ማድያት ያለባችሁ ሰዎች እየሰራችኋቸው ያሉ 5 ስህተቶች| 5 Mistakes of Melasma|Skin of Color|Dr.Melat

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 181

  • @chaltomassi9872
    @chaltomassi9872 Рік тому +8

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዶክተ ለ ቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ ብዙም ፀሐይ ላይ አልውልም ግን በጣም ማዲያት ጭረሰኝ

  • @ፋፊቲየዴሴዋ
    @ፋፊቲየዴሴዋ Рік тому +24

    ማዳትና ዘረኝነት አይጠፋም😢😢😢😊

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ Рік тому +20

    ኒቃብ መልበስ ካለው ጥቅም ይሄም አንዱ ነው ማለት ነዋ ያሰላም

  • @alemalem-pi7jh
    @alemalem-pi7jh Рік тому +14

    ተባረኪ ተባረኪ በብዙ ተባረኪ ዶክተር 🙏😍አቤት ስህተት 90ፐርሰንቱ የኔ ነዉ አይን ስር ለጠቆረና ለተሸበሸበ ስሪልን

  • @wollo4001
    @wollo4001 Рік тому +1

    Collagen Elastin serum እጠቀማለሁ ዶ/ር ሜላት ችግር የለውም ከአክብሮትጋ ሙያዊ ምክር ፈልጌ ነበር አመሰግናለሁ

  • @ke3018
    @ke3018 Рік тому +2

    እሲኪ በፍጣራ ሰለ ጥቁር ነጠብጣብ ነገራን አባከሸ

  • @meryemmuhammed7030
    @meryemmuhammed7030 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እሰቲ ለወዛማ ቆዳ የሞሆን ሰንሰክሪም ሰሞችን ፃፊልኝ ሰንሰክሪም ተጠቅሜ አላዉቅም ልሞክረዉ ብየ ምን አይነቱን መጠቀም እዳለብኝ ሰላላወኩ ነዉ🌹🌹🛍️🛍️

  • @EmabetAbeje
    @EmabetAbeje Рік тому

    ዶክተርዬ እንዴት ነሽ ስለ ፌዲኪዩን ምን ትያለሽ እኔ ለማዲያት ልጠቀመው ነበር

  • @Himaa-ov4os
    @Himaa-ov4os 2 місяці тому

    Selam doctour eseat yemiyagenegn mn cream entekem

  • @zenat6033
    @zenat6033 Рік тому +1

    ሰላም ዶክቶር እንደነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፊቴን bexam ያሳክቀኛል ግን ማዳትም አለብኝ ምን yishalegnal

  • @ሀሲበናላህወኒመልወኪል

    በቤትውሥጥ እምጠቀመው ንገረን

  • @akdiamond2490
    @akdiamond2490 3 місяці тому

    ለማድያት ይህን መዳኒት Deriva 0.1 ይጠቅማል? አመሰግናለሁ

  • @mohammedbushura-z9h
    @mohammedbushura-z9h Рік тому +1

    አለርጂ በፊቴ ላይ ወቶ ነበረ ሲጠፋ ቦታዉ ቀልቶ ቀረ በምን ሊጠፋልኝ ይችላል

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 Рік тому +2

    ፕሊስ ዶክተር በፀሀይ ለጠቆረ ፊትስ?

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 місяці тому

    ዶክተርዪ koda hakim gar hije medanitu tazezeleni hydroquinone 4 percent ahun 1samenet honeni tewat ena mata gen mekelat jemer fit malet red mehone eyabezahut yihone? Lakumemu or leketele nenatishi meleshileni ❤❤❤thanks

  • @netsanetsileshi9981
    @netsanetsileshi9981 Рік тому +1

    እባክሽ ዶር ስለ የአውራ ጣት አጥንት መግጠም ቪዲዮ ስሪልን/ arthritis

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 Рік тому +1

    ተባረኪ ዶክተርየ ስለ ፀጉርም እስቲ ስሪልን❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      አሜን።🙏
      እሺ እሰራለሁ።

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Рік тому

    ሰላም ላቺ ይብዛ ዶክተር እባክሽ ስለ እግር ላብ ቪዲዮ ስሪልን

  • @eldanabehailu6100
    @eldanabehailu6100 7 місяців тому +1

    ዶክተር የሕፃናት ጭንቅላት ለምን ይቆስላል መፍትሄውስ

  • @medinatuje
    @medinatuje Рік тому +1

    Suncream tekebeto seta ga cheger yelahum?

