Ethiopia መኪና ከቀረጥ ነፃ ተፈቀደ ! Duty Free Information

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • መኪና ከቀረጥ ነፃ ማስገባት ተፈቀደ ፤የተለያያ ተቋማት ለተለያዩ ጉዳዮች ማስገባት ይችላሉም ተብሏል።
    አዲስ አበባ ዙሪያ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ ,ይሄውም ለመኖሪያ የሚሆነውን መሬት የመለየት የመመዝገብ ካድስተርን ይመለከታል።የቱን እንዴት ለመኖሪያ ቦታ እና ለእርሻ
    ይሁን የሚለውንም ይመለከታል። አዲስ አበባ ዙሪያ አዲስ የተቋቋመውን የሸገር ከተማ ቦታ በቀለበት መንገድ የማስሳሰርም ነውም ተብሏል። ባዶ ቦታ,የመኖሪያ ቦታ ,የእርሻ ቦ,የገበሬ ቦታ ,የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ,ህጋዊ ቦታዎችን እናም ደግሞ የካርታ ይዞታ ያላቸውን ቦታ አዲስ አበባ ዙሪያ የምገዙ መጠንቀቅ እና መረጃ ሊኖራችሁ ይገባል።
    Ethiopia ብሔራዊ ባንክ በጥቁር ገበያ ሊገዛ ነው ! ዲዛየር በጣም ቀነሰ ! Dollar Information ብሔራዊባንክ ጥቁር ገበያ እና ባንክ ላይ ያለውን ልዩነት በመሸፈን ለወርቅ አቅራቢዎች ሊከፍል ነ !! አዲሱ ሰነድ ከፀደቀ ባንኩ በጥቁር ገበያ ይገበያያል ::Ethiopia ጥቁር ገበያ ዶላር 120 ብር ገባ Black Market Information
    Ethiopia ዶላር ጨመረ Dollar Information
    ዶላር በባንክ ከ አንድ ብር በላይ ጨመረ። ቀስ እያለ የነበረው የዶላር ጭማሪ እየፈጠነ ነው :: በቀጣይ ከጥቁር ገበያ ጋር እኩል ይሆናል ተብሏል።
    Ethiopia ምንዛሬ ተፈቀደ ! አዲስ ህግ ወጣ Dollar Information
    ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ::ገንዘብ ሚኒስቴር ህጉን ለብሔራዊ ባንክ እና ለ ጉምሩክ ልኳል። የጥቁር ገበያን ለመከላከል የወጣው ህግ የባንክ ምንዛሬን ለማበረታታት እና ህገ ወጥ ሀዋላን ለማስቀረት ነው::አዲስ የዶላር ህግ ሊወጣ ነው Dollar Information
    Ethiopia ሱዙኪ ዲዛየር ቀነሰ ! ኦንላይን ዕቁብ ተጀመረ ! Car Information
    Ethiopia ምንዛሬ ተፈቀደ ! አዲስ ህግ ወጣ Dollar Information
    ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ::ገንዘብ ሚኒስቴር ህጉን ለብሔራዊ ባንክ እና ለ ጉምሩክ ልኳል። የጥቁር ገበያን ለመከላከል የወጣው ህግ የባንክ ምንዛሬን ለማበረታታት እና ህገ ወጥ ሀዋላን ለማስቀረት ነው::አዲስ የዶላር ህግ ሊወጣ ነው Dollar Information
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

КОМЕНТАРІ • 36

  • @dont3222
    @dont3222 Рік тому +2

    ከውጭ ቀርቶብን: በገዛ አገራችን ከቀረጥ ነፃ በሰላም መንቀሳቀስ በቻልን::

  • @seifukibru60
    @seifukibru60 Рік тому +5

    አሁን ለምሳሌ እኔ ከውጭ ሀገር የኤሌክትሪክ መኪና ባስገባ ቀጥታ 15% ቀርጥ ብቻ ከፍዬ የለአስመጪ ንግድ ፍቃድ መጠቀም እችላለሁ?

  • @yeshambelitdmmanager5496
    @yeshambelitdmmanager5496 Рік тому +4

    ኤሌክትሪክ መኪናም የሀገር ውስጥ ሽያጭ በጣም ውድ ነው። ሀገር ውስጥ ሲገጣጠም መቀነስ ሲገባው ለምን አስወደዱት ?

