ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ(Complete Guide to Intermittent Fasting PART 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • በዚህ ቪዲዮ
    ኢንተርሚተንት ፃም ክፍል አንድ
    1.What is intermittent fasting ? ኢንተርሚተንት ፃም ምን ምንድን ነው?
    2.What is the benefit of intermittent fasting ? ኢንተርሚተንት ፃም ጥቅም ምንድን ነው?
    3.What is the side effect ? Solution (መፍትሔ)

КОМЕНТАРІ • 845

  • @afena100
    @afena100 7 місяців тому +2

    Thank you Dr. Daniel. You are contributing a lot to Ethiopians and Eritreans. With love and respect from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 5 років тому +22

    ጌታ ብርክ ያርግህ እኔ 88ኪሎ ነበርኩ አሁን 75ኪሎ ነኝ ግን አሁንም መቀነስ እፈልጋለሁ መንገዱን ከመራኸን እደዚህ ውጤታማ እሆናለሁ ይሄንን የተባረከ ሀሣብ እድታስብ የደረገህ እ/ር ይባረክ

  • @tigistberu2947
    @tigistberu2947 3 роки тому +2

    ዶ/ር ዳኒ ተባረክ ማንነቴን ቀየርከው 20 ኪሎ ቀነስኩ ጤነኛ ደስተኛ ሆንኩ🙏🙏🙏

  • @endeenatorg4104
    @endeenatorg4104 4 роки тому

    ዶር ዳንኤል እጅግ በጣም አደንቀሃለሁ :: ምክንያቱም የብዙ ሰዎችን ህይወት እየታደግክ በመሆኑ ነው ::
    ከአንተ ብዙ ለህይወት ጠቃሚ መረጃዎችን አግኝቼአለሁ ::
    ሰሜ ሃኒ ይባላል :: የታይፕ 2 ስኳር ታማሚ ነኝ ክብደቴ 89 ነው :: ስፖርትም እሰራለሁ ነገር ግን ክብደቴን መቀነስ አልቻልኩም እባክህ እስኪ የኪቶ ዳይት አመጋገብ ሰንጠረዠ አሳየኝ፥ አመሰግነለሁ::
    ዶር ዳንኤል እጅግ በጣም አደንቀሃለሁ :: ምክንያቱም የብዙ ሰዎችን ህይወት እየታደግክ በመሆኑ ነው ::
    ከአንተ ብዙ ለህይወት ጠቃሚ መረጃዎችን አግኝቼአለሁ ::

  • @yeshigizaw3356
    @yeshigizaw3356 5 років тому

    ልጄ የሰማይ አምላክ እ/ር ይባርክህ አንተ የወገን ኩራት ነህ:: በምክርህ እጅግ ተጠቃሚ ነኝ:: ግን ለኔ ዘግይተሀል::ሰባ አመት ሆናኖኛል:: የአጥንት መሳሳት: የአጥንትና የዲክ መንሸራተት አለብኝ በጣም እሰቃያለሁ:: መፍትሔው ሰርጀሪ በቻ ነው ብለውኛል አንተም እንዳትለኝ አደራ እንዲያ ማስታገሻ ምክር ካለህ እባክህን እርዳኝ በተለይ ለህመሙ ለማስታገሻ ተብሎ የምወስደው Gabapentin 300 mg በጣም ያሳበኛል በቀን አንደ እወስደለሁ 3 አመት ሆነኝ ስወስድ:: ተባረክ ዘርህ ይባረክ::

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Рік тому

    የኔ ጤና በጣም እናመሰግናለን ካለህ ልምድ ተጠቀሙ ብለህ ሼር በማድረግህ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ! በመቀጠልም አንተ በተግባር እያደረግህው ባንተ ላይ ሲታይ እንደ አዲስ ነው የተሰራህው ጭራሽ ወጣት አስመሰለህ እኔ የምከታተልህ በሌላ ነገሮች አልፎ አልፎ ነው ይህንን ፕሮግራም ሳዳምጠው የማቃቸው ሁለት ሰዎች ካላቸው የጤና ችግር የመጀመርያው በቁሙ ጨረሰው የሁለተኛው ግን በሂደት ነው እና የአበላሉ የአጿጿሙ ነገር ቀደም ብሎ ቢሆን ኖሮ ምን ያህል በተጠቀሙ ቀጥታ አይምሮዬ ወደነሱ ነበር የሄደው ግን ምን የደርጋል በዚህች አመት በተለያየ ግዜ አለፉ በጣም ነው ያዘንኩት የአበላል ህክምና በእጅ እያለ ወደህክምና በመሄድ ግዜአቸው ገንዘባቸው ውጤት ለሌለው ነገር ባጠቃላይ በአገራችን በተለያዩ ቦታዎች በእንደዚህ አይነት ብዙሀኑ የጤና እክል ያጋጥማቸዋል ግን የዳበረ ሚዲያ ስለሌለ አለቀናቸው ለሞት ይዳረጋሉ አገራችን ይቅር በመላው አለም ያለው ህዝብ ከባህር ላይ በማንኪያ በለው አይከታተሉም ለዛውም አክሰሱ እያለ ግን ለአገራችን የኛን ጤና በአንድ የሚዲያ ድርጅት ተነጋግሮ ማዋጣት ካለብን የምንችለውን አዋጥተን ህዝባችንን ብንታደገው ምን ይመስልሀል ?? ይህ ከመልካም ሀሳብ የተነሳ ነው ሁሌ ጠቃሚ ነገር ለግሩፖቼ ሼር በማድረግ እተባበራለሁ ይጠቅማቸዋል በሚል ነው ለምሳሌ ሳድስ ፕሮግራም ላይ ብዙ አድማጭ ስላለ በዛው ሚዲያ ለ 30 ደቂቃ ከዛ በላይ ቢሆንም እስቲ አስብበት ለመልካም ነገር ተከታዮችህ ብቻ ለግዜው ይበቃሉ የህንን ህዝባችን እንታደግ በሚል ብትጀምረው በቂ ይመስለኛል ይህ የግሌ አስተያየት ነው !

