Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም 1ልጅ አለኝከባለቤቴ ጋር ተፋትቻለዉ ግን ዘና ብለን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ልጅየእግዚአብሔር ስጦታ ነዉየምን መጨናነቅ ነው ።
ዋናው እራስን ማሳመን ነው እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ከባሌ ጋ ተፍተናል ልጆቼን ተሰድጄ ዘና አርጌ እያስተማርኮቸው ነው ዋናው ጠንካራ ሴት መሆን ነው
👍
@@teenateena3461 ልጅ ሁሉ ልክ ልጅ ግብ ሽህ ጅብ ህግ ርህጂችች ንጅኒብ ን ምን ምን😮😮😮ምን ቡ😢ቡ😮😮
እኔም በቅርብ ጎደኛሽ እሆናለሁ
ጌታሆይ አደራክን አረመኔውን ወድ አርቅልኝ ካለበለዚያ ያተ ሙሽራ አርገኝ
አምላኬ የወንድ ጥገኛ እንዳታደርገኝ አምላኬ አሜን
Ewnit new 😢
እኔ በ16አመቴ በቤተሠብ የመጣ ባል አግብቼ ሁለት ልጅ ፈጣሪዬ ሰቶኛል ባሌን ግን ፈትቼው ዛሬ በደስታ ልጆቼን እያሳደግኩ ነው የምን ባል ነው በሽታ ነው ወንድ ሲባል
እናት እናት እናት ምንጊዜም ለዘላለም በክብር ትኑር አሜን።
amen
አሜንንንንን
Ayi enat
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔስ ፈራሁ ትዳርን በዚህ ታማኝ ወንድ በማይገኝበት ጊዜ እንዴት ነው ትዳር ደፍሮ የሚገባበት እንደው ወንዶችይድፋችሁ አቦ ufffffff
በጣም ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ትልቁ ስህተት ያለዉ እኛ ሴቶች ጋ ነዉ፤ ማንነቱን ሳናዉቅ ጥልቅ ከዛ ማልቀስ፤ የእርቅ ማእዶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ተባረኩ
በጣም ነው የሚገርም ብዙ ተግሰሻል ጎበዝ ነሽ ይህን ኖሮ ሂውት ብዙወቻችን አሰልፈናል ግን በአጭሩ እንዲሆን ብናደርግ ጥሩ ነበር እና ይህን ፕሮግራም አስታማሪ ነው በጣም አመሰግናለሁ በርቱ ጠንክሩ
Weye wendochi are egziabehrn fruu
የርቅ ማድ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደውና የምከታተለው እባካችሁን አትደጋግሙት ቶሎ እንዲያልቅ ስራ እያስረፈዳችሁብኝ ተቸግሬያለሁለ ለማንኛውም👍🙏🙏❤️❤️🧡
በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነው እግዚአብሄር ይርዶት እማማ
መጀመሪያ በሠርጉ ቀን ውጭ ካደረ የቤቱን ቁልፍ ነው ቀይሬ የምጠብቀው ምንም ጥያቄ የለም ሴቶች ትንሸ አርቀን እናሥብ
Bethany tigistnna satte nishe yeayye accchbbray wonder yanchenna yellgishe ammllkke yannnkrtww beybowtww buzzuu wondfochr Aluu acccbbrawoche.
እኔስ ትናንት ሰርጉ ሆኖ ዛሬ ፍታቱን ነዉ የማደርግለት። ጉድ እኮ ነዉ በፍቅር በድህነት ምክንያት የማንም ዱርዬ በሴት ልጅ ህይወት መጫወት አይቻልም። ሴቶች እንንቃ እናስተዉል ሁሌ እየዬ አይጠቅምም።
I agree 💯
እጅግ የምታሳዝን እናት ማጣት እጅ ያስጣል ክፉ ባል እግዚአብሄር አያድርስ ላንቺም እግዜር አለሽ ጠንከር ብለሽ ለመኖር ሞክሪ
በጣም አስተማሪ ጵሮግራማቹ በጣም አስጠንቃቂ ነዉ ወይዘሮ አልማዝም አትፍረዱባት በመልካምና ደግ ቤተሰብ ተኮትኩቶ ያደገ የደሀቤተሰብ ልጅ ብዙግዜ በጎውን እንጂ አስከትሎሚመጣው ከባድ መዘዝ አርቆየማየት ጥንካሬ የለም ነገርግን በደልና መከራን ከዛሬ ነገይሻላል በማለት መታገስ ቢከብድም የግድ ይገፉታል የንፁህ አምላክ ፈጣሪ ለብቻአሽ አይተውሽም እናንተንም የዚጵሮግራም መሪና አጋሮች ፈጣሪ ሁሉን ቻይ እድሜና ጤናይስጣቹ በርቱ ።
በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሄር አምላክ ችግርሽን ሁሉ ይፍታልሽ አይዞሽ
በጣም ይገርማል እ/ር የስራውን ይስጠው እ/ር ይበቀለው ።ወንድን ማመን
ይገርማል ከኔም የባሠ አለእንዴ
የባሰ አለ ሐገርክን አትልቀቅ ይባላአል። አንችም ትንሽ ድክመት አለብሽ። እህቴ ለማንኛም ልብ ያለው ልብ ይበል። !!
Tinbet Ethiopia በትክክል
ትንሽ አይደለም ከራሷ የሚበልጥ ድክመት ነዉ እንጂ። እንዴ በሰርጓ ማግስት ወጭ ያደረ እለት ነበር መቆም ያለበት ሲሆን በቡና ዘነዘና አናቱ ይተረተራል የማንም እከካም ሲቀዝንብን ምንም ይቅርታ አያስፈልግም። ሳናገባ በሰላም መኖር አለ እኮ።
ትዳር ደሰታ ሳይሆን ራስ ምታት ሆኖዋል
Gggg Hggg ትክክል
👍sataname geza
1. 45 አመት አዛውንት አይባልም2. ሴትየዋ እድሜዋ 45፣ ትዳር ስትመሰርት 37 ዓመትዋ፣ በትዳር የቆየችበት ዘመን 15 ዓመት ምን ማለት ነው?
jole memeru እኔም ግራ የገባኝ ነገር ነው አዘጋጁ ማስተዋል የሚባል የለውም ልበል እድሜዋን ስትናገር ሰምቶ በስንት አመት እንዳገባች እየነገረችው የእድሜዋን መዛባት አያስተውልም እንዴ እንዳልክ የት ሄዶ ነው እንዳልክ አንዳንዴ ጣልቃ መግባት ያበዛል እንጂ አንዲት ነጥብ አታልፈውም ነበር ይገርማል ምን አልባት ሳናውቅ እድሜ ወደ ላይ መሆኑ ቀርቶ ወደ ታች እየሆነ ነው መሰለኝ ክክክክክክክክክክ
jole memeru I was thinking the Same thing. Simple math
jole memeru kkkkkkk enam ger gabj eko
jole memeru ewnit new gra ygbal
jole memeru ትክክለኛ እድሜዋ 57ነው ለዛ ነው አዛውንት ያላት
ጌታ ሆይ ራስ ወዳድ ከሆኑ ሰዎች አንተ ጠብቀን አንችም እግዚአብሔር ይርዳሽ ማም
Yihe yeleyelet achiberbary new.yemigermew Almaz betam monghn nat.yalnegerat endelemedew tamewol eyale liketil new balege.siram alata lik new lik ayidelem yemilew.eriswa gin abezachiew egizio.ahun bibekat yoshalal leligish behig tekorach arogesh teleyaye yihe ketafi new.
