Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ⭕#ሊሰልሙ ፈልገዋል#ዩኒ ሰለ አቡ#ሀይደር እውነታ ነገራቸው ጨረሶ ያሰልምሀል ቆብ#ያሰለብሰናል አላለም ክክክክ #ክርስቲያኖች አቡ ሀይደርን አቅርቡልን አሉ#like #sher #subscribe #howto#ነጃህ_ሚዲያ #አፍሪካ_ቲቪ

КОМЕНТАРІ • 35

  • @halima6958
    @halima6958 Рік тому +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣህ መሻአላህ ምርጥ በጣም ደስ ያላሉ ምርጥ ትምህር ነው በርታልን አላህ ቅጠተኛወን መንገድ የመራቸው

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Рік тому +1

    እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እላህ መሻአላ ይኔ ውድ ውንድሚ ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀትይበት

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Рік тому +2

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን አዋለችን ማሻአላህ በጠም አርፍ ፈትዋ ትምህርት ነው ጀዘክአላህ ከይር

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቆይታ ነበር ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ቀጥይበት አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወንድማችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን እያልኩኝ ማሻ አላህ በርታልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @user-ky5bo4dg9b
    @user-ky5bo4dg9b Рік тому +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንማሻ አላህ ሀሪፈ ቆይታ ነበረ እህት አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን ሙሰሊምችንም ያብዛልን መጨረሻችንን ያሳምረልን ያረብ 👍👍👍🌹🌹

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን አወል እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጽያ ሀገሬ ሰላም ለህዝቦቾ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን አወል ወንድማችን በጠም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እንኳንም ወደ ተፈጠሩለት አላማ ወደ ኢስላም ወገኖቻችን አላሁ አክበር

  • @AwelTube
    @AwelTube Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የሙእሚን ህይወቱ በሶብር፣ በሽኩርና በዱአ የታጠረ ሊሆን ይገባል።መልካም ነገር ሲገጥመን አላህን ማመስገን
    መጥፎ ነገር ሲደርስብን መሶበርና መታገስ
    ጉዳያችን ሙሉ ለሙሉ ወደ አላህ ማስጠጋትና ዱአ ማብዛት።👍👍

  • @lubetuber
    @lubetuber Рік тому +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አወሌ መጠኢንሻ አላ ሊሰልሙ ሆኖ ይሁን ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @muktarTube112
    @muktarTube112 Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም እንኳን ሰላም መጣህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ለነሱም

  • @Rahema322
    @Rahema322 Рік тому +1

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኡስታዞችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ

  • @awelborena
    @awelborena  Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ ቤተሰቦቼ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ላይክ ሼር ሰብ ኮሜት በማረግ አበረታቱኝ

  • @Niema12
    @Niema12 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣክ በሰማንው እምንጣቀም የረገን ጀዛገላኸይረን👍👌

  • @AbduErohman
    @AbduErohman Рік тому

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ሠላም መጣህ አወል አላህ ቅኑን መገድ ይምራቸው ይምራን ያረብ በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @Zd-wolloutub
    @Zd-wolloutub Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋንሰላም መጣህ ወድሜ ማሻአላህ ሀሪፍ አቀራረብ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በተረፈ ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንንም ሰላም ያርግልን በሰላም ሀገራችን ያብቃን ማሻአላህ ያስተምራል👍👍👍👍👍

  • @emutube345
    @emutube345 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን የሚስኪኑ ደም መፍሰስ ይቁም ያረብ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +1

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም መጣህ ወንድም በርታ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን

  • @user-ei2vz5mq9k
    @user-ei2vz5mq9k Рік тому +1

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሒወበረካቱ መሻአላህ ሀሪፍትምርትነው ውድናየተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ በስደትም በሀገርም ያላችሁ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🌷🌷

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አወሌ እኳንደና መጣህ ወድሜ ሠላምህ ይብዛ አሪፍ ቆይታነበር በርታ 👍በድናችን ጠካሮችናመጨረሻችንን ያሣምርልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያውርድልን የንጹሀን ግፍ በቃ ይበለን

  • @Tazatitube5322
    @Tazatitube5322 Рік тому

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ በያለንበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🌺

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому +1

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ወንዲም በርታ አቡ ለይደር የዘመናቺን ጀግና የተዉሂዲ አርበኛ ነዉ እማንም ቱቦ አፍ ጋ የሚወዳደር ሠዉ አይደለም።🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ሰላም መጣችሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን ማሻአላህ እሰኪ በሰማነዉ ተጠቃሚያረገን እነሱንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይመራችዉ ኡሰታዝ ሙአዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Рік тому +1

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ ወድሜየ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን አላህ ዋክበር። አላህ ዋክበር

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Рік тому +1

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ አወል ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን

  • @tube760
    @tube760 Рік тому +1

    አሠለማሊኩም ሠላምእንደትናችሁ ውዲ ኢትዩጲውያን በያለንበት የአላህ እዝነት አይለየን

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Рік тому +1

    Aslamualykum Werhmatulahi Webarkatu Ahlan Weshlan Wemarhban Masha Allah Muaz Allah Ychmrlh Egam Basmanaw Tatakami Yadrgan

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እካን ሰላም መጣችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛካላሁ ኸይር ወድሞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @abuyusratube917
    @abuyusratube917 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አሏህ ሂዲያዉን ይስጣቸዉ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን በነገሮች ላይ መታገስና ሶብር ማደርግ መፍቴሄ አለው ጉዞ ወዴፊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፈት አላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በንፁሀን ለሚገደሉ 🇪🇹🇪🇹

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @taybatube194
    @taybatube194 Рік тому +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
    አህለን ወድም አወል ሰለምህ ይብዘልኝ አብሽሩ አላህ የለዉ ይሆነል አላህ ገኛጋ ነዉ ከከከከከከ መጫረሸቹ ጃሀነብ ነዉ አለለም አይ አለመወቅ አላህ መጫረሸችን የሰምርልን።

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @ለጋምቦ
    @ለጋምቦ Рік тому

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 Рік тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአሪፈቆታነበር