እስከዓለም ፍጻሜ የማይሞቱት ሰብአ ሰገል (ልዩ የገና ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 454

  • @deressadinka7063
    @deressadinka7063 11 місяців тому +16

    እንዴት መንፈስን ደስ የሚል ትምህርት ነው ? ይሄን የመሠለ ትምህርት ደስ በሚል መልክ ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ያክብርልን ። እውነት የብዙ ሰው ተስፋ ነሽ ፤ እመብርሃን ታበርታሽ። መልካም በአል ከነቤተሰቦችሽ

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 11 місяців тому +45

    እንኳን ለ2016 ዓም የገና በዓል ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም አደረሰሽ፡፡

    • @yeneneshkinfe8943
      @yeneneshkinfe8943 11 місяців тому

      J

    • @lidiazappia640
      @lidiazappia640 10 місяців тому

      አሜንአሜን አሜን የፃድቃን ሰባ ሰገል በረከታቸው ይደርብን አገራችንን ሰላሞን ያውርዱልን ።ዶክተር በሰኪዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው በእውቀት ያቆይልን የኢትዮጵያን እንቁ ልጃችን ነሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ ❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 місяців тому +1

    ሊቀ፡ምሁርት፡መስከረም፡ለቺሳ፡ሆይ!፡እግዚአብሔር፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ።እጅግ፡በጣም፡ምርጥ፡መምህርት፡ነሽ።እንወድሻለን።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 11 місяців тому +19

    ገና ዛሬ ልቤ በገና በዓል ዙሪያ ባለው ወዝግብ ተደላደለ። ውድ እህታችን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን። እንዳንቺ ያሉ የ እውነት የ እምነት ሰዎችን ያብዛልን።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 11 місяців тому +2

    ❤❤❤... እጅግ አብዝተን እንወድሻለን፡ እናከብርሻለን!!

    • @utopia3386
      @utopia3386  11 місяців тому

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @akiyatadesse294
    @akiyatadesse294 11 місяців тому +2

    እድሜና ጤና ለመምህራችን!!!
    ለጨለመዉ አለም እንደነ ጋኔን ክብረት አይነት ወገን መሠል ጠላት በበዛበት ዘመን በእዉቀትና በማስረጃ የጨለማዉን አለም የሚፋለሙ ሙህራንን ለሠጠን ፈጣሪም ምስጋና ይገባል።

  • @yeturyelige5191
    @yeturyelige5191 11 місяців тому +1

    ተባረኪ ይባርክሽ

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 11 місяців тому +1

    መስኪ የሰብኣ ሰገል አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ ሽን ያርዝምልን ክፉ አይንካሽ ደስ የሚል ትምህርት ሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezatekilemariam7129
    @bezatekilemariam7129 11 місяців тому +1

    Yessss በጣም የምፈልገው እንዲሁም ከአንቺ ስጠብቀዉ የነበረ ታሪክ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 11 місяців тому +28

    እንኳን ለጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @yonasyonas7997
    @yonasyonas7997 11 місяців тому +21

    እንኳን አብሮ አደረሰን።ብዙ ነገሮች ላይ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ብዙ እንድመረምር እያደረግሽኝ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።ውድ የተከበራቹ ክርስቲያኖች ለጌታችን ለፀሀያችን ለመድሐኒታችን ለሕይወታችን ለብርሀናችን ለአምላካችን ለፈጣሪያችን! ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዐል አደረሳችሁ።በድጋሚ መልካም በዐል።

    • @utopiamedia12
      @utopiamedia12 11 місяців тому +2

      አሜን!

