Bother Aki, hopping you doing great. I fellow ur teaching. Keep it up the hard work. May Lord Jesus christ protect you and overshadow you from all sinsters and evil. If you don't mind how could contact you ?
Ena ymeleh zem belh hulu. Awaki negn telaleh gen ante menem atawkm ytemtatabeh sew neh endewm ywngal enkefat ena wergn bezu ymtwera sew anten belo awkii
አቤት እዮባ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ጀግና👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አኬያችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ።
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤
ውይ በጣም ታሳዝናለህ ገደል ገብተህ ሰውን ገደል የዘህ ልትገባ አንፈቅደልሀም
አኬ እዮባ ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለ ሕወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
ፈጣሪ በዉቀት በጥብ ይጠብቃችሁ🙏🙏
ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው ማለት እግዚአብሔር ይባሰገን መለን የንጫጫል ወይ ወንድሜ ተርጋገ እየሱስ የዘላለም ጌታነው ብቻውን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
ኢየሱስን መከተል እና ማመን ብቻ ያድናል ።
ሶፊም ለምን ረሳችሁኝ ለማለት ነው እንጂ የጠየቀችው ጥያቄ ጠንቅቃ ታውቀዋለች፡ ሆን ብላ የናንተንም የኛንም ጌዜ ለማቃጠል ነው፡
እኛ ያለድንግል ማርያም ክርስቶስን አናውቅም አንለያቸውም እስከ መጨረሻ የተዋህዶ ልጆች የድንግልን ስጋ ስለተዋሄዴ ክርስቶስ
Thanks
Ake tebarek
አላህ፡- «እኔ (ማእድዋን) በናንተ ላይ አውራጅዋ ነኝ፡፡ በኋላም ከእናንተ የሚክድ ሰው እኔ ከዓለማት አንድንም የማልቀጣውን ቅጣት እቀጣዋለሁ» አለ፡፡☝️
አገልግሎት ይባርክልን
የመርየም ልጅ ዒሳ አለ፡- «ጌታችን አላህ ሆይ! ለእኛ ለመጀመሪያዎቻችንና ለመጨረሻዎቻችን ባዕል (መደሰቻ) የምትኾንን ከአንተም ተአምር የኾነችን ማእድ ከሰማይ በእኛ ላይ አውርድ፡፡ ስጠንም፡፡ አንተ ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነህና፡፡»
🙏🙏🙏🙏
መናፍቅ ማለት ከፍሎ አማኝ ማለት ነው ከፍሎ አማኛ ማነው ጌታ እየሱስ ክርስቶ ለአለም የሞተ ጌታ ነው ለአለም አልሞተም ለተመረጡ የሚል መናፍቅ ነው ያመነ የተጠመ ቀም ይድናል እምነት ብቻ ጥምቀት አያስፈልግም የሚል መናፍቅ ነው ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሂወት ይወርሳል ተብለናል ስጋሁ ወደሙ አማናዊ አይደለም የሚል መናፍቅ ነው የየውሃንስ 16 :26 በዝያን ግዜ በስሜ ትለምናላችሁ እኔ ስለናንተ አብን የሚለምን አይደለሁም ያለን አምላክ አማላጅ ነው የምትል መናፍቅ ነህ
😂
ወይ ጉድ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ን የመሰረታት ክርስቶስ ኖው አላለም
ይች ልጅ ንግስት ሳባ ሆና ፊልም ላይ እወዳት ነበር ተበላሸች ዬዬዬዬ
Tebarek wendmachin nurlun
yewnet edime tena ysitiln wedimachi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yhe lj le hulachnm melkam memhr new😊😊😊👏👏👏👏👏👏👏👏
መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው? መናፍቅ ማለት ከፈለ፣ተጠራጠረ ፣ወላወለ ማለት ሲሆን ''መናፍቅ'' የሚለው ቃል መነሻው የላቲን ቋንቋ ሁኖ [Heretics] ሂሪቲክ መራጮች ማለት ነው:
በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ eph 2 20
besew yetmeserte lalkew big boy ሐዋርያትና ነቢያት sew nachew eshi
የእግዚአብሔር ጸጋ እንደ ተሰጠኝ መጠን እንደ ብልሃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ፥ ሌላውም በላዩ ያንጻል። እያንዳንዱ ግን በእርሱ ላይ እንዴት እንዲያንጽ ይጠንቀቅ።1COR 3 10
ኑፋቄ ማለት በወንጌል አለማመን ማለት ሲሆን መገለጫውም ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ ከመቃወሚ የሚጀምር ሆኖ፤እንደተሰቀለ፣እንደሞተ፣እንደተነሳ፣እንዳረገና በሙታንና በሕያዋን ላይ ሊፈር ዳግም እንደሚመጣ የማያምን እንዲሁም በድንዛዜ ውስጥ ያለ ከኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ውጭ ሌላ የመዳን መንገድ የሚጨምር(ልክ እንደገላትያ ቤተክርስቲያን ማለት ነው የአሁኗ ኦርቶ)፤እና ወገኖቸ ራሳችንን እንመርምር ከወዴት እንደወደቅን እንመልከት እንመለስ?!በኢየሱስ ጌታ ስም አሜን።ሐዋርያት 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
³⁹ እኛም በአይሁድ አገርና በኢየሩሳሌም ባደረገው ነገር ሁሉ ምስክሮች ነን፤ እርሱንም በእንጨት ላይ ሰቅለው ገደሉት።
⁴⁰ እርሱን እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን አስነሣው ይገለጥም ዘንድ ሰጠው፤
⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።
⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ወንድሞች ሆይ፥ የሰበክሁላችሁን ደግሞም የተቀበላችሁትን በእርሱም ደግሞ የቆማችሁበትን በእርሱም ደግሞ የምትድኑበትን ወንጌል አሳስባችኋለሁ፤
² በከንቱ ካላመናችሁ በቀር፥ ብታስቡት፥ በምን ቃል እንደ ሰበክሁላችሁ አሳስባችኋለሁ።
³ እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥
⁴ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥
ሐዋርያት 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ነገር ግን ይህን እመሰክርልሃለሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ፤
¹⁵ እነዚህም ራሳቸው ደግሞ የሚጠብቁት፥ ጻድቃንም ዓመፀኞችም ከሙታን ይነሡ ዘንድ እንዳላቸው ተስፋ በእግዚአብሔር ዘንድ አለኝ።
ገላትያ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?
² ይህን ብቻ ከእናንተ እንድማር እወዳለሁ፤ በሕግ ሥራ ወይም ከእምነት ጋር በሆነ መስማት መንፈስን ተቀበላችሁን?
³ እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ? በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጸማላችሁን?
⁴ በውኑ ከንቱ እንደ ሆነስ እንደዚህ ያለ መከራ በከንቱ ተቀበላችሁን?
⁵ እንግዲህ መንፈስን የሚሰጣችሁ በእናንተም ዘንድ ተአምራት የሚያደርግ፥ በሕግ ሥራ ነውን ወይስ ከእምነት ጋር በሆነ መስማት ነው?
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!
Eyesues lega le orthodox Amelakachen new.
ስሟ የትናየት ይባላል ስለክርስቶስ ምስክርነት መናገሯ ምኑ ጥፋተኛ እንዳደረጋት አልገባኝም
ሰላም ? መናፍቅ የተባላችሁ የቆሻሻ ገንዳዎች ከምንፍቅና ካልወጣችሁ ምንም የሚገባችሁ ነገር የለም !
ጴንጤዎች መናፍቃን ናቸው ተቅበዝብዘው ሊሞቱ ነው ውስጣቸውያውቀዋል ጥቅም ያሳብዳል ናቸው ስሙን ብቻ መዘባበቻ አረጉት ነጠላ ቃል ይመርጡና ይቅበዘበዛሉ
እንማማር ወይስ እንማረር! መንፈስ አልባ ክርክር መማማር አይደለም !
