የጥበቃ ሰራተኛው በጅብ ተበልቶ ህይወቱ አለፈ! ከ አመሻሽ 11 ሰዓት ጀምሮ ጅቦቹ ይወጣሉ Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 408

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ 2 роки тому +69

    ወይ ጉድ በቃ በሰውም በጅብም ተበልተን ማለቃችን ነው💔😭😭😭😭

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 2 роки тому +1

      ተባረክ ምክንያቱም ጨካኝ አለመውደድህ

    • @kiyayetub6207
      @kiyayetub6207 2 роки тому

      Yemigebabet sew silalela new ekoo jib yemigebebet ye cisid betoch amiro demkew biteyum bedo bet new mibezaa le jib enaa le sherarit new yeteseraa yimeslegnal

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 4 місяці тому

      10000000000nurrrrrey

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +85

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከክፍ ሁሉ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 роки тому +62

    አረ ተው ህዝብ ሆይ መጨፈርህን ተውና እግዚኦ እንበል እኔሥ ፈራሁ 😭😭😭😭

    • @hawahawa8959
      @hawahawa8959 2 роки тому +1

      በጣም ጂብኮ ሰው አይበላምነበር

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 2 роки тому

      @@LLCLLC-fk2oe አሜን እህትዋ

    • @ፋፊነኝህልሜናፋቂ
      @ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 роки тому +2

      እውነትሽን ነው የኔ ውድ ድጋይራስ የሆነ ህዝብ እፉፉፉፉ በጣም ፈራሁኝ እኔም

    • @mekdesayeta3692
      @mekdesayeta3692 2 роки тому

      ሰዉ በራሱ ካልደረሰ በስተቀር ገና አልገባዉም ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    አምላኬ ሆይ ታረቀን 🙌 ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍልን 🙌

  • @ውቢትኢትዮጵያ
    @ውቢትኢትዮጵያ 2 роки тому +24

    የኢትዮጵያ መከራ በዛ ሁሌ ሞት ሃዘን ኡፍ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን ላክልን🙏🏽

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому +24

    አቤት ፈጣሪዬ አደራህን ከንደዚ አይነት ጠብቀን ይቅር በለን 🙏🙏😭😭😭

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 роки тому +1

      አሜንንንንንንንንንንንን

    • @haimont9075
      @haimont9075 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 2 роки тому +18

    "ጅቦቹስ ምን ያድርጉ" እነሱ የሚኖሩበት ቦታ እኛ እየሄድን መኖር ስንጀምር ሄድንባቸው እንጂ አልመጡብንም። "ለሞተው ወገናችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን"

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 роки тому +14

    ላሀውላወላ ቁወተኢላ ቢላህ እንኳን ጅብ ሰው መብላት ሰው ለሰውስ አውሬ ሆኖ የለደ የአላህ አንተ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    የአድስ አበባ ኗሪዎች አንስተኛ ግቢ ያላቸው በጣም የሚያሳዝኑኝ እግዚአብሔር ይሁናቸው ለሟቹ ነፍሱን ይማረው አሳዝኝ ነው 😢😢

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 роки тому +1

      እነሱ ናቸው የተሰቃዩ ጅቡም ጅብ ሰው ጅብ ሆነባቸው በእውኑ ፈጣሪ ይሄን ተፈቶ የተለቀቀውን የአውሬውን ዘመን ያሳጥረው እንጂ የኢትዮጵያ ነገር መላም የለውም

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +61

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አሁንስ መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ የምንሰማው ሁሉ እጅግ በጣም ይሰቀጥጣል የሟች ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 2 роки тому +2

    ትዝ ትዝ ይለኛል በስልሳዎቹ መጨረሻ በአዲስ አበባ ከተማ በሽሮሜዳ በእንጦጦ በጉለሌ ክ /ከተማ ጅብ አስቸግሮ እንደነበረ እና ወላጆቻችን ቀን ሲከፋ ነው ይሉ ነበረ ።

  • @bute5158
    @bute5158 2 роки тому +2

    ወይ ዘንድሮ ጅቦችም ሰው ሰዎችም እንደ ጅብ ሰው እየበሉ ነው አንዱ እንዱን እየገገደለ ጅብ አለ ፈጣሪ ይማረን

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 роки тому

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን መከራችን በዛ
    እንጸልይ ወንድማችን ነፍስህን ይማር ቸሩ ፈጣሪ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 роки тому

    እግዚኦ የሀጥያታችን ብዛት እሱ ምህረቱን ይላክልን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በምህረትክ አስበን ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @zamzamtube8360
    @zamzamtube8360 2 роки тому

    ሰለም ሰላም ለዚህ ቤት ሰለምሽ በዚዚት ይበል እንኳ በጣምከበዲ ነዉ አላህ ይጣብ ቃቹ በርቺ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому

    ወይ ሀገሬ እረ ስንቱ ይቻላል የሰዉ አዉሬ እዉነተኛዉ አዉሬ እዝጊኦ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 2 роки тому +4

    አቤት እግዚኦ ፈጣሪዬ ከእንደዚህ ዓይነት አደጋ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ በአፀድ ገነት ያኑርህ 🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔💔

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ

    በጣም፡ያሳዝናል፡መስዬ፡ነፍሱን፡ፈጣሪ፡በገነት፡ያኑረው፡፡

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር ያሳዝናል
    ከሀዘን ዉጭ ሌላ ምንሰማዉ ነገር ይጥፋ
    እረ ፀልዩ ኢትዮጵያዉያን

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 роки тому

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ወይይይ በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ

  • @bobt2961
    @bobt2961 2 роки тому +5

    ጉድ ነው ዘመን እየከፋ ሲመጣ ነዉ እባክህ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን ..እርስ በእርሳችን በዘርና በጎሳ ተከፋፍለን ማረን,,,,😳😳😳😭😭🙏🙏

  • @SamsungA-ls2ou
    @SamsungA-ls2ou 2 роки тому

    ያረብ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የለነው

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 2 роки тому

    አላሕየጀነትያድርገው

  • @hoaw6985
    @hoaw6985 2 роки тому

    አላሕ ይስቱር ያሣዝናል ወላሒ
    ፍትሕ በወለጋ ለሚሠቃዩ ወገኖቻቺን

  • @eyerusalemwoldetsadik964
    @eyerusalemwoldetsadik964 2 роки тому

    እግዚዮ ማረን እግዚያብሄር እባክህ ደጉን ግዜ አቅርብልን።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому

    አላህ ከድገተኛ ነገር ይጠብቀን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ነፍስ ይማር ዘንድሮ የማይሰማ የማይታይው የለም

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 2 роки тому

    እግዚኦ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ መጨረሻችንን አሳምርልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +3

    _እግዚኦ😭😭😭😭የሰራዊት ጌታ አምላክ ሆይ ለመስማት የሚያሳቅቅ በፈጣሪ_

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +2

    መሲዬ እንኳን ደናመጣሽ። 🇪🇹❤እግዚኦ ማረን ነብስ ይማር በአሁን ስአት ሰው ከጅብ ብሶዋል 😓😓😓ምን አይነት ዘመን ደረሰን እኔ ከጠረነው የተወለዱኩት ጅብ ምሽት6ሰአት ካለሆነው አይነኩም

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 роки тому

    ነፍስ ይማር እንዴት ያሳዛናል

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅርበለን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ወይኔ የሰቆቃችን ማብቂያው መቼ ይሆን ነፍስ ይማር

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 2 роки тому +8

    በጣም ያሳዝናል 😢😢 ነፍስ ይማር።

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 2 роки тому +1

    እግዚኦ አምላኬ አደራህን ጎብኘን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ::🙏🏽🥲

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 роки тому +3

    እግዞ መሀርነ ክርስቶስ 😭😭😭

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ያረብ እንደዚህ አደጋ ሞት አንተው ጠብቀን ያሳዝናል እኛም ጋር አለ ገጠር ቤተሶቦቼንም ወገኖቼንም አላህ ይጠብቃቸው

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому

    አቤቱ. ማረን. የቀር. በለን

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 роки тому +2

    አረ አሁን በያገሩ ነው እኛ አገር ድሮ የለም ነበር አሁን ግን በጣም ነው በኛም የሞሉት አላህ ይጠብቀንጂ የቁጣ ነው ጅብ ከባድ እልህኛነው ይሉታል ከነኩት አይለቅም እልህኛነው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому

      በጣም ከባድ እልህኛ ነዉ አባቴ ድሮ ይመታዉ ነበር እሱ ሲመታዉ የኛ የሆነዉን አዝመራ ያጠፍዉ ነበር

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 роки тому +6

    😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር!

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 2 роки тому

    የከፋ ዘመን ደረስን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 роки тому

    እግዞ የመጨረሻው ዘመን ነው ነፍሱን ይማርልን ለምን አይድኑትም የሌላውም ነፍስ መጥፋት አይቀርም

  • @emebetzelelew9813
    @emebetzelelew9813 2 роки тому +4

    ክፉ ቀን ስለሆነ ጅብም ሰውን ሊበላ ይወጣል ምክንያቱም ሰውና ሰው ስለተጨካከነ ስለሚገዳደል ጅብም በክፋት ምክንያት ሰውን ሊበላ ከጫካ ይወጣል በድሮ ጊዜ በክፉ ቀን እንደዚህ ሆኖ እንደነበር አያቴ ነግረውኛል ስለዚህ እኛ ከክፋትና ከተንኮል የፀዳን ከሆንን አውሬውም ሰውን አይነካም ነገር ግን ክፋታችን ካልቆመ ገና በቀን ወቶ ይበላናል ወደ ንሰሀ እንመለስ

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 2 роки тому

    ለቤተሰቦቹ መፅናናት ይሁን ያሳዝናል።

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 6 місяців тому

    ቢያንስ በህይወት በኖሩን አወቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @bute5158
    @bute5158 2 роки тому +3

    ድሮ ቁጠባ ሳይደረስ ሜዳው ላይ በብዛት ውሻ ይመስሉ ነበር የቁጠባ የቤታችንን በር ስንደርስ ውሻ መሰለኝ የመኪናውን ማብራት ሳበራበት ፈዘዘ የአይን ብርሀን ከመኪናው መብራት ጋር የኔንም አይን አፈዘዘ ድንጋጤ ነውና አበራሁበት እያየ ወደኋላው እሮጠ መኪና ውስጥ ቆየሁ ዘበኛችን መጥቶ አስገባኝ ሶስት ለሊት የአይን ብርሀን ከመኪናው መብራት ጋር ተቀላቅሎ ፍርሀት ተጨምሮ አይኔን ክድን ሳደርግ ጅብ በማለት ተቸገርኩ ከባድ ጫካ ሲያጡ ሲርባቸው እንደዛ ይሆናል በሆንም ችላ አትበሉ ሬሳም ከለመደ የሰው ስጋ ሰለለመደም ነው

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 2 роки тому +5

    መጀመሪያም እባብ 🐍 እና ጅብ ከኢትዮጵያ ምድር ዘራቸው መጥፋት አለባቸው አስፈላጊ አይደሉም

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 2 роки тому +3

    አምለኬ ሆይ ይቅር በለን በሰውም በጅብም ተበልተን አለቅን ይቅር በለን

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma 2 роки тому

    በጣም ያአሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 роки тому +5

    በጣም ቀደም ባለው ጊዜ በ1969 - 70 ዓ.ም አካባቢ ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሐረር ከተማ በጅብ መንጋ ምክንያት የዚህ ዓይነት ችግር በከፋ ሁኔታ ተፈጥሮ እንደነበር አንድ አባት አጫውተውኛል፡፡ በወቅቱ ችግሩን ለመቅረፍ አንድ የሞተ አህያ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲመረዝ ተደርጎ በጅቦቹ ጎሬ አካባቢ ተጣለ፡፡ በአንድ ሌሊት ብቻ 107 ጅቦች ሞተው ማደራቸውንና ችግሩ በከፍተኛ ሁኔታ እንደቀነሰና ጅቦችም ፀባይ ገዝተው ሰውን መተናኮላቸውን ማቆማቸውን ገልፀውልኛል፡፡ …………… ጥይት ከማጮህ በዘለለ ትርጉም ያለው ዘመኑ የሚፈቅደውን ማንኛውንም አማራጭ በመጠቀም መፍትሔ መፈለግ ግድ ይላል፡፡ ........... የሟችን ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን ! 😭😢😭

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +7

    በጣም ያሳዝናል ምን ይሻላል እሩቅ የሆናችሁ ተጠባብቃችሁ ሂዱ እባካችሁ ካንድ ሁለት ይሻላል

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 роки тому

    ነፍስ ይማር ውይ የሰው ልጅ ፈተና አግዚአብሔር ምረቱን አውርድልን

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 роки тому +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ስንቱን እንሰማለን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    አይይይይ ጌታሆይ አንተ ጠብቅ ሁሉንም ነፍስ ይማር

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 роки тому

    አይ.የድሐ.ኸይወት.ያሣዝናል.ነፍሥ.ይማር.ለቤተሠቡ መፅናናትን.ይሥጥ.በማለዳ.1ሠአት.ከጠዋቱ.ሢጮኸ ሠምቸ.አዉቃለሑ ከዛ.ሠፍር.1ፌርማታ.እራቅ.ይላል.ቤቴ.የዛሬ5አመት.እንደዛ.አ ካባቢ.የሚገርም.ነዉ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 роки тому

    ያአላሕ አረ አተእዘንልን መከራችን በዛ

  • @tayachwanmaw7218
    @tayachwanmaw7218 2 роки тому

    ነብስ ይማር ግን በመርዝ መግደል ይቻላል

  • @semeyatsemeyat3311
    @semeyatsemeyat3311 2 роки тому

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 2 роки тому

    Betam yasazinali nefis yimar Egzaber beased gent yargilin

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 2 роки тому +6

    በጣም ከባድ ነዉ 😭😭😭

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 2 роки тому +2

    የአላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን ያረብ!!

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭አላህ ይጠብቀን ተመጥፎ ነገር አሁንሥ ይከብዳል የኛ ነገር መጥፊያችን ብዛቱ 😭😭😭😭

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 роки тому

    ቤተ መንግሥት ከላይ ሥለሚሰራ ጅቦቹ ወደታች ወርደዋል ህዝቡ ተነጋግሮ በመርዝ መግደል አለበት

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    የአላህ ያረቢ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 7 місяців тому

    አቤቱ ፈጣር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ወይኔ ከባድ ነው ነፍስ ይማር

  • @gegez3074
    @gegez3074 2 роки тому +2

    እግዚኦ፣ማህርነ፣ክርስቶስ፣ምን፣ጉድ፣ነው

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭ነፍስክ በሰላም ትረፍ🙏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 роки тому +5

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @abebuabe3784
    @abebuabe3784 2 роки тому +2

    ነፍሱን ይማረው ወይኔ ያሳዝናል በእውነት

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 2 роки тому

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 роки тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ከባድ ነው በእውነት እባካችቱ በአካባቢው የምትኖሩ ወገኖቻችን ህጻን ልጆቻችሁን ከእግዚአብሔር በታች ተጠቀቅ በጊዜ ግቡ ወዮ ዘድሮ

    • @drato1265
      @drato1265 2 роки тому

      😓😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 2 роки тому

    ወይጉድ የኛ ነገር ሰዉ በሰዉ ይገደላል አሁን ደግሞ በጅብ እረ አምላክ ሆይ እባክህ መፍትሔ ስጠን 😪😪😪😪

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 роки тому +2

    የኔ አባት ነፍስ ይማር 😥😥😥😥

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 2 роки тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому

    በስመአም ነፍስ ይማር ዘመናችን ከፍቷል ጅብ እኳን ሰዉ ሲበላ😭

  • @seblead820
    @seblead820 2 роки тому

    ኡፍፍፍ ሢያሣዝን

  • @Tube-vx4ip
    @Tube-vx4ip 2 роки тому

    አቤት የኛ ግዜ ምንአይነት የጭቀት ግዜ ደረስን አላህ ሆይ በቃ በለን ያረብ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 роки тому

    መስየ የኔው

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 2 роки тому

    አላህይጠብቃችሁ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 роки тому +1

    አይ እንደው ፈጣሪ አሟሟታችንን ያሳምርልን ነፍስ ይማር 😥

  • @zed9732
    @zed9732 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ💔በስቱ እንሰቃይ!

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 2 роки тому

    Oh jesus💔💔💔😭😭😭😭

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 роки тому

    እግዚኦ መሐረነ ጌታዬ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ለንሥሐ ሞት ያብቃን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ያሳዝናል 👏

  • @rsssrdod6471
    @rsssrdod6471 2 роки тому

    ነፈስ ይማር

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 2 роки тому +4

    CCD በጣም ውድ ቅንጡ መኖሪያ ቪላ ቤቶች ናቸው ።እዛ መኖሪያ ቤት የሠሩ የክራይ ቤት ያማረራቸው ሳይሆኑ የተመቻቸው ናቸው።

  • @lyon9831
    @lyon9831 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @almazalmaz3811
    @almazalmaz3811 2 роки тому

    እፍፍፍፍ አምላኪ ምን ዘመን ነው

  • @hoaw6985
    @hoaw6985 2 роки тому

    እሡ መሐል ከተማ ይገባል አይደልዴ እንኳን ደን ያለበት ቦታ አካባቢ አላሕ ይጠብቅሽ

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 роки тому

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ😭*

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 2 роки тому

    እይ ኢትዮጵያዬ !!!!
    ጅብን የስው ስጋ ያስለመዱብንን!
    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +3

    ነብስ ይማር😭😭😭 በጣም ያሳዝናል

  • @rsssrdod6471
    @rsssrdod6471 2 роки тому

    ☝😭😭 ጌታ ሆይ ሀደረ

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 2 роки тому

    Egziyabeher nefsun begenet yanurew betam yaszinal

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 2 роки тому

    ያሳዝናል

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 2 роки тому

    ለምነ አይገላቸዉም ጀብ አድጋ እማምጣ ከሆነ ምጨረስ ነዉ ጀብ ቂም ከያዝ ምጠፎ ነዉ ከስዉ ሂዉት አይብለጥም አላህ ይጥብቃቸዉ ያረቢ😴😴🤔

  • @fantuzemedkun7122
    @fantuzemedkun7122 2 роки тому

    ምስኪን ነፍስ ይማር