Dr Meskerem Lechissa On Enlightenment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Рік тому +2

    ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እንወድሻለን ❤

  • @solomebereket3373
    @solomebereket3373 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Рік тому +4

    ያንቺ አይነት መምህር ዶክተር ያብዛልን መድሐኒት አለም ጸጋውን ያብዛልሽ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 років тому +13

    ልባም ሴት የምትባይ አንቺ ነሽ ❤❤😘

  • @FasikaChifarw
    @FasikaChifarw Рік тому

    ዝም ብዬ ብሰማሽ በጣም ጎበዝ አክብሮቴ እጅግ የጨመረ ነው።

  • @ሰላምናአንድነትለኢትዬጵያ

    አምላክ መልካምን ሰው ለመልካም ነገር አስነሳልን ! ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን !

  • @ሰላምናአንድነትለኢትዬጵያ

    ኢትዬጵያ ልጅ አላት ያባቶች ፆለት የናቶች ፆለት ይጠብቅልን

  • @gebeyehuashagre5703
    @gebeyehuashagre5703 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ዶ\ር መስከረም ለቺሳ። ስንት ብልግና በሺወች እና በሚሊዮን ተመልካች እያለው እንደዚህ አይነት እውቀት 97 ሰው ተመልካች እና 71 ሰብስክራይብ ሳይ ያሳዝናል። እድሜ ይስጥሽ።

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 років тому

      በጣም ጊዜያችንን በማይረባ ነገር እናሳልፋለን

    • @kassahun8
      @kassahun8 5 років тому

      Gebeyehu Ashagre አንወወቃቀስ ሁላችንም እንበረታታ 🙏🏾👁

    • @user-dq9zt5ex8b
      @user-dq9zt5ex8b 5 років тому

      በጣም እውነት ብለሃል ወንድሜ

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 5 років тому

      Yea

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 5 років тому

      We can share and post on Face book this way our people can see and get knowledge I already shared 😊

  • @amanueldibabe2814
    @amanueldibabe2814 Рік тому +1

    flawless! Thank you Meski🙏🙏

  • @kassahun8
    @kassahun8 5 років тому +2

    መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ እንደዚህ ነው ሀገር የሚለወጠው እንደዚህ ብርሀን ስጭን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meili8269
    @meili8269 4 роки тому +1

    I could listen to you all day Dr.Meskerem such an inspirational woman

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 4 роки тому

    እህታችን እግዚአብሔር በጥበብ የዋጀሽ የአነጋገርሽ ልዛና መዓዛ የተሞላብሽ የውበት ሙዳይ አምላክ አስተካክሎ ያደለሽ የወንዝ ዳር ልምላሜ የማይነጥፍባት የጽጌረዳ አበባ ብመስልሽ ቢያንስብሽ እንጂ አይበዛብሽ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድልሽ አሜን ።

  • @habtamudale9425
    @habtamudale9425 5 років тому +1

    Dr. Meskerem, you're an influential person. So, keep up with ur hard work. May God be with you..!!

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 5 років тому +3

    እናትሽ ወልዳሻለች እማይዬ ዘመንሽ ይቤባረክክ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 років тому +5

    እህታችን በርች ሁሉንም የስጠሽ

  • @2234bvc
    @2234bvc 4 роки тому

    waw Ethioia Tinsae gid nw ......idezi ketemarin tnx Dr werk ethiopiawit

  • @azebabera3123
    @azebabera3123 2 роки тому

    የኔ እህት እግዚያቤር በብዙ ባርኮሻል ዕዉቀትን በመንፈሳዊ (ቅዱስ) መንገድ ተረድታሻል ተረድተሽዉም እያስተማርሽን ነዉ፡፡ እዉቀትሽ እጅግ በጣም ጥልቅ ነዉ ከዶ/ር ሮዳስ እና ከዶ/ር አብርሀ ጋር ተመሳሳይ ነዉ፡፡ እኔ አልወቃቸዉ እንጂ ሌሎችም አንቺን የሚመስሉ ብዙ የተባረኩ አሉ ካለንበት የዉዝንብር እና ቅዥት ኑሮ እንድንወጣ እና ወደ ጥንቱ ቅዱስ መንፈሳዊ የቤ/ክ ህይወት ሊመልሱን የሚፈልጉ አንቺን እና አንቺን የሚመሰሉ ቡዙ አሉ፡፡ እግዚያብሄር እናንተን ይባርክልን ወደ ትንሳኤልዉም የምንጉዝበትን መንገድ ያሳያልን ግን እኔ በዋነኝነት የምጠይቀዉ የምለምነዉ በደንብ በተዋቀረ መልኩ የትምህርት ፖሊሲያችን ላይ የጥንት ኢትዮጽያ ታሪክ እና ነጮቹ በእኛ ላይ ያደረጉትን ከእኛ የወሰዱትን ነገሮች በሙሉ ህፃናት እንዲማሩ እንደ አንድ ካሪኩለም ቢገባ እና ልጆቻችን ቢማሩ እላለዉ፡፡
    ሌላዉ ደግሞ በቤተክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ዉስጥ ልጆቻችንን የጥንት ኢትዮጽያን ማንነት የነገስታቱ በመንፈሳዊ ህይወት መኖር ቅዱስ መንፈሳዊ ህይወት ምን ያህል እንደረዳቸዉ እና ሌሎችንም መልካም ነገሮች በእድሜ ደረጃቸዉ ግብረገብን ጨምሮ በቂ እዉቀት ባላቸዉ መምህራን እንዲማሩ ብታረጉልን ስል በትህትና እጠይቃለዉ፡፡