Er besemam juery dema.yetdatr tesifay dekmebiy
እውነት ለሁላችንም አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን!!!😭😭😭
ፕሮግራማቺሁ በጣምደስ ይላል በርቱልን
እረ 45 አመት አዛዉት አይባልም
ያላገባችሁ እሕቶቸ ተጠንቀ ቁ
What is wrong with u man , zimbleh tidegagimaleh lemarazrm. Sew yiselechewal eko brother.
ረበጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ አይዞሽ
aye wendochi fetari yesrachihun yistachihu
Asma Yedess. lji Asma Yedess. lji amen yesrachewn yistachew enezi meseriwoch
era winedoch. defate. yaregachu. magebt ayedel. mayet endat. endemdaber
+Youros cbvüvfnzB tkkl
Wendoce lbna ysetacwe ygermale abzancwe endezye nacwe
እመብርሀን ከጥሩው መድቢኝ
ወድዎች የሴትን ልብ እስከሚያገኙ ድረስ ልሙት ልሰንጠቅ ይላሉ ማንነትዋን ካወቁ በሁዋላ ማሉ አልማሉ ልባቸው ድፍን ነው ልባቸው ይፈንዳ እኔም በቁሜ ተቀብሬ ነበር አሁን ሁሉን ነገር እረስቼ ዋለውኝ ተመስገን
አረ..ሴቶች..እንንቃ...እንቃ...እንቃ
ያማል በዉነት ያማል እይ እናተክፉ ወንዶች እግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ከሴት ተፈጥራችሁ በሴት ላይ መጫዎት የማያማችሁ ጉዶች ዉይይይይ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ
እኔ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያዳመጥኩ የእርቅ ማእድ የሚባለውን program so ይህ ስው በአጭሩ ለእኔ በራሱ አለም የሚኖር የአእምሮ ታማሚ ነው ብየ ነው የማስበው ሌላው በሴቶች በኩል ደግሞ ለመፍረድ አይሁንብኝና ወንድ የቤት እራስ መሆን ከእግዚአብሔር የተስጣቸው ሃላፊነትና ግዴታ ነው እራስ መሆን እንዳይችሉ የሚያደርጋቸው ስይጣን እንደሆነ አይገባቸውም አይፀልዩላቸውም ከስልጣን ጋር ትግል ይገጥማሉ !!!!!!ስለዚህ የወንዶች ጉዳይ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሊያስተካክላቸው የሚችል🙏🏾
ወንድ እመኝ ከምትሉኝ በእግርሽ ኣሜሪካ ግቢ ብትሉኝ ይቀለኛል።
عيشة في عشق الممنوع محمد ኡፍፍ እኔም
عيشة في عشق الممنوع محمد kkkkkkkkkkk
عيشة في عشق الممنوع محمد ትክክል
عيشة في عشق الممنوع محمد እውነት ተባረኪ
nana Attar አድናቂሽ..ነኝ
ውይ ለምን ቆራጥ አንሆንም እኔ አግብቼ 3 ልጆች አሉኝ ልጅ የህዝጋቤር ስጦታ ነው ልጆቼ ከኔ ጋር ናቸው ባለቤቴን ፈትቼ በነፃነት እየኖርኩ ነው ጌታ ይመስገን
Abeba Yedngel Lji enatoch eko bewend yemigodut lijoch ye abat fikir endayatu eyalu new
Salama Seyoum የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ግን አታላይ ከሆነስ በ 22 አመቴ ፈትቼ አባትም እናትም ሆኜ አስተዳድራለሁ ጥሩ ትምህርት ከተማሩ ደስተኛ ከሆኑ
Abeba Yedngel Lji ጉበዝ የኔ ማር እመብረሀን ልጆችሹን ለቁም ነገር ታብቃልሹ.....ምንም ሆነ ምንም እራስን ቆራጥ አድርጉ መኑር ጥሮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
Abeba Yedngel Lji ጎበዝ በርቺ
Abeba Yedngel Lji እኔም 1 ልጅ አለኝ ዘና ብዬ እየኖርኩ ነዉ
yihe hiwoti yene ayineti new enes lije nbereku zare layi gin yikochegnali
ወይኔ እኔ በጣም ነው ያስለቀሠቺኝ ምክንያቱም ልጂቷ ትዷራን አክባሪ ነበረች ገን ጥሩ ሰው አላጋጠማትም እግዚያብኤር ከጭንቀቷ ይገላግላት የጐደላትን ይሙላላት አሜን እኔ እንደሷ አጭበርባሪ ወንድ አጋጥሞኝ ነበር ፈጣሪ ረድቶኝ አልተሸነፍኩለትም እኔም ሠራተኛ ነበርኩ እም እንደዛው ከተዋወቅን 2አመት አሳለፍን ግን እሱ የሚፈልገው ፊርማ ሳይኖር ወይም ቤተሠብ ሳያውቅ ነይና አብረን እንኑር ይለኝ ነበር ፊርማ ቀለበት ልብን አያስርም ይለኛል ቤተሠብ ልባቺን አያስሩትም ይለኝ ነበር እኔ እሱያለኝ ሁሉ አልስማማም ነበር ግን 1አመት ቡኃላ ሌላ ሴት ቤቱ ውስጥ አስቀምጦ አገኛውት እሷን ስጠይቅ ከተገናኝን 3አመታቺን ነው አለቺኝ በዛላይ ደግም ከውጪ ሌላ ሴት እንዳለው ደረስኩበት አያቹ እህቶቼ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ግን ያገባናል እያልን ቤተሠብ ሳያቅ ምንም ነገር አናድርግ በተለይ በስደት ያለነው ሴትች በልጅቷ እንማር ዛሬ ልጅ አፍሮ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔግ ነፍሴ ጠበቅ አድርጌ ያስኩት ስለ አቅራቢዎች ሁሉ እናመሠግናለን በተለይ ለአቶ እንዳልክ እሺ በርቱ ባይ
ለ።aao,
Wed entwa bet edtmels Yadergew. Mgemeryam Weshetam new lilyat. Edfelg. New yegbagAdene weshetam bale. Beysus. Sime
Amerca hge new yesemaw pleas setoch bede lay gena bete skeyer lemskom mokeru
ኤጭ አሁንስ ማግባት ቀርቶ ማሰቡም ደበረኝ
Lominesh Muiuarga እውነትሹን ነው ማር እኔ እራሱ ወደ ትዳር ልግባ ዝግጅት ላይ ነኝ ግን ምንም ሚያስደስት ነገር አይስማም
Hana Jackie አረእህቴ ምኑን ወደትዳር እኔጃ አላህ ሳሊህ የሆነውን ይስጠን እጂ አበጫበጩንእኮ እደው እኔስ አታስዋሽኝ የሆነ ጋይስነበረኝ ላሽ ልበልበትእጂ የምን ሀዘን አረረረ
Lominesh Muiuarga ማር እኔ እራሱ እንዳችው ነኝ መወስን አልቻልኩም ወሬው ጥሮ ሆነም መጥፎ ምኑም አላማረኝ ምነው የስው ጉሮምሳ ከመቀለብ ቢቀርስ እህቴ እኔም ንካው ነው ምለው ምድረ ከሀጂ
Lominesh Muiuarga betam yasferal tedar ere weyyyy mn aynet gze new gn
Alem Seboka kkkkkkk
አይይ የኛ የሴቶች ህይወት እጅግ በጣም ያሳዝናልወንድን ልጅ ማመን እጅግ በጣም ይከብዳል እኔም የ15 አመት ጓደኛዬን አጥቻለሁ ዛሬም ስደት ላይ ሆኖ ይህን አምኖ መቀበል አቅቶኛልእናም የኛ የሴቶች ግፍ ይብቃℹℹℹ
ወገኖቼ ለወንዶች። በደንብ የተፀለየበት ፀበል ያስፈልጋቸዋል የሚሰሩት ሥራ በሙሉ ጠላት እንኳን አይሰራውም ምንድነው እንደዚህ ።ክፉ ያረጋቸው
በስማም ግዜ ፍቅር። ተጓለለ በገንዘብ። አይላፍዩ ብቸኚነት የኔ ልዩ የኔ ማር ክክክ ጭቀት የለበት ሀሳብ እንዴ። ፈጣሪ እርዳሺ እናታችን የእርቅ ማእዶች እናመሰግናለን ሰላማችሁን ያብዛልን የችግር የጭቅ ደራሾች።.ናችሁና ፈጣሪ ይርዳችሁ
ውይ የኢትዮጶያ ወንዶች ምን ጉዶ ነው የወረደባችው የእናተን ታሪክ እየሰማን እኛ ስደት ያለነው ሰውች ትዶር ጠላን ብቻ የኢትዮጶያ ወንዶች ልባና ይስጣችው ኦፍ ስትቀፉ አይዟሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ
እግዞእግዚአብሔርሆይ አደራህን ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን
እግዚኦ: ዘንድሮ: የማይስማ: ጉድ: የለም:እንዲህ: እይነትም: እረመኔ: እለ::
Almaz atalkishi Egziabher yayeshal. Betshen atshchi.
