መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 267

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 4 місяці тому +45

    ታዴ እኮ እንኳን አውርቶ ሳያወራ ራሱ አተያዩ ያስቃል የእውነት ሱስ ያሲዝል ሲችልበት ይሄ አተራምስ😂እመዋዬ ግን i miss her ካላየዋት ደስ አይለኝም ተዋናይ ቲቪ ላይ ብቻ ነው እሷ የምትታየው በቃ😢We thank you for the wonderful work, you did for us without leaving our beautiful order and culture ኑሩልን❤❤

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 4 місяці тому +29

    ታዴ እና እሱ ባለው ልብ አውልቆች እኮ ናችው ❤❤

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 4 місяці тому +24

    ሠርጉ ይለቀቅልን የምትሉ 🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍 ወጭባይኖ አላለም ወይኔ 🤣🤣🤣

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 4 місяці тому

      እኔ😂😂😂

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n 4 місяці тому +8

    ውይ አያ ታዴ በጣም አበዛከው እሱቤ ግን የውነት ያይናበባን አግባ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻i

  • @user-hv4bo5jv1f
    @user-hv4bo5jv1f 4 місяці тому +11

    አያገረመው እና ያይሺን እደት እደምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 4 місяці тому +13

    በእውነት እኔ ድራማ የሚባል በፍፁም አልወድም አይቼም አላውቅም የነዚህ ልጆች ድራማ ግን በእውነት በጣም ነው የሚያስደስቱኝ የሚያስቁኝ ሳላያቸው አድሬ አላውቅም

  • @yewubneshbazezew8624
    @yewubneshbazezew8624 4 місяці тому +5

    ኧረ ታዴ ፈታ በል ልጅህን ልትድር ነው ሠርግ አንድ ቀን ነው አይደገምም ያየሽ ምርጥ ሚስት ❤😊

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 4 місяці тому +12

    የአይኔ አባ ስታምሪ😊😊😊😊

  • @ethio1283
    @ethio1283 4 місяці тому +8

    ኡፉፉፉ❤ የነ ያለምወርቅ ቤት የያየሽ ቤት ሞቅ ሞቅ ብሎ ሢያምር ❤

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 4 місяці тому +15

    የዛሬው ደግሞ ይለያል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረሥኩት ይመቻችሁ አቦ ታደኮ ይለያል የድራማው ድምቀት😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @Hirutmulatie-eq7mf
      @Hirutmulatie-eq7mf 4 місяці тому +1

      ምኑ ነው የሚያስቀው ያሳፍራል እንጂ አማራ ኩሩ አይሽለጠለጥም

    • @user-ze5ug1rv3z
      @user-ze5ug1rv3z 4 місяці тому +1

      @@Hirutmulatie-eq7mf ኧረ ተው ሁሉንም ነገር ከብሄርጋ አታያይዙት ጀሥት ፈታ ብቻ ሆ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 4 місяці тому +6

    ሰላም ወገኖቼ በዝህ አይነት የአገራችንን ባህል ሁላችንም በቁርጥነት ብንጠብቀው ሌለው ነገር ጥላቻ ቤሄርተኝነትና መከፋፈል ይቀርና ፍቅር በፍቅር እንሆን ነበር

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 4 місяці тому +11

    እሱቤ የድራማው ድምቀት😂😂😂😂😂ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱ❤❤❤እመዋንና ጨርቃን ጨምሯቸው😢😢😢😢

  • @htwy52
    @htwy52 4 місяці тому +9

    እሱ ባለው የገረመውን ልብስ ነው እንዴ የለበስከው። ሙሽሪትህ መቸም ልዕልት ናት። ታዴ ስስታሙ ላንድ ልጅህ? ካሁን በፊትም አይቼሀለሁ ከአበጀሽ ጋር ስትፋታ የተሰበረ ጀበና ተካፍለህ ስትሄድ። እንኳን ይታይሽን አገባህ፣ ደህና አርጋ ታስተካክልሃለች ።
    እንኳን ተደራጃችሁልኝ፣ እንዳው ጥንክር ብላችሁ እንዲሁ አንድ ሆናችሁ ተቻችላችሁ ፣ትብሽ ትብስ ተባብላችሁ ስህተት ቢኖር ልበ ሰፊ ሆናችሁ አብራችሁ ሥሩ አብራችሁ ኑሩ።ልብ ለሌለው ልብ ይስጠው። ታዴ ልጅህን አትስደበው ሞራሉ ይነካል።

