🛎️ሀይሚ አለቀሰች ዋሽቼካለው ብሩክ አላመነም 😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ‪@Haymitube01‬

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @HfgGg-zn5hf
    @HfgGg-zn5hf 8 днів тому +549

    ፕራክነው መቼም እውነት አይደለም የምትሉ እደኔ በላይክ አሣዩኚ እሲኪ እርጉዝነኚ አምሮኛል😢😢በላይክ ከላይ ስቀሉኚ😢😢🎉🎉😂

    • @نيننينوويو
      @نيننينوويو 8 днів тому +3

      እያለቀሱ ብራንክ ነው

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 8 днів тому +2

      እደዚህእያለቀሰች😢😢😢😢

    • @konjittube13
      @konjittube13 8 днів тому +2

      ፕራክነው የጨረቃፋሚሊ ውዶቼ ደገፍአሩጉኚ❤😢

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 8 днів тому

      እሺ ሲስቱ አይከብድም ግን ከላይ መሰቀል እኛ ግን ለሀይሚና ለቡቡ ስንል❤❤😅😅

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 8 днів тому +2

      😂😂እኮ በዚህ ዘመን ምንም አለምንም😂

  • @أميرياالياس
    @أميرياالياس 8 днів тому +879

    ረመዳን 32ቀን ቀረ አላህ በሠላም ያድረስን ጉሊ አሚንንንንን

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 8 днів тому +585

    ፕራክነው የምትሉ እስቲ👌👌👌👌👌👍👍

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 8 днів тому +149

    የነገዋ አስተርዮ ማርያም መልካም ነገር አሰሚን ሌላ ነገር መስማት አልፈልግም የነገሰው ይበለን

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ሀይሚ ለምንድን ነው ተመልካችንም ብሩክንም የምታስጨንቂው ወደ ሚድያ አልመጣም የምትይው በውስጥ ማውራት ያለብሺ ነገር ካለ በውስጥ ጨርሺ እጂ ካሜራ ደቅኖ ለቅሶ ምንም ጡሩነቱ አይታየኝም

    • @Rabia-t5p
      @Rabia-t5p 8 днів тому

      እኔራሡ አሎዲም እጨናነቃለሁ

    • @zuzutube58
      @zuzutube58 8 днів тому

      አንች አልቃሻ የሩታ እህት

    • @hana.19..21
      @hana.19..21 8 днів тому +1

      ቡታጅራወች አበዱ😪ከምር ቡራዬ እናት የሆነ ልብ ነው ያለው ይለያል የእናቱ ልዑል😻

  • @olgafesshay9294
    @olgafesshay9294 8 днів тому +132

    UA-cam ማየት አስጠላኝ ነገር ብቻ ይደብራል 👎👎👎 ሰዉ አገር ሆነን ደስታ እንፈልጋለን .ጭንቀት 👎👎👎 አሁንስ UA-cam የሚባል አስጠላኝ 👎👎👎

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf 8 днів тому +4

      ካልተመቻችሁ አትዩ ከመሳደብ

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 8 днів тому +4

      ስራ እኮ ነው ይሱሩበት

    • @SALIYAG.ESHETE
      @SALIYAG.ESHETE 7 днів тому

      Lekk beleshal enesu lebir belo sewn yasasebalw meredat mechelu kon terdu zem belachu mayon ngr atesru bakachu UA-camrochi dolar asekerachu edy setasetlu 😏😏😏😏🤗

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 днів тому

      በጣም እንጂ 👌👌👌👌👌👌

    • @olgafesshay9294
      @olgafesshay9294 6 днів тому +1

      @@ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ አዎ ስራ ነው ??? ግን ጭንቀት ሳይሆን 🙏 ፍቅር ፍቅር መሰራት እና መልካም ነገር መስራት 👍 ተመልካትም ደስ ይለዋል .ይቅርታ 🙏

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 8 днів тому +290

    ፕራክ ነዉ በሉኝ ወይኔ ሀይሚዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FfgghhhfFggg
    @FfgghhhfFggg 8 днів тому +94

    ሀይሚየ ተጨቀሽ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢ምንም ብታጠፋ ቡራየ እዳታስከፋት😢🙏🙏🙏

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 8 днів тому +47

    ፕራክ ነው ሲቀጥል የሆነነገር ቢኖር ይሄን ያህል አትመጪም ነበረ ብቻ ስራ ነው ስሩ ግን አታርዝሚ ሀይምየ አቺ እደማታስመስይ እንተማመናብሻለን❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ነገራችሁ ግልፅስለሆነ ነው በኮፊደስ እምንተማመንብሽ ሀይምየ

    • @Almetshay
      @Almetshay 7 днів тому +1

      አረ ወደዛምቢያ ግዴታ ለትልቁም ለትንሹም ለቅሶ ነው ያስጠላኝ አሁንስ ግዴታ ስራ ቢሆንም እንዲህ መጃጃል አይጠበቅባቸውም ሁሌም ሰላም ሳቅ መዝናናት ጥያቄና መልስ የሆነ ጌም እየተጫወቱ መምጣት ይችላሉ እኮ አሁንስ ሁሉም አንድ ሆኑ 😠😠😠

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 8 днів тому +137

    ወይኔ ብሩኬ ኧረ ትለያለህ ያየሁት ነገር ብሩኬ ለሀይሚ ያለው እዝነትና ፍቅር ኧረ ሴቶች ዶአ አድርገ እንደ ብሩኬ አይነት አፍቃሪ ይስጠን- ጥፋት አጥፍቻሁ እያለችው ምግብ ብይ የሚል ጀግና ❤

