#ሀይቅ_ፓሶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ሀይቅ ፓሶ የላኩት

КОМЕНТАРІ • 119

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +19

    ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ላላማችሁ ቆራጥ ሁኑው ፈፅሞ ተወድ እጅ እዳጠብቁ ትንሺም ቢሆን የራሳችሁ ስራ ይኑራችሁ ኮፋደስ ይኑራችሇል በራሳችሁ ትተማማናላችሁ የወደዳችሁት ላይክ

  • @SsdSad-gu1xe
    @SsdSad-gu1xe Місяць тому +6

    ወላሂ ትክክል ነሽ ነቅለው መጡ እጅ ታማእኳን አይልም እኔ ሳኡድ ከመጣሁ ዘጠኝ አመቴ ቤቱምተጀምሮ ቀረ ለኔ የምለው ምንም የለኝ በሽተኛ ሁኘቀርሁእጅ በሀርተኛ በማሳት ልቤ ወለቀ ዱአ አርጉልኝ እሰውእጅላይ እዳይጥለኝ የሰው ፊት ከባድ ነው ስለዚህ ምክርበሰማሁ ሰአት አይ እኔ እልና ዛሬም እዛውእገኛለሁ እህቶቸ ነብስ እንወቅ አገር ስንገባ ከባድ ነው

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 Місяць тому +4

    አቦ አች ልጅ አላህ ያቆይሽ የኔ እናት የሥደተኛች መካሪ ከይቱበረ ሀቅ ሀቋን እሚናገረ አችን አየሁ ወላሂ❤

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 2 місяці тому +10

    መድየ የኔባል ምርጥ ባል አለኚ አላህ ለሁላችሁም የወፍቃችሁ

    • @ZeynebHassen-qt8cd
      @ZeynebHassen-qt8cd Місяць тому +1

      ኧረ የኔስ አቃጥሎ ሊደፍኝ ነዉ ኧፍፍፍፍ

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Місяць тому

      ወድም የለውም ምናል አንድ ሰው ብገድሪ 😂

    • @Temritu
      @Temritu Місяць тому

      ማሻአላህ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому +1

      ወላሂ እኔም ምርጥ ባል አለኝአልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 Місяць тому +1

      ​@@ZeynebHassen-qt8cdአላህ ሂድሀ ይሥጠው ዱአ አረጌለት

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 Місяць тому +2

    ሐይቋች በርቱእናበርታታት ማሻአላሕ እኛ ጀመርን ይቀጥላሉ መዲ

  • @wellotube7882
    @wellotube7882 Місяць тому +3

    አልሀምዱሊላህ ጥሩ ቤተሰብ አለኝ እንኳን የኔን ሊነኩ ውሰዱ ብየ የላኩላቸውን እንኳን አንች አረብ አገር እየለፋሽ ነው ወይ ብለው የሆነ ነገር ያደርጉልኛል አላህ ይጠብቆልኝ ያረብ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Місяць тому

    መዲ አንች እኮ የተለየሽ ምርጥ እህትነሽ ማሻአላህ የእውነት እወድሻለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደድሽ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj Місяць тому +3

    ሲጀመር የነገለመኖር ዋስትናየለለን አርቀን እናስባለን እኔ መቸም ገርም።ይለኛል የያኛነገር።ሱባሀንንአላህ አላህ ጭቀታችንን ለአኬራችን የያርግል ያርብ ዱኒያ በላሽ አታላይ ብልጭልጭ

  • @naheemanaheema8183
    @naheemanaheema8183 Місяць тому +2

    ትክክል ነሺ መድየ ደርሶብን አይተነዋል የማትቀየር እናት ብቻ ናት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Місяць тому +3

    አሁላይ ብዙ ብር እቃ ከመግዛት ቁጥር አርገን ይዘን ስራ እየሰራን መሙላት ይቻላል ብር ስላለን እቃ መሰብሰብ ተገቢ አይደለም

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Місяць тому

    ማሻአላ በጣምሀሪፍነው ለምክርሸም ጀዛካላ ኸይር እህቴ ጡሩ መክርነት👍👌❤❤🎉🎉

  • @user-zk7tz9eu8l
    @user-zk7tz9eu8l Місяць тому +1

    ትክክል ነሽ ማሬ ያየሽውን ነው የተናገርሽው ብዙ ነገር አለ አላጠፋሽም እደዚህ ምክር ስጭን በጣም ጠቃሚ ነው ከዚህ ስንሆን እንረሳዋል ለምንደሁ አላቅም ጅል ነን መሰል አዳደየ

