vlog 12 መላጣነት ደህና ሰንብት የፀጉር ማብቀያ መድሀኒት ለወንድ እና ለሴት በርካሽ ዋጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 537

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 роки тому +1

    ዉድ የተከበራችሁ የዚህ ቤት አድማጭ ተመልካቾች ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም በናፈቀው ልቤ አሪፍ መልእክትነዉ በርቱልኝ የኔ ምርጫ ምርጦችየ በርቱ እንበርታ😘😘😘😘

  • @raya4308
    @raya4308 4 роки тому +34

    ረመዳን ዘጠኝ ቀን በኡስታዝ ሳዳት ካማል በነብይነታቸው መመስከር ሶስት ዱአዎድ ua-cam.com/video/zf6ETCk_1Q0/v-deo.html

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 роки тому +18

    ወላህ እኔነነኝ አንዱ ወላህ ፂም የምመኘዉ እኔ ነኝ ካልድየ አላህ መልካም ስራህን ይዉደድልህ እሻአላህ ተጠቅሜ አየዋለሁ

  • @alemashagirerytgh6285
    @alemashagirerytgh6285 4 роки тому +5

    ሰብስክራይብ አረኩህ ካሊዶ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ ብታይ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 роки тому +8

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ጀዛከላህ ካሊዶ ወላሂ ሳኡድ ፀጉር ይመልጣል እና እንጠቀማለን እናመሰግናለን ሴቶችም ተጠቀሙ😁

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Рік тому

    አቡነት የኔጀግና🎉🎉🎉🎉

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Рік тому

    ዋአለኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ
    አቡአሚራጀዛክአላህወንድሚ
    እሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉

  • @حسينالاثيوبي-ن6ن
    @حسينالاثيوبي-ن6ن 3 роки тому

    አቡአሚራ ጀዛከላህ ክይር እኔን በልጂነት ፀጉሮን የሳኡዲ በረሀ ወስዶብኛል ግን ኢንሻአላህ ባላህፍቃድሠበቡን እናደርሳለን ስለምክርህ ሺኩረን

  • @RahmaRahma-qo2zs
    @RahmaRahma-qo2zs 4 роки тому +2

    እኔ ሴትዮዬ ገዝታው ነበር እና እሷን ካበቀለልሽ እገዛለሁ ብያት አበቀለላት ግን ካቆምሽ መልሶ ይረግፋል ብሏትነበር ዶክተር ሳትቀባ ስትቀር እዳለይረግፋል የበቀለው እናም ተውኩት እኔ ዋናው ጥሩነገር በሂጃም የተመለጠ ከሆነ በምላጭ ብንፈገፍገው አድስ ፀጉይበቅላል እመኑኝ ቢከረድድም ጠካራነው ከዛም በቅባት ቀስበቀስ ይለሰልሳል ለኔ ይሄነው የተመቸኝ

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 роки тому +1

    ሁለተኛዬ ጀምሬአለው አብአሚራ በርታ 5 በርሰትአሪፍነው ዛሬገባሁ😍ቤትህ

  • @hkuhku4214
    @hkuhku4214 4 роки тому +1

    አቡ አሚራ መጀመራያ ያተ ፀጉር ያብቅልና አሰኛም እናጠቅማለን

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 роки тому

    ዎ መጀበርያ የራስህ ፀጉር ለዉጥ ያምጣ ማስረጃ ያለዉም

  • @kibromteka3859
    @kibromteka3859 4 роки тому +1

    Ethiopia gebetewal khalid wendeme? ሳውዲ ብቻ ነው ወይ የሚገኘው?