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 8 днів тому +2

      ሳህ መታደል ነዉ❤

    • @LubabaSeid-zx2ij
      @LubabaSeid-zx2ij 8 днів тому

      ሣህ❤❤❤

    • @AyhAaa-u4s
      @AyhAaa-u4s 8 днів тому +1

      ጎበዝ ነው ግን ያሁን ፈተና ከባድ ነው አያሉ ነው ፈጣሪ በርታቱን ይስጠው😢😢😢

    • @ሀሊመትቲዩብ
      @ሀሊመትቲዩብ 8 днів тому

      አሚንንንንን ያረብ እደቡቡ አዛኝ አፍቃሪ ይስጠን❤

    • @sabag.zemichael5194
      @sabag.zemichael5194 8 днів тому +1

      @@MHdgdk እረ እስኪ እዘኝ መጀመሪያ ሀይሚዬ ስለሁሉም ነገር አቅምና ብርታት እንዲኖር ፀልይ ከነገርሽውም በኃላ ለሚፈጠረው ጥሩም መጥፎም ነገር ነውስጥሽ ይዘሽ ሰውነትሽን እየበላው እየከሳሽ ውስጥሽን ከሚያሳምምሽ በዚህ ላይ ከካሜራ ውጭ መጀመሪያ በውስጥ ጨርሽ አንችም ተሰቃይተሽ ብሩኬም ተሰቃይቶ አንሽንም ብሩኬንም የሚዋዱ በዙሪያሽ ያለው ተመልካች አፍቃሪ ቤተሰቦችሽ ሁሉ ተጨንቀን አይከብድም ከነገሩ የበለጠ አንችው አልቅሰሽ ጨረሽው እኮ ምንም አዲስ ነገር የለም

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 8 днів тому +69

    ወይኔ 😢ዘድሮ አሁን አች ልብሽ እደወረቀት የነፄ ልጂ ምድነዉ የምደብቂዉ ❤ሀይሚነቴ ተይ አታልቅሽ እኔ ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም😭🙏🙏🙏

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 8 днів тому +65

    ብሩኬ ምንም ጥፍት ብታጠፍም እንዳትርቃች በማሪያም ሀይሚየ ሁሉም ያልፍል ሰው ሄኔ የማይሳሳት የለም የኔ ውድድ አይዞሽ ሁሉም ሀላፊ ነው😢😢😢😢😢😢ብሩኬ በእግዚአብሔር እንድትርቃት ምንም ብሄን ጥፍቱ አንተንና እሷን ለመለያየት ይሄናል😢😢😢😢😢😢

  • @ሃበሻዊ
    @ሃበሻዊ 8 днів тому +370

    እስኪ ሃይሚን የሚወድ አሳዩኝ

    • @bettybamelaku
      @bettybamelaku 8 днів тому

      Abirsh 🤛🤛💪💪💪💪neh

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 8 днів тому

      Alni gne. Bckte ltglnwe prka. Ayclme. Wye. ngra atglglne😮😢😢😢😢😢😢

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 8 днів тому +1

      የሰው ሙሉ የለም እሽ ደግሞ ምን ኸይር ስራ ወይንም ማንኛው ሙሉ እምነት ንኖት ነው በአዱኒያም ሆነ በአኸይራም የከሰሩ መሆናቸውን ላሳወቅሽ ካላወቅሽ ተማሪ ስለ ሀይማኖትና ከዛ ምንኛ ያማረ ሙሉ የሆነ እንደ ድነልኢስላም ሙሉ የለም ከአላህ ቀጥሉ በሁለተኛ ደረጃ ይገኛል

    • @SonySony-e7o
      @SonySony-e7o 8 днів тому

      እኔ❤❤❤

    • @Messrst-x7v
      @Messrst-x7v 8 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 8 днів тому +84

    ሃይሚዬ ሚዲያ ላይ አትናገሪ ግን ለብሩኬ ያለብሽን ችግር ለብቻው ከቻልሽ አጠገቡ ሆነሽ እንዳይጎዳ
    ንገሪው ያለፈ ነገርን መመለስ አይቻልም የወደፊቱን ማስተካከል እንጂ ብሩኬ ይቅርታ ልብ አለው ሊረዳሸ ይችላል ጥንካሬሸንና ደስታችሁን የቅናት ሰይጣኖች ናቸው።
    እኛ ሴቶች ብዙ ችግር አልፈን ነው
    የምንኖረው አይዞሽ። ብሩኬ እባክህን
    ተረዳት ልጄ አትጨክንባት ግራ ገብቷታ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ኮሜንት አንብቡ❤❤❤

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 8 днів тому +127

    ሀይሚ ሁሌም የምትጨነቀው ወንድሟ ሲበጠበጥ ነው ውይ አብርሽ የሥራሕን😢😢

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 8 днів тому +90

    ሀይምዬ ጨዋ ናት መቼም ምንም ነገር አትዋሽም ❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 8 днів тому +309

    የወንድ ልጅ ሙሉ ብሩኬ ብቻ ነው ፈጣሪ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥ በርታልን🙏🎉

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 8 днів тому +4

      ሙሉ አንድየ አላህሁ ሱበሀነሁ ወተአላ ነው እሽ

    • @lc09o95
      @lc09o95 8 днів тому +1

      አባትሽስ የወድ ጎደሎነዉ ታዳ እረ ዞር ብላችሁ አስቡ ወንድምሽስ

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 8 днів тому

      @@lc09o95 ሁሉም የአዳምና የሂዋን ልጆች ወይንም የሰው ዘር በሙሉ ጎዶሎ ነው እሽ አንድ አላህ ምድርና ስማይን የፈጠረ ሲቀር እሽ

    • @pk7496
      @pk7496 8 днів тому +1

      ​@@ሉቤኢንድሪስያሲን👍👍

  • @mekiaseid-r3h
    @mekiaseid-r3h 8 днів тому +34

    ኧረ ሀይሚየ ተይ 😢😢😢ደሞ ስው ከስህተት ብረት ከዝገት አያልፍም ነው ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለው😊😊😊አይዞሽ ብሩኬንም አታስጨንቂው😔😔😔

