I am very surprised that she claims that there is no side effect to this. I would be very surprised that this would be the case. Alexander you should put a disclaimer otherwise you will be in trouble for promoting a product on UA-cam whose side effect is not properly explained.
actually there is no side effects because i use hair system but she is a certified lier. she always lie to get money. she is not honest, many flaws in her speeches.
There is side effects to everything in this world your name it medicine, food, cleaning products, make up,all beauty products, weather, husbands, wives, friends, children ….. people take the risk of doing all that if this side effect is worth it. For example like having children or being pregnant and not being able to eat proper food for nine months 😆😭
@@powerentertainment719 😂😃😁😄🤪 Educate your self first ! knowledge is the key to everything! all claims as such should be followed by research and DATA! Have a nice day 😘😘
@@addislij3053 First of all my reply was not for you. Thou, she just sticks additional hair with a special made glue to his head. Now you can ask yourself what is the problem with that. There might be some side effect of course but it's very minor that's why she claims no side effect. You can search about it, it's widely used now all over the world. 🤍
ወንድሞች እንኩዋን ደስ ያላችሁ 😂😂😂
እንኩዋን አብሮ ደሳለን ደስብሎናል እኔም መላጣ ነኝ እተክላለው ክክክክ
Thank you
እንኳን አብሮ ደስ አለን
በጣም እናመሰግናለን
Very nice 👌
Kkkkkk thanks
የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ የጀግና ሴቶች ምሳሌ ነሽ i love u so much !!!
የት ነው ማግኝት የምንችለው
ቋሚ የተባለውን ሶስት ጊዜ ያሰራሁ ሲሆን ቀለሙ ወደ ጭንቅላታችን ውስጥ በመግባት ፊትን የማጥቆር ሁኔታ ሲኖረው ፀጉር ይሞላል የተባለው ፈፅሞ ውሸት ነው። ቀለሙ እንደቅብ ሆኖ ፀጉር ይመስላል ስትታጠብ የነበሩህን ፀጉሮች እንኳ ታጣዋለህ ። በጭንቅላትህ ዙሪያ ያለውን ቀሪ ፀጉር ትላጫለህ ። በጣም ከሚገርመው ነገር የምታሰምረው ነገር ምንም የሚመጣልህ ለውጥ የለም ። ማንም ሰው መረዳት ያለበት ሶስት ጊዜ ካሰራሁ በኋላ እሷ በየሚዲያው በምትለው ደረጃ ቀርቶ ግማሹን ውጤት እንኳ ባገኝ ይህን ፅሁፍ አልፅፍም ። ስለዚህ ጤናችሁን ገንዘባችሁን ጊዜያችሁን አትበሉ ።
አስር አመት ሳትቆዬ ነው ያስተልከልኮ
ቆይ ሲበላኝ እንደትነው የማከው አውልቄነው😂😂😂😂😂
ሃሃሃሃ ከዚህ በኃላ ማንኛውም ወንድ አላምንም ፀጉራም አለው ብዬ አግብቼ ከሶስት ወር ቡኃላ መላጣ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️😂😂🤣
ሀሀሀሀ😂😂😂
አይዞሽ ያስር አመትም አለና ከተጋባቹህ ባስረኛ አመታቹህ ይሆናል እውነታውን የምታውቀው 😂😀
እንትኑ ቢሆን ምንትሆኚ ነበር
Kkkkk
ሰው ነው ወይስ ፀጉር የምታገቢው ይሄ ብብት ላይ ቂጥላ ላይ እና ብልት ላይ ለሚበቅል ፀጉር ይሄ ሁሉ መከራ
የት ነው
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
አሳከኝ
Saw
ስልክ ቁጥር ላኩ እባካችሁ ?