አይዞሽ በርች ፈጣሪ ይርዳሽ ለሁሉም እንደየ ሥራው የሚከፍል እግዚአብሔር አለ
Tariku asazagn ena astemari mehonu endale hono gazetegnaw betam taweralek esua yetenagerechewen eyedegemek gize tegelaleh
Gene betame yewahe neshe enie endezema endezenana alefekedeletem lebesune bemadabereya aderege neber yemewetewerelet yehie duma
ውድ እህቶቼ ትዳር መፍራትና ማማረር ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር የተባረከ ሰው ስጠኝ ማለት ወንድን ደግሞ እንዳሟሸሽው ነው ከመጀመሪያው ካላስተካከልሽ በውሃላ ማቃናቱ ከባድ ነው እኔ በትዳር ዓለም 29 ዓመታችን ነው መጋጨት ይኖራል ኖርማል ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ደስተኞ ነኝ ።
ግን አንዳንዴ የማይሆነን ሰው ላይ እየታገዝን ግዜ ከመፍጀት ቆራጥ ሰው መፋታት እና ጠንካራ ሴት መሆን ውይይ ትዳር እኔ አረብ አገር ተቃጥዬ የሰራውትን ቤት ከልክሎኝ በግድ አብሬው እንፍኖር ሲያስገድደኝ እርግፍ አድርጌው እየው ከዜሮ ተነሳው የነገውን ፈጣሪ ያቃል
አይዞሽ የኔማር እኔግን ለመቁረጥ ከበደኝ እደው ምን እደሚሻለኝ ግራ ገባኝ ግን 1 ሤት ልጅ አለችኝ ለሧ ሥል ብዙ ተጎዳሁኝ በመጨረሻ ሥደትን መረጥኩኝ ግን አሁን ብር ብሎኝ የተወሠነ ከላኩለት በኋላ አለሠጥም ብዬው ዘግቶኛል አያወራኝም ግን ልጄ እህቱን እየከፈልኳት ትጠብቅልኛለች በወር 1000 ብር ግን እኔም እሡ ካላወራኝ ብዬ ተውኩት ግን ውሥጤ አልቆርጥም አለኝ ኡፍፍፍፍፍ ከዚበፊት 2 አመት የለፋሁበት አጠፋብኝ ምንም ሣያሥቀር በጫት በሺሻ በቃ ብቻ ለመወሠን ግራ ገባኝ ብቆርጥ ልጄሥ
@@basmaduazu7423 ልጅሽን አሳድጊ እሱ ገንዘብሽን ያለ አግባብ ሚያጠፋ ከሆነ ለራስሽም ለልጅሽም እንዳቶኝ ነው እሚያረግሽ
@@basmaduazu7423 ምነም።አቶነም።ልጅትዋ።ጎብዝ።ሴት።ሁኚ።እኔም።ተመሳሳ።ታረክ።አለኘ።
Almaz betam tegstja sew nesh. Egziabher yelbeshen yestesh. Ayzosh wend hodam new.
ኡፍፍ ምንም አልልም ፈጣሪ እሱ መርቆ ይስጠን ከባድ ነው
በኔ እይታ ትዳር ከእግዜር የመሰጠ ፀጋ ነው ለትዳር ዋና መሰረቱ እውነተኛ ፍቅር መተሳሰብ ነው ፊርማ ለንብረት ብዬ ነው እማምነው በድፍረት እምናገረው በራሴ ስለደረሰ ነው እኔና ባለቤቴ በፍቅር ተዋደን በራሳችን ፍላጎት ተጋባን በቤተሰብ ደሞ አንድ ልጃችንን ከወለድን በኋ አፈራረሙን ከዛም ምንም ሳንቆይ ተጣላን ፊርማው ተቀደደ በመካከላችን እውነተኛ ፍቅሩ ስላለን አሁንም የማንም ጣልቃ ገብነት ሳይኖር ታርቀን ሁለተኛ ልጃችን ወልደን በሰላም በፍቅር እየኖርን ነው ፊርማው ተቀዶ በፍቅር ይሔው 13 አመት ሆኖናል የፈጣሪ ስም ይመስገን ለትዳር መሰረቱ ቁስ ሳይሆን እውነተኛ ፍቅር ነው
ትክክል፡ነሸ
ሡብሀንአላህፈጣሪይረዳሽእህታቺን
ወይ ወንዶች የስንቱን ሕይወት አበላሻችሁ ብቻሁሉንም ወንዶች ማለት አይደለም።
ለ ኢትዮጰያውያን ብቻ ኣይበሰልም በ ኣጠቃላይ ኣድማጮቻችን ብትል ደስ ይለኘሰል ምክንያቱ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ብዙ ኣሉ እምከታተሉዋቹ ኣንዲት ፐሮግራማቹ ኣምልጣኝ ኣታውቅም ኣይዙኣቹ ,,,, ኣጆኹም ንፉዓት ።
Elsa Berhe awo ewnetshe neshe enyem ertreawi nege gene programuektatelalew lemne temhert sechinewe selezi lehulu adamache bibale teru newe eshi
ወዬ ወንዶች በእወነት ግን ነብሳችሁ አይማርም ! በሴት ልጅ ነብስ ላይ እንደምትጫወቶት ሁሉ ሴጣን በነብሳችሁ ላይ ይጫወት አቦ ።
በጣም የምታሳዝን ሴት ነች በቃ ማሰብ አልቻልኩም 😢😢😢
እግዚአብሔር ይፍረድብህ እሷን እንዳስለቀስካት ዘልአለም የምታለቅስበት ግዜ ይምጣ
ምስኪን አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝ የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ መልስ አለው እኔን
በጣም ይግረምል
በ15 ደቂቃ የሚያለቀውን ታሪክ እየደጋገምክ ከአንድ ሰአት በላይ ወሰደብህ ለማሳጠር ሞክር ሲረዝም ይሰለቻል።
00
ብጣእሚ እእምሮ ዝብፅብ ታርክ ።ብእነት ርእሰይ ኣህምምኒ ።ጎል ተነሽተት ትረክቦ ኣይይ ገይታየ እሰኪ ፈረዶ?