  • @Banchu-zm6zl
    @Banchu-zm6zl 3 роки тому +8

    እሺ ከ3ወር በኋላ ባልቀባ ተመልሶ ይሸሻል ወይ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Рік тому

    ስይፉፋታሁን አልሰማም ይህን ነገር😜😜😂😂አሰሙት😅😅😅😅

  • @abdiseyfu6151
    @abdiseyfu6151 2 роки тому

    መዳኒቱ አዲሥ አበባ ያለን አቡ አሚራ እናገኛለን

  • @nebylmohammed7928
    @nebylmohammed7928 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም አቡ አሚራ ሰላምነዉ በጣም አስቸኮይ ጉዳይ ነበር ግን በምኔ እናግኝህ ቁጥርህን ላገኝዉ አልቻልኩም ኮሜንቶን ታየኸዉ መልስልኝ በአላህ

  • @es-xe3lc
    @es-xe3lc 3 роки тому

    አበ አሚራ ገዝቸሏውሁ ግን ካላበቀል ንቢያበቅልም አመሰግናለሁ thank you

  • @MeriyemeidrisAedem
    @MeriyemeidrisAedem Рік тому

    ሰላምዋለይኩ ወራህመቱላህወበረካትሁሰላም እንዴት ነህ እኔምልህ አጠቃቀሙ እንዴትነው እነ የት ነው እሚገኘው ቪዶውን ያየሁት እና ለሴት አይተህዋል እንዴሀቂቃ ያገርልጅ

  • @ghooo7171
    @ghooo7171 4 роки тому +1

    እውነት ነው ተጠቅሜዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት

    • @weliyatenkr6188
      @weliyatenkr6188 4 роки тому

      እስቲ ንገሪኝ

    • @tadesualchekole595
      @tadesualchekole595 3 роки тому

      አዲስ አበባ አለ

    • @marifaali8442
      @marifaali8442 3 роки тому

      ሲያቋርጡት የባሰ ይነቃቀላል የተባለዉስ እዉነት ነዉ?

  • @UH-qj8wu
    @UH-qj8wu 4 роки тому

    ይሄማ የታወቀ ነው ያበቅላል ጎደኘሰየ በጣም ምርጥ አድርጎ አብቅሎላታል

    • @mehamedyusuf850
      @mehamedyusuf850 4 роки тому

      እዉነት ከሆነ ንገረኝ ልሞክር

    • @بنتمحمدامين
      @بنتمحمدامين 3 роки тому

      @@mehamedyusuf850 ሲያቆሙ አይጠፉም ይረግፉል ሲሉ ሰምቸ

  • @Tube-vp1iu
    @Tube-vp1iu 4 роки тому +3

    እሩዝ እና ሽንኩርት እራሱ ብጣም አሪፍ ነው እኔ ፅጉሬ መላጣ ሆኖ ነብር አልህምዱሊላ አሁን ግን ብድንብ ብቅሏል እድሜ ለሩዝ ውሃ

    • @tube-ow8wo
      @tube-ow8wo 4 роки тому

      እንደት ነው የምትጠቀሚው

    • @menotmenot3557
      @menotmenot3557 4 роки тому

      እረ ለሜያስረዝም ፀጉር ጠቁመን

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 4 роки тому

      እዴት አርገለሽ ዬሩዙንወሃ ማር

    • @Tube-vp1iu
      @Tube-vp1iu 4 роки тому

      @@amietubetube927 በመጀመሪያ ሩዙን እጥቢው ከዛ አንድ ሽንኩርት ጭመሪብት እና ለ3ድቂቃ ይንትከትክ ክዛ እሳቱን አጥፊው እና ውሃውን በሳሀን አጥልይው እና ዘይት ዘይቱን ሁለት ማንኪያ አድርጊብት እና አንድ ላይ አድባልቂው

    • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ
      @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ 4 роки тому +1

      ትክክል እሩዝ ሽንኩርት ድንች በጣም ቆንጆ ነው እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 4 роки тому

