እማማ ዝናሽ ከአንቺናሉ እና ከተመስገን ጋር | ዘካርያስን ቦጨቁት አይገልጸውም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 577

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +197

    የማማ ዝናሺ ወታደሮች ግልብጥ ብለው ሲመጡ ማየት ናፈቀኝ😂😂

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ ዘኪን ከባለቤትህ ጋር አላህ
    ጤና እና እድሜ አብስቶ ይስጣችሁ
    ልጅም ይስጣችሁ ውለዱ ክበሩ

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 роки тому +8

    እንኳ ሰለም መጣቹ እናት እና ልጅ😍

  • @salams8514
    @salams8514 Рік тому +1

    ወይኔ ጉዴ በሳቅ ሞትኩኝ ወይ እማማ ዝናሽ ዘካርያስ እውነት የሚያሰቅ ነው ሰራክ ሁላ🤣🤣🤣🤣

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 роки тому +2

    የሚገርም መገለጥ እውነት መንግስት የሚያደናቅፍ በዝቶ ነው መከራ የገባነው

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 2 роки тому +3

    ዘኪ አደራ አንዳያቁህ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 роки тому

    ክክክ ዘክየ በጣም ነው የምታሥቀኝ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +119

    እይ እማማ ዝናሽዬ የማስታወስ ችሎታቸውን ሳናደንቅ አናልፍም ❗️መጨረሻችንን እንደ እማምዬ ዝናሽ ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @solyana1793
    @solyana1793 2 роки тому +71

    እማማ ዝናሽ ቀልባቸው ወዶታል ልጁን አጠገባቸው ሲቀመጥም ዝም አሉት 🤣🤣🤣🤣

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +11

      ሴት ነው የማይወዱት😆

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 роки тому +3

      ቀልብ ምድነው? ልባቸው ወዷቸዋል ነው የሚባለው

    • @solyana1793
      @solyana1793 2 роки тому +1

      @@Sofi-ks3zo 🤣🤣🤣 እንደዛ ነው

    • @solyana1793
      @solyana1793 2 роки тому +3

      @@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ ያው ነው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому +1

      😁😁😁😁😁🧡🧡🧡🧡🧡

  • @ylhamtube6372
    @ylhamtube6372 2 роки тому +33

    የእማማ ዝናሽ ወታደሮች ግልብጥ ብሎ ሲመጡ ማየት የናፈቀው እንደኔ እስኪ በላይ ክክክክክክ

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ 2 роки тому +43

    ወይ ዘኪ ቁጭ አርገው እየቦጨቁህ እንዳይሰማ አላሉም እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጦት ዘክዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ

    ዘኬዬ አንተ እኮ መልካም ሰው ነህ ከእግዚአብሔር የተላክህ መልክተኛ ነህ የእማማ ዝናሽን ህይወት የቀየረ አምላክ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 роки тому +215

    ያዲስ አባ ወጣቶች ትልቅ ሰው አክባሪ ናቸው ሌሎችም ያገሬ ወጣቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወዶቼ

  • @ylhamtube6372
    @ylhamtube6372 2 роки тому +61

    እማማዬ የኔ እናት ወላሂ ሀገር ስገባ እኔ አመጣሎታለው ማር እኛ ቤት ንብ አለ እርሶ ብቻ መብላታቹ ነው ሚፈለገው ኢንሻአላህ አመጣሎታለው

  • @ermiermi6541
    @ermiermi6541 2 роки тому +25

    እማማ ዝንሽ መንግስት በሌለበት ሀገር መንግስት ብለዉ ሊሞቱ ነዉ

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 роки тому

      😃😃 አተ እብድ አለህ እንዴ??

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 роки тому

      ኤርሚ፡አተግማታም

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +31

    እማማ ዝንዬ እግዛብሔር ወዳጅ ናቸው የልጅ በረከት ሰታቸዋል መታደል ነው ዘካርያስ ባለቤቱን እድሜ ከጤና ይስጣቸው የእሳቸው እድሜ ያርዝምልን

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 2 роки тому +78

    ዘፈን አልወድም አሉ ! ደስ ሲሉ !!!