እሱዋም ዝም ብላ እንዝላል ነገርናት ሴትማ ቆቅ መሆን አለባት ሆ የታባቱነው ሣይነግረኝ የሚሄደው የሚያድረው ሆ
እንቅልፌን ትቼ እየሠማው ነው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እሕቶቼ ወንዱ እማራለው ሲል አብሮ መማር እንጂ ሴቶቸ እየሠራችሑ ለማሰተማር አትሞኽሩ የዚ አይነት ታሪክ ብዙ ሰምቻለው አትሞኙ
ይሄ እየተሰማ ትዳርን እንዴት ይመኛል ሰው አይዞሽ የልጅሽን አንገት ማስገቢያ እንዳትሸጪ ባትበይም ባትጠጪም ቤት ካለሽ ገበናን መደበቂያ ነው በአላማሽ ፀንተሽ ልጅሽን አሳድጊ
yasazenal betam enate EGEZABEHAR AMELAK esu ke honesh yehunesh
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ወንዶች የሚፈፅሙብንን ግፍ እና በደል ተመልከት
ጥጋባቸውን የሰማይ አምላክ ያብርድላቸው
enkuwan alagebahu mechem yemageba aymeslegnim yihen gudi eyesemahu
አልሚዬ አይዞሽ እንግዲ ምን ይደረግ!!
ትግስት ከናዝሬት ሰላም
የእምነት ቦታ ሄደው ከማሉ ቁራአንና መፃሀፍ ቅዱስ ሽማግሌ ከላኩ አሶላ ከተጋፈፋ ከዚ በላይ አንዴት ነው ሚጠናው አሰው ለጅ ወስጡ ወስብስብ ነው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪያቸውን ከስከ መዳፈር ድረስ ነቸው እኔ አጥኚው አጥናው ሚባል ነገር አይዋጥልኝም
በጣም ደስ ይላል
ምኑ
በጣምየምገርምነው ሱብአንአላ አላህይጠብቀን
r u realy professional journalist........setawora ybalgudaye sebena tebek....lefelafi
እረ እሷ ያወራችውን ደግመህ ታወራልናለክ ደከመን ጋዜጤኛው እስተካክል ቃለ ምልልስህን
እግዚአብሔር ይርዳሽእናቱ
የወንዶች ጉድ ተወርቶ አላልቅ አለ አሁንስ አበዛችሁት ልክ ሴት እንዴ አስር ሳንቲም ፌስታል አልቆጠራችሁም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
አይነታዉ ያልበጀ ቅራሪዉ ሰዉ ፈጀ አሉ እንደኔ የመጀመሪያዉ ሲክደኝ እያየሁ ወንድ ለመቅረብ ይከብዳኛል በጣም የዉኃ ነሺ በአሁኑ ዘመን እንዲህአይነት ሰዉ አለ እንዴ አይዞሺ አታልቅሺ የእኔ ቆንጆ እራስሺን አትጉጅ ጠንከር በይ
ወይኔ አቦ አይዞሽ ያልተበደለ የለም
ትክክል
እህህህህህህ እውነት በጣም ታሳዝናለች
ወንድ ልጅ በራሱ ካልተሻሻለ ሴት ልታሻሽለው አትችልም ይንቃታል አፈር በልቶ ይቻል ቤቱን ይቻል መለማመጥ አያስፈልግም
ወንዶች እባካችሁ በስሜታችን ላይሆን አትጫወቱ እግዚአብሔር መፍራት ልምዱ እናንተም ሰው ናችሁ ስሜት አላችሁ እንዴት አትረዱም የምታደርሱትን ስብራት ሃያሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሰውየውን ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
are tewu wendoch bewishet betekirstiyan eyezegachu atmalu egziabher yzegeyal enji yferdal
ታረኩ
Betame yamal yasazenal endet sew beweshet 15 amt yenoral c🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ይሄ ሰውዬ አይሆንሽም ቤቱን አሽጦሽ ጥሎሽ ሊጠፋ ነው እንዳሼጪ ቆራጥ ሁኚ በፊት ያታለለሽ ይበቃል አሁን ብልጥ ሁኚ
ay wedech gen man yetamenal yeseracheuen yesetacheu
የአበሻ ታሪክ ብዙ ነው በተለይ በሴቶች ላይ ብዙ ጉድ አለ እየታፈነ ነው እንጂ ቢወጣ ምንም ያህል ጋዜጠኛ አይበቃውም አብዛኛው እናት ለልጆቹ ሲል ደስተኛ ሳይሆን ነው የሚኖረው
ችግሩ የሤቶቹ ነዉ በመጀመርያ እያጣራችሁ ወደትዳር ግቡ እባካችሁ ትዳር ማለት ቀላል አይለም ያገኛችሁት ላይ አትዉደቁ የወደፊት ሂወታችሁን አሥቡ ??ወንድን ከማግባት በፊት ማንነቱን የጡሩቤተሠብ ልጂ ነዉ ወይ ብላችሁ አጣሩ ሚሥት ያለዉ ወንድ ለመጀመሪያይቱ ያልሆነ ላች አይ ሆንሽም አዳድ ሤቶች በልጦመገኘት ነዉ እያልን እሷ ሥላልተመቸችዉ ነዉ እያላችሁ የብዙዉን ትዳር ታፈርሣላችሁ በራሥሽ ሢደርሥ ትጮሀላችሁ
ዎይ ጉድ የማይሰማ ነገር የለን አረ ወንደዎች እግዚአብሄርን ፍሩ እውይ
በቤተሠብ ተጋብቶ ስንት የሚሠቃይ አለ
በጣም ይገርማል ከዚህ የባሰ አለ አረ ወንዶች አቤት ይቅር ይበላችሁ
ወይ መድሀንያለም ወንድሞች ግን ምንድነው አላማቸው በመቤቴ ውይ ያሳምማቹ ወንዶች አይዞሽ እናቴ አምላክ ይርዳሽ ልጅሽን በሰላም ብታሳልፊ ይሻልሻል እሱን ተይው የታባቱ
Musikaw bagrawondu yekere betam yerebshal.