    ውይ ስለመልካም ነገርህ እናመሰግናለን ግን እኔ ሞክሬም ተነዘለቀው ላሹን የሌለ ነው ያሰፋ በእውነት

  • @جمالمزارع
    @جمالمزارع 2 роки тому

    እረ እኔ እፈልገዋለሁ አቡ አሜራ የት ነው እማገኘው

  • @ሀበሻYoutube-s2f
    @ሀበሻYoutube-s2f 4 роки тому +4

    አቡ አሚራ ይህን ከሦስት አመት በፊት ተጠቅሜው ነበር ፀጉር ያበቅላል ላኪን ውዳው እረግፎ አለቀ ፀጉሩ እደገና ተመለጠ ለዚህ መፍትሄ ካለህ በአላህ ንገረኝ

  • @Ashu-r9e
    @Ashu-r9e 6 місяців тому

    ሀገር ዉስ የለን መዳኒቱን የትነዉ የምናግኝው

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 3 роки тому

    ሃገር ቤት ስንገባስ ሌላ በሽታ አያመጣም ? መጠቀም ስናቋርጥ

  • @ኡሙሂባሙሀመድከዉንነኝ

    ወአሊኩም ሰላም ወድም ካሊድ አገርስ ስገባ ምልጥልጥ አንልም ስናቆም ባረካላሁፊክ

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 Рік тому

    Walekm seiam werahmtuhia wbrekatuh Abw Amera dwbaye yelem ende

  • @MinewerNuri
    @MinewerNuri 9 місяців тому

    ከተጠቀመን ቦሀላ ከስንት ደቂቃ ቦሀላ እንታጠብ

  • @mairambibi7164
    @mairambibi7164 2 роки тому

    አቡ አሚራ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbebaYohaness
    @AbebaYohaness 18 днів тому

    በቅስል ምክንያ አሳት የተቃጠለ የሚመስል በጣም ልሙጥ የሆነስ ይበቅላል

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 роки тому

    የዛሬ ሁለት አመት ነው የሰራህው ቪድወውን እሽ እስካሁን እንደት ነው ለውጡ ስትተወው አረገፈብህም በአሏህ ካየህው መልስልኝ ሲቋረጥ ይረግፋል ብለውኝ ነው.... ፕሊስ

  • @hkuhku4214
    @hkuhku4214 4 роки тому

    ኬቡን አውልቀህ እንይ በመጀሪያ ፃምህ እራሡ ብዙም የለውም

  • @wellotube9603
    @wellotube9603 4 роки тому

    አረ ሹክ በለኝ ባለቤቴ ጢም አልወጣ ብሎታል እንድያወጣለት ምኞቴነው እናመሰግናለን አቡ አሚራ ቀጥልበት የት እንደሚገኝ ንገረኝ የባሌ ፊት ቢበላሽ ግን ተጠያቂ ነህ ንባቡ በደንብ አይታይም አጠቃቀሙን አብራራልን

  • @Hነኝወሎየው
    @Hነኝወሎየው 4 роки тому

    እረ ሥንቱን እንስማ አትልፋ እኔ ደክሜአለሁ አታድርቀኝ ሠኡዲ ስመጣ ሀብታም እሆናለሁ ብየ ነበር ይሄው የምኮራበት ሀብቴን ወሠደው የደረቀ ቅል አሥመሰለኝ. ሥለመረጃህ እናመሰግናለን ኪኪኪኪኪኪ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 роки тому

    ያበቅላል ወይንስ ያሳድጋል ለውጥ ካላየሁበት ዋ? ።ያሳድጋል ግን የምር ከሞከሩት ንገረኝ።እንድገዛው

  • @beletewondimu3591
    @beletewondimu3591 Рік тому

    So how can we get in Ethiopian, how do we know its real brand too

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    ጀዛክ አሏሁ ኽይር አቡ አሚራ

  • @Shehabudin
    @Shehabudin Рік тому

    መልሶይረግፋል ይባላል ምንይሀክል እርግጠኛነህ ?

