Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሁለት አይንህ እና በሁለት እጆችህ ምትክ አላህ ጀነትን እንዱሰጥህ እለምነው አለሁ በርታ የኔ ብርቱ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም በጣም ድንቅ ታሪክ ነው
በሂወቴ ወላሂ ወላሂ እላችኋለሁ ሙስሊም እደመሆነ የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሙስሊም መሆኔን ሳስብ አለቅሳለሁ በደስታ አላህየ ሙስሊም አዲርጎ የፈጠረን ሙስሊም አዲርጎ ይግደለን ያረብ
Masha allah Allah mulu afeyawun yemulalet
እኔም😭አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን ያ ከሪሙ
@@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ አሚን ያረበል አለሚን
አሚን ያረብ
አሚንንን
ሡበሀነአለህ የአይኔ ብረሀን ቢገለጥ ቁርአንን ነው ማየት ምፈልገው አለ ስንቶቸችን ነን መያት እየችልን ልበችን ደርቆ ቁርአንን መቅረት የቃተን የኢለሂ እረሀምና ብረህማትክ
😥💔☝
አወ እኔም አያልኩነው ግን ሥጠይቀው መልሱ እሄ እዴሚሆን ገምቸነበር
በጣም ያአላህ አላህ ያግራልን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች
አሚን
አላህ ሆይ አይኑን ቦግ አርግለት ያርብ
አሚን ያረብብብ
እፍፍፍፍፍ በጣም ወላሂ እሱው ቃድር ነው
ሡበሀን አላህ እኛ ባለሙሉ አካሎች ምን እንበል ያረህማን ቀልባቺንን መልሥልን ቁረአንንም አግራልን ማሻአሏህ ወዲሜ አተ አላህ አዲሎሀል ከፈተና እዲትርቅ ለኸይር ነዉ አይኖቺህንም ግረዶሺ ያረገልህ አላህ ያጥናህ በዲንህ
ሱብሃን አላህ አብሽር ወንድማችን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ያረህማን ለአንተ ምንም የሚሳንህ ነገር የለምና የወንድምችንን የአይን ብረሃኑን መልሰህ መኞቱን አሳካው ያረብ!!!
አሚንንንን
አሚንያረብብብብ
አሚን አሚን
አሚንንን ያረብ
Mashallah abeshre wudem Allah yebe anite ayenuni berating kifatilati yarebi
"የሙስሊም ልፋቱ የኢማን ጥፍጥና እስኪገባው ድረስ ነው::"አለ የሉማሜው ወንድማችንአላህ ያግራልን....አሚንንንን ያረቢ!
ወላሂ እውነት ነው!
አገላለፅ ማሻ አላህ ነው
ሀቅ ነው እኔ ሙሉ አካሌን ጤናየን እየውቀስኩት ነው።የሉማሜው ወብድማችን ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ ኢንሿአሏህ ወደ ሀገር ስገባ እዘይርሀለሁ።ከልብ የወጣ ልብ ላይ ያርፋል ይባል የለ ልቤ አነባ😭።
ሙስልሞች ሆይ! ንቁ... እስኪ ያመኑትን እንኳ መንከባከብ ባንችል ለምን ስነ-ልቦናቸው በመጉዳት እንቀድማለን!!ያሳዝናል!!"ለሙስሊሞቹ የማስተላልፈው መልእክት... የአማኝ ስነ-ልቦና ባይጎዱ መልካም ነው።ለብር ብሎ ነው የሰለመው አይባልም።"
ስለ ኢስላም ምንመሸ የማያውቁ ናቸውኮ እንድህ የሚሉት ወላሂ ልጁ የተናገረው ትክክል ነው አላህ የፈለገውን ነው የሚገለባብጠው በዚህ በተናገሯት ይጠየቁባታል አላህ ቀልብ ያስጣቸው በጣም ነው ያሳዘነኝ
@@ኡሙተይምዩቱብ-ቀ2ቨ ልክ ነሽ።አላህ ያግራልን... አሚንንንን
የተሰበረን ልቤ ጀሊሉ ብቻ ነው የሚጠግናት።ወንድማችን እድለኛ ነው የኢማንን ጥፍጥና እያጣጣመ ነው😍 ሙስሊም ሁሉ ነገሩ መልካም ነው። ኢላሂ አንተ መልካምን ሁሉ አዋቂ ነህና መልካሙን ሁሉ ስጠን😭።
@@HasenKarabe1552 ,,,,,,,,,,
አስታውሳለሁ እስልምናን ስቀበል በሙስሊሞች የተፈተንኩትን ክርስቲያን የሆኑት እንኳን እንዲ አልጨከኑብኝም ነበር ብቻ ያ ሁላ አለፈ አልሀምዱሊላህ አላህ ካቲማችንን ያሳምሮልን
አንተ ጠካራ ወንድ ነህ አላህ በጀነት ያበሽርህ ወድሜ እኛም መልካም ሰዎች ያርገን❤❤❤❤
"ሙሉ አካል ኑራቸው ለአላህ አለ መስገዳቸው....ከዝህ በላይ ምን ሊያደርጉ ነው??"ወላሂ ሶላታችን አላህ ያግራልን!!
አሚን ያርብ
ያጀማአ የአይን ብሌን ንቅለ ተከላ አለ ሀገራችን ውስጥ ሚኒሊክ ሆስፒታል ለአላህ ብለን ተረባርበን የተራበውን ቁርአን እንዲያይ እናግዘው ያለምክንያት አላህ አላመጣው እናግዘው ይዋቀር እና የሚታከምመበትን ነገር እንፍጠር ሰምቶ አይቶ አዝኖ ከንፈር መጦ ዝም ማለት አላህ ዘንድ ያስጠይቀናል የጀመአ እናስብበት አደራ !!!
ወላሂ የእኔም ሀሳብ ነው
እኔም እስማማለሁ
በጣም ጥሩ ሀሳብ!!
