ጥቁር ጸጉሬን ቡዳ በላኝ | እማማ ዝናሽ-Emama zinash@Ethiopian comedy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 кві 2023
  • #emama_zinash #zeki_tube #ethiopian_comedy
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 149

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Рік тому +80

    ሰው የለኝም ስትል እግዚአብሔር በስተርጅና ም እንደዚህ ልጅ ሰቶ የጦርኸል ላንተም የተባረከ ልጅ ይስጥህ የወለድከው እንኳን እንደዚህ አያደርግም ትልቅ ስጦታ ነው በርታ

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Рік тому +27

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የናንተን ክፉ አያሰየኝ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Рік тому +20

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እናትና ልጅ ተናፍቃችሁዋል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሺአመት ኑሩልን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +24

    የሳቃችን ምንጭ እማማ ዝናሽ ሺ ዓመት ኑሩልን ።

    • @meskeremassefa280
      @meskeremassefa280 Рік тому

      እማማ ዝንዬ እናታችን እንኳን ከተወዳጁ ልጅዎ ዘኪዬ ጋራ ከጀምዬ ጋራ ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሡሥ ክርሰቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሰዎ ሺኽ አመት ኑሩልን

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Рік тому +6

    ዘኪ ልዩ ሠው እማማ ዝናሽየ❤❤😂😂😂😂

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Рік тому +6

    እማማየ አሜን ቅዱስ ገብርኤል ርኩሳን መናፍስት ይውጋልን አሜን አረ በሳቅ 😂

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክዎት እማማ ዝናሽዬ!!

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Рік тому +2

    እማማ ዝናሽ በጤና ኑሩልን።
    ዘኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Рік тому +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አማን ተንሥአ ክርስቶስ መዳኃኒነ አሜን
    በጣም ናፍቀዉን ነበር እንኳን በደህና መጡልንነ❤❤❤

  • @kidanehaile6245
    @kidanehaile6245 Рік тому +5

    ዘኪ ተባረክ አስተዋይ ወጣት👍

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Рік тому +7

    የእኔ እናት እማማ ዝናሽእ እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +1

    አይ የዘኪ እናት እመማ ዝናሽዬ ለዘኪ እድሜና ጤና ጠዋሪ የተባረከ ልጅ ይስጥ አሜን!

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Рік тому +2

    😂😂እማማ ዝናሽዬ ❤
    ዘኪ ላንተም እረጅም እድሜ እመኝልካለሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +4

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Рік тому +3

    መልሳቸዉ እዉነት ነዉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Рік тому +11

    ዘኪ የማማ ዝናሽ ጎረቤቶች በፉት ይጠይቋቸው የነበሩት አልፎ አልፎ አገናኛቸው ደስ ይላቸዋል:: ምግብ ቋጥረው ሻይ/ቡና በፖሩሙዝ የሚጠይቃቸው ይቅርታ ስማቸው ጠፍቶኝ ነው ::

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  Рік тому +4

      ወ/ሮ ሥላስ

    • @etho826
      @etho826 Рік тому +1

      ​@@zekitube2212 ዘኪ በፈጠረህ በማርያም ይትዮቤ ሺር አርግልኝ 12 አመት በስደት ጉልበቴ ዝሎብኛል 100 አስገቡኝ ቀድግል ከፋቶኛል ኩላሊቴ ሳይቀር ታምሜአለው በማርያም ተባበሩኝ የኢትዮጽያ ልጆች ክፋ አይንካችሁ እወዳቸውለው እኔስ ከፋቶኛል😢😢😢 ማርያምን😢😢😢😢

    • @esheteyemaryamlijeshete2031
      @esheteyemaryamlijeshete2031 Рік тому +1

      Ayezosh ehite embrhan kanch gar tehun bmaryam selash becha adergeshalew

    • @lulaestifanos7040
      @lulaestifanos7040 8 місяців тому

      እ በበች ናቸው

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Рік тому +4

    I missed ANCHINALU ❤ thank you Zeki God bless you

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Рік тому +2

    I love anchinalu 😅😅😅😅😅welcome back 🙏🏽

  • @tediwon
    @tediwon Рік тому +3

    እማማ ዝናሽ ሁሌም ተናፋቂ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Рік тому +3

    የእምነታቸው ጥግ የምር በጣም ጎበዝ እናት ❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Рік тому +1

    እማማ ዝናሸ ለካሰ የእኔም ፀጉር ነጭ ያበቀለው ጥቁሩን ፀጉሬን ቡዳ በልቶት ነው🤔🤣🤣🤣 እኔሰ ዕድሜዬ ነው ብዬ ነበር😂😂😂😂😂

  • @user-vr6tf6el7c
    @user-vr6tf6el7c Рік тому +3

    እናትና ልጅ ኑርልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @mimiyilma7736
    @mimiyilma7736 7 місяців тому

    ዘኪ አምላክ ይባርክ እማማን ዝናሽን በደንብ ይዘሀተቸዋ ጥሩ ሰው ነህ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Рік тому +2

    ዘኪ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልክ በተባረኩ ልጆች ይጎብኝክ በስተርጅና ደስታቸውን መልሰካል ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ጥላ ከለላ ይሁናቸው እማማ ዝናሽዬ✝️❤❤❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Рік тому +1

    የኔ ጣፋጭ እናት፤ ልጁ ግን ልብ አድርቅ ነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +8

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው እናትና ልጀ የሳቅ ምንጭ

  • @igo1071
    @igo1071 Рік тому +2

    እርሶን ብቻ ማየት ይሻላል💚💛❤️🙏👌

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому +1

    ወይ ቡዳ 😂😂😂 ጤናና እድሜ ለእማማ ዝናሽ ❤❤❤

  • @ermiasabay2572
    @ermiasabay2572 5 місяців тому +1

    እማማ ዝናሽ ያሎት የፈጣሪ እምነት በጣም ጥልቅ ነው ዕድሜ ይስጦት

  • @k4konie991
    @k4konie991 Рік тому +3

    😂😂😂 Zekey you make me drop my tea with laughter 😂 😂😂 love you Emama Zenasheye ❤❤

  • @user-zz9sm7oe4n
    @user-zz9sm7oe4n Рік тому +4

    ዘኪ እደነህ የኔ መልካም ሰዉ ተነ እናትህ መጣህልን እኳን በሰላም መጣህ

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp 9 місяців тому

    አችንአሉ እዴት ቢጠሏትነው ወይኔናቴ😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Рік тому +1

    Emama zenash wowowow Amazing 😂😂😂❤

  • @sdakmo7939
    @sdakmo7939 Рік тому

    Tebarek zekeye

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Рік тому

    Emayeyea sewedot eko new sera zeki tebareke

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 місяців тому

    ወይኔ እምነታቸዉ ደስ ሲል 😢😢 የኔ ናት በሀይማኖታቸዉ አይደራደሩም እረጂም እድሜ ጤና ይስጠወት 😢😢😂😂😂❤❤❤❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Рік тому

    She is so funny, may she have what she wants. Emmama Zinesh and Zekarias what a beautiful story ❣️🙏🏽

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Рік тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤emama zenashe sewadote rajeme edema ena tena yesitote

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb Рік тому

    ❤mama zinashiye des stlu zeki egzabher edmena tena abzto yistachu🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r 8 місяців тому

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zeggielove3817
    @zeggielove3817 10 місяців тому +1

    እማማ ዝናሽ እንዴት እንደምወዶት. ጭንቀቲል ሁሉ ነው የምረሳው እርስዎን ሳይ.

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Рік тому +1

    ቡዳ በልቶኝ እማማ ዝናሽእዬ 😂❤😂😂😂

  • @hannu7898
    @hannu7898 Рік тому +1

    The way she turned back for Anchinalu 😂😂😂😂

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +1

    የኔ ውድ እናት እማማ ዝናሽዬ ሲያሩኮ❤❤❤

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Рік тому +1

    አይ እማማ ዝናሽዬ😂😂😂😂❤❤❤

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Рік тому +1

    ዘኪ በጣም የማከብረህ ወንድሜ ነው።

  • @user-uk4cp5is1v
    @user-uk4cp5is1v 9 місяців тому

    tebarek wendime .

  • @netsib3805
    @netsib3805 Рік тому

    Zekeye, ye tebarekeh ye tadelehe

  • @haimanotbelay6283
    @haimanotbelay6283 Рік тому

    God bless you !