እስላሙ እንደ አረብኛው ከቀኝ ወደ ግራ አንብቦት ነው፡፡
ሀይ አናንተ ስለ ኢየሱስ ሰናስሳ የሚታብዱት ነጋር አይጋባኝም
Bother Aki, hopping you doing great. I fellow ur teaching. Keep it up the hard work. May Lord Jesus christ protect you and overshadow you from all sinsters and evil.
If you don't mind how could contact you ?
አሁን የምትለው የወር አበባ የማታየው ህፃን ስለሆነች ነው
ስለዚህ ገና ህፃን የሆኑትን ታገባለህ ማለት ነዉ
ከአባታችን ሆይ ቀጥሎ እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ማስከተሉ መፅሀፍ ቁዱሳዊ ነው ወይ ?
Qeduse geberale beluqase laye yamesegenate emebetachenem yamesegenechew new yetestafew🎉
❤❤❤❤❤
Abate.tabarec.irasu.naw
Ortodoxsin.yemaseratat
Qalhiwe
..yasamalenwendime..
Bargain
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አኬ እባክህ ሶፊ እያልከ አታሞላቃት ምክንያቱም እሷ አስመሳይ ናት በመጣች ቁጥር የጥያቄ እርእስ እየሰጠች መቅለስለስ ሰውን ማሰናከል ነው ያዘችው ከዚህ በኋላ ፊት ባይሰጣት እንደውም ከዚ በኋላ ባናያት እባካችሁ ተለመኑን አደራ
Bezihu agatami lelochim, egnam Memar enfeligalen. Respect is Devine but ignorance is devilish. Sewun atakbru malet min aynet.... SHAME.
የቀናችሁ ትመስላላችሁ
@@saramikael3280ምንዋ ነው እሚቀናባት ???? ስንቴ ነው ምትመከር ነፍስዋ አላርፍ ብላት እዛም እዚህ መዳን የሚፈልጉ ስንት አሉ ???! ኦርቶዶክስን የመጣች መበጥበጥ እንጂ ሰብታንስ የላትም ቃሉንም በቅጡም እንደማታቅ በግልጽ አይተናል !
ኮሜንት አነበብሁና ማን ነው የክርስቶስን ፍቅር የሚያሳየን ብየ ጠየቅሁ! ሁሉም ተሳዳቢና ስላቅ የሚያበዛ ነው! ያሳፍራል!!! ሌሎች በሰዎች የተመሰረቱ ከሆኑ በክርስቶስ የተመሰረተችው በአንድ ሀገር ብቻ" የምትገኘው "ህብረት" ናትን?
Mn asferachu ewnet alen kalachu yefelege tiyake biteyek melsachun memeles new😊
የት ጋ ነው ክርስቶስ ቤተክ የመሠረተውና ኦርቶዶ በሎ የጠራው
Orthodox "Tewahedo" Please go and search at Orthodox Tewahedo Church library read About "Anede Himanot" Book it is written on The bible Evedence.
አገላለፁና ሳቁ በጣም ነው ሚስደስት
ewket malet menshawin kirstos yaderge new geta eyesus wede ewent yimirachu kirstos erasu yagignachu medan be taric ayidelem be kirstos enji
አኬ የተጣመመ ትምህርት እንጂ ምን ወደ እውነት የሚመራ ትምህርት/እውቀት ይዘህ ነው እንዲህ ከእኔ በላይ አዋቂ የለም አልህ። አውቃለሁ ባይ ነህ ግን በቃሉ መሠረት በትከክል አታስተምርም።
ራስህን ብጹእ ወቅዱስ አድርገህ ቆጥረህ ጴንጤን ለመክሰስና ለማንቋሸሽ የምትሄድበት መንገድ የእልህ ነው።
የስድብ ምላስ አንተ ተሸውደህ ጴንጤን እንደተሸወደ አድርገህ ስታወራ ትንሽ ስቅጥጥ አትልም።
እኛ ያመንነውን እናውቃለን፤እርሱም ከሰማዬ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ስለ ኃጢአታችን በሞተልንና ከሞት በተነሳው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን።
ወንዱ ሶፊ እና ሴቷ ሶፊ ተወዛግበዋል
እየሱስ ክርስቶስ ነው ኦርቶዶክስን የመሰረተው እሱማ ያለው በኔ እመኑ ባባቴም እመኑ ነው ያለው የመስረተው ሀይማኖት የለም
ምንድነው በደብ እያስረዳኸን ነው መመመ ትችት የምትሉው ???