ለኔ ግልፅ አይዴላም ከ3ወር ቦኃላ ይቀይራል ወይስ
እጅግ በጣም ልዩነት አለው ከመሰራቱ በፊት እና ከተሰራ ቦሀላ! ነገር ግን ወንድ ልጅ ወንድ ነው አርቴፊሻል ነገሮች እጅግ በጣም ግዴታ የሚያደርግበት ነገር ከሌለ ማድረግ አያስፈልግም! ሌላው ለምሳሌ እራሰ በርሀ ወንጀለኛ ወንጀል ሰርቶ ቢጠፋና እንደዚ አርተፊሻል ፀጉር አሰርቶ ወንጀሉን የሰራበት ቦታ ቢሄድ ማንም አይጠረጥረው ምን ልልነው እሳ ስትናገር ምንም የጎንዮሽ ችግር አያመጣም ስትል ከቴናጋር ብቻ ሳይሆን ከአካባቢ ነባራዊ ሆኔታጋር ማገናዘብ ያስፈልጋል! !
ለእኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ከተሰራ በኋላ ፀጉሩ ያድጋል ወይስ
መጀመሪያ በተሰራሁት ልክ ነው የምኖረው? እባክሽን መልሱን ጠብቀዋለው🙏
*_እንደ ሴቶች ዊግ አስቀጣይ ተመላላሽ ሊያደርጉህ ነው ጎበዝ🤣🤣🤣_*
ግን በጣም ነው የአፍሪካ ጋዜጠኛዎች የምታናድዱት ።
ያ ው ኢንተርቪው ስላደረክ ነው ጋዜጠኛ ያልኩህ ።
ዋና ዋና ጥያቄ አትጠይቁም ።
አንደኛ ፣ በቀን በቀን ፀጉሩን የሚታጠብ ሰው አለ ማለት ገላውን ሲታጠብ አንድ ላይ ። ችግር አለው ወይ ?
ሁለተኛ ፣ ወዲያው መንቀል ቢፈልግ
ሦስተኛ ፣ በህክምና ተረጋግጧል ወይ ምክንያቱም አንጎላችን አየር ያስፈልገዋል በጭንቅላት በኩል ።
አራተኛ ፣ ፀጉር ያለበት የላጨችው ቦታ ሲታሸግ ፀጉር ይበቅላል ወይስ አይበቅልም ? ወዘተ ወዘተ አረ ብዙ ጥያቄ
I like... ይህን ኢንተርቪው ስላረክ ነው ጋዜጠኛ ያልኩህ 👏👏👏👏👏👏👏
😂😂😂 የጎኒዮሽ ጉዳት የለውም ብሎ ሲጠይቃት በእርግጠኛ ሆና የለውም አለችው 😂😂😂 እኔ ምለው የራስህ ያልሆነ ፀጉር አናትህ ላይ አድርገህ በሽታ እንኳ ባያመጣብህ ምራልህ ላይ የሚያስከትለውስ ጉዳት በምን ትተከዋለህ የፈረስ ፀጉር ተደርጎልህ እንደ ፈረስ የምታስብ ካልሆነ ሞራልህን በምንም አትመልሰውም 😜😜😜
ማንኛውም ነገር ጉዳት አለው።
እጅግ በጣም ልዩነት አለው ከመሰራቱ በፊት እና ከተሰራ ቦሀላ! ነገር ግን ወንድ ልጅ ወንድ ነው አርቴፊሻል ነገሮች እጅግ በጣም ግዴታ የሚያደርግበት ነገር ከሌለ ማድረግ አያስፈልግም! ሌላው ለምሳሌ እራሰ በርሀ ወንጀለኛ ወንጀል ሰርቶ ቢጠፋና እንደዚ አርተፊሻል ፀጉር አሰርቶ ወንጀሉን የሰራበት ቦታ ቢሄድ ማንም አይጠረጥረው ምን ልልነው እሳ ስትናገር ምንም የጎንዮሽ ችግር አያመጣም ስትል ከቴናጋር ብቻ ሳይሆን ከአካባቢ ነባራዊ ሆኔታጋር ማገናዘብ ያስፈልጋል!