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 роки тому +3

      ትልቅ ሰው ትልቅ ነው! በረከታቸው ይደረብን

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 роки тому +1

      @@abebahabte8469 ማማየ ደምሪኝ

  • @tseditshome2087
    @tseditshome2087 2 роки тому +72

    አማ ኑሩልኛ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +77

    💚💛❤ጌታ ሺሺሺሺ አመት ያኑሩሖት እናታችን ለወንድማችን💐🥰

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому +88

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ የአመት ሰው ይበላን ዚኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣህ እስከ መለው ቤተሰበህ

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 роки тому +29

    ዛሬ ከእማማ አንቺንአሉ ጋር ተደባብረዋል ልጁን ወደውታል።

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር 2 роки тому +40

    በዚህ እድሚያቸው የማስታወስ ችሎታቸው ሳይደነቅ አይታለፍም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +9

    የወይዘሮ አንቺን አለሽ ጨዋታ ቀጥልበት ግን እንዳይነቁ አፍህን ሽፍን በተረፈ ጥሩ ጏደኛ አግኝተዋል😄😄😄

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር 2 роки тому +32

    ወታደሮቹ ግልብጥ ብለው ሲመጡ መቼ ነው የምናያቸው😀😀😀

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 2 роки тому +18

    ዘኪ እየረሳሀው ድምፆን አትቀይርም እንዳትያዝ ብቻ በእማማ ዝንዬ

  • @senda9782
    @senda9782 2 роки тому +11

    እማማ ዝናሽ ወሮ አንቺአሉን በጣም ነው የሚጠሉት ።
    ላለመጣላት ብለው ነው እንጂ ያስታዉቃሉ ።
    ዘካሪያስ እንደምንም ብለህ ዩኒፎርም ለብሰህ የርሶ ጠባቂ ወታደር ነኝ ብለህ አስደስታቸዉ

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 роки тому

      😃😃😃😃😃😃😃😃lk bleshal yastawukalu

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 роки тому +27

    ግን ስንቶቻችን,ነን ሚወደንን ሰው ትተን የማይወደነን ስንከተል ጊዜያችን የምንጨርሰው ለቻናሌአድስ ከሆኑ ፕሮፋይል በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ እናመሠግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👈👈ሰላምሽ ይመለስ🇪🇹::

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 роки тому +11

    ዘካሪያስ ሲስቅ እደትእደሚያስቀኝ😆😆😆😆እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ማሪዛንማሪዝ
    @ማሪዛንማሪዝ 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዘኪዬ እማማ ዝናሽ አይነዎትን ባዬው ደስ ባለኝ የኔ እናት ሺ አመት ኑሩልኝ💚💛❤🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🙏

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ

    በሉ እንግዲህ ባል የሌላችሁ ማመልከቻችሁን ይዛችሁ ወደ እማማ ዝናሽ ጋ ባስቸኳይ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому +7

    እማማ ዝናሽ ለመስቀል ጉራጌ ሀገር እንውሰዳቸው ዘኪ ፍቃደኛ ነህ

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 2 роки тому +14

    እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናገር ይስጥልኝ ዘኪ በቃ በሳቅ ገደልከን እኮ አቦ አንተ ትለያለህ ተባረክ ውድሜ 🙏

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 роки тому +59

    እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት ዘኪን የመሰለ መልካም ልጅ ሰተወቷል 😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому +2

      ብሩክ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቪደወ እይና

    • @tirste2744
      @tirste2744 2 роки тому +1

      በጣም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሳጣቸው እስከ ሚስቱ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      ከንግስት ምን ጉዳይ እንዳላቸው እኔ እንጂ መንግስት መንግሥት ኡፍ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому +1

      ዘካሪያስ የሚልህን አትስማ ማናደድ ነው ስራው እንዲወዱህ የራስክን ወሪ አውራቸው ወደውሀል አቅርብውሀል ተከበር እሱ የሚልህን አትስማ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому +1