አልዳንክምአኬ ኦርቶዶክስ አያድነም
አው መናፈቅ ነቸው
Menafkante lepanta yemsat seme aydlme.beslasa yemamne naw.
Eyesose otrdox haymanotene sayhone yestane selagezabhare mengest sela emnat enjo ortdoxse gegraphical sfera naw yetmeseratawe
Wow,aka😅😅😅😅
Tikikle yetkawemu selemeselachew new orthodexen
የትኛውን ኦርቶዶክስ ነው ኢየሱስ የመሰረተው ባልሳሳት at least 5 አይነት ኦርቶዶክስ አለ eastern Orthodox ለምንድነው ተዋህዶን or coptic church heresy የሚሉት?
ስዕል የሚያመልክ ቅርጻቅርጽህን አምልክ አርጠምስስ
እሳ ብትመለስጥሩነውነገርግንብትቀርም እየሱስ ከበተክትያን አልቀረም ወይም ማርያምከበተክርስቲያንአይቀርም
Sofi yemetmetew enenta lelewen endetestemeru gezechehun lemewsede new asmesey nete please atekrebwate
መናፍቅ ማለት protestant ብቻ አይደለም፤ ኦሮቶዶክስ ውስጥ በራሱ መናፍቅ እንዳለ እናውቃናል።
gin besefere yemayewu orthodox ena ante yemitaweraw orthodox temesasay aydelem
ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የራቀ ትምህርትህን አስተካክሉ የአይሁድ ትሚህርት ጋር አይመሳሰልም?
ቀለሜግራገብቷታል
አይ ፔንጤ ዘጭ ዘጭ 😅
1 ወጥ የሆነ ትምህርት ያለበት አለ ሁሌም ስለ ተረት እና ለፍጡር መስገድ Normal የሆነበት የተረት መፅሀፍት የተሸከሙ ወጥ የሆነ ትምህርት ነው ያላት Orthodox... እየሱስን እናውቃለን ይላሉ ግን እየሱስ ሲባሉ ደማቸው ሚፈላ ኦርቶዶክስ ብቻ እኮ ናት ለየትትት ትላለች።
ኢየሱስ ክርስቶስ ደምህን ያፍላው ባለጌ ለምን ደማችን ይፈላል ማንንስ ሆነና የምናመልከው አዳሜ ቂጣ በቀደደው አፍችሁ ባትቀደዱ መልካም ነው መናፍቆች አድቡ😏😈
ተረት በስንት ጠአሙ የግብረሰዶም እምነት ይዘህ ግብረሰዶምን የሚፈቅድ ተቋም ይዘህ አፍህን አውጥተህ ስትተች አለማፈርህ 100 አመት ያልሞላው እሱም የዳንኪራ እና የዳሌ መወዝወዣ እምነት ይዘህ ኧረ እየሄዳችሁ ነው አንተም ያ ነገር ነህ ቸርች ይፈቀድልን የግብረሰዶም ያሉት እኮ ቤንጤ ነው የአንድ ዶክተር አኢንተርቪውን እይ እንጅ ጎግል አድርግ ቸርችህ ግብረሰዶም እንደምታጋባ
የእናንተ እየሱስ ከ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ የተለየ ስለሆነ ነው አባቱ። የእናንተን እየሱስ ልንቀበለው ስለማንችል ትክክለኛውን ኢየሱስ ወደ ኦርቶዶክስ መጥታችሁ እመኑት፣ ውደዱት፣ ኑሩት። ለዚህም ኢየሱስ ክርስቶስ መንገዱን ይምራችሁ።
አባትህ ሉተር ግብረሰዶም ነበር።
መናፈቅ ማለት እየሱስ እማይከተል ማለት ነው አንተም እወቅ
መጥቆርያ ይፈውስህ😂😂😂😂
ለዚህ ሰውየ የቡዶች ሰፈር የት ነው የሚለውን ተረትና ምሳሌ የሚነግረው የለም ተረታ ተረት ከበዛበት ሰፈር ተወልዶ መቸም ለሱም ይጠፋዋል አይባልም ።
አርቲስት የትናየት ደግሞ ረሳቹሁኝ ለማለት ነው?