  • @endetnew4459
    @endetnew4459 2 роки тому

    እወድሀለሁ ወንድም አለም አቡአሚራ የጀግናአሚራአባትሁቢዋ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 роки тому +2

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ ወንድማችን

  • @aemanabedulkadre6628
    @aemanabedulkadre6628 3 роки тому

    እባክህ ላስቸግርህ ተባበረኝ እከፍላለሁ ላክልኝ? አድራሻህን ስጠኝ።

  • @omermahmud4105
    @omermahmud4105 4 роки тому

    ጀዛኩሙላህኸይር አቡአሚራ እኔካንተአይቸነውየተጠቀምኩት በወር ከ15ቀንበቀለልኝ

  • @الالهتا-ص4ز
    @الالهتا-ص4ز 3 роки тому

    አቦ አቦአምራ እኔ ፈልጋለሁ እደትነው እማገኝው ወድም

  • @Banchu-zm6zl
    @Banchu-zm6zl 3 роки тому +2

    ወንድም ሰላም ነው እውነትከሆነ በጣም ነው የማመሰግን

  • @አህላምሙሀመድ-ቨ8ሐ
    @አህላምሙሀመድ-ቨ8ሐ 4 роки тому +1

    ጀዛከላህ

  • @ኢነኝየመዳምኦክስጅን

    ወአለይኩምሰላምወራህመቶላሂወበረካትሁ እባካችሁ የአቡአሚራንስልክአስቀምጡልኝ

  • @atsedemariamferede2409
    @atsedemariamferede2409 3 роки тому

    I wanted but no find it please tell me Where is in Addis Abeba

  • @حسينالاثيوبي-ن6ن
    @حسينالاثيوبي-ن6ن 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ካሊድየ

  • @gechking142
    @gechking142 3 роки тому

    በናትህ ንገረኝ ፂሜን እየተቀባሁት ነበር ይበላኛል ችግር ያመጣ እደሆነ ንገረኝሰኪ

  • @fazikertuopahimad9654
    @fazikertuopahimad9654 3 роки тому

    አቡ አመራ ማሻአላሀ አርፊነው ቡዙ ውንዶች ፂም የሌላቻው አሉ እውነትነው እሽ ጡሩነው

  • @f2271
    @f2271 4 роки тому +2

    _እኔ ኒቃብ ለብሼ ነው ምግብ የምሰራው መዳም ቤት ደህና ነው ከግንባሬ አልሀምዱሊላህ ግን እፈልገዋለሁ_

    • @rheemaet7115
      @rheemaet7115 4 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ፣እኔምእዳችነኝ፣እሸፈናለሁ፣ግንተግባሬተመልጧልሀያቲ፣ጉድነውጉድኑውህህክክክ፣ባሌሲያየኝ፣ስቅቅነውየምለው፣ሀቂቃ፣ኤጭ

    • @moga1236
      @moga1236 4 роки тому

      @@rheemaet7115 እረ የኔም ማማየ ተግባሬ ህዶል ብታይው ገና ሳላገባ ከቶ ባሌ ምን ይለኝ ይሆን ያሳፈራል እደ ማር እስቲ ንገሪኝ እዲተወው ማግባቱን ክክክ መላጣየን ፈጥጥ ታረገው እዳይደነግጥ

  • @سالم123-س8ع
    @سالم123-س8ع 4 роки тому

    ወላሂ እኔም ተቀብቸ ሞክሮው ምርጥ ፅጉር በ 2 ወር አውጥቻለሁ ሽኩረን ካሊድ

    • @محمد-خ7ق8ف
      @محمد-خ7ق8ف 10 місяців тому

      በናትህ እናእፈልጋለሁ ስልክህንላክልኚ

  • @زهرةحسين-ت5ج
    @زهرةحسين-ت5ج 4 роки тому

    Awo lk neh wendima ana ateqemew alehu yasadigal gn ana 5% new yamteqemew yagaw yamasadeg aqmu tnshi new yewendu betam arif new ketekefete ke 25 weym wer buhala ayageleglm ylal gn askiyalq new yamteqemew

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 10 місяців тому

    Amazon ላይ ማግኝት አክቻልኩም ሊንኩን ብታስቀምጥልን

  • @fatmahfa9598
    @fatmahfa9598 4 роки тому +2

    እውነት. ነው ያበቅላል. ግን ሲያቋርጡት . መቀባቱን ፀጉሩ. ይነቀላል ሁልግዜ መጠቀም እለበት. የጀመረው ሰው

    • @zuzu5347
      @zuzu5347 4 роки тому

      ሞክረሽው ነበርን?

