Amazing! You are wonderful Dr. Daniel proud of you my brother. ውፍረት ለመቀነስ አንጀራ ፍቱን መድሃኒት ነው ማለት ነው። ተባረክ። ጥያቄ ኣለኝ፡ ውፍረት ለመቀነስ ዳቦን ትቼ አንጀራ ብቻ ብበላ የተሻለ ይመስልሃል።
I really like your teaching we appreciate you a lot this is my second day to know about this UA-cam I’m gonna keep following it’s very useful and true we can learn a lot from this thank you my dear you’re just amazing again thank you🙏🏻
We are blessed to have you I love your videos I am a pharmacist and I have been thinking about making you tube channel but I keep pushing it I cannot imagine the effort and the time you put to make these videos I learned a lot from you keep going and thank you
Thank you very much "yenetena". I am one of the followers of your media. That is very confusing me since some of the youtubers says don't eat and avoid injera to be healthy and want to loose wait, and some others like you said injera is very good and the best for our health. I believe the best solution is don't eat to much, avoid sugars, and avoid processed foods. I really don't know better than you but I believe like that.
Thank you for bringing up this important health issue. I believe home made injera is very healthy grain, but I question the sauce. As we know , we eat injera with meat, chicken, veggi or shiro sauce. All our sauces are fried with much oil . Please advise us on this area. Thanks
Wow, I did not know that our Engera is consist of so many vitamins 👍This is the best confirmation news for me. I bake my own Engera and continue to be 😊 Thank you So much. I truly enjoy listening to your educational UA-cam videos . I appreciate you.
Thank you again Doctor. I listen to as many of your videos as possible and am trying to re - organise my dieting system accordingly as I already am benefiting from it.
Hi Dr. Yohannes. often I follow your program. Your program is very important. In this video you said that people started to making bread from teff flour. I think it didn't start now. If you go to the villages, and asking them and doing study you will get more information. I don't live in Ethiopia, but I remember when I was a little girl we lived in a village in Gondar region, my mother and neighbors would make bread from teff flour. Really that was tasty. Of course it is without eggs and without oil or fats. I am a midwife, the information you provide is important to me so much, Personal for me and for my work. Thanks for the valuable information you teach. I would love to receive research from you on spices and their value as well as flour Teff. Thank you so much
Wowwww I learned a lot from you my brother! እኔ youtuber ነኝ የሚገርምህ በላዛኛ ፓስታ ቦታ እንጀራን ተጠቅሜ ላዛኛ አርጌ ሰርቼ በጣም ብዙ ሰው ነው የጮኸብኝ ባህላችንን አበላሸሽ ብለው እኛ የምናውቀው በአንድ መንገድ ብቻ ስለሆነ እንደዚህ ለጤናችን ተስማሚ የሆነው እንጀራችን በተለያዬ መንገድ ብንጠቀመው ከብዙ አላስፈላጊ ነገሮች እንድናለን ተባረክልን ወንድማችን
My teacher I am learning a lot from you adot keep it up. I bake enjera at home 100% teff and the quality is the same as Ethiopia Ethiopia enjera
በርቺ አዶት በጣም ነው ላዛኛሽን የወደድኩት ብዙ ነገር ስሪልን ከጤፍ,
ዛሬ ነው ዶክተርን የማየው በጣም ብዙ ትምርት ያገኘሁበት ቻናል ነው excited for the next upload.
I made teff lasagna it is so yummy
አዶት በይ የጤፍ ኬክ ስሪልኝ ሀሀሀሀ በርቺ እናት
ዋው ሀገረኮ(ኢትዮጲያዬ) ለአለም መድኃኒት ናት
ፈጣር ይጠብቃት ዶ/ርዬ ፣በጣም እናመሰግናለን።
በጣም እናመሰግናቸዋለን ይህ ፕሮግራም በገዛ ቅቓንቓ ስለሆነ ብዙዎች ይጠቀማሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ በጣም ተጠቅሜኣለሁ!
የሚገርመው ነገር ከድሮ ጀምሮ ያለውን ቪዲዮ ሳየው በጣም ለውጥ አለህ ሰውነትህ እራሱ እያደርክ ልጅ እየመሰልክ የመጣኸው ያገሬ ልጅ አሁኑኑ እከተልሀለው እኔ በእንግሊዘኛ ስንት ዳይቴሽያን ሳናግር አንዱም አልሆንልሽ ብሎኝ ነበር አሁን ግን በቃ በቋንቋዬ ሲሆን ሁሉ ነገር ቀለለኝ አመሰግናለሁ
ጤፍ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ልዩ ስጦታ ነው
ብዙ ቃላቶችን በእንግሊዝኛ ከምትጠቀም በኢትዮጵያ ብዙ ቋንቋውን የማይችሉ ግን ሊከተሉህ የሚፈልጉ ችግሩ ያለባቸውና ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ የሚፈልጉ አለና በአማርኛ ለማስረዳት ብትሞክር ዶር ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ
Hana Tadesse yeshemededew be englizegna silehone be amarigna ayaweqewum
Some medical words are very difficult to get exact translation therefore try to understand or ask somebody who works in healthcare, okay!!
