'' የሄድኩባችው ሁሉ ሀሰተኞች አይደሉም '' ጋሽ በቀለ ወልደኪዳን በምኩራብ ሾው ክፍል 1 pastor Bekele woldekidan interview part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 484

  • @melesezeleke6743
    @melesezeleke6743 Місяць тому +1

    ጋዜጠኛው በርታ! ትህትናህ፣ ድፍረትህ እና አስተዋይነትህ ደስ ይላል፡፡

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 6 місяців тому +6

    የጋሽ በቄን ያለ አስተዋይ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ለምድራችን ያብዛ

    • @abebaamare2287
      @abebaamare2287 6 місяців тому

      Asetewlu. He is the serpent.

    • @Ele_Simri
      @Ele_Simri 3 місяці тому

      ውሻ ነህ አንተም።

  • @ZEBDEWOSLANKARO
    @ZEBDEWOSLANKARO 6 місяців тому +23

    ጋሽ በቀለ በብዙ መንገድ የሚትናገራቸው እንደ አንድ የወንጌል ሰባኪ ሳይሆን እንዴ መንግስት ካድሬ የጦርነት ፍትሓዊነት ስትናገር ከመስማት የሚያም ነገር የለም።ለማንኛውም ጋሽ በቀለ በየትኛውም መመዘኛ አንተ የሚትናገራቸው መልዕክቶች የሚያሳስቱ ናቸው።እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግልህ!!

    • @MotoRola-dq4kd
      @MotoRola-dq4kd 6 місяців тому +3

      ትክክል ብለሐል, ወዳጄ ጋሽ በቄ ከፓለቲካውም ከሐሰተኛውም ከጤነኞቹም መካከል የሚገኝ የዘመናችን አወዛጋቢ ሰው ሆኖብናል, ይቅርታ ለመጠየቅና ለመመለስም ለሌሎቹም ምሳሌ ለመሆን እድል ለራሡ ያልሰጠ የተወደደ ወንድም ሆኖብናል. የገረመኝ በነ እስራኤል ዳንሳ መድረክ ላይ ሆኖ ወንጌላውያንን ሲተችና በአሽሙር ስናገር ሰምቼ እጅግ አዘንኩ. ይሕንን ያፈጠጠ ዕውነት እንኳን ንስሐ ሊገባበት አልወደደም.

    • @samijesus9953
      @samijesus9953 6 місяців тому

      ወሬ ወዳድ ነህ

    • @habtom2275
      @habtom2275 6 місяців тому

      100% ፍትሓዊ ነበር። ማንም ይሁን ማንም አመፀኛ ከሆነ ቅጣት ይገባዋል። የሞቱ ንፁሀን ? ይህንን እንዳይመጣ ስለመኑ ነበር አልሰሙም ከዛ የሚፈልጉትን አገኙ።

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 6 місяців тому

      @MotoRola-dq4kd this is poem, he is beloved in earlier years, but these yyears

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 2 місяці тому +1

      God bless you for telling the truth.

  • @selam862
    @selam862 6 місяців тому +12

    እኔ የምለው ሰይጣን ሲጀመር መች ነው አጠፋሁ የሚለው ገና በምድር እየተርመሰመሰ ልክ ነህ እያለ ሰው ከማሳት ውጭ ሌላ ስራ የለውም ደስ የሚለው ግ አምላክ አለ እሱ በቀል የእኔ ነው ብሏል እንዲህ እንደጠገቡ አይኖሩም የንጸሀን ደም ከላይ ይጮሀል ይፈርዳልም የጊዜ ጉዳይ ነው ዝም ሲል የለሌለ የመሰለው ሁላ መፍረዱ አይቀርም እንደ መሸ አይቀርም ንጹሀኑን ገሎ ፍትሀዊ መሆን የለም ጠንቅቀው ያውቃሉ አረመኔ ስትሆን ማመን ከባድ ነው አይዞት ለእዝች አጭር ሕይወቶት ያገኟቷል

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому

      ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      4 ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      5 ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      6 ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      7 ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @ManeWo
      @ManeWo 6 місяців тому +2

      አንቺ ነፍሰ ገዳይ ውሰጥሽ ያለው ሰይጣን ሁሌም ደም እንደተጠማ ይኖራል እንጂ አይጠጣም ።

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq 6 місяців тому

      @@GenetBerhane-it7tt @GenetBerhane-it7tt ኣሃሃ ሃ ፡ ለ ኢሕኣዴግ ተገዝታችሁ ነበረ? ወይስ እናንተ የምትደግፉት መንግስት ሲመጣ ነው ይሄ ጥቅስ የሚመዘዘው ? ሆነም ቀረ ሌሎች ወደ ሕይወት እንዳይመጡ ዕንቅፋት ሆናችኋል ...... ሰይጣን ወደሚፈልገው ኣጀንዳ አስገባችሁ ፡ በጣም የሚያሳዝነው .... ቅዱስ ቃሉን ለናንተ ርካሽ ሸቀጥ እየተጠቀማችሁበት መሆኑ ነው ፡ በጣም ያስፈራል

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq 6 місяців тому

      @@ManeWo ማንን ነው ? ግልፅ ኣድርጊው እስቲ

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 2 місяці тому +1

      AbsolutelyTrue. Vengeance is mine says the LORD.
      Bekele is Evil andHe is the Devil's servant.

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 6 місяців тому +13

    ጠያቂው ትክክል ነህ ! ጥያቄ አቀራረብህም ድንቅ ነው ! ጋሽ በቄ ግን ስለ ሪቫይቫል የሰጠው መልስ ከእውነት የራቀ ነው እጅግም ያሳዝናል
    ለመሆኑ ሲጀመር ሪቫይቫል ክቁጥር ብዛት ጋር ምን አገናኘው? የዘመኑን ዘራፊ ሀሰትኛ ነቢያትስ ከሐዋርያትና ለወንጌል ሁሉን እያጡ ነፍሳቸውን እስክሞት ከሰጡት የእምነት አባቶች ጋር ለማመሳሰል መሞከር እጅግ ያሳፍራል ያሳዝናልም!
    የጋሽ በቄ ሁኔታ ሲያልቅ አያምር ነው የሆነው ሊፀለይለት ይገባል!

    • @ManeWo
      @ManeWo 6 місяців тому +2

      እስኪ ለራስህ ጸልይ ። አትቀባጥር ።

    • @teferimeselech722
      @teferimeselech722 6 місяців тому

      @@ManeWo
      I couldn’t agree more

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 6 місяців тому

      @@ManeWo አትባልግ,በቀለ ሕይወትን ወንጌል የማጨማለቅ መብት የላቸውም,ዐቢይን በወንጌል ካባ ውስጥ ሆኖ ማገልገል አይቻልም,ይህ ገበያ ወጣ ብላችሁ ተገበያዩ,ለማንኛውም በጌታ ቀልዳችሁ የትም አትደርሱም

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 6 місяців тому +6

    በትክክል መንፈሳዊ አይናቸው የበራ አባት ለሁሉ ምሳሌ የሚሆኑ በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚያምኑ ውድ አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሆዎት

  • @MuluneshTesfaye-q6v
    @MuluneshTesfaye-q6v 2 місяці тому

    ጋሼ በቄ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎበኝህ።ሰዉ በእግዚአብሄር ቤት ቆይታ አይድንም እስከ መጨረሻ በመፅናት እንጅ

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 6 місяців тому +2

    ጋሽ በቄ ረዥም እድሜ ከጤንነት ጋር ፡እንመኝልሀለን፡እንወድዎታለን።

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 6 місяців тому +13

    እጅግ የተከበሩ ጋሽ በቄ በጣም በሳል ብዙ ህይወቱን በማንበብ ጊዜውን ፣ ስራውን ጥሎ እግዚአብሄር በማገልገል የኖረ አሁንም ለእግዚብሄር ክብር እየኖረ ነው ምሳሌ የሆነ አገልጋይ ነው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ !!!!