    • @woloyewa1721
      @woloyewa1721 3 роки тому

      ታቆረጥኩት ይነቀላል ማለትነዉ ታዳ አገሬ ስገባ ተየት ላመጣዉነዉ

  • @abdurahmanabdu2372
    @abdurahmanabdu2372 2 роки тому

    ፀጉር ይበጣጥሳል ኬሚካል ነው እኔ 3 ገዝቸ ተጠቅሜዋለሁ ጉዳቱ ያመዝናል ስሬስ

  • @hayatmomahamd5443
    @hayatmomahamd5443 4 роки тому

    አቡ አሚራ እውነትህን ነው እኔ እራሱ እየተጠቀምኩት ነው በጣም ሀሪፍ ነው ውድ እህቶቸ ተጠቀሙት

    • @elhamyasin6629
      @elhamyasin6629 4 роки тому

      ማማዬ አጠቃቀሙ እንዴት ነው ልገዛ ነበር በአላህ ንገሪኝ?????

    • @ebrahim479
      @ebrahim479 3 роки тому

      እሽ እህት ለውጥ አይተሽበታል?

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 роки тому

      @@ebrahim479 እኔ አይቸበታለሁ አብቅሎልኝ ነበር ግን ሳቆመዉ እንዳለ ረገፈ ማቋረጥ የለብሽም አሉኝ

    • @woloyewa1721
      @woloyewa1721 3 роки тому

      እህት ተረገፈ ታዳ ምን ፈይዳ አለዉ በተለይ አገራችን ስገባ ላይገኝ ይችላል እስቲ ንገሪኝ እህቴ ልግዛዉ ወይስ ይቅረብኝ

    • @የመስኖዋ
      @የመስኖዋ 3 роки тому

      @@ግእዝቲዮብ አወእኔምአቅጃለሁ ከተውነው እዴት ነው ታዳ እዳጋጣሚ ጣላደኘን እዴት ነው

  • @tadesualchekole595
    @tadesualchekole595 3 роки тому +1

    ኢትዮጺያ እንዴት ማግኝት ይቻላል ብሮ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Рік тому

    አሜሪካን ሀገር ይገኛል ወይ

  • @MesfinJenberu
    @MesfinJenberu 8 місяців тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖራል?

  • @seaedayoutube2291
    @seaedayoutube2291 4 роки тому

    እስከማጅራትህ የተመለጠከሆና። ይቅርብህ አትቀቡ ኪኪኪኪኪኪኪ ወየትሂጀልሣቀዉ። ወይማጅራቴ

  • @fa4re641
    @fa4re641 4 роки тому

    የት ነው የሚገዛው አቡአሚራ ከማንኛውም ሱቅ ይገኛል

  • @hiwotmekonin3002
    @hiwotmekonin3002 3 роки тому

    ማታ የተቀባነዉ ጠዋት አንታጠብም ??