AYZOSH ehite enem kachi yebase skay eyasaleku new ebakachuh erk madoch enenm erdog bzu gize tsfilachu neber
ፊልም የመሰለ የትዳር ታሪክ የአላህ አይዞን እሀወቴ
ወይ ስምንተኛው ሽህ ከዝህ ሌላ ምነ ይመጣ ይሁን ለማንኛው እስቲ በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ዓሐዱ አምላክ በሉአግዝአብሔር(ፍቅር)ሐያል ነው ሁሉነ ያያል ለፍርድ ግን አይቸኩልም በግልፅነትና በመተማመን የሆነ ሁሉ መልካም ነው ጋብቻና ትዳር አንድ ላይ መታየት ያለበት ነው አንጂ መለያየት የለበትም ያ ከሆነ የተባረከና የተቀደሰ ይሆናልእስቲ መለሰ ብለን በናየው አንድሰው ምንም የሥጋ ዝምድና ሳይኖረው አብሮ መኖር ምን ያህል የአምላክ ስጦታ መሆኑን አሥበን ተሳሥበን እንኑር ለሁላችንም አምላክ ልቦና ይስጠን:
ወንዶች ሲታመኑ ሴት ከሀዲ ትሆናለች ሴተ ታማኝ ስትሆን ክንድ ከሀዲ ይሆናሉ ሁላችንም ምስተዋል ያድለን
ውይ ወንዶች እረ ጌታ የጃቹን ይስታቹ
way Gud Ayezone anech .kangedi wandochen anget angetachawe makentes nawe::
yesunesh sisay አንገት መቀጠስ ቀላል ነው እንዴ ? ባይሆን ሌላ መፍትሄ መፈለግ ነው lol
+ትግስት ከናዝሬት lo wandochen of online lay enasun masogde bech nawe angtachwn emanates::
yesunesh sisay ወንዶች ጥሩ ሰሩ ብዬ አይደለም ግን ሁሉንም አይወክሉም እኮ
ወንዶች ከ100% 25 ቢሆኑ ነው 75 % ውሸታሞች አጭበርባሪዎች ናቸውልብ ይሰጣቸው
ይገርማል በጣም
በእውነት ወንዶች ማስተዋል ያድላችሁ ሴቶችም እንደዛው
እኔም 1ልጅ አለኝ
ከባለቤቴ ጋር ተፋትቻለዉ
ግን ዘና ብለን እየኖርን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ
የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
የምን መጨናነቅ ነው ።
ዋናው እራስን ማሳመን ነው እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ከባሌ ጋ ተፍተናል ልጆቼን ተሰድጄ ዘና አርጌ እያስተማርኮቸው ነው ዋናው ጠንካራ ሴት መሆን ነው
👍
@@teenateena3461 ልጅ ሁሉ ልክ ልጅ ግብ ሽህ ጅብ ህግ ርህጂችች ንጅኒብ ን ምን ምን😮😮😮ምን ቡ😢ቡ😮😮
እኔም በቅርብ ጎደኛሽ እሆናለሁ
ጌታሆይ አደራክን አረመኔውን ወድ አርቅልኝ ካለበለዚያ ያተ ሙሽራ አርገኝ
አምላኬ የወንድ ጥገኛ እንዳታደርገኝ አምላኬ አሜን
Ewnit new 😢
እኔ በ16አመቴ በቤተሠብ የመጣ ባል አግብቼ ሁለት ልጅ ፈጣሪዬ ሰቶኛል ባሌን ግን ፈትቼው ዛሬ በደስታ ልጆቼን እያሳደግኩ ነው የምን ባል ነው በሽታ ነው ወንድ ሲባል
እናት እናት እናት ምንጊዜም ለዘላለም በክብር ትኑር አሜን።
amen
አሜንንንንን
Ayi enat
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔስ ፈራሁ ትዳርን በዚህ ታማኝ ወንድ በማይገኝበት ጊዜ እንዴት ነው ትዳር ደፍሮ የሚገባበት እንደው ወንዶችይድፋችሁ አቦ ufffffff
በጣም ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ትልቁ ስህተት ያለዉ እኛ ሴቶች ጋ ነዉ፤ ማንነቱን ሳናዉቅ ጥልቅ ከዛ ማልቀስ፤ የእርቅ ማእዶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ተባረኩ
በጣም ነው የሚገርም ብዙ ተግሰሻል ጎበዝ ነሽ ይህን ኖሮ ሂውት ብዙወቻችን አሰልፈናል ግን በአጭሩ እንዲሆን ብናደርግ ጥሩ ነበር እና ይህን ፕሮግራም አስታማሪ ነው በጣም አመሰግናለሁ በርቱ ጠንክሩ
Weye wendochi are egziabehrn fruu
የርቅ ማድ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደውና የምከታተለው እባካችሁን አትደጋግሙት ቶሎ እንዲያልቅ ስራ እያስረፈዳችሁብኝ ተቸግሬያለሁለ ለማንኛውም👍🙏🙏❤️❤️🧡
በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነው እግዚአብሄር ይርዶት እማማ
መጀመሪያ በሠርጉ ቀን ውጭ ካደረ የቤቱን ቁልፍ ነው ቀይሬ የምጠብቀው ምንም ጥያቄ የለም ሴቶች ትንሸ አርቀን እናሥብ
Bethany tigistnna satte nishe yeayye accchbbray wonder yanchenna yellgishe ammllkke yannnkrtww beybowtww buzzuu wondfochr Aluu acccbbrawoche.
እኔስ ትናንት ሰርጉ ሆኖ ዛሬ ፍታቱን ነዉ የማደርግለት። ጉድ እኮ ነዉ በፍቅር በድህነት ምክንያት የማንም ዱርዬ በሴት ልጅ ህይወት መጫወት አይቻልም። ሴቶች እንንቃ እናስተዉል ሁሌ እየዬ አይጠቅምም።
I agree 💯
እጅግ የምታሳዝን እናት ማጣት እጅ ያስጣል ክፉ ባል እግዚአብሄር አያድርስ ላንቺም እግዜር አለሽ ጠንከር ብለሽ ለመኖር ሞክሪ
በጣም አስተማሪ ጵሮግራማቹ በጣም አስጠንቃቂ ነዉ ወይዘሮ አልማዝም አትፍረዱባት በመልካምና ደግ ቤተሰብ ተኮትኩቶ ያደገ የደሀቤተሰብ ልጅ ብዙግዜ በጎውን እንጂ አስከትሎሚመጣው ከባድ መዘዝ አርቆየማየት ጥንካሬ የለም ነገርግን በደልና መከራን ከዛሬ ነገይሻላል በማለት መታገስ ቢከብድም የግድ ይገፉታል የንፁህ አምላክ ፈጣሪ ለብቻአሽ አይተውሽም እናንተንም የዚጵሮግራም መሪና አጋሮች ፈጣሪ ሁሉን ቻይ እድሜና ጤናይስጣቹ በርቱ ።
በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሄር አምላክ ችግርሽን ሁሉ ይፍታልሽ አይዞሽ
በጣም ይገርማል እ/ር የስራውን ይስጠው እ/ር ይበቀለው ።ወንድን ማመን
ይገርማል ከኔም የባሠ አለእንዴ
የባሰ አለ ሐገርክን አትልቀቅ ይባላአል። አንችም ትንሽ ድክመት አለብሽ። እህቴ ለማንኛም ልብ ያለው ልብ ይበል። !!
Tinbet Ethiopia
በትክክል
ትንሽ አይደለም ከራሷ የሚበልጥ ድክመት ነዉ እንጂ። እንዴ በሰርጓ ማግስት ወጭ ያደረ እለት ነበር መቆም ያለበት ሲሆን በቡና ዘነዘና አናቱ ይተረተራል የማንም እከካም ሲቀዝንብን ምንም ይቅርታ አያስፈልግም። ሳናገባ በሰላም መኖር አለ እኮ።
ትዳር ደሰታ ሳይሆን ራስ ምታት ሆኖዋል
Gggg Hggg ትክክል
👍sataname geza
1. 45 አመት አዛውንት አይባልም2. ሴትየዋ እድሜዋ 45፣ ትዳር ስትመሰርት 37 ዓመትዋ፣ በትዳር የቆየችበት ዘመን 15 ዓመት ምን ማለት ነው?
jole memeru
እኔም ግራ የገባኝ ነገር ነው አዘጋጁ ማስተዋል የሚባል የለውም ልበል እድሜዋን ስትናገር ሰምቶ በስንት አመት እንዳገባች እየነገረችው የእድሜዋን መዛባት አያስተውልም እንዴ እንዳልክ የት ሄዶ ነው እንዳልክ አንዳንዴ ጣልቃ መግባት ያበዛል እንጂ አንዲት ነጥብ አታልፈውም ነበር ይገርማል ምን አልባት ሳናውቅ እድሜ ወደ ላይ መሆኑ ቀርቶ ወደ ታች እየሆነ ነው መሰለኝ ክክክክክክክክክክ
jole memeru
I was thinking the Same thing. Simple math
jole memeru kkkkkkk enam ger gabj eko
jole memeru
ewnit new gra ygbal
jole memeru ትክክለኛ እድሜዋ 57ነው ለዛ ነው አዛውንት ያላት
ጌታ ሆይ ራስ ወዳድ ከሆኑ ሰዎች አንተ ጠብቀን አንችም እግዚአብሔር ይርዳሽ ማም
Yihe yeleyelet achiberbary new.yemigermew Almaz betam monghn nat.yalnegerat endelemedew tamewol eyale liketil new balege.siram alata lik new lik ayidelem yemilew.eriswa gin abezachiew egizio.ahun bibekat yoshalal leligish behig tekorach arogesh teleyaye yihe ketafi new.
Er besemam juery dema.yetdatr tesifay dekmebiy
እውነት ለሁላችንም አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን!!!😭😭😭
ፕሮግራማቺሁ በጣምደስ ይላል በርቱልን
እረ 45 አመት አዛዉት አይባልም
ያላገባችሁ እሕቶቸ ተጠንቀ ቁ
What is wrong with u man , zimbleh tidegagimaleh lemarazrm. Sew yiselechewal eko brother.
ረበጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ አይዞሽ
aye wendochi fetari yesrachihun yistachihu
Asma Yedess. lji Asma Yedess. lji amen yesrachewn yistachew enezi meseriwoch
era winedoch. defate. yaregachu. magebt ayedel. mayet endat. endemdaber
+Youros cbvüvfnzB tkkl
Wendoce lbna ysetacwe ygermale abzancwe endezye nacwe
እመብርሀን ከጥሩው መድቢኝ
ወድዎች የሴትን ልብ እስከሚያገኙ ድረስ ልሙት ልሰንጠቅ ይላሉ ማንነትዋን ካወቁ በሁዋላ ማሉ አልማሉ ልባቸው ድፍን ነው ልባቸው ይፈንዳ እኔም በቁሜ ተቀብሬ ነበር አሁን ሁሉን ነገር እረስቼ ዋለውኝ ተመስገን
አረ..ሴቶች..እንንቃ...እንቃ...እንቃ
ያማል በዉነት ያማል እይ እናተክፉ ወንዶች እግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ከሴት ተፈጥራችሁ በሴት ላይ መጫዎት የማያማችሁ ጉዶች ዉይይይይ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ
እኔ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያዳመጥኩ የእርቅ ማእድ የሚባለውን program so ይህ ስው በአጭሩ ለእኔ በራሱ አለም የሚኖር የአእምሮ ታማሚ ነው ብየ ነው የማስበው ሌላው በሴቶች በኩል ደግሞ ለመፍረድ አይሁንብኝና ወንድ የቤት እራስ መሆን ከእግዚአብሔር የተስጣቸው ሃላፊነትና ግዴታ ነው እራስ መሆን እንዳይችሉ የሚያደርጋቸው ስይጣን እንደሆነ አይገባቸውም አይፀልዩላቸውም ከስልጣን ጋር ትግል ይገጥማሉ !!!!!!ስለዚህ የወንዶች ጉዳይ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሊያስተካክላቸው የሚችል🙏🏾
ወንድ እመኝ ከምትሉኝ በእግርሽ ኣሜሪካ ግቢ ብትሉኝ ይቀለኛል።
عيشة في عشق الممنوع محمد ኡፍፍ እኔም
عيشة في عشق الممنوع محمد kkkkkkkkkkk
عيشة في عشق الممنوع محمد ትክክል
عيشة في عشق الممنوع محمد እውነት ተባረኪ
nana Attar አድናቂሽ..ነኝ
ውይ ለምን ቆራጥ አንሆንም እኔ አግብቼ 3 ልጆች አሉኝ ልጅ የህዝጋቤር ስጦታ ነው ልጆቼ ከኔ ጋር ናቸው ባለቤቴን ፈትቼ በነፃነት እየኖርኩ ነው ጌታ ይመስገን
Abeba Yedngel Lji enatoch eko bewend yemigodut lijoch ye abat fikir endayatu eyalu new
Salama Seyoum የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ግን አታላይ ከሆነስ በ 22 አመቴ ፈትቼ አባትም እናትም ሆኜ አስተዳድራለሁ ጥሩ ትምህርት ከተማሩ ደስተኛ ከሆኑ
Abeba Yedngel Lji ጉበዝ የኔ ማር እመብረሀን ልጆችሹን ለቁም ነገር ታብቃልሹ.....ምንም ሆነ ምንም እራስን ቆራጥ አድርጉ መኑር ጥሮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
Abeba Yedngel Lji ጎበዝ በርቺ
Abeba Yedngel Lji እኔም 1 ልጅ አለኝ ዘና ብዬ እየኖርኩ ነዉ
yihe hiwoti yene ayineti new enes lije nbereku zare layi gin yikochegnali
ወይኔ እኔ በጣም ነው ያስለቀሠቺኝ ምክንያቱም ልጂቷ ትዷራን አክባሪ ነበረች ገን ጥሩ ሰው አላጋጠማትም እግዚያብኤር ከጭንቀቷ ይገላግላት የጐደላትን ይሙላላት አሜን እኔ እንደሷ አጭበርባሪ ወንድ አጋጥሞኝ ነበር ፈጣሪ ረድቶኝ አልተሸነፍኩለትም እኔም ሠራተኛ ነበርኩ እም እንደዛው ከተዋወቅን 2አመት አሳለፍን ግን እሱ የሚፈልገው ፊርማ ሳይኖር ወይም ቤተሠብ ሳያውቅ ነይና አብረን እንኑር ይለኝ ነበር ፊርማ ቀለበት ልብን አያስርም ይለኛል ቤተሠብ ልባቺን አያስሩትም ይለኝ ነበር እኔ እሱያለኝ ሁሉ አልስማማም ነበር ግን 1አመት ቡኃላ ሌላ ሴት ቤቱ ውስጥ አስቀምጦ አገኛውት እሷን ስጠይቅ ከተገናኝን 3አመታቺን ነው አለቺኝ በዛላይ ደግም ከውጪ ሌላ ሴት እንዳለው ደረስኩበት አያቹ እህቶቼ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ግን ያገባናል እያልን ቤተሠብ ሳያቅ ምንም ነገር አናድርግ በተለይ በስደት ያለነው ሴትች በልጅቷ እንማር ዛሬ ልጅ አፍሮ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔግ ነፍሴ ጠበቅ አድርጌ ያስኩት ስለ አቅራቢዎች ሁሉ እናመሠግናለን በተለይ ለአቶ እንዳልክ እሺ በርቱ ባይ
ለ።aao,
Wed entwa bet edtmels
Yadergew. Mgemeryam
Weshetam new lilyat. Edfelg. New yegbag
Adene weshetam bale. Beysus. Sime
Amerca hge new yesemaw pleas setoch bede lay gena bete skeyer lemskom mokeru
ኤጭ አሁንስ ማግባት ቀርቶ ማሰቡም ደበረኝ
Lominesh Muiuarga እውነትሹን ነው ማር እኔ እራሱ ወደ ትዳር ልግባ ዝግጅት ላይ ነኝ ግን ምንም ሚያስደስት ነገር አይስማም
Hana Jackie አረእህቴ ምኑን ወደትዳር እኔጃ አላህ ሳሊህ የሆነውን ይስጠን እጂ አበጫበጩንእኮ እደው እኔስ አታስዋሽኝ የሆነ ጋይስነበረኝ ላሽ ልበልበትእጂ የምን ሀዘን አረረረ
Lominesh Muiuarga ማር እኔ እራሱ እንዳችው ነኝ መወስን አልቻልኩም ወሬው ጥሮ ሆነም መጥፎ ምኑም አላማረኝ ምነው የስው ጉሮምሳ ከመቀለብ ቢቀርስ እህቴ እኔም ንካው ነው ምለው ምድረ ከሀጂ
Lominesh Muiuarga betam yasferal tedar ere weyyyy mn aynet gze new gn
Alem Seboka kkkkkkk
አይይ የኛ የሴቶች ህይወት
እጅግ በጣም ያሳዝናል
ወንድን ልጅ ማመን እጅግ በጣም ይከብዳል
እኔም የ15 አመት ጓደኛዬን አጥቻለሁ ዛሬም ስደት ላይ ሆኖ ይህን አምኖ መቀበል አቅቶኛል
እናም የኛ የሴቶች ግፍ ይብቃℹℹℹ
ወገኖቼ ለወንዶች። በደንብ የተፀለየበት ፀበል ያስፈልጋቸዋል የሚሰሩት ሥራ በሙሉ ጠላት እንኳን አይሰራውም ምንድነው እንደዚህ ።ክፉ ያረጋቸው
በስማም ግዜ ፍቅር። ተጓለለ በገንዘብ። አይላፍዩ ብቸኚነት የኔ ልዩ የኔ ማር ክክክ ጭቀት የለበት ሀሳብ እንዴ። ፈጣሪ እርዳሺ እናታችን የእርቅ ማእዶች እናመሰግናለን ሰላማችሁን ያብዛልን የችግር የጭቅ ደራሾች።.ናችሁና ፈጣሪ ይርዳችሁ
ውይ የኢትዮጶያ ወንዶች ምን ጉዶ ነው የወረደባችው የእናተን ታሪክ እየሰማን እኛ ስደት ያለነው ሰውች ትዶር ጠላን ብቻ የኢትዮጶያ ወንዶች ልባና ይስጣችው ኦፍ ስትቀፉ አይዟሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ
እግዞእግዚአብሔርሆይ አደራህን ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን
እግዚኦ: ዘንድሮ: የማይስማ: ጉድ: የለም:እንዲህ: እይነትም: እረመኔ: እለ::
Almaz atalkishi Egziabher yayeshal. Betshen atshchi.
