Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይ ማርያም ሲባል መናደድ በሄዋን አለመታዘዝ ጠላት ዓለሙን በባርነት ገዛ በዳግማዊት ሄዋን በድንግል ማርያም መታዘዝ ተሽነፎ ጠላት ምርኮ መለስ ::: ደግሜ እላለው ማርያም ማርያም እልልልልል ሶፊን ወንድማችንን ከዚህ እስራት ይፍታልን
ማርያም ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው እንድገኝ እኔ ብደጋግመውፅ
ማርያምማርያምማርያምማርያም ❤❤❤❤ የጌታዬ የመድሀኒቴ እናት የኔ ባርያሽ የሀጥያተኛዋ እናት ወዳጅ እናቴ 😍😍😍😍
ፍጡርና ፈጣሪኢየሱስ ፈጣሪማሪያም ፍጡር ይህ የማይካድ ሐቅ ነው
ኪራ ተያይዞታል ጀግና👌
እይ መናፍቅ ድፍረታቸው በባዶ ጭንቅላት🫣😂
ማርያምን እዴት እደሚያስቁኝ ኪሩዬ ድምጽ መረዋው እንወዳሀለን❤❤❤
ኪራ ፀጋውን ያብዛልህ...ይሄን ፓስተር እያፈራረስከው ነው" እንደኮሪደሩ "
ሶፊ በዚህ ደረጃ ባትወርድ መልካም ነው። ልጁ ተረጋግቶ እያወራህ ነው አትጩህ! ሲጀመር ከዕውቀት ነፃ እንደሆንክ እያሳየህ ነው። አንተ ከመሰሎችህ እብዶች ጋር ብታወራ መልካም ነው። የእግዚአብሄርን ቃል ለማካፈል የሚያበቃ ቁመና ላይ አይደለህም። እባክህ እንደ እድሜሀ ሁን።
ሶፍዬ እያለ ቅጥል አርገው ጀግና አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ የተዋህዶ ልጅ👍👍👍
❤ማርያም ማርያም ብዬ ❤ስምሽን፡ልጥራው፤አይደክም፡እኔ❤ብደጋግመው❤
Wademe bereta Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏 Zimare melaktin yasemaln 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሶፊ የሚመቸኝ የገባዉ ጰንጤ ነዉ በመድሀኔያለም ናልን እኛ ቸርች እየሱስ እንደሚመለክ በዓይን ተመልከት እባክህ መተክ ተመልከት።
ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኪራዬ የኔ ምርጥ ወንድሜ እንወድሃለን ❤❤❤😊😊😊
ሶፊ ልክ እንደ ህጻን ልጅ መንጫጫት አበዛ ግን ወዶ አይመስለኝም የ ድንግል ስም ሲጠራ መንፈሱ በጣም ይታወካል ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመ አምላክ ለዘልአለም ትክበር❤❤❤❤
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ መጸሀፍ ቅዱስ ያለው ይህ ማለት ለሰው ልጅ ይሰጣል መናፍቆች የተቸገራችሁበት ነገር ፍጡርና ፈጣሪ ይቀላቀልባችኋል
ክራዬ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
ኑ በብራሀኑ ተመላለሱ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑበብርሀኑ ።ተመላለሱ
ማርያም ማርያም ማርያም❤️❤️ኧርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ማርያም እናቴ የኔ እናት ስምሽ ሲጠራ ጠላቶችሽ በየቦታዉ ተብረክርከዉ ቀሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን ዝማሬ መላህት ያሰማልን
ኪራ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተባረክ ወንድሜ
ማርያምማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አትፍራ ሶፊ ቃል ግባ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰከው ወንድሜ ቅዱሰ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይባርክህ መልካሙን መንገድ ይዘህዋል። ሰላንተ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ ኢየሱስ ይክበር ይመሰገን። ቃለ ህይወት ያሰማህ።
እናትማርያም❤❤❤❤❤❤❤
ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤
አትንበጭበጭ ቃል ግባ በርግጥ አጋንት ቃል አይገባም እመብርሃን እመቤታችን ማርያም ስማ የሰይጣን ጭንቅው
ቃለ ህ ይወት ያሰማልን
አይ ሶፊ ከእውቀት ነፃ ኮነው።ሀሀሀሀሀ
ሰው እንኩአን ይመሰገናል እንኩዋን የጌታ እናት
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
የአማኑኤል እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክራይ በረታ ሶፊ ደሞ በጣም ነው የመውድህ back to orgin ና