  • @ritaggg.ashenafi40
    @ritaggg.ashenafi40 5 років тому +17

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ!!! በምትለቀው ትምህርቶች ተጠቅሜያለው ። በስፓርት መቀነስ ያልቻልኩትን በትምህርቶችህ ግን በአንድ ወር 6 ኪሎ ቀንሻለው ገና ይቀጥላል ፣ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ !!!

    • @yenetena
      @yenetena  5 років тому

      Wow this is amazing , I will invite you to join our FB group !

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 5 років тому

      @@yenetena Selam lante yehun & le betesebh,,, First of all thank U V, much for taking, your time for this GOLDEN explanations,,, can we drinking during fasting ?? PLS

    • @sadi8506
      @sadi8506 5 років тому

      #Ritagg Girmay pleas hedetochun betngring

  • @lemlemketema1321
    @lemlemketema1321 5 років тому +2

    ጌታ ይባርክ ዶክተር ዳኒ 👐👐👐 እኔ ወደ 10 ኪሎ በ 27 ቀን ውስጥ ቀንሼለው ። በስምንት 3 ግዜ ስፖርት እሰራለው ምግብም የምበላው 18 ሰሀት ውስጥ ነው ።በዚህ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜለው አመሰግናለው 🙏🙏🙏 ተባረክ በብዙ💕💕💕

    • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
      @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 5 років тому

      ምን ነበር የምትመገቢው ፍቃደኛ ከሆንሽ እኔ በ10 ቀን ሁለት ኪሎ ቀነስኩኝ ግን ያዞረኛል አንቺስ ? ተባረኪ

    • @lemlemketema1321
      @lemlemketema1321 5 років тому

      @@ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ ሰላጣ የተቀለ ሽምብራ ቲማቲም የዶሮ ስጋ የእንቁላል ሁሉንም ሀምሳ ሀምሳ ግራም 8 ብርጭቆ ውሃ ለብ ያለ እና 1 አፕል ወይም ብርትኮን ።2 ሻይ ያለስኮር።1 መልቲ ቪታሜን ተብሌት

    • @lemlemketema1321
      @lemlemketema1321 5 років тому

      @@ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ በስምንት ሁለት ቀን ከስኳር እና ከፓስታ ፡ እሩዝ ድንች ፡ዳቦ ውጪ ማንኛውንም ምግብ እበላለው 👍

    • @zediyagebrehienatuselamlan127
      @zediyagebrehienatuselamlan127 4 роки тому

      Ihte.selam.lanch.yhun. benatish.bewusit mesmer lanagirsh.efelgalewu. betam.siletechegerku

  • @weyniawetehage9169
    @weyniawetehage9169 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል በጣም ጤናየ ተሻሽለዋል በነፃ እያከምከኝ ነው ኮለን ኢንፍላሜሽንየ ራሱ በጣም ነው የተሻሻለው ክብደቴም በጣም ቀነስኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
    ትንሽ ደግሞስለ ኦሊሰራይቲቨ ኮላይትስ ቨድዩ ብትሰራና እንዴት በራሳችን ግዜ ቤት ውስጥ በሽታው እንዳይባባስ ትሪት ማድረግ እንደምንችል ብታስተምረን ጥሩ ነበር ጌታ አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ 🙏

  • @صور-ب5و
    @صور-ب5و 5 років тому +4

    WOOOOOW በጣም በጣም አስፈለግና ጣቃም የሆነ ትምህርት ናው ደግሞም 100% እውናት ናው እኔ ቦርጭ አሌኝ ከሱ የታነሰ ብዙ ሕማም እታሳማኝ ናው ኮላልቴን ሁለ እያማማኝ ናው አሁን ግን ጤናየን በእጅ አስጋባለሁ ከጌታ ጋር በጣም በጣም ከልብ አመሳግናለሁ በርታ