    • @rahelyifru
      @rahelyifru 4 місяці тому +1

      ኢሔኛው የዛ ቀጣይ አደለም ውዴ እዛኛው ላይ ያለም ወርቅ ነው የሚያገባው😂😂😂😂😂

  • @user-kl2mv9rv6q
    @user-kl2mv9rv6q 4 місяці тому +10

    ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን መጨረሻውን አስተካክሉ ያይኔ አበባ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges4870 4 місяці тому +8

    የኛ ማሮች መጣችሑልን የአገሬ ባሕሉ ወጉ አረ ስንቱ በትዝታ በናፍቆት አረጀዉ ብቻ እወድችሗለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታሽሕ ትሞሸልጥሕ አየ ታዴ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅

  • @aziza1426
    @aziza1426 4 місяці тому +6

    ሠላም ላገራችን ገራገሩ ህዝቤ❤❤❤❤

  • @FilimonEsubalew
    @FilimonEsubalew 4 місяці тому +12

    ይመቻችሁ ያይኔ አበባ እና እሱቤ ❤❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 місяці тому

      ቀፎና ኮባውን አንጠልጥሎ ቀረ😂😂😂

  • @werdemihrte5966
    @werdemihrte5966 4 місяці тому +12

    😂😂😂😂😂😂አይ ታዴ ምኑን አውጥቼ ምኑን ላድንቅ ባጠቃላዩ ትመቸኛለህ ምክንያትህ ያዝናናኛል😂😂😂😂😂😂🎉

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 місяці тому +3

    አይ አንደ ያያ ታዴ ያለ ሰው በየ ቤቱ ብዙ ቆጥቋጣ አሉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 😊😊❤❤❤

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 4 місяці тому +9

    አያ ታዴ እንደዚህ አይነት አባት የለም እንኳን ልጁን ሊድር ቀርቶ ባዳ ይምሽራል ያገሬ ገበሬ 😂😂😂

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 місяці тому +4

    ቡችዬ ደስ ሲል ድመት እና ውሻ ውስጤ ነው! ❤❤

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 4 місяці тому +9

    ሳተኝበት ሲጥ ብየ ነበር😂😂ሳታገባ ካሸችው ስታገባው ታቦካዋለች😂😂😂

  • @user-tq5fw5oz1f
    @user-tq5fw5oz1f 4 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂ኧረታደሠን የሚወድ ❤❤በኮሜት ያሠየኝ😂😂😂

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c 4 місяці тому +3

    ገረመውዬ የኔ ዘንካታ!😊

  • @kbb7400
    @kbb7400 4 місяці тому +1

    በሳቅ ገደላችሁኝ አበጀሽዬ እምን ገባች? የእውነት ነው የሚመስለው ምርጦች😘🙏🏾💚💛❤️

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e 4 місяці тому +6

    ወይ እሱቤ😂😂😂😂😂ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 4 місяці тому +7

    ወይኔ ልጅነቴ ተዝ አልኝ😢😢😢😢

  • @user-ko6mg6xv1m
    @user-ko6mg6xv1m 4 місяці тому +8

    ፍትህ ለሙሺራዉ የታዴ ነገር ብርአይወጣዉም 😂😂😂

  • @bersabehalayou4811
    @bersabehalayou4811 4 місяці тому +2

    እሱቤ እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ፤ጭንቅላትህን መሬቱ በጣም መቶሃል፤አንተ ለወደቅኸው እኔ ራሴን አመመኝ፤በጣም ነው ያሳዘንኸኝ፤
    ለድራማው ጉንጬን ይዤ ነው የሳቅሁት።ቃል የለኝም፤ትችላላችሁ አልልም በቃ"""" ራሱን ናችሁ"""

  • @yonatanwube3997
    @yonatanwube3997 3 місяці тому +1

    በ ሂወት ዘመኔ እንደዚህ አይነት ብቃት አይቼ አልወቅም. You guys are perfect i swear pure talent. Keep it up.