    • @abrahamfikadu7
      @abrahamfikadu7 11 місяців тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ

    • @yete6720
      @yete6720 11 місяців тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 11 місяців тому

    ዶ/ር መስከረም ሊቸሳ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።እንዳንቺ ያለውን አብዝቶ፣ አብዝቶ ይስጠን።ዕድሜሽን ያርዝመው።

  • @zola1621
    @zola1621 11 місяців тому +10

    🛑በሀገር ውስጥም በመላው አለምም ያላቹ ኦርቶዶክሳውያን ውድ ክርስቲያኖች እንኳን ለ 2016 ዓ.ም ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ።
    ዶ/ር መስኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብን ይስጥሽ ለዚ ድንግዝግዝታ ውስጥ ላለን ትውልድ የታሪክ የእውነት ብርሃን ምልክታችን ነሽ❤🙏🙏🙏🙏

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 9 місяців тому

    ሊቅ ትርሲት መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። የአባ ተስፋሥላሴ ትምሕርት እውነት እውነት እንደሆነ ወደ ልብ ሲገባም ያስታውቃል። በርቺ ወደ ርትዕት ተዋሕዶ ኃይማኖት እግዚአብሔር አምላክ በአንድነት ይሰብስበን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 11 місяців тому

    ልክ ነው ብዙዎች ሆነው ተነስተው 3ቱ ናቸው የደረሱት ብለው ነው አባቶቻችን መምህራን ያስተማሩን ❤❤❤❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 11 місяців тому

    አሜን 🙏
    በረከታቸው አይለየን ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @BirhanDesta-n9e
    @BirhanDesta-n9e 11 місяців тому +1

    አምላከ አባተስፋስላሴ ፥ የቅዱሳን አምላክ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜ ይስጥልን። የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን። ተዋህዶ እውነተኛውን ምላሽ የምትሰጥ ርትዕት ሐይማኖት እንጠብቃት ታሪክም ጭምር በመሆኗ። ከአእመብርሃን ተወልዶ ያዳን አማኑኤል ይጠብቅሽ ደ/ር።

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 11 місяців тому +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ በርቺ

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 11 місяців тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 2 місяці тому

    ለዶክተር መስከረም ጤና አድሜ ተመኘሁ ፈጣሪ ዘር የውጣልሽ ፣፣፣

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መስከረም

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 11 місяців тому +1

    መልካም አውዳመት ይሁንልን ይሁንልሽ የኔ ውድ❤

  • @mesfinsitotaw2669
    @mesfinsitotaw2669 11 місяців тому +1

    በእውነት እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @mantedagi7568
    @mantedagi7568 4 місяці тому

    ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን!!

  • @yedilgetachew4808
    @yedilgetachew4808 11 місяців тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት መስከረም

  • @Ethiowud
    @Ethiowud 11 місяців тому

    መድኃኒዓለም ይጠብቅሽ!ሌላ ምንም አልል ❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 11 місяців тому +1

    ሀገር ወገኗን ወዳድ ባሕሏን አክባሪ እና የታሪክ ተሠራማሪ ዶ/ር መሥከረም ለቺሣን ከነመላው ቤተሠቦቿ እንኳን አደረሠሽ ሥል ደሥታ ይሠማኛል።በመላው አለም ለምትገኙ🌍 ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።

  • @sababekele6493
    @sababekele6493 11 місяців тому

    ቃለ ሕይወት እንደ ሁሌውም የቅዱሳን አምላክ በበረከት ይጎብኝሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ እናመሰግናለን በርቺልን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰሽ አደረሰን የሰላም የፍቅር በዓል ይሁንልን

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 11 місяців тому +9

    With your clear and to the point teaching, humble and down to earth personality should get 3millon subscribers if not 30millon. Much respect for my sister.

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 11 місяців тому +1

    መስኪ እንኳን አደረሰሽ እህታችን

  • @elsabethmelesse8684
    @elsabethmelesse8684 11 місяців тому +1

    Amen Dr.enkuan abro aderesen betam enameseginalen

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 11 місяців тому +12

    ❤ዶር መስከረም እንኳን ለ2016 ዓም የገና በዓል ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም አደረሳችሁ።❤

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 11 місяців тому

    dr መስከረም እኮን አደረሰሽ የአመት ሰው ይበለን ፕሮግራምሽ አስተማሪዎች ናችው

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 11 місяців тому +3

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 11 місяців тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እንዴት የሚያኮራ ታሪክ ነው ያለን እኛ ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ከዚህ ሁሉ ትርምስ በቸርነቱ ይጠብቅልን!!