  • @RozaZenebe-f3f
    @RozaZenebe-f3f Місяць тому

    ሸንተርን በህክምና መጥፋት የሚቻልበት የህክምና ሂደት አለ?? ማለቴ የሞተን ቆዳ መስወገድ ካለ በየትኛው ሆስፒታል

  • @mimimelkamu-j7b
    @mimimelkamu-j7b 10 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ በናትሽ ፊቴ በጣም በማድያት ተበላሽቷል እና ዶክተር እራሽድ ቫይታሚን ሲ እና ሰን እስክሪን ስጠቀም ጉንጨ አካባቢ በጣም ይቀላል ምን ላድርግ እባክሽ

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር። Sunscreen and moisturizer አንድ ላይ የሚመረቱ ምርቶች ስለመጠቀም ምን ትያለሽ?

  • @yunusawel9431
    @yunusawel9431 9 місяців тому +1

    Thank you so much Dr! amazing and very informative videos

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Рік тому +1

    Bat wost yamezgajaw yebltal kamegzaw

  • @medhanitworku4799
    @medhanitworku4799 Рік тому +1

    Thank You Dr Bebet Weset Selemizegaju Yefite Menkebakebiya Productoch Men Tyalesh Beteley Lemadiyat Vitamin C Bebet Weset Tesereto Wetama Lihone Yechelale Amesegenalew

  • @linawondosen7002
    @linawondosen7002 Рік тому +1

    ተባረኪ በጣም ማዲያት አለብኝ

  • @AdiseAbera-s9n
    @AdiseAbera-s9n 9 місяців тому

    ዶክተር እኔ ግን ፀሐይ አይደርስብኝም ግን እሳት አጠገብ ነው የምሰራው

  • @fantumoges4745
    @fantumoges4745 Рік тому

    Thank you Dr melat can you explain or tell me something Lpp skin condition how to relief this kind condition 🙏

  • @ምግብአሰራር-ረ8ጐ

    Gunche lemikela Dr ebakesh whating cream nw endezih yadergne gunche betam yikelale ena wede madiyat sayikeyer mn laderg 🥺🥺

  • @Likkee-tg5py
    @Likkee-tg5py 4 місяці тому

    Ok thank you Doctor 👍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 11 місяців тому

    ልክ ሊሆን ይችላል ግን እኔ የla roche posay ምርቶችሽ Retinol, niacinamide. Vitamin C እጠቀማለሁ ግን እስካሁን ምንም ለውጥ አላየሁም። Maybe it will take a long time. it may take years........

  • @alemasrate1876
    @alemasrate1876 Рік тому +1

    ዶክተር ሰላም እዴነሽ አንቺ የትነው የምትሰሪወው ማግኘት እፈልጋሁ እባክሽ ንገሪኝ

    • @emumulatu7028
      @emumulatu7028 Рік тому

      ሰላም ዶክተር!! በአንቺ መታየት እፈልግ ነበር እባክሽ አድራሻሽን??? አመሰግንሻለዉ

  • @meronsilesh51
    @meronsilesh51 6 місяців тому

    Melanin endaymeret mareg aychalim? Bemedanit......... hydroquinone betam abzto yabelashegn enen manim baytekem tiru nw

  • @alemtsehayhailu8218
    @alemtsehayhailu8218 Рік тому

    ስላም Doctor cocoa butter መጠቀም ችግር አለው

  • @MeseretMulugetaJijo
    @MeseretMulugetaJijo 9 місяців тому

    እነዚህ active ingredient የሚባሉትን ከየትኛው Creams ልናገኝ እንችላለን?