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +2

    አቤት 😂😂😂 ፀጉር

  • @amengirma3953
    @amengirma3953 Рік тому +1

    Ay Emama Zenasheya🤩🤩🤩🤣🤣🤣💖😘😘😘

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Рік тому +1

    እማማ ዝናሽዬ❤❤❤❤

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 Рік тому

    uffff zekiye anchin alu sitemeta emama zinash ayiwedum kikikikiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @waffiki
    @waffiki Рік тому +2

    ሁለታችሁንም ነዉ የምወዳችሁ። ❤🙏🏽❤

  • @samsom1388
    @samsom1388 Рік тому +3

    አረብ አገር ያለን ሴቶች ልጆቻችን ከኛ ጥቅምጅ አይጡሩንም እግዚአብሔር እሚጦር ልጅ ያዘጋጅልን

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Рік тому

      አሜን.አሜን🙏🙏🙏

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Рік тому +4

    ዘኪዬ ወይዘሮ አንቺንአሉን በአዲስ መልኩ አቅርብልን

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Рік тому

    የኔናት፡ደስ፡ስትሉ

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Рік тому +1

    እማማ ዝናሽዬ እንኩዋን አደረሶት

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp 9 місяців тому

    አይዘኪ የተመታህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 6 місяців тому

    አችላሉን ለምነው የሚጠሎቸው😂😂😂😂

  • @tensiadaily4840
    @tensiadaily4840 10 місяців тому

    I love mama zenashu

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 9 місяців тому +1

    ወይ እናቴ ውነት ነው የሰው ዓይን የለም አይባልም

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Рік тому +1

    Madame Blatena 😂💚💛❤️ de Ethiopie 🛖 🛡️ ⚔️

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 Рік тому

    Aye tenklat emama zenashi wetat hunew neber mayet❤

  • @tesfaalemu9558
    @tesfaalemu9558 9 місяців тому

    🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣were alfeligim

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh 6 місяців тому

    እናትናልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤ዘኪመልካምሠው❤❤❤

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому

    ውይ አንቺን አሉ እንኳን ደህና መጣሽ!::

  • @zahrahethyob3215
    @zahrahethyob3215 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenayGedif
    @ZemenayGedif 4 місяці тому

    😍😍😍😄😄

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @frabfurt5006
    @frabfurt5006 Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Рік тому

    Tenfkewal❤

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому

    ❤❤

  • @selomietesfay8517
    @selomietesfay8517 Рік тому

    Zekiye eidmen tieinan yistish fetari yetigieist sew

  • @LiyaChemeda
    @LiyaChemeda 8 місяців тому

    😆😆

  • @Youare-ws6km
    @Youare-ws6km 8 місяців тому

    😁😁

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @senyitabraha7539
    @senyitabraha7539 Рік тому

    😄😁😁😁😄

  • @edenktemagoshu9825
    @edenktemagoshu9825 Рік тому

    ❤️❤️❤️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому

    💖💖💖👍

  • @sentayehudemoz7965
    @sentayehudemoz7965 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 Рік тому

    amen gebreale yewgaw

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sheikhmohammedabdalla9260
    @sheikhmohammedabdalla9260 7 місяців тому

    Imama Zinashi mikael YaAllah malayka inji kerasu minm madreg aychilim kaa Allah tizazi wuchi

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Рік тому

    አንቺን አሉሽ ክክክክክክኮክ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 9 місяців тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👸mama znashye👑👑👑👑😘😘😘😘

  • @malatwegayew870
    @malatwegayew870 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤💋💋💋

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 Рік тому

    Betame des telalacehe

  • @semhar11
    @semhar11 Рік тому

    Kkkkkk

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Рік тому

    Selam

  • @BirtukanAbebe-ux8hu
    @BirtukanAbebe-ux8hu 11 місяців тому

    Zekiye tadlke setetracew ersu endate des telalk

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Рік тому

    Bezihe Edemie yehen Yemesel Teketeke Yale Segur Bewetatenet Mene Endemimesel Megemet Ayadagetem Emana Zenash Konjo.

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Рік тому

    Emama znash nafkote edmewetn yarzmln wd enat wddddd

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 Рік тому

    Ebakeh esachewn enesma atleflef ante

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Рік тому

    ሚካኤል አለ እልልልልል

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Рік тому +1

    ወ/ሮ አንችናሉን ግን ጠምደው ነው የያዟቸው 🤣🤣🤣🤣

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Рік тому

      ሁላችንም የማይመቸን ሰው አለ ልዩነቱ ሽማግሌና አሮጊት ልክ እንደ ህንፃ ፊት ለፊት ነው አይዋሹም😂😂😂