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kiraye ye Orthodox Tewahdo enqu berta wendme 🙏Kiraye enwedhalen 💚💛❤
የሾህ አክሊል ከራስህ ላይ ያለው😢 እሚለውን ዘማሪ ንገረኙ እማ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mariyam Mariyam Mariyam🙏 ye getaye enat hiwete nesh Dinglmariyam ❤
Mareyam mareyam mareyam mareyam mareyam mareyam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Weyna bemryam dimstu❤❤❤❤❤
አረበሳቅ ገደልህኝ ሶፊዬ እንዴት አይይይይይይእሂንሳይጣንን
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
እውነተኛውን እየሱሰን እመን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
betam new emiyaznanawu Sofi gin
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤
በእውነት ማሪያምን የኛ ቤተእምነት እንዲህ ይጠላታል እንዲ። እኔስ አሳዝናኝ እየወደድኩዋት መጣሁ። ለምን ጠላናት? ስምዋ ቢጠራ ምንድነው ችግሩ አሁንስ ግራ ገባኝ። ኦርቶዶክሶች እረ ውድድ አርጉዋት።
እየሱስ ክርስቶስን ያገኘነው በድንግል ማርያም ስለሆነ ለእርኩስ መንፈስ ጠላት ነች ይሁን እንጅ እኛ የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው እምንወዳት የፀጋ ስግደትም እንሰግድላታለን ለምኝልን አማልጅን እንላታለን እናቴ ማርያም ለኔ ብርሃኔና የህይወት ስንቅ ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መዳን በማንም የለም አንድ እየሱስ ነው
ወንድሜ ኪራዬ🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነዉ ህይወቴ የሚለዉን እና ህይወትም መንገድም የሚለውን የገብረዮሃንስን መዝሙር ዘምርለት
ማሪያምን ማሪያም ማሪያም
I like this.
ምስጋና ለኢየሱስ ብቻ ነዉ
አይ ሶፍዬ ይህ እኮ ማሳመኛ ሊሆን አይችልም። 😂😂😂ከእናንተ ጋር ያለ መንፈስ እኮ ግልፅ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለምን አይፍራ መንፈስ አደል እመቤታችን እሚጠላት እኮ ሰይጣን ነዉ
,ቃል ግባ
Ke menafekan belay engagement orthodox kedus.kedus eyeliner angetachen defense enamesegnewalen❤❤❤❤❤
ማሪያም
be ewunet kira egziabehier ewuketehen yichemereleh.yehuletachu wuyeyet betam new des yil
Amen Amen Amen 🙏
ቃል ግባ እትፍራ
ቃል ገባ አትፍራ
ሶፈይ ግን አብሾ የጠጣ ነው የሚመስለኝ በስማም እግዛብሄር አረጋጊውን መላክ ይላክለት ሶፊን እንደምንም አስራቹህም ቢሆን ፀበል ውሰዱት ያፀድቃቸዋክ ኦንዴው በከንቱ እዬሰስ እየሱስ ከማለት በፊት የሚቀድመው ካጠገብህ ያለውን ወንድምህን በፍቅር ባክብርት በተረጋጋ መንፈስ ማዳመጥ አይቀድምም እንዴው ዝንብሎ ማግሳት ፅድቅ አያስገኝ እስኪ የተዋህዶው ወንድምህ እንዴት እረጋ ብሎ በፍቅር እንደሚጠራህ እየው እግዛብሄር የሚያቀዠቅዠውን እርኩስ መንፈስ ይገስፅልህ
Are kiraye lewatek ende ❤❤❤ yegna andegna
tebarek wendemachin sofonyas difret drket new yalebet enji ewket yelewm sofonyas malet kebad emen new yalebet ante atakim emen sofonyas emen alemawekbatiyat adelem endelemedkew choheh ltasamin amokr
የማርያም ሰም ይነዝርዋል እግዚኦ ማህርን
Sijemer eyesus be mawurat aygeletsim be menor nw eyesus amalaji neeeewwŵ
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ቃል ግባ አትፍራ ምን አስፈራህ በውስጥህ ያለው የመናፍስት መንፈስ አጨናነቀህ አትፍራ ቃል ግባ
Man inde ortodocs ,ortododoks le zelalem tinoralene❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️
ብስጭት ሳይሆን ስለኢየሱስ ቅናት ነው
Mateam maream❤❤❤
ኪራ በጣም ግሩም ነህ!