  • @dawitsamuel9628
    @dawitsamuel9628 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። ያለ መድሀኒት እንዴት እራሳችንን እንደምን ፈውስ ማስተማርህ። መስተካከል ያለበት ነገሮች የማስተማር ዘዴዎችን ብታነብ ጥሩ ነው። እጅግ የታመቀ እውቀት በውስጥህ አለ። ጎበዝ ነህ። ሀሳብህን ግን ሰዎች እንዴት ይረዱታል የሚለውን አንተም ስራበት። አንድ ነጥብ ላይ በመጀመሪያ ትኩረት አድርገህ ድቅቅ አድርገህ አስረሳን። አድማጮችህ ከብዙ ቋንቋ ተናጋሪ፣ የት/ት ደረጃ፣ የእድሜ ደረጃ የመጡ በመሆኑ እንዴት ሁሉንም አስረዳለሁ እሚለውን አስብበት። አንተ የምታስረዳው ለአንተ አይነት ባለሞያ በጣም ግልጽ ነው ለሌሎች ግን ይከብዳል። ሌላው ሌላ ግዜ እመጣበታለሁ እያልክ በተደጋጋሚ ትላለህ። የምትመጣባቸውን ነገሮች ሁሉንም ቃል መግባት የለብህም። ስትጨርስ የሚቀጥሉትን ፕሮግራሞችህን ማስተዋወቅ ይሻላል። በፍጹም መሰለኝ የሚል ቃል አትጠቀም። ሰዎች አንተን ሁሉን ያውቃል ብለው ስለሚገምቱ መሰለኝ እምትለውን ገብተህ በደንብ አይተህ እነዚህ እንዲህ ይላሉ፣ ሌሎች እንዲህ ይላሉ። ብለህ ግልጽ እንጅ። አስተያየቱ በደንብ እንድትበረታ ነው።

  • @fitsumabshiro1769
    @fitsumabshiro1769 2 місяці тому

    Dr በጣም በጣም ዘግይቼ ነው ያንተን ቻናል ያገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ

  • @kassahunsitotaw5595
    @kassahunsitotaw5595 Рік тому

    በጣም ጠቃሚ ነው ለብዙ ኢትዮጵያዊ ቢደርስ ት/ቱ አመሠግናለሁ

  • @menberalema3944
    @menberalema3944 4 роки тому +1

    ዳኒ በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ያመለጠኝ አለ እባክህን ግፊት እየጀመረኝ,ነው ምክርህን ፈልጋለሁ እድሜዬ

  • @tsionabraham37
    @tsionabraham37 5 років тому +47

    I eat one meal a day. I have been doing this since i started doing Keto and it feels great. My coworkers think I am crazy but i feel great. My mind is always alert and my energy is unbelieveable.

    • @atenafsemay6843
      @atenafsemay6843 5 років тому

      how pls. share for me your experience

    • @yenetena
      @yenetena  5 років тому +4

      Good Job!!

    • @tsionabraham37
      @tsionabraham37 4 роки тому

      @@be8cab i have been doing this for a year now. I am healthy, i have lots of energy and mind clarity.

    • @aidahamza12
      @aidahamza12 4 роки тому +1

      Hi Tsion , Thanks for sharing your experience .im thinking of starting and was just wondering what you eat ???

    • @tsionabraham37
      @tsionabraham37 4 роки тому

      Aida Hamza I am on a Keto diet

  • @zewidekenea439
    @zewidekenea439 4 роки тому

    ዶ/ር ዳንኤል እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰለም አደረሰህ። ስለ ጤና ትምህርቶችህ ይሄን እውቀት የሰጠህን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ። እኔን በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ዕድሜ ጤና ሰላም ይስጥህ።

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 5 років тому +1

    ዳኔ ሰለማድያት ደሞ እሰቲ ምታስተመረን ካለ ከ 10 አመት በላይ ሆኖታል መድሀኒቶችንም ተጠቅሚያለው ሀኪም ያዘዘልኝን በሰው ላይ ለውጥ ያየሁበትንም ሞክሪያለው ለግዜው ያደበዝዘውና ተመልሶ ያው ነው እና ምትለኝ ካለ ብዬ ነው ተባረክ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 5 років тому +1

      የአክስቴ ልጅ ይሄንን የዚችን ልጅ ቪዲዮ አይታ ምንም ሌላ ተጨማሪ ነገር ሳትጠቀም ይሄንን ብቻውን በደንብ ተከታትላ ጠፍቶላታል ትታዋለች ከዚያ በሗላ አልተመለሰባትም ሞክሪው 100% ይሰራል::
      ua-cam.com/video/_4VuUmTngi4/v-deo.html

  • @selammesele6817
    @selammesele6817 5 років тому +3

    ዶክተር እጅግ በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው እየሰጠከን ያለኸው እድሜና ጤና ይስጥልን በዚህ ዘመን ያለውን እውቀት እና መልካም እድል እንደ አንተ ለሚጠቅም ነገር ከማዋል ይልቅ ለክፋት እና መለያየት የሚጠቀሙበት መብዛታቸው ሳያንስ እኛም የእነሱ ደጋፊ እና አጫፋሪ መሆናችን አለምን ወደጥፋት እያፈጠናት ነው ነገር ግን እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባለው መልካም ስራ ለጊዜው የተዳፈነ ቢመስልም ከመቃብርም በላይ የመሆን አቅም ስላለው
    በርታልን በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 5 років тому +10

    እኛ ሙስሊም ነብያችን ሰለላው አለይ ወሰለም ፆም ለሰዎየታችን በጣም አስፈላጊ ነገር እንደሆነ ነግረሁናል አላሀምዱሊላ
    ወንድሜ አንተ ቨጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 років тому +2

      ታዳ መች ትፆማላቹ ባመቴ ነዉ ምትፆሙ እሱም ባትበሉ ነገር የለም

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 5 років тому

      Kerstyan betam ytsomal yawum be samnt 2 geze or be wer 21 ken

    • @khalidmogesnuru3553
      @khalidmogesnuru3553 5 років тому

      ሰኞ እና ሀሙስ እንዲሁም የወሩን 14:15:16ተኛ ቀናት መጾም የነቢዮ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ ሱና (ፈለግ ነው) !!!