ኧረ ከተቻለ እኔ አላቅም
እኔማ ባካል አዉቀዋለሁ ሀቢቢ በጣም የዉሃነዉ አላህ ይጠብቂ ደጋግም ደግሜ እወድሃለሁ የኔ የጥናቲ ለምሳሌቲ❤❤
አድራሻውን ስጡኝ በአላህ
ሶፊ በርቺ ዉንድማቼን አላህ አይኖቼህን አላህ ያብራልህ
አድራሻውን ስጡን በአለሰህ
Please address
ቃወቃችሁት ስልክ ቁጥር
ሱብሀን አላህ የሚገርም ጥንካሬ አስተማሪ ታሪክ ነው አላህዬ ጀነትን ይወፍቅህ
ሱባሀን አሏህ አንዳንድ ሙስሊሞች እባካቹህን ሰልመው ሲመጡ ከቻላቹህ ርዷቸው ካልቻላቹህ አትጉዷቸው የሰው ቅስም አስበሩ ባአሏህ እደውም ከጎናቸው ሁኑ አብሽር ወድማችን በርታ
እያየን ቁርአኑን እማንቀራው አላህ ይዘንልን ያረህማን እርሀምነ
አሚን። የተሰጠንን በአግባቡ የምንጠቀም ያርገን።
ማሻ አላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንግድ መጣህ ሱብሀን አላህ አላህ ይህን ውድ እስልምና ላሻው እና ለወደድው ይሰጣል አልሀምዱሊላህ ሲል እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ ብርታ ወንድማችን 👍👍👍
😭😭😭😭
ሱባሀን አሏህ ግሩምነው እኛ አይናችንን እያየ መቅራት ትተን አተ የኛ ጀግና ለኛ አራእያ ነህ አይኔ ማየት ቢችል ቁረአን ነበር እመይ አለ ያረብ አሏህ ያይንህን ብረሀን ይመልስልህ
Ameen
አሠለም አለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ከዘረኝነት እንውጣ ድናችንን እንማር ያለ እውቀት የማናቀውን እንናገር ኑ እርስ በርሳችን እንማማር
👍😍
ዋአለይኩም ሰላም ዉሱ ያተን ዮዉቱቨ ማገኔት አችልኩም የምትለቃቸዉን ቪዶዮ አይደርሱኝም
@@basamatbasamat6026 ይሄ የሁሱ ትክክለኛ የዬቱብ አካውንት አይመስለኝም የሱ ሁሴን አህመድ ነው ሚለው
እሺ ሁሱ ምርጥ ወድማችን
@@rahmachekole847 እሽ እፈልገዋለሁ እስኪ
እጅግ ተደንቄያለሁ!.... እጅግ ሰውነቴን መለስ ብዬ ያየሁበት የተማርኩበት ዝግጅት ነው የቀረበው ::እንዴት ነው ይህን ወንድም መደገፍና ማግኘት የምንችለው?..... አካውንቱን ብትገልጡልን ::
ሱበሃን አላህ አምላኬ አላህ ሆይ የሚሳንህ የለምና በድንህ ላይ አፅናን የወድማችንንም አይነብረሃኑን መልስለት ያረህማኑ ኑሮዉንም ዱንያ ወል አኼራ አሳምርለት
አላህ በሁለት አይንህና በሁለት እጆችህ ምትክ ጀነትን ይስጥህአንተ ብርቱ ነህ ወንድሜ
ያአላህ ያረሂም ያረህማን አንተ የሚሳንህ ነገር የለህምና አይኑን አብራለት ቁረአንን እያዬ እዬቀራ ይዴሰት ያረብ
Masha allah
ያሀቢብ አልቢ አላህ በሁለት አይኖችህ በሁለት እጆችሁ በጀነት እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ አላህ በእምበታችን ያፅናን ያረብ እስኪ ዱአ እንደራረግ ወላሂ እኔ የሶብር ጣአሙ ጠፋብኝ በትንሽ ነገር እየተናደድኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ
አሚንን ያረብ
ሱበሀን አላህ እኛ ያለንን ብናመሠግን የጎደለብን የለም አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
"አይኔ ለሰከንድ አላህ ብከፍትልኝ ቁርአን አይበት ነበር"አላህ ያግራው
Allah mulu afeyawun yemulalet yareb
ስንቶቻችን ነን ሁለት አይን ኑሮን ቁራን የማንቀራው
ያረብ አይኑን አብረለት እኛ ማዬት እየቻላን ለቁረአን ቦታ አልሠጣንም ጌታ ሆይ ለኛም ቀለብ ስጣን የረብ
አሚንንንንን
ሱባሀነክ ያረብ ስንት ያንተ ባሮች አሉ መታደል ነው አላህየ በራህመትህ እስቲቃማውን ወፍቀን ለሰው ልጆች በሙሉ ሂድያ ስጣቸው
አሚንንንንን ያረብ
ወላሂ እኔ ሥጠይቀው ቁራአንን ማያት እዴሚል አዉቄ ነበር ምክኔያቱም ተመሰለሙ በፊትነው ያይኑን ብራሀን ያጣው እኛ ማያት እየቻልን ቁራንን ዘግተናል ቁራአን የሄወቴ መመሪያ
አጅብ ስንቶቻችን ሙሉ አካል ይዘን አንድ አላህን ማምለክ አቃተን ያረብ ልባችንን አርጥብልን ሶፊ ግን ልዩ ነሽ
ያአላህ አይኔ ቢከፍትልኝ ቁርአን ነበር ማይበት አለ እኮ ያአላህ እኛስ ሁሉን አማልቶ ሰጥቶን አሊፍ ትቁም ትጋደም ማናቀው እራሳችን ይውቀሰን
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ማሻአላህ አላህ ሰለምቴወቺንም እኛንም በሰልምናላይ ያፅናን ኢሰላም ሀቅነው የነቢያቶቺ ምንገድነው
ዋ እኔ 😭😭 አፈርኩኝ በራሴ ያአላህ እዘንልኝ ማረኝ 🤲🤲🤲
የአላህ የኔ ውድ ጌታ መጨረሻችንንን አሳምርልን ለወንድማችንንን የተመኝውንም አሳካለት ጀነትህንም ወፍቀው
ሱብሀን አላህ አላህ የመደደውን ይመራል አልሀምዱሊላ ወንድማችን እንካን ከጨለማ ወደብርሀን ደህና መጣህ