  • @مدينهاحمد-ش5ث
    @مدينهاحمد-ش5ث 8 днів тому +31

    ፕራክ መሆኑን እናዉቃል ግን አሳጥሪዉ ሀይምየ ❤❤❤

  • @ساره-ح4ح3ي
    @ساره-ح4ح3ي 8 днів тому +50

    አልህምዱሊላሂ የራህመቱ ወር የተከበረው ረመዳን ደረሰ ማነው እንደኔ ደስ ያለው በጣም ደስ ብሎኛል ማነው ቁራአን የሚገዛልኝ

  • @SeadaMsawu-r2b
    @SeadaMsawu-r2b 8 днів тому +205

    ረመዳንን በጉጉት የጠበቀ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makdess3241
    @makdess3241 8 днів тому +68

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸገያነው አሜንንን 🙏🙏

    • @Masalachi-x8u
      @Masalachi-x8u 8 днів тому

      አሚንንንንን አሚንንንንንን 🙌🙌🙏🙏🙏💞💞💞💝

    • @LindaBeroo
      @LindaBeroo 8 днів тому

      Amen

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 8 днів тому +83

    ዋው ሀይሚዬ እንኴን ወደ ድራማችሁ ተመለሳችሁ ግን አሳጥሩት አታስጨንቁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobgidafie1634
    @eyobgidafie1634 8 днів тому +25

    ሀይሚዬ የኔ እህት አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ የያዝሽው ምስጢር የሌሎችን ክብር ካልነካ በህይወት ላይ ጉዳት ካላደረሠ ይህንን ያክል ማልቀስ አያስፈልግም ብሩኬንም አታስጨንቂው ተመልካችም እንዲጨነቅ አታድርጊ።

  • @FetayeAnduris
    @FetayeAnduris 8 днів тому +163

    ረመዳን ትንሽቀን ቀረዉ አላህ በሰላምያድርሰን ከነቤተሠቦቻችን 🤲🤲🤲

    • @moamna9019
      @moamna9019 7 днів тому

      አልሀምዱሊህ ለዝህ ያድረሰኘ ጌታ መጨረሻየን ያሳምረልኘ

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 7 днів тому

      እኔስ የዘንድሮ ረመዳን ምንም አልመሠለኝም አባቴን በቅርብ ነው ያጣሁት በስደት ሁኖ የቤተሠብ ሀዘን ከባድነው መቋቋም ያቅታን 😢😢😢😢 አባዬ ስብራቴ 💔💔💔😭😭

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 8 днів тому +73

    ፕራክ ነው ሀይሚና ብሩክ ማለት ንፁህና ግልፅ ጥንዶች ናቸው ከናንተ ንፁ ፋቅርንና መልካምነትን የተማርንባችሁ ምርጦች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 днів тому +280

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 8 днів тому +133

    ቅመሟ አደራ እዳይረዝም ፕራኩ አንችልም እሽ በርግጥ ስራ ነው ሰውም የሚወደው ግርግር ነው ግን ደሞ እኛ ከልብ የምንወዳችሁ ፋሚሊዎች በጣም እንጎዳለን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 8 днів тому +3

      አው ትክክል ስው ሁሉ

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 8 днів тому +1

      Awo..kahunu..deberegn..gin..yaw..sira..new😢😢

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym 8 днів тому +1

      ከአሁኑ ጨነቀኝ ውዴ😢

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 8 днів тому +1

      እየፈራን ደረሰ ውዴ😢

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 8 днів тому +4

      ወላ ደከመን አሁንስ ኢጭ መጫወቻ አረጉን😢

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 8 днів тому +14

    ውዮ ሌላ ጭንቀት ሀይሚዬ አሞኝ ነበር ያንቺ ማልቀስ የብራ አንቺ ንገሪኝ እኔ ችግር የለም ብራ ምር ትሰው ይረዳሻል አግዚአብሔር ያታመረው በወሬም አይለያይም የምት ሉ 😢😢😢😢

  • @saadabakri
    @saadabakri 8 днів тому +14

    ኧረ በአላህ አታስጨንቁን ሀይሚየ አቺምተጨቀሽ ብሩኬንምአስጨነቅሽዉ ሁሉም ነገር በመነጋገር ነዉየሚፈታ

  • @زينب-د7ه8ظ
    @زينب-د7ه8ظ 8 днів тому +45

    ሃይሚ እህቴ ነገሮችን መናገር አለብሽ እንዴ እንኳን እሱን አይደለም ቀርቶ እኛንም አስጨነሺም

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 8 днів тому +29

    የኔ ውዴ አንች እኮ ጅግነ ነሽ ማንም አትስም አንች አይደለሽም እኛም እኮን ከብዘ ስው ጋር ተጠልተናል ግን ሁሉም ጅግና መሆንሽን አስይ ጨራቃዬ ስስቴ ድክመቴ ናፍቆቴ በንች አይን እበ ማየት አልችልም 😢😢😮

  • @የተዋህዶፍሬ-fz1bg
    @የተዋህዶፍሬ-fz1bg 8 днів тому +33

    የኔ ጨረቃዎች ተነጋግራችሁ ፍቱት ሀይምዬ የኔ ሴት ትክክል ነሽ ከምንወደው ሰው ከሚያምነን ሰው ምንም ነገር መደበቅ የለብንም ሀይምዬ ደግሞ ቡራውን በፍፁም አትደብቀውም አምናለሁ ብቻ በተለይ ሌላ አካል የሚያውቅ ካለ እራሳችን እውነቱን መናገሩ ተገቢ ነው እውነቱን ንገሪው አይዞሽልኝ አትፍሪ ቡራው ያስታርቃችሁዋል😢😢😢

  • @Meron374
    @Meron374 8 днів тому +76

    የኔ ዳይመድ የኔ ስስት የኔ ልዩ አንች ምንም አይነት ነገር አትደቢቂም እኳን ለእሱ ለእኛም ግልፃ ነሽ ግን በፈጣሪ አታራዝሚው ለምን በአንች በቡራ ማዘን ሁላችንም እንጎዳለን እና አታራዝሚው ቡራ ይህ ላንተ ፈተና ነው ምንም ነገር ብትልህ እንዳትርቃት በአንች እርግጠኛ ነኝ የምትደቢቂው ነገር የለም ፍቅር አሸናፊ ነው ሁሌም ቢሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg 8 днів тому +1

