Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ሰው እሱም ግራ ገብቶት ህዝቤን ግራ እያጋባ ቀትሏል የዘንድሮ ዶር ማርና ወተት ያመርታሉ 😂
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️
አረ መላ በሉ ዘመድ ወዳጆቼ መጨለሌ አይቀርም ጨለሎ መርጬ ሚለውን በድፍረት ለጠቅላዩ ለአብይ አህመድ ጋብዙልኝ 😂
በአንድ ድጋይ ሁለት ወፍ ይለኃል ይሄ ነው ሃሳቡስ ጥረ ነበረ ግን ሁለት ጭንቅላት ስለማየኖር ባለሞያዎቹ ችግር ውስጥ እንዳየገቡ ብቻ😂😂😂😂😂😂
ውይ ዓብይ እኔ የምለው ጭንቅላቱን መተውታል
እናቴ በቀሌ ቤት የንጨትቤት ሰር ዶሮ ታረባ ነበር የቤት እመቤት ናት ግን የገቢ ምንጭ አይደለም በላይ ቅንቅናቸዉ ጥረጉ ስንባል ዶክተሮቹ አንደኛ ጊዜ የላቸውም ጋዴቸው አርብተው በቅንቃን ሊጨርሳቸው ነው ጤና ያጣ ሰውዬ
ድምፅ የሌለው ዶሮ ከመጣልን አልጋ ስር እናረባለን
ቤንጃ የምንግስት ሠራተኛ የደመወዝ ጭማሪ ተደርጓል ግን የገቢያ ጭማሪ እጥፍ ሁኗል የምንኖረዉ በፈጣሬ ቸርነት ነዉ😢
ገቢያ ብቻ አይደለም መብራት ውሀ ቴሌ
እኔ የምለው እየመረጣችው የሚያሞግሳችሁን ብቻ ነው የምታነቡትና መልስ የምትሰጡት ትዝብት ነው😊😃
እኔማ እናንተ እያላችሁልኝ ጆሮዬ ጦም አያድርም
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍
ብቻ አንድ ቀን ሰው ተሳስቶ ቀጥታ የሆነ መልሰ ለሚያሰተዳድረው ህዝብ አይመልሰም እውቀት ብቻ ሳይሆን ጤናም ማጣት ያሳዝናል ለማንኛውም ግራ ተ ጋባን እንጃ መጨረሻውን
ደሞ ምን ይዛችሁልን መጣችሁ ብስሬና ቢኒ ውዶቸ ይመቻችሁ 👌👍
እናመሰግናለን
ድምፃችሁ ለጆሯችን ችግር ሳትፈጥሩ የማዳምጣችሁ የመዳም ባጃጂ ነኝ እናመስግናለን 👉 የሌሎች ፕሮግራም ለማዳመጥ እጀን እየወለውልኩ በሩጫ ድምፅ ለመቀነስ 👈
😂 😂😂😂😂 asakishign
ምን ከምር13 ሺ ነው ደሞዛቸው😢 ባይማሩስ ቢቀር 300ሪያል ማለት እኮ ነው አረብሀገር እኮተሰደን ከሰላሳ ሺህ ብር በታች ደሞዝ የለም በውጭ የምን ስራው እስከ ሰባ እና ስልሳ ሺህ የኢትዮጵያ ብር ነው የምንሰራው
የዶሮዎቹ ስም መሆን አለበት ማሬ ወተቴ እያላቹ አባብሉዋቸው በቀን ሁለቴ እቁላል ዱብ እንዲያረጉ 😂😂😂😂
ጨዋታችሁ አይጠገብም እኛም 40 ዶር ተሰጥቶናል ይሰጠናል 😂😂
አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤❤❤የኔ ውዶች
እናመሰግናለን ቤቲ
ለሁሉም የመንግስት ሰራተኛ አልተጨመረም ጥቂት ተቋማት ነው የተጨመረው እሱም 500 ብር ተጨምሮ 5000 ወጪ አቅርበዋል
አውቆ ያደናግራል ይህ የሳጥናኤል መንገድ ጠራጊ
ወይኔ እናቴ ትሙት እኔም አሁን ናው ስብስክራይብ ያረኩት ሲገርም
ዶሮ ራስ ነው