  • @LamriLamri-i4h
    @LamriLamri-i4h Рік тому

    Selam dokterye endet nesh fiten bedokter tayich sunskrin tazolgn neber ena skebaw fiten eyederek yifereferal MN larg?

  • @hiwott123
    @hiwott123 Рік тому

    Please please dr melat ke ጠባሳ ጋር ተያይዞ ስለ ሚሰጠው ህክምና ሰለ chemical peel የሆነ ነገር በይን

  • @MeskeremMeskerem-p2h
    @MeskeremMeskerem-p2h 11 місяців тому

    Tank you ❤❤❤

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ Рік тому

    አሕለን ዶ/ክር

  • @almazshumnega9692
    @almazshumnega9692 Рік тому

    Hello doc. Pls say some thing about vichy 89. Is it good for ethiopian skin ?

  • @simegnyigizaw
    @simegnyigizaw Рік тому +18

    እውነት ጥሩ ምክር ነው እኔ እራሱ ፊቴ ተበላሽቶ ነበር አሁን እየጠፋልኝ ነው እህቶቸ ማዲያት በርጎና በማር አይጠፍም ዶ/ር የምትላችሁን ሞክሩተ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 7 місяців тому

    Thank you doctor❤

  • @selamshishay4823
    @selamshishay4823 Рік тому

    Hi dr melat thank you causes rash meni aynet product niteqmi

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Рік тому +1

    ተባረኪ🙏🙏❤️

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 9 місяців тому +1

    እብክሽ ሳንስክሪኑን ስርልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kalajabrti3876
    @kalajabrti3876 Рік тому +2

    ዶክተርየ በጣም እናመስግናለን ለትምህርቱ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ማድያት አለኝ ችግሩ የሆርሞን ነው ፔርድ አላይም እና ምን ትመክሪኛለሽ ክሬምም አልጠቀምም ምን አይነት ልጠቀም መልስ እንደምስጭኝ ተስፉ አለኝ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому

      አብሳላት ብለሽ ስርች አድርገሽ እያት
      ስለፔርድ ብዙብላለች የተጠቀሙትም መስክርዋል

    • @kalajabrti3876
      @kalajabrti3876 Рік тому +1

      እህቴ ጀዛኪላሁኸይር ሀቢበቲ ጠይብ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому

      @@kalajabrti3876 ወኢያኪ አትጨናነቂ
      ዱአ አድርጊ

  • @fatma6629
    @fatma6629 Рік тому +1

    ጸሀይ ሳያገኘን ሙቀቱ በምን ይከላከል

  • @RabiaEdris
    @RabiaEdris 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶር ፀሀይ አያገኘኘም ሰብእስክሬን መጠቀም ግድነው

    • @drmelat736
      @drmelat736  11 місяців тому

      አዎ ቀን ላይ ሁሌም መጠቀም ይመከራል።

  • @AlemMohammed-su2bm
    @AlemMohammed-su2bm Рік тому +4

    እህቴ እባክሽ መልሽልኝ ብዚ ነገር እጠቀማለሁ ግን ማድያት አልጠፍም ሁሉንም ቫይታሜን ብጠቀምም ሐውጥ የለውም

    • @maadinsahleselassie5080
      @maadinsahleselassie5080 Рік тому +1

      I heard the doctor mentioning "... be patient none less than 6 (SIX) years. How long have you been since you applying those stuff? :)

  • @tsebaotfetsum4836
    @tsebaotfetsum4836 Рік тому +2

    Thank u doc, wat do u think about guasha, facial exercises, and face massage, please give us detail info

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      Okay i will make a video about it.👍

  • @alminat3179
    @alminat3179 Рік тому

    Hi doctor thanx alot bizu temereyalew ebakish daily morning n night skin care bemin product min madreg endalebin betiserilin for dry skin thanx

  • @ruftayoseif2524
    @ruftayoseif2524 9 місяців тому

    Be Ethiopia kemigeyu sun cream ayetetekemku new gn ayasakekey ayesefa new kechalsh ye what's up slk kutrsh lakily

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Місяць тому

    እኔ ፀሀይ አያገኘኝም ግን በጣም ተበላሽቷል ያልተጠቀምሁት የለም😢

  • @YanteMilla
    @YanteMilla 9 місяців тому

    እባክሽን ስልክ ወይም አድራሻ

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 7 місяців тому

    Fetari yitebikish pls madiat alebign gin eyetefalign new min ayinet sun skirin metekem alebign!

