Ethiopia: 2 ሚሊየን ብር የፈጀው የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬና የአቶ ሰለሞን መንጀታ የጋብቻ ስነ- ስርዓት ሙሉ ቪዲዮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Ethiopia: 2 ሚሊየን ብር የፈጀው የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬና የአቶ ሰለሞን መንጀታ የጋብቻ ስነ- ስርዓት ሙሉ ቪዲዮ | Artist Mekedes Tsegaye and Solomon Menejeta Cultural Wedding Full Video

КОМЕНТАРІ • 287

  • @tgisho
    @tgisho 3 роки тому +56

    ዳግመኛ ታረቁ የሚለውን መልካም ዜና እንደምሰማ ሙሉ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 3 роки тому +29

    የኔ እናት ይሄን የመሰለ ሰርግ ትዳሩ ጫፍ ደርሶ ባለማየቴ በጣም ነው ውስጤን ሀዘን የተሰማኝ ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ !!

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o 7 років тому +40

    መቅዲ አስተዋይ እረጋ ያለች ባህሎን አክባሪ ናት

    • @Molo-pw7vt
      @Molo-pw7vt 7 років тому +1

      መቅዴ በጣምቅ ቆንጃ ማህልሽን አክባሬ ነሽ አሁንም እ/ር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ታምራላችሁ ቀር ዘመናችሁን ይባርክ

    • @NitroEthiopia
      @NitroEthiopia 4 роки тому

      እኔም እንደ እሷ ነበርኩ ሳልፋታ ።።

  • @yedingllig8860
    @yedingllig8860 3 роки тому +2

    ውይይይ ደስ ስትሉ በተለይ ፆለት ስታደርጉ የሚወጣው ድምፅ ልዩ ነው ፈጣሪ ይባርክላችሁ

  • @simachew1
    @simachew1 7 років тому +11

    ትዳራችሁ እስከመጨረሻ የፀና ይሁንላችሁ፡፡እጅግ በጣም ውብ ናችሁ ሰርጋችሁንም በጣም ውብ አድርጋችሁታል፡፡ኢትዮጵያዊ ባህል አሳያችሁን፡፡እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @user-go6je5xi3v
    @user-go6je5xi3v 7 років тому +20

    ኢትዬጰያዊ ማህረግ እና ክብር ማለት ይህ ነዉ ከማንምንኛቸዉም አይወራረድም ከየናቸዉ ም መቅዲ ከሠዉ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 አይን ያዉጣሽ ተባረኪ

    • @tadelebekele5109
      @tadelebekele5109 4 роки тому

      ከሁለት አመት ቆይታ በኋላ መልሶ ፈረሰ እኮ ይህም እትዮጵያዊ ጨዋነቱን የጠበቀ ባህል መሆኑ ነው አረ ባርኪያቸው😂😂😂😂😂🙄🙊🙈🙊🙈🙉🙉

  • @Wubit234
    @Wubit234 3 роки тому +4

    ይገርማል ትዳራቹ ይባረክ ብለን ሳንጨርስ መለያያታቹን ሰማን💔

    • @user-ep6mw6cr8r
      @user-ep6mw6cr8r 3 роки тому +1

      አለቅጥማወጣቱንምግፍነው

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n 7 років тому +97

    ሁለት ሚሊየን ለሰርጓ አውጣ ብደግስ መብቷ ነው አለሟ ስለሆነ።
    አዋጡና ዳሩኝ ያለች አስመሰላችሁት።
    መልካም ትዳር መቅዲ ያንችን ሰርግ ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ።