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 6 місяців тому

      አሁን የተዋረደ ሆኗል ።

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 6 місяців тому +25

    እኔ ዝም ብል ነዉ የሚሻለኝ ክፋ ነገር ላለማዉራት እግዛቢሔር አዋቂ ነዉ በአዲስ ኪዳን እኛ የወንጌል አማኞች ጦርነነት ማበረታታት የሚገባን አይመስለኝም

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 6 місяців тому

      የፍርድ ቀን አለ

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 6 місяців тому

      ክርስትና እንኳን ተሰደበ ይገልጸዋል !?

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +2

      ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq 6 місяців тому +4

      @@GenetBerhane-it7tt ኣሃሃ ሃ ፡ ለ ኢሕኣዴግ ተገዝታችሁ ነበረ? ወይስ እናንተ የምትደግፉት መንግስት ሲመጣ ነው ይሄ ጥቅስ የሚመዘዘው ? ሆነም ቀረ ሌሎች ወደ ሕይወት እንዳይመጡ ዕንቅፋት ሆናችኋል ...... ሰይጣን ወደሚፈልገው ኣጀንዳ አስገባችሁ ፡ በጣም የሚያሳዝነው .... ቅዱስ ቃሉን ለናንተ ርካሽ ሸቀጥ እየተጠቀማችሁበት መሆኑ ነው ፡ በጣም ያስፈራል

  • @Stube7459
    @Stube7459 6 місяців тому +10

    የሚገርም መልስ ነው። ያሳዝናል!!!!

  • @Kahsu-y8r
    @Kahsu-y8r 6 місяців тому +9

    በቀለ ፣ወልደኪዳን ፣በዚሁእድሜዎ ወደ አምላክ ጸሎት እያደረጉ፣ዘመንዎ ቢያልቅ ፣እመኝለወለታለሁ ።ካልሆነግን በማያውቁት ነገር ገብተው እደሚያዉቀት ሆኖው ሲገኙ ብዙ አማኞችን ፣አሳዝነወል ስለሆነም ፣ንስሃ ቢገቡ ፣ይሻለወታል።

  • @balchafeyissa9138
    @balchafeyissa9138 6 місяців тому +7

    አጋንት መልኩን ቀይሮ በኢየሱስ ስም ሰያምታታና ሲያጭበረብር ብዙ ነፍሳትን በሀሰት መልክት የህክምና መዳኒታቸዉን አያስጣሉ የሞቱትን ሰዎችና ገንዘባቸዉን የተዘረፋት ቤት ይቁጠረዉ እነዚህን ሪቫይቫል የሚለዉ። አርሱን እራሱን እግዚአብሔር ይሮዳዉ።

  • @mekdesabite8404
    @mekdesabite8404 6 місяців тому +1

    እንደው ምን ላደርግ ጋሽ በቄ... እድሜህን ያርዝምልን

  • @girmaymesfen
    @girmaymesfen 6 місяців тому +10

    ቤተክርስቲያን አንድን ጦርነት ፍታዊ ነው ወይም አይደለም ለማለት የምትችልበት ምን አይነት ትክክለኛ የተጣራ መረጃ አላት? መንግስት የሚሰጠው መረጃ ምን ያህል ተአማኝነት ሊኖረው ይችላል? ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው ለማለት ያስቻልሆት ምን አይነት በቂ እና የተጣራ መረጃ አሎት ? የጦርነቱን ፍትሃዊነት የሚያረጋግጥ በገለልተኛ አካል የተጣራ መረጃ አሎት ወይ ነው? ደግሞስ ቤተክርስቲያንን እንዲህ ባለው ነገር ውስጥ ገብታ መዳከር አለባት ወይ? ይህን ጥያቄ ሳያድበሰስብሱ ይመልሱ። በነካ እጆት ደግሞ አሁን በአማራ ክልል ውስጥ መንግስት እያካሄደ ያለው ጦርነት ፍትሃዊ ነው? በአንድ ሰዎች በድሮን መገደላቸውስ ፍትሃዊ ይሆን? የእርሶን የፍትሃዊነትን ገለፃ ማወቅ እፈልጋለሁ። በእኔ እምነት በዚህ ውሸት በተሞላበት ምድር ቤተክርስቲያን አንዱን ደግፋ ሌላውን ተቃውማ መቆም ሳይሆን ይህን ደም አፋሳሽ ጦርነት እንዲቆም መፀለይ በጦርነት ለተጎዱ መርዳት የእለት ምግብ ማቅረብ ቀርቦ ማፅናናትን ያጠቃላል ምክንያቱም ነገ በሌላው ወገን መጠቆት አይቀሬ ነው።

  • @abiyuabaineh8154
    @abiyuabaineh8154 6 місяців тому +57

    በጣም ያሳፍራል ጋሽ በቀለ ተደጋጋሚ ስህተት እየሰራህ አንገታችንን አስደፋህን:: ስለጦርነቱ ምንም ሳታውቅ ትልቅ ሰው ሆነህ በድፍረት እንደዚህ ታወራለህ:: ጌታ የንሰሀ ልብ ይስጥህ:: እጅግ ያሳዝናል:: ጌታ እውነተኛ አባቶችን አስነስቶ ያፅናናን እንጅ ይህን መስማት ልብ ይሰብራል::😢😢

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 6 місяців тому +8

      እግዚአብሄር እራሱ በጦርነት ስለሚያምን ነዉ ሚካኤልና መላዕክቶቹ ሰይጣንን የተዋጉት።የሰራዊት ጌታ የተባለዉ ያለ ምክንያት አይደለም።
      ለዳዊት ቀስትን ያስተማረው እራሱ እግዚአብሔር ነዉ።move pastor bekele

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 6 місяців тому

      በአዲስ ኪዳን ነዉ ያለነዉ ​@@ዳድቱንጋ

    • @Biniamasterwerasiel-BMW
      @Biniamasterwerasiel-BMW 6 місяців тому +1

      ​@@ዳድቱንጋ Tiweldin legedel ,beadis kidan zemen motin tisebkalachu ,metshaf kidfusen gelbtachu manbeb gemerach .

