2016 የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Car Price in Addis Ababa new year 2016 Ethiopia | Ethio Review
Вставка
- Опубліковано 6 жов 2023
- 2016 የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Car Price in Addis Ababa new year 2016 Ethiopia | Ethio Review/
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ይህ ሠውዬ በጣም ጎበዝ ነው።እኔ በቻይና ሀገር electrical engineering እየተማርኩ ነው።electric car ላይ ርስርች ልሰራ አስቤ ነበረ ግን ኢትዮጵያ ላይ መግባቱ ደስ ብሎኛል
የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏
ይሰራምትሉ 👍
ከሰሞኑ መጥቼ ልገዛ አሰቤአለው የእ/ር ፈቃድ ይሁን እነጂ❤
ከየት
ያገለገሉ የስራ መኪናዎችን ዋጋ ብትሰሩልን።
1500 የፈረስ ጉለሰበት ማለት እኮ የ10 ኮሮላ መኪና ጉልበት ነው 1500 ሲሲ ነው ይሄ የሲሊንደሩን መጠን የሚገልጽ ነው እንጂ የፈረስ ጉልበት አይደለም
1500 የፈረስ ጉልበት የትልቁ የአሜሪካ አብረሃምስ ታንክ የፈረስ ጉልበት ወይም የ7 ትላልቅ ትራክተሮች ጉልበት ነው 😆
እሄ እያሸጠ ሰይሆን እያዘራፈ ነዉ ያመኪነዎቹን ወጋቸዉን ሰቀለዉ ወይስ ቁጥር መጥራት አይችልም
በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ ቆንጆ
1800 / 1600 cc new feres gulbet adelem. Feres gulbet ke 150 ayalfm abzagnaw, ena demo wana wana mibalutn lemsale -model, year, engine type/size , drive type 4wd/2wd, milage specs screen lay bitsafu👍👍 beterefe harif video
ስለኤለክትሪክ የመኪኖች መካኒኮች በቀላሉ የማግኘቱ ጉዳይ ወሳኝ ጥያቄ ነው!
ዲዛየር 1800000 አሪፋ መጥቼ ልውሰድ 1000000 ከፋዮ ቀሪ በባክ አግዘኝ እባክክ ፀደቀ
የምታወሩት cc እንጂ የፈረስ ጉልበት አይደለም::
13 milion 455 ሪያል ነዉ አረብ ገልፍ ሀገር 255 riyal ነዉ የሚሸጠው 000 ያዉም ሰልባጅ ከማርስ ነዉ የምታስመጡት እንዴ GXR ማ ዋጎዉ አይታወቅም ምክንያቱም የሚገዛዉ ስለማይገኝ ጉምሩክን ተምች ይላክበት ፈጣሪ
ጥሩ ጅምር ነው። ጋዜጠኘዋ ግን ስለ መኪና በቂ እውቀት እንዲኖራት ትንሽ ብታነብ ጥሩ ነው።
በ1ሚ የለሽም?????
እፍፍፍፍ መኪና ቀርቶበኛ ቤት በገዛህ እና ባረፍኩ ከስደት😢😢😢😢
Ye ethiopia bir wedkual beteley yehe mengest kemeta jemero
ስልክ የሠራልን እህት
How many with dollars
1800 የፈረስ ጉልበት 😭😭😭😭 አላቅም አይልም እንዴ😂
Tewew bakh Gena ke helmu keskesewt new
Doket ante eat food first sele mekina mene awokehe newo
1800? Bemulu mekinochu tedemirew new!!
mn endemakl btayegn bdatam@@jamtesfaye7548
1.8 yelem eyalk new? Camry 2.0 ale eko wedaje, corolla 2005 eko aydelem 2023 new😅😅
የኬኒያ ይሻላል ከኢትዮጵያ ዋጋ እማኒና በረካ የለውም ገባያ
miliyen eyalachu knash tlalachu
In ethiopia electric shortae tobtime no5 save think
Mande endezih yastemareh
yeskere sew yimeslal abadula 6milion aykebdm
8ሚ ለመኪና አይከብድም????
እሽ ቴኬዉ ❤❤
Electriv to bulb shortge power not en9u0h
በባንክስ ብድር አያመቻቹም ?
ከቀረጥ ነፃ ገብቶ እንዴት 4 ሚሊየን የሚሸጠው? መንግሥት በመኪና ላይ ክትትል ስለማያደርግ ነው ከውጭ በስንት እንደሚገባ ይታወቃል እኮ
ከውጭ ስንትነው የሚገባው
Can we get thier contact
ሰላም። spriso, vitz, suzuki አላችሁ?
4:28 ሳልገዛት አልቀር😢😂
Hayruf 2022 esti teyki
5 million 50sh dollars ende gudi eko new
Hey yetefachew yemwedat lij seni waw zare amrobshal esti ebakshe 1 🚗 gezelegn shelemegn. Dess yemel programme nw yemtakerbut
Gn atetfeben okay. 10q 🙏 ❤🎉😅😂
Seni mesgana becha 2 car 🚗 lekekubegn kkk. 1 Ken degemo selanche life andu interview endyadrgeshe enteykalen
ኮሮላውን በቅርቡ እገዛዋለሑ
1600😂😂 cc me engi horse power 120 aylfim
😂 ende rush horse power 1600 kmch jmro
Banki Atamehahumi
I will buy electric car
Yr Address is ryt infront of Ewqet Abma middle school
I be there
ln lk,nohon,
ere benath mnm atakm 1,600 hp ylal inde
He said 1600 cc
የሞተር ሳይክል
Megsate efelgalu
Absurd prices 😅
5 ሚሊዮን 🤣🙆
Tiru adelem😊
ስድስት ሚሊየን 😢
😢😢😢makin sangaza😂
ምን አጭሶ ነው አባዱላ 6 ሚሊዮን የሚለው 😂
ኢትዮጵያውያን መኪና አያስፈልጋቸውም
ለምን
ለምን?😅😅😅😅
ልሳንሽ ይዘጋ ቀባጣሪ
ስድቡን ምን አመጣው
ፍሮፋይልሽን ቀይሪው እህቴ 😥😥
ለምን ብትባይ መልስሽ ምድነው ያአላህ