    • @og9010
      @og9010 7 років тому

      ወሬ አስጠላኝ endet degagmesh atayew bicheger

    • @user-yd3bw8us7n
      @user-yd3bw8us7n 7 років тому +2

      الملاك يموت kkkkkkkkk lol

    • @og9010
      @og9010 7 років тому +1

      Bayhon be shiwoch awteto miyagebash aytefam sebay kalesh

    • @user-yd3bw8us7n
      @user-yd3bw8us7n 7 років тому +2

      الملاك يموت ምናለ ከተመኘሽልኝ አይቀር በቢልየን ብታረጊው ውይ ክፋትሽ

    • @og9010
      @og9010 7 років тому

      Demo anchinem ye samen were yargush!!konjit

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 7 років тому +3

    Egzabher yebarikilseh mekidye❤📿

  • @user-uo7ez9zx9t
    @user-uo7ez9zx9t 7 років тому +4

    መቅድ የሠው ማኛ እኳን ደስስስስስ አለሽ የኔ ምርጥ ♥♥♥♥♥♥

  • @birukbelachew1824
    @birukbelachew1824 4 роки тому +9

    ሰርግሽ ያምራል ምነሁ ታዲያ መስቀል ብታደርጊ

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 3 роки тому +1

      መስቀሉ ልቧ ውስጥ አለ🙏🏾💕💕💕

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s 3 роки тому

      እግዚአብሔርን ማስቀደም አለመሰልጠን ይመስላቸዋል እሱ ይመልሳቸው እንጂ

  • @saraawoke3679
    @saraawoke3679 7 років тому +1

    መቅዲ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ሠርግ ነው

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n 7 років тому +21

    መቅዲ ትዳርሽ የሰመረ ይሁን

    • @NitroEthiopia
      @NitroEthiopia 4 роки тому

      አልሰመረም ተፋታው 😫 ። እንዴት ነሽ አንቺ?

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому +1

    አሪፍ ሰርግ ነው እኮን ደስ አለሽ መቅየ

    • @fkrtech
      @fkrtech 3 роки тому

      Ahunma ferse eko

  • @hymikal3106
    @hymikal3106 4 роки тому +1

    Hello Mekdi they trying to put you down don’t give up be strong

  • @user-pd6kl7xp2d
    @user-pd6kl7xp2d 7 років тому +19

    ምን ብዬ comment ልስጥ ሳምንት በሙሉ ወገቤ ቀጥ አለ ሚባሉ ነገሮች ሁሉ ብዬ ጨርሼያለሁ!

    • @eman8597
      @eman8597 7 років тому +1

      Zinash Feleke ከከከከከከከከከ

    • @rahemarahema6807
      @rahemarahema6807 7 років тому +1

      መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ፍፃሜዉ ያማረ ያርግላቹ ምንም ያክል ብወጣለት ያማይቆጭ ሰርግ ነዉ ደስ ይላል

    • @abebalegesse5645
      @abebalegesse5645 7 років тому +1

      I can't stop watching this wedding yemiamer

    • @user-cl4tb1gx2o
      @user-cl4tb1gx2o 5 років тому

      ለመጀመርያ ገዚእንዲህያለሰርግ

  • @hayatiruhii4732
    @hayatiruhii4732 7 років тому +3

    Wow new ayenewu semonun mekidiye Serigi bilo Zim yihe new Aboo yimechachuu tidarachun yibarkilachu ye Fikir tidar gize yihunilachu wiyyyyyyyyyyyyyy sitaskenu

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j 3 роки тому +2

    ምናለ ቢታረቁ እና አብረው ቢቀጥሉ ለእግዚያብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @judi4073
    @judi4073 3 роки тому

    Every things temporary stay strong my sis

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 роки тому

    Mekdes yene konjo sewdeshi Egzehabir yebareku dengl Maryam atelyachu

  • @jesusislordamen6461
    @jesusislordamen6461 4 роки тому +1

    ሁለቱ ፍቅርተ አሪፍ ድራማ ነው የሰሩት

  • @selammeksen6137
    @selammeksen6137 7 років тому

    Wooow betam des yemil arif serg nw .egzaber tdarachu ybarkalachu

  • @jesusislordamen6461
    @jesusislordamen6461 4 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በልጅ ይባርካችሁ