ያአላህ ሱብሀነክ ፅናታቸው አላሁመ ተወፈኒ ሙስሊመን ወአልሂቅኒ ቢሷሊሂን
ሱባሐን አላሕ አጃይብ አብሽር የኔወድም አላሕ መርጦሕነው
አልሀምዱሊላህ አላህ ይርዳህ ለበጎነው ወድሜዋ አላህ የልብህን ይወፍቅህ ረበና በእዝነቱ አላህ ያፅናህ አላህ አይንን የሚወስደው ጀነትን ልታይበት ይሆናል አይዞህ አላህ ያበርታን እኔማ የትነኝ ዘግቻለሁ የእውነት ያረቢ አግራልኝ
ያረብ አላህ ይጨምርልክ ሰለምቴዎች በጣም ጠንካራ ናቹ አላህ ይጨምርላቹ ለኛ ግን ፈተናም ትምህርትም ነው
አህመድ ከምታስቡት በላይ ጠንካራ ሰው ነው በየአመቱ አራት ወር ዳዋ ይወጣል ባለፈው አመት አብረን ነበርን ለእስልምና ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው
አሰላሙአሌኩም ሶፊ ከነ እንግዳሽ ያንችን የህይወት መንገድ ብታጋሪን ደስ ይለኛል የብዙዎች ጥያቄ ነው
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም በኔ መንገድ አላህ ይጠብቅ ሙሰሊሞች እንዳለው አላህን ፍሩ ሰው ወደ እናንተ ሲመጣ አብሸር እንጂ ምን አይነት ነን ግን ኢዳያ ይሰጠን ወላይ
ወላሂ ሲአሳዝን የኔ ወንድም አላህ ነገሮችን ያግራልህ አላህ አሂራ አዱኒያህን ያሳምርልህ ፅናቱንም ይስጥህ አላህ አይቸግረዉም አላህ የአይንህን ብሌን ይግለፅልህ ያረብ
ሱበሀን አላህ እኛ ሙሉ ሁነን ተዳክመናል
ሱብሀንአላህ ድንቅ ነው የአላህ ስራአልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገኸናል መጨረሻችን አሳምረው
.ወንድማችን አህመድ አንዋር ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ እንዲሁም እህታችን ሶፊ እና የኔ መንገድ ሰራተኞች ባረከላሁፊኩም. እህታችን ሶፊ ወንማችን አህመድ ቁርአን ሐፍዞ ከነበረ የሚያውቀውን ሱራ ጠይቀሽው አሰምቶን ቢኖር ደስ ይለን ነበር እና ከተቻለ የሐፈዘው ቦታ ካለ በድምፅ ሪከርድ አድርጋችሁ ብታሰሙን ኘሊስ ጀዛኩሙላህ ኸይር ። አላህ ይውደዳችሁ
_አህለን ወመርሀበን ሚበሮች አላህ በሁለት እጆችህና በሁለት አይኖች አላህ በጀነት ያበሽርህ ያረብ🤲_
ያአላህ አምላኬ አላህ አንተ ሁን በሚለው ቃል አይኑን ክፈትለት ያረህማን😥😥😥😥😥😥
ሱብሀነ አላህ የገረማል ጀግና አላህ ይከፈትልህ
ያህመድን ቁጥር ብታስቀምጪልን ሶፊ
ማሽ አላህ... ከአላህ ውጭ ከመገዛት ውጭ ቤተሰብ መታዘዝ ነው።እና ለእናቱ ያደረገላት ነገር ይገርመኛል!!
የአላህ ወላሂ አይኔ ተገልጦ ከቁርአን የበለጠ ምን አለ ቁርአንን ባይ ሲል አንጀቴ ተማታ እራሴን ቁሜ አየሁት አላህ ምን ይቸግረዋል የአይንህን ብርሃን ይመልስልህ እና የናፈቅከዉን የጓጓህለትን የአላህን ቃል ቁርአን ለማየት ያብቃህ ያረብ
እኔስ፡አስለቀሰኝ
አላህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልክ ወንድሜ አብሽር
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅክ
አህለን ወሰህለን ሶፊዬማሻ አሏህ ነገ አዳምጠዋለሁ 😍😍አይነ ስወሮች ኮ ልበ ብረሃን ናቸው ሱበሀን አሏህ#አልሀምዱሊላህ
ماشأ الله تبارك الله اللهم يامقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك 🤲
አላህ ያማረ የሰመረ ህይወት ያድርግልህ እዱንያ ወል አሄራ ማሻ አላህተባረከላህ
ጀዛከላህ ኸይር የኔ መንገድ በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን
የኔ ወንድመሸ አላህ ያይንህን ብርሀን መልሶልህ ያስደስትህ ያረብ ዱአየ ነው እሱ ምንም አይቸግረውምና ያረብ
ዋነብሴ ፈራሁልሽ ሙሉ ጤና ተሰጠተን በማይረባ ነገር ነው ግዜ ችን እምነጨረሰው
ትክክል ወላሂ ያረቢ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ጠንካሬውን ይጨምርልህ ግን ማን ነው እንደ እኔ ድምፁው የኡስታዝ አብዱል መጅድ ሁሴን አላህ ይርሀመው ድምፃቸው ይመሳሰላል
እውነትም አህመዲ🌹🌹🌹🌹አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ሀቢቢ የኔ ጠንካራ አንተ ትለያለህ ባላህ ይሁንብኝ እናቴ ጉንጨን ሳመችኝ ሲል ኡፍ ቃል አጠረኝ
አጂብ ሀቢቢ አብሺር በጀነት 💚💚💚❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤
ያረቢ አንተ ሁሉንም ቻይ ነህ ልቡ በስልምና ብርሀን የቀየርከው አላሂዬ አይኑም ክፈትለትና ያአንተ ቃል እንዲያይ አርገው ያራህማን እኛንም በተኛንበት አንቃንና ከልባቸው አንተ ከሚገዙ ባረዮችህ አርገን
አልሃምዱሊላህ! ሁሉም ለበጎ ነው!