አኬ ምነው ረሳችሁኝ ለሚል ሁሉ መልስ መስጠት የለብህም።
ለነሱ መልስ ሲሰጥ ብዙዎች ከነሱም ከኛም ይማራሉ በዛ መልኩ ለመረዳት ሞክሪ 🙏
Yesenef sew mikir. Essu saydekmew sayselechew Leloch endimaru eyadereg lelochachin yebetwust bahriachinin adebabay mezergef... Shame. "Yetinayet atrsugn.... Bla bla..." please stop such nonsese comment on religious platforms.
ክርስቲያን ከሆንክ አልክ 😂😂😂
የክርስቲያን ልጅ የለም ላይካቸው የለም
You lacks understanding of the Bible. You Said that Ortho is Established by God which is false as Ortho is completely Established by Human.
Ena ymeleh zem belh hulu. Awaki negn telaleh gen ante menem atawkm ytemtatabeh sew neh endewm ywngal enkefat ena wergn bezu ymtwera sew anten belo awkii
Orthodox menafik new gibxoch yeneseretut haymanot new indihum yeteleye wengel tisebkalach 44 amalk tamelkalech gedlat tamirat bila bizu yehaset timirt tisebesibalech ato ake mindinew inew negn awaki alki😢
መናፍቅ ከፍሎ የሚያምን
አንተም አትቀባጥር ተደመጥኩ ብለህ
ምን አጠፋ
Aklilu Taliban mesleh kemitmeta qelel Yale libs lebseh lemin atimetam? Be adissqidan Eyesus kiristos ke libachin enji ke cherqachin guday yelewim.
አኬ የዶክተር ዛኪር ቢጤ ነገር ነው እውነቱን እያወቀ መመለስ የከበደው አውቆ ሞጋች ነገር ነው በተቻለው መጠን ሌላው ልክ እንዳልሆነ ለመሞገት ይጥራል አኬያችን
አሁን ይህ ለሶፊ መልስ ይሆናል? 44 ቱን ማምለክ መናፍቅ ሳይባል መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ የምል መናፍቅ ይባል? ለመሆኑ 44ቱን የለመነ በብሉይ ኪዳን እና በአዲስ ኪዳን ወይም በነብያትና በወንጌላዊያን ውስጥ አለ?