  • @user-qh3pv4wp5k
    @user-qh3pv4wp5k 5 років тому +9

    የአብረሀም የሳራ ጋብቻ እዲሆንላችሁ
    ልባዊ ምኞቴ ነው

    • @NitroEthiopia
      @NitroEthiopia 4 роки тому

      ወይ አብርሽን ሰላም በይው ተፋታው እኮ 🤓😪

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 роки тому +1

    🙏እግዚአብሔር በመሃከላቸው ጣልቃ ይግባ 🙏🙏 ማንም ሰው ሰለ እነሱ አይመለከተውም።

  • @mohamednagy5622
    @mohamednagy5622 4 роки тому

    ሀሪፍ አቀራረብ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 роки тому +1

    1ኛ ጴጥሮስ 3
    7፤ እንዲሁም፥ እናንተ ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ፤ ጸሎታችሁ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የሕይወትን ጸጋ እንደሚወርሱ አድርጋችሁ አክብሩአቸው።

  • @foziyaabuhassan3899
    @foziyaabuhassan3899 4 роки тому

    Masallah

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 3 роки тому +1

    ሂወት እንደዚህ ናት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው አብሮ ለመኖር ግን ጠንካራ ሴት ነሽ የኔም ሂወት እንዳቺ ነው ልዩነታችን እንቺ ሀብታም እኔ ድሀ ነን እና ትዳርሽ ስለፈርሰ እዝናለሁ ግን አንቺ ጠንካራ ነሽ

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l 3 роки тому

      @ዘሀራ tube የኔ ይለያል ውዴ
      😭😭😭

  • @user-lv4vi8wl1x
    @user-lv4vi8wl1x 8 місяців тому

    Egzabher.yebarikilseh.mekid❤❤❤❤❤

  • @lulemb
    @lulemb 7 років тому

    በጣም ቆንጆ ሰርግ ነው ለእነ እንትና ትምህርት ሰተሻቸዋል

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 роки тому +3

    አንድ አስታራቂ ይጥፋ ከዚህ ሁሉ ወዳጅ

  • @usertacedbook8477
    @usertacedbook8477 7 років тому +3

    መልካም ትዳር መቅድ አድነቅሽ ነኚ ግን እኔ ቅርታ ነበረኚ ማለቴ ሰው ሰወች መረዳት አይችልም የሆንን እየየ የማለት ነበር ሀሳቤ ግን ደስ የሚል ነው እነ አለባበሳችሁ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 років тому +4

    የኔ ማር መቅዲዬ መልካም ጋብቻ እግዝአብሔር ቀሪ ዘማናችሁን ይባርክላችሁ ተባርኩልኝ የኔ ጸባየ ሰናይ በጣም ደስ የምትሉት አይለያችሁ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘውላችሁ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 4 роки тому +1

    wowwww

  • @meseretmengistu1160
    @meseretmengistu1160 3 роки тому +4

    Yetegodan enba yemiyabes amlak Yeteshalewn Yadrg

  • @kuzibintmama2220
    @kuzibintmama2220 7 років тому +1

    unkan das Alesh maqdiye
    Melkam tidar

  • @eman8597
    @eman8597 7 років тому +7

    ያለው ማማሩ ለማንኛውም ያምራል መቅዲየ ትዳርሽ አላህ ያሳምርልሽ ሳርግ አይቸ የማላቅ የመስል በቃ ደጋግሜ ነው የማየው ባህላችንን እድናስታውስ ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 роки тому

    May God bring back your marriage. I am so sorry . You guys looks fabulous together . Gods plan 🙏🏾

  • @judi4073
    @judi4073 3 роки тому

    Shewte kebede betam ashekabhe neshe

  • @tekaligelukaseofficial7594
    @tekaligelukaseofficial7594 3 роки тому

    እግዚዮ ማሀርነ ክርስቶስ

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 роки тому

    Taraku ballah 😭😭💔

  • @tekalalamboro709
    @tekalalamboro709 4 роки тому +1

    ምን ይገሪማል

  • @menberekebede8032
    @menberekebede8032 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የምታምሪው ትዳርሽን መድሐኒያለም ይባርክልሽ

  • @efratawubshet2412
    @efratawubshet2412 4 роки тому +1

    yetebark gabecha yesedikal melekame tedar yeun lezelame...