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 років тому +1

      @@khalidmogesnuru3553 ይሁንልሽ እህቴ

  • @mikrumesseret476
    @mikrumesseret476 4 роки тому

    ዶክተር ዳንኤል አንተ ምርጥ ሰው ነህ። ሰው ስለሆንህ ሰው ህይወቱ ጤናማ ሆኖ እንዲቀጥል ተከታታይ ትምህርትን እየሰጠኸንና እየደከምህልን ነው እናመሰግንሀለን እንወድሀለን ።ግን ሰው ውሀ ብቻ አየጠጣ እውነት 56 ቀን ይቀያል? ትንሽ ማብራሪያ ብትጨምርልኝ።

  • @KidstmogesMogesfisha
    @KidstmogesMogesfisha Місяць тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር ያብዛልክ እናመሰግናለን

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 5 років тому +7

    ወንድም ዛሬ ነው ያየሁክ በጣሐሰ ደስ ብሎኛል አላህ እድሜ የሰሶጥህ እነረ ሽኳረሰ በሽተኛ ነኝ እግሬአንተ ያልከወሰ ሁሉ እያመመኝ ነው ግራ ገብቶኛል እስኪ ያተን ምክር ልጀምር

    • @bertukaneaeyluecall3307
      @bertukaneaeyluecall3307 5 років тому

      ወንድማቺን በጣም እናመሰግናለን እውቅትህን ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ይጨምርርህ ጥያቄየ አለኝ

    • @rabiaseid6555
      @rabiaseid6555 4 роки тому

      እህት አለም የስኮር መዳሀኒት እምትጠቀሚ ከሆነ መፆም የለባችሆል ብሎል በሌላ ቪዲዮ ሰምቼዋለሑ

  • @tigistbogale6592
    @tigistbogale6592 5 років тому +5

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለው ዶክተር !ይህ በነፃ የሰጠኸን ውድ ነገር ነው!ተባረክ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 5 років тому +4

    After my second child I started intermitten fasting 8 to 16 hours windows with in 6 months I lost 14 kilogram that I gained when i was pregnant, my friends and family shoked by the result I got, i love it❤

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 4 роки тому

    ዶ/ ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ሰለምተሰጠን አሰተማሪና ጠቃሚ መረጃ አግዚያብሔር ይባርክህ

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 5 років тому +1

    Tebarek betam dess yemil melikt new. Berta Dr .Daniel.

  • @ማዕዛማርያም
    @ማዕዛማርያም 5 років тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ዳኒ ሰላምህ ይብዛ በተስፍሽ ጥቆማ ነው የመጣሁት ስለተዋወቅን ደስ ብሎኛል በርታልን!!!

  • @miheretmengistu6049
    @miheretmengistu6049 4 роки тому

    ዶክትር ዳንኤል በጣም እከታተላልሁ በጣም ጥሩ ትምህርት እያገፕሁ ንው በጣም ጠቃሜ ሆኖ ስላገኘሁት ግሩፕ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ እ

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 4 роки тому

    ዶር ዳኒ በጣም ግሩም ሆኜ አግኝቼዋለሁ ግሩፕህ ውስጥ ብገባ እና ብትከታተለኝ እወዳለሁ ብሩክ ነህ

  • @Frutfulnes2017
    @Frutfulnes2017 4 роки тому +1

    Egziabher yebarekeh dr Daniel

  • @zinashworkmamozinashworkma5413
    @zinashworkmamozinashworkma5413 4 роки тому

    ዶክተር በጣም አመሠግናለው አኔ ባጭር ግዜ ውስጥ በጣም ክብደት ጨምሬአለሁ ለመቀነስ ከሠሞኑ ዋና ልጀምር አስቤ ነበር ግን ያንተን ምክር በሚገባ እተገብራለው በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለው ግሩፕ ውስጥ መግባት እፈልጋለው

  • @Frutfulnes2017
    @Frutfulnes2017 3 роки тому +2

    Egziabher anten ena yeante yehonewen hulu yebarek 🙏beneger hulu mekenawen yeseteh 🙏you are so blessed brother dr Daniel

  • @ዲቦራአየለ
    @ዲቦራአየለ 5 років тому +7

    ዶ/ዳንኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ምክር ነዉ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤🙏

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 5 років тому +76

    አመሰግናለሁ አጉል ፖለቲካና ወሬ ገላገልከኝ ዋናው ጤና ነው::

    • @sifmplc4583
      @sifmplc4583 5 років тому +3

      Very true!!

    • @redaefamily4691
      @redaefamily4691 5 років тому +1

      Zerfie Dejene 😂😂ብ እውነት ነው

    • @thankthank985
      @thankthank985 4 роки тому +1

      KKK እከውነትህን ነው Dr Daniel በተለይ ከEthio 360 ወሬ ገላገለኝ
      ጎመን በጤና አለ የሀገሬ ሰው

    • @amanutube3238
      @amanutube3238 4 роки тому +1

      subscribe me

    • @simgnekersemo4009
      @simgnekersemo4009 3 роки тому

      @@redaefamily4691 w

  • @abrahamweibe6149
    @abrahamweibe6149 5 років тому

    በሰጠሄን ትምህርት መሰረት ጾም ጀምራላሁ፤ ውጤት ስገኝ ለምስጋና እጽፋለሁ፤ ባጠቃላይ ትምህርቱ እጅግ ተመችቶኛል ተባረክ፤ ጥሩ ኢትዮያዊ ማለት አንተ ነህ፡፡

    • @derejeasfaw4694
      @derejeasfaw4694 2 роки тому

      dr thankyou for your explanation
      I have a question fasting program it dase,t affect diabetic patients how the Thicke they're medication

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому +15

    Dr, Daniel
    May God Bless you. I'm glad I found your health channel it's very Important.