      እውነት ነው አህት ❤ ገን እበክሽ በቢትሽ ነኝ በቹ እፀንነልን በብትሽ ሽር አርግልኝ ነኝ❤

    • @Taito-b9e
      @Taito-b9e 8 днів тому

      የኔ ዉድ ሰዉ ፈጩም አዴልም የሳስታል አይዞሽ

    • @AaA-lo8gn
      @AaA-lo8gn 8 днів тому

      የኔውድ መጣሽልኚ ምን ሁነሽብኚነው ጠፋሽ እህቴ

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 8 днів тому

      እዉነት ነዉ እህቴ ግን በጣም ጨቆኛል እሷኮ ማንነቱን ለማሳየት ይሆናል ግን አለቀሰች💔 እኔም ማንም የማያቀዉ ስቃይ በተጣሉ ቁጥር😭 ብቻ አላህ ይጠብቃቸዉ እኔ በዚልክ እደት እደምጨነቅ አላቅም 😢

    • @winniea9803
      @winniea9803 8 днів тому

      የኔ ውድ ስለያውሽ ደስ ብሎኝል

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 8 днів тому +11

    ሀይሚ እስከ ነገ ለምን ታሳምሚዋለሽ የምትወጂው ከሆነ ዛሬውኑ ከካሜራ ጀርባ ንገሪው እንዴ የበለጠ እየጎዳሽው እንደሆን እወቂ ለሊቱን ሙሉ በጭንቀት ይታመምብሻል ❤ሀይሚ ጓደኝነታችሁ ወደ ፍቅር ተቀይሮ ከሆነም ፍቅር ከባድ ስለሆነ አፍነሽ ከያሽው ውስጥሽን ይጎዳዋል ስነግረው ፍቅሬን አይቀበልም ብለሽ ፈርተሽ ከሆነ ቃል ገብቶልሽ ትምህርትሽን ሳትጨናነቂ እንድትከታተይ መፍቴውን ይፈልጋል እንጂ ጥሎሽ አይሄድም ከዚህ በፊት ያፈቀርሽው ካለም ከሱ በፊት ስለሆነ ይረዳሻል ሌላ ምን አዲስ ነገር ይኖራል ፍቅር ከባድ መሆኑን እወቂ እያፈቀርሽው ተቸግረሽ ከአቅምሽ በላይ ከሆነም እንዲጠብቅሽ አድርጊው ተንፍሽና ❤❤❤❤❤

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 8 днів тому +43

    እደ ለምን ተጨቀሺ ታሥጨንቂ ናለሺ ሀይሚ ችግር የሚፈታዉ በመነጋገር እጂ በማልቀሥ አይደለም

  • @nomore8101
    @nomore8101 8 днів тому +32

    ሐይሚዬ እኔ ስታለቅሺ አልወድም አንቺ ጓበዝ ልጅ ነሽ ሁሌ የምታለቅስ ልጅ ደግሞ ለወደፊት ተአማኒነት አታገኝም አትቀልጂ እባክሽን በምድር ላይ ከተነጋገሩ ምንም የማይፈታ ነገር የለም ስለዚህ ሁሉንም ነገር አንቺ እንዳሰብሽው አይሆንም ስለዚህ ሐይሚዬ አይዞሽ ብሩክ በምንም አይነት መልኩ ይረዳሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 8 днів тому +48

    እሽ ነገሪው ቡሩኬ ምንም አይልሽም ይረዳሻል በመነጋገረ ፍቱት ሀይሚ ቡሩኬንም አታስጨኒቂው በፍቅረ ስመጡ ነው ደስ የሚለን

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 8 днів тому +14

    ብሩኬ ምንም ቢፈጠር የይቅርታ ልብ እንዳለህ እናውቃለን አንተን ላለማጣት ብላ ነው የደበቀችህ ስለዚህ በውስጥ ተነጋግራችሁ በይቅርታ ያለውን ችግር ፍትታችሁ ወደ እኞ ተመለሱ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 8 днів тому +13

    ሀይሚየ እባክሺን ብሩክን አታስጨንቂው በውስጥ ተነጋገሩ በፍፁም ሚዲያላይ አታውጭው እዛው ላይ ተነጋግራችሁ ፍቱት ።

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 днів тому +289

    ወይይይይይ ዘድሮ😭

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 8 днів тому

      Mina gudineuw 😢

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 8 днів тому +1

      ልጆችሽ😢😢😢

    • @haset21212
      @haset21212 8 днів тому +2

      አልሚ ምንድነው

    • @BetiDera-l7y
      @BetiDera-l7y 8 днів тому

      Alemiye lijochesh min honu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @EyHd-n8p
      @EyHd-n8p 8 днів тому

      ምን ጉዲነዉ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 8 днів тому +37

    አይ ሀይምነቴ ካንቺ በላይ ሴት የለችም ኮ ❤ አታርዚሚው ግን ትምህርት እንዳለው አልጠራጠርም ቡሩኬም ያንተ ማንነት ለማወቅ ነው ጠንከር በል❤

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 8 днів тому +30

    በውስጥ ተነጋገሩ ብሩኬ ሀይሚ ድረቅ አትበይ አሁን ቢደወው ምን አስፈለገ ወይ አላወራሽው ደሞ ሲያረጋጋሽ ልቀቀኝ አትበይ ድረቅ አትበይ አዳዳደ ሰው ስሚ