  • @BELA18113
    @BELA18113 4 роки тому +4

    የሚገርም ነው መፋታታችሁ ትምህርት ይሁናችሁ ላላገባችሁ በነገር ሁሉ እግዚአብሔርን ማሥቀደም

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i 3 роки тому

    መከነች ደከመች ሰነፈች ታመመች ብዬ ላልለያት በ እግዚአብሔር ፊት ቃል እገባለው ቃል የእምነት እዳ ነው ።

  • @tigestgetachew523
    @tigestgetachew523 3 роки тому

    በእግዚያብሄር ፊት ቃል ተገባብተው ባማረ በደመቀ ሰርግ ተጋብተው ምን ሰይጣን ገባባቸው መልካም ሰው ሁሌም ፈተና ይበዛበታልና አምላኬ ሆይ አንተ ያጣመርከውን ማንም አይለየውምና ወደትዳራቸው መልሳቸው

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n 7 років тому +6

    እሁድ ቀኑን ሙሉ የተቀረፀው እንደፊልም ይለቀቅልን please

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 роки тому +4

    2 ሚሊዮን ለሰርግ ከማዉጣት የተቸገሩን ብትረዳ ትልቅ ስራ ነበር ግን በራሷ ገንዘብ እንደፈለገች የማድረግ መብት አላት ያዉ የኛ ሰዉ በልቶ ሀሜት ስለሆነ ለሀብታም መንጋ ከማብላት ለደሀ መስጠት ይሻላል ለማለት ያክል ነዉ
    መልካም ጋብቻ

  • @user-go6je5xi3v
    @user-go6je5xi3v 7 років тому +2

    100/100 መቅዲህ ሠርግ ካንቺ ቢማሩ እላለዉ

  • @bda7alsba3y83
    @bda7alsba3y83 2 роки тому

    Dasi dasi yibalachu love

  • @laat431
    @laat431 7 років тому +1

    በውነትልዩነው ደጋግሜነው የማየውየተባረከ ትዳርይሁንላችሁ

  • @7yaat7yaat23
    @7yaat7yaat23 7 років тому +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 3 роки тому

    መቅደስ አስተዋይ ረጋ ያለች ልጅ ናት ።ለትለያዩ ቃል ገብታችኋል ።ታረቁ ይቅር ተባባሉ

  • @user-gb5hf5tx9e
    @user-gb5hf5tx9e 4 роки тому +2

    በጣም የሚያምር ሠርግ ያብራሀም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ እግዚአብሔር ፍፆሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-td6zj9zx3o
    @user-td6zj9zx3o 3 роки тому +1

    ስንቶቻችን ነን ባልና ሚስት የሚለውን ትክክለኛትርጉም አውቆ የሚያገባው አብዛኛወቻችን በስጋዊ አይን ነው የምናዬው

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 4 роки тому

    ደሰታቸው ደሰታ ነበር በተለይ ለመቅደሰ (በጣም የምወዳትና የማደንቃት የአሁንም የማከብራት)ሆነ ግን ከሆነም በኋላ አሁን በተፈጠረው በምሰማው በጣም አዝኛለሁ(አልቅሻለሁ)እረ ምን ዓይነት ትውልድ ነው አገሪቱ ተሸክማ የምትጓዘው አፍና ተግባር የሰማይና የምድር ያህል።ትውልዱ በዝና ብቻ ተኮፍሶ (ያውም ከበዛ 6ወር )ለምን ግን እረ በፈጣሪ ቆም እያልን እንደየእናቶቻችን አባቶቻቾን ባህል እንደየሃይማኖታችን መንገድ እንጓዝ በኋላ ወጣ ወጣና ተንከባለለ ......ሰምን ይዘን ታሪካችንን አናበላሸ።አሁን እኮ የመቅዲምና ሰለሞን ታሪክም ከሚንከባለለው ታሪክ መዝገብ ተመዘገበ ያውም በዜሮ ።በጣም ያሳፍራል።

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ካርባረከዉ ቃልም ከቱ ነዉ እዲህ ቃል ተጋብተዉ መለያየት😢