    • @robelrg
      @robelrg 6 місяців тому +10

      የ​​እግዚኣብሄር ጦርነት እስራኤልን ልያጠፋ ያለውን ህዝብ ለመታደግ ነው። ስሙ በእስራኤል ስለ ተጠራ። ሰይጣንም ቅዱሳንን ልያጠፋ ስለ ተነሳ። የትግራይ ህዝብ መጥፋቱስ ከእግዚኣብሄር ኣጀምዳ ጋር ምን ግንኙነት ኣላቸው? በኣዲስ ኪዳን ክርስቶስ የዘለኣለምን ህይወት እንድናገኝ እንጂ ኣንዱን ህዝብ በኣንዱ ህዝብ እንድንተራረድ ኣልሞተልንም፡ ክርስቶስ ኣንዱን ክልል ከኣንዱ ክልል ኣብልጦ ኣያየውም።​ ለምያጠፋውም መፍትሄ ኣለው፡@@ዳድቱንጋ

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq 6 місяців тому +6

      Geta hoy yante wengel lemesbek enji lemezelabed edme atisitegn be gize asenabtegn yemil tselot lemejemeria tseleyiku

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 6 місяців тому +15

    ጋሽ በቄ እንወድሀለን በዚህ እድሜ መድረክ ላይ ቆሞ በብርቱ ድምፅ የእግዚአብሔርን ቃል መናገር እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ካልሆነ በቀር ማን ይችላል ጌታ ይባርክህ

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq 6 місяців тому +1

      ወይ ጉድ ..... ከሱ ድምፅ በላይ ፀረ እግ /ር ንግግሮች ይደረጋሉ ፡ ጥሩ speaker ነው የሚያስፈልገው ፡ የሰይጣን መልዕክተኛ የሆነ ሰውዬ : የነፍሳትን መጥፋት የሚሻ እርኩስ ሰውዬ ንስሃ ግባ በለው

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth 6 місяців тому +1

    ጋሼ በቄ ይሄኛዉ ቃለ መጠይቅህ ብቻ ሳይሆን በሌላም ቦታ በሰጠሃቸዉ ቃለ መጠይቆችህ የንግግር ፍሰትህ፣ የሀሳብ ትንተናህ፣ የማስታወስ ችሎታህ እና የቃል እዉቀትህ በጣም አስደንቆኛል። እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @yemanebisrat-v9v
    @yemanebisrat-v9v 6 місяців тому

    ጋሼ ሰው መግደል መገዳደል ፍትሓዊነት ምኑ ላይ ነው በጣም በጣም ኣሳፋሪ ነገር ነው እሱ ብቻ ሳይሆን እንደ ምሕረት እንዳገኘ እንደ አገልጋይ የእግዚኣብሔር ምሕረት መጠየቅ ሲገባህ ወ ይ ሲገባዎት! ፍትሐዊ ነው ማለትህ ማለትዎ ! ደም መፋሰሱ መተላለቁ ነው ።በ ጣም ያሳዝናል ፣ያማልም ።

  • @aklilbrrr5498
    @aklilbrrr5498 25 днів тому +1

    As a journalist. It's ethical to use one language. Even if the guests use another you should lead them to use. Know who watch and fully understand your program

  • @AzebNiguse-h3i
    @AzebNiguse-h3i 6 місяців тому +14

    የገረመኝ የጌታ ትግስት ነዉ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 6 місяців тому

      ጌታ ትከሻው ሰፊ ነው ተሸክሞናል ከነሐጥያታችን ከነበደላችን ትግስቱ ብዙ ነው

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 6 місяців тому +11

    ወንጌል ሰላም ፍቅር እንጂ
    የ 666 ጨዎታ መጫወት ክልክል ነዉ
    ክርስትና በነዚህ አጋንንት ለሆዳቸዉ ያደሩ የጥላቻ ጦሩነት የሚሰብኩ ከቤተክርስትያን መገለል አለባቸዉ
    ቸርች ሰላም ፍቅር እንጂ
    ጥላቻ ጦሩነት አይሰበክም100/100!!!

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 6 місяців тому

      ምንድነው የምታወራው 👎🏿👎🏿👎🏿

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 6 місяців тому +3

    “ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥3-4
    ማለት እግዚአብሔር የማንንም ሞት አይፈልግም ማለት ነው።
    እኛ ደግሞ የክርስቶስ ልብ እንዲኖረን የተጠራነው ።

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew 6 місяців тому +4

    ስሜትና መንፈሳዊነት የሚደባልቅ ሰው ይመስላል።
    ይምናመልከው ጌታ ሰይፍ ይሚያነሱ በሰይፍ ነው ይሚወድቁት ብሎ ነው በሰይፍ የተቆርጠው ጆሮ ወደስፍራው መልሶ ያዳነው።
    ይህ በትእቢት የተወጠረ ሰውግን 1.5 ሰው የሞተበት ባርኮ ድጋፉን ያውጀው ሰው በ82ኛው እድሜው እኝኳ እንደተሳሳተና ንስሃ እንደገባ ሊነግረን አልወደደም። አንገቱን አውተርትሮ ልክ ነበርኩኝ ይለናን። ድንቄም ሽማግሌ!
    ጠማማ የኢሃፓ ትውልድ!

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 6 місяців тому +5

    ጋሽ በቄ አጥፍቼአለሁ ተሳስቼአለሁ በማለትም ምሳሌያችን ይሁኑን እንጂ. የተሳሳትኩት የለም ብለው የዕውነትን ሚዛን የማይደፋ ምክንያት ከሚሰጡን, መቼም ሽቅብ ስናገር ምሕረት ይደረግልኝ ከእውነት ከፍታ ግን እርሶ አይበልጡም. እርሶን የሚያክል የወንጌላውያን ፊገር የሆኑ ሰው በእስራኤል ዳንሳ ስር ተቀምጠው ቆመውም ሲያሞካሹት አይቻለሁ.

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +2

      ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @MotoRola-dq4kd
      @MotoRola-dq4kd 6 місяців тому +2

      @@GenetBerhane-it7tt ታዲያ ይሔን የፃፈልን ጳውሎስ ለምን በሮም ንጉስ ኔሮ አንገቱ ተቀላ በ68ዓ/ም. ለምን አልተገዛለትም ከአምላካችን ሕግ በላይ ለሆነ መንግስት ክርስቲያን አይገዛም.

    • @MotoRola-dq4kd
      @MotoRola-dq4kd 6 місяців тому +2

      ጳውሎስ ለሮም ንጉስ ያልተገዛበት ያልታዘዘበት ምክንያት እንደነዳንኤል ከአምላኩ ሕግ ጋር ስለተጋጨበት ነው እና የንጉሱ ሕግ ከአምላኩ ሕግ በላይ ስለሆነበት ነው.

  • @fikreabera2554
    @fikreabera2554 6 місяців тому +12

    His hypocrisy is beyond imagination 💭 የገዛህ ህዝብህ እና ሴቶችህ ልጆችህ በሌላ አገር ማስደፈር ነዉ ፍትሀዊ? ለምንድ ነዉ ቀጠና ሁለት በተክርስትያ ይህ ሰዉየ እማታባርረዉ ። አሁ እንዴት አርጌ ነዉ የዚህ ሰዉየ ስብከት መስማት እምችለዉ I’m christian Tigraway one of the Tigray Genocide survivors and who lost my mom and two brothers እንዲህ መሆኑ ፍትሀዊ ነዉ እያለ ከእግዝብሄር ልያጣላኝ ይሞክራል። so sad 😭 ጌታሆይ እርዳኝ

    • @RahelBerhane-f8i
      @RahelBerhane-f8i 6 місяців тому +2

      Ayzoche geta geta new tkuratsch meskelu ga adergu❤❤❤

    • @tiitiy2170
      @tiitiy2170 6 місяців тому +2

      Ayizohi😢

    • @devovic6389
      @devovic6389 6 місяців тому +1

      የትግራይ ህዝብ ላይ የታወጀው ጦርነት ቁዱስ ነው ብሎ ከሚሰብክ ሰው አንድ ሃይማኖት መኖሩ ራሱ ያማል።

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 2 місяці тому +1

      Bekele is Evil and He is the Devil's servant and doing the work of the Devil.
      God will punish Bekele in due time.
      I lost my family members in Tigray as well, we have to continue to fast and pray.
      I have faith the LORD will vindicate Tegaru.