  • @user-lr4tz4kz7w
    @user-lr4tz4kz7w 2 місяці тому +2

    ትክክነሽ መድየ ማንም ቤተሰብ እርጋልናለችአይልም በተለይ እህትናወድም ብሯንስትረጭኑራ ለኔምንአርጋልኝነውእሚሉት እኔምአይቸዋለሁ 7አመት ሰርቸ ገብቸ መልሸ ተሰደድኩ ግን ኢንሻአላህ ሁሉም ባላህፍቃድነው

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t Місяць тому +2

    እኳን እዛመተን እዚህም ሁነን እጃችን ቆም ካረገ ምን አርጋችሁልን ነው የሚለት አሁንሥ እደት ሥት አመቴ ብቻ ዝም ነው 😢

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Місяць тому +1

    ትክክል መድየ የደርሰበት ያቀዋል የኔ ውድእህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr Місяць тому

    ወላሂ አላህ ጥሩ ነገር ይወፍቅሽ. በጣም ትክክል ነሽ ወላሂ በጣም ብዙ መከራአለ ሁላችንም ምክርሽንያስፈልገናል

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ

    በትክክል መዲየ እህቴ ልክ ነሸ የደርሰበት ያቀዋል 😢

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 Місяць тому

    ትክክል ነሽ መድየ የአረብ ሀገር ሴቶቺ ተረግመናል አቺው ያልታደልን ነን

  • @HalimaYimer-fo6cj
    @HalimaYimer-fo6cj Місяць тому

    ማሻአላ መድዬ ትክክል ነሽ ጀዛከላኸይር ውዴ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 Місяць тому +4

    አይ ያረባገር ሤት እርግማን አለብን እንደኔ ከሆነ

    • @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
      @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ Місяць тому

      ትክክል ወላሂ እኔብቻይመሥለኝነበር ሁሉም ነው

    • @بيعزينالله
      @بيعزينالله Місяць тому

      የልቤን ነው የተናገርሺው እዚህም የኗሪ አኗኗሪ እዛም የኗሪ አኗኗሪ ወላሂ ተቸግረን መተን ዙረን እነሱን ግደፋ እኛ ድካም ብቻ በልጅ ናፍቆት እየሠነሠን አንድ ግዜ ከቀረባቸው ብሎክ እሚጠጡን ያለማሠባቸው አላህ በቃ ይበለን ያረብ

  • @N3n38u
    @N3n38u Місяць тому +1

    ትክክል ውዴ ለቤተሰብ ብዙ ፕሮሰስ አያስፈልገውም

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ Місяць тому

    መሻ የኔ ውድ ሁሌም ላይክና ሸር አደርጋለሁ እና እኔ የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ ልዩ ስሙ ቆሪ ሜዳ አጣዬ መስመር ማለት ነው ና የምፈልገው ሙሉ የቤት እቃ ነው ቢያንስየ80 ና90 ሺ እቃ እድትገዢልኝ እፈልጋለሁ እዳየሽው ፃፊልኝ ውዴ።

  • @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
    @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ Місяць тому

    መድየ አላህይጠብቅሽ ትክክልየኔመልካም

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 Місяць тому

    ትክክል መድየ ሁሉም አዲ አይደለም አልሃምዱሊላህ እኔስ ምርጥ ቤተሰብ ም ባልም አለኚ ኢሻላህ ትንሽ ልሸቃቅልና እቃየን እገዛለሁ ያዉ በትንሿ

