Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ መምህራቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፍፃሜያችው ያሳምረው !በርቱልን መንገዳቹው እንከተላለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ክርስትያኖች በእውነት ጠዋት ጠዋት ከግል ፀሎታችሁ በሁዋላ የእለቱን ገድላትን ስሙ በጣም በእውነት በተለይ የታመማችሁ በጭንቀት ውስጥ ያላችሁ ስለ ክርስቶስ ፍቅር የተጋደሉትን አጋንንት አይወዳቸውም ግልፅ ነው እኮ አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው መፅሀፍ ቅዱስንና ቤትክርስትያንን ስላቆዩልን ስለ ሆኑ እነሱ መስማት አይፈልግም
❤❤❤
@TiegistNegash በጣም እዉነትነዉ
ወንድሞቼ ተባረኩልን እናንተ የቅድስት ቤቴክርስቲያን ልጆች 😇😇😇😇😇😇🙏🏻
💖💖💖💖💖
ቅዱሳንአባቶቼማምሕራን፡በሙሉ፡ፈጣሪየመረጣችሁ፡መፈስቅዱይርዳችሁይጠብቃችሁአሜንአሜንአሜን፡፡
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
I agree 💯 we need to listen to the whole content and judge
እኔ በጣም ግርም እሚለኝ መዳን በጌታ ብቻ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም የምትሉ መናፍቃን የእለተ አርብ ድህነት ከሆነ ትክክል ነው ከዛውጭ ግን እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ያድናል ሰው ግን አያድንም
🎉🎉🎉🎉 አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ይከተሉት ነበር። ድህነትን ፈልገው ፣ ታምሩን አይተው ፣ ሰዎች አይተው እናም እግዚአብሔር በመረጣቸው ሰዎች መገለጥ ታምር ማድረግ አይችልም እያላችሁ ነው። እናንተ መናፍቃን ልቦናችሁ ታውሯል ጌታችን ልቦና ይስጣችሁ ።
🙏🙏🙏🙏
I gree
አባባ ተስፋዬ ዛሬ ገና ተመቸኝ!!!ልዮነታችን እየሱስ ላይ ነው!!እየሱስ ማነው?ከማሪያም የተወለደ እንደ አባቱ አናፂ የነበረ የጠራቢው ልጅ ነበረከዛ ከወሃ እና ከመንፈስ ተወልዶ የእግዚአብሔር ልጅ ተባለዛሬ በሰማይ የካህን ልብስ እየማለደ ነው።
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!! አንተ የምትከተለው ሀሰተኛውን ነው እየተባልክ እኮ ነው ገመቹ!! ንቃ እንጂ
Yichinu yizesh live la ney
እኔ ግን ምንም አልገባኝም ለምድነው ትምህርቱ ላይ እስተማሪው ላይ ችግር ካለ ለምድነው በውስጥ የማጨርሱት እሁንማ በየአውደ ምህረቱ መነቃቀፍ መጎነታተል እረ ተው እኛ በጎች ነን እናተ እረኞቹ እየተናበባችሁ እየተራረማችሁ እስተምሩን😢😢😢
Chersesh adamchi enji 😢
እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ግን ለመምህር ዘበነ አልቀበሎን።❤❤❤❤
መምህር ዘበነ እኮ የራሱ ቃል ከራሱ ጋር የሚጋጭበት ሰው ነው።
ሰውግን አያስተውልም
Weregnoch gedilachihun gedel chemirut kaltekeme ye metikora gudoch wey orte wey kegud wetan geta ኢየሱስ simu yikber
አክሊል ባለፈው ድንግል ማርያምን የአዳምን የወደቀውን ስጋ/ ጥንተ አብሶ እንዳላት ነገረን ይህንን እንዴት ታያላችሁ???
Edatm anyewum belem tsasto wey alemawek newu mehon menafkan arfachu tekemetu aka menm barg wedmachen newu wedmochu alulet yarmutal ytaremal
ኸረ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ።እኔምኮ ከአኬ ብዙ ነገር የተማርኩኝ ነው።ይህ ማለት አኬ ብቻ ነው ትክክል መምህሩ ሁሌም ስህተት ነው ማለት አይደለም!
ገድል ምንድነው ለመዳን የሚጠቅመው የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት?
ገድል ማለት የአንድ ቅዱስ ሰው ታሪክ ማለት ነዉ የቅዱሳን ታሪክ ብለን youtube ላይ እንደምንሰማው አንድ ቅዱስ አባት በእምነታቸው ላይ ጠላዳቢሎስን እንዴት አሸንፈው ድል አድርገው እንደወጡ የምንማርበት በቅድስና ህይወታቸው መጥፎ መከራ ሊገጥማቸው ይችላል መልካምም ሊገጥማቸው ይችላል ከዛ ታሪክ እኛ እኛን የሚጠቅመን የሚያበረታታን ይሆናል መንፈሳዊ ህይወታቸውን እንዴት እንዴት እንዳሳለፉ እምንማርበት ነው
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሚኪያስ ብፁእ አምላክ የሚባሉ ሰዎች ከወንድሞች ላይ ስህተት ነው የሚፈልጉት ያንን ስህተት ደሞ በግል ከማውራት ይልቅ አደባባይ ላይ እንደትልቅ ነገር ሃሜት ወሬ ይዞ ይመጣሉ እውነት እኔ ግን ለቤተክርስቲያንም ቀንተው አይደለም ግላዊ የሆነ ጥላቻ ያለባቸው እንደሆነ በጣም ነው የሚያስታውቀው አንድ ቀን ጥሩ ነገር ይዞ አይመጡም ስህተትን ነው የሚፈልጉት ወንድሞች ብዙ ከሠሩ ጥሩ ነገሮች ወንድሞች የእሳትን ጥቂት ነገር ይዘው አደባባይ ላይ ይወጣሉ ምክንያቱም ወንድሞች እንዲጠሉ የሚያደርጉት የማይሉት ነገር የላቸውም አንድ ቀን ለሚሰማቸው ሰዎች መልካም ነገር ይዘው አይመጡም ሁሌ ሃሜት አሉባልታ ጥላቻ የሆነ ክፉ መንፈስ አለባቸው እነሱ አስተዋይ ለቤተ ክርስቲያን የሚቀኑ ሌላው ሰው ደግሞ ለቤተክርስቲያን ግድ የሌለው አድርገው ሁሌም ሲያወሩ ነው ሚኖሩት እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
Befitiko mels yiset nebere ahun kegedlat minesa tyaken lalememeles lemin sheshachu
የዲን ሄኖክ ምሳሌዎች ሁሌ ይገርሙኛል:: መቸ ነው ግን ሄኖክ የቤተክርስቲያን አስተምሮ የሚገባው?
ገድላትን ለመደበቅ መፅሐፍ ላይ ብቻ እናውራ የምትባለዋ ዘዴ ታዋጣለች
7 ሞቶ የተነሳ ገድል ገራሚ ነው 😂
አዳኙ እየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ወገኖች በሌላ በማንም የለም::
አዎ እየሱስ ክርስቶስ አዳንኝ ነው :: ክርስቶስ ግን አንተ ታውቀዋለህ?
Sle eyesus yetaredu sewoch tarilachewn mesaf sle krstos mesewat yehonutn sewoch mezeker wenjel new
@maresketaf4308 የክርሰቶሰ ደም ብቻ ነው የሰው ልጆችን ከሃጣያትና ከበደል አንፅቶ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያሰታርቀው ሰይጣን አይናችንን ከክርሰቶሰ ላይ አንሰተን በሌላ በማይጠቅም ነገር ላይ ጊዜ እንድናጠፋ ይፈልጋል ወንጌል ሁሉ ሰለ ክርሰቶሰ ነው::
ስለክርስቶስ መጋደልን የሚጠላ ሰይጣን ነው ለነገሩ ተጋድሎ ስለሌላችሁ ክርስቲያን ስትሆኑ ይገባችሁ ነበር ጌታ ይድረስላችሁ@@mandelayehnew4566
የቲክቶክ ፕላትፎርም ትርፍ ሰዉ ትግስት የለዉም
የሰይጣን ትልቁ ስትራቴጄ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ጽድቅ ከሰው ጭንቅላት ውስጥ ማስወጣትና በሌሎች ለድነት መሰረት ባልሆኑ ልምምዶች መተካት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያነብ ሰው በገድላት ውስጥ የተጻፉትን ቆሻሻዎችንና ነውሮችን ሊታገስ አይችልም።
የ ሉተር ልጆች ተረጋጉ። አባትህ ሉተር በመጠመቅ ያምን ነበር
ቆሻሻዉ ያንቺሀሳብ ነዉ የቅዱሳን ተጋድሎ የምታናንቄ ማነሽ ቅዱሳንንእኮ በክርስቶስ ነዉ ያወቅናቸዉ
ባዶ አዳራሽ ዉስጥ የባንክ ቡክ ከምረህ የደንቆሮ ፓስተርህን መበጥረቅ እና በሚኒስከርት የደነዘዘ ዝላይህን እዛዉ! ሀገርህን የማታዉቅ ፕንጥጥ ሁላ..ፔንጤ እኮ ገና መቶ አመት እንኳን ያልኖረ ተራ የነጮች ሁካታ ነዉ...እስልምና እንኳን ካንተ ተራ ክህደት ቀድሞ ኢትዮጵያ ተሰብኳል...ደደብ
@@Blueberrykearesun hideh be luter lay letemeseretut ngerachew
Denkoro
Paintaya ebab new
መዝሙረ ያሬድ tiktok ላይ የለውን የራሳቸውን ጨዋታ የሁሉ ፕሮቴስታንት የሁሉ ኦሮቶዶክሳዊያን አድርጎ ማውራት ልክ አይደለም። ተንኮሉ መበሻሸቁ ያለው እዛው tiktok ላይ ያላችውት ጋር ነው።
ማትቀበሉት የቱን ነው ግልጽ አድርጕ ?የለም ሁሉም ሲነሳ ሽንጣችሁን ገትራችሁ ትከራከራላቹ ልክ አይደለም ብላችሁ ታውቃላችሁ?yegeban amlitenal
ብዙዎቹ ገድላቶች ኢትዮጵያዊ ናቸው እዚሁ ነው የተፃፋት መሪያም ስለ ታምረ ማሪያም ሳትሰማ ነው የሞተችው
ኧረ አትዋሽ መጀመሪያ አንብብ ወይም ጠይቅ:: ተአምረ-ማርያም ላይ በስፔንና ፈረንሳይ ሀገር የተሰሩ ተአምራቶች እንደተፃፉ ታውቃለህ እንዴ?? በግብፅ በሶርያ በአርመን... የተሰሩ ተአምራቶች እንደተፃፉስ ታውቃለህ?? ለማንበብ ለመጠየቅ ሞክር ዝምብሎ በጨበጣ መቃወም ተገቢ አይደለም::
Menafikanene libona yisetachu
ገድላትና ድርሳናት ፀረ ክርስቶስ ስለሆኑ ሊወገዱ ይገባል።መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ሲሆን ገድል ግን የመነኩሴ የፈጠራ ተረታ ተረት ናቸው :: አኬ ትክክል ነው :: ዘበነ ግን ምን እየሆነ ነው ? ኧረ ዘበነ ለመሆኑ ተምረሃል ? አኬን አትንካብን :: አኬ ትክክለኛ ትምህርት ነው የተናገረው :: ሲኖዶሱ ለአኬ ትምህርት ዕወቅና ሊሰጠው ይገባል ። እባካችሁ ዘበነን አውግዙልን :: አርፎ ይቀመጥ ::
ንግግርሽን አስተካክይ
ይዛቹት ጥፎ ከፈለጋቹ ሀይማኖታዊ ስርአታችንን የሚንድ እና አማኞን የሚከፋፍልን አይደለም አኬ ለምን ጳጳስ አይሆንም ጥርግ
የመሰሪ ፕሮ ተሀድሶ ፅሁፍ አሁንኮ ነቅተናል ማንም በናንተ ተንኮል አይሸወድም 😅
ዲያቆን ሄኖክ 78 ነፍስ በላ የተባለውን ሰው በጌታ ቀኝ ከተሰቀለው ጋር ማነፃፀሩ አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ክህደት ነው። በቀኙ የተሰቀለው በክርስቶስ ሞት ትንሣኤ እርገት እና ዳግም መምጣት ያመነ። በእግዚአብሔር አምኖ ንስሃ የገባ ነው። እንዲሁም ያመነውን የመሰከረ ነው። እግዚአብሔርን ከካደ ሥላሴን ከካደ ነፍሰ በላ ጋር ይህን አማኝ ማነፃፀር ፍፁም ክህደት ነው።ለመሆኑ እግዚአብሔርን ክዶ ክርስቶስን ክዶ እመ አምላክ ከማን አማለደችው? ተረት ተረት ባታበዛ የተፃፈ ሁሉ እውነት አይደለም።
በውሸት እድሜ አተቀጥሉ እረ እፈሩ ባካችሁ ደብተራው ተጋለጠ😂😂😂😂😂😂
ምንዉሸት አለ ዘድሮ የመናፍቃንን ዉሸት የተገለፀ😂😂😂
"ሳያምን የተጠመቀ ይድናል።" የሚል ትምህርት አላችሁ ይባላል። ምን ትላለህ?
አዎ መካነ ኢየሱስ ታተምቃለች ልጅህን ሳያምን ለምን እንደሚያጠምቁ አላቅም ጠይቃቸው እነሱን በመጀመሪያ
የአእምሮ ህሙማን አይድንም ይላል አረመኔው ሉተር-ምን ትላላቹ?
ገና አሁንም እዚህ ጋር ነህ? ወንድሜ ለመከራከር እና ለመበሻሸቅ ብለህ እውነተኛውን ኢየሱስ ሳታውቅ በመናፍቅነት ጊዜህ እንዳያልፍብህ። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ምታወሩት በሙሉ ውሸት ስለሆነ ሁልጊዜም ይጋጫል ውሸት ተስማምቶ አያቅም። Bible ብቻ ካላላቹ ገድላትን የውሸት ት/ት ጨምራቹ አትዘልቁትም። ተራ ክርሰቶስቶስን ማያከብሩ መፅሀፎችን ካልተዋቹ ባዶ መቅረታቹ ነው።
i saw the original video and there is nothing edited yared is just a liar!!!!
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ መምህራቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፍፃሜያችው ያሳምረው !በርቱልን መንገዳቹው እንከተላለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ክርስትያኖች በእውነት ጠዋት ጠዋት ከግል ፀሎታችሁ በሁዋላ የእለቱን ገድላትን ስሙ በጣም በእውነት በተለይ የታመማችሁ በጭንቀት ውስጥ ያላችሁ ስለ ክርስቶስ ፍቅር የተጋደሉትን አጋንንት አይወዳቸውም ግልፅ ነው እኮ አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው መፅሀፍ ቅዱስንና ቤትክርስትያንን ስላቆዩልን ስለ ሆኑ እነሱ መስማት አይፈልግም
❤❤❤
@TiegistNegash በጣም እዉነትነዉ
ወንድሞቼ ተባረኩልን እናንተ የቅድስት ቤቴክርስቲያን ልጆች 😇😇😇😇😇😇🙏🏻
💖💖💖💖💖
ቅዱሳንአባቶቼማምሕራን፡በሙሉ፡ፈጣሪየመረጣችሁ፡መፈስቅዱይርዳችሁይጠብቃችሁአሜንአሜንአሜን፡፡
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
I agree 💯 we need to listen to the whole content and judge
እኔ በጣም ግርም እሚለኝ መዳን በጌታ ብቻ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም የምትሉ መናፍቃን የእለተ አርብ ድህነት ከሆነ ትክክል ነው ከዛውጭ ግን እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ያድናል ሰው ግን አያድንም
🎉🎉🎉🎉 አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ይከተሉት ነበር። ድህነትን ፈልገው ፣ ታምሩን አይተው ፣ ሰዎች አይተው እናም እግዚአብሔር በመረጣቸው ሰዎች መገለጥ ታምር ማድረግ አይችልም እያላችሁ ነው። እናንተ መናፍቃን ልቦናችሁ ታውሯል ጌታችን ልቦና ይስጣችሁ ።
🙏🙏🙏🙏
I gree
አባባ ተስፋዬ ዛሬ ገና ተመቸኝ!!!
ልዮነታችን እየሱስ ላይ ነው!!
እየሱስ ማነው?
ከማሪያም የተወለደ እንደ አባቱ አናፂ የነበረ የጠራቢው ልጅ ነበረ
ከዛ ከወሃ እና ከመንፈስ ተወልዶ የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ
ዛሬ በሰማይ የካህን ልብስ እየማለደ ነው።
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!! አንተ የምትከተለው ሀሰተኛውን ነው እየተባልክ እኮ ነው ገመቹ!! ንቃ እንጂ
Yichinu yizesh live la ney
እኔ ግን ምንም አልገባኝም ለምድነው ትምህርቱ ላይ እስተማሪው ላይ ችግር ካለ ለምድነው በውስጥ የማጨርሱት እሁንማ በየአውደ ምህረቱ መነቃቀፍ መጎነታተል እረ ተው እኛ በጎች ነን እናተ እረኞቹ እየተናበባችሁ እየተራረማችሁ እስተምሩን😢😢😢
Chersesh adamchi enji 😢
እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ግን ለመምህር ዘበነ አልቀበሎን።❤❤❤❤
መምህር ዘበነ እኮ የራሱ ቃል ከራሱ ጋር የሚጋጭበት ሰው ነው።
ሰውግን አያስተውልም
Weregnoch gedilachihun gedel chemirut kaltekeme ye metikora gudoch wey orte wey kegud wetan geta ኢየሱስ simu yikber
አክሊል ባለፈው ድንግል ማርያምን የአዳምን የወደቀውን ስጋ/ ጥንተ አብሶ እንዳላት ነገረን ይህንን እንዴት ታያላችሁ???
Edatm anyewum belem tsasto wey alemawek newu mehon menafkan arfachu tekemetu aka menm barg wedmachen newu wedmochu alulet yarmutal ytaremal
ኸረ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ።እኔምኮ ከአኬ ብዙ ነገር የተማርኩኝ ነው።ይህ ማለት አኬ ብቻ ነው ትክክል መምህሩ ሁሌም ስህተት ነው ማለት አይደለም!
ገድል ምንድነው ለመዳን የሚጠቅመው የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት?
ገድል ማለት የአንድ ቅዱስ ሰው ታሪክ ማለት ነዉ የቅዱሳን ታሪክ ብለን youtube ላይ እንደምንሰማው አንድ ቅዱስ አባት በእምነታቸው ላይ ጠላዳቢሎስን እንዴት አሸንፈው ድል አድርገው እንደወጡ የምንማርበት በቅድስና ህይወታቸው መጥፎ መከራ ሊገጥማቸው ይችላል መልካምም ሊገጥማቸው ይችላል ከዛ ታሪክ እኛ እኛን የሚጠቅመን የሚያበረታታን ይሆናል መንፈሳዊ ህይወታቸውን እንዴት እንዴት እንዳሳለፉ እምንማርበት ነው
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሚኪያስ ብፁእ አምላክ የሚባሉ ሰዎች ከወንድሞች ላይ ስህተት ነው የሚፈልጉት ያንን ስህተት ደሞ በግል ከማውራት ይልቅ አደባባይ ላይ እንደትልቅ ነገር ሃሜት ወሬ ይዞ ይመጣሉ እውነት እኔ ግን ለቤተክርስቲያንም ቀንተው አይደለም ግላዊ የሆነ ጥላቻ ያለባቸው እንደሆነ በጣም ነው የሚያስታውቀው አንድ ቀን ጥሩ ነገር ይዞ አይመጡም ስህተትን ነው የሚፈልጉት ወንድሞች ብዙ ከሠሩ ጥሩ ነገሮች ወንድሞች የእሳትን ጥቂት ነገር ይዘው አደባባይ ላይ ይወጣሉ ምክንያቱም ወንድሞች እንዲጠሉ የሚያደርጉት የማይሉት ነገር የላቸውም አንድ ቀን ለሚሰማቸው ሰዎች መልካም ነገር ይዘው አይመጡም ሁሌ ሃሜት አሉባልታ ጥላቻ የሆነ ክፉ መንፈስ አለባቸው እነሱ አስተዋይ ለቤተ ክርስቲያን የሚቀኑ ሌላው ሰው ደግሞ ለቤተክርስቲያን ግድ የሌለው አድርገው ሁሌም ሲያወሩ ነው ሚኖሩት እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
Befitiko mels yiset nebere ahun kegedlat minesa tyaken lalememeles lemin sheshachu
የዲን ሄኖክ ምሳሌዎች ሁሌ ይገርሙኛል:: መቸ ነው ግን ሄኖክ የቤተክርስቲያን አስተምሮ የሚገባው?
ገድላትን ለመደበቅ መፅሐፍ ላይ ብቻ እናውራ የምትባለዋ ዘዴ ታዋጣለች
7 ሞቶ የተነሳ ገድል ገራሚ ነው 😂
አዳኙ እየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ወገኖች በሌላ በማንም የለም::
አዎ እየሱስ ክርስቶስ አዳንኝ ነው :: ክርስቶስ ግን አንተ ታውቀዋለህ?
Sle eyesus yetaredu sewoch tarilachewn mesaf sle krstos mesewat yehonutn sewoch mezeker wenjel new
@maresketaf4308 የክርሰቶሰ ደም ብቻ ነው የሰው ልጆችን ከሃጣያትና ከበደል አንፅቶ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያሰታርቀው ሰይጣን አይናችንን ከክርሰቶሰ ላይ አንሰተን በሌላ በማይጠቅም ነገር ላይ ጊዜ እንድናጠፋ ይፈልጋል ወንጌል ሁሉ ሰለ ክርሰቶሰ ነው::
ስለክርስቶስ መጋደልን የሚጠላ ሰይጣን ነው ለነገሩ ተጋድሎ ስለሌላችሁ ክርስቲያን ስትሆኑ ይገባችሁ ነበር ጌታ ይድረስላችሁ@@mandelayehnew4566
የቲክቶክ ፕላትፎርም ትርፍ ሰዉ ትግስት የለዉም
የሰይጣን ትልቁ ስትራቴጄ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ጽድቅ ከሰው ጭንቅላት ውስጥ ማስወጣትና በሌሎች ለድነት መሰረት ባልሆኑ ልምምዶች መተካት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያነብ ሰው በገድላት ውስጥ የተጻፉትን ቆሻሻዎችንና ነውሮችን ሊታገስ አይችልም።
የ ሉተር ልጆች ተረጋጉ። አባትህ ሉተር በመጠመቅ ያምን ነበር
ቆሻሻዉ ያንቺሀሳብ ነዉ የቅዱሳን ተጋድሎ የምታናንቄ ማነሽ ቅዱሳንንእኮ በክርስቶስ ነዉ ያወቅናቸዉ
ባዶ አዳራሽ ዉስጥ የባንክ ቡክ ከምረህ የደንቆሮ ፓስተርህን መበጥረቅ እና በሚኒስከርት የደነዘዘ ዝላይህን እዛዉ! ሀገርህን የማታዉቅ ፕንጥጥ ሁላ..ፔንጤ እኮ ገና መቶ አመት እንኳን ያልኖረ ተራ የነጮች ሁካታ ነዉ...እስልምና እንኳን ካንተ ተራ ክህደት ቀድሞ ኢትዮጵያ ተሰብኳል...ደደብ
@@Blueberrykearesun hideh be luter lay letemeseretut ngerachew
Denkoro
Paintaya ebab new
መዝሙረ ያሬድ tiktok ላይ የለውን የራሳቸውን ጨዋታ የሁሉ ፕሮቴስታንት የሁሉ ኦሮቶዶክሳዊያን አድርጎ ማውራት ልክ አይደለም። ተንኮሉ መበሻሸቁ ያለው እዛው tiktok ላይ ያላችውት ጋር ነው።
ማትቀበሉት የቱን ነው ግልጽ አድርጕ ?የለም ሁሉም ሲነሳ ሽንጣችሁን ገትራችሁ ትከራከራላቹ ልክ አይደለም ብላችሁ ታውቃላችሁ?yegeban amlitenal
ብዙዎቹ ገድላቶች ኢትዮጵያዊ ናቸው
እዚሁ ነው የተፃፋት
መሪያም ስለ ታምረ ማሪያም ሳትሰማ ነው የሞተችው