ያሰላም ጀዛኩም አላሁ ኸይር ዋ እኔ !! አላህየ ምርጥ ባሮች አሉት ሁለት እጅ፣ ሁለት አይን አጥቶ ለእሱ አሁንም ጌታየን ሀቀል ኢባዳ አልተገዛሁትም ለድነል ኢስላም ትልቅ አሻራ ማሳረፍ ነው ምኞቴ የሚሉ ባሮች ስላሉህ ምስጋና ይገባህ እኔ ግን ከንቱ ፍጡር ነኝ ٥ አውቃት ሶላትኳ በኹሹዕ የማሰግደ !! rilly sory !!!
😢😢😢
አላሁ አክበር⚘️⚘️⚘️⚘️ወንድማችን ጠንካራ ነህ አላህ መጨረሻችንን አሣምርን
ሚንበር ቲቪ በዚች ልጅ ስራ ከፍ እንደሚል እርግጠኛ ነኝ የኔ መንገድና የከውኑ ሞገስ ፕሮግራም በጣም እወደዋለሁ ይህ ፖሮግራም ደስየሚለው በላይክ ያሳውቅ
ሱባሀንአላህ ዋ ነፍሴ ወላሂ እራሴያሳፍርኛል ምንም አድርጌ ለአላህመቸ ተገዝቸው እሱግንብዙበዙ ቁጥርስፍርየሌለው እዝነትንለግሶኝ እኔ ግን አንድምአላህንአላህን አልተገዛሁም ማነው የኔ ምንድን ሰምቶ እያደርየምገርምጂ የሚሚቀንስታሪክ የሆነበት አጀብ እኛ ሙስሊሞችምንምፈተና ሳንፈተን እስልምናን አለህ ሰቶን ግንአልሰራንበትም ያረብ የሁላችንንምቀልብ መልስን ያረብብብብብ
አልሀምዱሊላህ እኛ ቦታዉ ላይ ሁነን ግን ከሠለምቴዉች አንሻልም አላህ ለሁላችንም ትክክለኛዉን በር ይክፈትልልን
አሚንን
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁአህለን ሶፊ ያምወድሽ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር የላህ የፈለገዉን መድረግ የምችል ጌታ ነዉ
አልሀምድላህ ያአላህ አላህ ፅናቱን ሥጠው ያረህማን
ማሻላ አላሕ ይጨምረልሕ አቤት ጵናት
ሱባህንአላህ የሰው ልጅ ሙሉ አፊያ ተሰጥቶ ሰላት ማንሰግድ ሰንትና ሰንት አለን ያረቢ በረአመትክ ቀጥተኛውን መንገድን ምራን ።።።ያረቢ ወንድማችንን የአይኑን ብረሀኑ ክፈትለት
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድማችን በዱኑያ በአኬራም አላህ ያሳምርልህ አይንህንንብርሀን ይመልስልህ
ሸሪአችን ይፈቅድ ይሆን አላውቅም እኔ ከሞትኩ አይኔ ላተ ነበር እንዲሰጥህ ምፈርምልህ የአላህን ቃል እንድትቀራበት
እኔም አላውቅም ብቻ አስበዋለሁ
ሱባሀነክ ያረቢ ጥራትይገባህ አምላኬ እኔስ ፅናታቸው ያስቀናኛል እሚሰልሙት ያረብ እኔም ላገሬ በቅቸ ሰለምቴዎችን መሰብሰብ መከደም እፈልጋለው ያረብ ንያየን እንዲሳካልይ ዱአ አድርጉልይ
ማሻ አላህ ወንድሜ አና ሞክሼ አላህ ይጨምርልህ
ሱብሀንአላህ የኔወዲም ላኢላሀኢለላህ ያረብ ያረብ አላህይጠብቅህ ጎበዝ ወላሂ
مشاءالله مشاءالله تبارك الله
አረ ያኡመተ ሙሀመድ ቲክቶክ ከሚባል ሰፈር ውጡ ና ኑ ወደዚህ
በትክክል ወላሂ የትነው ያለንው
masha Allah❤❤
ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነውና ወደሀቅ እዲመጡ የሚያረገው አላህ ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ እንኩዋንም አላህ ሂዳያውን ወፈቀህ አላህ ቁዋውን ይስጥህ ሁሉንም ንግግር አላህ ያግራልህ አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር ያረብ
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ብርታቱን ይስጥህ አላሁ ሱባሀነታላ ብራሀንህን ይክፈትልህ
ውድ ወዲሜ አላህይጠብቅህ መከራን ያርቅልህ🌹🌹🌹🌹🌹
የእኛ ወዲም ጀግና ነህ ያረብ አተሁሉም በእጂህ የሆነዉ የአይኑን ብርሀን መልስለት
بسم الله ماشاء الله تبارك الله الله اكبر الحمدلله رب العالمين ❤
*_የኔ ውንድም አላህ ያብርታህ ምን አለ አይኖችህ ቢፍቱ ብየ ተመኚሁኝ ግን የአላህ ውሳኒ ነው🙏😍_*
አገላለፅህ ሲያምር ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ያሳድግልህ ልጅህንም ትዳርህንም አሏህ ይባርክልህ
ማሻ አላህ
Ma sha Allah wedim alema Allah yetabekik
ማሻአሏህ ሱብሀን አሏህ ያረብ ያአሏህ አንተው ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ እጅም አይንም የሚሆኑ ሷሊህ ልጆች አላህ ይስጥህ
ሱብሀንአላህ አላህ ላያስችል አይሰጥም የኔ ወንድም የኔ ጠንካራ አላህ በጀነት እጅህንም እግርህንም ይመልስልህ
ያረብ ያከሪም አሏህየ አይኑን ብርሀን መልሥለት አተአዛኝ የሆከው ጌታዬ
Masha Allah
ትዳር መኖሩን ሳውቅ ልጅ መውለዱን ሳውቅ ወላሂ እደት እደተደሰትኩ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ
አላህ እድሜህን ከጤነጋረ ያርዝምልህ ሦፊ አላህ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ
እኛ ሁለት አይን እያለን ከቁራን ርቀናል የአላህ ቁርአን አግራልን
በሁለት አይንህ እና በሁለት እጆችህ ምትክ አላህ ጀነትን እንዱሰጥህ እለምነው አለሁ በርታ የኔ ብርቱ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም በጣም ድንቅ ታሪክ ነው
በሂወቴ ወላሂ ወላሂ እላችኋለሁ ሙስሊም እደመሆነ የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሙስሊም መሆኔን ሳስብ አለቅሳለሁ በደስታ አላህየ ሙስሊም አዲርጎ የፈጠረን ሙስሊም አዲርጎ ይግደለን ያረብ
Masha allah Allah mulu afeyawun yemulalet
እኔም😭አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን ያ ከሪሙ
@@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ አሚን ያረበል አለሚን
አሚን ያረብ
አሚንንን
ሡበሀነአለህ የአይኔ ብረሀን ቢገለጥ ቁርአንን ነው ማየት ምፈልገው አለ ስንቶቸችን ነን መያት እየችልን ልበችን ደርቆ ቁርአንን መቅረት የቃተን የኢለሂ እረሀምና ብረህማትክ
😥💔☝
አወ እኔም አያልኩነው ግን ሥጠይቀው መልሱ እሄ እዴሚሆን ገምቸነበር
በጣም ያአላህ አላህ ያግራልን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች
አሚን
አላህ ሆይ አይኑን ቦግ አርግለት ያርብ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብብብ
እፍፍፍፍፍ በጣም ወላሂ እሱው ቃድር ነው
አሚን
ሡበሀን አላህ እኛ ባለሙሉ አካሎች ምን እንበል ያረህማን ቀልባቺንን መልሥልን ቁረአንንም አግራልን ማሻአሏህ ወዲሜ አተ አላህ አዲሎሀል ከፈተና እዲትርቅ ለኸይር ነዉ አይኖቺህንም ግረዶሺ ያረገልህ አላህ ያጥናህ በዲንህ
ሱብሃን አላህ አብሽር ወንድማችን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ያረህማን ለአንተ ምንም የሚሳንህ ነገር የለምና የወንድምችንን የአይን ብረሃኑን መልሰህ መኞቱን አሳካው ያረብ!!!
አሚንንንን
አሚንያረብብብብ
አሚን አሚን
አሚንንን ያረብ
Mashallah abeshre wudem Allah yebe anite ayenuni berating kifatilati yarebi
"የሙስሊም ልፋቱ የኢማን ጥፍጥና እስኪገባው ድረስ ነው::"አለ የሉማሜው ወንድማችን
አላህ ያግራልን....አሚንንንን ያረቢ!
ወላሂ እውነት ነው!
አገላለፅ ማሻ አላህ ነው
አሚን
ሀቅ ነው እኔ ሙሉ አካሌን ጤናየን እየውቀስኩት ነው።
የሉማሜው ወብድማችን ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ ኢንሿአሏህ ወደ ሀገር ስገባ እዘይርሀለሁ።
ከልብ የወጣ ልብ ላይ ያርፋል ይባል የለ ልቤ አነባ😭።
ሙስልሞች ሆይ! ንቁ... እስኪ ያመኑትን እንኳ መንከባከብ ባንችል ለምን ስነ-ልቦናቸው በመጉዳት እንቀድማለን!!
ያሳዝናል!!
"ለሙስሊሞቹ የማስተላልፈው መልእክት... የአማኝ ስነ-ልቦና ባይጎዱ መልካም ነው።ለብር ብሎ ነው የሰለመው አይባልም።"
ስለ ኢስላም ምንመሸ የማያውቁ ናቸውኮ እንድህ የሚሉት ወላሂ ልጁ የተናገረው ትክክል ነው አላህ የፈለገውን ነው የሚገለባብጠው በዚህ በተናገሯት ይጠየቁባታል አላህ ቀልብ ያስጣቸው በጣም ነው ያሳዘነኝ
@@ኡሙተይምዩቱብ-ቀ2ቨ ልክ ነሽ።
አላህ ያግራልን... አሚንንንን
የተሰበረን ልቤ ጀሊሉ ብቻ ነው የሚጠግናት።
ወንድማችን እድለኛ ነው የኢማንን ጥፍጥና እያጣጣመ ነው😍 ሙስሊም ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።
ኢላሂ አንተ መልካምን ሁሉ አዋቂ ነህና መልካሙን ሁሉ ስጠን😭።
@@HasenKarabe1552 ,,,,,,,,,,
አስታውሳለሁ እስልምናን ስቀበል በሙስሊሞች የተፈተንኩትን ክርስቲያን የሆኑት እንኳን እንዲ አልጨከኑብኝም ነበር ብቻ ያ ሁላ አለፈ አልሀምዱሊላህ አላህ ካቲማችንን ያሳምሮልን
አንተ ጠካራ ወንድ ነህ አላህ በጀነት ያበሽርህ ወድሜ እኛም መልካም ሰዎች ያርገን❤❤❤❤
"ሙሉ አካል ኑራቸው ለአላህ አለ መስገዳቸው....ከዝህ በላይ ምን ሊያደርጉ ነው??"
ወላሂ ሶላታችን አላህ ያግራልን!!
አሚን ያርብ
ያጀማአ የአይን ብሌን ንቅለ ተከላ አለ ሀገራችን ውስጥ ሚኒሊክ ሆስፒታል ለአላህ ብለን ተረባርበን የተራበውን ቁርአን እንዲያይ እናግዘው ያለምክንያት አላህ አላመጣው እናግዘው ይዋቀር እና የሚታከምመበትን ነገር እንፍጠር ሰምቶ አይቶ አዝኖ ከንፈር መጦ ዝም ማለት አላህ ዘንድ ያስጠይቀናል የጀመአ እናስብበት አደራ !!!