  • @dawitkebede4832
    @dawitkebede4832 11 місяців тому

    ድንቅ መልእክት ነወ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትሽን ይባርክ
    መምህርት እንካን አደርሰሽ አደርሰን።

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 11 місяців тому +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው. አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 11 місяців тому +7

    እንኳን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ ዶክተር መስከረም ለቺሳ❤❤❤ የምታቀርቢያቸው ሁሉ በጣም መሳጭና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 11 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁዋ ዶክተር እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AzebHailemariam-jo7tk
    @AzebHailemariam-jo7tk 11 місяців тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ፣ እህታችን መስኪዬ ልብ የሚሞላ ትንታኔ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልን።

  • @hiwottefera9273
    @hiwottefera9273 11 місяців тому

    እንኴን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 10 місяців тому

    እጅግ ድንቅ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 11 місяців тому

    እህታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን። ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 11 місяців тому

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 11 місяців тому

    ዶ/ር መሰረት ለቼሳ(መሲ) ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ephremtaye1767
    @ephremtaye1767 11 місяців тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር መስከረም!!!,,,,,, እጅግ ነው የምናመሰግንሽም የምናከብርሽም፤ቸሩና ኃያሉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከጥበብ ሰዎች ረድኤትና በረከት በቸርነቱ ያሳድርብን!!!!!!!,,,,መልካም የልደት በዓል ይሁንልን።

  • @andombirhane4772
    @andombirhane4772 11 місяців тому +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ (ለብርሃነ ልደቱ)ከነመላው ቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ። መሲኪ እህቴ።

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን።
    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር።

  • @biructawit
    @biructawit 8 місяців тому

    እንዴት ውስጤን እንዳስደስትሽው ልነግርሽ አልችም:: ቃለህይወት ያስማልን:: እግዚአብሔር እውቀትን ከውበትና ከጣፋጭ አንደበት ጋር አድሎሻል:: አንቺ ከእግዚያብሔር ጋር የብዙ ተስፋ ነሽእ:: ዘመንሽ ይባረክ ::እግዚአብሔርም ይመስገን አንቺን ይመሰለ እህት ስለስጠን::

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 11 місяців тому

    ዶ/ር እንኳን አንችንም በሰላም በጤና ከነመላው ቤተሰብሽ አደረሰሽ። አዲሱ መፅሃፍሽን ያንች ፊርማ ያለበትን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ። መፅሃፉን ለመግዛት ስሄድ ያሰብኩት ገንዘቡን ከፍየ እዛው ትቸው አስፈርማ እንድትጠብቀኝ እነግራታላሁ ብየ ነበር ያሰብኩት። ይህንንም ከፍየ ከጨረስኩ በኋላ ለልጂቷ አስፈርሚልኝና ከሰአት መጥቸ እወስደዋለሁ ብየ ስነግራት ከፈለግህ የተፈረመበት አለ አለችኝ። ወሰድኩኝ።ደስም አለኝ።አስበሽ ፈርመሽ በማስቀመጥሽ እናመሰግናሕለን። መልካም በአል።

  • @ErmiaslegeseGetachew
    @ErmiaslegeseGetachew 11 місяців тому

    ልዑል እግዚአብሔር ከሰው ዐፍ ይጠብቅሽ ተስፋ አትቁረጭ እግዚአብሔር አንቺን ለዚህ አበቃሸ ለኛ ለጠፋኑ ልጆቹ ነው በሱስንዮስ ዘመን ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ወለተ ጴጥሮስን አስነስቷል አንችንም የታሪክ ተመራማሪ ያደረገሽ ልዑል እግዚአብሔር ለኛሲል ነው በገድለ ፊቅጦር በመጽሐፈ ሚስጥር በገድለ አርሴሜ ለተጸፈው ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከነመላ ቤተሰብሽ ያብቃሽ ወላዲተ አምላክ ጥላከለላ ትሁንሽ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 11 місяців тому +5