አቤት ድፍረትህ ጌታን ነው የምታቃልለው ትዕቢትህ ስለፈጠንክ ያወቅህ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል እንዴት አይነት ምላስ ነው ያለህ
,ሌላውን ትተህ ስለአዋልድ መጽሀፍ ብትወያይ አይሻልም አኬ እሱ ላይ ብትሰራ
,በመሀላችው ያለው ችግሩ ይፈታል ትልቁ
የቤተክርስቲያኒቱ እንቅፋት እሱ ስለሆነ ነው
አይ አኬ እንደው በዚህ እደሜ ትጃጃላለህ አይንህ እያየ ሰው ከኦርቶዶክስ ወጥቶ አለቀ።
አባታችሁ ዲያብሎስ እኮ ራሱ ከክብሩ ወርዶ ሌሎች መላእክትንም ይዞ ለዘላለም ወድቅዋል ! ለዘላለም ተዋርዱዋል ! ላንተ እምነት ማለት በቁጥር መብዛት ነው ! ላንተ እምነት ማለት አዳራሽ ዉስጥ በጭፈራ ራስን ስቶ መዉደቅ ነው ! ላንተ እምነት ማለት ምግብ ስታጣ, ልብስ ስትቸገር, ገንዘብ ስትቸገር ለነዚህ ተራ እና ጊዚያዊ ችግሮች ራስን መሸጥ ነው ! እንዴት ታሳፍራላችሁ ! ለማንኛውም አንተ ያልከው አልሆነም እንጂ ቢሆን እንኩዋን እኛ ኦርቶዶክሳዉያን ቁጥር ቀነሰ ብለን ሳይሆን የምንቆጨው በበጎች መሃል የተደበቀ ተኩላ ሞተ (ጠላታችን ራሱን አጠፋ ብለን ነው ) የምናልፈው ! ከዛ ዉጭ የምትኖርባት ሀገር ባለቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትባላለች ! በጥገኝነት የምትኖርባት ሀገር ነች ! አንተ እንዳልከው ቁጥራችሁ በዝቶ ሀገር እስክትመሰርቱ ድረስ
ቢያንስ ይሄን የበሰበሰ እና ቆሻሻ ማንነታችሁን ደብቃችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ! አፋችሁን አትክፈቱ ! አሳፋሪዎች !
እነማን ሄዱ ? ይልቅስ እየመጡ ነው አልሰማህም አኬ ላይ በሩቁ ከምታማው ግባና ፊት ለፊት ሞግተው
Ay Muslim eyesus Christos sedbek. Adelem besu satamnu. Yesiol klb honachu tkeralachu
አቤት የብልግና ጥግ አንተሠው በተለይ የእውነት አይ አትኮርጅ ሠላም ለአንቺ ይሁን የሚለው በተለይ አንተ አሣዳጅ ነህ ጣኦቶችህ አዙረውሀል ብትችል ተመለሥ አያዋጣህም
ክረሰቲያን ማለት በ ክረሰቶስ ያመነ ብቻ ነው እንዲህም በጣም ትለባለባለህ ያው ስለፈጠንክ ንግግርህ ክርሰቲያን የሚያደርግህ ነገር የለብሀረም
ለምን ትዋሻለህ አዲስ ኪዳን ላይ እየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስን መሰረተ የሚለው የቱ ጋር ነው እየሱስ የመሰረታት አንዲት ቤተክርስቲያን ስም ኦርቶዶክስ አይደለም የክርስቶስ ቤተክርስትያን ነው
ኦርቶዶክስ ውስጥ የማይመለክ ምን አለ!? መፀሐፍ ቅዱስ ከሚለው ውጪ ስንት ጉድ አለ!? ስለዚህ መናፍቁ ማን ነው!? ኦርቶዶክስ ውስጥ ስለ ኢየሱስ ስበኩ እና እዩ መናፍቅ ብለው ነው የምያሳድዱዋችሁ::ስለዚህ ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው ኮተት ብዙ ነው ቢወራ አያልቅም::እውነተኛው የፕሮቴስትስንት ሀይይማኖት እየሱስን ብቻ ነው የሚሰብከው::ስለሆንም መናፍቅ ሳይሆን የክርስቶስ ተከታይ ነው::ማስረጃውም መፀሐፍ ቅዱስ ነው::
መፅሐፍ ቅዱስን እንዲያነብ ህዝቡን አስተምሩት።።ዝም ብለህ አታውራ አሰልቺ ነገር ነህ።።
አንተ በመጀመ አንበት ይቀደስ ይሄ እውቀት አልባ ያስብልሃል
ለአንተ ሌላ ትምህርት ሌላስ እምነት ምንድነው ? መናፍቁስ ማን ነው ?