Wow. my ethiopian teff , I am proud of that going to google it,
ቆንጆ አንዳንድ ቃሎች የህክምና ቃሎች ስለሆኑ፤ በአካላችን ውስጥ ያሉትን ክፍሌች ስለሆነ የሚይስረዳው በአማርኛ መተርጐም ከባድ ነው። አጠቃላይ ሀሳቡንና ፤ የሚጠቅመውን መስማት ነው ጥሩ።
እኔ በጣም ተበድያለው እንጀራ ለብዙ አመት አልመገብም ነበር ዶክተር ዳኒ በጣም ነው እማመሰግህ በርታልን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
የፈጠን ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ የምድራችን በረከት ሁሉ የዓምላካችን ስጦታ ነው ተምሮ ዓውቆ ያሳወቀን አዕምሮና አንደበት ይባረክልን
በፊጣሪው
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኩ ወንድሞቼ
እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችን ዋው ጤፍ የኛ የኢትዮጵያውያን ምርጥ ምግብ
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህት ነው አመሰግናለ ሁ 👌👌👌
አላህ ከእውቀትላይ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይጥብቅህ ብዙ ትምርህት ተማርን በርታ ወንድ ማችን
Thank you so much, you are doing a great job. You help me a lot.
Amazing! You are wonderful Dr. Daniel proud of you my brother. ውፍረት ለመቀነስ አንጀራ ፍቱን መድሃኒት ነው ማለት ነው። ተባረክ።
ጥያቄ ኣለኝ፡ ውፍረት ለመቀነስ ዳቦን ትቼ አንጀራ ብቻ ብበላ የተሻለ ይመስልሃል።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
ዶ ር ትመህርትህ አሥደሣች ነው ጌታ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይባርክክ አረብ አገር በስደት ላለን ያተ ትምህርት በታም ነው የሚጠቅመን ትልቅ ድጋፍ ነው ተባረክ በርታ በጣም ነው የምትረዶን
ዶክተር ዳንኤል ጌታ ይባርክ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ለወገንህ ትልቅ አስተዋጾ እያደረክ ነው እግዚአብሔርእድሜና ጠና ይስጥህ በርታ
ወይ እንጀራ!!! ድሮም ሱሴ ነበር የበለጠ ወደድኩት::
😂😂🥰🥰
ቃል እና ቀለም እኔም እንዳንችው ንኝ
እኔ ጤፍን በብዙ ነው ምጠቀመው 1ኛ እንጀራ 2- ዳቦ 3 ገንፎ 4 ፖንኬክ 5- ቂጣ 6 ሾርባ 7 ጨጨብሳ 8ኬክ ብስኩት ወይም ዳቦ ቆሎ ስሰራ ሁሌ ጤፍ እጨምራለሁ ማለት ሁሉም ላይ እጨምራለሁ። ጤፋችን ስንት አይነት ጥቅም አለው የሚያሳዝነኝ ነገር ግን ይህንን አገራችን የጤፍን ጥቅም አለመማራችን ነው አሁንም ቢሆን ነጮች ናቸው ጥቅሙን ያወቁት በኛ ንብረት። ወንድሞቼ በጣም አመሰግናችዋለሁ በርቱ🙏🏾
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል ሳዳምጥህ ልቤ ያርፋል
Egziabiher amilak yibarkatu amen 🙏
Thank you Dr.Daniel for your emphasis about enjra based on scientific investigation.
Very informative program Thank you Dr.
እናመሰግናለን ፡የጤፍ ፓንኬክ ሰርቻለው በቻናሌ እየው በጣም ቀላልና ጣፍጭ ነው።
ጤፍ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነው የትም አገር እንደምየ አገራችን አይወጣም በአገሬ አፈር አድጌ በአገሬ ውሀ ብሏል ግን ተባረኩ እንኳንም አትብሉ አላላችሁን እንጀራ ስወድ እንደምንም ጠፍጥፌ እበላለሁ ወገኖቼ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሲወዳት እኮ የሰጠን ምግባችን ጾሙ ለጤና ጠቀመ
የጤፍ መኮሮኒ ፖስታ አገር ቤት ማምረት ይኖርብናል
I agreed with you
Yes the brown one ☝️ the white one is processed
@@obesinz386 😂😂😂
I really appreciate your help, I'm grateful to know you're channel, keep it up brother
Best youtu.ber Thank you Dr. Daniel.