ወላሂ የእኔም ሀሳብ ነው
እኔም እስማማለሁ
በጣም ጥሩ ሀሳብ!!
ኧረ ከተቻለ እኔ አላቅም
እኔማ ባካል አዉቀዋለሁ ሀቢቢ በጣም የዉሃነዉ አላህ ይጠብቂ ደጋግም ደግሜ እወድሃለሁ የኔ የጥናቲ ለምሳሌቲ❤❤
አድራሻውን ስጡኝ በአላህ
ሶፊ በርቺ ዉንድማቼን አላህ አይኖቼህን አላህ ያብራልህ
አድራሻውን ስጡን በአለሰህ
Please address
ቃወቃችሁት ስልክ ቁጥር
ሱብሀን አላህ የሚገርም ጥንካሬ አስተማሪ ታሪክ ነው አላህዬ ጀነትን ይወፍቅህ
ሱባሀን አሏህ አንዳንድ ሙስሊሞች እባካቹህን ሰልመው ሲመጡ ከቻላቹህ ርዷቸው ካልቻላቹህ አትጉዷቸው የሰው ቅስም አስበሩ ባአሏህ እደውም ከጎናቸው ሁኑ
አብሽር ወድማችን በርታ
እያየን ቁርአኑን እማንቀራው አላህ ይዘንልን
ያረህማን እርሀምነ
አሚን። የተሰጠንን በአግባቡ የምንጠቀም ያርገን።
ማሻ አላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንግድ መጣህ ሱብሀን አላህ አላህ ይህን ውድ እስልምና ላሻው እና ለወደድው ይሰጣል አልሀምዱሊላህ ሲል እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ ብርታ ወንድማችን 👍👍👍
😭😭😭😭
ሱባሀን አሏህ ግሩምነው
እኛ አይናችንን እያየ መቅራት ትተን አተ የኛ ጀግና ለኛ አራእያ ነህ አይኔ ማየት ቢችል ቁረአን ነበር እመይ አለ ያረብ አሏህ ያይንህን ብረሀን ይመልስልህ
Ameen
አሠለም አለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ከዘረኝነት እንውጣ ድናችንን እንማር ያለ እውቀት የማናቀውን እንናገር ኑ እርስ በርሳችን እንማማር
👍😍
ዋአለይኩም ሰላም ዉሱ ያተን ዮዉቱቨ ማገኔት አችልኩም የምትለቃቸዉን ቪዶዮ አይደርሱኝም
@@basamatbasamat6026 ይሄ የሁሱ ትክክለኛ የዬቱብ አካውንት አይመስለኝም የሱ ሁሴን አህመድ ነው ሚለው
እሺ ሁሱ ምርጥ ወድማችን
@@rahmachekole847 እሽ እፈልገዋለሁ እስኪ
እጅግ ተደንቄያለሁ!.... እጅግ ሰውነቴን መለስ ብዬ ያየሁበት የተማርኩበት ዝግጅት ነው የቀረበው ::
እንዴት ነው ይህን ወንድም መደገፍና ማግኘት የምንችለው?..... አካውንቱን ብትገልጡልን ::
ሱበሃን አላህ አምላኬ አላህ ሆይ የሚሳንህ የለምና በድንህ ላይ አፅናን የወድማችንንም አይነብረሃኑን መልስለት ያረህማኑ ኑሮዉንም ዱንያ ወል አኼራ አሳምርለት
አላህ በሁለት አይንህና በሁለት እጆችህ ምትክ ጀነትን ይስጥህ
አንተ ብርቱ ነህ ወንድሜ
ያአላህ ያረሂም ያረህማን አንተ የሚሳንህ ነገር የለህምና አይኑን አብራለት ቁረአንን እያዬ እዬቀራ ይዴሰት ያረብ
Masha allah
ያሀቢብ አልቢ አላህ በሁለት አይኖችህ በሁለት እጆችሁ በጀነት እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ አላህ በእምበታችን ያፅናን ያረብ እስኪ ዱአ እንደራረግ ወላሂ እኔ የሶብር ጣአሙ ጠፋብኝ በትንሽ ነገር እየተናደድኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ
አሚንን ያረብ
ሱበሀን አላህ እኛ ያለንን ብናመሠግን የጎደለብን የለም አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
"አይኔ ለሰከንድ አላህ ብከፍትልኝ ቁርአን አይበት ነበር"
አላህ ያግራው
Allah mulu afeyawun yemulalet yareb
ስንቶቻችን ነን ሁለት አይን ኑሮን ቁራን የማንቀራው
ያረብ አይኑን አብረለት እኛ ማዬት እየቻላን ለቁረአን ቦታ አልሠጣንም ጌታ ሆይ ለኛም ቀለብ ስጣን የረብ
አሚንንንንን
አሚንንን
ሱባሀነክ ያረብ ስንት ያንተ ባሮች አሉ መታደል ነው አላህየ በራህመትህ እስቲቃማውን ወፍቀን ለሰው ልጆች በሙሉ ሂድያ ስጣቸው
አሚንንንንን ያረብ
ወላሂ እኔ ሥጠይቀው ቁራአንን ማያት እዴሚል አዉቄ ነበር ምክኔያቱም ተመሰለሙ በፊትነው ያይኑን ብራሀን ያጣው እኛ ማያት እየቻልን ቁራንን ዘግተናል ቁራአን የሄወቴ መመሪያ
አጅብ ስንቶቻችን ሙሉ አካል ይዘን አንድ አላህን ማምለክ አቃተን ያረብ ልባችንን አርጥብልን ሶፊ ግን ልዩ ነሽ
ያአላህ አይኔ ቢከፍትልኝ ቁርአን ነበር ማይበት አለ እኮ ያአላህ እኛስ ሁሉን አማልቶ ሰጥቶን አሊፍ ትቁም ትጋደም ማናቀው እራሳችን ይውቀሰን
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ማሻአላህ አላህ ሰለምቴወቺንም እኛንም በሰልምናላይ ያፅናን ኢሰላም ሀቅነው የነቢያቶቺ ምንገድነው
ዋ እኔ 😭😭 አፈርኩኝ በራሴ ያአላህ እዘንልኝ ማረኝ 🤲🤲🤲
የአላህ የኔ ውድ ጌታ መጨረሻችንንን አሳምርልን ለወንድማችንንን የተመኝውንም አሳካለት ጀነትህንም ወፍቀው
ሱብሀን አላህ አላህ የመደደውን ይመራል አልሀምዱሊላ ወንድማችን እንካን ከጨለማ ወደብርሀን ደህና መጣህ