🍇 ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዘላለም ደህንነት ያገኛል የሚል ነው መናፍቅ ? ወይስ በመለአክቱና በሰማዕታቱ እንድናል የሚል ነው መናፈቁ ? አንዲቷ ሐይማኖት ለአንተ ማን ናት ? ኢየሱስ ክርክቶስ ብቻ ፣ ጸጋው ብቻ ፤ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል አቋም ያላት ናት ? ወይስ ኢየሱስም ቅዱሳንም ፣ ጸጋውም የኦሪት ሕግም ፣ መጽሐፍ ቅዱስም አዋልድ መጽሐፍቶችንም ብላ ቀላቅላ የምትከተልም ናት? አኬ መልስ ስጥበት
ኦርቶዶክስ የሚለው ስሙ ቀጥተኛ ኃይማኖት ቢሆንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ግን ከአጋንንት አምልኮ ጋር የተጋባች ናት ።
@@EseyeAlamerew-in7vk አጋንንት ያደረብሽ መድሀኒአለም ይፈውስሽ
አክሊል እራስህ ኦርቶዶክስ ነህ ግን ክረስቲያን አይደለህም
አውቀህ ሞተሀል እቸሱስ አንተቤት ሊኖር አይችልም ሢጀመር ክርሥትያን የሚለው ሥያሜ ኦርቶዶክሥን አይወክለንም ትም ወንጌል ሢሠበክ አይተሀል ወግ መያዙ ነው ተረቱን ትተህ ለምን እርግጥነው ቃሉ ሥለሌለህ አትችልም ትውልድን ለመናጠቅ ከአጋንንት እሥራት ግን እንዳለ ጫት ዝሙት ጭፈራ ድግምቱ ምን የእርኩሠቱ ጥግ ያለው ታውቀዋለህ በዘርፉ ች በክሯ ምልክት እሥኪ ከተረት ውጣእና ወደእየሱስ ማቅረብ አትችልም አንተም አልቻልክም ምከር ተረቱ አይጠቅምህም ውጣ
እንታይ ስካሪም
Keleme is joka menfeke malet 100% thats keleme.
Und Suw tenegna aemiro yalew ye Ethiopia Oritawit Orthodox abal lihon fitsu aychilim lemasmesel jalhone besteqer.1001thaoot tabot nuw bilo terara ,keterara eyazire werun mulu netela lebso tekle,Arsema,minase,Barbara,gorgoros,zegasicha,....maninim debtera hashish gedam hono yejetebeletin eyanebebeb maferia hono yeminor hizb Ethiopia Ortofake bicha nuw.
እርግጠኛ ነኝ እንደ ኦርቶዶክስ ኢየሱስን የሚጠላ የለም
በምን እርግጠኛ ሆንሽ ምናለ ዝምምምምምም ብትሉ😏😏😏
ሐሰተኛውን እየሱስ ስለምትጠሩ ነው
😂😂😂,ayizosh,gelete
እርግጠኛ ነኝ እንደ ጴንጤ ጌታችን መዳኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ የካደ የለም።
ትክክል የኛ ኢየሱስ የድንግልጅ ነው የናንተ ኢየሱስ እዬጩፋ ነው
ጌታ ኢየሱስ ኦርቶዶክስ የመሰረታት እባክህ ከቅዱሱ መጽሐፍ አሳየን ሰውን ግራ አታጋቡት ጣያቂና አንባቢ ትውልድ እየመጣባችሁ ነው ተረታ ተረት ትታችሁ ወደ ቃሉ ተመለሱ ተረት ስታወሩ ንጉሱ በክብር ሊመለስ ነው ማራናታ ማራናታ!!!
አርቶዶክስ በጴንጤና በካቶሊክ ት/ት አንጻር መናፍቅ ነው። በኦርቶዶክስ አንፃር ደግሞ እነርሱ መናፍቃን ናቸው።