Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አስጎብኝዋ ግን ትለያለች መደነቅ ይገባታል! ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን!💚💛❤️👌
በጣም ደስ እምትል አስጎብኝ ነች .ጥሩ ታሪክ ማወቅ ችለናል 🙏👏👏
የሚገርም አስጎብኚና ትንትን አድርጋ ነው የምታስጎበኘው ጎበዝ ነች።
ዋው ከድራን(ሀድራን) ምርጥ ታሪክ አዋቂ። እድሜሽን ያርዝመው።ድንገት ድሬ ከመጣሁ እንዳገኝሽ።
እኔ እውነት ለመናገር የድሬ የብርሃዋ ንግስት 👸ልጅ ነኝ ግን ይሄንን መረጃ አላወቅም ነበር ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ካደራ አስጎብኚያችን ደግሞ ከልብ ከልብ እጀግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏ሰላም እና ፍቅር ለድሬ እና ለኢትዮጵያ ይሁን ❤
ውይይይ .... ድሬ አገሬ ተወልጄ ያደኩብሽ በከዚራው ጥላ ስር ጃጁርና ሙሸበበክ እየገመጥን ጥላው በረድ ሲል እንዞር ነበር :: ቀን ፀሀይ ከነልጇ የዋለችበት አይመስልም ከሰአት በኃላ ንፋሱ ደስስስ ይል ነበር:: አስጎብኝዋ እህቴ ተባረኪልኝ የኔ ቀልጣፋ ወደድኩሽ 👌🙏 :: ስለአሳያችሁን እናመሰግናለን :: from 🇺🇸….
የአስጎብኚዋን አድሪስ አስቀምጥ በጣም ጎበዝ አስጎብኚናት ዋው❤❤❤
ዋው አስጎብኚዎ የአራዳልጅ በጣም ነው የተመቸችኝ
Wow derdawa aktalhiu from canada btezta wesdeshne yadekut adama New anhe telyalshe asgobngewa gobze nesh nurelnge
What an amazing lady! Great explanation 👏 By the way, I love your blogs Heni 👍 I found you recently 😊
በጣም ደስ ይላል! አብዛኞቻችን የድሬ ልጆች ይህንን አናውቅም።እዚ ከቆየክና ከቻልክ መስቀለኛ አካባቢ 1 video ብሰራ...
Wow the tour guide is ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
Minden new gobeghewochu teyakem teyku enji asegobeghewa becha new mitaweraw neka neka belu gobeghewochu weey kam kam aregubet
Thank you for sharing this informative video. I hope the station has sign posts with short descriptions of each section you visited.
በጣም ጎበዝ ሴትአስጎበኘው አረ መንግስት እህን ሞድር ባቡር ትኩረት ይስጥበት እቁት አለት ጎበዝ ሴት በረች እንደ አንቺ አይነት ሴት እፈልጋለን
አስጎብኚዋ በጣም ደስ ትላለች በዛ ላይ የተማረች ናት።
እንዴ አስጎብኚ 👏👏👏
dere yelal
Wow l miss dire dawa ❤❤
ትኬት የነው የማገኘው
❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤👍👍👍👌
የድሬ ልጅ ነኝ ሀገሬ መተክ ባገኝኝ ደስ ይለኝ ነበር
keep it up, we always here to support u hena
vape meneyareglhale
Brca ynfal yalkew fara cewata abelashk
eski ye rophin music react arg
Why is like lin nas x 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ሄኒ አረ ትችላለ wowww ድሬ
Yessir
😂ይቃማል
Part 3 dire not only train
Why is like (lin all x)
ኳስ ሜዳ አካባቢ አሳየን ናፋቆናል ያራዶች ሰፈር ሽገር ገብተህ ኳሰሜዳን ካላየህ
Yo bero daz not dere data daz hawasa Don give us wrong info plz 10q ❤
ሔኒ እረ ሰቀጠጠን እግርሽ እንዴት ደፈርሽ ከእጅሽ በቀጠነ እግርሽ ለመሔድ😂
እኔ ታዳጊ ህጻን ልጅ ነኝ የአርሰናል ደጋፊ ግን ማልያ የለኝምና please Like
ena ezi menen teseraleh hidena cocomelon eye 😂
ድርብ እሚወድ በላይክ ያሳየኝ
first
አስጎብኝዋ ግን ትለያለች መደነቅ ይገባታል! ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን!💚💛❤️👌
በጣም ደስ እምትል አስጎብኝ ነች .ጥሩ ታሪክ ማወቅ ችለናል 🙏👏👏
የሚገርም አስጎብኚና ትንትን አድርጋ ነው የምታስጎበኘው ጎበዝ ነች።
ዋው ከድራን(ሀድራን) ምርጥ ታሪክ አዋቂ። እድሜሽን ያርዝመው።ድንገት ድሬ ከመጣሁ እንዳገኝሽ።
እኔ እውነት ለመናገር የድሬ የብርሃዋ ንግስት 👸ልጅ ነኝ ግን ይሄንን መረጃ አላወቅም ነበር ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ካደራ አስጎብኚያችን ደግሞ ከልብ ከልብ እጀግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏ሰላም እና ፍቅር ለድሬ እና ለኢትዮጵያ ይሁን ❤
ውይይይ .... ድሬ አገሬ ተወልጄ ያደኩብሽ በከዚራው ጥላ ስር ጃጁርና ሙሸበበክ እየገመጥን ጥላው በረድ ሲል እንዞር ነበር :: ቀን ፀሀይ ከነልጇ የዋለችበት አይመስልም ከሰአት በኃላ ንፋሱ ደስስስ ይል ነበር:: አስጎብኝዋ እህቴ ተባረኪልኝ የኔ ቀልጣፋ ወደድኩሽ 👌🙏 :: ስለአሳያችሁን እናመሰግናለን :: from 🇺🇸….
የአስጎብኚዋን አድሪስ አስቀምጥ በጣም ጎበዝ አስጎብኚናት ዋው❤❤❤
ዋው አስጎብኚዎ የአራዳልጅ በጣም ነው የተመቸችኝ
Wow derdawa aktalhiu from canada btezta wesdeshne yadekut adama New anhe telyalshe asgobngewa gobze nesh nurelnge
What an amazing lady! Great explanation 👏
By the way, I love your blogs Heni 👍 I found you recently 😊
በጣም ደስ ይላል! አብዛኞቻችን የድሬ ልጆች ይህንን አናውቅም።
እዚ ከቆየክና ከቻልክ መስቀለኛ አካባቢ 1 video ብሰራ...