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 4 місяці тому +7

    እሱባለዉ ሲወድቅ የኔ መደንገጥ😅😅

    • @Tedalemariyam
      @Tedalemariyam 4 місяці тому

      ኧረ አቆሰሉኝ ሆዴን😂😂😂😂😂❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 4 місяці тому +5

    ትላትግንለቀዋንአለቀቁም❤

  • @Evana5775
    @Evana5775 4 місяці тому +5

    ትለያላችሁ 😍😍😍😍

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +2

    ከስግብግብ ባል አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ ❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 4 місяці тому +6

    ታድ ዛሬ አያቴን ነው ያስታወሰኝ አያቴ ብር እያለው ማውጣት አይፈልግም 😂😂😂😂😂😂

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w 4 місяці тому +9

    እሱቤየሻወሩ ነገር😂😂😂😂

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 4 місяці тому +1

    እርር እያልሁ ልሳቀው እንቋችን ስችሉበት ያአማራን ዘይ

  • @Ayal19
    @Ayal19 4 місяці тому +4

    አንዳንድ ሰው ምንም ቢኖረው ገብጋባ አለ እሱቤ አሳቅከኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 4 місяці тому +5

    እሱቤ የሻወሩነገር😂😂😂 ታደ ሁሉ ገብ የሴቶች አለቃ😂

  • @user-un7wx4fl3c
    @user-un7wx4fl3c 4 місяці тому +7

    😢ፍትህ ለሙሽራው😂😂😂

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 4 місяці тому +5

    Abete dese seteluo my amhiraye love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 4 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኖሩኩበትን ስላሳያችሁን TV ሰከፍት መጀመርያ እናንተን ነው እየዳጋገምከ‍ኡ የማየው በርቱልን ኑሪል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ግን አንድ ቀን እንገናኛለን ሀገር ሰላም ስሆን እኔ ከነቤተሰቤ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 4 місяці тому +4

    መጣችሁልን 🥰🥰🥰🥰

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 4 місяці тому +4

    ቁምነገር በቀልድ እያዋዛችሁ የምታስተምሩት ነገር በጣ ደስይላል

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂እረ ሱቤ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 місяці тому +2

    ወይኔ ያይኔ አበባዬ🌷🌷🌷🌷💕እውንቱዋን ንው ስትመጣ ስው አይቶሃል ወይ አለችው የሱሪው መጠልጠል በዚህ ላይ ደሞ እስከደርቱ ተወጥሮ እር ሞትኩኝ በሳቅ😂ያይኔአበብዬ ስታምርርርርር ታድለሽ ቁመትሽ መልክሽ ደስስስ ትያለሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌷

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 4 місяці тому +2

    ውይ ታደሰ ቆጣሪ ያተሰ በዛ ሰው በሬ እኔ እችላለሁ ይላል ልበሰ ለመገዛት መሰፍሰፍ 😊😊😮

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 4 місяці тому +3

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤

  • @ksaksa2315
    @ksaksa2315 4 місяці тому +5

    ወይ እሱቤ የበቱስ ነገር😂😂😂😂😂😂

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 4 місяці тому +1

    እቤት ያየሽ ሁሉ ንገርሽ ያምራል ቀሚስሽ መቀንትሽ ሲያምርብሽ ❤️❤️❤️

  • @sebleleakemariam5212
    @sebleleakemariam5212 4 місяці тому +3

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @zuzutuba4436
    @zuzutuba4436 4 місяці тому +2

    የዛሬውማ ልዩ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 4 місяці тому +3

    ታዴ ልብ ውልቅ ቆጥቋጣ የሠርግጥራን ሌማት ይዘን እንመጣለን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 місяці тому +3

    የአይኔ አበባ የለበሰችው አበሻ ቀሚስ!! የት ላግኘው?❤❤❤ ታዴ ግን ጉራጌ ሆነሳ 😂😂

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 4 місяці тому +1

    ሁላችሁም ሀሪፎች በርቱ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 4 місяці тому +7

    ታደሰ ባንተ ተገዛሁ ምኑ ጉድ ነህ? አረ ትችላለህ!!!