      @@racheltakala7118 ውደ ደምሪኝ ቪደወ እይና

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +23

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጽዎት እናታችን አንችን አሉና እሜማ ዝናሽ ተዋደዋል ከቦታው አትጥፉብን ኑሩልን ዘኪ ተባረክ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 2 роки тому +15

    ያስጌ ወንድም ነው እንዴ ይመሳሰላሉ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 роки тому +4

    ዘኪ እማማ ዝናሽ በሽታ ከያዛቸው የሚቋቋሙበት አቅም የላቸዉም፣ ሰዎች አጠገባቸዉ ባይቀመጡ፣ ባይስሟቸው ባያቅፏቸው የተሻለ ነው፣ ለጠያቂዎች ህግ አውጣ፣ እማማ ዝናሽ ድክም ያለ ፊት ይታይባቸዋል እሚወዱትን ምግብ ሰጥቶ እንዲ ጠነክሩ።

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому +27

    ልጁ ደስ ሲል ዘኪ ምርጥ ሰዉ ሰላማችሁ ይብዛ ኑሩልን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +30

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘኩ አተልባም ሰው ነህ አምላክ ዘመንህን ይባርከው ወልደህ ሳም በልጅህ ተካስ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 2 роки тому +12

    አስጌ ደንዳሹን ይመስላል

  • @bethlehemtades6673
    @bethlehemtades6673 2 роки тому +9

    ዘኪ አንተን ያለማድነቅም ያለማክበርም በፍፁም አይቻልም እኮ❤❤❤❤❤

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому +19

    አይ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የሳቃችን ምጭ

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ስመጣ እኔ ዘካርያስ መሆንህን እነግራቸዋለሁ ቆይ ጠብቅ☝️

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 2 роки тому +12

    ዘኪዬ ከዝንዬ ጋርና ከጀምዬ ጋራ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሑ።

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 роки тому +21

    ዘፈን አሎድም አላሉም ደስ አይሉም እረጅም እድሜዬ ይስጦት እማምዬ

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Рік тому +2

    እማማ ዝናሽ ማለት በጣም ተጫዋች እና እውነተኛ ጎበዝ እንዲሁም ቀልዳቸው አዝናኝ እና አስቂኝ ነው

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 2 роки тому +8

    ፆም ሲፈታ ትዘፍናለህ አላሉም እማማ ዝናሽ

  • @meronteklu7956
    @meronteklu7956 2 роки тому +5

    እማማ ዝናሽ ማር ናቸው. ዘኪዬ እባክህ ኢትዮጵያ ለአዲስ አመት ስለመጣ ልያቸው ስልክህን ላክልኝ ተባረክ💕🙏

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 роки тому +23

    እንደማማ ዝናሽ የሰዉ ፍቅር ይስጠን አሚን ።

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 2 роки тому +9

    ከቴዲ ቀጥሎ እንተን ወደዉሀል ማማዝናሽየ

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 2 роки тому +5

    ልጁን ወደዉታን አስጠጉትኮ እር ተዉ አታዳሉ እማማ ዝናሽ

  • @richmusiclover6966
    @richmusiclover6966 2 роки тому +6

    የነፍስ ዋጋ ያርግልህ ዘኪ❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ለእናታችን

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 2 роки тому +14

    በጣም ትልቅ ሰው ናቸው የማይረባ ወሬ እያወራችሁ አታድርቁዋቸወ

  • @sentayhukebede3758
    @sentayhukebede3758 2 роки тому +12

    የኔናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው.....ዘኪ ተባረክ...