አይዞሽ በርች ፈጣሪ ይርዳሽ ለሁሉም እንደየ ሥራው የሚከፍል እግዚአብሔር አለ
Tariku asazagn ena astemari mehonu endale hono gazetegnaw betam taweralek esua yetenagerechewen eyedegemek gize tegelaleh
Gene betame yewahe neshe enie endezema endezenana alefekedeletem lebesune bemadabereya aderege neber yemewetewerelet yehie duma
ውድ እህቶቼ ትዳር መፍራትና ማማረር ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር የተባረከ ሰው ስጠኝ ማለት ወንድን ደግሞ እንዳሟሸሽው ነው ከመጀመሪያው ካላስተካከልሽ በውሃላ ማቃናቱ ከባድ ነው እኔ በትዳር ዓለም 29 ዓመታችን ነው መጋጨት ይኖራል ኖርማል ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ደስተኞ ነኝ ።
ግን አንዳንዴ የማይሆነን ሰው ላይ እየታገዝን ግዜ ከመፍጀት ቆራጥ ሰው መፋታት እና ጠንካራ ሴት መሆን ውይይ ትዳር እኔ አረብ አገር ተቃጥዬ የሰራውትን ቤት ከልክሎኝ በግድ አብሬው እንፍኖር ሲያስገድደኝ እርግፍ አድርጌው እየው ከዜሮ ተነሳው የነገውን ፈጣሪ ያቃል
አይዞሽ የኔማር እኔግን ለመቁረጥ ከበደኝ እደው ምን እደሚሻለኝ ግራ ገባኝ ግን 1 ሤት ልጅ አለችኝ ለሧ ሥል ብዙ ተጎዳሁኝ በመጨረሻ ሥደትን መረጥኩኝ ግን አሁን ብር ብሎኝ የተወሠነ ከላኩለት በኋላ አለሠጥም ብዬው ዘግቶኛል አያወራኝም ግን ልጄ እህቱን እየከፈልኳት ትጠብቅልኛለች በወር 1000 ብር ግን እኔም እሡ ካላወራኝ ብዬ ተውኩት ግን ውሥጤ አልቆርጥም አለኝ ኡፍፍፍፍፍ ከዚበፊት 2 አመት የለፋሁበት አጠፋብኝ ምንም ሣያሥቀር በጫት በሺሻ በቃ ብቻ ለመወሠን ግራ ገባኝ ብቆርጥ ልጄሥ
@@basmaduazu7423 ልጅሽን አሳድጊ እሱ ገንዘብሽን ያለ አግባብ ሚያጠፋ ከሆነ ለራስሽም ለልጅሽም እንዳቶኝ ነው እሚያረግሽ
@@basmaduazu7423 ምነም።አቶነም።ልጅትዋ።ጎብዝ።ሴት።ሁኚ።እኔም።ተመሳሳ።ታረክ።አለኘ።
Almaz betam tegstja sew nesh. Egziabher yelbeshen yestesh. Ayzosh wend hodam new.
ኡፍፍ ምንም አልልም ፈጣሪ እሱ መርቆ ይስጠን ከባድ ነው
በኔ እይታ ትዳር ከእግዜር የመሰጠ ፀጋ ነው ለትዳር ዋና መሰረቱ እውነተኛ ፍቅር መተሳሰብ ነው ፊርማ ለንብረት ብዬ ነው እማምነው በድፍረት እምናገረው በራሴ ስለደረሰ ነው እኔና ባለቤቴ በፍቅር ተዋደን በራሳችን ፍላጎት ተጋባን በቤተሰብ ደሞ አንድ ልጃችንን ከወለድን በኋ አፈራረሙን ከዛም ምንም ሳንቆይ ተጣላን ፊርማው ተቀደደ በመካከላችን እውነተኛ ፍቅሩ ስላለን አሁንም የማንም ጣልቃ ገብነት ሳይኖር ታርቀን ሁለተኛ ልጃችን ወልደን በሰላም በፍቅር እየኖርን ነው ፊርማው ተቀዶ በፍቅር ይሔው 13 አመት ሆኖናል የፈጣሪ ስም ይመስገን ለትዳር መሰረቱ ቁስ ሳይሆን እውነተኛ ፍቅር ነው
ትክክል፡ነሸ
ሡብሀንአላህፈጣሪይረዳሽእህታቺን
ወይ ወንዶች የስንቱን ሕይወት አበላሻችሁ ብቻሁሉንም ወንዶች ማለት አይደለም።
ለ ኢትዮጰያውያን ብቻ ኣይበሰልም በ ኣጠቃላይ ኣድማጮቻችን ብትል ደስ ይለኘሰል ምክንያቱ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ብዙ ኣሉ እምከታተሉዋቹ ኣንዲት ፐሮግራማቹ ኣምልጣኝ ኣታውቅም ኣይዙኣቹ ,,,, ኣጆኹም ንፉዓት ።
Elsa Berhe
awo ewnetshe neshe enyem ertreawi nege gene programu
ektatelalew lemne temhert sechi
newe selezi lehulu adamache bibale teru newe eshi
ወዬ ወንዶች በእወነት ግን ነብሳችሁ አይማርም ! በሴት ልጅ ነብስ ላይ እንደምትጫወቶት ሁሉ ሴጣን በነብሳችሁ ላይ ይጫወት አቦ ።
በጣም የምታሳዝን ሴት ነች በቃ ማሰብ አልቻልኩም 😢😢😢
እግዚአብሔር ይፍረድብህ እሷን እንዳስለቀስካት ዘልአለም የምታለቅስበት ግዜ ይምጣ
ምስኪን አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝ የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ መልስ አለው እኔን
በጣም ይግረምል
በ15 ደቂቃ የሚያለቀውን ታሪክ እየደጋገምክ ከአንድ ሰአት በላይ ወሰደብህ ለማሳጠር ሞክር ሲረዝም ይሰለቻል።
00
ብጣእሚ እእምሮ ዝብፅብ ታርክ ።ብእነት ርእሰይ ኣህምምኒ ።ጎል ተነሽተት ትረክቦ ኣይይ ገይታየ እሰኪ ፈረዶ?