  • @ሀያትስደተኛዋ-ሐ3ቸ
    @ሀያትስደተኛዋ-ሐ3ቸ 5 років тому +32

    ስሙኝ እኔ ዳይት የጀመርኩት ወደ አራት ወር ሁኖኛል የዶክተርን ምክር የሰማሁት አሁን ነው እና እኔ 72 ኪሎ ነበርኩ አሁን 66 ሆኛለሁ አሁንም እቀንሳለሁ ምሰራው አርብ ሀገር ነው ጥዋት ስምንት ሳአት ወይንም ዘጠኝ ስአት ላይ ስላይስ አስማር በኮፊ እበላለሁ አራት ስአት ላይ አራት ማንኪያ እሩዝ ሰላጣ ካለ በሰላጣ ወይንም ትንሺ ስጋ እበላለሁ በቃ እራት በጣም ከራበኝ ብቻ ያው የመዳምን ስራ ታውቁት የለ ትንሺ ይርባል እርኅ ቲንሺ ሁለቴ የይንም ሶስቴ በማንኪያ ኅርስ አደርጋለሁ ከዛ ውጭ አልበላም

    • @sadahs4112
      @sadahs4112 Рік тому

      ጎበዘጥክሪ።

    • @getsebizumedia
      @getsebizumedia Рік тому +1

      ሲጀመር እንዴት እንደሚጾም መቸ እንደምንላ ወይም እንደምንጠጣ ምን እንደምንበላ አልነገርከንም ዶ/ር በቀን ለስንት ሰዓት ነዉ የምንጾመዉስ?

    • @tsiontesfaye301
      @tsiontesfaye301 Рік тому

      ​@@getsebizumediaken lay befelgshiwu...seat yefelegeshiwun yakil...biyi....kezabula ...ke wuha beker kemigb erasishin adibi ......be ken ande bicha biyi......lni hye sertolignal

    • @ssds463
      @ssds463 2 місяці тому

      ወየየኔውዲ"እኔሥኮርእና"ኮልሥትሮልአለብሽተብየ"የሦሥትወርመዲሐኒትተሠጠኝ"""""ዱአአዲርጉልኝኝኝያረቢ

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 5 років тому +1

    ጤና ለሰውልጅ እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው ይህን በመገንዘብ እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም ደስተኛ ነኝ እናቴ ጤናን ከሀብት ውሃን ከቀለብ የሚቆጥረው የለም ትላለች በጤና መኖር ትልቅ ሀብት ነው ስለዚህ ከቡድኑ መግባት እፈልግለሁ አመሰግናለሁ::

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 5 років тому +33

    አምላክ አእምሮውን ይባርክ and many more blsss you

    • @Amhara1971
      @Amhara1971 5 років тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ

    • @adanechtesema6921
      @adanechtesema6921 4 роки тому

      መጀመርያ እደት እደምንቀንስ ብትነግረን ምንአለ

    • @amanutube3238
      @amanutube3238 4 роки тому

      subscribe me

    • @ትዝታ-ዐ7ወ
      @ትዝታ-ዐ7ወ 3 роки тому

      እኔ ግን ሰለቸኝ ባጭሩ ምን መመገብ እንዳለብንና በስንት ሰአት ልዪነት እንደሆነ በግልፅ ብትነግረን

    • @woinshetgebremariam6832
      @woinshetgebremariam6832 3 роки тому

      Amesegnalehu grupu mezgbegn

  • @shalommesi1878
    @shalommesi1878 4 роки тому

    Sela sawentacheni setnager ..betame yegzeyaber sera betame tilke nawe ...semu kafe yebali ...

  • @Beletuayele-p9i
    @Beletuayele-p9i 3 місяці тому

    ዶ/ር እድሜህ ይርዘም!!!

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 5 років тому +7

    WOW!! finally intermittent fasting UA-cam video prepared & hosted by Habesha !! Thank you sir🙏 this is such an important subject matter👍🏾 very critical aspect of wellbeing & healthy aging or longevity 👌🏽

  • @elizabethwoldemariyam2010
    @elizabethwoldemariyam2010 5 років тому +11

    You’re very wise humble man!! Very useful information
    Thanks 🙏

  • @mesafint44
    @mesafint44 5 років тому +2

    ዶር በጣም አመሰግናለሁ ትምህርትህ ሙሉ በሙሉ ይመለከተኛል ቁመቴ 1ሜትር ከ66 cm ሲሆን ክብደቴ 90 ኪሎ ነው ።የገለፅካቸው የድካም እና ሌሎች ምልክቶች ይታዩብኝ ጀምረዋል።አሁን ግን ፋስቲንጉን ከጀመርኩ አንድ ሳምንት ሆኖኛል ትልቅ ለውጥ እያየሁ ነው ሰውነቴ ቀለለኝ።ካርብ በማስወገዴ የረሐብ ስሜቴ ፈፅሞ ጠፍቷል።ሆዴ የተወጠረው ሲረግብ ይታወቀኛል።

    • @yenetena
      @yenetena  5 років тому

      Join our group , ሊንኩን አስቀምጣለሁ በሚቀጥለው ቪዲዮ የመግቢያ ጥያቄዎችን በመለስ መመዝገብ ይቻላል ሌሎች ጋር በግሩቭ ላይ አብሮ መድረግም ትልቅ ጥቅም አለው!!