  • @AmaniTinbite
    @AmaniTinbite 8 днів тому +65

    ሀይሚዬ ሁልግዜ በህሊና እረፉት ለማግኘት ቀጥተኛ ሰው መሆን እረፋት ነው 🎉🎉 ሲቀጥል በምድርላይ መፉትሄ የሌለው ነገር የለም ❤❤❤ ሀይሚዬ ብሩክንም በጣም ማስጨነቅ የለብሽም ሀይሚ የሆነ ነገር ለመናገር ጀምሮ መተው በጣም ከባድ እና ሰውን እረፉት መንሳት ነው ። ያውም እሚወድሽን እሚያከብርሽን ስላንቺ ሚጨነቅልሽን ሰው😭 ምንም ነገር ቢፈጠር በመነጋገር የማይፈ ታ ነገር የለም ሲቀጥል ሀዬሚዬ ፀትና ቂም መያዝ 75 ፐርሰንት ለካንሰር በሽታ ያጋልጣ ስለዚህ በፉፁም ህሊናሽን ነፃ አርጊ ነገሩ ከባድ ሊሆን ዪችላል ማንም በነገሩ እንዳቺ መታመሞ አይችልም መሆንና መፉረድ አንድ ስላልሆነ ሌላው የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ልምከርሽ በህይወታችን እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥምሽ በመጀመሪያ ነገሩን ተናግረሽ ይቅርታ ጠይቂ ካጠፋሽ ማለቴ ነው🙏🏾ሌላው ይቅርታ ተቀባይ ሰው ሁኚ ያኔ አንቺ የህሊና እረፉ ታገኛለሽ ሰላማዊ ኑሮ ከምላክሽም ጋር ይሆናል ሀይሚ ቆንጆ ሁሌ እንዳትፀፀቺ ከፈለግሽ ሁሌ እውነተኛ እና ግልፅ ሰው ሁኚ ለምትጅው ሰው ማለቴ ነው እናም የኔ ቆንጆ ነገ ሌላ ቀን ነው ትናትም ዛሬ አይሆንም ስለዚህ በተቻለ መጠን ብዙ ነገር ሲያሳዝሽ ሁሌ የፈጠረሽ አስቢ አመስግኝ በዚህ ብሩኬ ጥሩ አሳቢ ሰው አለሽ እንወዳቹሀለን❤❤

    • @MimiAbiti
      @MimiAbiti 8 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 8 днів тому

      ❤❤❤❤❤😢

    • @AmaniTinbite
      @AmaniTinbite 8 днів тому

      @ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @AldaamPhone
      @AldaamPhone 8 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AmaniTinbite
      @AmaniTinbite 8 днів тому +1

      @@AldaamPhone🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @Salma-h4o6u
    @Salma-h4o6u 8 днів тому +3

    Anatuu isinii duaa lkii godhee matii nafli nafli taa a pilsi ❤❤❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 8 днів тому +56

    አይ ሀይሚ እኔም መውጣት የማልችለው ችግር ውስጥ ገብቻለሁ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም😢

    • @allall8995
      @allall8995 8 днів тому

      ምን ሆንሽ

    • @halupm4n
      @halupm4n 8 днів тому

      የኔ ውድ ምንሁነሸ ነው😢 ብቻ ሁሉንም ነገር አላህ ያስተካክልልሽ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 8 днів тому

      ምን ሆንሽ የኔውድ😢

    • @لابب
      @لابب 8 днів тому

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር መውጫውን መንገኔድ ያስተካክልልሽ

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 8 днів тому

      ምነውየኔውድ😢😢😢

  • @WUBALEM-h6z
    @WUBALEM-h6z 8 днів тому +12

    ቡራዬ ደግሞ አይዞህ ትግስትህን ልትፈታተንህ ስለምችል ታገስ ያለ መልካም ቃላቶች ሌላ ነገር እንዳትጠቀም ።ከመቀመጥ ልስራ ብላም ሊሆን ይችላል ስለዚህ ንቃባት ቃላቶችህን ተጠንቀቅ ።
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ይቀጥላል

  • @SenaaJibirilii
    @SenaaJibirilii 8 днів тому +68

    Anatuu isinii duraa lkii godhee matii nafii taa'a pilsi ❤❤

  • @YerosanTadasa
    @YerosanTadasa 8 днів тому +57

    ማርያም ሆይ እነዚህ ልጆች እቅፍ ድግፍ አርግልኝ ደካማ ጎኔ እነሱ ናቸው😢😢❤💫🙏

    • @lc09o95
      @lc09o95 8 днів тому

      ፐፐ አይደል ደካማ ጎንሽ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 8 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @zenbzebnh
      @zenbzebnh 8 днів тому

      አሜን አሜን አሜን 😥🙏🙏🙏

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 8 днів тому +15

    ሀይሚማ ተጨማልቃለች ብሩኩን አታሳቃይው አንተደሞ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት እና እኛም እንረፍበት እንዴ❤

  • @GdcdcJwdwd
    @GdcdcJwdwd 8 днів тому +50

    የቡሩኬ የሀይሚዬ እመብርሃን እናቴ ክፉ አታስሚኝ እናቴ ሆይ👏✝️
    ፅቡቃተይ ፕራክ ነው በሉኝ😢

  • @Iwu2
    @Iwu2 8 днів тому +21

    አረ በእግዚአብሔር ሀይሚዬ አታልቅሺ😢 በንግግር ፍቱት ኡፍፍ😢😢

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 8 днів тому +22

    ባሩኬ እግዚአብሔር ታልያላህ እኮ እማቤቴ ታጣባቃህ 🥰🥰🥰🥰ሃይም ጋን ፓርንክ ታይ

  • @ፎዚታ
    @ፎዚታ 8 днів тому +51

    እስኪ ሁለቱንም የሚወድ ላይክ የተረጋጉ ልጆች❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 8 днів тому +11

    የኔ ቅመም ሀይሚነቴ በይ አታስረዝሚው እሺ ውዴ እንድ ባለፈው እኝም እንዳናለቅስ ያው ታውቂያለሽ ጨረቃ ፋሚሊዎችሽ እንዳንጎዳብሽ 😢❤ ጅምሩ ቢያስለቅሰንም ካንቺ ጋር ፍፃሜው ይመር የኔ ንግስት ❤❤❤❤❤