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 6 місяців тому +8

    ሙሴ ቢልም መዝሙር 91 ረጅም እድሜ አኖረዋለሁ ይላል ኖህ እንኩአን የሠው እድሜ 120 ከተባለ በሁአላ 350 አመት ኖህ ኖሩአል አካሄዳችንን ከጌታ ጋር ካደረግን ረጅም እድሜ ይኖራል

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 6 місяців тому +5

    ጋዜጠኛው ምንድነው አላማህ በቃ ትልቅ ሰው ማክበር ቀረ? በጋሽ በቄ ብዙ ጠቅሞናል የማይካድ ነው!! አሁን በሰው ለማሰደብ ነው የማይመጥን ጥያቄ የምታቀርበው😢😢ጋሽ በጌ በጉብዝና ወራት በቅንነትና በታማኝነት በብዙ ዋጋ መክፈል ያገለገልከው ጌታ ታማኝ ነው የዘመንህን ፍፃሜ ያሳምር ❤❤❤❤

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 6 місяців тому +7

    ❤❤❤ ዋው ጋሽ በቄ በሚሰጡት መፅሃፍ ቅዱሳዊ መልስ በጣም ራሴን እንዳይና በጅምላ ሳይሆን በስሜት ሳይሆን በመንፈስ መመራት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንጣላ ያደርጋል ተባረክ ፓስተር ረጅም ኑርልን

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 6 місяців тому +3

      Becarful for what you prying for, tomorrow you could be next and knocked your door then you will know it, you guys bleeds gods heart bad what you preach war on tegaru amhara oromo and others and that what we see now

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 6 місяців тому +1

      Blind leads blind then go to bottom less pit together,

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 6 місяців тому +6

    እግዚኦ የአሁኑ ይባስ። ሀዘን በቤትዎ ይግባ እና ያኔ ሁሉም ይገባዎታል።

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 6 місяців тому +3

    የእውነትና የጥፋት ሚዛን የተዛባበት ፖለቲከኛ ፓስተር

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 6 місяців тому +3

    እዉነት ነዉ መሳሳት፣ አለማደግ፣ሀሰተኛ አያሰኝም።

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 6 місяців тому +1

    ጌታ የሱስ የአጋንንት አሰራር የተያዙ የእግዚአብሄር ሰዊ ነን ለሚሉት እንደዚሂ ነብሰ ገዳይ ፖስተሮች ከምድራችን ያጥፋ! ጌታ የሱስ ይገስጽሕ የሰዊ መልክ ያለህ ድያብሎስ!

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому

      ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 6 місяців тому

      ​@@GenetBerhane-it7ttbla bla hypocrite, tomorrow is another day it could happened in you family then you will know it, who in the world support any humanbing supporting war agianest innocent people, you could fight back tplf leaders but why innocent civilians

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 6 місяців тому +6

    የዚህን ሰዉ ስብከት ያዳመጥኩባቸዉን ሰአታት:መጻፎቹን ለማንበብ ያባከንኩትን ሰአተት ጌታ ሆይ አትቁጠርብኝ።
    ስለዚ ሰዉ መልካም ነዉ ብዬ የተከራከርኳቸዉን ሰዎች ይቅርታም እጠይቃለሁ ።አሁን ስለሱ ያወራሁበትን ጊዜ በሂወቴ አይቆጠሩ ።አንተ እነዚህን ብትጨፈልቃቸዉ አንድ ብንያምን አያክሉም ።ተገለጣቸሁ እንኳን ተገለጣችሁ ሁሌ ከመጃጄል ወጣሁ ።
    በስተርጅና ነዉራችሁ ተገለጠ።

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 6 місяців тому +3

    ጋሽ በቀለ ሲገደሉ አይተዋል ማስረጃስ አለዎት ሰው በአይኑ
    ያላየውን ለዛውም በጌታ ሆኖ
    በሰማ መመስርና መፍረድ ልክ ነው ብለው ያስባሉ

  • @geremewdhaba4915
    @geremewdhaba4915 6 місяців тому +2

    ወንጌል ጌታ ኢየሱስ ነው። ስለ ጦርነት የምናወራው ያንን ጨርሰን ነው ማለት ነው? ጋሽ በቄ አሁንም ቢሆን ንስሐ መግባት እንዳለባቸው ይሰማኛል።

  • @TekalignDubale-u1c
    @TekalignDubale-u1c Місяць тому

    He speaks the truth and some do not want to hear that

  • @mulatufekaduzerihun5589
    @mulatufekaduzerihun5589 6 місяців тому +1

    Pastor Bekele Woldekidan, I wish you many more years so that you can shine out all TRUTH from darkness. You are a True man of God with unwavering and uncompromising integrity. You are one in million.
    Thanks for sharing your wisdom in🙏💯💯🙏🙏

  • @genetbekele357
    @genetbekele357 6 місяців тому +13

    ጌታ ይባርክሆት ጋሽ በቄ እውነተኛ ሰው ነሆት::

    • @fikreabera2554
      @fikreabera2554 6 місяців тому

      ላንችም/ም የስድብ መጋቢሽ/ህ ነዉ

    • @KuraKura-qo6cn
      @KuraKura-qo6cn 6 місяців тому

      የምን እወነት ሰው ካድሬ ጦርነት ሰባኪ

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 6 місяців тому

      የቱ ጌታ ብልግናሽን አቁሚ

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 6 місяців тому +5

    አባታችን ጌታ ይባርኮት እውነት የሚናገር ሰወ በተበላሹ አማኞች ይሰደባል ይወቀሳል ጌታ ይባርኮት ጋሽ በቄቄቄቄ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 6 місяців тому +7

    አቤት ጌታ ሆይ ምን አይነት እግልግሎት ነው ህዝብን እያስፈጁ ፍትሃዊነት ከየትኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ እንደሆነ ያገኘው ብትጠይቀው ለማንኛውም ጌታ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበለው

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому

      ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @asfawhaddis6686
      @asfawhaddis6686 6 місяців тому +1

      እንኳን በመፅሐፍ ቅዱስ መፅሐፈ ዲይብሎስ እንኳ ቢኖር በግልፅ " ጦርነት ፍትሃዊ ነው " አይፅፍም። እነዚህ ለማጭበርበር የሚየቅሱት ጥቅስ ነው

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 6 місяців тому

      ​@@asfawhaddis6686well said and Well explained, those AREMENIA claims Christian but worest than dev,il 😈

  • @abebeberhanu7713
    @abebeberhanu7713 6 місяців тому +1

    Pastor Beke , as always your courage and conviction is persuasive and founded on the truth of the Bible. Blessings

    • @fikreabera2554
      @fikreabera2554 6 місяців тому

      Really ? He is justified Genocidal war . You are one of the Tigray Genocide enablers . አቤት የጌታ ትእግስት

  • @FikerteYiz
    @FikerteYiz 6 місяців тому +5

    ጌታ ምህረት ይስጥህ በዚህ እድሜ ይህ ሁሉ ውሽት ምን ለማግኘት ነው?እንዲህ ከመሆን አድነን ነው።

  • @hiwotasfaw3754
    @hiwotasfaw3754 6 місяців тому +3

    እውነት ነው እ/ር በተለያዩ ወቅቶች የተዘነጉ እውነቶችን አውጥቷል ወደፊትም ያወጣል። ነ/ግን ጋሼ አንተ የሄድክባቸውና "ቡራኬ" የሰጠኃቸው "አጥቢያዎች" የትኛውን የተደበቀ እውነት ነው ገሃድ ያደረጉት??