  • @MekonenKassaye-b8n
    @MekonenKassaye-b8n 4 роки тому

    ዶ/ር በጣም ጥሩ የጤና ምክር ነዉ ።

  • @yusufahmed487
    @yusufahmed487 Рік тому

    Good job go ahead I love your teaching

  • @hiwotdegu400
    @hiwotdegu400 4 роки тому

    አመሠግናለሁ ዶ/ር ብዙ ነገር ቀስሜአለሁ ዶ/ር የሆንኩ ሁሉ መሠለኝ

  • @zewduwondifraw6937
    @zewduwondifraw6937 4 роки тому

    ችግሩን ለመፍታት ለምታደርገው ጥረት እግዚአብሔር ይባርክህ። በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡

  • @523zw910
    @523zw910 5 років тому +8

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ የጤና መርጃ ነው። እናመሰግናለን !

    • @tsedlaethopia4720
      @tsedlaethopia4720 5 років тому

      እግዚአቤሔርይበርክህ በእውነቱ ልክ ከሰማይ ያታለክልኝ ነው ያማሰለኝ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን የፈለትካ ወር ሰለችቶን ነበረ ተባረክ

  • @TrunehYirga
    @TrunehYirga 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ በትምህርትህ ተጠቃሚ እንደምሆን ተስፋ አለኝ።
    እሄ ሁለተኛ ፕሮግራሜ ቢሆንም ዋና ችግሬን አመላክተህኛል።
    ከሁሉ በፊት ቤዚክ የሆነውን የምግብ ፍላጎት መግታት ወሳኝ ነው።
    እስከ ቅርብ ጊዜ በጣም የሚያስቀና ቁመና ነበረኝ፣ ካለፉት 5 አመታት ወዲህ ግን በግልጽ የሚታይ ቦርጭ አውጥቸ በጣም አስጠልቶኛል።
    በጤንነቴ ላይ ምንም የተከሰተ ችግር ባይኖርም ክብደቴን ማስወገድና ቦርጨን ማጥፋት ይኖርብኛል
    ለዚህም ከጅምና ከስፖርት በላይ ለጾም ትኩረት መስጠት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ።
    የጀመርከው ድንቅ ስራ ነው ቀጥልበት አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል።

  • @azariagetachew8376
    @azariagetachew8376 5 років тому +2

    Thank you dr danieal i

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 4 роки тому

    Thanks betame new yemamesegenew betame gobezena teru asetemare yehone neger hule geze

  • @Kidynoah6
    @Kidynoah6 4 роки тому +2

    I have watched several english tubes about IF and I’m doing 16/8 IF i feel amazing and lost weight. I’m Eritrean and I watch ur videos u r amazing giving your pp all this important health matters for free is just a blessing🙏 keep the good work👍

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 5 років тому +1

    በጣም የሚገርም ጠቃሚ ትምህርት 🙏🙏🙏

  • @etaferahuhailu534
    @etaferahuhailu534 5 років тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ጾም ስንፈታ የምንመገበውን ምግብ ዓይነት ሆዳችን ላይ ፋት እንዳይበዛብን ደሞ ሁሌ አይጾምም በማንጾምበት ሰዓት ይህ ምግብ በፍጹም መመገብ የለባቹሁም ይህንን ደሞ ማብዛት አለባቹ ብትለን ለምን አንድ ሰው መብላት የሌለበትን ምግብ በጣም ሊወድ ይችላልና ግን ያ የሚወደው ምግብ ሲበዛ በሽታ የሚያመጣበት ከሆነ እንዲያቆም ብዙ ያስተማርከን ገብቶናል ደሞ በተንተን አርገህ ብታስረዳን ካላስቸገርን።

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 років тому +23

    እመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል አሪፍ ቻናል ነው ቀጥልበት በርታ ተስፍሽ ነው የላከኝ

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 5 років тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ዳኔ ዘመንህ ይባረክ በጣም እተማርን እየተጠቀምን ነው ያው በቅርብ ነው ያየሁት ግን ቢሆንም ተባረክ ልል እወዳለው

  • @yaredadege757
    @yaredadege757 4 роки тому +1

    Dr,Daniel May God blessed you!

  • @selamtessema4917
    @selamtessema4917 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባጣም ተጠቅሚያለሁ

  • @tedyassefa4796
    @tedyassefa4796 Рік тому

    ክበርልን እጅግ አመሠግናለሁ ድንቅ ነው

  • @missmisach6664
    @missmisach6664 4 роки тому

    Betame tanzazalehe.

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Egezabeher yebarekhe

  • @ntnchanneltigrighnainforma2165
    @ntnchanneltigrighnainforma2165 3 роки тому

    be strong dr DANIEL

  • @rozatsegaye851
    @rozatsegaye851 4 роки тому

    D.rእንዴት ነህ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሰወች ጤንነት እንደምታስበው የምትፈልገውን ሁሉ ይሙላልህ በርታ ጤና ጥበቃችን!!!