  • @erehmetdesie8305
    @erehmetdesie8305 Місяць тому

    ጥሩምክር በርች መዲ❤❤❤

  • @Amena-wz6bh
    @Amena-wz6bh Місяць тому

    ትክክልነሽ

  • @azybqqqq-rw7op
    @azybqqqq-rw7op Місяць тому

    ይመችሽ ውነት። ውነቱን ነው ቁጭያረግሽው

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 Місяць тому

    ትክክል መድ ወላሂ ቤተሠብ አይረዳም

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому

    መድየ ስለምክርሽም ጀዛኪላህ ኸይር ሁሉም ካለደሰው አያቅም ሲደርሳቸውያቁታል

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 Місяць тому

    መሻአላህ እህት መድ

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia Місяць тому

    ወላህትከከከል እህት ብረች

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 Місяць тому

    በጣም በጣም ትክክል ነሽ እንደዉ አሏህ ይሁነን ከባድ ነው ለራሳቸዉ እንጂ ለኛ አያስቡም

  • @gdhff-wv4yg
    @gdhff-wv4yg 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ 3:24

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc Місяць тому

    እህቴ,እኔም,እፍለገነበር,ሀይቅነኘ,,ጀገናነሸእህት

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 Місяць тому

    የኔ ዉድ እዳዉ አችንሥ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr Місяць тому +3

    ዛሬ ቁስሌን ተናገርሽ መድዬ የቤተሰብ ነገር ብቻ ክፉ አይካቸው😢

  • @BintNuri
    @BintNuri Місяць тому

    አሰላምወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መዲየ እንኳን ደህና መጣሽ በተረፈ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ በርቺ እኔንም ወደቤቴ ጎራ በይ ዉዷ

  • @እሙአኗርመባልያስደስተኛል

    ወላሂ ትክክል ❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому

    ማሻአላህ መድየ እንደው ብሩን እንደትነው እምታብቃቂው አላህይጠብቅሽ እህቴ

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 Місяць тому

    የኔ ውድ ወላሂ ትክክል

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Місяць тому

    መድየ ልክ ነሽ❤❤

  • @ajmanajman8427
    @ajmanajman8427 2 місяці тому

    ሰላም እህቴ በጣም ነው ምናመሰግነው ራሱ ቪዲዮዎችንና ❤❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому

    ሳህ መዲ ጀዛኪላኸይር ለምክርሽ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Місяць тому

    እረማሻአላህ 14 በጣምአራፍነዉ ለኔምብገጁልኝ ቁጥርሺንሰጨኝ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Місяць тому

    ትክክልነሺበተሰብምሰጋናአያቅም

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Місяць тому

    ልክ፡ነሽ፡የኔው❤❤❤❤❤

  • @TaibaZqali
    @TaibaZqali Місяць тому

    ወላሕእናመሰግነለን፣ሽኩራንንንንእንዳችያለመካሪእሕትአይገኝም

  • @TembriTembri
    @TembriTembri Місяць тому

    መዲየኔውድ አላህይጠብቅሽ
    ለምክርሽ እናመሠግናለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meselebzuye1868
    @meselebzuye1868 Місяць тому

    መዱ ተሌግራም መልሽልኝ እያወራሁሽ ነበር

  • @غادهغاده-ح1ي
    @غادهغاده-ح1ي Місяць тому

    የኔ ውድ እናመሰግናለን ለምክርሽ ትክክልነሽ

  • @zainatseid4961
    @zainatseid4961 Місяць тому

    ጀዛኪ አላህ ኸይር እህት ልክ ነሽ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Місяць тому

    ኧርእህቴ፡ትክክልነሺ፡ሤቶችየ፡አላህይጠብቀን

  • @fatmaabdu4301
    @fatmaabdu4301 Місяць тому

    ትክክል ነሽ ያኦክቲ አላህ ይጠብቅሽ

  • @mdvip967
    @mdvip967 Місяць тому

    መድየ በጣም ልክ ነሽ❤😢

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 2 місяці тому

    ትክክል ነሺ እህቴ ሺኩራን ጀዛኪላህ ኽይር

  • @zdbint8815
    @zdbint8815 Місяць тому

    ትክክል ብለሻል እህቴ የውስጤን ተናገርሽው

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Місяць тому

    እህቴ ልብ አዉቆ ልብ ያለው ልብ ይበል❤❤❤❤

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @FugfFuyy
    @FugfFuyy 2 місяці тому +1

