Agegnew Yideg አንተን አንተን አለች - Anten Anten Alech በግጥም LYRICS 2023 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 сер 2023
  • በእንባ አንተኑ ደጅ ልጥና በልጅህ አትጨክንምና በእንባ አባቴን ደጅ ልጥና ሌላ የለኝምና (፪x)
    አትጨክንምና ሌላ የለኝምና (፪x)
    ከምድረ በዳው ኑሮ ከዛ ከቃጠሎ
    አንተ ነህ የታደካት ደርሰህላት ቶሎ
    ስለዚህም ነፍሴ አንተን አንተን አለች
    ቀንና ሌሊት ፊትህን ፈለገች
    አዝ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ አንተን አንተን አለች (፬x)
    ኢየሱስ አንተ ነህ ለነፍሴ ትርጉሟ
    እውነተኛ ወዳጅ የኑሮ ጣዕሟ
    ያለ አንተ መኖር አይሆንላትም
    መጠጊያ ጐጆ ሌላ የላትም
    አዝ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ አንተን አንተን አለች (፬x)
    ባስለመድከኝ ስፍራ እጠብቅሃለሁ
    አንተን ካላገኘሁ መቼ እተኛለሁ
    ሌሊቱ ጭር ብሏል ሰው ሁሉ ተኝቷል
    ከአንተ ጋር መሆኑ ነፍሴ ግን አምሯታል
    አዝ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ አንተን አንተን አለች (፬x)
    እግዚአብሔር አለቴ እመካብሃለሁ
    እስከ ዘለዓለሙ ተስፋ አደርግሃልሁ
    ምንም ሳትሰራልህ ነፍሴን ወደሃታል
    ለቀሪውስ ጉዞ ምንድን ያሰጋታል
    በእንባ አንተኑ ደጅ ልጥና
    በልጅህ አትጨክንምና
    በእንባ አባቴን ደጅ ልጥና
    ሌላ የለኝምና (፪x)
    አትጨክንምና ሌላ የለኝምና (፬x)

КОМЕНТАРІ • 23

  • @ChildofGodtheCreator
    @ChildofGodtheCreator 8 місяців тому +3

    I don't understand the language, but I enjoy the music very much. Praise God!

    • @MezmurLyricsHDOfficial
      @MezmurLyricsHDOfficial  8 місяців тому +1

      Thank you very much for your comment, but even if you don't know the meaning of the song, I hope that the Lord will tell you the meaning of the song!!

  • @EdenSeeger
    @EdenSeeger Місяць тому +1

    🌈

  • @MelkamuMelke-cy4gr
    @MelkamuMelke-cy4gr 19 днів тому

    ❤❤

  • @getsolomon
    @getsolomon 8 місяців тому +2

    ሰምቼው ሰምቼው ሰምቼው ውስጤ የማይጠግበው መንፈሳዊ ዝማሬ! መጋቢ ዘማሪ አገኘሁ ተባረክ

  • @user-um2xv7dr6o
    @user-um2xv7dr6o 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @user-wb9dz3zf6m
    @user-wb9dz3zf6m 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyakojartha9800
    @eyakojartha9800 9 місяців тому +1

    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 місяців тому +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MsrakTeka
    @MsrakTeka 8 місяців тому +2

    waw

  • @MereMere-qe5xvmeri
    @MereMere-qe5xvmeri 7 місяців тому +1

    ተባረኪለኝ💔💝

  • @salam2363
    @salam2363 9 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀfffffffffiiiiiiiiiiiiiiiii
    ነፍ አነቴን አሌቾ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeronMerry368
    @MeronMerry368 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @fhch6000
    @fhch6000 9 місяців тому

    ተባርኩ

  • @MezmurLyricsHDOfficial
    @MezmurLyricsHDOfficial  9 місяців тому

    Thank You all of you‼️

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 8 місяців тому +1

    Doesn't seems original one?

    • @alphamale617
      @alphamale617 8 місяців тому

      Don't murmur just focus on the message