@@samuelamare18 እጅግ በጣም ልዩነት አለው ከመሰራቱ በፊት እና ከተሰራ ቦሀላ! ነገር ግን ወንድ ልጅ ወንድ ነው አርቴፊሻል ነገሮች እጅግ በጣም ግዴታ የሚያደርግበት ነገር ከሌለ ማድረግ አያስፈልግም! ሌላው ለምሳሌ እራሰ በርሀ ወንጀለኛ ወንጀል ሰርቶ ቢጠፋና እንደዚ አርተፊሻል ፀጉር አሰርቶ ወንጀሉን የሰራበት ቦታ ቢሄድ ማንም አይጠረጥረው ምን ልልነው እሳ ስትናገር ምንም የጎንዮሽ ችግር አያመጣም ስትል ከቴናጋር ብቻ ሳይሆን ከአካባቢ ነባራዊ ሆኔታጋር ማገናዘብ ያስፈልጋል!
ቢዝነሥኮነው
🤣🤣🤣🤣🤣
እጅግ በጣም ልዩነት አለው አሪፍ ነው
ድርጅቱ የት አካባቢ ነው?
Eha negar sylak eska sent war yekoyal?
ውይይ ዘመን ሰው በራሱ ማንነት መኩራት ያቃተው ሆኖ ማየት ያሳዝናል ምናለ ፈጣሪ በሰጠን ብቻ ብንብቃቃ ይህ ነገር እርግጠኛ ነኝ ተያያዥ ችግርም ይኖረዋል
ማሰብ ኣቃተህ ህንጂ ያለ ጸጉር ስለ ተፈጠረ ጠላሁት ብሎ ፍጥረቱን መቸ ቀየረ? በግዜ የሄደ ጸግሩን መመለስ ስለፈለገ ብቻ ነው ነገቲፍ ኣትረዱት!
አድራሻችሁ የት ነው አጠቃላይ ለስልጠናውስ ምን ያህል ያስከፍላል?
እንዴት ደስ ይላል ዋው ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ ለስልጠናው ምን ያህል ያስከፍላል
me too
le 3 ken silitena 20,000 birr kelid new mecheam 5,000 mech anesat ena new hoo sewu hulu bande likiber le minew
ከ ኣድ ሥኣት ብህዋላ ጸጉሪ 😀
መላጣ ሊጠፋ ነው በሉኝ👩🦲 👉 👨💼 🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂
እንኳን ጀስ አላቹ መላጣዎች መላጣ የሆነ ብቻ like ያርገኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭 seifu አለፈለት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
ባሌ ጣም ነዉ ነዉብታይ የሚያሣስበዉ እካንም ኖረ 😂😂
@@afaf6814 🤭🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣
Berchi geta yirdash I like the way you doing everything konjiye,
የት ነው የሚገኘው
ታዳ ለምድነዉ ቁጥራችሁን ያላሥቀመጣችሁት እኔ አሁን ቁጥር አሥቀምጡልኝ እፈልጋለሁ
አድራሻ የት ነዉ? ስልክ ቁጥር ካለ
I love Helen she is so creative and strong independent women I wish I could work with her.
ስልክ ቁጥር የለም ኢንደ
ሰላም ነው አድራሻ ስልክ ይቻላል አመሰግናለሁ
የትነዉ
ቆይ ግን ይሄነገር የሚያድግ ፀጉርነው ወይስ እንዳለ የሚቆይነው
ዋጋው ስንትነው የትነው የሚገኝው አድራሻቹን ስልካቹም ልቀቁልን
ከ 10:23 ወደ 10:28ለምንድነው jamp እየተለጠፈ አይታይም ወደ ፀጉር ሄዳቹ ወይስ ማጂል ነው , ይሄ ነገር እንደ ኩፊያ ነው የሚለጠፍ መሸዋወድ ለምን አስፈለገ
ስልክ ቁጥር አድራሻ
አይ ሰወች አላህ በሰጣችሁ ተፈጥሮ የተመሰገነ በሉ ይህ ነገር ለወደፊቱ በሸታ ያመጣል አላህ በሰጣችሁ ተፈጥሮ ተመሰገን በሉ ምንም አያሰፈልግም በተፈጥሮው አላህ ካለው በሃላ አትሁኑ
Wow. Proud of you my sister. 🥰😘🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ ነበረ እና እሱ ከአንድ አመት በፊት ፀጉሩ እጅግ ገራሚ ነበረ ከዛ ወዲህ ግን ከግንባሩ አካባቢ እየሳሳ መጣበት ብዙ ነገሮችን እየጎበኘ ፀጉሩን ለመመለስ ፈልጎ ነበር ግን ለውጥ የለውም። ይህ ነገር እውነተኛ ከሆነ እንዲጠቀመው ልዘዘው እባካችሁን ንገሩኝ??? 🙏🙏🙏
ግልፅ አይደለም ማለት plantation ነው ወይስ??