  • @betalemfeilipos4545
    @betalemfeilipos4545 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ፕሮግራም አውጥቻለው ለመ ቀነስ እደዚህ በአማርኛ መረጃ እፈልግ ነበር

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 5 років тому +2

    Dr burg በአቋራጭ በርታ።

  • @eaglecook
    @eaglecook 4 роки тому

    Dani eniem yante kemejemrsya teketatay niebrku gn bhone mknyat dmo meketatel aqomku ena ahun gn betam new bstemarkew des yalen ena b gorup enfigeba adrgen bye bethtna eteyqalehu ( Eritrea wit)

  • @seragerji3
    @seragerji3 5 років тому

    ዶክተር በጣም በጣም አመሰግናለሁ እጅግ ግሩም የሆነ መረጃ ስለምትሰጠን ረጅም እድሜና ጤናህን ይስጥህ እባክህ አንተን በውስጥ መስመር ማግኘት የምችለው እንዴት ነው

  • @nigstaywoldeamanuel9225
    @nigstaywoldeamanuel9225 5 років тому +43

    ሻሎም ሻሎም ዶክተር ከፆምን በሃላ የምንበላው ምግብ አይነቱን እና መጠኑን ብትገልፀልን ከይቅርታ ጋር ተባረክ

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 5 років тому +5

      Marrr ke somish behuwala malet tewat sitneshi malet new, ene tewat 10 o'clock 1 avocado 2 egg 1 timatim ebelalew, tigibbb biye new miwilew keza sirebej wede 4 o'clock akababi 1 chicken breast tebishe ke vegetable gar malet sweet potato, carrot, minamin gar ebelalew be 6 wer wist 14 day kilo kenesku be ergigzina gize chemire neber

    • @birucktulu5058
      @birucktulu5058 4 роки тому +2

      Intermittent fasting ምኑ አዲስነቱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተግባራዊ የምታደርገው ነው :እንጂ አዲስ የተፈጠረ አይደለም:: ፈረንጅ ያለውን ሁሉ ማቃለጥ እንወዳለን እንጂ

    • @daycome5639
      @daycome5639 3 роки тому +3

      @@birucktulu5058 አዎ ግን ትክክለኛዎቹ አያቴ በፆም ወቅት አንዴ ብቻ ነው የምትበላው 9 ሰዐት ከዛ በንጋታው 9 ሰዐት እኔም ስፆም እንደስዋ ነው የምፈልገው

    • @edenhab2113
      @edenhab2113 3 роки тому

      Gn kesint eske sint seat nw mitsomew

    • @eyuchristian3981
      @eyuchristian3981 3 роки тому

      @@kukukuku5502 hi kuku 10 q for your tips
      And can you give me vegiterian some meal idea ( ye tsiom) pls

  • @woinshetkmariam4642
    @woinshetkmariam4642 Рік тому

    የኢንተርሚተንት ጾም ለመጾም ፈልጌአለሁ ጠቅላላ ስቴፑነ ግለጽልኝ በተጨማሪ ደግሞ ጾሜ ስፈታ መመገብ ያለብኝን የምግብ አይነት ሳምል ጻፍልኝ እባክህ😊 የደም ግሩፔ AB+

  • @venusvenus5648
    @venusvenus5648 5 років тому

    Thank you betam enamesegnaln . Silk kutrh edet magjet echlalehu ye 5 amet lije Dibt tiap 2 hunalech. Ena mn madreg endalebj

  • @gghhhvggg6964
    @gghhhvggg6964 5 років тому

    ዳንዬ እኔንም ቀላቅለኝ እግሩፕህ ስለ ምትሰጠን ትምህርት ተባረክ

  • @asresiegetu4549
    @asresiegetu4549 4 роки тому

    Take very much l am weching you for Israel grey

  • @Mekditef98
    @Mekditef98 5 років тому

    ዳኒ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለምታስተምር እግዚአብሔር ይባርክህ ዳያቤቲ እንዴት መመገብ እንዳለበት ያስተማርከውን ወይም ማወቅ እፈልጋለሁ::

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 2 роки тому +1

    Dear Dr.Yohanes, I really have no words to express my gratitude for your invaluable and crucial health advice you have been giving us for years.It is pretty obvious that you are putting a lot of effort and time in preparing your lessons.
    By the way, I always wanted to send you my comments but unfortunately this is my first one.Thank you once again brother!

  • @serkalemgirma518
    @serkalemgirma518 4 роки тому

    Egziabher yebarkeh

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 5 років тому +2

    Dr.Dani Amlake Egziabher abzito yibarkih.

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 2 роки тому

    ተባረክልኝ በጣም ነዉ የረዳኸኝ

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 5 років тому +1

    Thanks so much DR Danal

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክ።

  • @abenetmkonen2366
    @abenetmkonen2366 5 років тому

    ዎው ተባረክልን ወንድማችን እንደ አንተ አይነት ለስዎች የሚጨነቅ ያብዛልን

  • @betelhemmelaku84
    @betelhemmelaku84 5 років тому +1

    ዶክተር ስላካፈልከን መልካም የሆነ እውቀት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ። ባለፈው አመት ባስተማርከው የintermittent fasting ትምህርት መሠረት ወደ ሀያ ፓውንድ ቀንሼ ነበር ነገር ግን ስወልድ ክብደት ጨመርኩ አሁን ወደ intermittent fasting መመለስ እና ክብደቴን ማስተካከል አቃተኝ። እና ዶክተር እንዴት ማስተካከል እንደምችል ያለህን ምክር ለግሠኝ። ስለሁሉም አመሠግናለሁ። በርታ በሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

    • @yenetena
      @yenetena  5 років тому +1

      ይህን የጀመርኩትን ትምህርት እስከመጨረሻው ተከታታይ ሁሉም ጥያቄሽ ይመለሳል ብዬ ተስፋብ አደርጋለሁ!!