  • @DeedeeHaddad
    @DeedeeHaddad 8 днів тому +13

    የኔ ቆንጆ በጣም የፈለገ ነገር ቢሆን በህይወታችን ውስጥ ብዙ ነገር ያጋጠመናል ነጌሌ ሌላ ቀን ነው ስለዚህ አንተ ደግሞ የፈለገ ነገር ቢሆን ከጎና ሁን❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 8 днів тому +12

    አረ ሀይሚዬ ምንድነወ ያሁነትሺ ነወ ወይስ ፕራክ ነዉ እኛንም አስጨነቅሸኝ እኮ በእግዚአአብሔር ስም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @flour1988
    @flour1988 8 днів тому +158

    ጌታ መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሽጊያ ነው አሜንንን በሉ 🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @mesiburta8465
      @mesiburta8465 8 днів тому

      የሰሰ አሜን 🎉🎉

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 8 днів тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Sara-n6z
      @Sara-n6z 8 днів тому

      Amen amen amen amen amen 🙏🏿

    • @FfFf-o5j
      @FfFf-o5j 8 днів тому

      አሜን 🙏

    • @martaqaz5962
      @martaqaz5962 8 днів тому

      አሜን አሜን ታባረክ

  • @JijiAsfaw
    @JijiAsfaw 8 днів тому +5

    በውስጥ አውሩ ምንም አይከብድም ሰው አልገደልሽም ሀይሚ ቀለል አር ጊ ካች አይበልጥም ኑሮን ቀለል አርጊ በማሪያም

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 6 днів тому +1

    ሀይሚ ፈጣሪ ፈሩ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ አታስጨንቁን እኛ ቡዙ ጨንቀት አለብን የማዳም ቅመሞች እኛ ማወቅ ከሌለብን ለምን እንደዚ አስፈለገ በቃ አታስጨንቁን 🙏🙏🙏👍

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 8 днів тому +64

    ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱ ስጠኝ ትንሻዬ ሲከፋሽ ስታልቅሺ ኮ ኣልወድም 😢የኔ ጭዋ አቺ መቸም ቢሆን ኣትዋሽም የስራ ሰው በራሳዋ እምትታማመን ከጅግኖች ጅግናዬ ኮ ነሽ😔😍💚

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 8 днів тому +23

    ሃይሚ ነገሮችን ስታብሰለስል ነው ሰውነትሽ ያለቀው ድብቅ አትሁኝ ድብቅነት እራስን ነው የሚጎዳው ቡራ ይርዳሻል ንገሪው አፍቅርሽው ከሆነ ንገሪው እሱም ያፈቅርሻል

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 8 днів тому +2

      ኣረ ተው አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ለምድነው ስለፍቅር የሚታውሩ ወይኔ ጉድ ሌላ ነገር የለም እንዴ

    • @mfmmamd6002
      @mfmmamd6002 8 днів тому

      🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 8 днів тому

      ተፈቀሩ ተገቡ ብለን ኢቢ አለቹ ቡሩኬ በቀጠይ ቀለበት ኢሰርለት ኢኘም ደስ ይበለን😂😂🎉🎉

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 8 днів тому

      @@amamaamm4635 ዝም በይ ገልቱ አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ቀለበት የፍቅር ጥያቄ እያላቹ ኝኝኝ ኣትበሉ በፈው ፍቅር በተግባር ነው ብአፋ ኣይደለም ብለው የተናገሩ ለናተ ኮ ነው😒

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf 8 днів тому +1

      ወይ ጉድ እሲ ሰላሳዉን አትቀባጥሩ🤔

  • @buzeemideksa3293
    @buzeemideksa3293 8 днів тому +25

    ጃማርሽ ዳግሞ ፕራንክሽን ግን አታስ ጭአንቁን እንጂ
    Uuuuuff nuu jamaartee immoo 😢😢😢

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 8 днів тому +2

    ባክሺ ፕራክነው የሚሆነው ብየ አሥባለሁ ሀይሚዬ ቆጆ አታሥጨንቂን
    ብሩኬ ምርጥ ልጅነው ሀይሚ የሚያሥጨንቅ ፕራክ አታድርጊው እውነት 😮😮

  • @kisantasfaha7919
    @kisantasfaha7919 7 днів тому +1

    በሰመአብ እንደ ቡሩክ የአለ ወንድሜ ማገኘት መታደል ነው ።
    ዕድሜና ጤና ይስጣክ መድሃኒኣለም ብርክ ወንድሜ የእናቱ አክባር የሴቶች ክብር የምታውቕ😘

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 8 днів тому +7

    ኧረ ሀይሚዬ በመቤታችን ቡሩኬ ዬ ጀግና አስተዋይ ትግስተኝ አርቆ አሳቤስለሆነ ሳትጨናነቂ ንግሪው ይጨነቅብሻል ሀይሚየ ከራሱበላይ ስለሚስብልሽ ይጎዳብሻል ህይሚዬ ሰሞኑ እስደስተሽ እሁንዶሞ ምንመጣ ውይ እመቤታችን ሰላም አሰሚን እነሱን ማጣት እን ፈልግም እግዚአብሔር አደራህን

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 8 днів тому +9

    ወይ ዘድሮ ሀይሚየ አች ስታልቀሸ ማይት ከባድ ነዉ ባአላህ አታልቀሸ 😢😢😢😢😢

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 8 днів тому +52

    ምን ጉድ ነው ሀይሚ ለቡርኬ በስልክ ትነግሪዋለሽ እኛ ተጨቀን እናድራለን ተይ በህግ አላክ ሀይሚዬ

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n 8 днів тому +1

      ተኝተሺ እደሪ ፕራኪ ነው😅

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 8 днів тому

      አይ እግዲህ እቅልፍ ላጣ ነው

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n 8 днів тому

      @@HGgg-z3g ኧረ ባክሺ🙄ለምን ተብሎ ሰለ ምነወዳት ነው እንጂ ለሀይሚ ያን ያህል የምንጨነቀው ዩቱቦሮች ኮ እንዲህ ነው ሰራቸው ሜን ሰርተው ይብሉ ሀገራችንም ተባላሸታል