    • @drmelat736
      @drmelat736  7 місяців тому

      Amen! Thank you dear!
      Mineral sunscreens are better. Specially tinted ones.

  • @علياسعلي-ق1ف
    @علياسعلي-ق1ف Рік тому +2

    ወላሒ እኔ ማዳትአለብኝ ግን አኪም ሕጃነበረ መዳኒት ሠጡኝግን ወዳው ጠፋ ጠፋልኝብየትተውው መልሦመጣ አይይ አታሥለክፈኝነው

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому +2

      አወ እህት አታስለክፈኝ ነው እኔስ ፊቴን በሙሉ አዳርስው ተሳቅቄ ልሞት ነው

    • @علياسعلي-ق1ف
      @علياسعلي-ق1ف Рік тому +2

      ወላሒ አወ እሕት ውነትሽነነው ያሣቃል በጣም ለአላሕ ምንምአይቸግረው እሡ ያጥፋልንዘድ እንጠይቀው አላሕን

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому

      @@علياسعلي-ق1ف ኢንሻ አላህ አላህ ያጥፍልን ያርብ

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Рік тому

      እህቴ በአሏህ ዬት ነዉ የሄድሺዉ ማለቴ አድራሻዉ

    • @علياسعلي-ق1ف
      @علياسعلي-ق1ف Рік тому +1

      ምሥተሽፋ ሶፋ ነው እሕት እናማ በቤትውሥጥተጠቀሚ እኔ እየቀነሠልኚነው እየተጠቀምኩ ማርእና አብሺን ፈጪተሽ ካዛ ብና ማለቴ ናሥካፌ የኸንባዲ አደባልቀሽተቀቢው ደሞ ማርእና ጥቁር አዝሙድ 2ባድ አዳዲመላጌ አርገሽተቀቢ እሸአላሕ ይጠፋል እኔ አደቀንአዱን አድቀንአዱን እየተቀባሑ አልሐምድሊላሕ ቀንሥል

  • @ugaayuugaayu6356
    @ugaayuugaayu6356 Рік тому

    Thank you doctor ebakeshe ande lasechegershe sele collagen vido beteserilen

  • @marthat6031
    @marthat6031 Рік тому +1

    Thank you God bless 🙏🏽🥰

  • @SifanAyele-f5l
    @SifanAyele-f5l 10 місяців тому

    La wazam fitis min yasfaligal

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 Рік тому

    ዱክትርየ አንገቴጥቁሮብኝነበር ብተስሪልኝ

  • @haymiyet5685
    @haymiyet5685 Рік тому

    Fite sastual doctor takme yetekememe medanit tesetognal muket talebet botalay betam fim yihonal yikelal madiyat lihonbgn yichilal

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      I will post a video about sensitive skin on the coming days. Please stay tuned.

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 Рік тому

    ዶክተረመልሽልኝ'ቆዳየብዙምአልጠቆረም'ግንያሥታውቃል:መዳኔትካለውመልሽልኝ

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 Рік тому +1

    Tnks

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 Рік тому

    Thank you so much .

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 5 місяців тому

    ሀይሮ ኪኖን 4 _6ወር መጠቀም የለብንም እና ስናቋርጠው አይመለስም በዶክተሮች ከታዘዘስ ለምን ይሄን ሳይድ ኢፌክት ያስከትላል??

  • @GenniTolasaa
    @GenniTolasaa Рік тому

    San iskrin gideta mexeqem alebin dokter? lelaw dagimo vitamin c biniteqem gudat ayametam way?