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 4 роки тому

    ካሊዶ መልስልኝ መድሀኒቱን አድርገን ለ2 ደይቃ ማሳጂ አደረግነው ከዛስ መታጠብ ወይንስ መተው አልነገርከንም

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 4 роки тому +2

    ፎቶውን ፌስቡክ ላይ አስቀምጥልን ከዚህ በፊት ሌላ አሳይተኸን ነበር በጣም ለውጥ ነበረው ግን በተከታታይ አልተጠቀምኩትም ሂጃብ መግለጥ አፍር ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ

    • @bintebaba7276
      @bintebaba7276 4 роки тому

      ምንድን ነው ስሙ ከፊት የትጠቀምሽው

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 4 роки тому

      አረንገሪን

  • @fatumatube1670
    @fatumatube1670 4 роки тому

    እኔ አላድግልኝ ብሎ ነጄው ብዛቱ አሪፍ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እየረገፍ ተቸግሪያለሁ የሚያሳድ መዳኔት ታለ ሾክ በሎኝ

  • @seadaaehmedahmed4311
    @seadaaehmedahmed4311 4 роки тому +8

    ኻሊድ ፎቶውን አስቀምጥልን ኢማራትስ አለ ይሆን

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 2 роки тому

    ታቆመዉ እረገፈ መፍትሄዉን ንገረኝ በፈጠረህ ይዠሀለሁ

  • @samira3965
    @samira3965 Рік тому

    ኧረ ይሄነገር ከበቀለቡሀላ ቡዙ ሰወች ይረግፍል ፀጉረሰ ይመልጣል እያሉነው እኔ እየተጠቀምኩ ነበር ኧረ መጨረሻው ምን ይሆን ????????pless negrugn

  • @ፍቅርለሀገሬልጀች
    @ፍቅርለሀገሬልጀች 4 роки тому +3

    ክክክክ የሴት መላጣ ስትል አስቀህኛል አቡ አሚራ
    በርታ አባ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 4 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አቡ አሚይራ ጀዛከላህ ሀይራ ወንድም። እወድሀለሁ ለአላህ ብየ

  • @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ

    እሺ ስልክህን እንዴት ነው የሚገኜው?????

  • @dawudrayatube4054
    @dawudrayatube4054 4 роки тому

    ኦኬ ካልዶ እኔ ፂም እወዳለሁ ግን የለኝምናኢንሻ አላህ እጠቀመዋለሁ ነገርግን #የትነው የሚገኘው #ማለቴ #አይቢጋላ #ይገኛል ወይስ #ሰደልያ/ፓርማሲ ነው

  • @ሶፊነኝየአሏህባሪያእሙማሄ

    ወደኛም ላኩልን ኢማራቲ የሚገኝበት ቦታ ካለ አሳውቁን

  • @zamzamseid7903
    @zamzamseid7903 2 роки тому

    አቡአሚራ ሰውነቴሙሉ ጸጉር ሆነ በልማጣፊያውንም አምጥ ተመራመር

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 4 роки тому +3

    እዉነት ከሆነ የኔ ከግባሬ ምንም ፀጉር የለኝም
    ግን ያበላሽዴሁ?
    ሌላዉ አንዷን ለሥንት ቀን መጠቀም ይቻላል?
    ከተሥተካከለሥ ማቋረጥ ይችላል ወይ?

  • @samyaabdulkadir8960
    @samyaabdulkadir8960 3 роки тому

    Yet endmigza btnegregn dess ylegnal buzu farmac
    Lay atichalew

  • @yasinyusuf9566
    @yasinyusuf9566 3 роки тому

    እሲ የካርቶኑን ፎቶውን በሙሉ አሳየን??
    /የተላከላችሁ /የካርቶኑ ፎቶ ያላችሁ እባካችሁ በውስጥ ላኩልኝ

  • @nasretube1222
    @nasretube1222 4 роки тому

    ጥቅም አለው ግን ስትተውው መልሶ የባሰ ይሆናል 3ወር ያበቅላል ግን ካወጣ በሃላ በሳምንት 2 መቀባት ይላል ማቃረጥ የለም

  • @muazahmed382
    @muazahmed382 3 роки тому

    ሃገር ውስጥ ይገኛል እንዴ

  • @ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ
    @ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ 4 роки тому

    ክክክ ቱርክ ሂደህ ብትዘራው ይሻላል።
    ኧረ እኔም ወንድሜ ፀጉሩ ተመልጦበታል ያለድሜው እኔኳን እደውም በዝቶ አሥቼግሮኛል ፀጉሬ ግባሬም ግጥም እዳለ ነው

  • @adugnahabtamuwaktole1829
    @adugnahabtamuwaktole1829 2 роки тому

    ይህ ነገር በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል?