I really like your teaching we appreciate you a lot this is my second day to know about this UA-cam I’m gonna keep following it’s very useful and true we can learn a lot from this thank you my dear you’re just amazing again thank you🙏🏻
Amazing...thanks Dr🌷❤🌷
Thank you very much for sharing Dr.
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
Thank you so much!! You have no idea how helpful you are!! Stay blessed 🙏
Dr.Daniel really i heard very amazing news from injera. I appreciated your explanation.
We are blessed to have you I love your videos I am a pharmacist and I have been thinking about making you tube channel but I keep pushing it I cannot imagine the effort and the time you put to make these videos I learned a lot from you keep going and thank you
Thanks so much DR Danal
Thank you very much "yenetena". I am one of the followers of your media. That is very confusing me since some of the youtubers says don't eat and avoid injera to be healthy and want to loose wait, and some others like you said injera is very good and the best for our health. I believe the best solution is don't eat to much, avoid sugars, and avoid processed foods. I really don't know better than you but I believe like that.
Wow tebareki thank you D/r Daniel
ውድድ ነው የማደርግህ ወገኔ ተባረክ!!
Wow አፈዘዝከኝ አኮ እግዚአብሄር። አብዝቶ ይባርክህ
ቤት ውስጥ በደንብ ተበጥሮ የተፈጨ ቀይ ጤፍ ለአራስ ሲጠቀሙ አይቻለው
አሰራሩ ዱቄቱን ጨው በመጠኑ ጨምረን በጣም ሳይደርቅ እሺት አርጎ ማቡካት በፈለግነው መጠን ማድቦልቦል ከዛ በሰኒታ/በምግብ መያዣ ብልጭልጩ/ወረቀት ውሃ እንዳይገባ አድርጎ መጠቅለል ከዛ ውሃ በጥነን በድስት መጣድ ውሃው ሲፈላ መጨመር ሲበስል ማውጣት ከወተት ጋር ለአራስ ሲቀርብ አይቻለው በጣም ጥሩ እንደሆነ ነው ያለሁት
ዶ/ር ተባረክልን
አናመሰግናለን አግዚኣብሄር ይባርክህ
እናመሰግናለን ወንድሞቼ ትልቅ እውቀት ነው የሰጣቹህን
wow Amezing Docterye!!!! I Love Enjera
WoW Dr.Daniel tebarekh thank you 🙏 for giving us such an amazing lesson of our teff content. 💕ENJERAA 🌿💕 Yighermall👍
Amazing I am glad to hear that about enjera because all Ethiopian eat 3 times a day they don’t need take any supplements
የጤፍ ዳቦ በጣም አሪፍ ነው
ዋዉ እናመሠግናለን 😍በተጨማሪ ይህን ግኝት በፊት በበለጠ እየገለፅክልን ነዉ ደስ ብሎናል ሊላ የምንጠይቅህ ከቻልክ አማርኛ መስማት ለማይችሉ ወይም ለነጮች እንጀራችንን ለማስተዋወቅ ጤፍን እንዲገዙ ይህንኑ ቪዲዮ በእንግሊዘኛ ብታቀርብልን ለነጮችም በብዛት ሺር እናደርጋለን ✈✈✈✈✈
ጤና ይስጥኝ Dr ኣሏህ ይስጥልኝ ስለ ጤፍ ገለፃ ያድርገው በጣም ተመቸኝ
ዶክተር እናመሰግናለን
እውነት ነው እንጀራዬን ዴይሊ ሳላማርጥ በተገኘው እየበላው ሀገሬ ላይ ጤናማ ነበርኩ አውን ግን የሰው ሀገር ምግብ ለዛውም ለጤና ምናምን ተብሎ እየተበላ በሽተኛ ጭንቀታም አርጎኛል
እውነትሽነው እኔም እንዳነችውነኝ አገር ቤት ስገባይገርምሻልምግቡ በእንጀራ ስለሚቀየርነው መሰል ጤነኛ እሆናለሁ ስመለስ ተመለሶ በሽተኛ እሆናለሁ ለሃገራችን አላህ ያብቃን
Amen yeb
እውቀታችሁን ያስፍልን እዴት አስደሳች ዜና ነው። ተባረኩልን በርቱ።
Thank you very much doctor it is great!!!
