በ10% ቅድመ ክፍያ የከተማችን ቅንጡ አፓርትመንቶች | luxury Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 чер 2024
  • በ10% ቅድመ ክፍያ
    የከተማችን ቅንጡ አፓርትመንቶች | luxury Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 18

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 29 днів тому +12

    የድሀ ብር ለመውሰድ ሰፍ ብላቹሀል!! ወገኖች ተጠንቀቁ!! ሰው እንዴት 10% ከፍላቹህ ቤት ይግዙ ይባላል!! ችግሩ ሚመጣው 10% ከተከፈለ በሗላ የድሀ ብር ለመዝረፍ ነው አላማው!! እውነት ከሆነ 10% ከፍያ ቀሪውን በ20 አመት ውይም በ30 እመት ብሎ ነበር መተዋወቅ ያለበት!! እነሱ እያሉ ያሉት እንብል ቤቱ 12000000ነው የዚህን 10% ከፈሉ እና ቀሪውን እንዴት ነው በሁለት አመት ምትከፍሉት. 10% ለመቆጠብ ስንት አመት ጨረሰባቹህ? ከቻላቹህ buy it cash if not don’t give away your hard earned money!!!

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 29 днів тому +2

      አራ በዚህ ሚዲያ እኛም ኦቭድ ላይ ገዝተን 60% ከፈለን ጉድ ሆነንሃል ሊሌት ቀን ነው የሚነሰረ ብሎ ብርችን ወሶዶ እንኳን ማታም ቀንም አይሰሩም ሰዎች አትሸወዱ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 29 днів тому +3

    በጣም ታሳዝናላችሁ ሰውን አወናብዶ ብሩን ለመዝረፍ መተባበርን ምን አመጣው።

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 28 днів тому +3

    ይሄ ቤት ስንት ነው ብለን ስንጠይቅ መጀመሪያ መነገር ያለበት የሚሸጥበት ዋጋ ነው ቀጥሎ ሌላው ነው የሚቀጥለው ግልጽነት የጎደለው ነው ቤትን ያህል ነገር ስትሸጡ በተደባበቀ መልኩ መሆን ያለበት አይመስለኛም ለነገሩ ይሄ የናንተ ጥፋት አይደለም በመላው ሀገራችን ያለ ችግር ነው ሁሉም ሰው በማጭበርበር ነው የሚሸጠው የሚገዛው 20,አመት የተነዳን መኪና እንኳን ምርጥ ይዞታ ላይ ነው ተብሎ ይሸጣል መቼ ነው ሰላማዊ የሆነ በግልጽነት የሚነገደው በሌላው ሀገር ፍራሽ እንኳን ሲሸጥ ተተኛቶበት ካልተስማማን ይመለሳል

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 29 днів тому +2

    ያለቀ ቤት አላችሁ ገና ልትሰሩት ነው ሶስት ወይም አራት መኝታ ጠቅላላ ዋጋ ስንት ነው

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 28 днів тому

    Good thanks

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 29 днів тому +3

    ምን አለበት ለሄልናቹሁ ብትሰሩ?ውሸት ምን ያደረጋል? እነዚህ ቤቶች የተመዘገብ ሁሉ ኦኦ እያለነው ምንም አይነት የሚሰራበት የእቃ አቀራቦት እንደሌላቸው እየተነገረ እኮ ነው?

  • @user-wr3ub4zo8k
    @user-wr3ub4zo8k 28 днів тому +1

    No last prise to tell only 10 persont or 12 persont .Why you hiding .what kind of marketing taktik is this ?

  • @YabsraGenet
    @YabsraGenet 28 днів тому

    ለምንድነዉ ባለአንድ መኝታ ዋጋ በለሁለት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ የማትናገሩት

  • @tesfayetsegaye2146
    @tesfayetsegaye2146 28 днів тому

    Arif newu gin inate taminubetalachuu

  • @ekruhomes
    @ekruhomes 29 днів тому

    Good information thank you !

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 29 днів тому +1

    Koye ghen leandr1kari sente endehone enkun altenagercim

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 29 днів тому

      That's tells you that they are dishonest and deceptive.

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 29 днів тому +1

    This is just animation. Get back to us when you finish building and are ready to tell us your price per square meter. This is just a paid useless advertisement. Gebeya channel, ask the hard questions if you really want to serve your viewers. Thanks.

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 29 днів тому

    ቤት ገንቢዎች እንደሚዘርፉ የሚያሥታውቀው ለካሬ 450 ሺ ድረስ ሲጫረቱ ነው ገዥዎች ለመግዛት ሥለሚንሠፈሠፉ ምንም ዋጋ ቢጠሩ ገዥ እንደሚያገኙ እርግጠኛ ሆነው ነው አሜሪካን አገር በነፃነት ሠርተን የምኖርበት አገር አብዛኛው ሥቴት ቤት በካሬ ከ220 ዶላር በታች ነው

  • @shigute124
    @shigute124 19 днів тому

    አንቺ ሴትዮ እብድ ነሽ እንዴ ሰው ሁሌ እየተዘረፈ የምታቀርቢው ለምን ግን ታዘርፊያለሽ እረ በፈጠረሽ ይሄን ነገር ብታቁም አሪፊ ነው ስንት ነገር የሚሰራ ሄደሽ ለምን አታቃሪቢም ብዙ ሰው እኮ ተዘርፎል በተለይ ዲያሶፖራው ነገ ትፀፀያለሽ ለምን አታስቢ ጭንቅላትሽን ለአእውነት ኑሪ በፈጠረሽ

  • @edenbelay479
    @edenbelay479 29 днів тому

    Thankyou Mahlet 🙏🙏🙏 I'll contact you.

    • @shigute124
      @shigute124 19 днів тому

      እረ እብድ አትሁኝ ለዘረፋ የቆሞ ናችሁ እኔ ስንት አመት እየጠበቁ ነው ሁለት አመት ብለው ለምን ግን ሰው ቆሞ አያስብም እረ ተረጋጊ ሰው አማክሪ