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ

    ተመራምረህ ነዉ የሴቶቺን መላጣ የደረስክበት ኪኪኪኪ ወይ አቡ አሚራ እኔስ አንተን አላምንም የሚመልጥ ከሆነስ እ አሁንማ ተነቃቅተን እኛም ተንኮልህን ደርሰንበታል😄😄😄

  • @ousmanseid7100
    @ousmanseid7100 4 роки тому

    የት ነው ማግኘት እሚቻለው አቡ አሚራ

  • @kshsusohs4746
    @kshsusohs4746 2 роки тому +2

    በነካእጅህ
    ያተንስንታሳየን
    ኮፍያዋንወጣብታደርጋት😄

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 4 роки тому +2

    ካሊዶ እናመሰግናለን

  • @AminaSaid-p7b
    @AminaSaid-p7b Місяць тому

    አትሸወዱ እኔ ተጠቅሜ ዋለሁ የበቅላል ግን ሁሌም ከልተቀባችሁ ይረግፋል ፈይዳ የለውም አትቀቡ ባይ ነኝ

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 2 роки тому

    ፂም ያሳድጋን

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 4 роки тому

    ከተቀቡ በሃላ ወደው ይታጠባል? ፕሊስ በጣም የምፈልግ ሰው አለ

  • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
    @ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ካሊዶ
    የዛሬው እርእስ ስለ መላጣ ነው ክክክክ
    እኔ ስለ ፀጉር መጨነቄን አቁሜለሁ ምክንያቱም በጣም ታከትኩ የዱባይ ውሀ ፀጉር ይጨርሳል ምንም ባደርገው ማፊ ፋይዳ 😢

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 4 роки тому

      ወላሂ እውነትሽን ነው የዱባይ ውሀ አላስተረፈንም የሚጨምሩበት ክሎሪን ፀጉር ይጎዳል አሉ
      እንደገና ፊታችንንም አበለሻሸው ይገርማል

    • @menotmenot3557
      @menotmenot3557 4 роки тому

      እረ የሜያስረዝም ጠቁምን. የሜስቴ ፀጉር በጣም ያሰበኛል

  • @helendaniel9537
    @helendaniel9537 4 роки тому

    ካሊዶየ አምሮብሀል

  • @foziyweloyew1627
    @foziyweloyew1627 3 роки тому

    የጎንዮሽ ችግር የለውም ግን እኔስ ፈራሁ እጅ ለባሌ እገዛ ነበር

  • @abdulhakimabdellah951
    @abdulhakimabdellah951 3 роки тому

    ኢትዮ ይገኛል?

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 4 роки тому

    አረ ወድሜ ፂም የለው ሆኖ ከኔጋ የሚለየን ባለባበሳችን ነው ክክ ፂም አውጥቶ እስካየው ቸኩያለሁ ለሌላ በሽታ እዳያጋልጠን እጅ ።

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 4 роки тому +7

    ፎቶውን አስገባልን ልክ ነህ የግባሬ ፀጉር ሄዶል በጣም ፈልገው አለሁ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 роки тому

    በደንብ አሳየን ፎቶውን አስገባልን

  • @janabmustafa5770
    @janabmustafa5770 3 роки тому

    ፃጉር የስረዛምል ወይ ማለቴ የስድጋል ወይ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አቡ አሚራ እደትነህ እኔ የምፈልገዉ ፀጉርን ላደየና ለመጨረሻ የሚያጠፋነዉ የምፈልገዉ እጄ ፀጉርብቻነዉ ኮሜቴን አብብ ፕሊስስስስስስስስስ አለዛ ሰብ አነሳለሁ 😀😀😀