አሪፍ ነው ግን ምንያህል አመት ይቆያል?
ጥሎብኝ ራሰ በረሃ አልወድም አለች እንኳን ደስ አላቹ ወንዶች
የት አከባቢ ነው?????
የወንዶች ዊግ ተጀመረ😂
አዳራሻ የት ቦታ ነው ወይም ስልክ ቁጡር ካላችሁ እባካችሁ።
አድራሻ ስልክ ቁጥር ይነገረን
ማጣበቂያው እራሱ ኬሚካል ነው ምነው ቢቀር መላጣ ሆኖ በጤና መኖር ይሻላል በገዛ እጅ በሽታ መሸመት
ለወንድ ብቻ ነው ለሴት አትሰሩም ትልቅ ባራ አለኝ በጣም ነው ምጠላው መሰራት እፈልጋለሁ መልሱልኝ
ራሳችሁን እንደ ፈጣሪ አትዩ እድሜያቸውን አድስን አላለችም 😳😳🤔
Yadgal? Wayis dagmo razami yale tsagur litakal yichilal?
ካንሰራቹን እዳታመጡ ሲነሳ ቆዳ ይዞ ይነሳል ጉግል ላይ ገብታቹ እዩት ሳይድፊክቱን የቻይና ያመጣው ነገር ነው በጣም ተጠንቀቁ ምናለ ወድ ልጅ በራሱ ተፈጥሮ ቢኖር
Mekena mene agebashe
የፀጊር ማለሰለሻ አላችሁ ወይ ማለቴ 6ወር የሚቁየዉ
ere inem feligaleu contact indet ladirg
የት ነው እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
አዲስ አበባ ዬት አከባቢ ነው የምገኘው
please write for us with it's side effects and where it is available.
አድራሻና ሰልክ ቁጥሯቹሁን
በጣም አሪፍ አድራሻች የት ነው
እኔ 24 አመቴነው እድሜ ለሳኡድ መላልጦ ጣለኝ በጣም እናደዳለሁ በራስ መተማመኔ ቀንሶል ተሰው በታች እንደሆንኩ ይሰማኛል ተጸጉሬ በቀር ሌላው ምንም አይጎልኝ ግን በጣምተጎድቻለሁ😢😢😢
Difficult to find the location
How long does it stay?
ቁጡረቹን ላኩት
አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ና
O
Ooo
O
ምርጥ ኮፍያ አለበሰችው😂
ለዩቲውብ /ለጋዜጠኛው ስንት ከፈልሽው
ለሴቶችስ ይሆናል?
የሴቶች ሜካብ አስቸገረን ስንል ደሞ ወዶች ፀጉር መቀጠል ጀመራቹ ገና ብዙ እናያለን
Hooo. Kkkkll
Plz adressachihu yet new asawukun
I am very surprised that she claims that there is no side effect to this. I would be very surprised that this would be the case. Alexander you should put a disclaimer otherwise you will be in trouble for promoting a product on UA-cam whose side effect is not properly explained.
actually there is no side effects because i use hair system but she is a certified lier. she always lie to get money. she is not honest, many flaws in her speeches.
There is side effects to everything in this world your name it medicine, food, cleaning products, make up,all beauty products, weather, husbands, wives, friends, children ….. people take the risk of doing all that if this side effect is worth it. For example like having children or being pregnant and not being able to eat proper food for nine months 😆😭
Don't talk to much without fact. It has no side effect.