እሱዋም ዝም ብላ እንዝላል ነገርናት ሴትማ ቆቅ መሆን አለባት ሆ የታባቱነው ሣይነግረኝ የሚሄደው የሚያድረው ሆ
እንቅልፌን ትቼ እየሠማው ነው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እሕቶቼ ወንዱ እማራለው ሲል አብሮ መማር እንጂ ሴቶቸ እየሠራችሑ ለማሰተማር አትሞኽሩ የዚ አይነት ታሪክ ብዙ ሰምቻለው አትሞኙ
ይሄ እየተሰማ ትዳርን እንዴት ይመኛል ሰው አይዞሽ የልጅሽን አንገት ማስገቢያ እንዳትሸጪ ባትበይም ባትጠጪም ቤት ካለሽ ገበናን መደበቂያ ነው በአላማሽ ፀንተሽ ልጅሽን አሳድጊ
yasazenal betam enate EGEZABEHAR AMELAK esu ke honesh yehunesh
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ወንዶች የሚፈፅሙብንን ግፍ እና በደል ተመልከት
ጥጋባቸውን የሰማይ አምላክ ያብርድላቸው
enkuwan alagebahu mechem yemageba aymeslegnim yihen gudi eyesemahu
አልሚዬ አይዞሽ እንግዲ ምን ይደረግ!!
ትግስት ከናዝሬት ሰላም
የእምነት ቦታ ሄደው ከማሉ ቁራአንና መፃሀፍ ቅዱስ ሽማግሌ ከላኩ አሶላ ከተጋፈፋ ከዚ በላይ አንዴት ነው ሚጠናው አሰው ለጅ ወስጡ ወስብስብ ነው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪያቸውን ከስከ መዳፈር ድረስ ነቸው እኔ አጥኚው አጥናው ሚባል ነገር አይዋጥልኝም
በጣም ደስ ይላል
ምኑ
በጣምየምገርምነው ሱብአንአላ አላህይጠብቀን
r u realy professional journalist........setawora ybalgudaye sebena tebek....lefelafi
እረ እሷ ያወራችውን ደግመህ ታወራልናለክ ደከመን ጋዜጤኛው እስተካክል ቃለ ምልልስህን
እግዚአብሔር ይርዳሽእናቱ
የወንዶች ጉድ ተወርቶ አላልቅ አለ አሁንስ አበዛችሁት ልክ ሴት እንዴ አስር ሳንቲም ፌስታል አልቆጠራችሁም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
አይነታዉ ያልበጀ ቅራሪዉ ሰዉ ፈጀ አሉ እንደኔ የመጀመሪያዉ ሲክደኝ እያየሁ ወንድ ለመቅረብ ይከብዳኛል በጣም የዉኃ ነሺ በአሁኑ ዘመን እንዲህአይነት ሰዉ አለ እንዴ አይዞሺ አታልቅሺ የእኔ ቆንጆ እራስሺን አትጉጅ ጠንከር በይ
ወይኔ አቦ አይዞሽ ያልተበደለ የለም
ትክክል
እህህህህህህ እውነት በጣም ታሳዝናለች
ወንድ ልጅ በራሱ ካልተሻሻለ ሴት ልታሻሽለው አትችልም ይንቃታል አፈር በልቶ ይቻል ቤቱን ይቻል መለማመጥ አያስፈልግም
ወንዶች እባካችሁ በስሜታችን ላይሆን አትጫወቱ እግዚአብሔር መፍራት ልምዱ እናንተም ሰው ናችሁ ስሜት አላችሁ እንዴት አትረዱም የምታደርሱትን ስብራት ሃያሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሰውየውን ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
are tewu wendoch bewishet betekirstiyan eyezegachu atmalu egziabher yzegeyal enji yferdal
ታረኩ
Betame yamal yasazenal endet sew beweshet 15 amt yenoral c🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ይሄ ሰውዬ አይሆንሽም ቤቱን አሽጦሽ ጥሎሽ ሊጠፋ ነው እንዳሼጪ ቆራጥ ሁኚ በፊት ያታለለሽ ይበቃል አሁን ብልጥ ሁኚ
ay wedech gen man yetamenal yeseracheuen yesetacheu
የአበሻ ታሪክ ብዙ ነው በተለይ በሴቶች ላይ ብዙ ጉድ አለ እየታፈነ ነው እንጂ ቢወጣ ምንም ያህል ጋዜጠኛ አይበቃውም አብዛኛው እናት ለልጆቹ ሲል ደስተኛ ሳይሆን ነው የሚኖረው
ችግሩ የሤቶቹ ነዉ በመጀመርያ እያጣራችሁ ወደትዳር ግቡ እባካችሁ ትዳር ማለት ቀላል አይለም ያገኛችሁት ላይ አትዉደቁ የወደፊት ሂወታችሁን አሥቡ ??ወንድን ከማግባት በፊት ማንነቱን የጡሩቤተሠብ ልጂ ነዉ ወይ ብላችሁ አጣሩ ሚሥት ያለዉ ወንድ ለመጀመሪያይቱ ያልሆነ ላች አይ ሆንሽም አዳድ ሤቶች በልጦመገኘት ነዉ እያልን እሷ ሥላልተመቸችዉ ነዉ እያላችሁ የብዙዉን ትዳር ታፈርሣላችሁ በራሥሽ ሢደርሥ ትጮሀላችሁ
ዎይ ጉድ የማይሰማ ነገር የለን አረ ወንደዎች እግዚአብሄርን ፍሩ እውይ
በቤተሠብ ተጋብቶ ስንት የሚሠቃይ አለ
በጣም ይገርማል ከዚህ የባሰ አለ አረ ወንዶች አቤት ይቅር ይበላችሁ
ወይ መድሀንያለም ወንድሞች ግን ምንድነው አላማቸው በመቤቴ ውይ ያሳምማቹ ወንዶች አይዞሽ እናቴ አምላክ ይርዳሽ ልጅሽን በሰላም ብታሳልፊ ይሻልሻል እሱን ተይው የታባቱ
Musikaw bagrawondu yekere betam yerebshal.
AYZOSH ehite enem kachi yebase skay eyasaleku new ebakachuh erk madoch enenm erdog bzu gize tsfilachu neber
ፊልም የመሰለ የትዳር ታሪክ የአላህ አይዞን እሀወቴ
ወይ ስምንተኛው ሽህ ከዝህ ሌላ ምነ ይመጣ ይሁን
ለማንኛው እስቲ በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ዓሐዱ አምላክ በሉ
አግዝአብሔር(ፍቅር)ሐያል ነው ሁሉነ ያያል ለፍርድ ግን አይቸኩልም በግልፅነትና በመተማመን የሆነ ሁሉ
መልካም ነው ጋብቻና ትዳር አንድ ላይ መታየት ያለበት ነው አንጂ መለያየት የለበትም ያ ከሆነ የተባረከና የተቀደሰ ይሆናል
እስቲ መለሰ ብለን በናየው አንድሰው ምንም የሥጋ ዝምድና ሳይኖረው አብሮ መኖር ምን ያህል የአምላክ ስጦታ መሆኑን አሥበን
ተሳሥበን እንኑር
ለሁላችንም አምላክ ልቦና ይስጠን:
ወንዶች ሲታመኑ ሴት ከሀዲ ትሆናለች ሴተ ታማኝ ስትሆን ክንድ ከሀዲ ይሆናሉ ሁላችንም ምስተዋል ያድለን
ውይ ወንዶች እረ ጌታ የጃቹን ይስታቹ
way Gud Ayezone anech .kangedi wandochen anget angetachawe makentes nawe::
yesunesh sisay
አንገት መቀጠስ ቀላል ነው እንዴ ? ባይሆን ሌላ መፍትሄ መፈለግ ነው lol
+ትግስት ከናዝሬት lo wandochen of online lay enasun masogde bech nawe angtachwn emanates::
yesunesh sisay
ወንዶች ጥሩ ሰሩ ብዬ አይደለም ግን ሁሉንም አይወክሉም እኮ
ወንዶች ከ100% 25 ቢሆኑ ነው 75 % ውሸታሞች አጭበርባሪዎች ናቸው
ልብ ይሰጣቸው
ይገርማል በጣም
በእውነት ወንዶች ማስተዋል ያድላችሁ ሴቶችም እንደዛው