አያችሁ እንኳን አገራችን ጤፋችንም ልዩ ነው::እንጀራ ያወፍራል የምትሉ
ይህን ስሙ ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን:: ጥናትህ እንጀራ አትብሉ ለሚሉን ትልቅ መልስ ነው::ዕድሜና
ጤና ይስጥልን::
Your videos specially your keto diet one helped me too lose 10 kg in 2 weeks...much love bro
በጣም እናመስግናለን ሱስ ሆነኝ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
THANK YOU Gud bless you too much 🙏🙏
እውነት ነው አነባበሮ ተጋግሮ በአፍለኛ ሲበላ በጣም ደስ ይላል
ዋውበጣምደስ ይላል
Very insightful great vid
ቆጨን እስከዛሬ ይህንን video አለማየቴ
ኬቶ ዳይት ለይ እንጀራን መብላት ይቻላል ወይ
ትምህርትህን በጣም እከታተላለሁ ተባረክልኝ። ስገምት የፓስተር ሀይሉ ዮሀንስ ወንድም ትመስለኛለህ።
Thank you for bringing up this important health issue. I believe home made injera is very healthy grain, but I question the sauce. As we know , we eat injera with meat, chicken, veggi or shiro sauce. All our sauces are fried with much oil . Please advise us on this area. Thanks
Amazing!!!thank brothers...
እናመሠግናለን ዶክተር
ወይ እንጀራ ሶስት ወር ቀርቶኛል ለሀገሬ ያብቃኝ ብቻ ግን ሆዴን ይነፋኛል ምላርግ ዶክተር በጣም ደስ አለን ትምህርትና መግለጫው ደስ ይላል
ሠላም ጤና ይሥጥልን እኔ ምግብ ሠራነው ሥራየ የጤፍ ኬክ ሠርቸ በጣም ምርጥ ነው
እንዴት ሰራሽው ከድቄት ጋ
WoW yemdanke nager naw yemsamawu betame das yemele temhert agnchbetalhu Thank you so much Doctor Daniy
የሜገርም እውቀት ነው ብዙነገር ተምሪለው እደውም ከዛሪጀምሮ አደርገዋለው በጣም ነው ማመሰግንህ ርውቀትህን ሳትደብቀን ጊዚህን ሰተህን ስላስተማርከን በእግዚአብሔር ስም አመሰግንሀለው .....
አመስግናለሁ ፣ ሰብክራብ አድርጊ welcome to የኔ ጤና ቤተሰብ ። ዜናውን ለምትወጃቸው ወገኖችሽ አድርሺ።
@@yenetena እውነት ደስ ብሎኛል ሰለ ምፈልገው ነገር ነው የምታነሳው ሁሉ keto ለ1 አመት እድርጌ በጣም ቀንሼ ደስተኛ ነበርኩ ግን አቆሙኩት ስጋ ሰለቸኝ አሁን keto & intermittent በጣም ደስተኛ ነኝ ስላወኩህ ስለ ቡላ እና ቆጮ ምን አስተያየት አለህ please thank you so very much God bless you.
Wow thank fior this information. Kezare jemero beka Injera new yemibelaw
Thanks so much Doctor Daniel
እመሥግናለን ተባክህ በታ
ክብር ለጤፋችን በጣም ደስ ይላል አመስግናለሁ ዶክተር
Great information. Thank you so much.
Wow tebareku
አቤት ሰንት ነገር ካንተ ተማርኩ ወንደሜ ኑርልኝ ፡ከ ጀርመን
በጣም እናመሰግናለን የበቆሎ የአጃ እና የገብስ ጠቀሜታውን አስረዳን!!!
የጤፍ እንጀራ Burrito መሽጥ ከጀመርኩኝ 18 ኛ አመቴን ይዟለሁኝ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነጮቹ በሰልፍ ነው የሚገዙት ምን አልባት የመጀመሪያ ሀበሻ ሳልሆን አልቀርም ይህን ስጀምር
Worke Bogale waw where are you ?
Zizi Tefera Canada Ottawa
Worke Bogale good for you wonderful
What a life saving advice, Thank you 🙏🏽
Worke bogale, what a marvelous thing, how can I contact you for an interview? Your Email or whatever you choose.