አረግድ የለችሁም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማይወክላችሁ ከሆነ ዝም በሉ፣እዛ ቁጭ ብላቹ አትፈትፍቱ፤ከቻላቹ ገብቶ መቀየር
Enem huletegna
ይመችሺ👍
❤❤❤❤
ቤንጃነት❤❤❤❤
ሰላም
ሁል ግዜ ልጠይቅክ እልና እረሳዋለሁ።ዛሬ ሳረሳዉ ንገረኝ😊ወንድምክ ነዉ እንዴ? ትመሳሰሉብኛላቹ
በቪድዮ መልስ ሰተንበታል
አብይ ግን የሽምብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ ሚለውን እየዘፈ ነው ሚተኛው 😂😂😂😂 በድህነት ከአፍሪካ አንደኛ ሆና በተመረጠች ማግስት የድሮ እዝታው ነው መሰል እንደ አያቶቼ በኛ ግዜ ቀረ ወተትና ማር መሰለኝ እኮ አረ ኡኡኡ ዶሮሮሮሮ እና ድሮሮሮሮ ግራ ገባኝ እኮ😂😂😂😂
sewdachehu ❤❤❤❤❤❤
Enantama la kisachu naw ....
Ere kuch bilo yemender werae mawrat podcast bilo yidebiral
Only tock with out nething
are uuuuu sawuyawun amanuel yemiwosdaw saw tafa????!???!!
አብይ ልክነውኮ ዶሮ ምናምን ያለውለምሳሌ ነው ሌላነገር በቤታቼው ሚሰሩት ነገር ካለ ተጨማሪ ገቢ ይሆናል ሀገራችንኮ ደሃናት አብይ ምንያድርግ አሁን ዶክተር ሆነውበቲክቶክ ወተው እንደዚህ መሆን ያሳፍራል በጣም ብዙስርዓት ያላቸው ዶክተሮች አሉበርግጥ ለወሬ ጊዜየሌላቸው የነዚህ ይደብራል
ህዝብ እይ ገድል ነው ይህ በሽተኛ መንግስት
Erasesh Doro nger nesh😂
Techenari eyeseru eko new betemekerut mesere😂. TikTok sira eko new.
@@ElhamNafie 😅😅😅😅
እኔ ቤንጃን ካየሁ ሰብስክራይብ ግድ ነው ሌላ ሰው እራሱ ፕሮፋይል ቢያረግህ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ምክንያቱም ቤንጃ ሲለሚለይ
አመሰግናለው
@@BenjaPodcast ምንም አደል ስለሚገባህ ነው
Er benja ye fonka limot new bant selkhn
አቃቂር ሲወጣ ይውላል ጭቃ ጭቅላት ሁላ
ይሄ ሰው እሱም ግራ ገብቶት ህዝቤን ግራ እያጋባ ቀትሏል የዘንድሮ ዶር ማርና ወተት ያመርታሉ 😂
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️
አረ መላ በሉ ዘመድ ወዳጆቼ መጨለሌ አይቀርም ጨለሎ መርጬ ሚለውን በድፍረት ለጠቅላዩ ለአብይ አህመድ ጋብዙልኝ 😂
በአንድ ድጋይ ሁለት ወፍ ይለኃል ይሄ ነው ሃሳቡስ ጥረ ነበረ ግን ሁለት ጭንቅላት ስለማየኖር ባለሞያዎቹ ችግር ውስጥ እንዳየገቡ ብቻ😂😂😂😂😂😂
ውይ ዓብይ እኔ የምለው ጭንቅላቱን መተውታል