    ዶክተር እንኳን አብሮ አደረሰን ፡ ግሩምና ወቅታዊ ታሪክ ነው የነገርሽን፡ ተባረኪ

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 11 місяців тому

    እንኳን አደረሰሽ ታላቋ ሴት ዘርሽ ይባረክ

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 11 місяців тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @tekestehagos857
    @tekestehagos857 11 місяців тому

    ስለ አባ ተስፋማርያም መጨረሻ ዘመን እና ስለቅርሶቹ መረጃ ብታቀርቢልን መልካም ነው።

    • @utopia3386
      @utopia3386  11 місяців тому

      እስካሁን ብዙም መረጃ የለኝም። መረጃ ሳገኝ አጋራለሁ።

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 11 місяців тому +1

    እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ከነ
    ሙሉ መረጃው እና አንድምታ ትርጓሜው።
    ቃለ ህይወትን ያሰማሽ
    እህታችን ዶክተር መስከረም
    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰሽ።

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 11 місяців тому

    እንኳን አደረሰሽ ዶክተር መስከረም

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 11 місяців тому

    ድንቅ ነው:: ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እህቴ

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 10 місяців тому

    Dear Dr. Meskerem, I joined today. I appreciate what you are doing for our country. May God bless you abundantly. Thanks.🎉🎉🎉

  • @ethaa669
    @ethaa669 11 місяців тому

    ዶ/ር መስከረም እንክዋን ለ 2016 የጌታ ልደት አደረሰሸ።በመልካም አገላለጽ የምታቀርቢው ሃይማኖታዊ አስተምሮ ሳንወጣ ሳንወርድ ወደአእምሮችን የምትልኪው እውቀት ግሩም ነውና
    አምላክ ጤናና አድሜወን ይሰጥሸ።ዘርሸ ይባረክ።

  • @ሀይማኖትሙሉጌታ-ዠ3የ
    @ሀይማኖትሙሉጌታ-ዠ3የ 11 місяців тому +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱሱ ክርስቶስ የልደቶ በአል አደረሳችሁ አደረሰሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾

  • @geletawaka
    @geletawaka 11 місяців тому +1

    መስከረም እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ ደግሞ ባቀረብሸው በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @YonasAklilu-ip6ej
    @YonasAklilu-ip6ej 11 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 11 місяців тому

    Amen amen amen ❤

  • @seyoumlegesse5032
    @seyoumlegesse5032 11 місяців тому

    ዶ/ር እንኳን ለገና በዓል ከነቤተሰብሽ አደረሰሽ።

  • @melakabserazeru1956
    @melakabserazeru1956 11 місяців тому

    ዶ/ርዬ ዕውቀትን ከእርጋታ ጋር.... ሁሌም ድንቅ ትይኛለሽ ሰምቼ አልጠግብሽም! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና
    ይስጥልን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉንም በምክንያት ነው የምትፈፅመው።

  • @Cooking335
    @Cooking335 11 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜሽን እንደ ሰብአ ሰገል ይያው ያድርግልሽ!!!

  • @mulukengorfneh
    @mulukengorfneh 11 місяців тому +4

    የሚገርምሽ ሰሞኑን ሰለነሱ መረጃ ስፈልግ ነው ሳምንቱን ያሳለፍኩት አየሽ የስጦታ በአል አደረግሽልኝ ❤

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed 11 місяців тому

    ሁላችውም ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችው መስኪያ በጣም እሚገርም ነገር ነው የነገርሽን

  • @SileshiMekonnen-sl4of
    @SileshiMekonnen-sl4of 11 місяців тому

    አሜን

  • @tersite858
    @tersite858 10 місяців тому

    እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትን እና ጥበብን ያጎናፅፍሽ።
    የአባታችን የአባ ተስፋ ስላሴን ቪዲዮ ካልተሳሳትኩ የቢቢሲ ውን መሰለኝ የዛሬ 20 ወይም ከዛ በፊት አይቼው ነበር ። ሁል ግዜ የማስበው እውቀታቸውን ( ከሁሉም በላይ ከዓለም ውስጥ እሳቸው ብቻ የሚያውቁትን ቋንቋ) መፃሕፍቶቻቸውን ማን ተረከበ እያልኩ አስብ ነበር ዛሬ ግን ሳዳምጥሽ ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል አገኘሁ ሌሎችም ይኖራሉ ብዬ አሰብሁ።
    ተባረኪልኝ!!!!
    ከማዘጋጀት ባለፈ ሳትሰለቺም ለሁሉም መልስ መስጠትሽንም አደንቃለሁ ። ❤