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 7 років тому +20

    እስኪ ዝም በሉ እንኩዋን 2 ሚሊዪን አይደለም በዶላርስ ብታወጣ ምን አቃጠላችሁ ላቡዋን ጠብ አድርጋ ሰርታ ነው ለምናው አይደለም በጥራቃ ሁላ

  • @naim2733
    @naim2733 5 років тому

    Makdiye yane wed disi yilal tidarachu yimer amen

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    ምነው ታርቃቹሁ የሚል ዜና ያስማን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 роки тому

    የምርጦችችች ምርጥ ብያችጓለሁ መቅዲየየየየ

  • @yohanisgebremariam3664
    @yohanisgebremariam3664 3 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 роки тому

    ውይይይ ደስስስ የሚል ሰርግ ነው በጨረፍታ በቲቪ አይቸው ነበረ ግን መቅዲ እየሠመማሁ ያለሁትን ነገር ውሸት ያድርገው ብዬ ልሻለሁ ማመን አቃተኝኮ የኔ ቆንጆ የሠይጣን ጆሮ ድፍፍፍፍን ይበል

  • @habtomyemane7862
    @habtomyemane7862 3 роки тому

    Mekdes mekan nesh

  • @saedanurye7504
    @saedanurye7504 7 років тому +1

    መቅዲዬ ስወድሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ

  • @asresyitayhi5804
    @asresyitayhi5804 4 роки тому +4

    ቆይ መስቀሉ የወለቀዉ ለቬሎ ተብሎነወ

  • @kalkal85
    @kalkal85 6 років тому

    ትክክለኛ ከረርስትያን.ታምራላችሁ ትዳራችሁን ያብርሀምና የሳራ ይሁን

  • @heven1998
    @heven1998 3 роки тому

    Omg egzhabher yemfekdewun new yemaregew dengel maryamin lebacihun andraga timelesacihu 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😥😥😥😥😥😥

  • @meazawoldehana3568
    @meazawoldehana3568 5 років тому

    Betam wb yethiopia bahl yasaye serg new yethiopia Amlak yakbrsh

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому

    እኔን በጣም ያማል እጅግ ነው ያዘንኩት የፈጣሪ፣ኋይል ይጨመርበት።ሆኗም ግን ለአንድ ቀንም ቢሆን አለማቸውን አይተዋል በቸርነቱ የፈቀደው ሆነ ተመስገን።

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 6 років тому +7

    ጦርሜዳነውወይስሰርግ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 роки тому +1

    ወደ ኤፌሶን 5
    28፤ እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል፤

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 роки тому

    አይቆጫትም አለሞን አይታለች የኛሰው መተተኛ አስመታች ስለሆን ይህ የመሰለ ትራሮን አፈረሱባት ባልታሰበ አመታትን ሳያስቆጥር እግዚአብሔር ከዝህ የበለጠ ትዳር ይስጣት ።

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 3 роки тому +1

    በየሱስ ስም ጌታ ሆይ በምድር ላይ እያለን ከእንድህ አይነት ውርደት ጠብቀን::አሁን በዚህ ሁኔታ የተጋቡ ሰዎች ትንሽ ሳይቆዩ ተፋቱ ቢባል ማን ያምናል? ለማንኛውም የተፋቱበትን ምክነያት video ሰርታችሁ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል:;

    • @senaityohannes1957
      @senaityohannes1957 3 роки тому

      እራስዋ ተናግራለች ፈለግ ፈለግ አርጌው አታጭውም

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 7 місяців тому

      አሁን ተክሳለች ❤❤❤

  • @adnaalbachew7499
    @adnaalbachew7499 2 місяці тому

    መስቀልሽ ብታስሪው ያሳፍርሻል ለማንኛውም መልካም ሠርግ ይሁንላችሁ

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 4 роки тому

    ዋው መቀዲ የሌለነው ቢፈጅም ያንን ብር ሁኛበት

  • @alemgetachaw7413
    @alemgetachaw7413 4 роки тому

    SO what ??what is BG Fills

  • @yohanisgebremariam3664
    @yohanisgebremariam3664 3 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weynshetzemed544
    @weynshetzemed544 7 років тому

    Mekdi konjoo tidarachhu yetebareke yhun betam des ylal!!!!