    • @betelhemmelaku84
      @betelhemmelaku84 5 років тому

      Okay i will follow you.Thank you so much.

    • @ሁሉምባንተሆነ
      @ሁሉምባንተሆነ 5 років тому

      እኔም መቀላቀል እፈልጋሉ ተባረክ ዶክተር

  • @moguesdesta1823
    @moguesdesta1823 4 роки тому

    You are the good one

  • @mihretabmalik9812
    @mihretabmalik9812 4 роки тому

    Topic betam betam tiru new, le hitsanat tiru yemastawes na yemastewal akimachew yemiygolebit min timekiraleh?
    Thanks

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 5 років тому

    Amesegnalehu betam tekemogale gen tewat tewat yemewesedew medanit alege endet mesome echelalhu ebakehe

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 роки тому

    ዋው ይሄ ታምር ነው። በጣም እናመሰግናለን ዶክተር።

  • @ahmedhamzamuhye8254
    @ahmedhamzamuhye8254 2 роки тому

    የሚገርም አቀራረብ ነው። ነገር ግን ስትናገር ስለምትፈጥን ከሙያው ጋር ግንኙነት ለሌለው ሰው ለመከታተል ይከብዳል።

  • @Elroi_777
    @Elroi_777 4 роки тому +2

    Thank you so much, Dr.; I am so proud of you. I was looking for something like this to share with my friends. I do intermittent fasting with water, coffee, and herbal tea. It is a fantastic way to make a significant health impact on your body. If you continue to at least fast once a month, I will tell you; you will stay away from the pill pusher medical doctors. Far most, you will save your money when you stay away from food for three days 😆 in the short term and long-term medical bills.
    Please keep educating Us. ❤️💕🙏🏽🙏🏽

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 3 роки тому

      What is new here, we all know fasting make one loose weight. And in our tradition, if you are Christian we ought to fast hudade, nenawei, felesta etc these make up 189 days out of 365 days of the year and these fasting happned not straight but in intermittent fashion or one interval after another interval.
      But we were told " what is bad is what it come out of mouth, not what goes inside of our mouth" so they destroyed the value and tradtion of our fasting.
      now they come up with a fancy name
      " intermittent fasting"
      thus this sounds scientfic and sophisticated. And talking about it make one feel educated. And to learn how to do intermittent fasting may be they will offer course in discount.
      ....so don't be fooled easily

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 років тому +7

    That is why our ancestors fast many times in a year, which help spritually too. Thank you for your infirmation! very educational

  • @ONELOVE-po9ql
    @ONELOVE-po9ql 5 років тому

    Zare new yayehut ka zare jamiro yena Tena family hognalo melet new ❤️ chugarayen betam yemagnal men ledirg Dr yaktilegnal

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 4 роки тому

    በጣም መልካም ስራን እየሰራህ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ እውቀትህንም ያስፋልህ። በጣም እያስጨነቀኝ ያለው ነገር ከቅርብ ወራት ወዲህ ሆዴ አካባቢ ያለው ቦርጭ ነው። በሱ የተነሳ ውስጤ ይሳቀቃል፣ ልብሶቼን መልበስ አቁሚያለሁ። እባክህ ለቦርጭ ብቻ ሊረዳኝ ይችል ይሆን???

  • @tesfayeasrat3384
    @tesfayeasrat3384 2 роки тому

    It is great

  • @صور-ب5و
    @صور-ب5و 5 років тому +3

    ብዙ የሕማም አይናት እየታሰማኝ ናው እግሬ ሁላ እያበጣ ናው በቃ የምትላቻው ህማሞች አኔ ጋር አሉ አሁን ግን ወስኝለሁ አልበላም ጤናየን ሳለገኝ

  • @admasudibaba
    @admasudibaba 2 роки тому

    selam d/r danial btmhirth betam eyetetekemku new neger gin and tyaka ena yehuletegnaw aynet sikuar hmemtegna negn ena mata mata yemiteta yetekemem shay eyetetekemku new neger gin mitformin ena dayolin tablat eyewsedku new wtatun lemawek medhanitun makuwaret alebgn weys knemedhanitu new metekem yalebgn shaywn ebakih yemtnegregn neger kale btnegregn melshn etebkalew amesegnalew

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 5 років тому +1

    እግዚእግዚአብሐር ይመስግን ዶኪቶረ እንካን አድረሰቹሁ እናመሠግናሊን

  • @addtef4923
    @addtef4923 2 роки тому

    Thank yo so much Dr. I really appreciate.

  • @yoditabraha6975
    @yoditabraha6975 5 років тому

    DR Danial really really thank u much tena ystih

  • @frehiwotshiferaw3703
    @frehiwotshiferaw3703 4 роки тому +1

    I can't wait to start this intermediate diet, i can see your energy so you are the witness for this diet. I admire your knowledge as well as patient.
    No words may God bless you more.

  • @naniasefa5341
    @naniasefa5341 4 роки тому

    እናመሰግናለን ስለምትሰጠው ትምህርት