  • @yenenesh4599
    @yenenesh4599 2 роки тому +12

    እማማ ዝናሽ ከሴት ወንድ ይወዳሉ ክክክ

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 2 роки тому +1

      Ya very true

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 роки тому +1

      አዎ ልጃቸዉን ያስታወሳሉ መሰለኝ

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 2 роки тому +16

    እረ እማማዬ ፍቅር ዛሬ ይለያሉ ልጃቸውን ለማማ አንቺን አሉ እያሙ ነው ቦለቲካ ጀመሩ አንዴ እማማዬ😂😂😂

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 2 роки тому

      😆😆 Poletica aywedum yiferalu

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 роки тому +1

      @@hareragere7856 ማማየ ደምሪኝ

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 2 роки тому

      @@Tsehay1261 eshi sistu

  • @Mekatubewello
    @Mekatubewello 2 роки тому +5

    ይህን ልጅ ትጎናችው እንደት አስቀመጡት
    እማማ ዝናሽ ትወደዱህ ልብህ ንጹህ ነው

  • @yeimisrchalemu7645
    @yeimisrchalemu7645 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ የሳቅ ምንጭ እረጅም እድሜ ይስጥወት ዘኪ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +7

    ክክክክክክክክክ የኔ ቅመም እናት ስወዶት የእርሶን እድሜ ፈጣሪ ያድለን🤲🤲🤲❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 роки тому +17

    When I have time I would love to watch እማማ ዝናሽ video make me happy I 😊naw more fun 🤩 with እማማ አንቺን ኣሉ lol 😝🤣🤣My favorite is እማማ ዝናሽ ሁልግዜ የሚያሰፈራሩበት ቃላት ዋ እኔ በወታደር ነው tየምጠበቀው የሚሉት አነጋገር ጥሩ ማስፈራሪያ ነው ። I like that 😀 😆 !! ዘካሪያስ you are helping different people እና በቀላሉ ጉፋን እና ሌላ ተላለፊ በሽታ ለያጋጥምህ ሰለሚችል ( ይችላል )እና የ መሳሳሙ part is not necessary !! If you can wear mask 😷 እንደ አየዉት ከሆነ እማማ ዝናሽ ሳሙኝ ሲሉኣቸው መሳም የሚፈልጉ ኣይመሰለኝም በግድ እየገፋፉ ኣቸው ሰለ ሆነ ነው ። እና pls ተዋቸው እሳቸው ከቤት ኣይወጡም እና ከዉጭ የሚመጣ ሰው በቀላሉ ጉፋን ወይም Covid ሊያሰዛቸዉ ይችላል።
    ከደገና ደግሞ ሁሉም እሳቸውን ለመጎብኘት የሚመጡት ሳሙኝ የሚሉት ነገር it’s like Unnecessary ማቆምአለባቸው ምክንያቱም ከየት እና የት ዉለው እንደሚመጡ ኣይታወቅም !! So ዘካሪያስ you should tell all the visitors wear mask 😷 and No መሳሳም። just chat with Emma Zinash and give her hug 🤗 it’s easy to catch up virus 🦠 !!ዘካሪያስ ለምታረገዉ በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር በሚሰትህ እና ወደፊት በሚወለዱት ልጆችህ እንድትካስ ያድርግህ 🙏🙏 But you have to tell all the visitors No More kisses to EMMA Zinash she get sick 😷 easily you going to regret it stop ✋ መሳሳም መቅረት አለበት 🛑🛑🛑🛑❌❌❌
    If you can tell all the visitors to wear masks 😷 !!to be safe. GOD bless you All 🙏🙏

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 роки тому +2

      Right, sitting close to her also dangerous, Zeki should have house rules.

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 роки тому +3

      @@Elbethel167 totally 💯👍🙏

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 роки тому

      @@Elbethel167 ማማየ ደምሪኝ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 роки тому +5

    ልጁ ግን ተወዳጅ ነገር ነው ❤️💎👑

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ ደስ ሲሉ ጭዋታቸዉ አይጠገብ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ደላሎች ይፈልጉለሕ 😂😂😂 ሚስት በደላላ 😁😁

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ወታደሮችን ማየት ናፈቀኝ

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on 2 роки тому +5

    ዘካርያስ ቃላት የለኝ ላንተ❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @yordi9587
    @yordi9587 2 роки тому +5

    የአስጌ ወንድም ነው እንዴ?