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 10 місяців тому

    Thank u❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 Рік тому

    Thank you dr

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 Рік тому +3

    ሀኪሞች ሁላ ደክተርም ይመርምራል መድሀኒት ይሥጣል በሣምንትፐይጠፋልፈበወር በጣም ሠፍቶ ይመለሣል ይሄን ምን ይሉታል

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Рік тому

    Salme docter lzare mdergs gudat alew? lzlketaw ytfale?plise mlshelnge❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      You should be really careful about laser treatments for skin of color.

  • @yassinberihun1054
    @yassinberihun1054 Рік тому

    Doctor Melat I'm so happy to see you in this impact full video,I knew your kindness and volunteer services for others, yassin negn !!

  • @FatimaIbro-it8pk
    @FatimaIbro-it8pk Рік тому

    Fite madiyat alew endet letaf yechelal

  • @KidanGiday
    @KidanGiday 8 місяців тому

    Adrsa yta newo

  • @ytg882
    @ytg882 Рік тому

    ዶክተርየ pis እንዴ. ክሬም እናግኝ የማዳት ይሻላል የምትይው

    • @fatma6629
      @fatma6629 Рік тому

      መጄመሪያኮ ማዳቱ የመጣበትን ማወቅ አለብሽ እኔ አሁን ከሙቀትነው

  • @YanteMilla
    @YanteMilla 9 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እባክሸን በውስጥ መስመር አላውራሽ

    • @drmelat736
      @drmelat736  9 місяців тому

      Please text me on instagram.

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 Рік тому

    እኔ'ቨልዚንብቻነው'የምጠቀመው'ግን'አረብሀገረነውያለሁት'ከሙቀቱጋ'እደሁም'አልገባኝም'ሌላምንምነገረአልጠቀምም'እና'አሁንአቁሜውአለሁ'ካቆምኩትይለቃልወይሥ'እሥኪመላበሉኝ:

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      እባክሽ ስለ ማድያት የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልከቺ።🙏

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 Рік тому +2

    I tried hydroquinone but it makes my melasma darker

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      If you use it for a longer period of time, it will result in rebound hyperpigmentation.

    • @dinanohe101
      @dinanohe101 Рік тому

      I have used it only about a month

  • @MesrMulugeta
    @MesrMulugeta Рік тому +2

    የሽበት ስሪ ሽበትን እንዴት መከላከል ወይም እንዴት መቀነስ እንደምንችል ስሪልን ሽበት ላስቸገረንሰውች ይልድሜ የሠጣብን ሰወች

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Рік тому +1

      አረ ይደብራል ሽበት የተፈጥሮ ፀጋነው🤭

    • @MesrMulugeta
      @MesrMulugeta Рік тому

      @@meselechfeyessa1226 አንችን አይመለከትም ምን አገባሽ

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs Рік тому +1

      እኔ 23አመቴ ፅጉሬ ግን እዳለ ሸብታል😂

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому

      ​@@Zmzm-uy1qsምን ችግር አለው ደሞ ሽበት

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs Рік тому

      @@FatumaMuhammed-pc2eh ረ ይደብራል

  • @HaymiTube_12
    @HaymiTube_12 10 місяців тому

    ሃይ ዶክተር አኔ ማድያት ሳይሆን ያለኝ ጥቁር ነጠብጣብ ነው አና ምን አንድጠቀም ትመክሪኛለሽ የኔ ቆዳ ደረቅ ነው please ከ ተከታይም ንገሩኝ ምታቁት ካላቹ

    • @drmelat736
      @drmelat736  10 місяців тому

      Hi!
      Can you send me a picture on Instagram?