ያአላህ ሱብሀነክ ፅናታቸው አላሁመ ተወፈኒ ሙስሊመን ወአልሂቅኒ ቢሷሊሂን
ሱባሐን አላሕ አጃይብ አብሽር የኔወድም አላሕ መርጦሕነው
አልሀምዱሊላህ አላህ ይርዳህ ለበጎነው ወድሜዋ አላህ የልብህን ይወፍቅህ ረበና በእዝነቱ
አላህ ያፅናህ አላህ አይንን የሚወስደው ጀነትን ልታይበት ይሆናል አይዞህ
አላህ ያበርታን እኔማ የትነኝ ዘግቻለሁ የእውነት ያረቢ አግራልኝ
ያረብ አላህ ይጨምርልክ ሰለምቴዎች በጣም ጠንካራ ናቹ አላህ ይጨምርላቹ ለኛ ግን ፈተናም ትምህርትም ነው
አህመድ ከምታስቡት በላይ ጠንካራ ሰው ነው በየአመቱ አራት ወር ዳዋ ይወጣል ባለፈው አመት አብረን ነበርን ለእስልምና ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው
አሰላሙአሌኩም ሶፊ ከነ እንግዳሽ ያንችን የህይወት መንገድ ብታጋሪን ደስ ይለኛል የብዙዎች ጥያቄ ነው
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም በኔ መንገድ አላህ ይጠብቅ ሙሰሊሞች እንዳለው አላህን ፍሩ ሰው ወደ እናንተ ሲመጣ አብሸር እንጂ ምን አይነት ነን ግን ኢዳያ ይሰጠን ወላይ
ወላሂ ሲአሳዝን የኔ ወንድም አላህ ነገሮችን ያግራልህ አላህ አሂራ አዱኒያህን ያሳምርልህ ፅናቱንም ይስጥህ
አላህ አይቸግረዉም አላህ የአይንህን ብሌን ይግለፅልህ ያረብ
ሱበሀን አላህ እኛ ሙሉ ሁነን ተዳክመናል
ሱብሀንአላህ ድንቅ ነው የአላህ ስራ
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገኸናል መጨረሻችን አሳምረው
.ወንድማችን አህመድ አንዋር ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ እንዲሁም እህታችን ሶፊ እና የኔ መንገድ ሰራተኞች ባረከላሁፊኩም. እህታችን ሶፊ ወንማችን አህመድ ቁርአን ሐፍዞ ከነበረ የሚያውቀውን ሱራ ጠይቀሽው አሰምቶን ቢኖር ደስ ይለን ነበር እና ከተቻለ የሐፈዘው ቦታ ካለ በድምፅ ሪከርድ አድርጋችሁ ብታሰሙን ኘሊስ ጀዛኩሙላህ ኸይር ። አላህ ይውደዳችሁ
_አህለን ወመርሀበን ሚበሮች አላህ በሁለት እጆችህና በሁለት አይኖች አላህ በጀነት ያበሽርህ ያረብ🤲_
ያአላህ አምላኬ አላህ አንተ ሁን በሚለው ቃል አይኑን ክፈትለት ያረህማን😥😥😥😥😥😥
ሱብሀነ አላህ የገረማል ጀግና አላህ ይከፈትልህ
ያህመድን ቁጥር ብታስቀምጪልን ሶፊ
ማሽ አላህ... ከአላህ ውጭ ከመገዛት ውጭ ቤተሰብ መታዘዝ ነው።እና ለእናቱ ያደረገላት ነገር ይገርመኛል!!
የአላህ ወላሂ አይኔ ተገልጦ ከቁርአን የበለጠ ምን አለ ቁርአንን ባይ ሲል አንጀቴ ተማታ እራሴን ቁሜ አየሁት አላህ ምን ይቸግረዋል የአይንህን ብርሃን ይመልስልህ እና የናፈቅከዉን የጓጓህለትን የአላህን ቃል ቁርአን ለማየት ያብቃህ ያረብ
እኔስ፡አስለቀሰኝ
አላህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልክ ወንድሜ አብሽር
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅክ
አህለን ወሰህለን ሶፊዬማሻ አሏህ ነገ አዳምጠዋለሁ 😍😍
አይነ ስወሮች ኮ ልበ ብረሃን ናቸው
ሱበሀን አሏህ#አልሀምዱሊላህ
ماشأ الله تبارك الله اللهم يامقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك 🤲
አላህ ያማረ የሰመረ ህይወት ያድርግልህ እዱንያ ወል አሄራ ማሻ አላህተባረከላህ
ጀዛከላህ ኸይር የኔ መንገድ በጣም ደስ ይላል
አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን
የኔ ወንድመሸ አላህ ያይንህን ብርሀን መልሶልህ ያስደስትህ ያረብ ዱአየ ነው እሱ ምንም አይቸግረውምና ያረብ
ዋነብሴ ፈራሁልሽ ሙሉ ጤና ተሰጠተን በማይረባ ነገር ነው ግዜ ችን እምነጨረሰው
ትክክል ወላሂ ያረቢ
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ጠንካሬውን ይጨምርልህ ግን ማን ነው እንደ እኔ ድምፁው የኡስታዝ አብዱል መጅድ ሁሴን አላህ ይርሀመው ድምፃቸው ይመሳሰላል
እውነትም አህመዲ🌹🌹🌹🌹አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ሀቢቢ የኔ ጠንካራ አንተ ትለያለህ ባላህ ይሁንብኝ እናቴ ጉንጨን ሳመችኝ ሲል ኡፍ ቃል አጠረኝ
አጂብ ሀቢቢ አብሺር በጀነት 💚💚💚❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤
ያረቢ አንተ ሁሉንም ቻይ ነህ ልቡ በስልምና ብርሀን የቀየርከው አላሂዬ አይኑም ክፈትለትና ያአንተ ቃል እንዲያይ አርገው ያራህማን እኛንም በተኛንበት አንቃንና ከልባቸው አንተ ከሚገዙ ባረዮችህ አርገን
አልሃምዱሊላህ! ሁሉም ለበጎ ነው!