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 11 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዶ/ር❤❤❤❤❤

  • @bekelekifle388
    @bekelekifle388 11 місяців тому

    እንኳን ለጌታቾን ልደት አደረሰሽ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 11 місяців тому

    Kalehiywetene yasemalnee ❤❤❤ so proud to be orthodox tewahedo ⛪🌹⛪🌹⛪

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 11 місяців тому

    የማናውቀውን ስላሳወቅሽን እግዚአብሔር ክብር ሞገሱን ያብዛልሽ።

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @taklu85
    @taklu85 11 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ ትህትና ከእውቀት ጋር ደስ ይላል በርቺ።

  • @solomonDebebe-m8q
    @solomonDebebe-m8q 11 місяців тому

    ዶር እናከብርሻለን!! ቃለሕይወት ያሰማልን!!ኑሪልን መልካም በአል !!!

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 11 місяців тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን

  • @yaredkassa547
    @yaredkassa547 11 місяців тому +1

    ዶ/ር መስከረም እንኳን አደረሰሽ መምህርትአችን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 11 місяців тому

    ዶክተር መስከረም በምን ቃል ላመስግንሽ! ለእኛ እንዲህ ድንግዝግዙን እንደምታበሪልን ሁሉ መድሃኒያለም ክርስቶስ ደግሞ ያንችን ህይወት በብርሀን ይሙላልሽ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።

  • @kebedeberhane6165
    @kebedeberhane6165 11 місяців тому

    ዶክተር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ። በመልዕክትሽ ብዙ ተምረንበታል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ ማን እንደዚህ በተንተን አድርጎ ማን ይገልፅልን ነበር። መሪ ራስ አማን በላይ በመፅሀፋቸው አንቺ እንደገለጽሺው ከተለያዩ ቦታዎች ይነሱ እንጂ ህልም ኢትዮጵያ ውያን እንደነብሩ ገልፀዋቸዋል። እሳቸው ሲገልፁት ሶስቱ ነገስታት ሌሎችንም በጠቅላላው ዘጠኝ ነብሩ ብለው ገልፀውታል። እባክሽን ዶክተር እስቲ ፈታ እድርገሽ አብራሪልን።እግዜር ይስጥልኝ።

  • @hiwotassefa89
    @hiwotassefa89 11 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እንኳን አደረሰሽ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 11 місяців тому +2

    ዶ/ር እንዴት ጓጉቸ እንደምጠብቅ ትምህርቶችሽን እውነት ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን እውቀቱን ያድልሽ እንኳን አቡሮ አደርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲💙☦️🙏

  • @gebeyehubelaye3198
    @gebeyehubelaye3198 11 місяців тому +3

    Mining truth so deep and presenting it timely in interesting manner must have been done with the support of the Holy Spirit. Let God be always with you to be an offeror to us.

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 11 місяців тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ።

  • @CHAChi-x8b
    @CHAChi-x8b 11 місяців тому

    በነገራችን ላይ ልደት ወይም ገና መስከረም ፩ ላይ ነው ወልድ ዋህድ እና ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያቸው 🇮🇱 💙💚💛❤️