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 8 днів тому +1

      በህግ አላልሽም😂😂

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 8 днів тому +2

    ሃይሚ በምድር ላይ የለለ ነገር ስህተት የለም ለምን አትነግሪውም ብሩኬ ያሳዝናል በውስጥ ንገሪው ብሩኬ ምርጥ ሚረዳ ሰው ነው ስላለቀስሽ ምንም ለውጥ አይመጣም ሁሉንም ነገር ግልፅ አደርገሽ ንገሪው በማሪያም❤❤❤❤

  • @Asg-b1v
    @Asg-b1v 8 днів тому +4

    አቺ ሰጥልከሽ አኮ አነ አልወደም የኔ ከዳምወት ተይ አንጀ አቺ አኮ ጀገና ሴት ነሽ አይደል አንዴ አቺ ሰጥልከሽ አኮ በዙ ደስ የምለው ሰው አለ የኔ ቆንጆ

  • @WUBALEM-h6z
    @WUBALEM-h6z 8 днів тому +6

    ሀይምዬ ምንሆንሽ የነገይቱ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ አታልቅሽ ደግሞ ብሩኬንም አታስከፉው ።ሲጀመር ማናቸውንም ነገሮች አደብቂው ፈጣሪ የሰጠሽን ስጦታ ግልፅ ሆነሽ ተገኝለት።

  • @Senayittefer
    @Senayittefer 8 днів тому +18

    ግድ ነው ዘድሮ።ሃሚዬ ምን ሆንሽ 😢😢😢

  • @PZaii-c5m
    @PZaii-c5m 8 днів тому +13

    የኔ ጨረቃ ከሰዉ ስተት ከብረት ዚገት አይጠፋም መጀመራ ተረጋጊ🙏🙏🙏

  • @BirhanuDamene
    @BirhanuDamene 8 днів тому +5

    ብሩኬ አውቃ ነው በምንም አይንት ብትመጣ ከአፍ ክፉ ቃል እዳይውጣ አይሚ ቅመመምናት ❤❤❤❤

  • @Alemgedye
    @Alemgedye 8 днів тому +7

    ፕራክ መሆን አልብት ❤❤❤❤❤❤ ሀሚዪዪዪዪዪ ከቡራ የሚያለያያተ ነገር ምንም እይንተ ነገር የላትም because love is love so ❤❤❤ 🎉

  • @Mekiya2
    @Mekiya2 8 днів тому +11

    ጨረቃዎች እንኳን መጣችሁልን 💟😍😍ምነው ሀይሚዬ 😢ከብሩክ አያልፍም መፍትሄው አይዞሽ🙆😍😍😘ቆንጆ መውደድ ስቃይ ነው ቡራ ቻለው እንግድህ😅

  • @Qabbane
    @Qabbane 8 днів тому +20

    Hamiyee yane lijuuu Namni kamiyuu ini dogogora kanafi ini dhiphati tole wani jirru Burke itti imi Rakko jiru walini foraa yeroo hudduma jedha namafi botaa ini keni tole yane fiqir Hamiyee 😢😢❤B❤H❤💞

    • @RahmaRahma-z8v
      @RahmaRahma-z8v 8 днів тому

      Wude afan oromo hin dubisu nati himime

  • @AyhAaa-u4s
    @AyhAaa-u4s 8 днів тому +38

    መጨረሻውን እስክናይ እዳትሳደቡ ይስሩ ሰራ ነው ቅመምየ ህጅበት የኔ ጀግና

  • @DilTegegn-i6h
    @DilTegegn-i6h 8 днів тому +4

    እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ፉራንክ አይደለም ከብሩኬ በፊት የነበረ ነገር ነው ሀይምዬ የኔ ማር አሁን ንገሪው በቃ

  • @bezab2563
    @bezab2563 7 днів тому +2

    😮😮😮😢amasi biri parnkiti jetee akkanti bodii taman intali tuni naqsi waitii waqaa😊😊😊😂😂

  • @chaltu513
    @chaltu513 8 днів тому +29

    Afuraa maltuu siniti galee akkaa Amantii keesaaniti kadhadha warrii tube😢😢😢😢😢

    • @BiraKiya
      @BiraKiya 8 днів тому

      😢😢😢

    • @DawitiGamm
      @DawitiGamm 7 днів тому

      Nuyi maale kan hafuuri nuti gaale kan isaan waalin boha oolu😂😂 isaan hojii hojata jiru

    • @HafsaAbaas
      @HafsaAbaas 7 днів тому

      ​@@DawitiGamm😢 dhugaa banta wly 🤦‍♀️😒😂

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 8 днів тому +7

    ይህንን ሀሳብ እንደዚህ ያስጨነቀሽን ነገር በዉስጥ ፍቱ ሚዳላይ እንዳታወጡ ምክንያቱም ሁሉም የራሱን አስተያየት ሲሰጥ ነገሩ ይከራል በዉስጥ ፍቱ ይቅርታ በይዉ የሰዉልጅ ይሳሳታል በይቅርታ ይታለፋል ❤❤❤❤

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 8 днів тому +68

    ግን ፕራክ ከሆነ ይደብራል ምክንያቱም በጣም ለናተ የሚጨነቁላችሁ ወዳጆች አሏቹሁ ሲለዚ የሚያስጨንቅ ፕራክ አትደራረጉ ስለዚ ችግር ካለ ተነጋግራችሁ መፍታት ነውጅ እንደዚ ይደብራል የምር 😢 የኔ ሀሳብ ነው 🙌