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому +1

      አሁን ይቀንሳል ብዙ መኪና መገጣጠሚያዎች ገብተዋል።

    • @m.4582
      @m.4582 Рік тому +1

      @@SayiTube ወድም መልስልኝ በአላህ እዳታልፈኝ. አረብ ሀገር ላለነው መኪና ማስገባት እንችላለን ወይ ? ያለውን መረጃ ወይ በፅሁፍ ወይም በቪድወ በደብ አብራራልን

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      @@m.4582 እሺ

  • @getachewgebrehiwot2445
    @getachewgebrehiwot2445 Рік тому +3

    Better to attract viewers with content than title

  • @meseretdemissie7017
    @meseretdemissie7017 Рік тому +2

    እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው በግል የኤሌክትሪክ መኪና ማስገባት እችላለሁ

  • @sofiaah3038
    @sofiaah3038 Рік тому

    ወደኢትዬጲያ ይዘን መግባት ለመዳም ቅመሞችን ያካታል ወይ❤❤

  • @fevenhaile6036
    @fevenhaile6036 Рік тому

    inameseginalen le info Construction lay mekina lemasigebat min yasifeligal?

  • @dfsghiwot2559
    @dfsghiwot2559 Рік тому +1

    I don't know why Ethiopian government always privileges those people who are already rich? Do they really deserve tax free cars when the poor are paying tax for every business activity? Such incentives creates huge inequality b/n the poor & the rich, the poors will get poorer & poorer & the riches will be richer & richer. Therefore, the government need to considered pros & cons of such policies very serious & avoid those policies that demoraliz the working class citizens, at least, it is better to make them pay tax with 15-20 years installment rather than cutting the tax for them.

  • @abdurazakabdulkeny9481
    @abdurazakabdulkeny9481 Рік тому +1

    Should a electric car be new as well?

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Рік тому +5

    አይ ብልፅግና ሙስና ሊሰራ ሲያስብ ህጉን እየቀያየረ ህዝቡን አቢዩዝ ያረጋል

  • @hanichotube991
    @hanichotube991 Рік тому

    Can I use for pharmacy

  • @nafa2328
    @nafa2328 Рік тому

    ግን የደረቅ ጭነት ዩኢንቨስትመንት ፍቃድ ያለው ይችላል ? አመተ ምህረትስ ውስንነው ??

  • @user-fy7uo7cl9u
    @user-fy7uo7cl9u Рік тому

    ምን ዋጋ አለው ተገዝተው ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ቀረጥ መቅረጥ ይጀምራሉ

  • @saratesfaye6361
    @saratesfaye6361 Рік тому

    ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ከቀረጥ ነፃ ማስገባት እንችላለን እሚያውቅ ሰው ካለ ንገሩኝ please.

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 Рік тому

    የሄሎታክሲነገርስ ብራችንተበልቶቀረ መንግስትባለበት ሀገር በህግ አምላክ

  • @sulefayiber5550
    @sulefayiber5550 Рік тому

    Letekakenena anesetegna kekert neta masegebat yichelalu? Weyise ayicelúm

  • @dagmtemesgen7518
    @dagmtemesgen7518 Рік тому

    ለህዝብ ትራንስፖርት የሚሆን አልተፈቀደም?

  • @Abelaatube
    @Abelaatube Рік тому

    ሌሎች መኪናዎችም ኤክሳይዝ ታክስ ተቀንሷል የተባለውስ

  • @felekeamdie1175
    @felekeamdie1175 Рік тому +1

    ድሮም ነፃ ነበር እኮ አዲስ ዜና አይደለም።

    • @mame642
      @mame642 Рік тому

      😳🙆‍♀️no

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 Рік тому

      Hulem yareje zena ena ezeh geba yemayebal tera zena new for example Belayneh Kinde has already announced that he will have electrical cars available for customers in 3 months from Debreberhan assembly plant so there is nothing new bro

  • @kngodab7895
    @kngodab7895 Рік тому +1

    Ok ጥያቄ ለ ጉዳተኛ ነፃ ቀረጥ ተፈቀደ ወይስ ተከለከለ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      ሁሌም የጉዳተኛ አሰራር ይለያል በዚህኛው ረቂቅ ባይሳተፍም

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Рік тому

    መኪናይቀንሳል

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 Рік тому +1

    ይህ ውሸታም መንግስት ስልጣን ልቀቅ በሉት

  • @atzion9230
    @atzion9230 Рік тому

    አቢቾ 1000 አመት ንገስ