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +5

    እማማ ዝናሽ የሳቃችን ምንጭ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጦት ወንድማችን ዘኪ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ወሮ አንችን አሉ በጣም ተወደዋል በዚው ቀጥሉበት ተመስገንን ወደውታል የአስጌ ወንድም ይመስላል የኔ እናት ሰው ወዳጆ ኑሩልን እማማ ዝናሽ ❤

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 2 роки тому +4

    እማማ ዝናሽዬ ሺአመት ኑሩልን ለልጆትም ለኛም የሳቃችን ምጭ እኮ ኖት የኔ እናት

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 2 роки тому +7

    አንተን ገና ወደዱክ ካጠገባቸው ሰው አያስጠጉም

    • @nanu144
      @nanu144 2 роки тому +1

      አስጌ ነው ግን

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 2 роки тому +27

    ዘኪ ተባረክ💚✝️🙏

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 2 роки тому +9

    እኔ የናፈቀኝ የማማ ዝናሽ ወታደሮች ግልብጥ ብለው ሚመጡበት ቀን😂😂😂😂

  • @mamamam1783
    @mamamam1783 2 роки тому +9

    እማማ ዝናሽ የሚቀረፁት አይተው ያውቃሉ

  • @getachewwuletaw9682
    @getachewwuletaw9682 2 роки тому +1

    ሚስት ያውም ቤት ያላት መኪና ያላት ... ቁመቷ ረጅም እፈልጋለሁ ... ለደላሎች ንገር

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 роки тому +3

    እነዚ ወታደሮች ቀጣይ መታየት አለባቸው ግልብጥ ሲሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር 2 роки тому +5

    አቡዬ ጠፋችብን መቼ ነው የምትመጣው

  • @samera160
    @samera160 2 роки тому +14

    አስጌ ዴንዴሾ ያውቁታል 😂😂😂
    እኛ እራሱ በቅርቡ ነው ያወቅነው

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 роки тому +3

    እማማ ዝናሽና አችን አሉ ተስማምተቹኋል 🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 роки тому +3

    ዘኪ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም እማማ ዝናሽ የሚናገሩት ንግግር ዘኪየ አረቂ አጠጣ ተብለሀል ዋ ነገርኩህ 😂😂😂😂😂

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 2 роки тому +2

    እባክህህህህህህህህህህህሥሥሥሥሥ
    እንችን አሉ ከምጣህ ወዲ ጠቆሩ ስንት ብለው ነው እባክህ ቀልድአደልም ልጅ ውጫገር በላቸው ስውነታቸው መልስ እስኪል በጌታ ለግንዝቡ ለተመልካች ብቻአታስብዘኪ ሁሉስው እያሻቸው ትንፋሽ ብሽታ ኮነው ምንካህ ማስክአስደርግ አምሰግናለሁ እኔነበርኩ እንድትል ውጭልጃቸው ጋ ላይመለሱ ሔዱ በላቸው

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 роки тому +4

    እናታችን እድሜ ይስጥዎት ሙዚቃ አልወድም አሉ በትክክል ነው

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 2 роки тому +7

    በናትህ 10 ደቂቃ እኮ ይበቃቸዋል 40ደቂቃ ስታደርቋቸውና ስታስለፈልፏቸው ትንሽ አይደብራቹም??? ራሳቸውን ያማቸዋል በዛ ላይ ሰውን ለማሳቅ እሳቸውን እያበሳጫቹ ነው ለስነ ልቦናቸውም ማሰብ አለብህ please???