ያሰላም ጀዛኩም አላሁ ኸይር
ዋ እኔ !! አላህየ ምርጥ ባሮች አሉት ሁለት እጅ፣ ሁለት አይን አጥቶ ለእሱ አሁንም ጌታየን ሀቀል ኢባዳ አልተገዛሁትም ለድነል ኢስላም ትልቅ አሻራ ማሳረፍ ነው ምኞቴ የሚሉ ባሮች ስላሉህ ምስጋና ይገባህ እኔ ግን ከንቱ ፍጡር ነኝ ٥ አውቃት ሶላትኳ በኹሹዕ የማሰግደ !!
rilly sory !!!
😢😢😢
አላሁ አክበር⚘️⚘️⚘️⚘️ወንድማችን ጠንካራ ነህ አላህ መጨረሻችንን አሣምርን
ሚንበር ቲቪ በዚች ልጅ ስራ ከፍ እንደሚል እርግጠኛ ነኝ የኔ መንገድና የከውኑ ሞገስ ፕሮግራም በጣም እወደዋለሁ ይህ ፖሮግራም ደስየሚለው በላይክ ያሳውቅ
ሱባሀንአላህ ዋ ነፍሴ ወላሂ እራሴያሳፍርኛል ምንም አድርጌ ለአላህመቸ ተገዝቸው
እሱግንብዙበዙ ቁጥርስፍርየሌለው
እዝነትንለግሶኝ እኔ ግን አንድምአላህንአላህን አልተገዛሁም
ማነው የኔ ምንድን ሰምቶ እያደርየምገርምጂ የሚሚቀንስታሪክ የሆነበት አጀብ እኛ ሙስሊሞችምንምፈተና ሳንፈተን እስልምናን አለህ ሰቶን ግንአልሰራንበትም ያረብ የሁላችንንምቀልብ መልስን ያረብብብብብ
አልሀምዱሊላህ እኛ ቦታዉ ላይ ሁነን ግን ከሠለምቴዉች አንሻልም አላህ ለሁላችንም ትክክለኛዉን በር ይክፈትልልን
አሚንን
አሚን
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
አህለን ሶፊ ያምወድሽ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር የላህ የፈለገዉን መድረግ የምችል ጌታ ነዉ
አልሀምድላህ ያአላህ አላህ ፅናቱን ሥጠው ያረህማን
ማሻላ አላሕ ይጨምረልሕ አቤት ጵናት
ሱባህንአላህ የሰው ልጅ ሙሉ አፊያ ተሰጥቶ ሰላት ማንሰግድ ሰንትና ሰንት አለን ያረቢ በረአመትክ ቀጥተኛውን መንገድን ምራን ።።።ያረቢ ወንድማችንን የአይኑን ብረሀኑ ክፈትለት
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድማችን በዱኑያ በአኬራም አላህ ያሳምርልህ አይንህንንብርሀን ይመልስልህ
ሸሪአችን ይፈቅድ ይሆን አላውቅም እኔ ከሞትኩ አይኔ ላተ ነበር እንዲሰጥህ ምፈርምልህ የአላህን ቃል እንድትቀራበት
እኔም አላውቅም ብቻ አስበዋለሁ
ሱባሀነክ ያረቢ ጥራትይገባህ አምላኬ እኔስ ፅናታቸው ያስቀናኛል እሚሰልሙት ያረብ እኔም ላገሬ በቅቸ ሰለምቴዎችን መሰብሰብ መከደም እፈልጋለው ያረብ ንያየን እንዲሳካልይ ዱአ አድርጉልይ
ማሻ አላህ ወንድሜ አና ሞክሼ አላህ ይጨምርልህ
ሱብሀንአላህ የኔወዲም ላኢላሀኢለላህ ያረብ ያረብ አላህይጠብቅህ ጎበዝ ወላሂ
مشاءالله مشاءالله تبارك الله
አረ ያኡመተ ሙሀመድ ቲክቶክ ከሚባል ሰፈር ውጡ ና ኑ ወደዚህ
በትክክል ወላሂ የትነው ያለንው
masha Allah❤❤
ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነውና ወደሀቅ እዲመጡ የሚያረገው አላህ ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ እንኩዋንም አላህ ሂዳያውን ወፈቀህ አላህ ቁዋውን ይስጥህ ሁሉንም ንግግር አላህ ያግራልህ አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር ያረብ
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ብርታቱን ይስጥህ አላሁ ሱባሀነታላ ብራሀንህን ይክፈትልህ
ውድ ወዲሜ አላህይጠብቅህ መከራን ያርቅልህ🌹🌹🌹🌹🌹
የእኛ ወዲም ጀግና ነህ ያረብ አተሁሉም በእጂህ የሆነዉ የአይኑን ብርሀን መልስለት
بسم الله ماشاء الله تبارك الله الله اكبر الحمدلله رب العالمين ❤
*_የኔ ውንድም አላህ ያብርታህ ምን አለ አይኖችህ ቢፍቱ ብየ ተመኚሁኝ ግን የአላህ ውሳኒ ነው🙏😍_*
አገላለፅህ ሲያምር ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ
አሏህ ያሳድግልህ ልጅህንም ትዳርህንም አሏህ ይባርክልህ