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +3

    ይህን ሚዲያ የሚከታተሉት ከብዙ በጥቂቱም ቢሆን አማኝ ማህበረሰብ ነው ብዬ አምናለሁ ግን እርግማንና ስድብ ምን አመጣው ሰው በውስጡ ያለው ምን አይነት መንፈስ ነው ያውም ሰው መከበር ባለበት እድሜ መከበር ሲገባው ይህ መሆኑ የደረስንበትን ዝቅጠት ያሳያል እና በቶሎ ንስሃ ገብተን ጌታን ብንጠብቅ ይሻላል ያሳዝናል 😭😭😭😭

    • @DestaKassaBeyene
      @DestaKassaBeyene 6 місяців тому +1

      ሰውየው ገዳይ ነው ስንል እሱ የመረጠው ሀሳብ ገላጭ (Statement of fact) ነው እንጂ ስድብ አይደለም። ይልቁንስ ሀቅ አትናገሩ አትበል። መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому

      @@DestaKassaBeyene ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому

      @@DestaKassaBeyene ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      4 ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      5 ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      6 ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      7 ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 6 місяців тому +25

    ምነዉ ለንፁሀን ወንድም እና እህቶቻቸዉ ለሞቱባቸዉ ቤተሰቦቻቸዉ ስትል ዝም ብትል በጦርነቱ እኮ ንፁሀንም ህፃናት ምንም በማያቁት ሞተዋል ግዜዉ የማፅናናት እና የመርዳት ግዜ እንጂ ስለጦርነቱ ሀሳብ መስጠት አይደለም ጋሽ በቄ

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 6 місяців тому +3

      እሱ የሚረዳበት ልብ ሲኖቸቸዉኮ ነዉ ወነድሜ(እህቴ) ምንም አልልም ጦርነት ጥሩ ከሆነ ? ወደቤቱ ይግባ። ሰንቱ እየሸሸዉ ነዉ እየመጣበት ያለዉ። እሳቸዉ ደግሙ የሙጥኝ ብለዉበታል..

    • @ManeWo
      @ManeWo 6 місяців тому +2

      ወያኔ የጨፈጨፋቸው ምስኪን ወታደሮች ደምስ ?

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 2 місяці тому +1

      Bekele is Evil and He is the Devil's servant.

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 2 місяці тому +1

      @@SesenHadish Bekeleis Evil and Heis the Devil's servant.

  • @GracefulMorningss
    @GracefulMorningss 6 місяців тому +14

    We love you Pator Bekele

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 6 місяців тому +1

    ለነገሩ እኛ ነን በግድ ቅዱስ መልካም የእግዚአብሄር ሰው ያደረግናቸዉ እንጂ እሳቸዉኮ እንደዛ እንዳልሆኑ (ሰለማንነታቸዉ) ጣልቃ እየገባ በሚለዉ መፅሀፋቸዉ ነግረዉናል ።

  • @FikerteYiz
    @FikerteYiz 6 місяців тому +5

    የትኛው እዉር ሲበራ የትኛው ድውይ ሲፈወሰ አየንና ነው ሪቫይቫል የምትለው። የተነሱት ያልካቸውቤ/ክ በጌታ ሰም ቴሌቶን የሚካሄድባት ነዉ ያደረጋችኋት ።ጌታ ግን ሰለ ተሰደበው ሰሙ ዝም አይልም ይመጣል።

  • @mekdeslelisa1323
    @mekdeslelisa1323 6 місяців тому +3

    አሜን ተባረክ

  • @kifliehaileslassie1842
    @kifliehaileslassie1842 6 місяців тому +4

    “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”
    - ኤፌሶን 6፥12 “ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።”
    - ሮሜ 12፥20 መፅሐፍ የሚለው ይሄ ነው መቼም ቢሆን ጦርነት ኢፍትሐዊ ሆኖ አያውቅም።

    • @mekdeslelisa1323
      @mekdeslelisa1323 6 місяців тому

      ሌባ ሊያርድ ሊገል እንደሚመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ። እና አንተ ቤት ቢመጣና እናትህን ጉሮሮአቸውን ቢይዝ ዝም ትላለህ ? የማታደርገውን አታመናፍስ ዋናው ነገር አስበህና አቅደህ ካላደረከው ፈትሀዊ ነው ። ግብጽ መታ ግድቡን ብታፈርስ ዝም ትላለህ ?

  • @rossethiopia1182
    @rossethiopia1182 6 місяців тому

    ይገርማል ጦርነትን ያውም የራሱን ህዝብ በተለይም ንፁሀንን በድሮን እና አውዳሚ ከባድ መሳሪያ የሚጨፈጭፍ የብልፅግና መንግስትን ጦርነት ፍትሀዊ የሚያደርግ የእግዚአብሔር አገልጋይ.............ከዚህ በላይ ምንም አልልም!!

  • @YONASGEBREEGZIABHER-r9c
    @YONASGEBREEGZIABHER-r9c 6 місяців тому +4

    Gash Beke is a man of integrity, knowledgeable, and brilliant.

  • @girmayfitwi5969
    @girmayfitwi5969 6 місяців тому +8

    ጋሽ በቀለ የሚያወሩትና የሚሰሩት አያውቁትምና ጌታ ይቅር ይበሎት።

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 6 місяців тому +35

    በየትኛውም መፅሐፍ ቅዱስ ጦረነት ፍታሃዊ የሚሆነው? ፕ

    • @destaergano3121
      @destaergano3121 6 місяців тому +2

      ጦርነት በየትኛውም አለም ለችግሮች መፍትሔ ሆኖ አያውቅም ነገር ግን አይንህ እያየ ሚስትህን የሚደፍሩና ልጆችህን የሚገድሉ ጨካኞች በሚገጥሙበት ግዜ ምላሸህ ምንድነው ......?

    • @shalom1-xz8of
      @shalom1-xz8of 6 місяців тому

      ​​@@destaergano3121የማን ምስት ናት የተደፈረችው የነማን ልጆች ናቾው የተገደሉት ጠርነቱ ማን እንደጀመረው ለምን እንደተጀመረ እኮ ኣሁን ግልጽ የሆነ ይመስለኛል።ደግሞ ሰውየው ያስተማረው ከብሉይ ኪዳን ነው እስቲ እባካቹ በኣዲ ኪዳን ስለጠሩነት የሚናገር ግደል የሚል ጥቅስ እንደብሉይ ኪዳን ጻፍሊኝ።

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 6 місяців тому

      MlASHU YAW NEW HON BLEW ENDNAZN NEW MIDEGAGMUT FRDUN LE EGZABHER SETENAL !