  • @TegestTeddy
    @TegestTeddy 5 місяців тому

    እኔ አፍጫየ ላይ አለብ በጣም ያሥጠላል

  • @abaytshay4584
    @abaytshay4584 Рік тому +4

    ሜካፕሽን ግጥም አድርገሽ ተቀብተሽ ስለ ፊት ቆዳ ማውራት አይከብድም ሁላችውም ዶክተሮች የተለያየ ነገር ታወራላችው ታክሜም አልዳነ ደከመኝና ውሀ እየጠጣው ነው 😂😂😂😂

  • @ZebenayLmenew
    @ZebenayLmenew 10 місяців тому

    Fediquet tesettogn nbr

  • @almanal-lt7st
    @almanal-lt7st Рік тому

    ሰንስክሪኔ ቤት ስንውል መቀባት አለብን የትኛው ቫታሚን ሲ ነዌ ለአበሻ የሚሆነው

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      አዎ ቤት ብንውልም መቀባት አስፈላጊ ነው። ስለ ቫይታሚን ሲ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ።

  • @AlemMohammed-su2bm
    @AlemMohammed-su2bm Рік тому

    ደግሞ እህቴ ፊቴ የተወጠር አይደለም ወጥር እዲል ምን ላድርግ ዶክተር እባክሽ እህቴ

    • @gualyesus7242
      @gualyesus7242 Рік тому

      Retinol tetekemi

    • @mimiyiddiabekele3915
      @mimiyiddiabekele3915 Рік тому

      Rotinal siyakomes aymelesem enam betam seletecgerku new please

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 11 місяців тому

      retional ያለችሽ ትክክል ናት ግን ለእርጉዝ ሴት እና ማርገዝ ላሰበች ሴት መጠቀም አትችልም አይመከርም የማርገዝ ሀሳብ አሁን ከሌለሽ ጀምሪዉ ቆዳን ያስተካክላል ብታቆሚም ቢያንስ ቆዳሽ አይበላሽም ግን ምክንያት ከሌለሽ ባታቆሚም ጥሩ ነዉ እርጅናም ይከላከላል

  • @HirutMiss
    @HirutMiss Рік тому

    ስለዚህ ዶክተር እባክሽ ለማድያት ምን ትመክሪያለሽ

    • @astershegu5895
      @astershegu5895 Рік тому +4

      እህቴ ኤልሳ እምትባል ሰለማዲያት ማጥፊያ ታሰተምራለች ቡዙዎቹ ተጠቅመው እየፋላቸው ነው ከነሱ አንዶ እኔ ነኝ

    • @godislove8937
      @godislove8937 Рік тому

      ​@@astershegu5895ጎመን ነው አንድወር ጠጥቸ ምንም ፋይዳ የለውም
      ላንቺ ምኑ ነው የጠቀመሽ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Рік тому

      ​@@astershegu5895እህቴ እባክሽን ነገሪኝ
      እኔ አፉጫየ እና ጉጨ ላይ ጀመረኝ መላ ንገሪኝ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому

      ​@@astershegu5895እኔም 2ወር15ቀን ጎመኑን ጠጥቸ ምንም ለውጥ አላየሁም
      ብዙልጆች ግን እንደለቀቀላቸው መስክርዋል❤

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 Рік тому

      ​@@astershegu5895አች በማንኛው መፍትሄ አገኘሽ

  • @yonatanelsa2943
    @yonatanelsa2943 Рік тому

    Lematfat mefthe

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      Please check the previous video i posted.

  • @maadinsahleselassie5080
    @maadinsahleselassie5080 Рік тому

    Dear Dr. Melat,
    Thank you for the kind lessons you have provided with such professionality and courtesy.
    Doctor, I have got this issue: a dark spot on the left side of my eyelid. Here is my case:
    I had had a swelling and inflammation on the left side of my eyelid. I sought treatment from an eye clinic in the Signal area of Addis Ababa, and thanks to their services, I have recovered.
    However, the treatment has resulted in a persistent dark spot in the area. I initially believed it would fade over time, but it has been over a year now and the spot remains.
    Could you please suggest any serums or remedies for this black spot on my eyelid, which was surely caused by the treatment ointment? ( As I'm currently staying abroad for my study, I hope there is a possibility for me to find your prescribed remedies).
    Thank you for your attention.
    Blessings Always!!