  • @user-cu9ld2kd8x
    @user-cu9ld2kd8x 4 місяці тому +1

    የፈገግታዬ ምጮች ተባረኩ😊😊

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 місяці тому +2

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 4 місяці тому +1

    ኧረ በእግዚአብሔር ብችላውን ስጡኝ ወይም ልግዛችሁ😢😢😢ሳምር😍🙏

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 місяці тому

      እረ የምን ግዝ ነይ በየቤቱ አራት አምስት ነው ያለን እንሰጥሻለን የምትፈልጊውን ያክል እንሰጥሻለን❤❤❤❤❤❤

    • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
      @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 місяці тому

      @@user-nt3gt4cz7f አድራሻ

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 4 місяці тому +2

    እሱቤ እበቱ ላይ ሲወድቅ 😂😂😂የራሴ ሳቅ እንዴት እንዳስደነገጠኝ 😂😂😂😂

  • @MohmedKsa-mt6jn
    @MohmedKsa-mt6jn Місяць тому

    እደዉይህታደሰ የሚሉትሰዉ ወራዉፍርስነዉየሚያረገኚ 😂😂😂😂❤❤

  • @user-kk7rv2cg3g
    @user-kk7rv2cg3g 4 місяці тому

    አረ የናተስ ይላያል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስሁት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በያለንበት❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 4 місяці тому +3

    ቡችላዉ ደስ ሲል ዋዋዋ❤❤❤❤❤❤

  • @sundryman2123
    @sundryman2123 4 місяці тому +2

    ያየሽ ግን ቁንጅና 1ኛ😍😍

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 4 місяці тому +1

    ኧረ በሳቅ ያይኔአበባ ያስጠናችዉ ልጅ እጄን ዉሰድ ያንቺን እጅ😂😂😂😂😂😂
    እሱቤ እስክስታ 👌

  • @zewditusisay8830
    @zewditusisay8830 4 місяці тому +5

    Watching you here from Seattle...

    • @FilimonEsubalew
      @FilimonEsubalew 4 місяці тому

      እስኪ ሲያትል ውሰዱኝ

    • @MeseretMekonn-bc1xl
      @MeseretMekonn-bc1xl 4 місяці тому

      😂😂😂​@@FilimonEsubalew

    • @FilimonEsubalew
      @FilimonEsubalew 4 місяці тому +1

      @@MeseretMekonn-bc1xl ምነው ለወገን ደራሽ ወገን ነው ብየ ነው።

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 місяці тому +2

    አየ እሱባለው😂 እስክስታው በባዶ ሜዳ ታቀጠቅጠዋለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8z 4 місяці тому +2

    በ8 አመት ልብስ ከምታገባ ባታገባ ይሻልሀል እሱባለዉ😂😂😂😂😂

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +1

    በግ አደመርም አለ ጀግናው😂😂😂😂❤❤ የአይንአበባ ልቧ ፍረጠ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 4 місяці тому +2

    ዛሬ አያ ታደ የጆርዳን ማዳም መሰለኝ ኡ ኡኡ😂😂😂

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 4 місяці тому +3

    አየ እሡ ባለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 місяці тому +2

    38:44 "ስለገንዘብ ሲነሳ ነው የምትነካኪኝ! ማታ ደክሞኛል አሞኛል እያልኝ" አይ ታዴ. 😂😂😂 እኔም እንደ ያየሽ ነኝ. 😂

  • @user-ei6vz5ve5f
    @user-ei6vz5ve5f 4 місяці тому +3

    እደታድየሜመቸኝየለም

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 4 місяці тому +1

    አይሱቤ ፍቅር ነህ❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 місяці тому

    ሰወዳችሁ አድናቂችሁ ነኝ👏👏👏👏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9m 4 місяці тому +3

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ መውደቅህ ሲሳይ ነው አይ ታዴ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @amasaludegafe2606
    @amasaludegafe2606 4 місяці тому +2

    ገርዬ።አያባትማለት።እዳተነው

  • @digital0016
    @digital0016 4 місяці тому +6

    አበጀሽስ???