    • @hanaamen485
      @hanaamen485 2 роки тому +1

      መተሽ አክሚአቸው 😂😂😂

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 роки тому

      24 ሰአት ዝም ቡለው አይደል እሚውሉት

    • @fasika123
      @fasika123 2 роки тому

      Endezi biyaweru new mishalew lemin zim bilew yikemetalu and ke zeki belay anchi atasbilachewim

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 2 роки тому

      @@selammesganaw3899 ደንቆሮ መጻፍ ተማሪ መጀመሪያ

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 2 роки тому

      @@hanaamen485 ignorance is a bliss መሀይም መሆን መታደል ነው

  • @genet6181
    @genet6181 2 роки тому +5

    ልጅ ደስሲል አቦ ተባረኩ

  • @mkkebede9699
    @mkkebede9699 2 роки тому +1

    ወይ የእማማ ዝናሽ ወታደሮች ናፈቁኝ ግልብጥ ብለው ሲመጡ ማየት 😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 роки тому +4

    የሃያአመት ወጣት ሆኜ ቡዳ በላኝ አላሉም አይማማ ዝናሽ ማር እኮናቼው 😂😂

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 роки тому

      @@clickcell4333 ማማየ ደምሪኝ

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 роки тому +3

    ቤት እና ሶስት መኪና እችንማ ደላላው ይፈልግልክ😂😂😂😂

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 2 роки тому +2

    Zeki ! ይመችህ። ለእማማ ዝናሽም ረጅም ዕድሜ ይስጥልን። ይሔን ሁሉ የምትመለከቱ እስኪ እኔን 10K አስገቡኛና ደስ አሰኙኝ። ክበሩልኝ። ለሃገራችን ሰላምን ያምጣልን።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው ዘኪ እንደት አይነት ስው ተቆጥሮ የማይልቅ ስው ይወልድ አሜን

    • @tutiyoutube6213
      @tutiyoutube6213 2 роки тому

      ኡኡኡ ካልኩ ነው የሚመጡት ክክክክ ካላሉ አይመጡም

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 роки тому +1

    ሞዛዛ የሆነ ጥያቄ አትጠይቃቸው እባክህ በቃ መንግትን የሚቃወም ስትቀርፅ አሳልፈህ ስጥ አሉህ አለቀ እናንተ ስሙኒያችሁ እንዳይቀርባችሁ መንግስትን ባትደግፉም እማማ ዝናሽ ጋ በአገር በመንግስታችን ቀልድ የለም አታወናብዳቸው

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 2 роки тому +2

    🧶Zeki en Emama Zenash!😅😅 We all love you!! Please, Fantana Mirinda atestuwachew, Sekuwar sebeza ye Sekuwar Beshta yametabachewal!! Too much Sugar will cause Diabetes! Wuha yetetu! Bewr ande becha Mirinda bewha debalkachehu be berchico setuwatchew! Tafach sefelegu Muz, Menderin, Orange lelam Fruits setuwatchew! Wuha yelmedu!! 👍😁

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 роки тому +2

    እማማ ዝናሽ ከማደንቃቸዉ ነገር አንዱ የበሰሉ የተማሩ ስለመንግስት ያላቸዉ አመለካኩት እንዴት እደሚከብሩ ወታደርን ሲወዱ ብቻ ስርአታቸዉ ወጣቱ ቢማሩ ከሳቸዉ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому

      እሰቸው በኖሩበት ዘመን ተራውዜጋ መንግስት ይጠብቀዋል ዜጋውም በመንግስቱ ይተማመናል እንደአሁኑ በጅምላ አይጨፈጨፍ አይፈናቀል ለዚያነው በህግ አምላክ የሚሉት ሲጣሉ አሁን መንግስትሰሰይሆነ በጥላቻ የሰከረ ዘረኛ ወንበዴ ነው የሚመራን

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 2 роки тому

      @@Sofi-ks3zo መሪን ያከብራሉ በኖሩቀት ዘመን እዳሁኑ መንግስትን መደብ አይደለም ገበረ ብለህ ካልሰገድክ ለንጉስ የሚደርሰዉን ነግረዉሐል ማማ ዝናሽ በዛንጊዜ የተዘራ የዘር ጥላቻ በጉልበት መግዛት ተያይዞ የመጣ የሔዉ ወጣቱ ሲሰበክ የነበረዉ ከቤተሰቡ መረት ላራሹ ከመባሉ ዘመን በፊት ላቲን እልቂት እዳሑኑ አይነት መሪማ አደ ገና ብትፈጠር አታገኝም ያመራ ዘረኝነት የኦሮሞ ዘረኝነት የትግሬዉ ዘረኝነት ለዛሬ እልቂት በቃለ ማሐይም