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 6 місяців тому

      መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚናገረዉ በሰማይ መልአኩ ሚካኤል ዘንዶዉን ተዋጉ፣
      እስራኤሎች ወደ ከንአን በዉጊያ እንዲገቡ ያዘዘው እግዚአብሔር ነዉ።

    • @binitsgaye
      @binitsgaye 6 місяців тому

      ​​@@destaergano3121ጦርነት ፍትሀዊ ስላልሆነ ቁጭ ብሎ ያያላ😢

  • @bety2338
    @bety2338 6 місяців тому +11

    ጋሽ በቄ❤ በጣም ተጠቅሜቦታለሁ አመሰግናለሁ🙏

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 6 місяців тому

      ሰላልተነካሕ ነው የትግራይ ሕዝብ ደም በእጃቸው ነው

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 6 місяців тому +3

      @@Fiyory123የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያውያን ነው የወጋው የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ደም በእጃችሁ አለ ጦርነቱን ማን ጀምሩ አላችሁ እነ እበር ተጋደላይ 😂😂😂😂😂

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 6 місяців тому +1

      @@Fiyory123ነፍሰ በላዎች 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 6 місяців тому

      @@tensaeadane9681ውይይይይ አልነቃህም እንዴ በህልም ላይ ነህ ትርክቱ አስምጦሻል ተኛኛኛ በደነብ

  • @begashu1
    @begashu1 6 місяців тому +7

    የተመኘሁት ፣ "ሃሰተኛ ትንቢቱ ሰርቶ ፣ ምነው በ75 ዓመቱ ሄዶ ቢሆን" ብዬ ነው።
    በክርስትና ስም እጅግ አሳፋሪ እና እውነተኛ አማኞችን ፣ ቤተ ክርስቲያንንም አንገት የሚያስደፉ እና የተወገዙ ሃሰተኛ ነቢያት/ትምህርቶችን ፣ ከእነ ጳውሎስ እና ሉተር ፣ ሌሎችም ጋር አወዳድሮ ፣ "ድሮም ያልገባቸው ተቃዋሚዎች ነበሩ" የሚል ነውረኛ ሙግት ማንሳት ፣ እንዲሁም ፣ እንደ የባርነት ስርዓት መወገድን የመሰለ የከበረ አላማ ይዘው የተነሱ የአሜሪካ መሪዎችን ፣ አንዱን በሌላው ላይ እያስነሳ ከሚያስተላልቅ ፣ የጎረቤት/የጠላት ሃገር ጦር አስገብቶ በገዛ ህዝቡ ላይ መከራን ካወረደ እና ሃገርን ካዋረደ ፣ መቀመቅም ከከተተ አረመኔ ጋር ማወዳደር ፣ ወደር የማይገኝለት ድንቁርና እና አድርባይነት ነው።
    አንተ/ጠያቂው ግን መጠየቅ ያለብህን ጥያቄዎች ለመጠየቅ ያሳየህውን ድፍረት ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 6 місяців тому

    God bless you man of God paster Bekele Welde Kidan blessed ❤❤❤❤❤

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 6 місяців тому

      Are you sure, which God?not God,you can bless him according to your gods, don't make dirty blessings in the name of our Lord God, because of you people

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 6 місяців тому

    The best speech ever. Kesimet wutu commentateroch . Ewnetawun megafet yasfeligal. Tesadabi Christian anhun. Yenornibet guday new. Egziyabher kale man liyaskomew yichilal. Tonet Bible lay telem? Dawit toregna neber. Wegentegnanet chrstiyanawi aydelem

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 6 місяців тому +3

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ እንዴት ትልቅ ነገር ነው
    ይህ ሰው እልኸኛና ትእቢተኛ ካፈርኩ አይመልሰኝ ባይ ማፈሪያ
    የፍትሀዊ ጦርነት አዝማችና አድር ባይ!!!ስንቱን እንዳሰናከለ ማን በነገረው? ነብያት ጋ ገንዘብ
    አለ ከተበለ መሄድ፣ ቤተመንግሥትም መኣድና ገንዘብ አለ ቃል አቀባይ ነው ፡
    እግዚአብሄር የንስሀ እድል ይስጥህ

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 6 місяців тому +2

    አሳፋሪ አሳፋሪ የሆነ ግዜ ሸበት የቀለለበት ጌታ እንደ አሁን የቀለለለት ዘመን ቤተኽርሰትያነ ተኹላ የሞላበት የበግ ለምድ የለበሱ የተርመሰበት ጌዜ ኡኡ ጌታ ሲፈርድ ኸቤቱ ነው ፍርድ 😭😭😭😭

    • @tewachewahadu
      @tewachewahadu 6 місяців тому

      ተው እግዚአብሔርን ፍራ፣ እትፍረድ፣ ጌታ ይወድሀል።

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 6 місяців тому

      @@tewachewahadu ጌታ አይቀጣኝም እውነት በመናገሬ የልባቸውን ኽፋትና ኽርፋት እንዴት ችዬ ልለፍ

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 6 місяців тому

      @@tewachewahadu እሰኸ ሸበቱን አላፈረ የተለሰነ መቃብር

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 6 місяців тому +34

    ጉድ ነው። ጦርነት ደጋፊ "የቤተ ክርስቲያን መሪ"

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 6 місяців тому

      አንተ ብትሆን ምን ታደርጋለህ ሌባ መጥቶ ሚሚስትህን ቢያርድ ልጅህን...? ፃድቁ😊

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 6 місяців тому +2

      ሰይፍን የሚያነሱ ምን እንደሚሆኑ ስላላነበቡ ነው ምስኪን😢 እየረሱም ሰለሆነ ignore ማድረግ ነው። ወይ አለመታደል መጨረሻ ይመር ብሎ ምርቃት በረከት።

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому

      ሮሜ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
      ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
      ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
      ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
      ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
      ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
      ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 6 місяців тому +1

      ህግ ይከበራል ዘረኞ ይቀበራልህግ የማያስከብር መንግስት መብግስት አይባልም ጋሼ በቄ በጣም ትክክል ነህ

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq 6 місяців тому

      @@GenetBerhane-it7tt @GenetBerhane-it7tt ኣሃሃ ሃ ፡ ለ ኢሕኣዴግ ተገዝታችሁ ነበረ? ወይስ እናንተ የምትደግፉት መንግስት ሲመጣ ነው ይሄ ጥቅስ የሚመዘዘው ? ሆነም ቀረ ሌሎች ወደ ሕይወት እንዳይመጡ ዕንቅፋት ሆናችኋል ...... ሰይጣን ወደሚፈልገው ኣጀንዳ አስገባችሁ ፡ በጣም የሚያሳዝነው .... ቅዱስ ቃሉን ለናንተ ርካሽ ሸቀጥ እየተጠቀማችሁበት መሆኑ ነው ፡ በጣም ያስፈራል