    • @haset21212
      @haset21212 8 днів тому +4

      አይዞሽ ሁሉም እንዲሰሩ ይፈልጋሉ

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 8 днів тому +1

      ትክክል😢😢

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 8 днів тому +1

      ተያቸው ትንሽ ይስሩ ቻናላቸው ቀዝቅዟል

    • @Mehret-m5c
      @Mehret-m5c 8 днів тому

      አበዙት ተክታዩች ለምን አትክቱሎአቸው በቃ አበዙት

    • @ዜድ-ሀ
      @ዜድ-ሀ 8 днів тому +1

      የናንተ መጨነቅ ለነሱ ምንም ነው ዶላሩን ብቻ ነው እሚያስቡት

  • @uaquae2370
    @uaquae2370 8 днів тому +2

    ጨረቃዬ ምንሆንሽብኝ ነው አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብቻ ነገሮችን በተረጋጋ መንፈስ እንዴት ተስፋ ተስፋ አለኝ 😢😢😢😢🙏🙏🙏ብቻ እወዳችኋለሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ የኔ ጨረቃዎች ብሩክና ሃይሚ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 8 днів тому +7

    አይይይ ቅመሟ ጀግናኮነሺ እኳን ብሩኬ አጠገብሺያለው ሥላች የማያቀው ያለአይመሥለኝም እኛ አጠገብሺ ያላደለነው ለ30 ደቂቃም ቢሆንቢደወ የምንተያየውአንድ መት በላይሆነን ስላች የማናቀው የለም ❤❤የሥራሠው ቁምነገረኛ አሥተዋይ አድበተብርቱ በዛምላይ የዋህ አላህ ልቦናሺን አይቀይረው ህጅበት ግን አታሥረጅሚው❤❤❤❤

  • @ሁን
    @ሁን 8 днів тому +7

    ወይኔ ዘንድሮ ምን ጉድ ነዉ ፕራክ መሆን አለበቴ የትላትናዉን ብድር ልመልሽ ነዉ እኛንም አታስጨነቁን😢😢

  • @Bemnet_21
    @Bemnet_21 8 днів тому +29

    አንደኛ ነኝ ጨረቆቼ የኔ እስፍስፍ አታልቅሽብኝ ሀይሚነቴ ምን ተፈጥሮ ይሆን😢😢

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 8 днів тому +4

    ምን ጉድ ነወ አረ ንገሪዉና ይዉጣልሸ እሱን አታሰጨንቂዉ

  • @JijiAsfaw
    @JijiAsfaw 8 днів тому +3

    ቡቡየ የፈለገ ነገር ቢሆን ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ስለዚህ እዳትለያዮ ይቅርታ አርግላት ሀይሚ ያተ ድምቀትህ ናት

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 8 днів тому +11

    ሀይሚዩ ፕራክ ነው በይን አታስጭንቂን ቡራዩ የውዶቹ በላይ ትለኛለህ እኮ

  • @winniea9803
    @winniea9803 8 днів тому +5

    ወይ ፈጣሪዬ ድረስ ሀይሚዬ እረ በናትሽ አታስጨናቂኝ ❤❤❤❤ ግን ፕራክ ነው አቺ ከቡራ ምንም አደብቂሁም

  • @NaimaMuhamed-zr9he
    @NaimaMuhamed-zr9he 8 днів тому +5

    ሀይሚ እንደ አንችና ብሩክ በጣም የሚተማመኑ ሰወች መሀል ምንም አይነት መደባበቅ ሊኖር አይገባም ምክናየቱም የቱንም ያክል ቢከብድም ነገሩ ሁላታችሁንም የሚጎዳችሁ ግን መደበቅሽ ነው እንደ ብሩክ አይናት ግልፅ ሠው ከነገሩ ክብደት በላይ መደበቅሽ ያሥከፍዋል ይጎዳዋል ሰወን እንዳያመን ያደርገዋል ምንም ይሁን ከቪድዮ ውጭ በሁለታችሁ መሀል ብቻ አውሩ በስልክ ሳይሆን በአካል አጠገቡ ሁነሽ ንገሪው አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፍል

  • @MiAl-hn2ti
    @MiAl-hn2ti 8 днів тому +1

    ሐይም ፕርንክ ነው በይልን ምንድነው የምያስፍር ነገር? ልቤን ተቀጠላ
    ለቡሩኬ በስልክ ትናገርሌሺ እኛስ 😢 ሃይም እኛስ? እንዴት እንዴምንጨናቅ ተውቃሌሺ እሺ ይሁን ብቻ ታርገግ የኔ ዉድ ቡራ ምንም ይሁን ምንም አትርቃት pls ቆንጅት አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 8 днів тому +3

    ጉድ ፈላ ጉድ ነዉ የት ሄጄ ልበጥበጥ አለች በሶ አሁንሰ እንደዉ ዉይ

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 8 днів тому +55

    ሀይሚዬ ፕራንኳን ጀመረች ❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 8 днів тому +77

    ወላሒ ፕራክ መስሎኝ😢አሣልፌ ባየው😢አደለም😢የኔ ጨረቆች ሲከፍቹ አልወድም😢አታስጨንቁን😢የምትሉ😢👍👍

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd 8 днів тому +1

      ማርያምን እደኔ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdhanDawar
    @AdhanDawar 8 днів тому +10

    ሀይሚ በራኩን ቀለል አርጊዉ የኔ ሴት ቡቡዬ የኛ ቀብራራ❤❤❤

  • @ggf-b5s
    @ggf-b5s 8 днів тому +2

    እረ ሀዬሚ ምንድነዉ ፕራክ ነዉ ዎይሥ ምንድነዉ እረ አታሥጨንቁን ምንድነዉ ዬተፈጠረዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 8 днів тому +3

    የኔ ሴት አለሜ ከዛሬ ቡሀላ አልቅሰሽ እዳላይሽ እናቴ ሀይሚዬ የስራ ሰው ነሽ ክብርሽን ጠብቀሽ እምሰሪ እናት ወልዳለች አችን ❤😢😢😢😢😢😢 17:53

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 8 днів тому +10

    አይ እዝህቤት ሰላም ነው እምፈልገው ፈጣሪ ሆይ አይክፋችሁ መከፋታችሁን አልፈልግም😢😢😢