    • @user-cl2nr2no4g
      @user-cl2nr2no4g 7 років тому

      መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዜርም እውቆ ስማይን አርቆ ይባላል ሀበሻ በሚላለት ምድሪቱ የማትችለው ከልክ በላይ ጥጋበኛ ህዝብ ነውበዝህች ቆርማዳ እና ችግራም ሀገር ሁለት ሚሊዮን ብር ድግስ??? ለነግሩ መብታቸው ነው እኔ እውነቱን ልናገር ሚሊያርርደር ብሆን አሁን እንዳለው እትዮጵያ ፍፅም ደስ አይለኝም

  • @sweethelen9080
    @sweethelen9080 7 років тому

    Mekdye tdarshen egzabher ybarklsh betam des yemil erega blo tlk desta yalewu serg newu degagme newu yemayewu

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 роки тому +8

    ታዲያ ይኸ ሁሉ አጨብጭቦ የዳረ እድምተኛ አስታራቂ የለበትም ወይ እግዚዮ ምን ያለ ዘመን ነው?

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 роки тому +2

    አፍ የገባ ነገር ይሉ ነበር አባባ ሽሽጉ

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o 7 років тому +1

    መልሱን እደምንም ሳኡዲ ያለንው ሰብሰብ ብለን እንደግስላት

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 роки тому

    አይይይ አሁን ይሄ ትዳር ሲፈርስ እንዴት ልብ አይሰብር እንኳን ለእሷ እኔ እራሱ ይሄን ሳይ ውስጤ ተሰማው ግን ፈጣሪ ያለው ነውና እሚሆነው ምን ይባላል እ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому

    የምር ይህን ሰርግ አይቼ ሲፈርስ ተስፋ ቆረጥኩኝ

  • @ekram0007
    @ekram0007 3 роки тому

    ያሳዝናል !

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 3 роки тому

    Abzagnawechu ye Ethiopia Artistoch ena Zefagnoch sibeza Materialist nachew . Solomon Bogale gn aydelem

  • @user-ts3hm2ot7z
    @user-ts3hm2ot7z 4 роки тому

    Yamral

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 7 років тому +3

    መልካም ጋብቻ እውነት ባልሽ ግን ስራአት አለው ረጋ የለ ነው ይለም ይርገው

    • @NitroEthiopia
      @NitroEthiopia 4 роки тому

      ይኸው ያለም አደረገው ተፋታ ።

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 3 роки тому

    መቅድዬ ብትታረቁ ደስ ይለኛል የእግዚአብሄር ነገር አይታወቅም ግን የምትታረቁ ይመስለኛል የተለያያችሁበትን ነገር አላውቅም ግን እግዚአብሄር በመካከላችሁ ገብቶ ነገሮችን እንዲቀይ እመኛለው፡፡ ነሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @makdisome9631
    @makdisome9631 3 роки тому +1

    እድልይቅርታአድርጌልትእና አብራችሁኑ

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 7 років тому +5

    ታይቶ የማይጠገብ ሰርግ አላህ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ወናው የመጨረሻው ነገር ነው የአርቲስት ነገር አይታወቅ ነጌ ደሞ ተፋቱ የሚል ወሬ እንዳልሰማ

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @urur3725
    @urur3725 3 роки тому

    Aye Anch Alemmm yha hulu progeram kentu feker yelelbt nbr yegrmal betam

  • @bisictobisicallow961
    @bisictobisicallow961 7 років тому

    Tebarku gadegnch zemed wedajocha endi demke endadergachat!!

  • @anula9136
    @anula9136 3 роки тому

    ወይ ኑዛዜ

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 роки тому

    Memhir zenebe, bekentu Lefu
    ayeeeeeee Dikam
    lezech le durye kk

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 місяців тому

    እይ አርቲስቶች ሆዳችሁ ምድር ሆዳም ሁላ እንደዚህ በልታችሁ ሆዳችሁ እርገት ያሳዝናል በጣም።