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому +1

      Thank you for the kind words!
      I would be happy if you can send me a picture on Instagram. There are good eye serums which can improve the hyper pigmentation. Cerave renewing eye serum, facetheory ocuwake eye cream & avenoo eye moisturizers are my go to.

    • @maadinsahleselassie5080
      @maadinsahleselassie5080 Рік тому

      @@drmelat736 Thank you for your response and for providing me with your recommendations.
      I have taken note of the eye serums you recommended, and I will send the photo shortly.
      I am grateful for the opportunity to receive your professional opinion.
      I THANK YOU VERY SO MUCH.
      May God Shower His Wisdom Upon You Again and Again. AMEN!! 🙏

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Рік тому

    ዶክተርዬ የት ስቴት ነው የምትኖሪው ? ባገኝሽና ብታይኝ ደስ ይለኛል ስለምትሰጫን ምክር እናመሰግናለን🙏

  • @drmelat736
    @drmelat736  Рік тому +3

    ua-cam.com/video/NT_cO5bLorc/v-deo.htmlsi=ZmD8Pwx-rohoI9vH
    የማድያት ምንነት፣ህክምናው እና የቤት ውስጥ የቆዳ እንክብካቤ

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Рік тому +8

    ገና 28 አመቴ ነዉ ግን በራስ መተማመኔን ቀምቶኛል

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 Рік тому +1

    ዶክተሯ እስኪ ለወዛማ ፊት ወዙን የሚያጠፋ ነገር 😢 ስሪልን የምር አፍንጫዬ ላይ ዝይት ይፈልቃል እንዳውም ቀዳዳ አለው መውጫ እንዳታልፊኝ አስቸግሮኛል

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      እሺ እሰራለሁ።

    • @redwanfirst5197
      @redwanfirst5197 Рік тому +1

      @@drmelat736 አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እጠብቃለሁ አፍንጫዬ ይፈልቃል መጠኑ ብዙ የሆነ ዘይት ነው የሚወጣው አሁኑ ታጥቤ አስር ደቂቃ ባልሞላ ወዝ ሊባል የሚከብድ ዘይት ያመጣል

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @سارهال-ش4ك
    @سارهال-ش4ك 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Zuzubintassen
    @Zuzubintassen 2 місяці тому

    ለሚሥሊሞች ኒቃብ አለ ሠላት በሰገድን ቁጥር ሰንሥክሪን ተቀብተን አንዘልቀውም በኢትዮ ኑሮ

  • @تنب-ق8ز
    @تنب-ق8ز Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @elisabethgizaw718
    @elisabethgizaw718 Рік тому

    🙏🙏🙏❤️

  • @almazabera4457
    @almazabera4457 Рік тому

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +1

    ዶ/ ር ፊቴ ላይ ምንም ነገር የለብኝም ነበር
    ማታ ልጄ ቶሎ ስለማይተኛ እያልኩ ስልኬን በጭለማ በጣም በጣም እጠቀም ነበር ቀስ በቀስ እያለ ማዲያት ፊቴ ዙሪያ ከቦኛል
    ኒቪያ የቆርቆሮውን እደቀማለው የማይጠቅመኝ ከሆነ እባክሽ አሳውቂኝ
    የትኛዎችን የፀሐይ ክሬሞችን እንድቀባ ትመክሪኛለሽ በእግዚአብሔር ይዤሻለሁ መልሺልኝ ፊቴን ባየሁት ቁጥር እያለቀስኩኝ ነው።

    • @drmelat736
      @drmelat736  Рік тому

      Hi Selamawit, ስለ ማድያት የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልክተሻል?

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +1

      @@drmelat736 አዎ አይቼዋለሁ ሁሉንም ሞክሪያለሁ ማዲያቴን ሊቀንስ ወይሚ ሊያጠፋልኝ አይችልም ከፀሐይ ለመከላከል እንጂ
      የሚያጠፋ የምታውቂው ካለሽ ብዬ ነው።

  • @Jawhar-if1vy
    @Jawhar-if1vy Рік тому

    ው እኔ ሥልችት ብሉኛል