    እዳው ዝም ብለን ነው ከዝህ የምንበላው

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 Місяць тому

    ዉነትሽየኔዉዲ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q Місяць тому

    ትክል ውደ ጀዛኪላሁ ከይር

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Місяць тому

    መዲ እውነት ነቅለው መጡነውየሚሉት እዛስንሄዲመርዳቱ ሲቀር ፊትይነሳሉ

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 2 місяці тому +1

    😢ማሻአላህሳህሳህከላምሺ

  • @SleepyCheckers-zm4jv
    @SleepyCheckers-zm4jv Місяць тому

    ቁጥር ሰጭኝ ውድ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj Місяць тому

    ሳህ መዲ በትክክል

  • @MkKl-l7s
    @MkKl-l7s Місяць тому

    መድናይ በጠም እህት በተክክል

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ Місяць тому

    ልክነሽ የሀያቲ ቀለጥ የለሽም ውነትነው ወላሂ

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc Місяць тому

    እህቴ,ትከከልነሸ

  • @AliAli-qs8ot
    @AliAli-qs8ot Місяць тому

    በጣም ትክክል ነዉ

  • @FugfFuyy
    @FugfFuyy 2 місяці тому

    ማሻአላህ ተበረከላህ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @hlimet
    @hlimet Місяць тому

    መዲየ በትክክል

  • @EbSShort
    @EbSShort Місяць тому

    ❤❤ማሻአላህበርችይመድየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Temritu
    @Temritu Місяць тому

    ትክክልነሺ ውደ

  • @user-xs3yz8gg4z
    @user-xs3yz8gg4z Місяць тому

    yena wud

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Місяць тому

    ትክክልነሽውዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @FjjGgh-b8w
    @FjjGgh-b8w Місяць тому

    እህቴትክክልነሺ

  • @አካልነኝየድንግልማርያምባ

    አህለን መድ❤በርች🎉

  • @fatimaalsudain8555
    @fatimaalsudain8555 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Місяць тому

    በርች መድየ

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 Місяць тому

    ትክክል ነሽ ውዷ ለምክርሽ አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @Zewdet
    @Zewdet Місяць тому

    ለኔም እህት የምፈልገዉ ነበረኝ ቢሲቲማ የምታደርሽ ከሆነ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Місяць тому

      አደርሳለሁ ውዴ

    • @Zewdet
      @Zewdet Місяць тому

      @@Medtube1988 እሽ ላመቻችና እነግርሻለሁ ፍሪጂና ስልክለናቴ እና ለልጆቸ የልጆቸ መጫወቻ እፈልጋለሁ ስልክሽን የምትጠቀሚበትን ላኪልኝ

  • @محم-خ6ظ
    @محم-خ6ظ Місяць тому

    🎉😢😢😢😢😢

  • @user-qw2tg6gf7t
    @user-qw2tg6gf7t Місяць тому

    ሽኩራን ሀቢይብቲ በጣም አመሰግናለሁ ትሁትና መልካም ታማኝ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-cq5wv5rm9d
    @user-cq5wv5rm9d Місяць тому

    ❤❤❤❤😭😭🤲🤲🤲

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 2 місяці тому

    ❤❤❤ዛሬ አደኛነኚ መዲየ ጀግና

  • @user-py8wx6xb3j
    @user-py8wx6xb3j Місяць тому

    ❤️🥰👌✅✅✅

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 місяці тому

    ሳለ መድዬ❤❤❤❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Місяць тому

    አህሌን ዉዴ🎉🎉🎉

  • @romansaeed6097
    @romansaeed6097 Місяць тому

    👍👍👍💋💋😘😂💋😢😭😭

  • @FatumaAli-cf2cg
    @FatumaAli-cf2cg Місяць тому

    👍👍👍🌹

  • @FatumaAli-cf2cg
    @FatumaAli-cf2cg Місяць тому

    😢😢😢😢🥰

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Місяць тому

    የመዲ ቤተሰቦች ፕሩፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Hawa-iz6fb
    @Hawa-iz6fb Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HalimaYimer-fo6cj
    @HalimaYimer-fo6cj Місяць тому

    ❤❤❤❤❤