😮

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 4 години тому +3

    ዉነት አልመስልም አለኝ ወይኔ ቡሩክ ሲያለቅስ አለቀስኩኝ እምነቱ መቼም ፈጣሪ ዉነት አያድርገው ኦፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭

  • @HayaUmar-d5s
    @HayaUmar-d5s 6 годин тому +11

    ፕራክ ከሆነ ግን ይደብራል ይህን ያክል😏😮😮 ቡቡየ አይዞሕ😢❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 години тому +2

    ፓርክ ይሆናል 😢😢😢😢😢ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ

  • @Foziyafoziya-x7z
    @Foziyafoziya-x7z Годину тому +1

    Mashaalah hassen as wr wb bleh sijemr betam dess alkegni be hayimanoth edatderader❤❤❤❤❤

  • @Werke-cw2ov
    @Werke-cw2ov 5 годин тому +4

    Dhugaa kuni biraankidha warri piraan kidha jettan like godhaa🎉🎉

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 6 годин тому +9

    ቅመሞችየ ፋጣሪ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤😔😔😔😔

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 5 годин тому +4

    Beruke menem attasebe happen yeaderegale himy yetebalchew betame bealage sewe nate betame temolakekeche lee anteme hememe newe yefeterechebehe kee heyewetehe assewetate life yeketelale sate esewa becha ayedelecheme keberere bele takete easy life continue ennwedehalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 6 годин тому +10

    የኔ ውድ ሀይሚ ምንም አታረግም ብራዬ ተረ ጋጋ ሀይሚ ጨዋ እና ቁትብ የልጅ አዋቂ ናት ሀስን የውሽትም ቢሆን ለንግግርክ ተቆተብ እባክህን የምትሉ 😢😢😢

  • @NimaHeyrdin
    @NimaHeyrdin Годину тому +1

    Buirka hiyme atrgaume atndade yena wed wandme❤

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 7 годин тому +31

    ሀሠን ወድሜ በአላህ ረመዳን ደርሶአል ንቅሳትክን አሥጠፋው በኛ መነቀሥ አይቻልም ባአላህ ሀሠን

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 7 годин тому

      እኛ የረመዷን ወይስ የአላህ ባሪያ ነን

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 6 годин тому

      ግን ከመቸ ወድህ ነዉ እድህ ያረገዉ 😢😢😢 ሢያሥጠላ

    • @GbHgv-w1s
      @GbHgv-w1s Годину тому

      ያአላህ​@@AaAa-l7t

  • @Mestuu
    @Mestuu 6 годин тому +9

    Parti 3 piraki nawuu. Targaguu. Wadjochee. Machem ayilayayum. ❤❤😢

  • @FatumaFatuma-b1j
    @FatumaFatuma-b1j 6 годин тому +9

    ተረጋጋ ቡራየ ሀሠን ግን እሷብትልህ ለራሡ በነሡመግባት የለብህም በተለይ በቡርክ ጨከንክወይኔ ሢያሣዝን ቡራ አረሀይሚተይ ግን ጥርነው ይሄ ፕራንክ❤❤❤

  • @ZUZU-r9n
    @ZUZU-r9n 3 години тому +2

    ዋዓለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @fevenleulseged2242
    @fevenleulseged2242 5 годин тому +3

    የኔ ጌታ አይዞህ እባካችሁ ፍራንክነው በሉ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 6 годин тому +15

    ❤ዉነት ከሆን ሀይሚ ቆሻሻነሽ🎉😢😢 ይህን የመሰለ እናት የሆነ ፍቅረኛእያለሽ🎉😢😢

  • @FatumaFatuma-nd5zj
    @FatumaFatuma-nd5zj 7 годин тому +11

    ፕራንክነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 7 годин тому +113

    ሀሳን 100k እንድ ገባ ብላ ነው ሀይሚ የኔ ምስክን😢😢 አትስደቡዋት😡😡 ትስራበት💪 የምትሉ👍👈

  • @hiwat58
    @hiwat58 Годину тому

    ብሩኬ ምንም ጥፋት የለበትም እደዉም ትግስተኛ ነው 😢😢😢😢😢

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 6 годин тому +3

    ምን ሴት የዞ መቶ ምን ወንድ ይዞ አልመጣም 💪 ነገ ከለላ ወንድ ጋር እንጠብቃለን የኔ ጨረቃዬ🙈🙈🔥🔥💪💪