@@powerentertainment719 😂😃😁😄🤪 Educate your self first ! knowledge is the key to everything! all claims as such should be followed by research and DATA! Have a nice day 😘😘
@@addislij3053 First of all my reply was not for you. Thou, she just sticks additional hair with a special made glue to his head. Now you can ask yourself what is the problem with that. There might be some side effect of course but it's very minor that's why she claims no side effect. You can search about it, it's widely used now all over the world. 🤍
Maami iniwodishalani tabaraki
መላጣ ሊጠፋ ነው በሉኛ😀
ነቅለ ተከላና የዝህ ልዩነት ምንድ ነው
እንግሊዘኛሽን ቀንሺ! የፈረንጅ ባሪያ የሆንሽ ማንነትሽን ከድተሽ በግድ ፈረንጅ ካልሆንኩ...... እግዚኦ! ጉድኮ ነው የሀበሻ ነገር
ይህ የቆየhair replacement ሆኖ ዊግ ነው የዛሬ 20 አመትበፊት ይስራበት ነበር አሁን አገጣጠሙ እንደውም በጣም ለቆዳ ጠንቅ ነው ለጥፉው ነው ይህ እደጋ አለው ቀዳዳዎች ይደፈናሉ አየር እይዘዋወርም ወጭውም በየ 3 ወር አይቻልም ከዚህ ይልቅ ብዙ ፀጉር ለሌላቸው ሌላ እውቀት መጥቷል ይህ አደጋ ነው ተጠንቀቁ
Tel no yelem?
በየት ኘዉ
mn yishalenal Koy wendochm setochm human hair adrgen😂👍🏾👍🏾💯💯💯
እባካችሁፈጣሪበሰጠንጰጋእንኑርበት
ምንያህል ይቆያል?
Seifu congratulation 😁😘
የት ነው ሚገኘው ቦተው
do you have any type of hair?
በማርያም ኢትዮጵያ ያላችሁ ባሁን ሰአት ነቅሎ ተከላ ንገሩኝ ባእድ ነገር መጠቀም ስለማልፈልግ ነው
Where is your address?
ግን ቆይ ያድጋል ወይ 🤔
Emebet bzu setochn Betley tkurochn segur alba yaderege matabekeya new tetenkeku sewoch gone gon alew ebakachuh tetnkeku
እንኳን ደስ አላቹ መላ ች😂
Yemletesh
@@ismailezra5808 🤣🤣🤣
😂😂😂
@@bitsetsamsonmarkaria8181 hhhh asakesh saki
@@ismailezra5808 er btm nw yesakut banthe comment lezawin deberogn nbr feta aliku ymr ameseginalew 😂🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣enen endasakegn anthem hulea sakita yaregehie 🤣lela mnm alelem
where this
Ewunate new yet new Silke lilake betam yemaschankagne new
ቦታው የት ነው
ይህ ለበሽታ የሚያጋልጥ ፈጠራ ነው ተጠንቀቁ ወገኖቼ
Hi selam no adress yet no
ስልካችሁን ላኩልኝ
የት ነው አድራሻቹ
Alik sander isak weyyyu 😲😲😲😲😲🤔
pls sister u must come to south African we are suffering hair loosing allso
thank u
ተው ተው እስከ መላጣችሁ በጤና ኑሩ!!
ምንድነው ችግሩ የምታውቀው ነገር አለ
ከተተከለ ቡሀላ እሚድገውን ከሠሩ ንገረኝ እኔም ወድሜን አሠራዋለሁ ያለድሜው አስረጂቶታል
እኔንም አሰሪኝ እና አስደስቺኝ እስኪ
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹
የት ሰፈር ናችሁ
የት ነው እፈልጋለሁ
ሆጄ አይቸዋለሁ ተሰርቼም
ግሉ ማጣበቂያ እና የፈረስ ፀጉር ነዉ የሚደረግለችሁ ለማስለቀቅ እሪሱ በመከራ ነዉ ስለዚህ እባካችሁን አታስቡት ለሪሴ ለአንድ ቀን አርጌዉ ስቃዩን እሪሴ ነው የማቀው ስለዚህ ከብራችሁም ከጤናችሁም ሳትሆኑ እንዳትቀሩ
ክክክክ ከእንግዲህ ወንዶችን መጠየቅ ነው በተለይ ሞላ ሞላ ያለ ፀጉር ያላቸውን እንዴት ነው ያንተ ነው የፈረሱ እያልን😀😀
ክክክክክክክክክ ኧረ ታመምኩ በሳቅ ኪኪኪ