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 6 місяців тому +2

    በቀለ አኖተ ና መሰሎችህ ብትደመሩ
    ብንያምን አታክሉም።
    ብትጨፈለቁ አንድ ቢንያምን አታክሉም ።ወሬ ሳይሆን ተግባር።

  • @ademHalen
    @ademHalen 6 місяців тому +5

    ጦርነት ፍትሃዊ ነው?ለዛውም ወንድም ከወንድሙ የተዋለደ ሰው ጦርነት

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 6 місяців тому +2

    ስለማያውቁት ነገር በፍርድ ወንበር ላይ መቀመጥ ትልቅ ድፍረት ነው። የሀይማኖት አባት እንዲህ ነው ወይ? ዕድል እያለ ንስሐ ቢገቡ ጥሩ ነው የማይቻልበት ቀን ስለሚመጣ።

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu 6 місяців тому +5

    የደርግ ትርፍራፊ አይ ኢትዮጵያ እነዚ ነው እንግዲ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ኢየሱስ ግን ለስንት ሰው ነው የስራ እድል የፈጠረው

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 6 місяців тому +1

      የባንዳዎች ባሕርይ ይኸው ነው! አሁን ምን ይሠራ ሠይሆን ወደኋላ ተመልሰው የማያውቁትንና ብጤዎቻቸው በቀባጠሩላቸው ትርክት በመነዳት የቀድሞ ስርአቶችን መኮነን ይወዳሉ። የሚገርመው ተሽለው አለማየታችን።

  • @seni41
    @seni41 6 місяців тому +1

    ሰውየው እኮ በሕይወት አሉ ለማለት ያስቸግራል

  • @kiflew.michael7651
    @kiflew.michael7651 6 місяців тому +4

    የትግራይ ህዝብ ጠላት መሆን ለምን አስፈለገ? 1 ሚሊዮን ህዝብ እኮ ነው ያለቀው ፍትሃዊ ነው? ከአማራ ጋር (ፋኖ ) የሚደረገውስ ፍትሃዊ ነው?
    ለማወቅ ያህል ነው ። አቶ በቀለ እስቲ ይተንትኑ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 6 місяців тому +2

      ጌች ሒሣብ ለማወራረድ(ለጥና ዱቄት ለመዝረፍ) ያሰማራው እንደተጎዱ ይታወቃል። ነብስ ይማር! የማይነፃፀር ጉዳይ አታነፃፅሩ ።

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 6 місяців тому

    ኤርምያስ 32:19
    በምክር ታላቅ በሥራም ብርቱ ነህ፤ ለሁሉም እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ፍሬ ትሰጥ ዘንድ ዓይኖችህ በአዳም ልጆች መንገድ ሁሉ ተገልጠዋል።

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 6 місяців тому +2

    Ye tegaru dem feso ayikerim ante kiletam pastor negn bay kotetam 😭😭💔💔

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 6 місяців тому +4

    We should be reserved from being for war, rather we should pray as Christians. I lost a lot of respect on church leaders. We should be mediators not take sides, that is reason why so many young generations are questioning Christianity,because of such men, so many young Ethiopians are flocking to new- age- religion.

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 6 місяців тому +1

      Well said and Well explained, those AREMENIA bleeding gods heart ❤️

  • @atteker2023
    @atteker2023 6 місяців тому +2

    No one wanted him to apologize. He will reap the fruit of his own word. The longer he spent as preacher, he forgot the mercy of God is endless. God do not corroborate with human intent.

  • @eshetumandefro4697
    @eshetumandefro4697 Місяць тому

    እኔስ ምንም አልልም
    ጌታ ሆይ ፍጻሜዬን አሳምርልኝ

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 6 місяців тому +9

    በስተርጅና፡መቅለል

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 6 місяців тому +6

    ጋሼ በቄ የክፉ ሰዎችን እጅ አታበርታ:: በጦርነትና በሃሰተኛ ነቢያቶች የተጎዱ ሰዎችን አስብ

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 6 місяців тому +9

    በአዲስ ኪዳን ምህረትነና ይቅርታን ከማወጅ ፋንታ የወንድማማች ጦርነትና መገዳደል ፍትሃዊ ነው የሚል ሰው ከሰይጣን ካልሆነ ከማንም ሊሆን አይችልም ።

  • @danielhsgos
    @danielhsgos 6 місяців тому +1

    የሸግግር ፍትህ ቅቅለ ብላው ሰላይ ፓሰተር ተብየ

  • @DawitAbraha-e7b
    @DawitAbraha-e7b 6 місяців тому +10

    ደካማ በቀለ በ75 አመቴ እሞታለሁ ብሎ ነበር እውነቱን ነው ስጋዊ ሞት ሳይሆን በ 75 አመቱ መንፈሳዊ ሞትን ሞቷል ንስሐ መግባትም ይቅርታ መጠየቅም የሞተ መንፈስ እንዴት ይችላል??

  • @robelrg
    @robelrg 6 місяців тому +7

    ጦርነት፡ ረሃብ፡ መፈናቀል ፍትሃዊ ሆኖ ኣያውቅም። የጦርነቱ ጅማሬም ኣንተ እንዳልከው እንዳልሆነ የመንግስት ሃላፊዎችም ተናግረው ነበር። ይልቅኑስ ፍትሃዊ ነው ብለህ የሚልየንን ህዝብ ሞትን፡ ጥቁር ጠባሳ ጥሎ ያለፈውን የሞት መንፈስ እግዚኣብሄር እንድያቆመው፡ ለመሪዎች ደሞ ችግሩን ያለ ጦርነት የሚፈቱበትን እውቀት እና ጥበብን እንዲሰጣቸው ህዝቡ እንዲጸልይ ብታስተባብር ይሻል ነበር😢። ካሁን በፊትም ጌታ በዚ ግዜ ይመጣል፡ እኔን በዚህ ግዜ ወደ ጌታ እሄዳለው፡ እና ስለተለያዩ ነብያት ነን የሚሉትን የሰጡትን ኣስተያየት ኣይተን፡ ደንግጠን ስለሚመሩት ህዝብም ኣዝነናል።

  • @Stube7459
    @Stube7459 6 місяців тому +8

    እርስዎም escalate በማረግዎ ይጠየቃሉ።

  • @amdtesfay1299
    @amdtesfay1299 6 місяців тому

    እንዴትስ ተደርጎ ከዚ እኩይ ሰውና የዲያብሎስ መልእክተኛ በፈጣሪው ፊት የእግዚሄር ፍጡሮች ላይ ባደረገው ታላቅ የክህደት ወንጀል በምድርም በሰማይም የሚጠብቀው ቅጣት እንጂ ንስሃ ሊገባም፣ ይቅርታ ሊጠይቅም አይጠበቅበትም።
    ምክንያት ህብረቱ ከአጋንንት እንጂ ከእግዛብሄር ባለመሆኑ።
    በነገራችን ላይ አስመሳይና እቶ ፎንቶ ወሬውን ትተን ፊቱ ላይና ከእባብኛ አንደበቱ የሚተፋው ቃላት ውስጥ በቃላቱ መርዝ ምክንያት ያለቁ ንፁሃን ዜጎች ደም ፍንቱው ብሎ ይታያል ፍርድም ከእግዚአብሄር አንጠብቃለን።
    ሰውየው የተወከለባት ቤተክርስትያን ግን የዚህን ጄኖሳይ*ር ወንጀል ማስፈፀምያ መሆንዋ ሳያንስ በ ቪክትሞች ላይ እያደረሰው ላለው ተጨማሪ ስቃይ ሃይ አለማለቷ ተጠያቂ መሆኗ አይቀርም።
    ወሬው ሁሉ ግን በአጋንንት መንፈስ የተለወሰ ነው What a Lucifer.
    Please, Please shut up Evil.