  • @yetsedeywork2094
    @yetsedeywork2094 4 роки тому

    Meski OMG u r lighness for Ethiopia God bless u I just found u in the yenata tube after this I keep surching ur work, u blessed, long life 💖

  • @hirutgselassie9927
    @hirutgselassie9927 4 роки тому

    የኛ ዘመን ጣይቱ ብጡል ዶ/ር መስከረም ለቺሳ

  • @wakalem
    @wakalem 4 роки тому

    Dr. Meskerem should design the Ethiopian education curriculum with a group of true wise Ethiopians. We have gifted with Ethiopians like her. God bless her!

  • @exodus134
    @exodus134 4 роки тому +2

    Any clue where to purchase her book? I live in the US.
    I can not put in words how important her input on this matter is.. and very timely too. Dr. Meskerem is indeed a deep thinker. A thinker, for the first time in my 30 years plus life, who triggered my mind into integrating the idea of “tewahdo” into my everyday living. All this, in a very simple explanation. Oh. How thankful my heart felt to this moment of revelation. I have finally found my model philosopher and model mentor. Ethiopia indeed gave birth to another greatness who is vocal.
    kibru yisfa ye medhane’alem.! 🙏

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 років тому +1

    ልባብትነሺእድሜናጤናይስጥልን

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 Рік тому

    ምን አይነት እድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤❤

  • @DamtewGemechu
    @DamtewGemechu Рік тому

    U ar our cutalist&spite the world

  • @iam62126
    @iam62126 4 роки тому

    God bless!

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 5 років тому +10

    Anchin say Ethiopia tesfa endalat yitayengal?

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Рік тому

    በዚሰአትበጣምእጅግበጣምታስፈልጊናለሽለትውልዱበርቺእድለኛነንአችንሰጠንእግዛብሄርይመስገን❤❤❤

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu 7 місяців тому

    የፀሐይ ከተማ መጽሐፍሽን እባክሽ ድሬዳዋ ወይ ሀረር ወይ ሀረማያ እንዳገኜው እባክሽ እግዥኝ

  • @abrashabrash8481
    @abrashabrash8481 4 роки тому +1

    ye Ethiophia inkuu zemanishi yibarakii eg/re Regiimi edimena Tena yisitishi

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 5 років тому

    Dr. endanchi hulum ewekete binorew ayetebem neber yene konjo wedede new yemaregsh

  • @faraway2750
    @faraway2750 5 років тому +1

    Fetari yitebikish

  • @woldegeor
    @woldegeor 4 роки тому +2

    አንቺ የእውቀት ግቱ የሞላ የእናት ጡት ነሽ:: ዕውቀትን የምታስተላለፊበት ውናው ሚዲያሽ እንደበትሽ ብቻ ስይሆን ሠጋር የስውነት ንቅናቄሽ እንዲሁም ፈገግታሽ ነው:: ተባረኪ ድንቅ ነሽ

  • @tsquare1728
    @tsquare1728 5 років тому

    where I can buy utopia books, can be order online

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 4 роки тому

    👍

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 років тому

    WEWB NESHE YAGELGELOT ZEMNSHEN YAREZEMEW!!!

  • @tesfayeephrem1953
    @tesfayeephrem1953 4 роки тому +1

    Real or thrust?

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Рік тому

    አይጠገብም ትምህርቶች

  • @damtewababu1306
    @damtewababu1306 5 років тому

    balebetesh tadilual!

  • @Mahder368
    @Mahder368 10 місяців тому

    አንቺን ማዳመጥ ደክሞኝ አያውቅም። አይለውጥሽ

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 4 роки тому +1

    your title and your idea doesn't much.you said nothing tangible .