  • @amdewerkbirhanu4475
    @amdewerkbirhanu4475 11 місяців тому

    ዶክተር እንኳን አደረሰሽ።
    በትርጓሜ ወንጌል ሰብአ ሰገል እሳት አመለኩ አይልም። እሳት አመለኩ የሚላቸው ሰብአ ሰገል ያሉበት ሀገር ሰዎችን ነው። ይኸም የሆነው እንደትርጓሜ ወንጌል ገለጻ ሰብአ ሰገል በጌታ አምነው ወደሀገራቸው ሲመለሱ እመቤታችን የገብስ ስንቅ ሰጥታቸው እልፍ እልፍ ሠራዊት እየተመገበው ሄደው ከመበርከቱ የተነሣ ሀገራቸው ሲደርሱ አላልቅ ቢላቸው ደግን ነገር ወደከተማ ይዞ መግባት አይገባም ብለው ከከተማው በአፍኣ ጥለውት ይሄዳሉ። የከተማውም ሰዎች እንደምን ሆነው እንደመጡ ቢጠይቋቸው ሰብአ ሰገለም ያዩትን ነገር በሙሉና ስለ ገብስ ዱቄትም መበርከት ቢነግሯቸው የሀገሬውም ሕዝብ የገብሱን ተአምር ለማየት ቢሄዱ በተአምራት ሲጠስ (ሲቃጠል) አገኙት። ቀድመው እሳት አማላኪዎች ነበርና በዚህ አምልኩ ሲለን ነው ብለው አምልከዋል። ኋላ ግን ሐዋርያው ማቴዎስ አስተምሮ አሳምኖ አጥምቋቸዋል። የወንጌል ትርጓሜ ይሄን ነው የሚለው እንጂ ሰብአ ሰገል እሳት አመለኩ አይለም። እነሱማ አምላክነቱን አምነው ነው የሄዱትደ በተረፈ ስለሌላው መረጃ አመሰግናለሁ

  • @MimiLove-f8j
    @MimiLove-f8j 11 місяців тому

    በእውነት ድንቅ ነው ተዋዶዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ዶ ር መሰከረም ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 11 місяців тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስክዬ የኔ ብርቱ ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyubekele697
    @nebiyubekele697 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። ለመላው ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ።

  • @PaulosGedamu-fv5mn
    @PaulosGedamu-fv5mn 11 місяців тому

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ከነመላዉ ቤተሰብሽ በሰላም አደረሰሽ። ጥናታዊ ዝግጅትሽን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ።የማንነታችን መገለጫ የሆናው አኩሪ ታሪካችን እየተዛባ በሚነዘበት ዘመን ያንቺን ምሁራዊና ታሪካዊ ትንተናን ማዳመጥ ለተበረዛው ታሪካችን የመርዙ ማርከሻ ነወና እመቤታችን አሁንም በጥበብዋ መስተዋልን ታድልሽ። እንደ ሥርዐተ ቤተክርስቲያናችን ትውፍት መሠረት ራስሽን በነጠላሽ ብትሽፍኝው( ብትከናነብው) መርሐግብርሽ የበለጠ ሐገራዊ ና መንፈሳዊ መዓዛ ይኖረዋል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 10 місяців тому

    ክበሪልን መምህርት ዶክተር መስከረም 💚💛❤🌹💕🍓🌺😍

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 11 місяців тому

    meskerm egziabher tebebun chemro yestsh . egziabher ybarkesh . yethiopian tesfa banchi lay ayalew.

  • @MimiLove-f8j
    @MimiLove-f8j 11 місяців тому

    des styeg eko tebarekey (ጀግና)

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 11 місяців тому +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏽

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 11 місяців тому

    Thank you so much my Sister 🙏 I’m glad to have you, keep up the great job!

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141 11 місяців тому

    አንኳን ለቡራሀነ ልድቱ አደረሰሽ ዶክተር መሰከረም ለቼሳ ከቤተሰቡሽ ገር

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ቃልህይወት ያሰማልን❤

  • @GedionGashaw-xs8mu
    @GedionGashaw-xs8mu 11 місяців тому +1

    የአባ ተስፋ ስላሴ ሞገስን መፅሐፍ ዋቢ አረጋሽ ማቅረብሽ አሪፍ ነው ም/ቱም እውነተኛ አባት ናቸውና እንደተጨማሪ ደሞ የአለቃ አያሌው ታምሩን አስተምሮዎች ብታዪ አሪፍ ነበር በተጨማሪ ድርሳናት ገድላት ማየቱ ይበልጥ ያስውበዋል በተረፈ ግን ጥሩ የነፍስ ምግብ ነው የሰጠሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ መምህር ።