እናቴ በቀሌ ቤት የንጨትቤት ሰር ዶሮ ታረባ ነበር የቤት እመቤት ናት ግን የገቢ ምንጭ አይደለም በላይ ቅንቅናቸዉ ጥረጉ ስንባል ዶክተሮቹ አንደኛ ጊዜ የላቸውም ጋዴቸው አርብተው በቅንቃን ሊጨርሳቸው ነው ጤና ያጣ ሰውዬ
ድምፅ የሌለው ዶሮ ከመጣልን አልጋ ስር እናረባለን
ቤንጃ የምንግስት ሠራተኛ የደመወዝ ጭማሪ ተደርጓል ግን የገቢያ ጭማሪ እጥፍ ሁኗል የምንኖረዉ በፈጣሬ ቸርነት ነዉ😢
ገቢያ ብቻ አይደለም መብራት ውሀ ቴሌ
እኔ የምለው እየመረጣችው የሚያሞግሳችሁን ብቻ ነው የምታነቡትና መልስ የምትሰጡት ትዝብት ነው😊😃
እኔማ እናንተ እያላችሁልኝ ጆሮዬ ጦም አያድርም
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍
ብቻ አንድ ቀን ሰው ተሳስቶ ቀጥታ የሆነ መልሰ ለሚያሰተዳድረው ህዝብ አይመልሰም እውቀት ብቻ ሳይሆን ጤናም ማጣት ያሳዝናል ለማንኛውም ግራ ተ ጋባን እንጃ መጨረሻውን
ደሞ ምን ይዛችሁልን መጣችሁ ብስሬና ቢኒ ውዶቸ ይመቻችሁ 👌👍
እናመሰግናለን
ድምፃችሁ ለጆሯችን ችግር ሳትፈጥሩ የማዳምጣችሁ የመዳም ባጃጂ ነኝ እናመስግናለን
👉 የሌሎች ፕሮግራም ለማዳመጥ እጀን እየወለውልኩ በሩጫ ድምፅ ለመቀነስ 👈
😂 😂😂😂😂 asakishign
ምን ከምር13 ሺ ነው ደሞዛቸው😢 ባይማሩስ ቢቀር 300ሪያል ማለት እኮ ነው አረብሀገር እኮተሰደን ከሰላሳ ሺህ ብር በታች ደሞዝ የለም በውጭ የምን ስራው እስከ ሰባ እና ስልሳ ሺህ የኢትዮጵያ ብር ነው የምንሰራው
የዶሮዎቹ ስም መሆን አለበት ማሬ ወተቴ እያላቹ አባብሉዋቸው በቀን ሁለቴ እቁላል ዱብ እንዲያረጉ 😂😂😂😂
ጨዋታችሁ አይጠገብም እኛም 40 ዶር ተሰጥቶናል ይሰጠናል 😂😂
አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤❤❤የኔ ውዶች
እናመሰግናለን ቤቲ
ለሁሉም የመንግስት ሰራተኛ አልተጨመረም ጥቂት ተቋማት ነው የተጨመረው እሱም 500 ብር ተጨምሮ 5000 ወጪ አቅርበዋል
አውቆ ያደናግራል ይህ የሳጥናኤል መንገድ ጠራጊ
ወይኔ እናቴ ትሙት እኔም አሁን ናው ስብስክራይብ ያረኩት ሲገርም
ዶሮ ራስ ነው
አረግድ የለችሁም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማይወክላችሁ ከሆነ ዝም በሉ፣እዛ ቁጭ ብላቹ አትፈትፍቱ፤ከቻላቹ ገብቶ መቀየር
Enem huletegna
ይመችሺ👍
❤❤❤❤
ቤንጃነት❤❤❤❤
ሰላም
ሁል ግዜ ልጠይቅክ እልና እረሳዋለሁ።ዛሬ ሳረሳዉ ንገረኝ😊ወንድምክ ነዉ እንዴ? ትመሳሰሉብኛላቹ
በቪድዮ መልስ ሰተንበታል
አብይ ግን የሽምብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ ሚለውን እየዘፈ ነው ሚተኛው 😂😂😂😂 በድህነት ከአፍሪካ አንደኛ ሆና በተመረጠች ማግስት
የድሮ እዝታው ነው መሰል እንደ አያቶቼ በኛ ግዜ ቀረ ወተትና ማር መሰለኝ እኮ አረ ኡኡኡ ዶሮሮሮሮ እና ድሮሮሮሮ ግራ ገባኝ እኮ😂😂😂😂