  • @Choosepeace-d3l
    @Choosepeace-d3l 6 місяців тому

    በሚያምር ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጦርነት ፍት ሃዊ ነይ ይላል ይህ ርካሽ ፓስተር!!

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow6082 6 місяців тому +1

    ጋሼ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 6 місяців тому +4

    የፍቺና የወንደላጤ አገልጋይ model ምሳሌ ናቸው ኮለኔል በቀለ

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 6 місяців тому

    ማን ይሆን እንዳማረበት በጀመረው የሚጨርሰ ሸም ይልቅ ራሣችሁንና ቤተ እምነታችሁን ሺባ አድርጎ መዘባበቻ ያደረገውን አዚም በህዝቡ ዘንድ ማፈሪያ ያደረጋችሁን የውሰጥ ዝገታችሁን ለማጽዳት ትጉ ሌላውን ተውት እውነቱን ፍትሁን መሬት ላይ ያለውን ግፍ ህዝቡ ያውቀዎል የናንተ ጀሰትፊኬሺን ምሰክርነት አያሻውም ከቻላችሁ ፍትህ አጥተው ከሚያለቅሡት ጎን ቆማችሁ የተገፋትን ምሰኪኖች ጎን ቆማችሁ በእውነትና በፍቅር እንባቸውን ለማበሰ ሞክሩ

  • @mekonenyemane4034
    @mekonenyemane4034 6 місяців тому +5

    የፌደራል መንግስትም መንግስት ነው የትግራይ መንግስትም መንግስት ነው። ህወሓት እኮ የትግራይ ህዝብ ተፈላጊ መንግስት ነው። እንዲያውም ይሄ ጦርነት የሆነው በእናንተ እና በእኛ ሃጢኣት ምክንያት ነው። ዮናስ ለመርከቧ መናወጥ እንደሆነ ሁሉ እናንተም እስካሁን እየሆነ ላለው ጦርነት ምክንያት ናችሁ።

    • @askalekassye9307
      @askalekassye9307 6 місяців тому

      በትክክል እንደኝ ምክንያት በቀለ ነው

  • @balchafeyissa9138
    @balchafeyissa9138 6 місяців тому +3

    ሉተርን ያሳዱት እኮ ካቶሊኮቾ እኮ መሪዎቹ እራሳቸዉን እንደ አምላክ የቆጠሩ ሶለነበረ ሉተር ልክ አይደላችሁም ብሎ ስለተቃወመ ነዉ የተሰደደዉ ሀዎራቶችም ቢሆን እዉነትን ይዘዉ ነዉ የተሰዱት እንጂ ይሄ በሀገራች በሀሰት ተምህርትና በዘረፋ ላይ የተሰማሩትን ነዉ በቄ የሚደግፋቸዉና ሪቫይቫል የሚለዉ።

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide 6 місяців тому +1

    ጋሽ በቄ ታላቅ ሰው የብዞች አባት ረጅም እድሜ ኑርልን❤❤❤

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 6 місяців тому +3

    በቀለ የሚባል አውሬ የማላይበት የሰወችን ደም መፍሰስ እንደፋታዊ የሚቅጥር ሀሰተኛ ሞት ክብር ይሆንለት ነበር

  • @SamsonBelay-fj1vp
    @SamsonBelay-fj1vp 6 місяців тому +3

    በጣም አሳፋሪ ኖት ያን ሁሉ ወጣት የበላ ጦርነት ፍታዊ ነው እግዚአብሔር ምረት ያርግሎት

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 6 місяців тому +1

      Meredatin yiteyikal. Gash Beke asteway sew ena ewunetegna sew new.

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 6 місяців тому +2

    ጋሽ በቄ ኧረ አስተውሉ. የጦርነት ፍትሀዊ የለም. እንወዶታለን.

  • @bereketsalem
    @bereketsalem Місяць тому

    ጋሽ በቀለ እኛ ተጋሩ በርሶ ንግግር 11:11 የዘር ማፅ

  • @tesfayehagos3560
    @tesfayehagos3560 6 місяців тому +4

    ማስተዋሉን ይስጥህ😢
    ፋፁም ከእድሜህ በታች የሆነ ክፉ ሀሳብ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 6 місяців тому +2

    ሀገራችን ወደ ጦርነት እንድትገባ እና ከ 1.5 million ህዝብ በላይ እንዲያልቅ እና አሁን ላለችብበት መከራ እና ችግር ያእናንተ ነብይ እና ፕስተር ተብዪዎች ትልቁን ድርሻ ይወስዳል አንርሳ ነገስታት እንደሚቀያየሩ ያኔ ግን ,,,,,,,, !!!!

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 6 місяців тому +7

    የጋሽ በቀለ ዘረኝነት ያሳፍራል!!

  • @mulamula6167
    @mulamula6167 6 місяців тому +1

    Gash beke tikikl nachew woyane bizu telemnual embi ale

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 6 місяців тому

    ጋሽ በቀለ "አንዳንድ ውሳኔዎቻቸው "ከራሳቸው ስሜት አንጻር የሚናገሩ ይመስለኛል።የመንፈስ ቅዱስን ምሪት"ሳይጠይቁ ይመልሳሉ።ስለዚህ ስህተት ላይ ይወድቃሉ።"አንደበተ ርእቱነታቸውንና የማስተማር ፀጋቸውን"አደንቃለሁ።

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 6 місяців тому +8

    የድፍረቶ ድፍረት የእርሶን ከሐሰተኛ ማበሮት ልክ ለማድረግ የሄዱበት ጥግ ኢየሱስንም ጨመሩበት ለነገሩ እን ደጴንጤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚደፍር የለም !

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 6 місяців тому +6

    I love you Gash Beke ❤🔥 thank you 🙏

  • @asfawhaddis6686
    @asfawhaddis6686 6 місяців тому +6

    ሃሳዊ መሆኑን እንጂ ተሳስቶ እይደልም ከዚዝህ በፊት ስለራሱ የተናገረው ጥንቆላ። አንተ ጠያቂ ደግሞ ከእግዚኣብሄር ክብር በላይ የዝህ በግ ለምድ የለበሰ ተኹላ ክብር በልጦብህ ነው "እግዚአብሄር ነው የዋሸው ወይስ ጋሽ በቄ ትሳስተህ" ስትል ትንሽ አታፍርም ።አስቤ ነው 75 የመረጥኩት ይላል ደፋር ።ከዚህ በላይ ውሸት አለ። ታድያ ይበቃኛል ካልክ ራስህን አታጠፋም ነበር እንዲህ ክምትቀል። ስለጦርነቱ አሁንም ቢቀጥል ፍላጎቱ ነው። ምክንያቱም የደም ነጋዴ ነዋ! ግን እግዜብሄር፡የሰው ፊት አይቶ አያዳላምና ክብር ለሱ ይሁን !