  • @beetyube
    @beetyube 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አቤት ሰታምሩ ወደቸ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እናቴ ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @abesha6307
    @abesha6307 2 роки тому +2

    ዘኪ ስትስማቸዉ ፂምህ እንዳይነቁ ሸፍነህ መሆን አለበት አንዳንዴ ድምፅህም ያመልጥሀል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +3

    እማማ ዝናሽዬ ከቆረጡ ቆረጡ ነው ቀልድ አያውቁም 😂 የኔ ቅንጡ ❤
    ደላላ አይደለሁም አላሉም ክክክ

  • @tbb9074
    @tbb9074 2 роки тому +5

    አይ እማማ ዝናሽ ።ደስ የሚሉ ሴት ናቸው ።እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @jamila8885
    @jamila8885 2 роки тому +4

    ግልብጥብለውወታደሮቹ ሲመጡሲመጡባየናቸው እነዚህ ወታደሮች

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 2 роки тому

      🤔ENEME ESWE 🤣🤣🤣 GELEBETE BELWE TAYIE👍💪

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 роки тому

      @@tegestejade2671 ማማየ ደምሪኝ

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 2 роки тому +3

    እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ጤና እመኘሎታለው የኔ ውድ እናት ኑሩልኝ!!

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 роки тому +2

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ለማማ ዝናሽ የፉርኖዱቄት በስኩአ ብቻ እያሞቃችሁ ብትሰጡአቸው በቂ ነው ለዚህ ያበቃሀቸው አንተ ነህ ግን አሁንም የምመክርህ ዝም ብለህ ፍቅር ስጣቸው ለሳቸው ጊዜ ፍቅር ስትሰጣቸው ቪድዮ ደጋግመህ ከሰራህ እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል ይባርክሀል የመላው አለም አበሻ አንተ ምን እንደሚያስፈልግህ ያውቃል ይረዳሀል ይህንን ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳህ ለእማማ ዝናሽ ብዬ አይደለም ዘክዬ ላንተእ በረከትህ እንዲበዛልህ ብዬ ነው ትንሽ ትንሽ ማርም ቅቤም ግዛላቸው

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому +11

    ናፍቆቶቼ 💚💛❤

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 роки тому +8

    እባክህ ዘኪ ይችን ሴትዮ አታስመጣባቸው በንዴት እንዳይታመሙብህ እሳቸው አንተን ነው የሜወዱት

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  2 роки тому +18

      አመሰግናለሁ
      እረ አሁን እማማ ዝናሽ እና ወ/ሮ አንቺናሉ ያላቸውን ፍቅር ማንም የለውም

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 роки тому

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @shmsbnetnuritube502
      @shmsbnetnuritube502 2 роки тому +1

      @@zekitube2212 ክክክክክክክ ወዮ

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 2 роки тому

      @@zekitube2212 እር ቀጥልበት ዘጌ አችናሉ ጋር ተሰማምታችሁል

    • @helenbraids8901
      @helenbraids8901 2 роки тому

      @@zekitube2212 😂😂😂ሳሞአት አይደል ብለዉ ብለዉ

  • @emenetes.7031
    @emenetes.7031 2 роки тому +4

    እናት እና ልጁ ደስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 роки тому +1

    ኣብ ዓለም ካብ ኵሉ ዝሃብተመ ሰብ ክትከውን እንተ ደሊኻ ኣብ ነፍስኻ እቲ ዝሃብተመ ሰብ ኩን! ቍጠባውን ካልእ ብዙሕ ሓበሬታንምርካብ በጃኹም ኣባል መትረብ ዩቱብ ኩኑ። ሕጂ ናብታ ስእሊ ኽትጥውቕ ትኽእል ኢኻ። ባህ እተብልን ባህ እተብልን ቪድዮ ይህልወካ