ሷፎንያስ ምትባል ሰውየ በማውራት ሳይሆን ተጠመቅ ሰከን ያረግሀል አዳምጥ
😂😂😂😂😂አይ ኮሜዲያን ሶፊ 😂😂😂😂😂እንዴት እንደምዝናናብህ😂😂😂😂
me tooo
Waa'ee Waqaayyoo dhugaa Waqaayyoo
ሳያዩ የሚያምኑ ጵጹዉናቸዉ
አይ ሶፊ በሱ ቤት እኮ እየሰበከ ነው😂😂😂😂😂ምስኪን ነፈር😢
wuy yeliju ergatawun siwedlet❤maryam maryam maryam egna banchi anafrm yene enat amalaje❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ay pente telba binchacha band mukecha alu😢
Marami❤❤❤❤❤❤🎉🎉⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏❤💯👍❤💞😍🥰marami⛪⛪⛪⛪⛪⛪
Marami🎉🎉🎉❤❤❤ ⛪⛪⛪💯👍❤💞🙏
የጥበቡ ወርቅዬ ሙዚቃ ነው😮😮😮
ሶፊ እኔ በግሌ አንተን ሳይ ትክክለኝው የብስጨት መንፈስ እንዳለብህ ነው የማየው እና እባክህ የስራሀችውን ፊልሞች በድጋሚ ተመልከታችው ።
ብርሃን ከጨለማጋ ህብረት የለውሞ አንድ አምላክ ኢየሱስ ማርያምን አይወክልም
ማርያም ሰው ስለሆነች ሰውን መጥራት ስለሚሰለች ነዊ
Girumi new liju 😊
Weladeti amelak y getaye Enate minafiqan mendenw y kerstosen Enate ende metlat endeee menw abezacheut
ሀይማኖት አያድንም የሚያድን አድ አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነው
ሶፊ ራፕ አደረከው እኮ ቅ ዱስ ያሬድ እንዲ ነው እንዴ የዘመረው?????
የአምላክ እናት ስትጠራ የሚያመው ማነው?
Mezmureh zegagn zegagn maryamen sofi
Aye wrekuse manfase endi yexcawatebachawe
Lemen Atetewewem Yehe Ye Mariyam Telat Esu Biwedat Baywedat Ferariwa Eyesus Kerestos Akberoatal Setan Adarash West Dankira Eyedeleke Eyewale Yemizemerew Erasu Tereteret New Yemimeslew Leza Bise Mozaza Anfelegekem Betam New Yemenetelak.Mariyam Bante Af Ateteram Setan Be Emebete Endatmetaben Teftef
የማርያም ስም በላይዩ ያለውን አርኩስ መንፈስ ልያስጮኸው ነው
አይ ሶፊ 😂😂😂 መንፈስህ እና ቆሌህ ተገፏል😂😂
አይ ሶፊ እኔ ምለውን በል ይላል የሚገርም እኮ ነው
ቅዳሴ ውሰደው
የኢየሱስን ማንነት ሳናውቅ፣ በባዶ መገለጥና በጭራሮ መጻሕፍት ማጣቀሻ፣"ተብሎ ተጽፏል"እያልን ጡረታ እንወጣለን።"ኢየሱስን የማንም ጭራሮ መጻሕፍት ሊገልጡት አልቻሉም፣ሞክረን ሳናውቀው አሸለብን
ቃል ግባ አትፍራ
ደንሱ 😢😢😢
ወይ ማርያም ሲባል መናደድ በሄዋን አለመታዘዝ ጠላት ዓለሙን በባርነት ገዛ በዳግማዊት ሄዋን በድንግል ማርያም መታዘዝ ተሽነፎ ጠላት ምርኮ መለስ ::: ደግሜ እላለው ማርያም ማርያም እልልልልል
ሶፊን ወንድማችንን ከዚህ እስራት ይፍታልን
ማርያም ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው እንድገኝ እኔ ብደጋግመውፅ
ማርያም
ማርያም
ማርያም
ማርያም ❤❤❤❤ የጌታዬ የመድሀኒቴ እናት የኔ ባርያሽ የሀጥያተኛዋ እናት ወዳጅ እናቴ 😍😍😍😍
ፍጡርና ፈጣሪ
ኢየሱስ ፈጣሪ
ማሪያም ፍጡር ይህ የማይካድ ሐቅ ነው
ኪራ ተያይዞታል ጀግና👌
እይ መናፍቅ ድፍረታቸው በባዶ ጭንቅላት🫣😂
ማርያምን እዴት እደሚያስቁኝ ኪሩዬ ድምጽ መረዋው እንወዳሀለን❤❤❤
ኪራ ፀጋውን ያብዛልህ...ይሄን ፓስተር እያፈራረስከው ነው" እንደኮሪደሩ "
ሶፊ በዚህ ደረጃ ባትወርድ መልካም ነው። ልጁ ተረጋግቶ እያወራህ ነው አትጩህ! ሲጀመር ከዕውቀት ነፃ እንደሆንክ እያሳየህ ነው። አንተ ከመሰሎችህ እብዶች ጋር ብታወራ መልካም ነው። የእግዚአብሄርን ቃል ለማካፈል የሚያበቃ ቁመና ላይ አይደለህም። እባክህ እንደ እድሜሀ ሁን።
ሶፍዬ እያለ ቅጥል አርገው ጀግና አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ የተዋህዶ ልጅ👍👍👍
❤ማርያም ማርያም ብዬ ❤ስምሽን፡ልጥራው፤አይደክም፡እኔ❤ብደጋግመው❤
Wademe bereta Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
Zimare melaktin yasemaln 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሶፊ የሚመቸኝ የገባዉ ጰንጤ ነዉ በመድሀኔያለም ናልን እኛ ቸርች እየሱስ እንደሚመለክ በዓይን ተመልከት እባክህ መተክ ተመልከት።
ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኪራዬ የኔ ምርጥ ወንድሜ እንወድሃለን ❤❤❤😊😊😊
ሶፊ ልክ እንደ ህጻን ልጅ መንጫጫት አበዛ ግን ወዶ አይመስለኝም የ ድንግል ስም ሲጠራ መንፈሱ በጣም ይታወካል ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመ አምላክ ለዘልአለም ትክበር❤❤❤❤
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ መጸሀፍ ቅዱስ ያለው ይህ ማለት ለሰው ልጅ ይሰጣል መናፍቆች የተቸገራችሁበት ነገር ፍጡርና ፈጣሪ ይቀላቀልባችኋል
ክራዬ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
ኑ በብራሀኑ ተመላለሱ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑበብርሀኑ ።ተመላለሱ
ማርያም ማርያም ማርያም❤️❤️ኧርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ማርያም እናቴ የኔ እናት ስምሽ ሲጠራ ጠላቶችሽ በየቦታዉ ተብረክርከዉ ቀሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን ዝማሬ መላህት ያሰማልን
ኪራ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተባረክ ወንድሜ
ማርያምማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አትፍራ ሶፊ ቃል ግባ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰከው ወንድሜ ቅዱሰ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይባርክህ መልካሙን መንገድ ይዘህዋል። ሰላንተ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ ኢየሱስ ይክበር ይመሰገን። ቃለ ህይወት ያሰማህ።
እናትማርያም❤❤❤❤❤❤❤
ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤
አትንበጭበጭ ቃል ግባ በርግጥ አጋንት ቃል አይገባም እመብርሃን እመቤታችን ማርያም ስማ የሰይጣን ጭንቅው
ቃለ ህ ይወት ያሰማልን
አይ ሶፊ ከእውቀት ነፃ ኮነው።ሀሀሀሀሀ
ሰው እንኩአን ይመሰገናል እንኩዋን የጌታ እናት
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
የአማኑኤል እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክራይ በረታ ሶፊ ደሞ በጣም ነው የመውድህ back to orgin ና
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kiraye ye Orthodox Tewahdo enqu berta wendme 🙏
Kiraye enwedhalen 💚💛❤
የሾህ አክሊል ከራስህ ላይ ያለው😢 እሚለውን ዘማሪ ንገረኙ እማ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mariyam Mariyam Mariyam🙏
ye getaye enat hiwete nesh Dinglmariyam ❤
Mareyam mareyam mareyam mareyam mareyam mareyam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Weyna bemryam dimstu❤❤❤❤❤
አረበሳቅ ገደልህኝ ሶፊዬ እንዴት አይይይይይይእሂንሳይጣንን
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
እውነተኛውን እየሱሰን እመን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
betam new emiyaznanawu Sofi gin
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤
በእውነት ማሪያምን የኛ ቤተእምነት እንዲህ ይጠላታል እንዲ። እኔስ አሳዝናኝ እየወደድኩዋት መጣሁ። ለምን ጠላናት? ስምዋ ቢጠራ ምንድነው ችግሩ አሁንስ ግራ ገባኝ። ኦርቶዶክሶች እረ ውድድ አርጉዋት።
እየሱስ ክርስቶስን ያገኘነው በድንግል ማርያም ስለሆነ ለእርኩስ መንፈስ ጠላት ነች
ይሁን እንጅ እኛ የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው እምንወዳት የፀጋ ስግደትም እንሰግድላታለን ለምኝልን አማልጅን እንላታለን እናቴ ማርያም ለኔ ብርሃኔና የህይወት ስንቅ ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