I am very amazing i used to make TEF with rice flour thank you doc
Absolutely Nice Food 👌
ለረጅም ግዜ በኦሊፍ ኦይል ነበር ምግብየማበስለው ሲበስል ካንስር ያመጣል የሚል ወሬስምቼ ወደሑለት አመት ሖነኝ በሱ ማብስል ከተውክኩት ። በቋንቋዬ ይሔን የመስለ ጠቃሚትምሕርት ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክክ🙏
በትክክል
እናመሰግናለን ዶ/ር
Wow so good advice I am diabatc I will try to eat more god bless u😇🙏🏿
ዶክተር እባክህ ስለ ቆጮ በጣም መስማት እፈልጋለሁ ተለየን ወይስ እቀጥላለሁ ምስጋናህ እንደተጠበቀ ነው
እውነት አንተንየመስለም ኢትዬጲያዊ ይኑርልን
ቀዩን ጤፍ ጨጨብሳው በጣም ይጥማል ከኦትሚል ጋር ገንፎ ጥሩ ነው ሞክሩት እኔ ተመችቶኛል
Awo tkkl🥰❤👍
አሰራሩን ፌስ ቡክ መሴንጀር ላኪልኝ። ጥሩ ሃሳብ ነው
ጨጨብሳው ተበልቶ አይጠገብም ከኢትዮጵያ የጥቁር ጤፍ ላኩልኝ ብዬ ብዙ ላኩልኝ ጨጨብሳ እሰራበታለሁ አሁን ደግሞ ዳቦ ጋግሬው እንዴት ይጣፍጣል wow ነው👍👍👍
USA ነው ያለሁት የትኛው ጤፍ ነው ቆንጆ ለመሞከር ፈልጌ ነበር?
የምታውቁ ካላችሁ
Tikkil new Doctor yetenagerkew hulu. Migib Aserarachi new chigiru letenachin.👍
Wow, I did not know that our Engera is consist of so many vitamins 👍This is the best confirmation news for me. I bake my own Engera and continue to be 😊 Thank you So much. I truly enjoy listening to your educational UA-cam videos . I appreciate you.
ይገርማል ጤፍ ለአይረን እጥረት ብቻ ነበር ይጠቅማል ብለን የምናስበው ጥሩ ዜና ነው ለምስኪኑ ህዝብ እንኩዋንም ኖረልን ችግሩ እዚ ሚሸጡልን ትክክለኛ ይሁን አይሁን አናቀውም
Thank you great information God-bless 🙏
Tebarek
ተባረኩልን Dr Dany
ዎው በጣም ይገርማል ይሆንን ሁሉ አላወቀም ነበር ግን ንዑህ የጤፍ እንጀራ እየሰራ ሁ እሸጣ ለሁ አመሰግናለሁ ያላወኩትን ሰላሳወከኝ
Lishan Seme ግን የት ሀገር ነው ንፁህ የጤፍ እንጀራ የምሸጭው?
@@Myhealthyonmyplate አሜሪካ ነው ያለሁት Portland organ የምትባል ከተማ
Gojam newa
እናመስግናለን በዛው ስለስኮር በሽተኞች በስደት ላለነው ምን ትመክረናለክ ስል በትእትና በአክብሮት እጠይቃአለው በተረፈ በርታ የማይጠቅም ነገርነው ስንስማ ምንውለው ይኤን መስማት ጠቃሚ ነው እናመስግናለን
ማማዬ የኔምጥያቄ ነው እስኪ የስኳርመጠኑ ከፍተኛው ከስንት እስከ ስንትነው ዝቅተኛውስ ማማዬ ማንኛውም ስኳርየለሌበት ሰውመጠኑስ ስንትነው እውቀትካለሽ አሳውቂኝ ውዴ
@@emanew9988 ye normal ye hone sewu 90_ 120 new sukar beshita tamami yehone sewu 120 belay yehone new
ችብሰም መሰራት ተጀምራል ብዙ ነገር ይሰራበታል
Thank you again Doctor. I listen to as many of your videos as possible and am trying to re - organise my dieting system accordingly as I already am benefiting from it.
Doctor Thank you for good information . God bless you more and more all!!!
I know this video is a while ago but if you don’t mind answering does white and brown teff have the same benefits? Thanks 🙏🏽
Hi Dr. Yohannes.
often I follow your program. Your program is very important. In this video you said that people started to making bread from teff flour.
I think it didn't start now. If you go to the villages, and asking them and doing study you will get more information.
I don't live in Ethiopia, but I remember when I was a little girl we lived in a village in Gondar region, my mother and neighbors would make bread from teff flour. Really that was tasty. Of course it is without eggs and without oil or fats.
I am a midwife, the information you provide is important to me so much, Personal for me and for my work. Thanks for the valuable information you teach. I would love to receive research from you on spices and their value as well as flour Teff.
Thank you so much
Amazing thank you for the explanation