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 4 місяці тому +3

    አይ ታዲ ጥላውን ጎግሳ ተካ መጠቆ ድራማ

  • @motorbmw4909
    @motorbmw4909 4 місяці тому +5

    Esobe swodhe

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 місяці тому

    እሱቤ አያ ተዴ አበጀሽ ባጠቃላይ ስታቁበት እወዳችኋለሁ😘😘😘😘

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 4 місяці тому +2

    esuba ywnte agbate tamralachu

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 4 місяці тому +2

    በሳቅ ፈነደሁ የምር በስማም ግን ያልገባኝ አቆልቋይ ማለት ምን ማለት ነው

    • @Goldenpalacerealestate
      @Goldenpalacerealestate 4 місяці тому

      አቆልቁይ ማለት አንድ ሰው ልጁን ሲድሪ 2 ጀሪካ ጠላ 20 እንጀራ 1 ድስት ወጥ ሊሆን ይችላል የቻሉትን ያክል ለሚድርው ሰው ይዘው ይሄዳሉ ከዛ እነሱም ሲድሩ ያመጡትን ያክል ይደግሳሉ ያግዙአችዋል በጎጃም ገጠሩ እንደዛ ነው ክርስትና ሰርግ ድግስ ሲጠራ ሰው ባዶ እጁን አይሄድም

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 місяці тому

      አቆልቋይ ማለት ሶስት ባለሃያው ጀሪካን ጠላ 60 ሌትር መቶ እንጀራ እስከ ወጡ እስከ ማባያው ነው ደግሶ ለባለ ሰርጉ ወስዶ የተጠረውን ሰው ያበላል ልጅ ስትድሪ ወይም እቤት ስሰሪ አንድ ሰው አቆልቋይ ከያዘልሽ አንችም እሱ በሚድር ሰዓት ትመልሻለሽ እሄ አቆልቋይ ይባላል

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 4 місяці тому +2

    ከታደሰ ፍቅር ይዞኛል ❤❤❤ይሄ የሴት መነሀሪያ😅😅😅

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 4 місяці тому

    ነጭ ዬሆነ ጊዜ እዛዉ ሞቀ እዛዉ ፈላ ነዉ ነገሩ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 4 місяці тому +1

    ያዬሽ ጠቅልለሽዉ አረፍሽ።አበጀሽ አይዞሽ ይመጣል

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 4 місяці тому +1

    ታዴ ገገመኮ እኔማ ሳየው ነውበ😂😂😂 ይኸ ድቁንቁናም😅😅

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 4 місяці тому +2

    ታዴን ሳላፈቅረው አልቀረሁም 😂❤

    • @user-ks7ok6co9m
      @user-ks7ok6co9m 4 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 місяці тому

      ልጆቹን እስከሚስቱ ካካተትሻቸው😂😂😂😂

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 4 місяці тому

    የኔዉዶች ዘናነዉ የምታረጉኝ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 4 місяці тому +2

    ሰላምናችሁ

  • @user-tq5fw5oz1f
    @user-tq5fw5oz1f 4 місяці тому

    ማሪያምን እኔራሡ ፊለም ሣይ እቅልፌ ይመጣነበር አሁን እነሡን. ማየት ከጀመርኩኝ😂😂❤❤❤❤ሡሥ ሆኑኝ እቅልፍ አልቦ ነው የማድረው

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u Місяць тому

    እኔ ሚገረመኝ ሲጋቡ እንጂ ሲፋቱ አላይም😂😂😂 ተራ በተራ ጨረስዋቸው እኮ😂😂😂😂

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 4 місяці тому

    ባህላኝን ማሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 4 місяці тому

    እኔኮ ምጥቅ ብሎ ሲወጣ ተቆጥቶነው ብየ ለካ ላሳይ ነበር😂😂😂😂😂❤

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 4 місяці тому

    ውይኔ በሳቅ ገደሉኝ ገጠርነቴን ይበልጥ አፈቀርኩት

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 20 днів тому

    ታዴ በጣም ነዉ የምትመቸኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 4 місяці тому +1

    አንት የጭቅ ልጅ እንዲህ አይነት አለባበስ ከየት ነው የመጣኸው

  • @HappyAstroStation-ei5gp
    @HappyAstroStation-ei5gp 2 місяці тому

    ውይ አቶ ታደሰ ለአንድ ልጆ

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 4 місяці тому +1

    እየመጣሽ እሽዉ😁😁😁😁

  • @user-vp6rt2sb9l
    @user-vp6rt2sb9l 4 місяці тому

    አባቴ እኔንም እንዲህ ነበር የሚለኝ 😂😂😂